የራሳችሁን ቢዝነስ ከመጀመራችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ 7 ወሳኝ ነገሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

КОМЕНТАРІ • 83

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  5 років тому +3

    ቪዲዮውን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር በማድረግ እንድታበረታቱን በማክበር እንጠይቃለን። ከልብ እናመሰግናለን።

    • @feqrefeqret3561
      @feqrefeqret3561 5 років тому +1

      መልካም ከጎናቹ ነን ሀሳብ ማካፍል እራሱ ትልቅ ተስፍ ነው በርቱ

    • @gghg9203
      @gghg9203 5 років тому

      @@feqrefeqret3561 እናምሥግናለን..ውድምዬ

  • @እምነቴየተዋሕዶልጅነኝእም

    እግዚአብሔር ይመስገነው ወድማችነ ምክርሕ በጣም ጥሩነው ልክነሕ አረብ አገር ሽትቤት ጠርገን የስራ መአት ወርዶብን እዛ ሒደን ባንዴ ግብ ካልገነባን እንላለን ከዛ የዛነው ብር ይወድማል ውነትሕ ነው ወድማችን ስራ ሲጀመር 2000 ጥሩነው ሚያዋጣሕ ከሆነ አሳብሕ ታስፍፍዋለሕ ማያዋጣ ከሆነ ቀስ ብለሕ ሌላ አማራጭ መፈለግነው ጥሩ ምከር ነው የወቀ ይማርበታል

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ሚስ ሚስ - ምስጋናዬ ከልብ ነው

  • @birihanlootah7185
    @birihanlootah7185 5 років тому +1

    ያያ ቱዩቦች ምርጥ ምክር ነው በተለየ በተወሰነ ብር መጀመር ያለከወ ውጤቱን ሳናውቅ ያለንን ጨርስን አጨብጭበን ቁጭ እንዳንል እናመሰግናለን 😘😘

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      በጣም ትክክል ነሽ ብርሃን። አንዴ ከስሮ ቁጭ ከማለት እያደገች የምትሄድ መጠነኛ ነገር መጀመር ይሻላል። ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ኢሰላምናውህወቴኢማንቢንት

    tank you so much keep it up ‼

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 років тому +3

    ምንም ሙያ የለኝም ከፅዳት በቀር የአርብ ልጅ ወገቤን ቆርጦታን ሀገሬ ሰላም ትሁን ትንሽ ሰርቸ ብኖር ጌታ ይርዳን

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 5 років тому

      እሱም ሞያ ነው የጽዳት እቃ ገዝተሽ ሥንት ቤቱን ማጽዳት የማይወድ ወይም ጊዜ የሌለው አለ ራስሽን እንደምታሠ ጂ አስተዋውቀሽ በዋጋ ተስማምተሽ ታማኝ ከሆን የቤቱ ሁኔታ ተስማምተሽ መጀመር ካደገልሽ ከዘመድ ጋር ( ጋደኛ ) ጋር እየስራሽ ገንዘብ ደህና ከስራሽ ትንሽ ስው ቀጥረሽ ቢዝነዝሽን ማሳደግ ትችያለሽ እንዲያውም ጥሩ ስራ ይመስለኛል መሞከር ኪሳራ የለውም ሊያዋጣሽ ይችላል ❤️ በቀን ስንት ቤት ማስዳት ትችያለሽ ? ይህንን ካወቅሽ እመኝኝ ትወጂዋለሽ 🙏 ግን ወገሽን ያምሻል አግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @almeayalew7664
      @almeayalew7664 5 років тому

      @@lovegrace1303 እሽ እህቴ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      Ethopi Desse
      የሰጠችው አስተያየት ትክክል ነው። በሚገባ የጽዳት ስራን መስራት እውቀቱ ያለው ሰው ወደ ንግድነት ሊለውጠው ይችላል። ዋናው ከመጀመራችን በፊት አለመቸኮል እና መጠነኛ ጥናት ማድረግ ነው።

    • @Filseta
      @Filseta 5 років тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @almeayalew7664
      @almeayalew7664 5 років тому

      @@Filseta ያገሬ ልጅ ተባርኩ

  • @እኔስየአማኑኤልልጅነኝ

    ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @አሜንአለሙ
    @አሜንአለሙ 4 роки тому +2

    ትንሾን የምግብ ዘይት ማምረቻ ምን ምን እደሚያስፈልግ በቀን ምን ያህል ሌትር እደሚያመርት እና እቃው የት እደሚገኚ እና ምን አይነት ሰው እደሚሰራ ለምሳሌ የተማረ ወይስ አጭር ኮርስ የሚሰጥ ከሁን ትንሻን ስልህ ብሮ ከ ሶስት መቶ ሽህ እስከ አራት መቶ ሽ ያለው ማለት ነው ታዳ ይህ ከዝህ ነው የሚገኘው እያልክ ስታቀራብ ቁጥር አስቀምጥ ብዙ ሰው የሚፈልገው መረጃ ነው እና አቅርብልን በተረፈ እናመሰግናለን

  • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ

    እግዚአብሔር ይስጥህ እኔም ሀገሬ ልገባ ነው ይከፈትልኝ እና እስከዛ ጥናት ልውሰድ የስው ፊት ሰለቸኝ

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому

    ጥሩ ምክርነው

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 5 років тому

    እናመሠግናለን ወድም

  • @nayimatukie5836
    @nayimatukie5836 5 років тому

    አናመስግናለን

  • @lijinet
    @lijinet 5 років тому

    Thank you

  • @እጠበኝቆሺሻለውአምላኬበድ

    እናመሰግናለን ወድማችን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @zedymamaylji5806
    @zedymamaylji5806 5 років тому

    እሽ እኔ ከስደት መልስ ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ሱቅ መክፈት እፈልጋለው ስለ ምክራቹ አመሰግናለሁ በጣም

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ዜድ

  • @geniyemaryamnen1058
    @geniyemaryamnen1058 5 років тому

    peliss sele mgb bit ekawechi ena yemiyasfelgutn negerochi kechalh ngeren?????

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ገኒ - በቀጣይ ሌሎችንም የንግድ አይነቶች በያዝንላቸው ቅደም ተከተል መሰረት እናቀርባለን። ከልብ አመሰግናለሁ

  • @caalatumadaskabassal1395
    @caalatumadaskabassal1395 5 років тому

    Thank Thank

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      አመሰግናለሁ ጫልቱ ኪያ

  • @haniyemaryamlij4861
    @haniyemaryamlij4861 5 років тому

    Thank you bro

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ከልብ አመሰግናለሁ cel coco

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 років тому

    እናመሰግናለን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    እግዚአብሔር አለ

  • @saralove6992
    @saralove6992 5 років тому

    Enkuan bselam metachu

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      እንኳን ደህና ቆያችሁን ቤተሰቦች

  • @hadirima7665
    @hadirima7665 5 років тому +2

    ሀይ ሠላም

  • @Mobile-lb8pz
    @Mobile-lb8pz 5 років тому

    ሰላም ወንድማችን እና መስግናለን ..... ግን እኔ ምንም ሞያ የለኝም። መስራት እምፈልገው ንግድ ነው እናም ምን አይነት ንግድ ያዋጣል ማለት በአሁኑ ስአት ከቦታው የምታዩት እናተ ናችሁ ንገሩኝ እስኪ.. ....

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ዋናዉ ጉዳይ ቪዲዮው ውስጥ እንደተጠቀሰው መጀመሪያ ምን አይነት ነገር ያስደስተኛል የተወሰነም ቢሆን ምን ልምድ አለኝ ብሎ መጀመሩ ወሳኝ ነው። በፍቅር ከተሰራ ሁሉም አይነት ንግድ አዋጪ ሊሆን ይችላል

  • @snapchatsnapchat3417
    @snapchatsnapchat3417 5 років тому

    ኡፍ እኔስ ስደት አስጠላኝ አገር መግባት እፈልጋለው ግን ገብቼስ ምንድ ነው ምሰራው እያልኩኝ አስባለው

  • @feqrefeqret3561
    @feqrefeqret3561 5 років тому +1

    ፀጉር ቤት ከፍቼ ነበር ሞያውም አለኝ
    ግን መከራዬን በልቼ ስራው ጥሩ ሲሆንልኝ የቤት ኪራይ መብራት ውሀ እሱንም ይሁን እያኩከ ስታገል በከፍትኩ በ 8 ወሬ 13 ሺ ብር ግብ መጣብኝ አበድኩ ከስንት ክርክር በሀላ 8 ሺ አስከፍሉኝ ታድያ እሱንም ይሁን ብዬ ቀጠልኩ ግን ምንም ኢትዮጵያ ብቻ ሰላማ ይውረድ እኔም ተመልሼ ተሰድጃለው ያለኝን ሁሉ አማጠጠኝ

    • @sarahmariam91
      @sarahmariam91 5 років тому

      Ayzone memokersh berasu ene gena sasebew yamgnale sertesh yemtaserkebiwe lesew kedada mebzatu

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      አይዞን ፍቅር። ከባለፈው የተሻለ ውጤት ለማግኘት ወደስራው ከመገባቱ በፊት መደረግ ያለበትን ጥንቃቄ ማድረጉ በጣም ይረዳል። እኛም ስለዚህ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን ማቅረብ እንቀጥላለን። ከልብ አመሰግናለሁ

    • @feqrefeqret3561
      @feqrefeqret3561 5 років тому

      @@yayatube4875 እውነት ነው ከሰው ሀገር ስንገባ ገንዘብ እንዳናባክን እያልን የምንጀምረው ስራ ምንም ውጤት ሊሰጠን አልቻለም ግን እስከመቼ ተስደን የሚለውን ስታስቡት ደሞ ተስፍ ያስቆርጣል
      ስለተረዳቹኝ አመሰግናለው

    • @feqrefeqret3561
      @feqrefeqret3561 5 років тому

      @@sarahmariam91 አዋ እህቴ የቤት ኪራይ መብራት ውሀ ግብር
      ሰራተኛ ስትይ ወችና ገቢሽ በፍፁም አይገናኝም ይህው ከራስ ስራ እንደገና የማዳም አሽከር ሆኛለው ብቻ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ለበጎ ነው

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 років тому

      ኧረ ባሁኑ ሰአት ምንም ነገር አያዋጣም እህቴዋ፡ ከዚህ የቤት ኪራይ ከዚህ ግብር ኡፍ ስት፡፡ አመት ልንኖር መጨነቅ መቼም የቤት እስሳ፡፡ ይሻላል ቦታ ላለው ሰው እኔም እሱን ነው እማስበው

  • @ሀሁሂሀሁሂ
    @ሀሁሂሀሁሂ 5 років тому

    Ayemesegyaln

  • @memekabeta3657
    @memekabeta3657 5 років тому

    Hi selam nachu

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ሰላም ነን፣ የናንተ አይነት ቤተሰቦች ስላሉን ተመችቶናል። አብሮነታችሁ ይቀጥልልን።

  • @edilove5859
    @edilove5859 5 років тому

    ፕሊስ ስለ ጁስ ቤት የሚያስፈልጉ
    ነገሮችን ንገረን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ኤዲ - በቀጣይ ሌሎችንም የንግድ አይነቶች በያዝንላቸው ቅደም ተከተል መሰረት እናቀርባለን። ከልብ አመሰግናለሁ

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 5 років тому

    Tru mikir new

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 5 років тому

    እናመሰግናለን ግን ፕሊስ የወንዶች ፀጉር ቤት ለምክፈት ሚያስፍጉትን ነገሮች ብታቅርብልን በጣም ድስ ይለኛል
    እኔ ሞያው የለኝም ግን ለመማርስ ምን ያህል ጊዜ እንደሚያፍልግም ሁሉንም ያክተተ ምልክት ብስጠን ደስ ይለኛላ ።

  • @ggy6027
    @ggy6027 5 років тому

    እቅርተ ወድሜ የሰው ሀገር የወጠውት 8አመት ሆኖኘል ግን የሰረውበትን ብር ቤተሰው ጨርሶ አጥፍቶብኘል ግን አሁን ሀገር መግበት እፈልገለውኝ ግን እጄ ለይ የለኝ ብር 2000 ሺ ብቸ ነው በሱ ምን መስረት እችለለውኝ

    • @እምነቴየተዋሕዶልጅነኝእም
      @እምነቴየተዋሕዶልጅነኝእም 5 років тому +1

      እግዚአብሔር ካነሳን እንካን 2000 ብር 100 ብር እንነሳለን ግን እግዚአብሔር ካልፈቀደ በመቶም ሺ አንሰራም

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому +1

      አይዞሽ የኔ እህት። አንቺ ብቻ አይደለሽም ብዙ ወገኖቻችን ቤተሰብ ለመርዳት ነው ህይወታቸውን ሙሉ የሚኖሩት። በዚህ ልትኮሪ ነው የሚገባሽ ሌሎችን መርዳት በመቻልሽ። ከዚህ በኋላ ደግሞ ትንሽ ትንሽ ብር መቆጠብ ብትጀምሪ መልካም ነው። ከሁሉም ነገር ቀነስ አድርገሽ። ከዛ እንደ አቅምሽ ትንሽ ነገር መጀመር ትችያለሽ። በርቺ

    • @makiyamahad1404
      @makiyamahad1404 5 років тому +1

      መሻአአላህ 8አመት 2መቶ ካለ በጣምአሪፍነውምንምየለለአለ ሀምድነው

  • @feqrefeqret3561
    @feqrefeqret3561 5 років тому

    ሰው ተስፍ አይቆርጥምና
    የሰርግ ልብስ ኪራይ አስባለው ግን እስኪ ሀሳብ ስጠኝ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому +1

      ሃሰቡ ጥሩ ይመስላል። የእኔ ምክር ግን ዋናው ከመጀመርሽ በፊት መጠነኛ ጥናት ማድረግ። ለምሳሌ ምን ያህል እንደሚከራይ፣ የቤት ኪራይ ሁኔታ፣ የገበያ ሁኔታ የመሳሰለው። መልካም ስራ

    • @feqrefeqret3561
      @feqrefeqret3561 5 років тому

      @@yayatube4875 ግን ማለት ምን ያህል ይሆናል ቀረጥ ካለውበት አገር አልባሳቱን ብልክ ቀረጥ ምን ያህል ይሆናል የሚለው ያስጨንቀኛል እንጂ ከዱባይ በተመጣጣኝ ዋጋ እቃውን ለመነሻ የመግዛቱ ሀሳብ አለኝ ግን....ቀረጡን ፍራውት

  • @foziyagugsa915
    @foziyagugsa915 5 років тому

    ይቅርታ የስራ እዳየም የምግብስራ

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому

    እዲያ ችብስስ ይቅርብኝ

    • @abeltariku3833
      @abeltariku3833 5 років тому

      አህያ የለላት በቅሎ ትንቃለች አለ

    • @Filseta
      @Filseta 5 років тому

      @@abeltariku3833 ደሀ ከሆንክ ልርዳህ

    • @abeltariku3833
      @abeltariku3833 5 років тому

      @@Filseta አዎ ዳሃ ነኝ እርዳታ ያስፍልገኛል

    • @Filseta
      @Filseta 5 років тому

      @@abeltariku3833 የትነው የምትኖረው

    • @Filseta
      @Filseta 5 років тому

      ምን መሥራትነው የምትፈልገው የምችለውን ልርዳህ