ሰራተኛዬ ታመመችብኝ ምን አገኛት🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 364

  • @Lubaba-zv7td
    @Lubaba-zv7td 3 години тому +50

    አይ የሠዉ ቤትአላህ ከሰዉ ቤት እጀራ አላህ ነጃ ይበለን የረብ

  • @AaA-fd8fg
    @AaA-fd8fg 2 години тому +25

    እደው ሀበሻ ጋ በብር ከምሠራ ሣኡድ በነፃ ብሠራ ይሻለኛል😢

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 3 години тому +95

    _ታዳ ለምን ትቀርጫታለሽ በአላህ ያለ ፍላጎቷ ሚዲያ ላይ ባታወጫትስ ያረቢ ሁሉ ነገር በቃ መታየት አለበትዴ አላህ ይሽፊኪ ሀቢበቲ😢_

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 3 години тому +13

      የኛ ሰው ትንሸ ታገኘ እዮልኘ እዮልኘ ያበዛል 😢😢እደት እዳሳዘነችኘ ለምንስ እደቀረፀቻት የኔ እናት ደሞ ልፈት ያለባት ይመስላል

    • @RozaEyerus
      @RozaEyerus 3 години тому +2

      @@ጥቁርአዝሙድነኝ ስራ ነው እኮ የኔ ውድ

    • @RukiKk-k3f
      @RukiKk-k3f 3 години тому +2

      እየ ሸቀለችባት ነዉ አ

    • @RozaEyerus
      @RozaEyerus 2 години тому

      @@RukiKk-k3f 😂😂😂😂

    • @lemlamMuhamad
      @lemlamMuhamad 2 години тому +1

      እኮ በጣም. ትገርማለች. አይ😢😢

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 2 години тому +31

    ሀበሻጋ ተቀጥሬከምሰራ አረብሀገርበነፃ ብሰራእመርጣለሁ😢😢

    • @aminaharake5556
      @aminaharake5556 2 години тому

      ሠህ 👍👍👍👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 години тому

      ​@@aminaharake5556ደምረኛ

    • @amaamm1171
      @amaamm1171 Годину тому

      🥰🥰🥰👍👍

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 години тому +16

    ሰአዲ እደሞንም ብለሺ ቀለል ያለቺ አልጋ ግዢላት አንዲ ሰው የምታስተኛ ለአንቺም ጥሩነው አይጎዳሺም ኢንሻአሏህ ይጠቅምሻል አሏህ ያሺራት

  • @foziyafoziya184
    @foziyafoziya184 3 години тому +16

    እናት ብትሆን ድግፍ አድርጋ 😢😢😢 ሀኪቤት ትወሥዳለች 😢😢😢😢😢

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ Годину тому +6

    ማርያም ሰራተኛ ስሉእናደዳለሁ😢😢😢በስሟ ጥሪያት

  • @zeibebaseid2860
    @zeibebaseid2860 3 години тому +10

    አላህ ያሽርሽ ውደዋ እግሯን ዘርግታ እምተኛቦታ አስተኛት ሁሉን ላሳይአትበይ

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን 43 хвилини тому +1

    አቤት ኮሜታተሮች ምን ችግር አለዉ ብትቀርጥት ዘራተኛ መባልን ትጠላላችሁ እደ ዘራተኛ ምኑ ያሳፍራል አበሻቤት መሥራት ምናምን የምትሉት አቤት ቅናት ነዉ እናት አላህ ያሺራት ነዉ የሚባለዉ

  • @amaamm1171
    @amaamm1171 Годину тому +3

    አሠሪ ተብዬ ደሞ ያለሽን ለማሳየት ብለሽ እደዝህ ሆና ትቀርጫ ታለሽ አላህን ፍሪ ተየት ወደት እደም ንሄዲ አናቅም ሆይ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 2 години тому +8

    የኔ ማር እንዴኔ አንጀቱ የተማታ አደራሽን ሰአድ መቸም ታቂዋለሽ የሰውን ቤት

  • @AmiTube-x6x
    @AmiTube-x6x 24 хвилини тому

    ያንቺስ ከፍ ሰአዲ ሰራተኛዬ አትበይ በቃ ደስ አይልም ስም አላት በዛ ላይ እንደዝህ ታማ ካሜሬ ከምትደቅኒ ሀኪም ቤት ይዘሻት ሂጂ ውዴ እኔ ስሜታዊ ስለምሆን ነው በደዝህ አይነት ነገር የሰው ልጂ ክብር ነው ...በተረፈ እህታችን አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 3 хвилини тому

    እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 12 хвилин тому

    ሀሀሀሀሀሀ ሠራተኛን ስትይይ አልከበዴሽም ሳአድድድ ሙትትትእላለሁእጂ አበሻቤትአልቀጠርም

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Годину тому

    በጣም አበዛችዉ እራሶን መዳም አረጋች እኮ ከሢሥ ናት ልጂቱን አዉጦት እና ትከሠሣት የሶ መነጋጃ ናት እዴ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 20 хвилин тому

    የኔማር አላህ ያሺርሺ ያረብ ስታዛዝን

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 Годину тому

    አሏህ ያሽርሽ🎉🎉🎉

  • @EkremKebede
    @EkremKebede 3 години тому +10

    አቦ ካለሽ የሰራተኛ ክፍል በስረአት አዘጋጂ አይ ሀበሻ ለኛ ሰራተኛ አይገባም ነበረኮ ብቻ አላህ ያሽርሽ የኔ ሚስኪንዋ

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 3 години тому

      መጥባህ ነዉ እደ

    • @EkremKebede
      @EkremKebede 2 години тому

      @@زوزوبتسعيد እስቶር መሰለኝ ባዶ ክላስ ነው ሰሰይክል በርሚል ምናምን አለ ሀሸክሉ እስቶር ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 години тому

      ​@@EkremKebedeደምረኛ

  • @halimahalimaHalimahalima-ys6ju
    @halimahalimaHalimahalima-ys6ju Хвилина тому

    አቦ ስታሳዝን የኔ ሚስኪን ኡፍ አበሻ ጋር ከመስራት የአረብ መዳም ቀቅላ ትብላኝ😊

  • @ረምላመሀመድ-ጨ5አ
    @ረምላመሀመድ-ጨ5አ Годину тому +1

    የህንን የማሰላ ቤት የዛሽ ምናልበት ትንሽዬ ፈርሽ እንኮን ብትገጀላት እግሮን እንኮን ዘርግታ ትታኛልች ደግሞ ከሜራ ማዳቃንሽ ጥሩ አይደላም አንቺ ታማሽ በታኛሽበት ልላ ሰው አንቺን ከሜራ ቢደቅኖበሽ ዳስ የልሻል???
    ሁሉም ቦታ አልው ልክ አይደልሽም ልጅቱን አላህ የሽራት

  • @Sojoo9
    @Sojoo9 38 хвилин тому

    ሥአድ ለምድነው ክፉ እምመሥለኝ ሠራተኛዋ አሣዘነችኝ😢😢

  • @safiya3794
    @safiya3794 4 хвилини тому

    ለምድን ነው የምቀርጫት ኤጭ ስራ ፈት አላህን አፈሪም ያለ ፍላጎቶ አላህ ይህዲች ይህዲና

  • @MAades-r6b
    @MAades-r6b 16 хвилин тому

    ልክ እዳች አረ የአረብ መዳሞች ይግደሉኝ ሀ የሀበሻ መዳም አመድ ትብላ

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw Хвилина тому

    ደግሞ ትንሽየናት😢😢አላህያሸርሽ

  • @EumuNesiha
    @EumuNesiha Годину тому +2

    ቱ ባቀሰቅሻት አሟታደል ኡፉ አላህ ያሽርሽ የኔናት

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 2 години тому +4

    አደራሽን የሠራተኛን ነገረ ታውቂዋለሽና ሰአዲ ደሞ ህፃን ናት እኮ የኔ እናት

  • @jassimalblooshi2676
    @jassimalblooshi2676 38 хвилин тому

    የኒውድድድ ሥታዛዝንን. እኒም ያመኛልል እራሢንንን በጣምምምም

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 3 години тому +5

    እየበላች እምትቀርጫት ያውም ታማ አውዙቢላህ

  • @Zabedh-w3p
    @Zabedh-w3p 3 години тому +5

    ሶፋላይ ነዉዴ ምተኛዉ ወገቦን ያማታል ፈራሺ ስጫት እዴ

  • @ZemezemeMohamada
    @ZemezemeMohamada 3 години тому +3

    አላህ ያሺራት ደሞ ሰታምር በመማሪያዋ ሰአት ከሰው ቤት ሚሰኪን

  • @እሙሰብሪና-ጀ4ነ
    @እሙሰብሪና-ጀ4ነ 2 години тому

    እና አቸም ያንን ለመበቀል ነው ሰራተኛየ እያልሽ እሚዳላይ የምታወጫው

  • @saadyiamohammed9060
    @saadyiamohammed9060 27 хвилин тому

    ክላሴ የላትምደ እር ሰአዲ አስተካክሊላህ

  • @Sojoo9
    @Sojoo9 38 хвилин тому

    የኔ ውድ አላህ አፉያ ያርጋት

  • @ZebaebrahimMesud
    @ZebaebrahimMesud 50 хвилин тому

    ዝበይ ክፍት ለራሷ ታማ ያንቺ ቪድወ መቅረፅ ምን ይሉታል ዱንያ ለቃሩንም አልሆነ ምነዉ አለኝ አለኝ አልሽ ከብት

  • @fatimafatom410
    @fatimafatom410 50 хвилин тому

    በአላህ ለምን ትቅረጫታልሺ አይይይ ማጣት አላህንፋሩ ለምን አሞትም መቅረሰ ሰበሀንአላህ ሌላ ነገረ ቅረጭ እሷትያት መችምለሷአዘነሺ አይደለም .ላይክበልሸ ዋነብሰ የኔውድ አላህ ያሺሪሺ መነገሌላቅነው

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 44 хвилини тому

    ማሻአላህ አምሮሻል ስአዴ ይሂአለባበስ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 2 години тому +2

    የአ የሰዉ ቤት ፈጣሪጰለራስሽ የሆነ ነገር ይስጥሽ እቀዉ ሳይታጠብ አላለቸም እ

  • @omeLina-q7o
    @omeLina-q7o Годину тому +1

    እሽ መቅረዝ ለምን አስፈለገ ካዘሽላት እዛው እቤትሽ ተከባከቢ እንጅ 😢

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ Годину тому +1

    😢የኔናት አላህ አፊያ ያድርግሽ ከሰው ቤትም አላህ ያውጣን ሲቀጥል ያለ ፍቃዷ ለምን ትቀርጫታለሽ አች ለዩቶብ ብለሽ አች ብኮኝ ቢደዎ ስሰሪ ለብሰሽ ተቀባብተሽ ነው የምትቀርጭው እሷን ግን ቢያስ ሻርቧ እኳን በወጉ አለበሰችም😢 ሲቀጥል ከረምላ ለማ ተማሪ ጥሩነት አድ ቀን አጋዠ ሰራተኛየ ሳትል መኖሯንኳን ሳታሳውቅ ነው የምታሰራት እኛም ያወቅነው ተመረቀች አጋዠ ብላ አድ ቀን ብቻ ቢደዎ ሰራች አች ያገኘሽውን ቢደዎ መልቀቅ ነው ስራሽ ሆሆ😮

  • @foziyafoziya184
    @foziyafoziya184 3 години тому +5

    የሀበሻ መዳም እህህህ😢😢 ለምን ቪዶ ትሠሪያለሽ ሢቀጥል አጋዤ አትይም😮😮

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 Годину тому

    የኔ እናት

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 Годину тому +1

    የምናባሸ ሰራተኛ ነው በሰማ ጥሪያት

  • @AhmrdKacem
    @AhmrdKacem Годину тому

    አላህ ያሽርሽ ማማየ

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 3 години тому +3

    ጎበዝ ሠአድየ

  • @fatumaendris-x9f
    @fatumaendris-x9f Годину тому

    ስአዲ በአላህ በሰራተኛ ቪዶ አትስሪ አላህን ፍሪ በሰራተኛ የመጣው እይታ ይቅርብሽ የተቀደደሽቲ አልብስሽ ተኛሽ በላሽ እያልሽ ስትላላጭ የሰጠሽ ጌታ መልሶ መሳጣት የሚችል ጌታ አላህ አለብሽ ጭራሽ ኪኒን ውጠሽ ታቂያለሽ አላልሻትም ቱ ያንችስ ከፈ

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw Хвилина тому

    የኔ እራስን ስልትሰማ ያለየለለ ስራ ትጨምራለች

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 53 хвилини тому

    እመቤቴ ጨረስትማራሺ ፈጥሪ ይማራሺ

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 56 хвилин тому

    አላህ ያሽርሽ ዉዴዋ 😢😢😢😢

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 2 години тому +1

    ሱባሀን አሏህ ምን እየሆሽ ነዉ ግን ሰአድ አየ ማጣት አርቦቹ ይማሩኝ ከዚህ ምን ትሠራላችሁ ዉጡ እያልኩ በገዛ ቤታቸዉ 😢😢😢😢😢

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 Годину тому

    ይችንም ልሰራባት ነው አይይይይ የሰውቤት😢

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 55 хвилин тому

    እዚች እሶፋ ላይ ነው የምታድረው ?እግሯንም አላስዘረጋቻት እኮ ያረቢ 😢አላህ ያሺራት ራስ ምታት በወዳጅ በጥላት አይድረስ ነው 😢እኔ ትቼው ነው የምተኛው ሴትዮየም አልሀዱሊላህ ጥሩ ሰው ናት ሲያመኝ ታዝንልኛለች ተኚ ነው የምትለው 😢አጋጀ በይ አንች ደሞ አትበላጠጭ 😅

  • @JAMELAKDER-vk8jp
    @JAMELAKDER-vk8jp 3 години тому +2

    የኔ ማር አይዞሽ አላህ ያሽርሽ😢😢❤❤❤❤

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb Годину тому

    አላህ ዬሸኪ የኔ እናት

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Годину тому +1

    አሁን ከሜሤ ወይም ወሎ አድ ጄግና ይታጣ ይችል ልክሥክሥ ሤት የሚደፍ

    • @Aisha-bg6yr
      @Aisha-bg6yr 55 хвилин тому

      @@gsissjjs4657 ኧረ አሏህን ፍሩ መገን የኛ ሰው

  • @Pnice-se6yj
    @Pnice-se6yj 54 хвилини тому

    ነፈዝ ሰራተኛ እዳልተባልሺ ሰራተኛየ ታመመይ ትያለሺ እርኩስ ታዳ ምን ትሁን ትተኛ እጂ ስታሾሪያት እየዋልሺ አዲስ ወጠሰሪ ጂጂብል አበዛች አሉ እክፍ

  • @ያአሏህእዚነትህንያረብ

    ምናለ እህቴ ብታያት ሰራተኛየ አጋዘ ሀምትይ😥

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 2 години тому +2

    ስታምር አላህ ያሽራት ❤❤❤❤❤

  • @AishaTube-jl4sj
    @AishaTube-jl4sj 3 години тому +4

    የኔ ማር አላህ ያሽርሽ😢
    ግን በፍቃዷ ከሆነ ጥሩ ካልሆነ ግን ይደብራል ነውርም ነው።

  • @Ferah-w8b
    @Ferah-w8b 2 години тому +1

    አፈር ብይ ስለሰራተኛ ማውራት አይሰለችሽም አረቦቹ ስለአንች እንኩዋን ቀርፀው በቪደዎ በድምፅም ስለ ሰራተኛ አያወሩም አበዛሽው ኤጭ

  • @medinahussen5964
    @medinahussen5964 2 години тому +2

    አይይይይይ ለምን አስፍለገመቀረፃ አላህ ሂዳ የስጠን ያረቢ

  • @asdffgdsae6381
    @asdffgdsae6381 2 години тому +2

    ጡሩ ነገረ መስራት ለራስ ነው ለምንድን ሚዲያ ላይ የምታወጫት አስመሳይ ስው አልወድም

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 43 хвилини тому

      በጣም ጉረኛ 😢😢

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    ምነዉ አንጀቴን በላችኝ 😢😢 አላህ አፍያ ያድርግሽ የኔ ናት

  • @UaeUae-i4g
    @UaeUae-i4g Годину тому

    መዳሞች እኮ የራሣችን ክፍል ወላሒ ሠሞን አሞኝ ጨክኘ ሥሠራ ዉየ ክፍሌ ገብቸ ዉሀ ታጥኘ ከኒን ወሥጀ ማንም አያየኝ በነፃነት አንች አሁን ካሜራ ዴቅነሽ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Годину тому

    ግን በአላህ ምን አይነት መርዝና እቺ ሴትየው ሁልጊዜ ሳያት ስራ ሁሉ የመርዝ ስራ ነው አላህ ይስጥሽ ይስጥሽ ምን ችግር አለው ሚዲያ ላይ ምትለቀያ ምናልባት አንቺን ከእሷ በታች ያረጋሽ ይሆናል ኢንሻ አላህ 😢😢😢😢ብዙም ትልቅነት አይሰማሽ

  • @علدعلد-ز4ي
    @علدعلد-ز4ي 2 години тому +1

    የኔ ዉድ ህፃናት ቀስ አድርገሽ ያዛት ለአላህ ትሆንሻለይ

  • @samerah5514
    @samerah5514 3 години тому +1

    ሚሰኩን😢😢 ድሞ ህፀንነት አላሂ ያሸረሸ ድሞ አትቅረጨት ያልፈላጉቴ

  • @tube-hb1li
    @tube-hb1li 3 години тому +2

    ማሻ አላህ ሰአድ አምሮብሻል
    አላህ ያሽራት

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 2 години тому +2

    አስመሳይ ኮሜራ ደቅና ብይ ትላታለች አይይይ ማጣት አይ ድህነት😢😢😢😢😢

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Годину тому

      ከባድ ነው አበሻእኮ አይለፍለት 😢😢😢ከበታቹታገኘ አይቻልም መገንየሰውቤት የስራ ጫና ያለባት ትመስላለች

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry Годину тому

    የኔ ቆንጆ አላህ ያሽርሽ 😢😢😢

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 години тому

    السلام ورحمة الله وبركاته
    አላህ ያሺርሺ እህት ደማነስ እዳይሆን አስመርምሯያት ከተደጋገመባት አጂር ሚነላህ ታገኛለሺ

  • @emuzikra9513
    @emuzikra9513 2 години тому +4

    የኔ እናት አደበቷም ተይዛል አላህ ያሽርሽ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Годину тому +1

    ሠአድ ቁርጥ እደኔ መዳም የኔም መዳም ሲመኝ ክሊ ፓናዶል ዉሀ ጠጪ ገላሽን ታጠቢና ተኝ ትለኞለች አችም እደዛዉ😂😂😂😂

  • @FicChv-un6km
    @FicChv-un6km 2 години тому +1

    ለምንድነውእስራተኛክፍልኩተትየሚበዛው

  • @zenteaby
    @zenteaby Годину тому

    ሌሽ ነው ሚዲያለይ እምታወጫት አለፈጎቶ

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 2 години тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @zeinabjamal8108
    @zeinabjamal8108 2 години тому +1

    ምንአስበሽ ነው የቀረፅሻት

  • @Ameer4343
    @Ameer4343 Годину тому

    የአላህአይማጣትግንመኝታውሥብታመቻችላት

  • @MAades-r6b
    @MAades-r6b 17 хвилин тому

    እደው እሚቀል ያቅልሺ ምን አይነት ገልቱነሺ በአላህ ለምን ትቀረጫታለሺ ቱ

  • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
    @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 2 години тому +1

    መቀረፁ ምን አመጣዉ አረቦች ሥለማይወዱ እኔም ሥትታመም አሎድም ነዉ ታዳ

  • @HAWAIbrahimAli
    @HAWAIbrahimAli 3 години тому +2

    አላህ ያሽራት ሰአድ አወ አረቦች አይወዱም ሥንታመም ያየ ያውቀዋል ለሰውም ያዝናል

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Годину тому

    የኔ ማርዋ አላህ ያሽርሽ 😢😢😢😢

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 3 години тому +4

    አጪ እሶን እያመማት አች ለብርሺ ትቀርጫለሺ እርምላ ከርምላ ተማሪ ጥሩነት😢😢😢😢😢

    • @Seadi_family
      @Seadi_family 3 години тому

      ጥሩነት በትምርት ሆነዴ

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 3 години тому

      @@Seadi_family ክፊ ከሆኩ ስው አይቼ ልመለስ እችላለሁ ለምን ብየ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 години тому +1

      ​@@Seadi_familyደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 години тому +1

      ​@@كبرا-ز6لደምረኛ

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل Годину тому

      @@fatumawase እርኩሺ

  • @Faeza852
    @Faeza852 Годину тому

    አላህ ይጠብቃት

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 години тому +1

    አላህያሽራት የኔናት

  • @rahimaahmed2437
    @rahimaahmed2437 Годину тому

    ሰራተኛ ስተይ ትንሽ አይከብድሽም ኢቶ ተቀጥሬ ከምሸራ ጎዳና ተዳዳር ብሆን ይሻላል

  • @user-seadi
    @user-seadi 3 години тому +1

    አላህ አፊያ ያድርግሽ እቦ ሲቀጥል መቅረፁ ለምን አስፈለገ አጅብ እኮ ነው ይልቅ ጥሩ መኝታ ባዘጋጀሽላት

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 години тому +2

    የኔ እናት 😭😭😥 አላህ ያሽርሽ

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Годину тому

    ይችን ሠገጤ ምናለ ብደፎፍ ለራሡ በሠረኝነት አድጋ ሠዉ ሠራኛ ትላለች ደሞ ቪደወ ትሠራለች የዝች ልጂ ዘመዶች ዉጭ ገር የምተኖሩ ክሰሶስ

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር 2 години тому

    የኔ እናት አየ ማጣት አላህ አፉያሺን ይመልስልሺ ሀኪቤት ውሰጃት ጭንቀትም የሆናል

  • @jassimalblooshi2676
    @jassimalblooshi2676 38 хвилин тому

    አላህያሽራትት

  • @kemalMobile-d2h
    @kemalMobile-d2h 3 години тому +1

    ወይኔ መቀረፁ ምን ከስፈለገ ማዘን ነው ማስተዛዘ አለች

  • @እሙሰብሪና-ጀ4ነ
    @እሙሰብሪና-ጀ4ነ 2 години тому

    እናብአቸም ያንን ለመበቀል ነው ሰራተኛየ እያልሽ እሚዳላይ የምታወጫው

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Годину тому

    አይ ድህነት ልጅ አይዉጣልህ😢😢

  • @Rahmah-r1u
    @Rahmah-r1u Годину тому

    ያአላህ ገና ትንሽ ናት 😢 ሰአዳየ አላህ ይጨምርልሽ መልካምነትሽ ደስ ይላል

  • @ToybeHussein
    @ToybeHussein Годину тому

    በፊት በጣም ነው እምወዳት ሰአዲን ግን አሁን አስጠላሽን መዳን አትቀርፅፍ እሽ እናቱ ይከልትውሽ

  • @Rahmna-h7w
    @Rahmna-h7w 2 години тому

    ወይፈጣሪ አሁንተመቀረፅእረአላህንፍሪ አሥቶይሳሺአቦጊታየ አሁን አችአዘሺማለትነዉ😢😢😢

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 години тому +1

    ደም ማነሥ ይሖናል ሠአድ አላሕ ያሺራት❤

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ-ኰ6ዐ Годину тому

    አላሕ ያሽራት ቀረፃው ለምንአሥፈለገ😢😢😢

  • @amaamm1171
    @amaamm1171 2 години тому

    አላህ ያሽርሽ ማማዬ ያሳልፍልሽም

  • @EjeuJdid
    @EjeuJdid 3 години тому +2

    ደህና ሀልጋ እኳ የላትም እደኛ ያረቢ