ያ ኑረል ዓይኒ | YA NURAL CEYNI (SOMALI) | YA NUREL AYNI | NEW SOMALIA NESHIDA |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 708

  • @rahmareshad3857
    @rahmareshad3857 Рік тому +53

    Yaa nural cayni yaa rassul Allah nebiyo scw 👍💯

    • @ArrifSalman
      @ArrifSalman 7 місяців тому +4

      سبحان الله العظيم .
      يافاطر سماء ويا أجيب دعاء .
      يا رسول الله .
      هدِي كلام شرك عظيم...

    • @asmoismaciil
      @asmoismaciil 6 місяців тому +1

      ​@@ArrifSalmanq❤q

    • @abduramanreshid5030
      @abduramanreshid5030 4 місяці тому +1

      ሂንሻ አለህ እምናቱንም ይወፍቅ❤

    • @زيتونهاثيوبيه
      @زيتونهاثيوبيه 4 місяці тому

    • @NaimaAbdullahHassan
      @NaimaAbdullahHassan 3 місяці тому

      ​@@asmoismaciilujl mi

  • @ynenbei
    @ynenbei Рік тому +108

    ትክክለኛ አፍቃሪ ወይም ወዳጅ ማለት የሚወደንን መውደድ ብቻ አይደለም የሚጣለንንም ሰው መውደድ የሚችል ልብ ያለው ሰው ነው ። ይህ ደሞ የነብዩﷺ ባህሪ ብቻ ነው። ❤️❤️

    • @DawudUsman-s6h
      @DawudUsman-s6h 8 місяців тому

      የሚጠላሽ ሼዪጣንነዉ ትወጂዋለሽ??

    • @alifaruqadan2641
      @alifaruqadan2641 7 місяців тому

      ትክክል ብሌሻል እህት

  • @mahi139
    @mahi139 Місяць тому +8

    ሙስሊም አይደለሁም ነሺዳ ግን ❤ ከቲክቶክ ላይ ሰምቼው አሁን መምጣቴ ነው 😍

  • @ahmedabukar6082
    @ahmedabukar6082 3 місяці тому +26

    Wallaaha Muslimiinta Aad bee isku Jecel yihiin Jaceelka Nabiga Scw wax ka Wanaagsan majirto
    I'm from Somalia

    • @ShoonaShedad
      @ShoonaShedad 2 місяці тому +2

      War abaheyga leh originalka shiraan shidad ku qor you tubka ada arkeysit

    • @cmcproductionxd9449
      @cmcproductionxd9449 25 днів тому +1

      @@ShoonaShedad Waa runtaa shiiraan shidaad muraad ayaa leh original ka Adiga aabahaa miyaa Wlhi Waa jeclaay Ilaa yaraanteydii dhamaan nabi amaanada ow qaaday allah Hau Naxariisto 🥹

  • @samuelzegeye8936
    @samuelzegeye8936 Рік тому +136

    ሙአዝ ነሽዳዎችህን ሁሌም ሳልሰለች እሰማቸዋለሁ እውነት ለመናገር እምነቱ ውስጥ ሆኘ አይደለም በቃ ደስ ስለሚሉና መንፈስን ስለሚያድሱ ብቻ ነው😍😍

  • @jemilmustefa2256
    @jemilmustefa2256 Рік тому +16

    ቁርሀን ስንሰማ ኢማን እንደሚጨምረዉ ነሺዳ መንዙማ ስነሰማ ደሞ የ ነብዩን ፍቅር ይጨምርልናል ማዲሆቻችን አላህ ያበርታቹ

  • @ifnaanabdinasir1364
    @ifnaanabdinasir1364 Рік тому +18

    ፊዳካ ኡሚ ወአቢ ያረሱለላህ ፣ ያረብ ያረብ ከዉዱ ነቢያችን ጋር ጎሮቤት አድረገን ።

  • @Muhaba-Hairu-Teyime
    @Muhaba-Hairu-Teyime Рік тому +39

    ነብያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 😍ጥሩ ነገር ስታዩ ማሽ አላህ በሉ ብለውናል፡፡ ማሽ አላህ፡፡

  • @moparekmohannet3897
    @moparekmohannet3897 Рік тому +26

    Bannaan bixii aduunka
    Bashiir nuur soo baxaaye
    Bil mowliiday eheedee
    Yaa Rasuulallaah
    Nabiga❤

  • @mustafamuse-hz1jb
    @mustafamuse-hz1jb 7 місяців тому +6

    Masha Allah saw Saw saw Love ❤Ethiopian Muslim brother ❤ From Somalia

  • @user-ez9le6sc1n
    @user-ez9le6sc1n Рік тому +9

    اللهم صل على سيدنا محمد الفاتح لما أغلق والخاتم لما سبق ناصر الحق بالحق والهادي إلى صراطك المستقيم وعلى آله حق قدره ومقداره العظيم
    جزاكم الله خيراً وشكراً لكم وبارك الله فيكم
    أخوكم في الله Love from Harar.

  • @aamebilow9211
    @aamebilow9211 Рік тому +28

    Heey mashallah walalkey Muslimka Allah ku xafido We love you from somalia

  • @yuulkatv
    @yuulkatv Рік тому +22

    From Somalia.
    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وسلم. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NIQATETHIOPIA14
    @NIQATETHIOPIA14 Рік тому +22

    የሀገራችን ነሽዳ መሪ ነህ ሙዐዜ በሁሉም ቋንቋ ነቢን ኣወድስበት ሙሂቡ

  • @zebibanejmu8717
    @zebibanejmu8717 Рік тому +20

    ማሻአላሕ ሙአዙ ተወዳዳሪ የሌለው የማራኪ ድምፅ እና የማራኪ ዜማ ባለቤት ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ❤

  • @kedrmohh
    @kedrmohh Рік тому +15

    ከዚህ ትውልድ በነሺዳ እና በመንዙማ አንጋፋው ሙነሺድ የነብዩ የልብ ወዳጅ የሆነ ወንድማችን ሙአዝ ሃቢብ ከልቤ ወላሂ መልካሙን እመኝለሃለሁ እወድሃለሁ ሃቢቢ ❤❤❤

  • @bynabdu
    @bynabdu Рік тому +4

    ያ ኑረል ዓይኒ
    ወያ ከይሩል ኩሊ
    ያባበልፈትሂ
    ያረሱለላህ

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 10 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ሙአዜ የኛ ጀግና የነብዩ ወዳጅ ናፋቂ አላህ በጀነት ከሳቸዉ ጎረቤት ያድርግህ የኛ እንቁ ኑርልን ሀያትትትትትትት ሶለላህ አለይሂ ወሠለም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ibramahmoud5605
    @ibramahmoud5605 Рік тому +82

    Yaa Nural Ceyni yaa rassul Allah from Djibouti 🇩🇯❤️

  • @outoali9965
    @outoali9965 Рік тому +20

    ማሻ አላህ ቋንቋ መግባቢያ ነው በሁሉም ቋንቋ ነብይን ማወደስ 🥰❤እስልምና ከሁሉም በላይ ነው🥰🥰❤👌

    • @zeki9199
      @zeki9199 Рік тому

      Nebyin mawedes yalew ajru hadeeth west ale wey? Nabiyu SAW, Awedesugn alu wey?
      Allah said, "فذكروني اذكركم"
      Allah ordered Rasul SAW,
      "قل ان كنتم تحبون الله فتبعوني"
      Allah Awedesugn ale
      Allah Rasulen SAW endalew, "Belachew (yaa Muhamed), Allah yemetwedu kehone teketelegn"
      Nebiyun SAW meketel malet yezih aynet menzuma selaregu ayten new eyeteketelen yalebew ende?
      This has nothing to do with what Nabiyu SAW ordered us to do.
      Why don't we use the Zikr that RSA used to repeat in his daily life for mazuma?
      This is totally the song of loving Naby. NOT ZIKR

    • @zeki9199
      @zeki9199 Рік тому

      If you say yaa Rasuulallah million times, you got no reward (Ajir) for that. Just compose your Manzuma from from what are repeatedly mentioned in the Hadeeths as Zikr

    • @Mohammed-jc4bj
      @Mohammed-jc4bj Рік тому

      Zeki. Are You Sure Bro. Think twice!

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 10 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @emrechan2376
    @emrechan2376 Рік тому +16

    ንግግሮ ጣፋጮ
    ከላም ሁሉ በላጮ
    አንቱ የኔ በረካ ያረሱለላ
    🥰🥰🥰 SAW

    • @nasrugalato2051
      @nasrugalato2051 Рік тому +1

      Saw

    • @MamaKonjo
      @MamaKonjo Рік тому +1

      Yene wd
      yene alem
      yene abat
      yene beshaha
      ababaye ya habibelah s a w

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 10 місяців тому

      ሶለላህ አለንሂ ወሠለም💚

  • @jemilalalemda7398
    @jemilalalemda7398 Рік тому +3

    ሙአዚ በሁሉም ቋንቋ ረሱልን አወደስበት አላህ ይጨምርልህ

  • @mimim9982
    @mimim9982 Рік тому +3

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ለመጀምፕሪያ ደጋግሜ የስማሀት መንዙማ ይሄ ነው ድምፁ ዳፊ ይሩድ እሮህ ባረክአላህ ፍክ

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 Рік тому +11

    የሰይዳችን ሙሀባ ከቁሳዊ ከዱንያ ወህኒ የሚያወጣ ሩህን የሚኩል ነው ማዲህ ሙአዝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ሰይዲ ሀያት😍❤👏

  • @SomaliQadim
    @SomaliQadim 8 місяців тому +2

    Masha Allah Qasiido Cajiib .
    Best Qasida - Sh Aweis Alqadiri

  • @moparekmohannet3897
    @moparekmohannet3897 Рік тому +10

    Yaa nuural cayni wa yaa kheiral kulli
    Yaa baabul fatxi yaa Rasuulallaah ❤
    Maasha Allah❤ tabaarakAllah yaa akhii ❤❤❤

  • @ruweydakorane5649
    @ruweydakorane5649 Рік тому +49

    This is so heartwarming brother jazaka Allah 🇸🇴❤️

  • @hussenyimer3756
    @hussenyimer3756 Рік тому +4

    እጅግ በጣም የሚአጅብ ማሽአላህ የሆነ ነሺዳ ነው ።ከነሺዳነቱ በመቀጠል እንዲህ በወጣቶች ተነሽዶ ማየት መሥማቴ አልሃምዱሊላህ ።ምክንያቱም ማንም የፈለገውን ይበል ።ሁሉንም ነሺዳዎችህን እወዳቸዋለሁ ።ይሔኛው ሱማሊኛ ነሺዳህ ከሐበሻ ቀዬ ከሚለው ነሺዳህ ጋር ምናልባት የተሠራበት ቅኝት ይሁን የማጀቢያው መሳሪያዎች የበለጠ ሁለቱን ሥራዎችህን ወድጄልሃለሁ ማሽአላህ ብያለሁ ሁሴን ዘአብነት

    • @ArrifSalman
      @ArrifSalman 7 місяців тому

      Kkkk
      Ya qat adbari nashida nu
      Shirki ba shirki bichaa

    • @ArrifSalman
      @ArrifSalman 7 місяців тому

      Are ya umma nabin mawudad ba muziqana ba kabaro aydallem basarrut siraa Aar Aaya model mahon bichaa Nu .
      Ba Nashida machamaleq Ayidalam😂😂😂

  • @semanabdella6931
    @semanabdella6931 Рік тому +6

    ጂጂጋ ላይ ህዳር 29 በጣም ያምራል ።ትልቅ ዳእዋ ነው ።ከጨለማ አውጥቶ ወደ ኑር ነፍሥን የሚያበርርር የሩህ ቀለብ የሆነ ነሽዳ ነው ማሻአላህ 6:53 ❤❤❤ 7:28

  • @jamailseid5602
    @jamailseid5602 Рік тому +3

    በጣም የምወደው ነሽዳ ድጋሜ አንተ በአንተ ስለተስራ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @faatimoabdirizaak1796
    @faatimoabdirizaak1796 Рік тому +7

    Yaarunceyni😢
    Yaa kheyrul kuli❤
    Yaa baba fatxi😊
    Yaa rasulalah🎉

  • @oliyadlulu1230
    @oliyadlulu1230 Рік тому +17

    Every day my 2 douters they wake me up with this lovely neshida...

  • @alishariff9356
    @alishariff9356 Рік тому +5

    MashaaAllah Allahuma sali alaa Muhammad ❤

  • @Rአደም
    @Rአደም Рік тому +5

    ተለቀቀ በጉጉት እየጠበኩነበር ወላሒ👌👌👌👌👌

  • @najatshariff982
    @najatshariff982 Рік тому +6

    Masha Allah hulem andegn Allah yichemirilih 💙💙💙

  • @EkramMohammed-k9w
    @EkramMohammed-k9w 2 місяці тому +3

    Wendme masha allah masha allah tlk sew nek leallah bye ewedhalew welahi allah yitebkh

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 2 місяці тому +1

    ወንድሜ ሙኣዝ ሐቢብ ክበርልን ወላሂ በቲክቶክ ስሰማው በአረቦች የተዘጋጀ መስሎኝ ነበር ሐበሻ የጥበብ አውድማ ነን ለካ ጥበብ ን ስናከብራት ታስከብረናለች። አልሃምዱሊላህ ሐበሻ ላደረከኝ አላህ 🤲🤲

  • @abdabdiabrar386
    @abdabdiabrar386 Рік тому +7

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤
    ሙኣዚ ማሻ አላህ🙌ስራህ በጣም ነው የተመቸኝ አንተ ሁሌም ቢሆን የ አዲሱን ትውልድ (Prod) ነክ አላህ ሃያትኽን ያርዝመው🙏

  • @sudeyskemal8100
    @sudeyskemal8100 Рік тому +4

    Mash'allah muaze des yemil dims new yaleh

  • @mohammedahmed5816
    @mohammedahmed5816 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወደ ወደ አፋር እና አርጎባ አካባቢም ብቅ ብለህ ያለውን መንዙማ ልክ እንደዚህ ብትሰራው

  • @mariamawali1713
    @mariamawali1713 Рік тому +1

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰላም ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ነቢን ስታወደስ ትችልበታለህ ❤❤

  • @Blane_Ad
    @Blane_Ad 11 місяців тому +2

    1gna neh eko y Akiraw wendime muaz habib ❤❤❤❤ Alah yichemirilih bro🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ايمنبنمحمد-ب9ث
    @ايمنبنمحمد-ب9ث Рік тому

    Waxay nahay walalo musliminah 🇸🇴🇸🇴🇸🇴 ማሻ አላህ እናመሰግናለን ወንድማችን ሙኣዝ

  • @al_muba
    @al_muba Рік тому +1

    አላህን የሚፈራ ሰው ማለት በሌሎች ሰዎች ሰው አሳቦ የማይቀበል ወይም የማያጭበረብር ሰው ነው እወዳቸዋለሁ ❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👍❤👍❤❤❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @princemohaosman3568
    @princemohaosman3568 Місяць тому +1

    Scw waa nashiido mcn mahadsanid muaz habib sida aad u soo saartay nabi amaankan

  • @ferdowsamohammed4043
    @ferdowsamohammed4043 Рік тому +2

    Ma shaAllah, waad mahassan tahay , wallahi wa qurxbadan tahay 👏👏
    الصلاة والسلام عليك يا سيدي يا رسول الله

  • @samia2468
    @samia2468 Рік тому +2

    Masha Allah
    Muaze Allah ybarkh
    ሁሌም 1ኛ ነህ

  • @samiraoramtitiarsii2380
    @samiraoramtitiarsii2380 17 днів тому

    الهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤❤

  • @fetiyazeynefewzan172
    @fetiyazeynefewzan172 Рік тому

    የአላህ ድምፅህን እንዴት እንዴት ነው ምታዘው ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ😘😘🥰🥰😍🥰😍🥰

  • @Tube-rs4ke
    @Tube-rs4ke Рік тому

    ሙኣዜ ወንድሜ ወሏሂ አንተ የዘመናችን እንቁ ሙነሺድ ነህ
    አሏህ ካሰብከው ከተመኘኸው ከነየትከው በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
    አውርቶ ሳይሆን ሰርቶ የሚያሳይ ብርቅዬ የረሱል ሙሒብ ለእኔ አንተ ነህ ማሻአሏህ ...💚💚💚

  • @ራቢነኝዊላዳዉንአብሳሪዋ

    ያሠላምምምምምምምምምምምም
    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    አደኛ ነህ ነሽዳወችህ ሁሉ ተወዳዳሪ የላቸዉም
    ሙአዝዬዬዬዬዬዬዬ በጣም ነዉ የምወድህ ወድሜ በርታልን ምርጥ ስራ ነዉ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    መዉላዬ አሸይኽ አቡበክር ሱለይማን አሏሁ ታአላ ይጠብቅልን ሁሌም በፈገግታ ኑሩልን የኛ ባለዉለታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr Рік тому +10

    በጉጉት ነበር የጠበኩት መሻ አለህ 💙ምንም ብትል ድምፅሂ የምራል ♥ሙዓዚ 💚🙏

  • @AbdulkerimMusa
    @AbdulkerimMusa Рік тому +1

    ❤Masha Allah wallahii betam desemil Neshida new tabarek allah muaz habib best munashid❤❤❤❤

  • @AbdelazizMohammed-ld1cr
    @AbdelazizMohammed-ld1cr 5 місяців тому

    ሙዐዝ ይህን ስራ እጅግ እጅግ መግለፅ በማልችለው አድናቆት በሚገርም ሁኔታ ውስጤ አኑረኽብኛል ከዚህም የበለጠ መስራት እንደምትችል ባምንም ለእኔ ግን ይኸው በቃኝ አላህ ከለገሠህ ፀጋ ጋር ረዥም እድሜና የበረካ ሀያት ጀባ ይበልህ ጀዛኲሙላህ ኸይር

  • @ahmedadem8537
    @ahmedadem8537 Рік тому +20

    Muaz, you did it well. Our Somali brothers and sisters 😍

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢበሏህ❤❤❤😢

  • @amurshemsu
    @amurshemsu Рік тому +2

    ማሻአላህ ሙአዜ ሁለገብ ማለት ይሄ ነው ከአንተ ብዙ ከዚም በላይ እንደምታሳየን ከአላህ ጋር ተስፋ አለን።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Рік тому +1

    መውላናዬ ዶክተር ሸይኽ አቡበከር የኔ ጀግና💚💚💚

  • @Sነኝስደተኛዋ-h3w
    @Sነኝስደተኛዋ-h3w Рік тому +4

    ማሻአሏህ اللهم صل على محمد صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🥰🇸🇦👈

  • @Gaashey
    @Gaashey 10 місяців тому +4

    We love prophet Muhammad ❤❤

  • @sharmarkabdiali9846
    @sharmarkabdiali9846 8 місяців тому

    ٱللَّٰهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَعَلَىٰ آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَعَلَىٰ آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
    ٱللَّٰهُمَّ بَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَعَلَىٰ آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيمَ
    وَعَلَىٰ آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.❤️

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 Рік тому +1

    አሰላሙ አሌይኩም ሰለላሁ አሌይሒ ወሰለም ያአሐቢቢ ያአ ረሱሉላህ ማሻአላህ ጀዛካአላሁ ኸይር ኸይር ሙአዝ ሐቢቢ

  • @nabiilshariif4190
    @nabiilshariif4190 Рік тому +7

    From 🇸🇴 love this 🎧🇸🇴💯🇪🇹

  • @fe1220
    @fe1220 Рік тому +1

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ወሏሂ በጣም ደስ ይላል አሏህ ይጨምርልህ ሙአዜ ወድሜዋ ሶለሏህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Рік тому +2

    ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይህ💚💚💚💚💝💝💝💝

  • @abduzeynu
    @abduzeynu Рік тому +2

    ሙአዜ ማሻ አላህ ❤❤❤ አላህ ሁሉን ቋንቋ ቀላል ያድርግልህ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @ademjabir9164
    @ademjabir9164 Рік тому +2

    በጣም ምረጥ ነሺዳ ነው ሙአዜ ቀጥልበት👏👏

  • @MustafaMuse-p9m
    @MustafaMuse-p9m Рік тому +2

    masha allah wa nashiido macaan khayr allah ku siiyo walaalkay

  • @ethiopost348
    @ethiopost348 2 місяці тому

    እሄ ቡችላ ዛሬ ጁመዓ ድብን አድርጌ ነው ያዳመጥኩት።አስተኽፍሩላህ።

  • @ahmedMohammed-or3nj
    @ahmedMohammed-or3nj Рік тому +1

    ሙአዝዬ አልህ ረጅም ሃያት እንዲሰጥህ እለምነዋለሁ በርታ ጀግናችን ምርጥ ስራ ነው ጣፋጭ ነሽዳ ነው

  • @ofmymother2712
    @ofmymother2712 2 місяці тому +1

    صلى الله عليه وسلم😢

  • @SelehadinSefa-hm8pv
    @SelehadinSefa-hm8pv Рік тому

    ነቢን ማወደስ ምንኛ መታደል ነው ሙአዝ ሀቢብ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ 😍

  • @mohamedaid2203
    @mohamedaid2203 Рік тому +1

    Masha,allah ❤❤❤ sallallahu aleyhi wosallam ❤❤shukuran jezakallah hbb🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fedilanejib
    @fedilanejib Рік тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በሀቅ ለአላህ ብዬ እወዳችኀለሁ ፡፡

  • @fartunxasan8960
    @fartunxasan8960 Рік тому +6

    Yaa nural ceyni love ❤️ u from somalia

  • @meftuhismail279
    @meftuhismail279 5 днів тому

    Mashallah 1denga muaz berta

  • @AlieHussien-xm2po
    @AlieHussien-xm2po Рік тому

    ማሻ አላህ ሙአዝ አንተን አልወድህም ናሽዳውችህን ግን በጣም ነው እምወድልክ

  • @CabdirisaqCali-f9k
    @CabdirisaqCali-f9k Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ S.A.w am proud to be Muslim one family ❤

  • @karimaN-y6o
    @karimaN-y6o Рік тому

    አላህ የሰጠህ ተሰጥኦ ደስ ይላል ማአሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሙአዝ

  • @M_unique143
    @M_unique143 Рік тому +1

    subhan welahi tbebn eko techrohal m allah muaze welahi talent dustur bla new ante ga yemetachiw allah yetebqh 🙏 mame 🇪🇹🇸🇴

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 Рік тому

    ማሽ አላህ አላህ ይጨምርልህ💚💛❤👍👍👍ስልላወአሌሂ ወሰለም🌺💖🌺💖🌺💖🌺💖🌺💖🌺💖

  • @abdishakuurmohamed9736
    @abdishakuurmohamed9736 2 місяці тому +3

    اللهم صل وسلم عليه
    مااجمل هدا الوجوه ❤

  • @rihanasadik8522
    @rihanasadik8522 Рік тому +1

    የመጀመሪያ ኮሜት በጉጉት ጠብቄዉ ነበር ሙአዝዬ የኔ ጎበዝ ማሻ አላህ

  • @fuad5351
    @fuad5351 Рік тому

    ፓፕሽ ቦሌ ሚካኤል አህዋል ተወዷል ይሄ ስራ 👍

  • @najibkuku7308
    @najibkuku7308 Рік тому +7

    Mzha Allah 💛 🇩🇯🇸🇴🙏

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ

    ማሻ አሏህ ቋንቋው አልገባኚም ምነኛ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺

  • @halidhalido6605
    @halidhalido6605 Рік тому +1

    ቀዳሚው ሙአዝ አነት ትለያለህ የምድህ ንጉስ ነህ♥♥♥♥♥

  • @AilAlferid-bi4vd
    @AilAlferid-bi4vd Рік тому

    Mashallah muazachn Allah yechamrelh 😍😍🥰😍🥰🥰

  • @abebamulunehiabderazik6737
    @abebamulunehiabderazik6737 Рік тому

    ሙአዝ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ayanlehmohamud8744
    @ayanlehmohamud8744 Рік тому +6

    Thanks muaz 🇸🇴 we love you ❤

  • @feyselmurad347
    @feyselmurad347 Рік тому +1

    ያ ሙአዝ ስራህን አጥራ ትንሽም ብትሆን ትበቃሃለች 😁
    ሙአዜ ላንተ ቃል ያጥረኛል ❤

  • @hope2633cu
    @hope2633cu 22 дні тому

    You are our hero ustaz Muazzz 😢😢😢❤❤❤❤

  • @kedus128
    @kedus128 24 дні тому

    ማነዉ እንደኔ ከ ቲክቶክ የመጣ 🥰

  • @yneinat7518
    @yneinat7518 Рік тому +3

    Masha Allah.!! I was listening this nashida from kenya Nairobi.!! Big respect brother.!!

  • @yasinabdella3700
    @yasinabdella3700 Рік тому +1

    Mashallah Allah yichemereleh muaz wendeme🥰🥰

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Рік тому +2

    mashallah .. mashallah ,, wonderful nice muniside we thankyou munishide muaz habib ,, we wish holy remdan month for all muslim all over the world ,,

  • @FaadimoMaxamed-r2b
    @FaadimoMaxamed-r2b 2 місяці тому

    Mashaalash wa nabi aman ad umavan from somalia❤

  • @ziyadodawwid-cq4xr
    @ziyadodawwid-cq4xr Рік тому +2

    Nutii jalaanee nashiida tee hunda rabiins sira hajaaltuu mu'az habiibi jajabadhu dire dawaara

  • @losman1997
    @losman1997 Рік тому +12

    بعض أبيات القصيدة للشيخ العالم الولي أويس القادري رضي الله تعالى عنه وعندي كامل القصيدة

    • @hamzaaliaxmed9917
      @hamzaaliaxmed9917 Рік тому +1

      جزاك الله خيرا اخي❤❤

    • @ArrifSalman
      @ArrifSalman 7 місяців тому

      Uweis Alqadiriyi
      Talaqu ya shirki balta betochi nachewu .
      شيخ صوفي القا دري
      شيخ الأعظم من مشاءخ المشاركون فى أراد صومالي نعرفون ماكانو جيعهم

    • @ShoonaShedad
      @ShoonaShedad 2 місяці тому

      War abaheyga leh se wax uu wada digrigan originalka

  • @mubabun688
    @mubabun688 Рік тому +1

    Yaa habiibi ya Muhammad 😍😍😍😍👌👌👌