"የእሳት አደጋ ሰራተኛ መሆን የምፈልገው ውሃ መረጫጨት ስለምወድ ነው" 😆 🤣/ልጆች ምን ይላሉ?/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

КОМЕНТАРІ • 242

  • @user-qc8lb1yr2t
    @user-qc8lb1yr2t Рік тому +77

    ወይኔ የቃል ኪዳን ሜካብ ጭራሽ እሷ አትመስልም ያለ ሜካፕ እኮ. በጣም ነው የምታምረው ዉይ ይሄ ሜካፕ

    • @mercytew3900
      @mercytew3900 Рік тому +5

      ልክ ነሽ እኔ እራሱ ሌላ ሰው መስላኝ ነበር.....ያለ ሜካፖ እጅግ ውብ ናት

    • @kumnegermegersa317
      @kumnegermegersa317 Рік тому +5

      እውነት ነው የእውነት እሷን አተመስልም ቃልዬ ፊትሽ ተለወጠ አታምሪም በሜካፕ

    • @sus2475
      @sus2475 Рік тому +3

      እኔ ቢጨንቀኝ ሰርች ማረግ ጀመርኩ እንዴት ልወቃት ይገርማል

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@kumnegermegersa317 ቤተሰብ አርጉኝ

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 Рік тому +3

      አረ ቃልሌላሰዉ መሰለች

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Рік тому +159

    ዘንድሮ አገር ገብቸ ልጂ መውለድ አሰባለሉ ያሳካልሺ በሉኝ እሰኪ

  • @yanegusse
    @yanegusse Рік тому +33

    ቃልኪዳን ያለ ማካፕ ቆንጅዬ ናት። ሜካፑ ይቅርብሽ በሉልኝ።

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Рік тому +34

    🤔🤔🤔አረ ቃልይ ምን ጉድ ነዉ አረ ፈጣሪይ ይሄን ዱቄት ከምድረ ገፅ አጥፋልን በመከራ ነዉ ያወኩሽ ቃልይ ፊትሽን በመስታወት ይይዉ እስኪ ማነተዉ የተለማመደብሽ መልክሽ እስኪጠፋ😏🤔🤔🤔

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Рік тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @AlamAlam-um5sr
      @AlamAlam-um5sr Рік тому +1

      ክክክክክክክክ ውይኔ እኔ አላወኩትም ነብር በኮሚት ነው ያወኩት አይ ሜካፓየ የስራህን ይስጥህ

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 Рік тому +39

    ወይኔ የቃልዬ ሜካፕ🙄ጭራሽ አላወኳትም በድምፆፅ ነው ያወኳት🙄ኸረ በጣም ያስጠላል ደሞኮ ያለሜካፕ ውብ የሆኑት ናቸው በሜካፕ ከዱቄት የወጣች አይጥ😀😀😀😀
    ልጆቹ ጎበዞች ናቸው አላህ ያሳድጋቸው❤❤❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Рік тому +21

    ሻሎም አባቱን ቁጭ እናቱ እርጋታዋ ደስ ሲል

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +26

    ደስ የሚሉ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ ለኛም ቆንጆ ቆንጆች ልጆች ይስጠን ከስደት መልስ 🙏💐

  • @zinetmix1326
    @zinetmix1326 Рік тому +3

    እረ የሰለሞን ልጅም አሸንፏል

  • @betelihemhabte2261
    @betelihemhabte2261 Рік тому +9

    ዳኝነቱ ትክክል አይደለም መሀል ያለው ልጅ ነበር ትክክል

    • @fevue140
      @fevue140 Рік тому +2

      የፕሮግራሙ ጨዋታ ሳትረዱ የመሠላችሁን እየኮመታችሁ አታስጨንቁት ላይኑን 😂 እናቶቻቸው የገመቱት መልስ ከልጆቹ ጋር አንድ አይነት ከሆነ ብቻ ነዉ የሚያሸንፉት እንጂ ልጆቹማ ሁሉም ትክክል ናቸዉ ጌሙን ተረዱት መጀመሪያ ዮስቲና እናቷ 💪 አሸንፈዋል በቃ !!! ጨዋ ስነስርዓት ያላት ልጅ እደጊ 🙏😗

    • @makis1623
      @makis1623 Рік тому

      እውነት ነው ልጁ ነው ያሸነፈው ችግር አለባቸው

    • @user-vl4wb8xf2l
      @user-vl4wb8xf2l 7 місяців тому

      ልጁነውያሸነፈው

  • @user-vi3ge9zt5j
    @user-vi3ge9zt5j Рік тому +4

    የሻሎም እናት ውይ እርጋታ ደሰ ሰትል ቃልየ በሰላም ነው ከድቄት ውሰጥ የወጣች አይጥ መሰለሻል በሰላም ነው

  • @hayikelmuhammad3367
    @hayikelmuhammad3367 Рік тому +9

    ሻሎውምም የኔ ውድድ እፍፍ አላህ ያሳድግልሽሽ በጣም ቆንጅየ ልጅ ቢስሚላህ አለየ

  • @asmeretzeressenay4792
    @asmeretzeressenay4792 Рік тому +7

    ቃል ያለሜካብ ነው የምታምሬው

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Рік тому +16

    አስፍቲ ልጆች ስል አባባ ተስፋዬ ናቸው ትዝ የሚሉኝ ደስ የሚሉ ልጆች አላህ ያሰድጋችሁ

    • @hanna4751
      @hanna4751 Рік тому

      አይ አባባ ተስፋዬ የልጅነት ትዝታዬ ናቸው።

  • @blatob8799
    @blatob8799 Рік тому +39

    ውይ ሜካፕ ኧረ አርቲስቶች እራሳችሁን ሁኑ ፈጣሪ ሆይ

    • @fevue140
      @fevue140 Рік тому

      የኢቢኤስ አዘጋጆች ወንዱ መቱ ሳይቀር አይደል ሜካፕ ተለቅልቀዉ የሚያቀርቡላችሁን ምነዉ በነሱ ታያችሁ 😂🤣

    • @user-yi2ki5up2q
      @user-yi2ki5up2q Рік тому

      Mekab yelaw wyyyy

  • @meremmerem
    @meremmerem Рік тому +12

    ቤቲ እርጋታዋ ደስ ይላል

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Рік тому +5

    ይቅርታ ብላችሁ ለሰለሞን ልጅ ልትሸልሙት ግድ ይላችሆል 😡😡😡

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Рік тому +3

    ምንድነው ያሬድን ያውቀዋል አለች መለሰ አይደል እንዴ ያሬድ እና ራሄል ብሎ እና ምንድነው ችግራችሁ 😏 ሻሎም ልክ እኮ ነው ያማችሆል

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Рік тому +4

    ኸረ ደከመኝ የሰለሞን ሙሄ ልጅ በሳቅ ገደለኝ የኔ ወርቅ

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Рік тому +4

    ኢትዮጵያ ላይ ጥቁር ሴት ጠፋ እኮ በድቄት
    ኧረ ኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Рік тому +11

    ቃልኪዳን ግን በሰላም ነው ያን የመሰለ መልክሽን የሸፈንሽው

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 Рік тому +2

      😀😀😀😀ዱቂቱ በዛ

    • @emuze7123
      @emuze7123 Рік тому

      ወይኔ ቃልየ ምነው ያን የመሰለ መልክሽን በዱቄት ሸፈንሽው እንዲሁ ውብ ነበርሽ ምንም ማድረግ አልችልም

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1j Рік тому +5

    የእኔ ጌታ ሚሊየን ዘጠኝ አለ ውይ በሳቅ ነው የገደልከኝ ሲጀመር ሻሎም አሸናፊ ነበር አንድ ጠርቶ አይደል የዚያች በዘፉኑ ከተያዘላት የእሱም ይያዝለት ነበር

  • @drawingzone101
    @drawingzone101 Рік тому +5

    justice for the boy. he was right.

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Рік тому +3

    Been fire fighter? That means his helpful kid ❤🙏

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Рік тому +9

    ግን ቃልኪዳን ነሽ

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +6

    ወይኔ በጣም ምወዳቸው አርቲስቶች ከነልጆቻቸው 😘

    • @fikirtenegash4314
      @fikirtenegash4314 Рік тому +1

      አዎ ግን ኢቢኤስ ሜካፕ እየለቀለቁ መካቸውን አጠፉብን እንጂ እኔም በጣም ይመቹኛል

  • @michaelmoses6836
    @michaelmoses6836 Рік тому +7

    artist tesfalem wife you are beautiful naturally, please reduce the makeup,

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Рік тому +4

    ቃልየ ማነው የተጫወተብሽ

  • @adam2558
    @adam2558 Рік тому +1

    ውይ ቃልኪዳን ሜካፑ ሌላ ሰው ነው ያስመስልሽ ጠይመንተሽ ነው የምያምረብሽ!!!

  • @astedazelalem5312
    @astedazelalem5312 Рік тому +4

    ቃልኪዳን ምንድን ነው የመሰለችሁ።

  • @rahel4864
    @rahel4864 Рік тому +6

    Ebs ዲኮሩ ሀገረኛ ማጀቢያው ሙዚቃም ሀገርኛ ቢሆን የበለጠ ያምራል ሁሉንም ነገር ከምእራባዊያን መውሰድ በዛ እኛ እዚህ ቀይ ነገር በዝቶብናል እባካችሁ 🙏

  • @tsigeredatesfayohans7715
    @tsigeredatesfayohans7715 Рік тому +1

    ናፍቆት ግን የእውነት ትናፈቂአለሽ ❤❤❤

  • @hermelasimret8237
    @hermelasimret8237 Рік тому +4

    ዳኝነቱ ተጭበርብብሯል ሻሎም ሻሎም

  • @umukalid292
    @umukalid292 Рік тому +2

    ክክክ ሚሊዮን ዘጠኝ እና ዉሃ መረጫጨት ስለምወድ

  • @rahelaklilu4047
    @rahelaklilu4047 Рік тому +5

    የእውነት ቃል ኪዳን ናት ????

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому +2

    አርቲስት ቃልኪዳን፡በጪራሺ፡ሌላ፡ሰውነው፡የመሰልሺው፡ደግሞ፡ልጂሺ፡ባለፈውም፡ቀረባነበር፡የወንዱልጂ፡እናት፡ደስትይለሺ

    • @abc12452
      @abc12452 Рік тому

      ቃልኪዳን የአርቲስት ተስፉ ሚስት ነች?

  • @fayetube2434
    @fayetube2434 Рік тому +3

    ዉይ ይህ ሜጃፕ በጣም በዉ የቀያየራቸዉ ሰዎቹን

  • @tsehayekidane2970
    @tsehayekidane2970 Рік тому +3

    Min nekachu lijochun ltasamumu new endie,lij belilebet neger endemikena atawkum betam newr new,endaydegem

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij463 Рік тому +3

    ወይኔ ቃልኪዳን አይ ሜካፕ የስራህን ይስጥህ

    • @fozefeker6964
      @fozefeker6964 Рік тому

      ታዋቂ ናቼው እንዴ እኔምንም አላወኳችውም😥😂😂😂😂😂

    • @hanna4751
      @hanna4751 Рік тому

      @@fozefeker6964 እኔ እራሱ አላወኩዋቸውም

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 Рік тому +2

    ክክክክክ ወይ ስታስቁ ሻለው እውነት ነው ምሊዩን ይበልጣል ክክክክክ ወይኔ የትሄጄ ልሳቅ

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 Рік тому +2

    ወይ ሜካፕ ቃል ኪዳን መልክሼን ብቻ ሳይሆን ድምጽሽም ነው የተቀየረብኝ !

  • @user-kg1iy1hw5m
    @user-kg1iy1hw5m Рік тому +1

    እኳን አብሮ አድረሰን አሁንሰ ወልጄ ለናንተ መድረክ ደረሶልኝ 😍😍

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 Рік тому +12

    የዛሬው ግን ፍትሀዊ አይደለም

    • @fevue140
      @fevue140 Рік тому

      አንተ ነህ ፍታሀዊ ያልሆንከዉ ደግመህ እየዉ ወይም ጌሙን ተረዳ መጀመሪያ እናቶቻቸዉ የመለሱት መልስ ከልጆቻቸው ጋር አንድ አይነት ከሆነ ነዉ የሚያሸንፉት እንጂ ልጆቹ ስላወቁ አይደለም😂

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Рік тому

      @@fevue140 kkkkkkk

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Рік тому +2

    እኔም ሀገረ ስገባ ልጀን ኢቢኤስ ላይ አቀረባለሁ ♥♥♥

  • @user-ly6kr5gy6b
    @user-ly6kr5gy6b Рік тому +1

    በጣም ነዉ ያሳቀኝ

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Рік тому +3

    ሻሎምዬ ሚሊየን ዘጠኝ ክክክክክክክ እድግ በሉልኝ

  • @fozefeker6964
    @fozefeker6964 Рік тому +8

    ዛሬ ሙስና ተሰርቷል ወንዱ ልጅ ነበር አንደኛ መሆን ያለበት👊👊👊👊👊👊👊ማንን ያውቃል ብላችሁ ነው የጠየቃችሁት ግን ሁለት ካወቀ ያልፋል ይወድቃል አላላችሁም ከአራቶቹ ማን ያውቃሉ ብላችሁ እሱ ራሄልንና ያሬድን አወቀ እና ምኑነው ስህተቱ እናቱ ያሬድን ብላለች 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄👊👊👊👊👊👊👊👊

    • @fozefeker6964
      @fozefeker6964 Рік тому

      የምር ተጭበርብሯል

    • @makis1623
      @makis1623 Рік тому

      አረ በጣም ነው የሚገርሙት ሻሎም ነበር አሸናፊ

    • @fevue140
      @fevue140 Рік тому

      የፕሮግራሙ ጨዋታ ሳትረዱ የመሠላችሁን እየኮመታችሁ አታስጨንቁት ላይኑን 😂 እናቶቻቸው የገመቱት መልስ ከልጆቹ ጋር አንድ አይነት ከሆነ ብቻ ነዉ የሚያሸንፉት የወንዱ ልጅ እናት ደሞ ተሸዉደች ያሬድ ነጉን ብቻ ነዉ ያቃል ያለችዉ ልጁ ደግሞ ራሔልንም አወቀ እንጂ ልጆቹማ ሁሉም ትክክል ናቸዉ ጌሙን ተረዱት መጀመሪያ ዮስቲና እናቷ 💪 አሸንፈዋል በቃ !!! ጨዋ ስነስርዓት ያላት ልጅ እደጊ 🙏😗

  • @RAllhamdulilaalakulihal
    @RAllhamdulilaalakulihal Рік тому +1

    🤣🤣🤣🤣ሚሊዬን 9

  • @jamila3850
    @jamila3850 Рік тому +2

    ሚሊየን ዘጠኚ አላለም በሳቅፈነዳሁ

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Рік тому +7

    ሽልማቱ እሚገባዉ ሻሎም ነበር ታዳላላችሁዴ 😏😏😏😏

    • @fevue140
      @fevue140 Рік тому +1

      የፕሮግራሙ ጨዋታ ሳትረዱ የመሠላችሁን እየኮመታችሁ አታስጨንቁት ላይኑን 😂 እናቶቻቸው የገመቱት መልስ ከልጆቹ ጋር አንድ አይነት ከሆነ ብቻ ነዉ የሚያሸንፉት እንጂ ልጆቹማ ሁሉም ትክክል ናቸዉ ጌሙን ተረዱት መጀመሪያ ዮስቲና እናቷ 💪 አሸንፈዋል በቃ !!! ጨዋ ስነስርዓት ያላት ልጅ እደጊ 🙏😗

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 Рік тому +1

      @@fevue140 እስከመጨረሻው አይቸዋለሁ አንችነሽ ያላየሽው

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@wellogondergojamshewaamahr570 ቤተሰብ አርጉኝ

  • @ErmmyMusic
    @ErmmyMusic Рік тому +2

    Is it expensive to give each of the children a bike?

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +5

    ቃልኪዳን መልክሽ በጣም ተቀየረ የድሮ መልክሽ ናፈቀን

  • @zinaatmohammed1307
    @zinaatmohammed1307 Рік тому

    ያሳካልሽ ያሳካልን ማሳየቱን ኢሽአላህ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Рік тому +1

    ከከከከከከ እረ በሣቅ

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 Рік тому

    Shalomiye yene konjo yeteregaga des yemil lij edig bel shilimatu yante neber gin yihun gid yelem hulachihum edig belu

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 Рік тому +1

    ወዱልጂ ሲያምር

  • @redietbezabih6641
    @redietbezabih6641 Рік тому +4

    ጤነኞች ናችሁ ግን?? በተለይ መቅደስ የምትባል ደነዝ የልጁ እናት ያሬድን ያውቃል አለች ለቀጣዩዋ እናት ሁለት ካወቅች ያሸልማል አልሻት ልጁ እናቱ እንዳለችው ያሬድን አወቀ አሸናፊ ያደረጋችኋት ህጻን ዘፋኝ ናት አለች እንጂ ስሟን አላወቀችም ምን ጉድ ናችሁ ?? ብሽቆች ጭራሽ ሙስና መስራታችሁ ሳያንስ እልጆቹ ፊት ሳይክል ታስነዳላችሁ ?? ለልጆች አዕምሮ የማትጠነቀቁ መሐይሞች ።

  • @marcillasyoutube2703
    @marcillasyoutube2703 Рік тому +2

    Wendu lijj melsal muluwun melsachu eyot

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Рік тому +5

    በዱቄት ምክንያት ማን እደሆነ መለየት አልቻልንም አርቲስቶች

  • @user-mi9fh1cg3c
    @user-mi9fh1cg3c Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ይስጥን

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Рік тому +4

    ቃልዬ ደምፅእሽ ነው እንጅ ምንም አንች አይመስልም ሜካፕሽ በዛ ቤዛም እንደዛው

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 Рік тому +1

    Shalom new yegemete enji 49 kkk😅😅😅 98 😅😂😂

  • @cuanrisa901
    @cuanrisa901 Рік тому +1

    Begeta beyesus sim mindinewu kalkidan yemeselechiwu

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 Рік тому +12

    ምን አይነት ድንቁርና ነው ከአራቱ አርትስቶች የሁለቱን ስም ፎቶ በማየት በስም የለየውን ህጻን አልመልስክም ማለት? ሁሌም አድልዖ ስታደርጉ እናያለን የዛሬው አይን ያወጣ ነው። ሽልማቱ ለወንዱ ህጻን ይገባው ነበር። ኢቢኤስ ማፈራዎች ናችሁ።

    • @user-qc8lb1yr2t
      @user-qc8lb1yr2t Рік тому +1

      እናቱ እኮ የመለሰችው ያሬድን ብቻ ነው የሚያውቀው ስላላለች ነው እሱግን ሁለቱን አወቀ ለዛ ነው

    • @kiyyanafyad9201
      @kiyyanafyad9201 Рік тому

      @@user-qc8lb1yr2t የበለጠ ያወቀ አያሸልምም ያለው ማን ነው? የተሻለ ልበረታታ ይገባ ነበር

    • @Betesfa
      @Betesfa Рік тому

      በትክክ አሸናፊ ያለቻት እኮ ስሟን አላወቀችም ዘፋኝ መሆኗን አውቃለሁ ነው ያለችው

    • @zientahmed8116
      @zientahmed8116 Рік тому

      ሀገራችን እንድህ ናት በቃ ያሳዝናል አውቆ አላወቀም አይከብድም

    • @fevue140
      @fevue140 Рік тому +1

      የፕሮግራሙ ጨዋታ ሳትረዱ የመሠላችሁን እየኮመታችሁ አታስጨንቁት ላይኑን 😂 እናቶቻቸው የገመቱት መልስ ከልጆቹ ጋር አንድ አይነት ከሆነ ብቻ ነዉ የሚያሸንፉት የወንዱ ልጅ እናት ደሞ ተሸዉደች ያሬድ ነጉን ብቻ ነዉ ያቃል ያለችዉ ልጁ ደግሞ ራሔልንም አወቀ እንጂ ልጆቹማ ሁሉም ትክክል ናቸዉ ጌሙን ተረዱት መጀመሪያ ዮስቲና እናቷ 💪 አሸንፈዋል በቃ !!! ጨዋ ስነስርዓት ያላት ልጅ እደጊ 🙏😗

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Рік тому +1

    ወይ ልጂ እድግ በሉልኝ😂

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Рік тому +2

    አላህያሳድጋችሁ

  • @mekdiTube9047
    @mekdiTube9047 Рік тому +3

    በይላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ ውዴ የኢትዮጵያዊያን በሙሉ. የማዳም ቅመሞች እንደኔ በደስት ኑሮን ለማሽንፍ ደፍ ቀና የምትሉ ኑ አብራን እንደግ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉ እመልሳለው እርስ በእርስ እንተባበር 💚💛❤👏

  • @kidistbirhane2620
    @kidistbirhane2620 Рік тому +1

    እንደት ነው ማስመዝገብ የሜቻለው

  • @user-nf5iz7rg9e
    @user-nf5iz7rg9e Рік тому +1

    ከከከከከ ውይ ልጂጁቹ

  • @emuhani7331
    @emuhani7331 Рік тому +1

    ሰላምምምምምም እኳን ሰላም መጣችሁ

  • @bamlakbelew4970
    @bamlakbelew4970 Рік тому +1

    Ebs ere giftu mndnew hsanatochu feeling atgudut

  • @makis1623
    @makis1623 Рік тому +2

    ሻሎም ነበር ተሸላሚ ያማችሆል እንዴ

  • @user-kv2ws1kc2e
    @user-kv2ws1kc2e Рік тому +3

    አይ ተንፍሷል አለለችም እድግግግግ በሉ

  • @AEMA349
    @AEMA349 Рік тому +1

    ኡፍፍ የቃልኪዳን ልጅ አፏ ይደብራል። ይሄ ኮንፊደንስ አይደለም ልቅነት ነው። ግብረ ገብ ያስፈልጋል

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Рік тому +2

    አወይ ዕዳ አለ ይሄ ሜካብ ምን አስመሰላቸዉ

  • @tybahty2881
    @tybahty2881 Рік тому

    ያሳካልሽ

  • @lensagelaye9203
    @lensagelaye9203 Рік тому

    Ezi program lay lijochn lmasatef endet new yminadergew
    🤔🤔

  • @mabrateehailu4414
    @mabrateehailu4414 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @husenaliadem7350
    @husenaliadem7350 Рік тому +1

    ያሬድብሎየለደ እናቱምያሬድን ያቀዋልነውያለችው ምንሸነው

  • @meronaddis2131
    @meronaddis2131 Рік тому +2

    Ere kale mekpuen telamamj new yekebasch ene alwelischem

  • @tigi273
    @tigi273 Рік тому +1

    ሻሎሚ አሳቀኝ

  • @Gj-dk5bn
    @Gj-dk5bn Рік тому +2

    አየ ይኸ ዱቄት ምን አስመሠላቸዉ

  • @fikirtenegash4314
    @fikirtenegash4314 Рік тому +1

    ምነው ሜካፓቹ በዛ መካቹ እስኪጠፋ

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir4135 Рік тому

    yen.marochi😍😍😍😁😁😁😁😁❤❤❤

  • @tsemm3061
    @tsemm3061 Рік тому +1

    Weha merchachet selemewd

  • @aidamohammed5614
    @aidamohammed5614 Рік тому +1

    Nafkiye zare lk alserashim temlsesh eyiew vidiowen hulet kaweku chigre ylm blesh melsesh afreshiew

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 Рік тому +1

    አረአርቲስቶች፡እራስችሁበተፈጥሮዉብናችሁ፡ግንበዱቄት፡እጅግበጣም፡አስጠሊታ፡ናችሁ፡በተለይቃልዬ፡አሮጌት፡አይጥ፡ትመስያለሽ፡

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 Рік тому +1

    ትንሽ፡የሻሎም፡እናት፡ትሻላለች፡

  • @mekedessolomon930
    @mekedessolomon930 Рік тому +2

    ትክክል አይደላችሁም ሻሎምና ዮስቲና እኩል ነበሩ ዮስቲና አንዷን ዘፋኝ መሆኑን ብቻ እና ዘፋኙን ስም እኮ ነው የጠራችሁ ሻሎምም እንደዛው

  • @user-eg2gs8hn7s
    @user-eg2gs8hn7s Рік тому

    ናፍቂየ

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Рік тому +4

    ወንዱ ነበር አሸናፊ መሆን የነበረበት

    • @fevue140
      @fevue140 Рік тому

      የፕሮግራሙ ጨዋታ ሳትረዱ የመሠላችሁን እየኮመታችሁ አታስጨንቁት ላይኑን 😂 እናቶቻቸው የገመቱት መልስ ከልጆቹ ጋር አንድ አይነት ከሆነ ብቻ ነዉ የሚያሸንፉት እንጂ ልጆቹማ ሁሉም ትክክል ናቸዉ ጌሙን ተረዱት መጀመሪያ ዮስቲና እናቷ 💪 አሸንፈዋል በቃ !!! ጨዋ ስነስርዓት ያላት ልጅ እደጊ 🙏😗

    • @frehiwotmoges3266
      @frehiwotmoges3266 Рік тому +2

      @@fevue140 አንቺ ገብቶሽ ከሆነ እና በደንብ ከሰማሽ የሻሎም እናት ስትመልስምን ችግር የለዉም ከአንድ በላይ ቢያቁም ብላለች ናፍቆት

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 Рік тому

      ኪኪ እሽ ካልሽ እትየ

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 Рік тому +1

    😂😂😂❤❤❤

  • @alemkebede
    @alemkebede Рік тому +1

    ወዱኮ ያሬድ ብሏል 🙄🙄🙄🙄

  • @etsegenetfeker
    @etsegenetfeker Рік тому

    እረ ቃልኪዳን ለመክሳት ብለሽ ኸሜካፑ ጋር አይጥ መሠልሽ

  • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
    @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 Рік тому +1

    በፈጣሪ ምን ሆነዋል ግን ወላሂ ከሰለሞን ሚስት ሌላ አላወኳቸዉም መጀመሪያ እረ ይደብራል በተለይ ቃልዬ እረ ያለ ሜካብ ዉብ ምርጥ እዩኝ እዩኝ የማትይ ኦ ከነባልሽ የምወዳችሁና የማደቃችሁ ነዉ ግን ቀንሽ ሜካብ ዋይ የሰለሞን ሚስትዉይ እርጋታ ከነባልሽ እወዳችኋለሁ አደቃችኋለሁ

    • @fevue140
      @fevue140 Рік тому

      የኢቢኤስ ጋዜጠኞች ሁሉ በሜኣፕ ጠፍቷቸው አሻንጉሊት መስለው አይደል የሚያቀርቡት ሁሌ ዛሬ ነዉ የነሱ ሜካፕ የታያቹ 🤣🤣

    • @fevue140
      @fevue140 Рік тому

      እእዩኝ እዩኝ ሁሉም አይሉም ። ኢንታግራም ላይ አሉ እዩኝ እዩኞች 😉🤣

    • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
      @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 Рік тому +1

      @@fevue140 ነዉ ግን ቃልን አልጠብቃትም ነበር የዚህን ያህል በግድኮ ነዉ ያወኳት 3ተኛዋን ግን ምንም አላወኳትም የሰለሞን ሚስትን ቃልን በግድ 😌😌😌 ያወኳት

  • @fevue140
    @fevue140 Рік тому +3

    የፕሮግራሙ ጨዋታ ሳትረዱ የመሠላችሁን እየኮመታችሁ አታስጨንቁት ላይኑን 😂 እናቶቻቸው የገመቱት መልስ ከልጆቹ ጋር አንድ አይነት ከሆነ ብቻ ነዉ የሚያሸንፉት እንጂ ልጆቹማ ሁሉም ትክክል ናቸዉ ጌሙን ተረዱት መጀመሪያ ዮስቲና እናቷ 💪 አሸንፈዋል በቃ !!! ጨዋ ስነስርዓት ያላት ልጅ እደጊ 🙏😗

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi5575 Рік тому +1

    አይ ሜካፕ እና ፊት😀😀

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Рік тому +8

    🙄🙄🙄አቤት ዱቄት የወፍጮ ቤት እንኳን እንደናተ አይሆንም በስመአብ 😁😁😁😁

    • @fevue140
      @fevue140 Рік тому

      ዕድሉን ብታገኚ አንቺም እንደነሱ ትቀቢ ነበር 😂

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 Рік тому +1

      የኔ እናት ምኑን የዱቄት መቀባት እድል
      አላጣሁም ለሁሉም ነገር መጠን አለዉ እሽ 🙄👊👋😁😁😁😁

    • @tringotri6479
      @tringotri6479 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂🙉

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 Рік тому

      @@tringotri6479 😃😃😃😃😁😃😃👍

  • @addisufetene7263
    @addisufetene7263 Рік тому

    ቃል ኪዳን በድምጽ ብቻ ነው የለየዋት አረ ሜካቭ በዛ በፈጣሪ 🤔

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube Рік тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣💘💘💕👍

  • @fevue140
    @fevue140 Рік тому +2

    እኔ ዛሬ ነዉ በዓል የመሠለኝ መጀመር ኢቢኤስ ልዩ የበዓል ዝግጅት አጥጋቢ አልነበረም በዚ በልጆቹ ፕሮግራም ፈታ ዘና ነዉ ያረጋችሁኝ ሲጀመር ለትክክለኛ ተሸላሚ ነዉ የተሰጠዉ የልጆቹን መልስ ሳይሆን እናቶቻቸዉ ገምተዉ ከልጆቻቸው መልስ ጋር አንድ አይነት ከሆነ ነዉ አሸናፊነት የሚለየዉ ሰዉ ፕሮግራሙን ጭራሽ ሳትረዱ የምትኮምቱ ሰዎች አታጨናንቁን ተረዱት ፕሮግራሙን መጀመሪያ !!! 😂