በድርጊቱ አያቱን ያስገረመው ታዳጊ /ልጆች ምን ይላሉ?/ /እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

КОМЕНТАРІ • 152

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Рік тому +27

    ትክክለኛ በረከት ነዉ ሁለቱ ተመክረዋል በረከት ቅመም አንተ ነክ አሸናፊ❤❤

    • @selammulugeta4977
      @selammulugeta4977 Рік тому +5

      ሲጀመር እድሜያቸው በጣም እርቀት አላቸው ለምን ተመሳሳይ እድሜ ላይ እንደማያረጓቸው

    • @albloushi6189
      @albloushi6189 Рік тому +1

      ትክክል እኔም እንደዛ ነው የገባኝ

  • @Helina1872
    @Helina1872 Рік тому +15

    በረከት ጣፋጭ ነሕ..ሌሎቹ ተመክረው የመጡ ነው የሚመሥሉት በዛ ላይ እነሱ ትልቅ ናቸው ከበረከት

  • @abebecherku978
    @abebecherku978 Рік тому +35

    ከበረከት ውጪ ሁለቱም በጣም ተመክሮ ነው የመጡት

    • @yenehiwot1433
      @yenehiwot1433 Рік тому

      እኔም እንደዚህ ነዉ የገባኚ

  • @ምንኣንሰማይሆን
    @ምንኣንሰማይሆን Рік тому +19

    ካለበረክት ሁለቱ ልጆች በጣም ተመክረው ነው የመጡት

  • @aberadebash9715
    @aberadebash9715 Рік тому +18

    ኢቢኤሶች በፈጠራችሁ ይችን ኮሜንት ታነባላችሁ ብየ አሥባለሁ ዉድድሩ መልካም ሁኖ ለልጆቹ የሚሠዉ ሽልማት የልጆቹን እድሜ ወይም የአእምሮ ሂደት ያገናዘበ ሣይሆን መሥፈርቱ በትላልቅ መስፈርት ነው ይህ ደግሞ በሚሸለሙ ልጆች መካከል የሰነ አእምሮ ተፅእኖ ያመጣል እሥቲ ልብ ብላችሁ እዩአቸዉ 1ኛ ለወጣዉ ልጅ የምትሠጡትን ልጅ ሌሎቹ ምን ያህል እደሚሠመጡ እና ሽልማቱ ቢያንሥም ለሁሉም በተመሣሣይ ቢሆን መልካም ነው

    • @RimKo-ze6tb
      @RimKo-ze6tb Рік тому

      Ayy ingide bawdidir lay 1 ashanafi naw yalaw ihen damo qidmiyawunu lalijoch masatamar alabn damo 1 aynat sixota kahona minum ashanafi nora??😊

  • @salamontube
    @salamontube Рік тому +28

    ሰላም አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 Рік тому +15

    ከበረከት በስተቀር ሁለቱ ልጆች ምንም እንዳታረጉ ተብለው ነው የተመከሩት ያስታውቃል ለኔ በረከት ትክክለኛ ልጅ ነው

    • @sofiatube3943
      @sofiatube3943 Рік тому

      @@asenakubelete51 ነይ እንዛመድ ማማየ

  • @qal211
    @qal211 Рік тому +15

    በረከት የእምነት ሰው ነው ምንም አይጠራጠርም !! አንደኛ !! አደንቀዋለሁ ። ሁሉንም እግዚአብሔር ይባርካቸው ያሳድጋቸው ።

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኝውዴዋው🥰

  • @Derikvlog9
    @Derikvlog9 Рік тому +4

    በረከትም መሸለም አለበት ብዬ ነው የማስበው ምክንያቱም አንዳንድ ግዜ እኛ እራሳችን ሞራል መስጠት አለብን ወላጆች ልጆቻችሁን ሁልጊዜ ሸለሙ የዘኔ ለውጡን ተየለችሁ 🥇

  • @azizaweloywa6057
    @azizaweloywa6057 Рік тому +8

    በረከት ቢመከርና በእድሜወቹ ቢወዳደር ጎበዝ ነው እነዝህኙቹ በጣም ነቅተዋል ቀጥ ያሉ ካሜራኳን ያያሉ በዛላይ እድሜያቸው !!!

  • @tube1934
    @tube1934 Рік тому +6

    በሰዉ ሀገር ያለን ዉዱ የሃገሬ ልጆች እኛም ሃገራችን ገብተን አጊቢተን እንድህ የሚየምሩ ልጆች አለህ ዪስጠን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SarahSarah-rc4lj
    @SarahSarah-rc4lj Рік тому +4

    ለኔ በረከት ነዉ አደኛ💋💋❤ መሸለም አለበት

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +36

    በስደት ያላችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን መጨርሻችንን ያሳምርልን የተባረኩ ልጆችን ይስጠን ልጅ ፀጋ ነው ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋችሁ አበርታቱኝ ቅመሞች አድስ ጀማሪ ነኝ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Рік тому +12

    በረከት ከልጆቹ ትንሽ ነዉ በእድሜ የሚመሳሰሉትን አወዳድሩ

  • @selamselam403
    @selamselam403 Рік тому +4

    በረከትን ወድጄዋለው የኔ የዋህ❤ አብዛኞቻችን እንደሱ ነው ያደግነው ኖርማል ነው

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Рік тому +10

    አዶናይ ሲያምር 🥰🥰ልጆች ለስደተኞች በረከት ይስጠን🙏መልካም ትዳር ይስጠን

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኝውዴዋውዋ🌹

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Рік тому +11

    ውይ ልጆች የኔ ኑፁህ ልጆቸጋር እኔም እምጫዎትበት ቀን ናፈቀኝ. በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @fvd3722
      @fvd3722 Рік тому

      አሚንንን

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Рік тому +10

    ግን አጫዋቹ ልጅ ግን አንዴ እንቢ ካሉ ለምን እየጨቀጨቀ
    ያስገድዳቸል ትልቅ ሰዉ እንካነወ ቢሂን ይታለለል

  • @childofchrist367
    @childofchrist367 Рік тому +14

    ልጆቹ ግን ተመክረው የመጡ ነው የሚመስሉ ያለበረከት

  • @rubicarubica5476
    @rubicarubica5476 Рік тому +18

    በረከት በቃ ልጅነቱ ነው ያሳየው 😂

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Рік тому +1

    በረከት የምር ልጅ ነዉ ሌሎቹ ተመክረዉ ነዉ

  • @makiway
    @makiway Рік тому +11

    ሁለቱም ልጆች ተመክረው ነው የመጡት😉

  • @leenlook8213
    @leenlook8213 Рік тому +4

    በረከት እፃን ነው ከሁለቱ የፈራም ይመስላል

  • @yasminmufid4619
    @yasminmufid4619 6 місяців тому +1

    ስላም

  • @shahadmalallah1328
    @shahadmalallah1328 Рік тому +1

    ፈጣሪ እኛም ከሰደት በሰላም ግብትን ለመውልድ ያብቃን የመዳም ቅመሞች

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +6

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      @@asenakubelete51 ደምሪኝ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому

    ኣያቱን ይመስላል እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቱ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому

    እኔ ሽልማቱ ቢቀር አንደኛ የወጣው ሲሸለም ሊሎች ልጅ ስለሆኑ ይጉዳሉ ካለዛ ደግሙ በእድሜ እኩል የሆኑት ይቅርቡ በረከትዬ❤❤

  • @yeshimebratu7266
    @yeshimebratu7266 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ልጆች ናቸው እንኳን እነሱ ህፃናቶቹ እኛ ትልቆቹ ሀሳባችን ይቀያየራል

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Рік тому

    ታላቋ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @marybruck7095
    @marybruck7095 Рік тому +1

    Bereket is exactly a kid he is so nice he acts like his age.

  • @bongzalukza556
    @bongzalukza556 Рік тому

    በረከት ይፈረል

  • @user-pv8ws9je1z
    @user-pv8ws9je1z Рік тому +7

    የልጆች ነገር ሁለቱ ተመክረው ነው የመጡት በተለይ ትልቁ ልጅ ካሜራ እየፈለገ ነበር

  • @hareg6874
    @hareg6874 Рік тому +5

    ኢቢኤሶች: እስኬት ቦርድ ብቻውን መሸለማቹ አግባብ አይደለም: ሔልሜት ጋር መሆን ነበረበት:: ለልጁ መሞቻውን ነው የሰጣችሁት 🏂ቅድሚያ ለሴፍቲ እባካችሁ:: የናታኒም እናት የሁለት ወር የቤት ኪራይም አጥተሽ: ልጅሽንም እንዳታጪ: ሔልሜት ሳያደርግ በፍፁም እንዳይሞክረው::

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ምስኪን ህዝባችን 💚💛❤🌹💚💛❤

  • @andylaw2502
    @andylaw2502 Рік тому

    bereket silalitemekre new bezu yalimelesew

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Рік тому

    ወይ በረከት ሁሉንም ብጥብጥ አደረጋቸው

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ Рік тому +3

    በረከት ህፃን ነው ደሞ የውጭ ሰው ይፈራል ያስታውቃል ለዛ ነው ትዛዝ ነው እየተቀበለ ያለው ቤተሰቡ ላይ ነው ልቡ ሙሉ የሚሆነው ስለዚ አልፈርድበትም ሌሎቹ ግን እቤት ተመክረዋል

  • @fvd3722
    @fvd3722 Рік тому +4

    ኮሜቶች እደት ተረዳችሁ መመከራቸዉን ይገርማል የምር

  • @mirasemira8706
    @mirasemira8706 Рік тому

    Bereket yelij tsebay new yalew

  • @mmddadh8933
    @mmddadh8933 Рік тому

    ጥያቄ ቀይሩ ከበረከት ውጭ ሁሉም ተመክረዋል ለኔ በረከት ነው 1ኛ

  • @bilchadaniel1049
    @bilchadaniel1049 Рік тому +2

    እንዲህ እየተመከሩ ከሆነ የሚመጡት ኢቢኤሶች ጥያቄ አስተካክሉ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому

    ናፍቂ 2 ተኛ ልጅ ያዝ አድርገሻል መሠል መልካም እርግዝና

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Рік тому +1

    ተመክረው ነው የመጡት በረከት ብቻ ይመቸው ebs ጨዋታ ቀይሩ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Рік тому +1

    Tbarku

  • @bitanyav9182
    @bitanyav9182 Рік тому

    ተመክረዉ ነዉ የምትሉ ሰዎች ግን የአሁን ዘመን ልጆች እኛ እዳደግን አያድጉም በዛ ላይ ፈጣን ናቸዉ

  • @mimia7202
    @mimia7202 Рік тому +3

    የእናቱን ስም የማያውቅ ህፃን🤔

  • @hty3021
    @hty3021 Рік тому +1

    ሁለቱ ልጆች በደንብ ተመክረዋል ከበረከት ውጭ

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Рік тому +3

    ናፍቆት #2 👦 is coming soon??

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому +2

    ትክክለኛው የልጅ ባህሪ ያሳየው በረከት ነው እነዛ ተመክረው ነው የመጡት

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Рік тому +1

    ዋውልጅች👍👍👍👍👍💖💖💖💖💋❤

  • @ruhama5
    @ruhama5 Рік тому +1

    እንዲህ አይነት መጫወቻ ስትሰጡ ከሴፍቲ ጋር ቢሆን ይመረጣል::

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c Рік тому +4

    የመዳም ቅመሞች እኛ መቼ ነው እናት የምንሆነው ?

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 Рік тому +2

      እግዚአብሔር።ያቃልዬኔማር

  • @belayyoutub8785
    @belayyoutub8785 Рік тому

    ያሚገራርሙ ልጆች ዋዉ እደጉልን

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 Рік тому +5

    አስፋዉ መሸሻ stop it😂የራሱ መጠጫ አለዉ ነዉ ያልከዉ i can't 😂😂ሰዉየዉ አሳዘነኙ ልጁን ግን ያቁታል?

  • @almasswiby1138
    @almasswiby1138 Рік тому +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @almasswiby1138
    @almasswiby1138 Рік тому +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TT-pl7yc
    @TT-pl7yc Рік тому

    Asefeyi yewah sew fetari yetbrkek btam akebrekalehu

  • @zinet4736
    @zinet4736 Рік тому +1

    ካባባ ይልቅ የኔ ማፈር ክክክክ ልጁ አድርግ የተባለዉን ወደ ጛላ አይልም

  • @redwanahmed6098
    @redwanahmed6098 Рік тому

    Barket nwe ashenfwe

  • @genetalmaw8231
    @genetalmaw8231 Рік тому +1

    ልጆቹን ስታወዳዱሩ በእድሜ ቢሆን ጥሩ ነው አንደኛ የወጣው ልጅ ትልቅ ይመስላል

  • @hananajebo4590
    @hananajebo4590 Рік тому +1

    Adama xaxa yelebenam teyelesehi

  • @lovebabe5478
    @lovebabe5478 Рік тому

    Benegerachin lay edmayachewm ande ayidelem ofcourse be edma rasu yemagenazeb leyunet yinoral so it's not far

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Рік тому

    የምር ምርጥ አእምሮ ነዉ ያለሽ ያለእዉቀት ጩኸት የለሽም አንዳንዴ ግን ቁንጅናሽን ይደብቅብሻልና ቆንጅዬ ነሽ ሜካፕ ግን እንዳይለድሱብሽ እንቢ በይ

    • @maktube8821
      @maktube8821 Рік тому

      Emnet | Tsu Tube HD ብለሽ ፈልገሽ subscirbe አድርገሽ ቤተሰብ እንሁን

  • @hundebomarta6001
    @hundebomarta6001 Рік тому +1

    ❤️❤️🥰🥰

  • @asiaseman9904
    @asiaseman9904 Рік тому

    Helmetunm abrachu newa meshelem scat border bicha lijun litfeteftutnew ende ?

  • @makdaengdawork7102
    @makdaengdawork7102 Рік тому

    Berket confidence yelewem sew yeferal .betseb astedadeg lay chiger albet .

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Рік тому +1

    መጫወቻ ሌለሎችስ

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Рік тому +1

    ጥያቄው የመጀመሪያው ልጅ ትክክል አይደለም ለምን ብትሉ ቀድሞ ከጣልከው ሽልማት እሰጥካለው ነው ያለው ስለዚ እነዛን እደጠየቀው ይጠየቅ እሱም አይጥልም ጥያቄው ቀድሞ ወንበሩን ከጣልክ እሸልምካለው ስለተባለ ልጁ ምንም አላጠፋም ለነዛ ልጆች እደተጠየቁ ቢጠየቅ ይመልሳል እርግጠኛ ነኝ ስለዚ ጥፋቱ ጠያቂው ጋር ነው መልሳችሁ እዩት ካሜራውን የነዛ ጥያቄና የሱን ጥያቄ እዩት

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому

    አይ በረከት ለነገሮቹ፡አይደነቅም በራሱ፡እቃነው፡የሚጠጣው፡የተያለው፡አሳፈረን ፡ሁለቱ፡ልጆች፡ጠንካራወች፡ናቸው

  • @amanuelberhane148
    @amanuelberhane148 Рік тому

    Bireket balugn telekem hogna emnat yebeletal

  • @user-um4wp2xw1z
    @user-um4wp2xw1z Рік тому +4

    ወይኔ ሼባው ጉራው ልጁ አዋረደው ጥሩ ትምህርት ነው

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂እኮ

    • @kasubediru5452
      @kasubediru5452 Рік тому +2

      Ayibalem

    • @selammulugeta4977
      @selammulugeta4977 Рік тому +6

      ሌሎቹ ተመክረው ነው የመጡት እውነተኛ ልጅነቱ ነው የገለፀው ምንም አያስገርምም

  • @jamilshhill4413
    @jamilshhill4413 Рік тому +1

    😍😍😍😍😍

  • @meskibekele3948
    @meskibekele3948 Рік тому

    ትንሽ ነው በረከት እናንተ ደሞ በእድሜ አወዳድሩ ሁለቱ በደንብ ተመክረዋል ሌላ ጊዜ ግን ጥያቄ ቀይሩ

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 Рік тому +1

    ሰዉዬዉ ኮንፊደንሳቸዉ ጠፋ😁

  • @የአበሻፈርኒቸርየሽያጭማአ

    አይ ወላጅ

  • @eriloveerilove4690
    @eriloveerilove4690 Рік тому

    Ke adam yemeta lij miteyqew ynberew stet new, huletegn memtat alebet

  • @mamadoupathecamara9663
    @mamadoupathecamara9663 Рік тому +2

    የልጅ ነገር😄😄😄

  • @zerihun.getachwa5569
    @zerihun.getachwa5569 Рік тому

    Egna adama naw yemininorew 2 lijoch alugn ezih program lay endikerbu efeligalew mesfertu mindinew endet naw memezgeb yemichalew begin address naw yeminagegnachu

  • @elrpdfsa7167
    @elrpdfsa7167 Рік тому

    Ende lelelaw lemin shelemat alew aletebalum

  • @umuzeynba1925
    @umuzeynba1925 Рік тому

    Ende andengewn leg lemenn seyshelm 😨

  • @amanuelberhane148
    @amanuelberhane148 Рік тому

    Yani lij kenaswu hula letelaw techelalech akemu kafekede

  • @redwanahmed6098
    @redwanahmed6098 Рік тому

    Tezazwe nftmwe lje nwe ashenfe

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l Рік тому

    እንዴ መጀመሪያ ልጇቹ ትልቅ ናቸው በረከት ትንሽ ነው በተለይ አንዱ ትልቅ ነው

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Рік тому

    ልጁ በጣም ይገፋፋቸዋል ከእሱ እነሱ ይሻላሉ

  • @birtukanbirtukan7620
    @birtukanbirtukan7620 Рік тому

    አቦ ሰፈር አንዲት ወጣት እሴት አለች እረዱዋት እባካችሁ አዲስ ምእራፉ አቅርቦአት ገና ወጣትናት

  • @yoditabera9643
    @yoditabera9643 Рік тому

    አንዳንድ ልጆች የቤት እና የውጪ ባህሪያቸው የተለያየ ነው ለዛ ነው በረከትም እንዲህ የሆነው የጎረቤታችን ልጅ እቤት ቀውጢ ከመሆኑ የተነሳ እናቱ በቃ የት እንደምታደርገው ግራ ገብቷት ትምህርት ቤት ሲገባ እንደሱ ዝምተኛ ፀባይኛ የለም አሏት ሚሶቹ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Рік тому +1

    ለምን ሁለቱ አንደኛ አይደሉም?

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 Рік тому +1

    Please create your own game show why you copy other shows

  • @aberashzewde6194
    @aberashzewde6194 Рік тому

    It is not fair! You are pushing them too much to do it.

  • @negussiedebelaareda3376
    @negussiedebelaareda3376 Рік тому +2

    በእያት ያደገን ልጅ አስቡት

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 Рік тому +5

    ልገራችሁ ስስቅ የዋልኩበትን 😂😂😂
    አብራኝ የምትሠራ ጏደኛዬ ጅም ያላትን ረጅም ብላ ነው ያሠበችውና ለኔ ረጂም አለኝ ሚሥተር አለች አረ ጅም ነው ያለሽ ሥፓርት የሚሠራበት እያልኩ ማሥረዳት ጄመርኩ ጭራሽ ልታምን ነውዴ ግጥም አርጋ ክርክር ገጠመችኝ እደውም አለች አንች አረበኛ አትችይም ብላ ቁጭ ሥሥቅም ሥናደድም ነው የዋልኩት ስህተታችንን ብናምን ከመድረቅረቅ
    የሚሻል ይመሥለኛል

  • @wasihunnigusie8329
    @wasihunnigusie8329 Рік тому

    ምን ይሚሉት ጫወታ ነው ያሳዝናል

  • @emuyasmin5283
    @emuyasmin5283 Рік тому

    እንቴን ስሟን አላውቀውም

  • @mehamedseid4859
    @mehamedseid4859 Рік тому +1

    አያቱ አሳዘኑኝ እኔ አፈርኩኝ

    • @yayne1988
      @yayne1988 Рік тому +2

      Minim Ayasafirim. Esu Betam tinish lij new. Lelochu temekrew endemetu yastawukalu. Ayatoch innocent nachew.

    • @Maryam-mm7mf
      @Maryam-mm7mf Рік тому

      ምን ያሳፍራል ጫወታ እኮ ነው

  • @makdesmakdes7944
    @makdesmakdes7944 Рік тому

    Mak 💚❤💛💚❤💛🥰💚❤🧡🥰💞💚💚🥰💞

  • @kindihun1523
    @kindihun1523 Рік тому +1

    😘

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому

    የቤትኪራይ እሱ፡ምናገባው ክክክክ

  • @naserjemal
    @naserjemal Рік тому

    Yatefaw lij eta fentaw mindinew? Programu Konjo new. Gin betam zigijit yifelgal. Bertu. Gin please be serious.

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 Рік тому

    አሥፍው ከልጆች ጋር