እታተይ ጠፋች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 827

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 9 місяців тому +249

    እሙየ እናትሽን ተንከባከቢያቸዉ ከተማ ለናቶች አይመቻቸዉም ገጠሩን ነዉ የሚወዱት እድሜና ጤና ለእናቶች❤

  • @zuzutube5401
    @zuzutube5401 9 місяців тому +119

    እሙ ግን ከፍፁም ጋ ያለሽን ቀረቤታ አደራ እንዳትቀንሽ ለዚህ ሁሉ መፈመስ መንስኤ ከፈጣሪ በታች እሱነው❤❤

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج 9 місяців тому +183

    አረ እሙ አደራ እናታችንን እኔም እናቴን እታተይ ነው የምላት ክብር ለእናቶቻችን ሺ አመት ይኑሩልን ስደት ከመጣሁ አ13 አመት ሆነኝ 😭😭😭💔💔💔 ቤተሰቦቸ በጣም ናፍቀውኛል እስኪ የልብሽ ይሳካልሽ በሉኝ ሙስሊሞች በዱአችሁ 🙏🙏🙏 ክርስቲያኖች በጦለታችሁ እንደ ዘንድሮ አዝኜ ልቤ ተሰብሮ አያውቅም ኢላሂ ልመናየን ስማኝ 🤲🤲🤲😥😥😥

    • @MHAYYOUTUbe-n8z
      @MHAYYOUTUbe-n8z 9 місяців тому +1

      አይዞሺ♻️🙏🙏

    • @Mekdes97
      @Mekdes97 9 місяців тому +1

      አይዞሽ የኔ ማር❤❤❤😢

    • @Abdul-4b
      @Abdul-4b 9 місяців тому +1

      አላህ ያሳካልሽ እህቴ እኔም እዳችው ነኝ😢😢😢

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 9 місяців тому +3

      እመቤቴ ተስካልሺ ፈጥሪ ይስካልሺ

    • @Yaltefetawhlme
      @Yaltefetawhlme 9 місяців тому +2

      ፈጣሪ ያሰብሺውን ያሳካልሺ እኔም እንዳንች ነኝ ውዴ

  • @eyayewyigzaw1
    @eyayewyigzaw1 9 місяців тому +50

    እታተዬ እናቴ እማ ሽአመት ኑሪልን እናት ያላችሁ ሽአመት ትኑርላችሁ እኔቴ ሁሌም እወድሻለው እታተይዬ

  • @bddndjjhdhdhdjdj4286
    @bddndjjhdhdhdjdj4286 9 місяців тому +23

    እሙዬ አደራ እናትሽን ብቻቸውን ትተሻቸው እንዳትወጭ የአሁኑ የማስጠንቀቂያ ድወል ነው ብዙ አይነት የማታለያ ዘዴወች አሉ እና ተጠንቀቂ ወደ ሀገራቸው እስኪ መለሱ

  • @HananHanan-b5p
    @HananHanan-b5p 9 місяців тому +56

    😥😥😥😥 አማራዬ የኔ የወሀ ወገኔ

    • @DestaMekonnen-r6y
      @DestaMekonnen-r6y 9 місяців тому +2

      Zeregna

    • @ተሼ
      @ተሼ 9 місяців тому +6

      ​@@DestaMekonnen-r6yዘረኛ ማለት ሌላዉን በዘሩ በማንቋሸሽ ማረድ ነዉ አባቱ

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 9 місяців тому

      😢😢😢😢😢

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 місяців тому +139

    የሰዉ እናት ባየሁ ቁጥር እናቴ እየመሰሉኝ እህ ደምሩኝ እስኪ እህቶቼ

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 9 місяців тому +45

    ማዘር ደስ ሲሉ ልዝናና አላሉም ይዝናኑ እንጅ እሠወስ ለምን ይቀርበወታል

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 9 місяців тому

      መዝናናት እድሜ ይጠይቃልዲ እሳችውም ሰላልሸ

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 9 місяців тому +33

    እሙዬ የኔ የዋህ😥 በእናት ቀልድ የለም እድሜና ጤና ለእናቶች🥰🥰🥰

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 9 місяців тому +15

    ወይኔ ማዘር 😂😂😂😂 እኔም አልመጣ እረ አሉ አስጠልቶአቸዋል አድስ አበባ ተዝናናሁ አላሉም የኔ እናት ❤❤❤❤❤ እፍፍፍ ከባድ ፕራንክ ነው ወይ ሆሆ ይህስ አይቻልም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 9 місяців тому +24

    የኔ እናት ሊያዝናናኝ ነው የወጣውት አሉ እንኳን ተዝናኑ ማማዬ ሰወድዎት

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 9 місяців тому +103

    እናትሽን በሰላም ወደ ቀያቸው መልሽ እሳቸው ፕራንክ አያውቁም ለምለሚቱን ጎጃም ላይ እንደልባቸው ይሁኑ😢ይደነግጣሉ ፕራንክ😅

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 9 місяців тому

      በጣም 😢

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 9 місяців тому

      አው ሀገራቸው እደፈለጉ ይኑበት እኔ እራሴ አዲስ አበባን አልወዳትም

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 9 місяців тому

      በትት ከክክክልልል

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 9 місяців тому +53

    የኔ እናት አፈር ልብላ ለዝህ የዋእዝብ ነው ጣርነት የቲወጀበት ከማቲውቀው ሰው ጋር ብድግ ብለው ሔዳቸው ሰው አውሬ ሁኖል የኛ እናቶች የዋጋ ናቸው ተመስገን ከናተ መፈጠሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 9 місяців тому +3

      በጣምምም ወላሒ እደእሣት እያቃጠለኝ እያገበገበኝ ያለው ይሕ ነው ምንም የማያውቁት ሚሥኪን ገበሬዎች እየተፈጁ እያለቁ ያሉት ያረብ ለነዚሕ የዋሕ ሕዝብ ሥትል በቃ በለን ሠላም አውርድልን ኢላሒ 🤲🤲🤲🤲😭😭😭💔💔☝️

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 9 місяців тому +15

    አሚርኮ ለፕራክ የተፈጠረልጅ ነው ደሞ እርጋታው ትህትናውን ስወድለት ማዘርዬ ተዝናናውኮ አሉ ክክክክክክክ የኔናት

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 9 місяців тому +5

    እሙዬ የኔ ውድ ጉድ አረገሽ! እማዬን ላዝናና እያልሽ ቃሉ ውስጣቸው ተከትቦል እና አደራሽን እሙዬ❤ እማዬ ሺ ዓመት ኑሩልኝ❤
    ሞቅ ሞቅ ያለ ነገር ጠጭበት❤

  • @abebachekol3611
    @abebachekol3611 9 місяців тому +11

    የኔ የዋህ እሺ አሉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥውን እናታችን❤

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 9 місяців тому +5

    ከባድ ፕራንክ ነው
    ማዘር ግን ደስ ይላሉ ቀለል አርገው ነው ያሳለፉት
    ዝም ብለሽ ትሄጃለሽ ምናምን ስትል ሌላ ሰው ቢሆን ሊከፉው ይችላል

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 9 місяців тому +11

    የኔ እናት የኔ የዋህ እኔም እናቴን የማገኝበት ቀን ናፈቆኛል ከተለያየን ስድሰት አመት ሆኖናል የኔ ዉድ እናት እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለናታችን ደስ የሚሉ እናት ናቸዉ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 9 місяців тому

      እኔም እንደዛው እግዚአብሔር ከፈቀደ ከአንድ አመት በኋላ እሄዳለሁ😢

  • @ስሌናTube
    @ስሌናTube 9 місяців тому +14

    ድራማ ለማለት ነው prank ያለችው ከሃላዋ እየዞረ እየቀረፃት 😂
    እናትሽ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልሽ እሳቸው ለማየት ነው የመጣሁት እንጂ ኣንቺ .....

    • @mekutd
      @mekutd 9 місяців тому +1

      Betam enji

    • @sartt1717
      @sartt1717 9 місяців тому +1

      እአ
      ኮካሜራማኑንአላየሁትምልትልነው

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 9 місяців тому +1

      ብዙ ቦታ ሄዳለች ትንሹን ነው የቀረጻት

    • @ስሌናTube
      @ስሌናTube 9 місяців тому

      @@sartt1717 ግቢው ላይ ተደብቆ ነበር እንበል በረንዳው ላይ ግን እንዴት ታሳምነን ለምን ትቀርፀኛለህ ብትል ጥሩ ነበር😁

    • @tarhastube9099
      @tarhastube9099 9 місяців тому

      እኮ😂

  • @DemekAbera
    @DemekAbera 9 місяців тому +7

    እሙዬ የኔ ውድ አይዞሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልሽ

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 9 місяців тому +9

    እኔ እምላችሁ ውዶቸ የእመቤት ባል የት ጠፍቶ ነው ከተከታተልኩ ቆይቻለሁ ያመለጠኝ ወሬ አለ እንዴ🙄

    • @sikosilo4773
      @sikosilo4773 9 місяців тому

      አረ የኔም ጥያቄ ነበር

    • @ወለየዋR
      @ወለየዋR 9 місяців тому

      እኮ

    • @halimamohamed329
      @halimamohamed329 9 місяців тому

      ፕርክ እንደሆነ እንጅ ተለያየን ሲሉ አልነበር እንደ

    • @hiwetbehayilu5657
      @hiwetbehayilu5657 9 місяців тому

      @@halimamohamed329 ሰው ነግሯታል እንደማይሆናትኮ ሊጠቀምባት ነበር የቀረባት በፕራንክ እየተመሀኘ እንጅ ሁሉንም የልቡን ነግሯታል እንደማያገባት እንቆይ እንቆይ እያለ ሊያስረጃት

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 9 місяців тому +6

    😂😂😂ወይ አሚረየ😂😂😂😂ግፍህ❤❤❤❤❤❤ስወድህ❤❤❤❤የእሙ እናት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ይወፈቅወት❤❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 9 місяців тому +14

    ወይይይይ ግፉነዉ እንዴት በእናት ትፈትኗታላችሁ እሙዬን😭😭😭

  • @konjonesh
    @konjonesh 9 місяців тому +23

    እታታዬ ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ እናቴ ከናቴ ጋር የምገናኝበት ቀን ናፈቀኝ እባክህ አምላኪ ሀገራችን ስላም ያድርግልን አድነት መልስልን 😢😢

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 9 місяців тому

      ሁላችን ናፍቀናል የምንጠባበቅ የአማራ ክልል ሰላም መሆን ነው 😢

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz 9 місяців тому +6

    እሙየ የኔ የዋህ አይዞሽ ግን በናት አይቀለድም በማየ ቀልድ የለም 😢😢😢

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 9 місяців тому +6

    የኔናት እሙየ ጎበዝ እኔም አብሪሽ መደገጤ ስታለቅሽ ማልቀሴ ያእላህ❤❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 9 місяців тому +3

    እሙ እባክሽ አታስጨንቂያት እናትሽን ላኪያት አገሯ በጣም ደብሯታል የምር

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 9 місяців тому

      ፈጣሪ አለ ትንሽ ይቀይሩ አይር

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 9 місяців тому +11

    የኔ እናት ብትሆን ታዲያ ምን ያመናቅርሻል ነበር የምትለኝ ያንቺ ግን ቀስ ብለዉ ልዝናና ነዋ አሉሽ ምን ይሁኑ🤣ይረፉን እንዲህ ትወና አስተምሯት ለናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 9 місяців тому +1

      አሜን ጥሩ ኮሜንት❤

  • @soshitube7215
    @soshitube7215 9 місяців тому +25

    እናት ባየሁ አለቅሳለሁ 😢እናቴ እንደናፈቀቺኝ ብስደት ኣጣሃት😢 ማነው አንደኔ የሚከፋው ላክ ኣርጉኝ😢ያለ እናት ሁሉም ባዶ ነው እናት ለዘላለም ትኑር

    • @Na12G
      @Na12G 9 місяців тому

      አይዞሽ የኔ ውድ

    • @yekanubelaye6329
      @yekanubelaye6329 9 місяців тому +1

      እኔም እዳች ነኝ በስደት እናቴን ረጣሁ

    • @እናትአለሜእወድሻለሁ
      @እናትአለሜእወድሻለሁ 9 місяців тому

      አይዞሽ ማማዬ 😢😢 ዱዓ አድርጊላት አብሺሪ

    • @IndiaWomen-s5c
      @IndiaWomen-s5c 9 місяців тому

      😭😭😭😭

    • @lubabalubaba8235
      @lubabalubaba8235 9 місяців тому

      አይ ዞን. አላህ. በጀነት. ያኖረልን

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 9 місяців тому +50

    አይ እታተይ ልዝናና ብየ ነው😂😂😂

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 9 місяців тому +1

    እሙየ ነባ ጠፍቷል ሲቀጥል ፈቶችሁን ሰቀለሽው ነበር ዘወርዘወር ስል የለም አወርደሸዋል እሙየ በሰላም ነው ነባ ጠፍቷል የምትሉ በላይክ

    • @21-uk9fg
      @21-uk9fg 9 місяців тому

      አለ እኮ እናቴ የነባ ፈቶ

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 9 місяців тому +4

    አይ እማዬ ልዝናና ነው አላሉም😅😅😅 እሙየ ሺ አመት ይኑሩሉሺ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 9 місяців тому +18

    ወይኔ የኔ ማልቅስ ምን ይሉታል በስማምም 😭😭😭😭😭ተው በእናተማ ቅልድ የልም የኔ የዋ እሙይ ፕራክ መሆኑን እያወቅኩኝ እብይን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢😢እኳን አንች 😢😢😢

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 9 місяців тому +2

    የኔ የዋህ እናት😘 😘😘ደ😘ስ ሲሉ በማርያም😊 እሙዬ በእደሜ በጤና ያኑርልሸ የኔ እናት እናተን ሳይ የኔዋም እማይዬ ናፈቀችኝ የኔ ስስት😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 9 місяців тому +8

    እናት ትለያለች የእናት ፍቅር ይለያል በእውነት ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን እሙ በርቺ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 9 місяців тому +6

    የኔ ደርባባ እታታይ በስሰላም ወደ ቀያቸው መልሻቸው ማን እደ ገጠር እረፍት ንፁ አየር

  • @Salam-zm5sg
    @Salam-zm5sg 9 місяців тому +5

    እይ እሙየ በናትሽ ቢዝነስ።ትስሪያለሽ ስትገርሚ ምን አደረገችሽ እምታገላቻች😢😢😢😢

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 9 місяців тому

      እንዴ እሷ ምን ታድርግ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 9 місяців тому +2

      እሳ ምን ታድርግ እያወቀች ነውእዴ ምናይነት ነሽ 😢😢😢

    • @Halima-mp7xu
      @Halima-mp7xu 9 місяців тому +3

      ምን ችግር አለው እናቷ አደለች ትረዳታለች❤❤ቨ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 9 місяців тому +2

    እሙዬ እናትሺን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሺ እናት ትኑር ለዘላለም❤❤❤ዘና ነው ያደረጋችሁን ለናቶች እኮ ከከተማ ክፍለሀገር ነው የሚሻለው ማን እደተወለዱበት አካባቢ አአ ሁሉም ቤቱ ዝግ ነው 😂😂😂

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 9 місяців тому +26

    ዋ እሙየ ሳላያቸው 😢😢😢😢እናቴን ነው የሚመስሉኝ እንኳን መጥፍት እዳታስከፊያቸው❤❤❤❤

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 9 місяців тому +5

    እሙ እናትሺን እግዚአብሔር እዲሜን ከጤናጋር ይስጥልሺ❤❤❤❤
    እኔም እናቴ ናፍቃኛለች

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 9 місяців тому +3

    ውይይ የኔናት ከአድ አንድ እሺ አሉኮ😂😂ንፋስ ልውሰድ ብዬ አሉ😂😂😂ኡፍፍፍየኔ የዋህ❤❤❤❤ኑንሂድ ሲላቸው እግዳስ እንሂድ እዚህ ታፍኜ አሉ 😂😂😂ውይ የኔናት😢😢😢❤❤❤

  • @reame2681
    @reame2681 9 місяців тому +1

    የኔ የዋህ እናት ልዝናና ብየ ነው አላሉም እድሜ ይስጥልሽ እሙየ ከዱባይ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 9 місяців тому +1

    የኔ እናት ሰዉ አይመኑ አይዞሽ እሙዬ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 9 місяців тому

    ማዘር ኧረ ተይ ተዝናናሁ ደስ አለኝ አሉ 😂😂😂😂ተዝናኑጂ እዴ የናት ደስታዋን ማየት ደስ ይላል❤❤❤

  • @birtukan2095
    @birtukan2095 9 місяців тому +2

    በናት ቀልድ የለም የምን ፕራክ እሙዬ ድንጋጡ ጥሩ አይደለም 🥺

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 9 місяців тому +3

    አይ ታትየ ልዝናናበይ ነው😂😂😂❤❤❤❤

  • @ጤናይበልጣል
    @ጤናይበልጣል 9 місяців тому +2

    እናት አለሜ እታትየ ሽይ አመት ኑሪልኚ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 9 місяців тому +2

    ክክክክክክክክክ አመት ያስቃል አሙዬ ዛሬ ነዉ ጉድ ያረጉሽ አረ በስማም ❤❤❤

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 9 місяців тому +1

    እሙ ቢቻል ቢቻል ትተሻቼው አትውጭ ማብራራት አይጠበቅም አደራ እመብርሀን ሁላችሁንም ትጠብቅልን አንች ጉፍናም እሙ እዳታጋቢብን አትሳይብን ማዘርዬ ለቀቅ ፕራክ የሚባለውን እንደ በቀደሙ እያዝናናሽ አሳይን ጥሩ ፖሊስ ነበር ያሻገራችሁ

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 9 місяців тому +2

    እናቴን አስታውሳችሁኝ😭😭😭ጎደር ሂዳ የወድሜቤት ጠፍቶባት ፊቷ ግርጥትብሎ ሰው አግቷት ያዘነ አፈላልጎ አገናኘት እሙ እናትሽላላይ አትመላጉጪ

  • @almazmohammed1867
    @almazmohammed1867 9 місяців тому +2

    የኔእነት,እሙየ,ሺ,አመት,ይኑረልሽ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ,የሚሉ,እነት,አሉሸ,እሙ,እድሜ,ጤነ,ይስጥልሽ❤❤❤❤

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 9 місяців тому +5

    የኔ እናት ሳያቸው ደስታዬ ወደር የለው😥😍እድሜና ጤና ይስጦት እንኳንም መጡ ባናያቸውነበር የሚቆጨን

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 9 місяців тому +3

    አይ ማዘረየ😂😂😂😂ደብቆ አስቀምጦቸው እሱኮ አዝናናኝ አላሉም😂😂😂እሙ ስሚቱ ከባድ ነው አሚረን ብድረሽን መልሽ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 9 місяців тому +1

    እሙዬ ማዘርን ተከባከቢያቸው ❤❤❤

  • @HanaHabte-sp1dn
    @HanaHabte-sp1dn 9 місяців тому +1

    የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና ያስጥልኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 9 місяців тому +3

    አይ አሚር በቃ በደብ አዝናናቸው ይናፈሱ❤❤❤❤

  • @ስአዲየመኮይልጅ
    @ስአዲየመኮይልጅ 8 місяців тому

    እሙ እታትሽ ደስይ ላሉ እኔእራሱ አለቀስኩ እውነትመስሎኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MekdesMulugeta-el3uj
    @MekdesMulugeta-el3uj 9 місяців тому +4

    አይ እመይ ልዝናአና አሉ እርጅም እድሜ ለናታችን

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 9 місяців тому +2

    እናቶቻችን ጋ በሰላም ያገናኘን እግዚአብሔር በስደት ያለነው ❤❤❤❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 9 місяців тому

    እሙዬ የኔ ውድ ለእናትሽ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው የኔ እናት ሲያዛዝኑ በማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ToybaAhmed-ey9gr
    @ToybaAhmed-ey9gr 9 місяців тому +1

    የኔ እናት ደስ ሲሉ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 9 місяців тому +1

    የእኔናት ለዝናና አሉ ግን የገጠር እናቶች ከተማ ጨንቅ ነው የሚላቸው እሙ እና አትፍረጂባቸው እድሜ እና ጤና ለናቶች❤❤❤❤❤❤

  • @gery7671
    @gery7671 9 місяців тому +2

    እሙየ የኔምስኬን አሳዘሽኝ እግዚአብሔር ይማርሽ ጉፋኑን ማዘን ተዝናተዋል አይ የኔየቦህ እናት እድሜናጤናይስጣቸው ደስሲሉ😊😊😊😊

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 9 місяців тому +2

    እሙየ ቢጃማ ሲያምረባት❤

  • @beetyube
    @beetyube 9 місяців тому +2

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ እሙዬ የዋህ ቤተሰቦች እናታቸን አደራ እፍፍፍፍፍፍ😢 እናቴ የዋህ ናት በጣም አሳቅሸኝ 😢😢😢

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 9 місяців тому +3

    እሙዬ እታትይ ስትይ እናቴን ነዉ እማስታውሰው ሰደት ተወጣው 7 አመቴ ናፍቃኛለቺ እንዳልገባ ዬወለጋ አማራ ነኚ 😢😢😢😢😢😢

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 9 місяців тому

      ነይ ቅበልሻለሁ ወይም አብረን እንግባ ማሪያምን ምን ችግር አለ አንድ ቀን ያልፍል

    • @seadayoutube3908
      @seadayoutube3908 9 місяців тому

      abisher yeine wedi betaseb allah yxbikachalwi

  • @GetachewNesfen
    @GetachewNesfen 9 місяців тому +3

    እናትሽ ሽህ አመት ትኑር ልሽ❤❤ እናት ላላቹህ ሁሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 7 місяців тому

    የኔም አያት የጎጃም ሰው ናት ማዘር አያቴን መሰሉኝ የኔ እናት❤❤❤

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 9 місяців тому

    የኔ እናት እማ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
    እሙ አይዞን እግዚአብሔር ይማርሽ ሀብታሙ ደህናነው ሳሚልኝ ሀብትሽን ❤❤️💘💘💘💘

  • @ወለየዋ-ፐ2ፀ
    @ወለየዋ-ፐ2ፀ 9 місяців тому +1

    የኔ እናት የኔ የዋህ ለዚህ ህዝቦ ሞት ይገባው ነበር አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ❤

  • @BizualemBirara
    @BizualemBirara 9 місяців тому +2

    እሙየ ምነው ነባ ጠፍ በሰላም ነው

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 8 місяців тому

    ውድ እናታችን ኑሩልን አዝናናችሁን እኛንም እድሜና ጤና ክብር ለእናቶቻችን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    የኔ እናት በዛው ልዝናና ብየ ሄድሁ 😂 ኧረ እዳይጠፉ ማዘርየ

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት ውይ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እሙነዬ

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 9 місяців тому +1

    uuuuffffeeee የኔ እናት እኔ አፈር ልብላ የኔ ፍቅር እናት❤❤❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 9 місяців тому +1

    እሙ የኔ ሚስኪን ❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለናትሽ❤❤❤

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 9 місяців тому +1

    😅😅😅😅አይ የገጠርሰው ስራለምዶ መቀመጥ መታሰር እኮነው
    የሚመስለው እዚ ታስሬ አላሉም😂😂😂እንዲ ያሯሩጡሽ እንጂ እሙ😂😂😂

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h 9 місяців тому +3

    ማዘርየ እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @tadessehana7330
    @tadessehana7330 9 місяців тому +1

    ሁለተኛ አ አ አላመጣሽም ስትላት እኔም እር አልመጣም 😂😂😂አይ ማዘርየ

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 9 місяців тому +2

    ለዚህ የዋህ ህዝብ ነው ሞት የተፈረደበት😢😢😢እፍፍፍእሽ አሉ የእኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 9 місяців тому +1

    የኔ እናት ልዝናናነዉ አላለችሁ ዘና ትመል እሞይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wantiya-13
    @wantiya-13 9 місяців тому +2

    ወይው የኔ የዋህ ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😍😍😍😍😍😍😍🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 በእናት ቀልድ የለም ❤❤❤🤩🤩🤩ወይን ግፋችሁ🥺🥺

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 місяців тому +2

    ወይኔ እውነት መስሎኝ እንዴት እንደደነገጥኩ😢😢 ፅሁፉን አይቼ

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 9 місяців тому +1

    የኔ እናት እሙዬ የዋህ ሺ አመት ይኑርልሽ ❤❤❤❤

  • @AlemAboye
    @AlemAboye 9 місяців тому +1

    እውይ የኔ እናት በጣም ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @ሙናነኝወለየዋ
    @ሙናነኝወለየዋ 9 місяців тому

    የኔ የዋህ እናት ሺ አመት ኑሮ

  • @Kal-o9z
    @Kal-o9z 9 місяців тому +3

    እሙዬ እናትሽን ወድጃቸው ልሞት ነው ሺ አመት ይኑሩልሽ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 9 місяців тому +1

    የኔ ናት ልዝናናብየነው 😂😂😂😂😂😂😂 አትጩሂ ባቸው ዋ

  • @fatoumahassan3835
    @fatoumahassan3835 9 місяців тому +1

    የኔ እናት ❤❤❤❤❤ እርጂም እድሜ

  • @FikirJon
    @FikirJon 9 місяців тому +3

    ኡፍ የኔ እናት ከአንዳድ ነው እሺ ያሉት እውነት ነው እሙዬ ብትደነግጪም እናት እናት ናት በጣም ነው ያሳዝንሺኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Selamgaetye
    @Selamgaetye 9 місяців тому +2

    የኔ,እናት❤❤❤

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 9 місяців тому +2

    እሙየ የኔ የዋህ አይዞሽ😢😢❤❤❤

  • @zehr4453
    @zehr4453 9 місяців тому

    ነባ ምን ሆኖ ነው የጠፋው እሙ እናታችንን ጠብቂ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 9 місяців тому +1

    የኔ እናት ስወዶት😍😍😘😘

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 9 місяців тому

    የእኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት❤❤❤❤

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 9 місяців тому +1

    ውይ እማምየ ሲያምሩ የዋሁ ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ💚💛❤️

  • @zuriyashalmu447
    @zuriyashalmu447 9 місяців тому +1

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው የዋ

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 9 місяців тому +1

    አይ አሚር እማዬ እድሜና ከጤናጋር ይዝናኑ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 9 місяців тому +2

    እታታይን እዴት እደምወዳቸው እርጅም እድሜ ና ጤና የኔ የዋህ ❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 9 місяців тому

    ወይኔ እናታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይገርመል ምን አይነት ድርመ ነው