እታተይ ከጎጃም ፒያሳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 631

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 9 місяців тому +279

    እንደ እሙየ በባላገርነቱ የሚኮራ በገጠር ልጅነቱ የማያፍር 👍 ቶሎ ከተማ ገብታችሁ አነጋገራችሁንም ልብሳችሁንም ባህላችሁንም ለምትቀይሩ ከእሙ ተማሩ ❤

    • @Hadyah-g3d
      @Hadyah-g3d 9 місяців тому +4

      እረተይኝ ወደ አንደዚህ ብሎ ማነበርሽ ሢሉ ብደረግማቸዉ ነፍሴ በልጂነቴ ነዉ ዱአ ያደረኩት እረቢ ብከብር ለራሡ እንደነዚህ እንዳልጨማለቅ እያልኩ

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤WWowoo

    • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
      @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 9 місяців тому +1

      የከተማውስ ገጠሬ አደል እደ ከተማ እየመጡ እየወለዱ እንጂ

    • @haweFekerReem
      @haweFekerReem 9 місяців тому +1

      @@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ከገጠር መጥተው ከተማ ስለሚወልዱት ሳይሆን ከገጠር መጥተው መነሻ ማንነታቸውን ለሚረሱ ነው መውለድማ የትም ይውለዱ

    • @HanaTel-g4y
      @HanaTel-g4y 9 місяців тому

      Ena zelalem geterya hono menor yishalal ke geter wede ketema metat eko meshashal new​@@haweFekerReem

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 місяців тому +318

    ማነዉ እናቱን የሚወድ እስኪ በላይ እናትችሁን የምትወዱ

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 9 місяців тому

      አለከልክም ጥያቄን በጥያቄ ማነው እናቱን ሚጠላ?

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 9 місяців тому

      ምሰኪን

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 9 місяців тому

      እማዬ😢😢😢😢❤❤❤❤💚💚❤💛

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 9 місяців тому

      እኔ

    • @SelamAshefani
      @SelamAshefani 9 місяців тому

      ሀብቴነኝ የሰር ደናናትወዪ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 9 місяців тому +163

    የእሙዬን እናት የሚወድ❤❤❤❤

  • @BellyenshShawel
    @BellyenshShawel 9 місяців тому +37

    በሚቀጥለዉ ሲመጡ ደግሞ እሙዬ መኪና ገስታ እናትና አባታን ዘና እንደምታረጊያቸዉ እመኝልሻለሁ❤❤❤

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 9 місяців тому

      እግዚያብር ፍቃድ ይሁንላት ጥሩ ምኞት ኮሜንት

  • @SururkedirHassen
    @SururkedirHassen 9 місяців тому +95

    እኛ ጎጃሜወች ኮራ ቀብረረ በማንነታችን የማናፍር የማንፈራ የማንደራደር ነን❤❤❤❤

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 9 місяців тому +8

      ጎጄ ሳተናው ✊👍👏 አማራዬ🩸

    • @salehkhlo3855
      @salehkhlo3855 9 місяців тому +6

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 9 місяців тому +4

      ❤❤❤❤❤

    • @MartayeTewahedoLiji
      @MartayeTewahedoLiji 9 місяців тому +4

      ጎጃሜ ኩሩ ነው

    • @fatiyahsannai973
      @fatiyahsannai973 9 місяців тому +5

      እኛ አማራወች ነው የሚባለው❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 9 місяців тому +46

    ሸራተን ሆቴልንም በስጦታ በሰጫቸው አይቀበሉም እሳቸው እንደ ጥዋት ጀንበር ወለል ብሎ የታያቸው ጎጃም ብቻነው እዛ ሁሉነገር እደፈለጉ ነው ከወጭው ከወራጅ ሰላም እየተባባሉ የእንሳቱ ጮከት የኩበቱ ሺታ ሁሉነገር ይናፍቃል የሁሉ መገኛ ነው ገጠር❤

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 9 місяців тому +3

      ማንእደሀገር

    • @Yaltefetawhlme
      @Yaltefetawhlme 9 місяців тому +1

      በጣም❤❤

    • @kkd8112
      @kkd8112 9 місяців тому +1

      ትክክል

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 8 місяців тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 9 місяців тому +46

    ልኡል እግዚአብሔር የአማራን እናቶቻችንን ከክፍ ጠላት ጠብቅልን.
    ታትዬ ❤❤❤

  • @agddag4626
    @agddag4626 9 місяців тому +39

    እሙዬ ለኔም አዲስ አበባን አሳወቅሽኝ እታታዬ እድሜ ይስጦት ኑሩልን!!!❤❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 9 місяців тому +35

    ወይ እመቤት እናትሽን መስለሻል በማን ነትሽ የማትኮሪ ኩሩ ኢትዮጵያዊ የሀገሬ ሰዉ👍👍👍

    • @qatarfifa-bm5fm
      @qatarfifa-bm5fm 9 місяців тому

      የማት ኮሪ ነዉ የማትፈሪ😢😢😢

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 9 місяців тому

      yematfri lemalet new yitarem​@@qatarfifa-bm5fm

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 9 місяців тому +6

    የኔ እናት ወይኔ እሙዬ ቃላት የለኝም የአገራችሁ አለባበስ ያለሽ ክብር ለእናትሽ ያለሽ ፍቅር የምር ያስቀናል የኛ ፍልቅልቅ እናትዬ እድሜና ጤና ይስጦት እኔም ከእናንተጋር ተዝናናሁ የሄ ቢዲዎማ ስልኬላይ መጫን አለብኝ ከአህዛብ አገር ስለመለስ እናቴ አንድ ቦታ እንኳ ብወስዳት ጉጉት አደረብኝ እናመሰግናለን እሙዬ

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 9 місяців тому +1

      አንቺ ደደብ አረብ ሀገር ነው እከክሽን ያራገፍሽው አህዛብ አንቺ ነሽ ሙስሊም ነኝ ብለሽ የሄድሽ እምነት የሌለሽ አኔቺ ነሽ ከሀዲ ናችሁ እከካችሁን ስታራግፉ ጥጋባችሁ መከራ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 9 місяців тому +13

    የኔ እናት ሲያሳዝኖ የዋህ የገጠር ሰው እግዘአብሄር ይጠብቃችሁ የኔም እናት ልክ እደሳቸው ቦጅባጃ ናት እናቶቻችንን እግዝአብሄር ይጠብቅልን

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 9 місяців тому +74

    ራያ ቆቦ አራዱም መስጅድ እንገባ አራት አመት በሸር አግዙኝ እንጨርሰው የሰለምቴዎች መስጅድ

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 9 місяців тому +16

    እሙ ቀሚሱ ከተሜ አርጎሽ አልተጠጋሽም የታተይ ቀሚስ ሽክፍ ያለ ስታምር እረጅም እድሜ ይሥጥሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 9 місяців тому

      አዎ እዉነት የዛሬው አልሄደባትም

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 8 місяців тому +1

    የምር በማንነቷ የምኮራ እሙ ሀገሬ አማራየ መቸይሆን ስቀሽ መከራ ጦሩ አቁሞ የማይሽ ኡፉፉ አማራየ

  • @patriots7400
    @patriots7400 9 місяців тому +4

    😂😂❤ እ ሙየ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትሉ ! ማዘርን በማየቴ ደስ ብሎኛል ! በማንነትሽ የምትኮሪ ኩሩ ጎኝሜ ! ጥምጣምሽን ወድጀዋለሁ ! ግን በአንድ ነገር ተናድጀለሁ - የጎጃም የባህል ልብስ ትፍትፍ/ ጥልፍልፍ ቀሚስ ነው - አንችግን የጎጃምን የሰራ ልብስ አልብስሽ አመጣሽት - ለምን መግዣ ከሌለሽ ተመልከች ጠይቂ ባህላችን አታበላሽ ! በ ተረፈ ኣይዞሽ በረች በ ሙዚቃዊት እና ተዋናዊት ስራ ብትስተፊ ጥሩ ነው!

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 9 місяців тому +41

    አይ እናት ምንም ብታሳያቸው ልባቸው እዛው አገር ቤት ነው አሳባቸው

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 9 місяців тому +28

    እሙን እምወዳት ነገር በማንነቷ በራስ መተማመኗ😊የኔናት❤❤❤መሸ ቤቱ እንዳይጠፋን አሉ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ስታምሩ😊😊

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 9 місяців тому +3

    እርሶን አይቼ ነው የገባውት ማዘርዬ እንደው አገሬ ሸገር ምንም ደሰ አላለቻቸውም የኔ እናት አገሬ ብለው ሞቱ ውነት ነው ማዘርዬ ማን እንደ አገር በጣም ወድጄዎታለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውሎት

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 9 місяців тому +7

    እናት እኮ ጌጥ ነች እናት ሙሉ ነች እናት አለም ነች እናት ማለት በቃ ህይወትነች

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 8 місяців тому +1

    "አመቤት እባክሽ እራሰሽን ጠብቂ"!
    ጠላት ሁሌም ከዙሪያችን አለ :: ከመንግስት ጀምሮ :: እራሰሽን ጠብቂ ያገሬ ልጅ :: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ :

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 9 місяців тому +1

    የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @aregashzeleke6702
    @aregashzeleke6702 9 місяців тому +2

    በጣም ነዉ የኩራሁባችሁ ሰዉ በማንነቱ ሲኮራ እንዴት ደስ ይላል

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 9 місяців тому +4

    አትሳቁብኝና ግን መንገድ ላይ እንድህ እየጮህን ነውዴ እምናወራው😂😂😂😂😂የአረብ ሀገር ሲጨመርበት አስቡት😂😂😂
    እሙ እግዚአብሔር ያክብርሽ ግን መስቀል አደባባይን ጠብቄ ነበር ሰው እደቻለው ነው በርች

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 9 місяців тому +2

    የኔ እናት ደስ ሲሊ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ ❤❤❤❤❤

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 9 місяців тому +1

    መቼም ሁሌም በገጠሩ ኢትዮጵያ አብሬያቸው የሰራሁት ቤተሰቦች ሁሌም ነው የሚናፍቁኝ። አንዱ ገጠር ውስጥ ቤት ብሰራ ብዬ እላለሁ ስራ ሳቆም።

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz 9 місяців тому +12

    እሙየ እግዛብሄት ይጠብቃችሁ እናቴ ናፍቃይ ነበር ከናቴጋ ይመሣሰላሉ እረጅም እድሜ ይስጥልብ❤❤

  • @የአማርእናት-ፈ5ቸ
    @የአማርእናት-ፈ5ቸ 9 місяців тому +11

    የየት ባህል ነዉ ሲላት የኢትዮጲያ ነዉ አለችዉ እሰይ ጓበዝ

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 9 місяців тому +8

    የኔ እናት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይሽ እደዚህ አዝናኛት❤❤❤❤❤

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 9 місяців тому +2

    የኔ እናት ደስ ሲሉ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 9 місяців тому +4

    እሙየ ጉፋኑ እኮ ቆየብሽ ከእናትሽ ጋር አጃውንም ሻውኑም ሞቅ ሞቅ አርገሽ ዳኜ በተረፈ መልካመ ፋሴካ ይሁንላችሁ

  • @NebilAhmedi-gk1ut
    @NebilAhmedi-gk1ut 9 місяців тому +4

    መገን አሙየ እኔ ፈተናውን ባላልፍም ዋናው በቴሌቪጅን በታየሁ ስትይ ይሄው ማዙካንም አሳየሻቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 9 місяців тому +1

    በባህሏ በማንነቷ ምትኮራ ወላሂ ❤❤❤❤

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 9 місяців тому +7

    አሙየ ጀግና በማንነትሽ የማትደራደሪ ይመችሽ

  • @አለሀምዱሊላአለኩለሀል
    @አለሀምዱሊላአለኩለሀል 9 місяців тому +1

    የኔልዩ እናት ሺመት ያኑርሺ ወላሂ እኔ እናቴ ሙ ታብኝ በስደትላይ እናትባ ለውሰው እቀናለሁ🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 9 місяців тому +18

    እሙ ግን ምን ሆነሽነው ይሄንን ቆርፋዳ ልብስ አልብሰሽ ይዘሻት የወጣሽ ስንት የሚያምር የጎጃም ሐበሻ ቀሚስ እያለ🙂🙂🙂ይሄ የስራ ልብስነው ገጠር 🙂

    • @meserethagos3118
      @meserethagos3118 9 місяців тому +1

      Betekekel 😢

    • @AhmadAsmar-dd5tc
      @AhmadAsmar-dd5tc 9 місяців тому +3

      እኮ ይቺ ባላገር ከተማ ገብታ እንኩዋን የማሰለጥን ስንት የሚያምር ልብስ እያለ ይሄን አልብሳ ትወጣለች በክት ናት አናደደችኝ

    • @azebweldu7852
      @azebweldu7852 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @hanan2_hanan19
      @hanan2_hanan19 9 місяців тому +2

      እናንተ ናችሁ ቆርፋዳ እሷ የሀገሯን ልብስ ለማስተዋወቅ ነው እንጅ ጠፍቷት መሰላችሁ ያንች እናት አባት ይሄ አላቼው ወይ?እራስን ዞር ብሎ መጠየቅ የመጣንበትን ማወቅ አለባችሁ መጀመሪያ

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 9 місяців тому

      @@hanan2_hanan19 አች ባለጌ ያሣደገሽ እና ቴ አባቴ እራቁታቸውንነው የሚሄዱት አልብሽልኝ ብየሻለሁ ግም አራሙቻ ስድ ልብሱ ጎጃም የለም ሣይሆን የሐበሻ ቀሚስ ብታለብሣትነው ያልኩ ምን አይነት ቤተሠብ የበደለሽ ስዱ አደግነሽ አፍሽ ሲከፈት እንጥልሽ ይታያል እሷ ትመልስ አንች ምን ቤትነሽ ብዙ አልባሣቶች አሉ አች ቆሞ ቀር የሸርሙጣልጅ ባህሌን አንችነሽ የምትነግሪኝ የሆንሽ አራሙቻ ክርት ወስፌ እግር😂😂😂😂🙃🙃🙃🙃🙃🙃

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 9 місяців тому +24

    እሙየ አረ እናትሽ እናቴን እየመሰሉኝ እረፍት አጣሁ አገናኝኝ😢😢😢😢

  • @samiragzachew8903
    @samiragzachew8903 9 місяців тому +6

    እሙየ ግን የጉጃም የባህል ልብስ ብለሽ የምታስተዎውቂው ነገረ አሁን የለበስሽው እኮ ዘወትረ የሚለበስ ነው ለምን የባህል ቀሚስ አለበሳችሁም?

    • @TERSITALULA
      @TERSITALULA 9 місяців тому

      እኔ በጣም እያናደደችኝ ነው ጎጃም ባህል ነጭ ሸማ እንደሌለው ካሽመር ገዝታ ነጭ ሸማቸውን አስወልቃ ታሰድበናለች ጎጃም ቀሚስ አይለብስም እያስባሉን ያሉ እነዚህ ነቸው

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 9 місяців тому +2

    የኔ ዉድ እናት አውነት ነው ማን እንደ ጎጃም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kkd8112
    @kkd8112 9 місяців тому +1

    ማዘርየ ሰወደወት እድሜና ጤና ይሰጣችሁ

  • @الووال-ظ6ص
    @الووال-ظ6ص 9 місяців тому +1

    የኔውድ እናት😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 9 місяців тому +1

    ወይ የኔ እናት እመቤት ትጠብቅልኝ እሙ በደንብ ተንከባካቢ ❤❤❤❤

  • @selamtube3675
    @selamtube3675 9 місяців тому +2

    ደጉ የሀገሬ ህዝብ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤❤

  • @hannge7073
    @hannge7073 9 місяців тому +1

    ጎበዝ ነሽ ሁሉን ለመድሽ አክቲቭ ነሽ ደስ ትያለሽ ።እማማ ልክ ሰው ሃገር ስንሄድ የሚሰሜን ስሜት ነው ያየሁባቸው ደስ ይላል

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 9 місяців тому +13

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤❤ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️🙏🙏🙏እረጅም እድሜ ለናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebleSeble-c9n
    @SebleSeble-c9n 9 місяців тому +1

    እሙየ ባህሏን አክባሪ ስታምሩ እናታችንን እረዢም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥልን😘😘

  • @tsege2112
    @tsege2112 9 місяців тому +2

    የእኔ እናት እግዚአብሄር ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ። ❤❤❤እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ከጐንደር ማንነቴን በጣም ነው ምወደው። እናቴን እና የሀገሬን ሰው ነው ያስታወሳችሁኝ።

  • @Tigiste
    @Tigiste 9 місяців тому +11

    የኔ እናት ወይ ፈክች እምዬ ጎጃም አይሰሙሸም አይደራደሩም በጎጄ ❤❤❤❤

  • @ብርቱካንባሳዝነው
    @ብርቱካንባሳዝነው 9 місяців тому +1

    እድሜ ከጤና ይስጥዎ የእምዬ እናት ❤❤❤❤

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ 9 місяців тому +4

    እሙ ጎበዝ በባህልሽ በማንነትሽ የማታፍሪ እማማየ ድስ ስትሉ እረዝም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @YamrotSinshaw
    @YamrotSinshaw 9 місяців тому +1

    ዋዉየኔውድእናት ደጓእናቴ በሰላም ወደሀገርወ ይመልሠወ ሀገሬናፈቅሽኝ ውቢቷ ጎጃም

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf 9 місяців тому +15

    በገጠረነቴ ማላፍር የገጠር ልጅ ነኝ እሙ በማነነት የምትኩራ ጀግና❤ እሙ እመብርሐን ትጠብቅልሽ❤❤❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 9 місяців тому +1

    የኔየዋህ እድሜ እድሜ ይስጣቸዉ ጎበዝናቸዉ ብዙናቶቻቸን መኪናይፈራሉ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 9 місяців тому +2

    እሙየ እንዀን ለዚህ የበቃሽ ትልቅ ስጦታ ነው ከእግዚአብሄር አመስግኜው

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 9 місяців тому +6

    ባህሎን እማረሳ እሙየ❤❤❤❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 9 місяців тому +1

    እዉይ የኔ እናት ደስ ሲሉ እሙ ልበ ንፁህ ሴት

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 9 місяців тому +3

    ❤😂😂❤❤እናትእናቱንየሚወድብቻላይክ😅

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 9 місяців тому +1

    እሙዬ እናትሽን "አንቺ ሴትዮ" አትበይ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ያቆይልሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 9 місяців тому +1

    እሙ ታድለሽ ከእናትሽ ጋር ዘና ፈታ ስትይ ሳይ እንዴት ደስ አለኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናታችን😍

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    ❤❤❤የኔ ወርቅ እናት እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 9 місяців тому +1

    የኔናት ደስ ስትል። እድሜና ጤና ይስጣቸዉ

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 9 місяців тому +2

    ሲያዩዋቸው ቢውሉ አይጠገቡም የኔ እናት❤❤❤

  • @habobahabo7662
    @habobahabo7662 9 місяців тому +1

    ምንም አልተዋጠላቸውም ግራ አታጋባቸው እምዩ❤❤❤❤

  • @HanaHabte-sp1dn
    @HanaHabte-sp1dn 9 місяців тому +2

    የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና ያስጥሺ እታተይየ

  • @MekdesMamaru
    @MekdesMamaru 9 місяців тому +2

    የኔናት 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እድሜና ጤናይስጣችሁ ከሁላችሁም ደስስትሉ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 9 місяців тому +2

    እናቴ ናፈቀችኝ የሙን እናት ሳይ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤

  • @rggdhhd2248
    @rggdhhd2248 9 місяців тому +1

    የኔናት ገራገርናት ቀለል ያለች እናት ናት❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 9 місяців тому +1

    የኔ እናት አያቴ ትዝ አለችኝ😢😢❤❤

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 9 місяців тому +1

    እሙዬ ጀግና እኮነሽ ባህልሽ የማትረሺ የኔ አበሳ ማዘር ፈገግ አስባሉኝ እቅጭ እቅጯ ነው ሚያወሩት ደግሞ ሲሄዱ ይናፍቁናል

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 9 місяців тому +1

    እሙየ ጀግና ካንች ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 9 місяців тому +1

    ዋው ካናትሽ ጋራ ደስ ሲ እናቴናፈቀችኝ love you mam i love you mom በሰው አገር ስትኖሪ እናቴ ናፈቀችኝ ደስ ስትሉ ዋው

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    የኔ እናት ማሻ አላህ አላህ እርሜና ጤና ይሥጣችሁ

  • @Saada2023-so5hy
    @Saada2023-so5hy 9 місяців тому +4

    የኔ እናት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Yinihewhat
    @Yinihewhat 9 місяців тому +1

    ሰላም ለዚህቤት የኔእናት እድሜ ከጤናጋ ያቆያቸዉ ❤❤❤❤ እናቱን የሚወድ በላይክ👍👍👍👍👍

  • @belainesshi
    @belainesshi 9 місяців тому +1

    እሙየ የኔውድ እግዚአብሄር ይጠብቅልሺ እናትሺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 9 місяців тому +6

    እናት አባት ልጅ ለዘላለም ይኑር 🙏🏻

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 9 місяців тому +1

    እሙዬ የኔ ቆንጆ በባለገርነትሽ የምትኮሪ ጀግና ❤❤❤ ኑሩልን በጣም ነዉ እመወዳችሁ ማዘርን ጤናዋን ይስጥልሽ ከምር ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @RahmaRahma-lu4un
    @RahmaRahma-lu4un 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጠወት ለናታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 9 місяців тому +1

    እሙየ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ

  • @አኢሻወለየዋ
    @አኢሻወለየዋ 9 місяців тому +1

    አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልሽ የኔናት መታደልነው እናትን ማዝናናት አላህ ያስደስትሽ❤🎉🎉

  • @AA-hv9oz
    @AA-hv9oz 9 місяців тому +1

    የኔዉድ,,❤❤❤❤እረጅምእድሜ,,ለናቶች

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 місяців тому +3

    እሙዬ በማንነትሽ በገጠርነትሽ የማታፍሪ ጀግና ሴት ነሽ ለኔ ❤❤❤❤እናትሽ ደግሞ ትንሿን እህትሽን ነዉ የምትመስለዉ❤❤❤

    • @ቲጂኩዌት
      @ቲጂኩዌት 9 місяців тому

      ገጠር ያሳፍራል እንዴ ምነዉ አካበዳቹ እኔ የሸገር ልጅ ነኝ እናቴ ወለየ ማነም የከተማ ሰዉ መነሻዉ ገጠር ነዉ soአታካብዱ

  • @ፍቅርነኝየቦረናዋ
    @ፍቅርነኝየቦረናዋ 9 місяців тому +1

    የኔእናትአላህእድሜናጤናይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 9 місяців тому +1

    እመቤት ዛሬ አስደሰትሺኝ ማዘርን ስላዝናናሻቸዉ አመትባልን ቆይተዉ ብህዱ ጥሩ ነበር እጊዚአብህር ከለ በምቀጥለዉ ሲመጡ አያቸዋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 9 місяців тому +1

    እሙየ የኔውድ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉እናትሽን እድሜኔ ጤናይስጥልሽ ውደ❤❤❤

  • @sebletmene8539
    @sebletmene8539 9 місяців тому +1

    የእውነት እሙዬ ትለያለሽ ❤❤❤❤❤

  • @ታዛቢዋ
    @ታዛቢዋ 9 місяців тому +1

    የኔ ዉድ አያቴን አስታወሰችኝ ወላሂ አይይ እናትዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemekAbera
    @DemekAbera 9 місяців тому +1

    እሙዬ የኔ ውድ ደስ ይላል እኔ የምለው ነባ ምነው ጠፊ በስላም ነው አብራችሁ ኑ❤❤❤❤

  • @ወለየዋዩትብ
    @ወለየዋዩትብ 9 місяців тому +1

    እናትሽንም አስጀመርሻቸው አይ እሙየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 9 місяців тому +1

    ጥሩ አረግሽ እንዴኖት አሁንማ በደን አወቅኖት መቼም ንፁ አየሩ መዳውን ለምደው የመኪናው ጭስ እና የሰውን ብዛት ስላለመዱ ያደክማችዋል ደስ የሚሉ እናት አሉሽ እድሜው ይስጥልሽ

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 9 місяців тому +1

    የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 9 місяців тому +1

    እናቴን ምስል የኔ ውድ እናት አወራራቸው ማር ጠብ ነው የሚለው ❤❤❤❤❤❤

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 9 місяців тому +5

    ክክክክክ እማማ ለእማማ ፍቅር ነው ጎጃምን ሙዚቃ ጋብዥልኛ እሸ እሙ👍🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 9 місяців тому +1

    አታተይ እንዴት ሰነበቱ እናታችን 🙏🙏🙏

  • @Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ
    @Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ 9 місяців тому +1

    እሙየ እናትሽ ገና ወጣት ናቸው❤❤❤

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 9 місяців тому +19

    ማዘር ግን ምኑም አላስደሰታትም 😂😂😂 እሙ እዳይከፋት ብላ ነው ሸጋ ነው የምትለው 👍

    • @fghuutyu8870
      @fghuutyu8870 9 місяців тому +4

      እናቶች እኮ ከቤት ሲወጡ እቤት ያሉትን ልጆች እኮ ነዉ የሚያስቡት ለዚያ ነዉ ልብ የቀራቸዉ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 9 місяців тому +1

    እፍፍፍ ርጅምምምምም እድሜሜሜሜሜሜሜ ለታትዬዬዬዬ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 9 місяців тому +1

    እሙልበሙሉሴትበሁሉ
    ነገር❤❤❤❤ረጅምእድሜናጤናን
    ለእናትሽእሙዬ
    ለማዘርወጣስትልየምትለብሰውነጠላዎች
    መርጠሽገዚላት
    እናትካለህአጊጥ
    ጀንበርካለችእሩጥነውነገሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 9 місяців тому +1

    ❤❤❤እሙዬ የእሙዬ እናት ❤❤

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 9 місяців тому +1

    እሙዬ ለናትሽ የደስታ ምንጭሽ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልሽ

  • @FgfgFgggfg
    @FgfgFgggfg 9 місяців тому +1

    እሙየ ሳምርባቸእኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤