Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በኔ ዘመን ሁሉም እውነቱን በመረዳታቸው ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን❤❤
አሜን
እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅልን በርታልን ወድማችን ኦርቶዶክስ መልስ አላት
አኬ እግዚያብሄር እድሜ ከጤናጋ የስጥክ እህታችን እውነተኛውን መንገድ ሰምራሽ ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉
👍👍👍
በእዉነት እንደዚህ አይነት መደማመጥና መማማር ለሁሉም ትምህርት መሆን አለበት
አኬዋ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ወንድሞቻችን ጥሩ አገልግሎት እየሰጡ ነው። እህታችን ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን። በርችልን
🙏🙏🙏
እንደዚህ ጠይቆ መረዳት ደስ ይላል።
አዎ በጣም
በጣም ከልቧ መረዳት ስለምትፈልገው ተረጋግታ እየጠየቀችም እየሰማች ነው.😊
ዋው አኬ እውነት ውስጥህ ስለሞላ እንዲህ አይነት ፕሮግራም በማዘጋጀትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምን ይባላል።
ይቺን ልጅ በጠሰም ነው የምከታተላት ስርአቱዋና ወደፈጣሪዋ ለመቅረብ ያለት ፍላጎት የተለ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ በደንብ ገብቶሽና አውቀሽ የገባሽበት ነገር ሁሌ ሙሉ ያደርግሻል
አኬ ወድማችንንንን
አኬ ትችላለህ በርታ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
አኬየ እግዚአብሔር ይባርክህ
👍👍👍🙏🙏🙏
ስወድሽ ቆንጆ በሰንበት ትምህርት ቤት በስርዓት ያደጉትን መልካም እህቶች ነው ምትመስይው
የኔ ማር ምን አይነት ስርአት ያላት ልጀ ናተ አሣዳጊዎችሽን አከበርኩኝ መንገድሽን እሱ ይጠብቅሽ መንገዱ ይግለጥልሽ አይለውጥሽ እሺ እያልሽ እንደምትሰሚ ሁሉ ልቦናሽን ይክፈትልሽ።
ክፍት ልብ ነው ያላት❤❤
አንድ ግዜ ነው ከአኬ ጋር የነበራቸውን ውይይት ያየሁት አኬ እንዳላት የቆንጅት ትህትና በውነት ይገርማል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ በፍፁም ፍቅሩ ያምጣሽ ቅድስት ድንግል ማርያም በነገርሽ ሁሉ ትርዳሽ አሜን!!!
በርች ውዷ፡ እርሱንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው❤❤
Getan enem orthodox hogne yemalawkewn aweku aklil tnx
አኬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚል አስተምህሮ ነው በርቱልኝ።የኋላውን ድምፅ ቀንሱት ወይም አቁሙት
በናንተ ጥያቄ እምነታችንን ጠንቅቀን እያወቅን እናመሰግናለን ።
በርችልን እህታችን❤❤❤❤❤በርች🙏
በርችልን🙏🙏🙏
እናመሰግናለን በርችልን❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
ስለ ስለእግዚአብሔር የማይናገር መፅሐፍ መፅሐፍ ቅዱስ አደለም መፅሐፍት ሁሉ ስለኔ ይናገራሉ ስለ ኢየሱስ ወይም ስለ እግዚያብሔር ቃል የማይናገር የእግዚአብሔር ቃል አደለም ስለ ሰው ስለ መላዕክት የሚናገር የእግዚያብሔር ቃል አደለም
😢😢😢😢😢😢
ኢሱዬ ወንድሜ እንደዛ የሚለዉ አንተ መፅሃፋ እንዲል የምትፈልገዉ ነዉ እንጂ ቅዱሱ መፅሐፍ እንደዛ አይልም ስለዚ በርጋታ ስማ ምክኒያቱም ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ከሁለቱ ምዕራፍ ዉጪ መላዕክት በሁሉም ይገኙበታል ለበለጠ ተማር ❤❤❤❤ ደሞ በጌታ ፍቅር እንወድሃለን አነፃፅር
@AyuAman-k6w ወንጌል ስላልገባሽ እኮ ነው እህቴ የምትይሁ ይገባኛል ማለት አሳብሽ መፅሐፍ ቅዱስ ማለት እግዚያብሔር አሳቡን ወይም ፈቃዱን በመላዕክት፣ በሰዎች በኩል የገለጠበት ማለት ነው። ይህ ማለት እግዚያብሔር አሳቡና ፈቃዱን እንጂ ስለ እነርሱ አልተናገረም ማለት ነው።
መዝሙሩ distract ያረጋል
አዎ አስተካክላለው እኔ አይደለሁ ያደረኩት በሌላ ጊዜ ይስተካከላል
Back geound መዝሙሩ ውይይቱን እንዳንሰማ አደረገን
በጣም ደስ ይላል የቲክቶክ ድባቡ እንዲቀየር እያረጉ ያሉ ወንድሞቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችንም እናመሰግናለን እንደ ሃሳብ ግን መዝሙሩን ትንሽ ቀነስ ቢደረግ እላለዉ የእግዚኣብሔር ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ የተወደድሽ እህቴ
እሺ ይስተካከላል እኔም አመሰግናለሁ ስለ ቀና የሆነ አስተያየቶ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
ጎበዝ
ake bemn kal lgletsh tsegawun yabzalh❤❤❤❤❤❤❤
ትምህርቱን እንዳንሰማ የማጀቢያ መዝሙር አብረሽ እየከፈትሽበት መስማት ያዳግታል
ከጀርባ የሚሰማው መዝሙር ይረብሻል
በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2-38 መሰረት ተጠመቁ ። ሀጢአታችሁ ይሰረይ ዘንድ ። ክርስቶስን ትለብሱ ዘንድ ገላትያ 3-27...
Men ayent serat yalat lij nat geta yebarkish Maryam kanche ga tehon ❤
Besme ab weweld wemenfes kdus ahadu amlak Amen enbel
አኬ እራሱ ቃል ሰምቶ የሰማውን አምኖ ሳይጠመቅ ስለ ጥምቀት እንዴት ሊያወራ ይችላል ?
እውነት ነው አኬ ግን የትም ይጀመር በተጻፈው ላይ ከተገኘ ሃዋሪያዊ ነው ማለት ነው ጳጳስ ማለት የበላይ ጠባቂ ማለት ነው እረኛ ወይም መጋቢ ማለት ነው ምንም አዲስ ነገር የለውም በኤፌሶን 4 : 11ላይ አንዳዶቹን ሃዋሪያት ሌሎቹን ነብያት ሌሎቹን ወንጌል ሰባኪ ሌሎቹን እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ለቤተ/ክ ሰጠ በማለት እረኞች መጋቢዎች ወይም ፓስተሮችን ለቤተ/ክ እንደ ሰጠ ይነግረናል እና ጳጳሳት ላይ አትቅር ነገሩ የቋንቋ ልዩነት ነው ጳጳስ በለው ኤጲስ ቆጶስ በለው እረኛ በለው ትርጉሙ ያው ነው የበላይ ጠባቂ ማለት ነው
የልጂቷ ለመረዳት ያላትን ፍላጎት አለማድነቅ አይቻልም ከፔቴ አንፃር
አዎ በጣም 👍👍👍
እረ እህታችን ያስገባሽው መዝሙር ይረብሻል ትምህርቱን ማዳመጥ ይከብዳል
ይቅርታ እኔ አይደለሁም ያስገባውት ሪከርድ ያደረጉት ናቸው ለሌላ ጊዜ አስተካክላለው
@የተዋህዶ-ቤተሰብ 👏
ይቺ ልጅማ ውስጧ ኦርቶዶክስ ነው።እንደዚህ የተረጋጋ ጴንጤ አይቼ አላውቅም
እንደዚ ባይባል ጥሩ ነዉ ብዙዎች ስለሚሰሙ እንዳይደነግጡ ፍቅሩ በቂ ነዉ
መዝሙሩን እንስማ ወይስ ውይይቱን?
It's so loud mezmur.lower the volume
mendenew ye kedase sound recored lay masegebat? beza lay anchi video west megebat ayetebekebeshem.
yeshomew menfes kidus menfes kidusn yesetaw egzabher nw. ena sew mnagebaw?
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
Background ድምፁን ቀንሽ ባይኖር ይመረጣል
መዝሙሩ ወይም ትምህርትን እን ስም ምን ማለት ነው እውነት አስተካክሉት ሙዝሙሩ ይቆየንና እን ማር ቃለ ህይወት ያስማን አኬ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💌💌💌💌💌💗💗💗💗
እናት ጥሩ ነው በርቺ ሰብ አድርጌሻለሁ አንቺም አድርጊኝ. ግን እንደ አስተያየት ባግራውንድ መዝሙሩን ትንሽ ቀነስ አድርጊ ለሌላ ግዜሽ. ከምታቀርቢው ፕሮግራም መብለጥ የለበትም
እሺ እኔ አይደለሁም ያስገባውት መዝሙሩንም ለሌላ ጊዜ እዳይኖር አደርጋለው ስለ አስተያየቱ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 እኔም ሰብ አድርጌአለው 👍👍
ምትገርም ልጅ ነሽ
Mazmurun yiqoy
Mejemeriya ERASWSH TEMARIII Dengelen Ke Geta Netelsh ...LIVE ATEGBII ...KERESTOS YE ORTODOXS ERSU MEHONU ERESTESHAL...LMN TEGENETELALACHU ASTEKAKEYEW AGEBABESHEN
yetignawn enadamit
እህትዬ ከቻልሽ ሌላ ጊዜ መዝሙር አታስገቢ ከኋላ።
እሺ እኔ አይደለሁም ያስገባውት ይስተካከላል ይቅርታ
መዝሙሩ ቢቀር በስርሀት ይሰማ ነበር
አዎ ልክ ነው እኔ አይደለሁም ያረኩት ይቅርታ
እባካችሁ ትምህርቱን እንድንሰማ መዝሙር አታስገቡ
እሺ
Mezimuru tinshe bikenise
መዝሙሩን ቀንሽው ምን እያደረግሽ ነው ? ረብሻ ነው ?
እኔ አይደለሁም ይቅርታ
መዝሙሩ ባይኖር ትምህርቱ በቂ ነበረ ድምጹ እኩል የሚጮህ ይረብሻል
አዎ እኔ አይደለሁም ሪከርድ ሚያደርጉት ናቸው የጨመሩት እኔ ሪከርድ አደርገዋለው ለሌላ ጊዜ ይስተካከላል
የአንችን ፎቶ አጥፊው
የባክግራውንዱ መዝሙር ድምጹ ከፍ ብሏል እባክሽ ቀንሺው
እኔ አይደለሁም ያደረኩት ይቅርታ ለሌላ ግዜ ይስተካከላል
ቃለህወትያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚❤💛🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
ለምን ከቲክታክ ላይ ሪከርድ ያደረግሽውን እንደወረደ አታቀርቢውም ማጀብያ መዝሙሩ ድምጽ ከፍ ያለ ነው በቦታው ላይ አልነበርሽም ያንችንም ቪድዬ መክተት አልነበረብሽም ተራ ስህተቶች ቪድዬዎችሽን እይታ እዳያገኝ ይከለክልብሻል
እሺ ግን እኔ አይደለሁም ሪከርድ ያደረኩት ሪከርድ ያደረጉት ናቸው መዝሙሩን ያስገቡት ለሌላ ጊዜ እኔ እራሴ ሪከርድ አደርጋለው ስለ ቀና አስተያየቶ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
ፔንጤ ከኦርቶዶክስ ጋር የነበረ ጥንታዊ አማኝ ነው የሆነው ኦርቶዶክስ ክርስቶስን አታመልክም ብሎ ተለየ ከተለየ ጀምሮ ነው የመጣው ከሆነ አይደለም ፔንጤ ቀጥተኛ አማኝ ነው በተሰቀለው ደም ሳይደራደር ሌሎች ሳይጨምር በጌታ ደም ድህነቱን ያገኘ ህዝብ ነው
መጀመሪያ ካቶሊክ ተከፈለች ከዛ ሉተር(አባታችሁ) ክዶ ወጣ እንዴት የአንድ ፍጡር የተሳሳተ ትምህርት ትክክል ሊሆን ይችላል?የተኛችሁ ንቁ "የቀደመችውን መንገድ ጠይቅ በሷም ተመላለሱ"
@wondimagegndesalegn-m7r በቀደመ አይፀደቅ ወይ ትርጉም ባሳተመ ለጉራ ከሆነ ግሪክ ብትጎርር ግብፅ ሸረኛ ገድል ፅፋ ሰጠች የኛዋ ተቀብላ ግራ ታጋባናለች በዛ ላይ ልክ እስልምና በአረብኛ እንደሚቀላምድ ኦርቶዶክስ ልጆቿን በግእዝ ታዝጋለች ታድያ ትውልዱ ጅል የሆነው ለዛ እኮ ነው ሰው እንዴት ለፈረንጅ ፎቶ ይሰግዳል ለምን ለቅርፆች ይሰግዳል ለምን በህይወት ለሌሉ ሰዎች ይፀልያል ክርስቶስስ የተለፋበት ፣የተሰቀለበት ምክንያት ውሀ ይብላው😥ተው ሀይማኖት አታምልኩ እግዛብሄር ክርስቶስን የሰጠን በሱ አምነን በግዜ ድነን ሰላም እንድንኖር ነው
@Emanu1532 እባኮትን ያንብቡ ተረጋግተው አጭፍን ጥላቻ አይጎዙ የእግዚአብሔር ተቆርቋሪ አይምሰሉ እኛ እሱ ያዘዘንን ነው እየተገበርን ያለነው።
ማነው እንደዛየለህ ፓስተሮቹ ተ 8:23 ሳስተሀል😢😢😢😢
እስኪ ትንሽ አየር ወሰድ ወሰድ አድረገሕ ና ውሃ ቅዱለት ጨንቆቷል አይ ጴንጤ
በውኃስ ያጠምቁሻል በመንፈስ ግን አያጠምቁሽ በመንፈስ ካላጠመቁሽ ተጠንቀቂ የክርስቶስ አደለሽም
እናተ ጋር ነው በመንፈስ የሚጠመቀው??🤔🤔
ምንም የምታዉቀዉ ነገር የለም ጭፍን ጥላቻህን ከመግለፅ ዉጪ ጴንጤም ኦርቶዶክሰም አያድኑም በክርሰቶሰ ማመንህ እንጂ ፍጡር እያመለካችሁ የቱን የመፀሀፍ ቅዱሰ እዉነት ሰትከተሉ ነዉ? ሰማእታት ፃድቃን እያላችሁ የእግዚአብሔርን ክብር ያቃለላችሁ ደግሞ አዋቂ መሰለህ መቅረብህ ይገርማል
ጭፍን ጥላቻ እርሶ ላይ ነው የሚታየው እባኮትን ያንብቡ
ስለ ፃድቃን ቅዱሳንን ለማወቅ መፅሀፈ ሔኖክ 12-:34 መፅሀፈ ሔኖክ 9-:21 መፅሀፈ ጦቢት 12-:15 አንብብ ትረዳለህ ከጨለማም ትወጣለህ
አዳምጥ ወንፊት
አኬ የሆነ ያልገባህ ነገር ያለ ይመስለኛል መጸሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚለውን መቀበል ያቃተህ ትውፊቶችን ለመቀበል ነው ጳውሎስ በቃልም በመልእክታችን ብሎ ሲል አዲስ ኪዳን ከመጻፉ በፊት መሆን ስለነበረበት ነገር ነው እንጂ ስለምንድር ወሬ አይደለም አሁን ግን አዲስ ኪዳን ተጽፎአል ስለዚህ ለትምህርታችን መጸሐፍ ቅዱስ ብቻውን በቂ ነው ለዚህ ነው ዮሐንስ 20 : 30 - 31 ኢየሱስ ብዙ ተአምራትና ድንቅ እንዳደረገ ከተናገረ በኋላ ለመዳን ግን የተጻፈው በቂ እንደሆነ ያስረዳል ዕብራውያን ጸሐፊም የአባቶችን ታሪክ ሁሉ ብተረክ ጊዜ አይበቃኝም ዕብ 11 : 32 ለትምህርታችን ይሄ በቂ ነው ማለቱ ነው በመጸሐፍ ለድህነታችንና ለትምህርታችን ይጠቅማል የተባለ ነገር ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአል እናም የተጻፈው በቂነው ብዬ ከመጽሐፉ ጋር እስማማለሁ መጽሐፉ ያላካተት ነገር ስለሌለ
አተ እራሱ ያልገባክ ነገር አለ ።
ሁሌም ክህደት ከባድ ነው ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
❤
❤❤
❤❤❤❤❤
በኔ ዘመን ሁሉም እውነቱን በመረዳታቸው ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን❤❤
አሜን
እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅልን በርታልን ወድማችን ኦርቶዶክስ መልስ አላት
አኬ እግዚያብሄር እድሜ ከጤናጋ የስጥክ እህታችን እውነተኛውን መንገድ ሰምራሽ ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉
👍👍👍
በእዉነት እንደዚህ አይነት መደማመጥና መማማር ለሁሉም ትምህርት መሆን አለበት
አኬዋ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ወንድሞቻችን ጥሩ አገልግሎት እየሰጡ ነው። እህታችን ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን። በርችልን
🙏🙏🙏
እንደዚህ ጠይቆ መረዳት ደስ ይላል።
አዎ በጣም
በጣም ከልቧ መረዳት ስለምትፈልገው ተረጋግታ እየጠየቀችም እየሰማች ነው.😊
ዋው አኬ እውነት ውስጥህ ስለሞላ እንዲህ አይነት ፕሮግራም በማዘጋጀትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምን ይባላል።
ይቺን ልጅ በጠሰም ነው የምከታተላት ስርአቱዋና ወደፈጣሪዋ ለመቅረብ ያለት ፍላጎት የተለ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ በደንብ ገብቶሽና አውቀሽ የገባሽበት ነገር ሁሌ ሙሉ ያደርግሻል
👍👍👍
አኬ ወድማችንንንን
አኬ ትችላለህ በርታ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
አኬየ እግዚአብሔር ይባርክህ
👍👍👍🙏🙏🙏
ስወድሽ ቆንጆ በሰንበት ትምህርት ቤት በስርዓት ያደጉትን መልካም እህቶች ነው ምትመስይው
የኔ ማር ምን አይነት ስርአት ያላት ልጀ ናተ አሣዳጊዎችሽን አከበርኩኝ መንገድሽን እሱ ይጠብቅሽ መንገዱ ይግለጥልሽ አይለውጥሽ እሺ እያልሽ እንደምትሰሚ ሁሉ ልቦናሽን ይክፈትልሽ።
ክፍት ልብ ነው ያላት❤❤
አንድ ግዜ ነው ከአኬ ጋር የነበራቸውን ውይይት ያየሁት አኬ እንዳላት የቆንጅት ትህትና በውነት ይገርማል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ በፍፁም ፍቅሩ ያምጣሽ ቅድስት ድንግል ማርያም በነገርሽ ሁሉ ትርዳሽ አሜን!!!
በርች ውዷ፡ እርሱንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው❤❤
Getan enem orthodox hogne yemalawkewn aweku aklil tnx
አኬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
👍👍👍🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል አስተምህሮ ነው በርቱልኝ።የኋላውን ድምፅ ቀንሱት ወይም አቁሙት
በናንተ ጥያቄ እምነታችንን ጠንቅቀን እያወቅን እናመሰግናለን ።
👍👍👍
በርችልን እህታችን❤❤❤❤❤በርች🙏
በርችልን🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
እናመሰግናለን በርችልን❤❤❤
እኔም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
ስለ ስለእግዚአብሔር የማይናገር መፅሐፍ መፅሐፍ ቅዱስ አደለም መፅሐፍት ሁሉ ስለኔ ይናገራሉ ስለ ኢየሱስ ወይም ስለ እግዚያብሔር ቃል የማይናገር የእግዚአብሔር ቃል አደለም ስለ ሰው ስለ መላዕክት የሚናገር የእግዚያብሔር ቃል አደለም
😢😢😢😢😢😢
ኢሱዬ ወንድሜ እንደዛ የሚለዉ አንተ መፅሃፋ እንዲል የምትፈልገዉ ነዉ እንጂ ቅዱሱ መፅሐፍ እንደዛ አይልም ስለዚ በርጋታ ስማ ምክኒያቱም ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ከሁለቱ ምዕራፍ ዉጪ መላዕክት በሁሉም ይገኙበታል ለበለጠ ተማር ❤❤❤❤ ደሞ በጌታ ፍቅር እንወድሃለን አነፃፅር
@AyuAman-k6w ወንጌል ስላልገባሽ እኮ ነው እህቴ የምትይሁ ይገባኛል ማለት አሳብሽ
መፅሐፍ ቅዱስ ማለት እግዚያብሔር አሳቡን ወይም ፈቃዱን በመላዕክት፣ በሰዎች በኩል የገለጠበት ማለት ነው። ይህ ማለት እግዚያብሔር አሳቡና ፈቃዱን እንጂ ስለ እነርሱ አልተናገረም ማለት ነው።