አባ ጁፋር ጅማ ላይ በህዝቡ በበጎ መልኩ ነው የሚታወሱት። አሕመዲን ጀበል ክፍል ሁለት።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 124

  • @hayatah7696
    @hayatah7696 Рік тому +1

    አባ ጅፋር የጅማ ህዝብ መሪ ሳይሆኑ አባት ናቸው አላህ ጀነት ይስጣቸው አባጅፋር ዛሬም ንጉሱ ናቸው❤️🌳

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t Рік тому +19

    ምክር ለጋዜጠኛው ጥያቄ ጠይቀህ እስከሚመለስልህ ጠብቅ እንጂ ጀበሉ ሲመልስ ላንተ ብቻ ሳይሆን ለሰሚውም ለተመልካቹም ጭምር ነውና ብዙ ዘለልክብን ጥሩ ታሪክ ነው ብራቮ (ተራራው)ጀበሉ❤❤❤

    • @menurmosa2921
      @menurmosa2921 Рік тому

      ጋዜጠኛው ይመስለኛል አንዳንድ ነገሮችን ግልፅ ሲወጣ አልተመቸውም መስመር ለማስቀየር ይሞክራል ጋዜጠኛው 👎👎👎

    • @nezifaabdulrehman6162
      @nezifaabdulrehman6162 Рік тому

      Weliahy ynem mkr nw tedf tedf ylal mnale lala gztena btykew nw ysnen❤❤❤❤

    • @ሩቂያአህመድመሀመድ
      @ሩቂያአህመድመሀመድ Рік тому

      ዬኔም ጥያቄ ነው

    • @msm5155
      @msm5155 7 місяців тому

      Yes gazetejaw sucks

  • @rezikawerku8047
    @rezikawerku8047 Рік тому +3

    በጣም የገረመኝ የሆነ የተሳሳተ ነገር እንዲያወራ ምያሯሩጠው አይመስልም ጠያቂው

    • @menurmosa2921
      @menurmosa2921 Рік тому

      በጣም ግን ጀበሉ ነው ሚያወራውን ያስተውላል አልሳሳት አለው እኮ😂

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 Рік тому +3

    ጋዜጠኛው ይህ ምርጥ ሰው አውርቶ እስኪ ጨርስ ጠብቅ

  • @ebrahimahmed6269
    @ebrahimahmed6269 Рік тому +3

    ጠያቂው ጋዜጠኛ ግን ጨው ነጋዴ ነገር ነው አይችልም ጀበሉ ድሮም በጣም ነው ምወድህ አሁንደሞ እጅግ በጣም የቁርጥ ቀን ልጅ አደርጎ የላከህ ነህ ጀበሉ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Рік тому +2

    ጀበሉአላህይጠብቅህ

  • @medinahassen732
    @medinahassen732 Рік тому +1

    እናመሰግናለን😊

  • @hayathayredin1718
    @hayathayredin1718 Рік тому +4

    ወይኔ አረ አስጨርሰው እኛም እየሰማን እኮ ነው

  • @saratemesgen5866
    @saratemesgen5866 Рік тому

    Proud of you ustaz Ahmedin Jebel,

  • @rezikawerku8047
    @rezikawerku8047 Рік тому +1

    በጣም እንወድሀለን ኡስታዝ ጀበል

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Рік тому +1

    ማሻ አላህ ጀበሉ ትንሽ ትመስላለህ እድሜህ ግን ትልቅ ነው የአሁን ልጆች ለምንድነው ቶሎ የምናረጀው አይ ኑሮው ነው መሰል አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል

  • @hannazerihun3386
    @hannazerihun3386 Рік тому

    አህመዲን እጅግ አድናቂህ ነኝ። ጠያቂው ግን ሁለት ነገሮችን አስተካክል የመጀመሪያው፦ ሰው ሐሳቡን እስኪያወራ ጠቅብ፣ አትቸኩል ሁለተኛው ስለ ጋዜጠኛነት አጥና።

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ጀበሉ እራሱ መፅሃፍ ነው

  • @nuretubeeth9290
    @nuretubeeth9290 Рік тому +3

    ጠያቂው ግን ልክ ነው ያለአግባብ ነው ሚያቋርጠው

    • @munaabdi3696
      @munaabdi3696 Рік тому

      እንዴ አላሰወራ አለው እኮ

    • @kedirdegu8159
      @kedirdegu8159 Рік тому

      አረ ይዞት ይሂድ ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው

  • @Mebrate99
    @Mebrate99 Рік тому +5

    ደረጀ ገረፋ አጼ ሚኒሊክን ለማንቋሸሽ ያደረገው ጥረት አልተሳካም። አጼ ሚኒሊክ የራስ ገዝ አስተዳደር ለጅማና ለሌሎች አካባቢዎች የሰጡ ዲሞክራት ናቸው!

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 Рік тому +1

    የሚገርመው እነ ጅፋርን፥ ጆቪርን እርስዎ እያልክ እነ አፄ ሀይለስላሴን አንተ እያልክ ነው ባብዛኛው ምጠቅሰው፤ ሚዛናዊ ምሁር ለመምሰል ትሞክራለህ ግን ልብህ በጥላቻ የተሞላ እንደሆነ ያሳብቃል ፤አይጠቅምህም !!

  • @salemsultan9393
    @salemsultan9393 Рік тому +1

    ጀበላችን ❤❤

  • @seidibrad
    @seidibrad Рік тому +1

    just wow! Thank you dereje for presenting him as your keessuummaa!

  • @SeadaAhmed-s1y
    @SeadaAhmed-s1y Рік тому +1

    ኡስታዜ ❤❤❤

  • @amiroumer346
    @amiroumer346 Рік тому +1

    teyakiew gen betam cehegere alebet esti endiyawera geziye setew betam gerami gazetigena new

  • @alex-dy5he
    @alex-dy5he Рік тому +1

    Smart and humble … something Dereje can learn from as he is neither of these things.

  • @ሩቂያአህመድመሀመድ

    እስኪ ተርጋጋ ጋዜጠኛ ተብዬው ውይ ውይ ጀበል ተራራው አላህ ይጠብቅህ

  • @saratemesgen5866
    @saratemesgen5866 Рік тому

    Gazetegnaw you're so excited please listen 👂 first let him finish please attention to detail 🙏

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Рік тому +1

    Jebelu ❤ tentenew

  • @TemrAhmed-kq8zv
    @TemrAhmed-kq8zv Рік тому

    ጠያቂው ግንንን በጣም ይቀርሀል እደ

  • @dagimamare957
    @dagimamare957 Рік тому

    I think you can teach the this oromo generation about our history.keep it up dereje

    • @ajmelbekri
      @ajmelbekri Рік тому

      ያነሳችሁት ጉዳይ ወሳኝ እና አስትማሪ በመሆኑ አደኔ ወድጀዋለሁ
      እንትርቪ ጠያቂው አነጋገር አጠያየቅ ምንም ደስ አይልም

  • @rosiyefunሮዚ
    @rosiyefunሮዚ Рік тому +1

    እንወድሀለን ጀበሉ ❤

  • @ሀገሬHagaretube
    @ሀገሬHagaretube Рік тому +1

    ጋዜጠኛው ግን ምን አስቦ ነው ጠይቆ ጎሮሮለይ ያሚቆማው😂

  • @hijiraziyadu7373
    @hijiraziyadu7373 Рік тому +1

    እውነትም ጀበል

  • @nebamoh.1808
    @nebamoh.1808 Рік тому

    Good job keep going

  • @mafi635
    @mafi635 Рік тому +3

    እምትጠይቀው ለኛ ከሆነ.... ፕሊስ አታቋርጠው..... it looks like hard talk with challenging him, ብዙ ነገር ማወቅ ስንችል ባንተ ምክኒያት ቀረብን

  • @fuadmusema2664
    @fuadmusema2664 Рік тому +1

    Jebelu ewnetm mountain ⛰️

  • @abdulwahidawel5153
    @abdulwahidawel5153 Рік тому

    Bro tnsh ykerhal chkul chkul atbel...
    Rega bleh smaw

  • @rj7541
    @rj7541 Рік тому

    interesting discussion

  • @tolosahundasatolosa9457
    @tolosahundasatolosa9457 Рік тому +1

    ጋዜጠኛው ግን ታሳፍራለህ ወይ አትጠይቅ ከጠየክ ለማዳመጥ ሞክር። ጀበሉ ግን ሁሌም ታስደምመናለህ 🙏🙏🙏

  • @merwanabdullahi2434
    @merwanabdullahi2434 Рік тому

    Akkaataa kalessaa dubbachuun innit harra jiruu akka toftaa kalessaa jijiree sii miciruuf haala mijessaa jirta. Jabaluu information quusadhuu.

  • @helentamiru693
    @helentamiru693 Рік тому +1

    Once you asked, let him talk or finish, we are trying to learn .

  • @muqadtube-ix9hf
    @muqadtube-ix9hf Рік тому +1

    የጀበሉ ልጅ አላህ ከምቀኛ ከህስድ ከመጥፎ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ❤ጋዜጠኛው ግን 🤔መርማሪ ፖሊስ ነው እንዴ ❓️ምነው ለታቀህ መልስ ብትጠብቅ ሆ ❗️የጋዜጠኛ ቀለ መጠየቅ ሳይሆን የፍርድ ቤት መስቀለኛ ጥያቄ ነው የሚመስለው 👎👎👎👎👎👎

  • @Yasin-xy7od
    @Yasin-xy7od Рік тому +1

    ጋዜጠኛው ችኩል ነክ እስት ረጋ በል ተጠያቂዎች መልስ ሳይመልሱ የቡና ወሬ አታርገው

  • @shise24434
    @shise24434 Рік тому +1

    ስንወድህ እኮ ጀበሉ አንተ ትለያለህ

  • @madinayoussefahmad1667
    @madinayoussefahmad1667 Рік тому +1

    ከታሪኩ ማማር የሰውየው አንደበት መጣፈጡ አላህ ይህፈዝክ ኡስታዙና

  • @menalmahmmud6677
    @menalmahmmud6677 Рік тому

    Please interview stareg hasab aschersachew

  • @merwanabdullahi2434
    @merwanabdullahi2434 Рік тому

    Brother you did mistake. You provide information. This is opened way

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Рік тому +1

    Our Hero ጀበሉ የማይገፋው ተራራው ❤

  • @sakinaawal3265
    @sakinaawal3265 Рік тому

    indante awaki Ethiopian🇪🇹👈 bimarat yemitilu👍

  • @امابراهيم-ص4ي1ط

    እኔ ጠበቃ ያማራ ይመሥለኝነበር

  • @nadirabdella7099
    @nadirabdella7099 Рік тому +1

    Gazetegna ere bake atakoretwe endeee

  • @menurmosa2921
    @menurmosa2921 Рік тому +2

    ጋዜጠኛው ጥያቄ ከጠየክ እስኪመለስ ጠብቅ ጋጠወጥ አትሁን የመሀይሞች ሚዲያ አደረከው 😏😏😏

  • @نبنبنبنقتينينت
    @نبنبنبنقتينينت Рік тому +1

    ጋዘጠኛው ምን አስቦ ነው ጥያቄ ይጥይቀዉና ልመልስለት ሲል በመሀል እያገባ ያቁዋርጠዋል አያስጨርሰም የትም አይሄድብህም ተረጋጋ 😮😮😮

  • @munakidane9198
    @munakidane9198 Рік тому +1

    gazetegna tebyew gn teregaga please endet enadamt?

  • @abdurazakzenu3977
    @abdurazakzenu3977 Рік тому +1

    ጋዝጠኛዉ ምንም አይችልም
    ጠጠጠጠጠጠ ይላል

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Рік тому +1

    አባ ጂፋር ለአረቦች ሰው እንደ እንሰሳት ይሸጥ ነበር 👌

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 Рік тому

    Betam Desi yileyal Yihe sewuye wooooow

  • @kemalkuru8658
    @kemalkuru8658 Рік тому

    Yaa jabalu ummir dherttu fayya wajjin rabbin sii haa kennu,motuman amma kun hoo mallitti nuun jirra

  • @AbdiKader-eu6oe
    @AbdiKader-eu6oe Рік тому

    Kkkk jabalu andegn polotics🥰🥰🥰

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Рік тому

    ❤❤❤mootummaan ija isaa waan beekurraa waan eeguu gurruma/riqicha ni amanamummaa ministeera barnootaa congratulation deemsis homeowners DrAbiyyii Ahmed harkiis maalif waan beekurraa waan eeguu hawaasa jeeqaniif hinargine Malamud nothing director contact with government ifaa Alamaa Simee neekas hojrraatti gargaarsifannee

  • @habesha8969
    @habesha8969 Рік тому +1

    ደረጀ ጥያቄህ ጥሩ ቢሆንም ጥሩ አዳማጭ ባለመሆንህ ቆይታችሁን አበሻቅጠህዋል።

  • @merjanulle1684
    @merjanulle1684 Рік тому +1

    ኧረ ኡኡኡኡኡ........ጋዜጠኛው አቃጠለኝ በናታችሁ። ጣልቃ አትግባ አስጨርስ ባክህ።

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 Рік тому

    ጋዜጠኛው ግን መርማሪነው እሚመስለው

  • @yosephtesfaye2266
    @yosephtesfaye2266 Рік тому +2

    Why do you call እቴጌ ጣይቱን 'አንቺ" ንጉስ ሐይለስላሴን "እንተ" but Abba Jiffar አንቱ?
    By the way FYi I am not Amhara

    • @alex-dy5he
      @alex-dy5he Рік тому

      Maybe because he doesn’t respect them- I wouldn’t call them “antu” either

  • @AhmedMohammed-le3rm
    @AhmedMohammed-le3rm Рік тому

    Ara uuuu gazetangaw

  • @smitahabibi-dv2hi
    @smitahabibi-dv2hi Рік тому

    አምጣው ሪከርዱንንን

  • @الحمدالله-ش6غ3ض

    የኦሮሞ እናት አምጣልና ጥጥ ፈትላ ልብስ የምታሰራ ሀበሻ ቀሚስ አማራ ህዝብ ሁሉም ጥጥ ፈትሎ ሰርቶ ለባሽ ነው እኔ እራሱ እችላለሁ

  • @zebibaabrar5253
    @zebibaabrar5253 Рік тому

    ጋዜጠኛዉ ግን ጠሽ ያደርገዋል መሰለኝ
    የሆነ ህፃን ነገር ነዉ ማን የሚቀድመዉ ይመስል የጠየቀዉ መልሶለት ሳይጨርስ ሌላ ይጠይቃል ቆይ ምን አጣደፈዉ ወሏሂ ነገረ ስራዉ ደም ያፈላል ጀበሉ ትዕግስተኛ ሆኖ ነዉ እንጂ እኔ ብሆን ላዉራ ካልሆነ ጉዳይህ ብዬዉ ነበር የምወጣዉ

  • @kedirdegu8159
    @kedirdegu8159 Рік тому +1

    አረ ይዞት ይሂድ ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው

  • @ሀቴምቢንአርፋ
    @ሀቴምቢንአርፋ Рік тому

    ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው😡አንዱን ጀምሮ ሌላውን የሚዘነኩር እስኪ ዝም ብለህ አድምጥና ጠይቅ

  • @ajmelbekri
    @ajmelbekri Рік тому

    ጋዜጠኛዉ ብቁ አይደለም

  • @nassir152
    @nassir152 Рік тому +1

    This guy is not a journalist he does not wait until jeblu responds 😂 dereja mafi sabr

  • @mimitube3187
    @mimitube3187 Рік тому

    gazategnaw tensh be mehal atgeba ascheres tegest yenurek

  • @abrarsuod3946
    @abrarsuod3946 Рік тому

    Enem astewyalew tigsten new tascheresegn

  • @sakinaawal3265
    @sakinaawal3265 Рік тому

    gazetegnaw mafi adab🙄🙄

  • @Loid26
    @Loid26 Рік тому

    ይድረስ ለ ጋዜጠኛው ከጠየክ በኋላ መስማት ትዕግስት ይኑርህ እና ሰው እያወራ አታቋርጥ። interview new enji krkir aydelem 🤨

  • @kinonkinon-py1md
    @kinonkinon-py1md Рік тому +1

    አረ ይሄ ምን አይነት ጠያቂ ነው ጤነኛ ነው ግን ለመሆኑ? Stupid

  • @seidhassen4422
    @seidhassen4422 Рік тому

    Gazetegnaw ere adamt benateh ende 😮

  • @millionseyaw5676
    @millionseyaw5676 Рік тому

    ኧረ ጋዜጠኛው እንዴት አይነቱ ጂብ አንጀት ነህ ሀሳብ አስጨርስ እንጂ ።

  • @boontuboonsaa8145
    @boontuboonsaa8145 Рік тому

    egalitarian Rabbii irraa dhojachu barvaaduuf lamummaan Isaa maaloo akka tagee ibsuu nana rakkisaa
    waa'ee A/Jifaar himmachuu Durga seenaa baqatotaa misiraa bara Far'awoon kaasuun barvaachisaa tahaa. waa'ee seenaan ilmii namaa sogidaan jijjiramaa turee fi daballataaf kanneen motummaa misiraa lenjii dabbalummaa kolonii lenjiffamanii dhufan fi lukkolee Karaa agarsistuu isaanii seenaan isaanii dubbatamu qaba
    itti fufaa
    .

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus Рік тому +1

    ደረጀ የተባለ ፅንፈኛ በዚህ ዘመን የምትሰሩትን ግፍ በደል በአይናችን ያየነውን አውራ የአንድ ሺህ አመት ስለማታውቀው ስላላየኅው ታሪክ አትዘባርቅ !

  • @zahraimam8427
    @zahraimam8427 Рік тому +1

    ጋዜጤኛው እብዲ ነህደ ጠይቀህ ሲመልስልህ ዝም በልጂ

  • @ancienthistoryoforomoo6668
    @ancienthistoryoforomoo6668 Рік тому

    ende asweraw enji kedem kedem atbel

  • @abdulfetahbahiru2227
    @abdulfetahbahiru2227 Рік тому

    Please don't interfere with in seconds

  • @msm5155
    @msm5155 7 місяців тому

    This is not journalism you need to learn how to interview

  • @faezatube4290
    @faezatube4290 Рік тому

    አህባሽ እምትለዉ ሶፍያነዉ ለዘመናትእትዩቢያ ዉስጥ ያለእምነት ሸህአብዱልሀረሪም የዚሁንእምነት ነዉ ያስፋፋዉ አተትናትመተህ ዉሀብይን የበላይ ካላረኩ ብለህነዉ ይህሁሉ ወሬ

    • @zulfamuhammed3543
      @zulfamuhammed3543 Рік тому

      ዝም በይ ጫታም በምርቃና አትዘባርቂ

  • @nadirabdella7099
    @nadirabdella7099 Рік тому

    Esti mane ke Dereje teregaga alasewera alkew Eko enede were temetokal….weye anete awera

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal Рік тому

    Hayleslasie said we need the eritrean land but not the people and killed many eritrean on their home land . Miniliki also did not even tried liberate eritrean from Colony italian he back to shewa after Adwa . Menegestu hayelemariam also applied again badley killedc and burned peopl and lhome ladn intentionaly . .....meles.....the same . All are now disappere had not good for people all .

  • @AbubkerAli-kd2nn
    @AbubkerAli-kd2nn Рік тому

    ጋዜጠኛ ተብዬው አጠያየቅህና አቀራረብህን አሥተካክል።በእውቀት ነው መጠየቅ ያለብህ አንተ ጣልቃ እየገባህ አታቋርጠው እምታወራው ከጀበሉ ጋር ነው።

  • @الحمدالله-ش6غ3ض

    ኡስታዝ ትዋሻለህ እንዴ ሀበሻ የሚባለው ትግሬ፣አማራ፣ኤርትራ ናቸው ኦሮሞ ተጋብተናል እንጂ አንድ አይደለንም ያንን ደግሞ ከሙስሊም ታሪክ አንብብ ምን ነካህ

  • @kadhab1463
    @kadhab1463 Рік тому

    Interrupting guests none stop . Your English is so elementary too . Dedeb

  • @finaneliyanan8712
    @finaneliyanan8712 Рік тому

    ሸማ የጅማ እና ባሌ ነው ብሎ የማስተማር አዝማሚያ የሰማሁ መሰለኝ ልበል.. ጥሩ ነው.። ያልከው ይሁን አህመዲን ደቦል! የነብዩን ስደተኞች የተቀበለው ንጉስ አርማህ (ሙስሊም ጻሃፊዎች እንደሚሉት አልነጃሽ [ስም አይደለም በነገራችን ላይ 'ንጉሱ' እንደማለት ነው] መጎናጸፊያዉን፤ ካባ ንግስናዉን ከሺህ አመታት በፊት በመንፈስ ቀድመው ተወልደው ያሰሩለት አባ ጂፋር ወይም ዋቄ ጉቱ ናቸው ማለት ነው! እንዲህ አይነት ታሪክ የት እንደሚያደርስ እስኪ እናያለን... አንተ ግን እንደለመድከው ፕሮፖጋንዳሀን 'ታሪክ' እያልክ ሽቅጥ...ሸቀጣም!

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض Рік тому

      ክክክክክክ እስልምና ሌላውም ሀይማኖት ከሰሜኑ ክልል ነው የተቀበሉት

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 Рік тому

    አባ ጅፋር ሰውን በቁሙ እንድ ባሪያ ይሸጥ ነበር ማነው ያስቆመው ? ሞቶም የነገሰው ንጉሰ ነገስት አፄ ምኒልክ

  • @abrahamtafesse8454
    @abrahamtafesse8454 Рік тому +1

    They’re claiming Habesha Dress? Pitiful! No confidence on their history stealing what is not theirs? Inferiority complex to the highest

  • @getnetweldemariam1392
    @getnetweldemariam1392 Рік тому +1

    Gala is vampire 👹👹🦓🦓👹🤮

  • @smitahabibi-dv2hi
    @smitahabibi-dv2hi Рік тому

    አህመዲን ወሏሂ ቀጣፊ ነው ሀቅ ነው ካልክ ና እንወያይ ፈሪ

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at Рік тому

    ዝንጅብሉና ሙጅብ እናታቺሁ ትበዳ//የበታችነት ስሜት የሚያሰቃያቺሁ 😂//ኦሮሞ ወደ ሰሜኑ ጠጋጠጋ ሁሉም ኬኛ 😂//ዝንጅብሉ ፖለቲካና ታሪክ 👏👏👏

  • @getnetweldemariam1392
    @getnetweldemariam1392 Рік тому

    Gala koshasha vampire 🤮🤮👹🦓

  • @smitahabibi-dv2hi
    @smitahabibi-dv2hi Рік тому

    ውሀብያ የውሽት ታንከርርርርር

  • @bisratayele6556
    @bisratayele6556 Рік тому

    አንተን ብሎ ኡስታዝ ዘረኛ

  • @menalmahmmud6677
    @menalmahmmud6677 Рік тому

    Please interview stareg hasab aschersachew