የአትሌቶቹ ውጤት የቀነሰው አርሲ የድሮው ቤካ ገብስ ወደ ቢራ ገብስ ስለተቀየረ ይሆን? ።አጀንዳ ለሚቀጥለው ትውልድ ያቀበለው የፍሬ ዓለም ሃሣብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @natytemesgen9916
    @natytemesgen9916 3 місяці тому +6

    ይህ 1 ሰአት የ10 ደቂቃ ያህል ነው የተሰማኝ .ይህ ቃለ መጠይቅ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ቢሆን ደስተኛ ነኝ። ፈጣሪ ለኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ደግ ሰዎችን ይስጠን። መልካም ስራ ለመስራት ጥሩ መነሳሳት ነው ቀጥሉበት

  • @tigisteambaw4663
    @tigisteambaw4663 3 місяці тому +2

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው።ሁላችንም ባዶ ምሳ እቃ እንዳይኖር ብቻ ሳይሆን አበረታች ጅምሩም እንዳይመዘበርም እንዲሁም ወደኋላ እንዳይቀለበስ መትጋት አለብን።የነገ ምርጥ የሀገር ልጆች እንዲኖሩን መስራት ይገባናል!መሴ እናመሰግናለን።ፍሬ እንደተለመደው ተራማጅነትሽ ያተጋናል።ወንድም ቤጃይ ለምርጥ አጋርነትህ👍🙏

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp Місяць тому

    ፍርዬ ከረጅም አመት በኃላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አንቺ እኮ ብዙ የታመቀ ነገር አለሽ ለኛ ለሴቶች በጣም ታስፈልጊናለሽ መፅሀፍሽን Amazon ላይ ካገኘሁት አነበዋለሁ
    ደግሞ በጣም አምሮብሻል
    እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @betyichale5729
    @betyichale5729 3 місяці тому

    በጣም ድንቅ የሆነ ልዩ ቤተሰብ ሁሉም ለሀገራቸው ያላቸው ስሜት በተለያየ መንገድ ግርም ድንቅ ይለኛል ኦኦ እናንተን የወለደ ቤተሰብ ይባረክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኛለሁ🙏❤

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 2 місяці тому

    ፍሬ በቃላት አትገለጽም ቢጃይ በጣም የማደንቀው መሴ በጣም ምርጥ ሰው አሪፍ ስራ ጀምረሃል በርታ ጂጂ በጣም የማደንቃት እንደገና ተሽሏት ለማግኘት ያብቃን ሁላችንም እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥልኝ መንግሥትም ከባጀቱ መጀመሪያ ልጆችን ለመመገብ ቢያደርግ ጥሩ ነው ሌሎቻችንም የቻልነውን ባዶ ምሳ እቃ ይዘው እንዳይሄዱ በቻልነው እናግዛቸው

  • @benishangultoday2526
    @benishangultoday2526 3 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ያገኘሁበት ቃለ ምልልስ ነው።

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 3 місяці тому

    ደስ ብሎኝ በላለቀ እያልኩ ያደመጥኩት ፕሮግራም ነው መሴ እናመሰግናለን ።

  • @ayalsewmeselu674
    @ayalsewmeselu674 3 місяці тому +2

    Firealem!!!!. ለአንድ አመት አለቃዬ ሆና በስሯ ሰርቻለሁ። የምታፈልቃቸው ሀሳቦች በመንግስት ቢሮክራሲ ውስጥ ወሬ ሲያወራ የከረመ ሰው ሊሸከመው አይችልም። በወቅቱ የተረዳሁት ነገር በጣም ቪዢነሪ ሰው መሆኗን ነው።

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መሴ በርታ እንዴት ገራሚ ትምህርትና መልዕክት ያለው ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን እህታችን እንዲ ዓይነት ሰው አያሳጣን ለሰው መልካም የሚያስብ መልካምነት ለራስ ነው

  • @mulatwamk7138
    @mulatwamk7138 2 місяці тому

    እንደዚህ አይነት ሰዎች ያብዛልን።
    አሁን እኮ ሁሉ ነገር ????

  • @destatasew671
    @destatasew671 3 місяці тому +4

    መሴ በጣም እናመሰግንሃለን፣ እንዲህ ያሉ ምርጥ ሰዎች አቅርብልን

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 2 місяці тому

    ያማል ያማል በጣም እኝግዲኽ እንዲኽ ባለችው አገራችን ነው ይሄ ሁሉ ለጦርነት ውጭ የምናደርግ ግራ የሚገባ ነገር ነው!!!

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 місяці тому

      የሚገርመው ይሄ የልጆች መንቀርጨጭ የሚታወቀው በሰሜኑ በተለይ የአማራው ልጆች ላይ ነው ነገር ግን ጦርነትም ልግባ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለውም የዛ መሀበርሰብ ልጅ ነው ያሳዝናል በጣም::

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 3 місяці тому

    መሰለ እናመሰግናለን ይህች ድንቅ ሴት ስለአቀረብክልን ግን ይህን ጥያቄ መልሱልኝ እስኪ ያኣቺ ሴይፉ ፋንታ ሁን ላይ የቀረበችው12 አመት ምግብ ያልበላቸው 9 ወር አርግዛ። ወለደች ተባለ ታዲያ ይህ እንዴት ይሆናል

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 3 місяці тому

    I am happy to see the stage is a little bit comfortable. There is always room for improvement. Ergonomics makes things easier for the host and for the guest... Keep it up, be creative, make it better, nicer, comfortable, and stylish...once in 6 months or a yearly.

  • @bitalfhailu3078
    @bitalfhailu3078 3 місяці тому +1

    እንደዚህ ግዜ ወስጅ ያየሁት ፖሮግራም ይለም በጣም የምትደነቅ ሲት ናት ትውልድን የግንባች ውንድማችንም መፍትሔ ፍጣሪው ትውልድን እያዳንክ ነው እግዚአብሔር ሥራችሁን ይባርክ ሊላንይሚክፈል ስሊለኝ 🙏🙏🙏

  • @berhanekebede6519
    @berhanekebede6519 3 місяці тому

    Wow Mesai Endihe New Tewelden Masketel Bewenet Mulu Progeramu Yemayetegebe endihume Yalebene Chegere Kenemefetehewe Entekemebete Eyazenana kumenegeru Yebeza Mirte Programe.

  • @GenetJimma
    @GenetJimma 3 місяці тому +1

    ድንቅ ሴት በጣም ነው ምወድሽ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 8 днів тому

    በጣም የምትደነቂ ሰው ነሽ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 3 місяці тому +1

    በዚህ ፕሮግራም የታዘብኩት መሰለ ቁምነገር ያላቼው ባለሙያ እንግዶችን በስርዕት በጥሩ ጥያቄ በደንብ ማስተናበር ይችላል፥፥ It is a very good choice/alternative.

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 3 місяці тому

    አንደ እናንተ አይነት ለሀገሩ የሚሰራውን ያብዛልን

  • @GenetJimma
    @GenetJimma 3 місяці тому +2

    አንተም መሠለ ተባረክ እደግ ከፍ በል

  • @daryossuleman4896
    @daryossuleman4896 3 місяці тому +1

    መልካም ሴት “አፍዋን በጥበብ ትከፍታለች፤ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ።”
    - ምሳሌ 31፥26

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon811 3 місяці тому

    Thanks a lot & respect

  • @hussenali6748
    @hussenali6748 3 місяці тому

    ልጅ እንቁላል አይበላም እዬተባልን አድገን ነው ርስበእርስ የምንባላው

    • @neju748
      @neju748 3 місяці тому

      😅😅

  • @bewketeyitayew5982
    @bewketeyitayew5982 3 місяці тому

    ይህ ሾው አቅራቢ አለባቸው ተካን /አለቤን /ይመስላል ።ይገርማል

  • @NeHase16
    @NeHase16 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ፤ከክፉ ዐይን ይጠብቃችሁ!

  • @EtaferahuWakie
    @EtaferahuWakie 3 місяці тому

    That's real

  • @21worldnews
    @21worldnews 3 місяці тому

    interesting show

  • @gashawamogne21
    @gashawamogne21 3 місяці тому

    እንዲህ ያማረ ሒውትን የሚገነባ ሀሳብን በተግባር የሚያሳየ ሰው በማቅርብህ ልትምሰግን የገናሀል።

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 3 місяці тому

    Mese please do voice to Heaven 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahelasrat9095
    @rahelasrat9095 2 місяці тому

    🙏💕🙏

  • @alem8640
    @alem8640 3 місяці тому

    Betam akebrshalehu betelei temariwochin migeba Bahirdar yekatit 23 gobchiche neber science tikikil new gin abzachaw yehagerachin mihuran yetemetatene yetemegebu aidelum scuence hulgize ewunet aihonim gin sew merab yelebetim

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 8 днів тому

    ዜና አቀራረብ ባተ ጊዜ ቀረ ጋዜጠኛ መሲ

  • @TeferiYetbark-ub5xe
    @TeferiYetbark-ub5xe 3 місяці тому

    Charch person,Diconse,better than others,about learning,,poor Family sons,better than others about learning,knowledge is Good,but to connect God power,because GoD is Perfacte,in aBoble...

    • @TeferiYetbark-ub5xe
      @TeferiYetbark-ub5xe 3 місяці тому

      but eating in school,,aGood knowledge,and polite mind and one of Developed countery standard,but not a Course Nutrition...

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 3 місяці тому

    ከይቅርታ. ጋር ጥናቱና. መፅሀፉ. የመሀበረሰቡ. አኗኗር. ጋር አልተገናኘም. ወይስ. ለጥቂት. ሰው. የተፃፈ. ነው. 😂😂😂😂

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 місяці тому

      ማለት? አማራ ክልል ልጆቻቸው በ malnutrition ምክንያት እንደሚጎዱ ሳታቅ ቀርተህ ነው? ወደ ሌላ አካባቢ ሚፈልሱት ለምንስ ይመስልሃል

  • @neba1034
    @neba1034 3 місяці тому +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰