"ሰላም አይለየን" የፀሀዬ ዮሀንስን ሀገራዊ ሙዚቃ በእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 747

  • @ውቢትኢትዮጵያ
    @ውቢትኢትዮጵያ 2 роки тому +176

    አይ ዘንድሮ አልቅሰን ሞትን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ኢትዮጵያውያንንን ያስብ EBSሶች ስታምሩ አይዞን ቀን አለ👌

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому +2

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍❤❤❤

    • @senda9782
      @senda9782 2 роки тому

      ላለማልቀስ ጠንክሮ መዋጋት ነው ።

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 роки тому

      በሥነደት ነው ያለሁ ያገሪ ነገር አሣሠበኝ አልቅሺ ልሙት ነው ዞሮ መግቤያ አገሪ እማማ ሠላም ናፈቀኝ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 роки тому

      እኒም አለቀሥኩ ወገኒ አለቀ እመቤቴ ሠላሙኑን ያውረድልን ፈጣሪ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 роки тому

      እኒ ጥሎብኝ ናፍቆትዬ በጣም እወዳታለሁ አከብራታለሁ ሥታለቅሥ ታዛዚነኛለች እሮሮ ናት

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 роки тому +145

    ዋው እዴት እደምታምሩ ትንሱ ቢኖር ደስ ይል ነበር አለባበሳቹ እራሱ እዴት እደሚያምር ወላሂ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭😭 ካገር ስንርቅ ደሞ ስሜቱ ከባድ ነው 😭😭😭😭😭 ያረብ ሰላሙን አምጣልን እረ በቃቹ በለን እውነት ነው ሰላሙን ስጠን ተሳቀን ሞትን እኮ የአላህ ሰላም ፍቅር አድነትን ለእምዬ ኢትዮጵያ ና ለህዝቦቿ ይሁን

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 роки тому +1

      @@donaytroyal860 😭😭😭😭 ያማል በጣም ወላሂ

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 2 роки тому +1

      Amen yen konjo ayezosh egzabher melse alew ayechekenbenm ye merara amelak new zem ayelm 🙏🙏🙏

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 роки тому +1

      @@trufatargaw593 እውነት ነው ፈጣሪ እደኛ ጨካኝ አይደለም ብቻ እሱ በቃቹ ባለን እደዚ ፈርቼም ተጨንቄም አላቅ

    • @sarakha5535
      @sarakha5535 2 роки тому

      ,

    • @hirutbekele1450
      @hirutbekele1450 2 роки тому +2

      ዛሬ ትልቅ እና ወሳኝ መልዕክት አስተላልፋችኋል በርቱ።

  • @dagialax
    @dagialax 2 роки тому +133

    አይዞን ሊነጋ ስለሆነ ነው ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏😓❤️❤️❤️

  • @ithinkfast
    @ithinkfast 2 роки тому +49

    ኢትዮጵያዊ ፍቅራችሁ በጣም ያምራል! ልብሳችሁ : ዘርፉ : ባንዲራችን : ኩራታችሁ : ሀሳባችሁ : መረጋጋታችሁ : ስነስርዓታችሁ...ሁሉም... ሁሉም ልዩ ነው! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 2 роки тому +86

    እናንተን ሳይ ሀገሬ የበለጥ እምር ድምቅ ለች ጌዜውን ያማከለ ፕሮግራም ፣💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 2 роки тому +3

    Being Ethiopian is beyond words fetari hagerachnen yetebkat 💚💛❤️

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +1

    እናት አገሬ እንቺን ምገልፅበት ቃላት የለኛም ስምሽ ሲጠራ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ፈጣሪ መከራ ይብቃሽ ይበልሽ

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 2 роки тому +59

    እናንተም የሰራ ዘመናችሁ ይባረክ ይቀደስ እናመሰግናለን ኤቤኤስ ፣🙏🙏

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 роки тому +56

    ሁላችንም ስለሀገራችን ኢትዮጵያ ልንፀልይ ይገባናል💚💛💕
    😢😢😢😢😢

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 роки тому

      እውነት ብለሻል ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘

  • @queenhhilinamengistubesh7483
    @queenhhilinamengistubesh7483 2 роки тому +57

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ በጣም ታምራላችሁ መቅደስና ሊያ ከእንባ ጋር ልዩ ነው።ልመናችንን ፈጣሪ ይስማን።

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 роки тому +1

      አሜን ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    Ebsአሁን በጣም ልትመሰገኑ ይገባል። ሲያጠፉ መቃወም ብቻ ሳይሆን። እንዲህ ሲሰሩም ማመስገንና ማክበር ይገባል። በጣም ጎበዞች ከምታቀርቧቸው እስከ ምትጋብዟቸው፣ ሰዎች ድረስ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። በዚሁ ቀጥሉ ሚድያችሁ ከዚህም በላይ ይስፋ ።።።💚💛❤

  • @bututesfaye3526
    @bututesfaye3526 2 роки тому +44

    የህፃናቱ አምላክ ይስማን ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያድርግልን

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому +1

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍❤❤❤😍

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 2 роки тому +10

    ወንድሜና እህቶቼ እነዚህን የጭንቅ እና የመከራ ግዜ የሚያስታውስ እንባን ያስፈሰሰ የማይረሳ የመዝጊያ ስራ ነው ያከናወናችሁት፣ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላም ያውርድልን።

  • @wubekassa4085
    @wubekassa4085 2 роки тому

    EBC ፕሮግራም አዘጋጆች እንዴት እንደምታምሩ እውነትም ኢትዮጵያን በናንተ ውስጥ ስላሳያችሁን ደስ ይላል አምናለሁ የምንጠራው የምናመልከው አምላክም መድሃኒአለም ይህን እንባ አይቶ ዝም አይልም ታብሶ ነገ እናየዋለን እግዚሃብሔር የሚሰማ አምላክ ነው የህዝቡ እንባ በሳቅ ይሞላዋል፡፡ ትላንትን ያሻገረ አምላክ ዛሬም ያሻግረናል፡፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች፡፡

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 роки тому +30

    ኢቢኤስ የኛ ምርጫ እናመሠግናለን አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን💚💛❤

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому

      አሠላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ሰሞትልሽ❤️ ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ቅመሺልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን❤️😍😍😍❤

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 роки тому +28

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን ይመልስልን አሜን የቃል ኪዳን ሀገሬ ኢትዮጵያዬ😭🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому +1

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍❤❤😍😍

    • @ሁሉምበጊዜውሆነ
      @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 роки тому

      @@jemutube2689 እሽ

  • @ዝንትነኝሰደተኛዋ
    @ዝንትነኝሰደተኛዋ 2 роки тому +23

    ወይ ዘንድሮ በስንቱ እናልቅስ 😪😪😪አላህ ሆይ የኢትዮጵያ ሰላም መቼ ይሁን የሚመለሰው ያረብ አደራህን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💔💔 ምርጦች አይዞአችሁ 💚💛❤️😪😪

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому +1

      አሠላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ሰሞትልሽ❤️ ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ቅመሺልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን❤️😍❤❤😍

    • @ዝንትነኝሰደተኛዋ
      @ዝንትነኝሰደተኛዋ 2 роки тому

      @@jemutube2689 ወአለይኩም ሰላም እሸ የኔ እናት አሚንን ያረብ 💚💛❤️ 💔💔

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 роки тому +65

    ወቅታዊ ሙዚቃ ነዉ ደስ ትላላችሁ ትንሱ መኖር ነበረበት

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому +1

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍❤❤

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 2 роки тому +10

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ የምህረት ፊትህን መልስልን አሜን ፫🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ጀሚላ-ዀ1ሐ
    @ጀሚላ-ዀ1ሐ 2 роки тому +15

    ተው ግን እሰቡልን ብናለቅሰው ብናለቅሰው አልወጣ አለን በሰው ሀገር እዳቀር ብቻ😭😭😭😭 ኸረ አላህ ሰላሙን ስጠን ኸረ በ,,,,,,,,,,,,,,,,,,ቃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 роки тому +26

    ልባዊ አምልኮ ይኑረን አላህ የሚያየው ልብን ነውና ኢትዮጵያ ሰላም ሁኝ ክፉ አይካሽ አለም ሰላም ትሁን አላሁመ አሚን

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому

      አሠላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ሰሞትልሽ❤️ ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ቅመሺልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን❤️😍😍😍❤

    • @umhalid-n8t
      @umhalid-n8t 2 роки тому

      ከከከከ ልባዊ አምልኮ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 роки тому +119

    ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ

    • @kedijasulthan8568
      @kedijasulthan8568 2 роки тому

      አሚን ኢሻአላህ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍❤❤

    • @gutemaedosa7296
      @gutemaedosa7296 10 місяців тому

      Fkrkr

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 2 роки тому +5

    PEACE and LOVE to ETHIOPIA 🇪🇹🙏🙏🙏 thank you ebs 🙏

    • @sebelatenaye2913
      @sebelatenaye2913 2 роки тому

      Peace and love to Ethiopian thank you ebs 💚❤💛💜💜❤❤💚💚❤❤❤

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 2 роки тому +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደምታምሩ አስለቀሳቹኝ አምላክ ሆይ ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን ፣ አባት ሆይ ያላንተ መከታና ጉልበት የሌለውን ህዝብህን አስበን ። 💚💛❤ EBS ሁሌም በኢትዮጵያዊነት ላይ የምትሰሩት ያኮራል ። እናመሰግናችዋለን !! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @top3days285
    @top3days285 2 роки тому +2

    ebs tv ለምያደርጋቸዉ ነገሮች ኢትዮጵያውያን ያመሰግኑዋችኋል🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    አይዞን እንዲህ እንደሆንን አንቀርም ሊነጋ ሲል ይጨልማል ለሁሉም ቀን አለው የሰላም ፀሐይ የምትወጣበት ቀን እሩቅ አይሆንም ጌታ ሆይ ይሔንን ክፉ ዘመን አሳጥርል ሰላሙን አምጣልን

  • @sifanshow2024
    @sifanshow2024 2 роки тому +5

    ወላሂ እምቧዬን መቆጣጠር አቃተኝ የአላህ ሀገራችንን አደራ ሰው እንዴት የእናቱን ጡት ይነክሳል አይዞሽ ሀገሬ መንጋቱ አይቀርም ግን ምን አይነት ልብ ቢኖራቸው ነው በእናት ሀገራቸው እንዲህ የጨከኑት ያረቢ የሀገሬን ስቃይ ከማይ እኔን አስቀድመኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭💔

  • @reshadloba5431
    @reshadloba5431 2 роки тому

    እንዴት ደስ ይላል ስለሃግር ሰለኢትዮጲያ እንዲ ሲዘፈን ደስ ይላል ትርጉም ያለው ዘፈን መዝፈን

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ሃገራችን ሰላም ያርግልን ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሙዚቃው እንደፀሎትም ነው የመልካም መገለጫ ነው የሃገር ፍቅር ያለው ከሃገሩ የወጣ የብሶት መፅናኛ ነው አለባበሳችሁ ማንነታችሁን የገልፃል ግን አንድ ነገር አፍራሽ አለባችሁ ጥፍር መደረብ ፀጉር መቀጠል ለምን አስፈለገ ባህልም በዕምነትም አያስኬድም የእህትነቴን ነው ከባለቤቱ ያወቀ ።።።።።።።።።። ነዉ ይባላል ታምራላችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ዞሮ መግቢያችን

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 2 роки тому +4

    ኢትዮጵያዊ ታበፅዕ እደዊሃ እሚለዉን የሊቃዉንትን ድምፅ ቢያስገባ የበለጠ ያምር ነበር 💐💐💐💐💐👏👏👏🌻

  • @uzumakimamula
    @uzumakimamula 2 роки тому +20

    እረ ኢቢኤሶች አልተቻላችሁም ስታምሩ ትክክል ሰላም አይለየን ፍቅር አይለየን አሜን ሰላማችን ይመለስ።

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍😍😍😍😍

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 2 роки тому +5

    😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አይዞን ወገን እማማ ኢትዮጵያ ቀና ትላለች ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም 😭

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 роки тому +11

    አቤቱ አስበን በስሜት አንነዳ ማስተዋሉን ስጠን ሀገርችንን ሰላም አድርግልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🍏🍋🍎

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 роки тому

      አሜን ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 2 роки тому

    አሚን ከፈተናው አውጣን ያ አላህ የማንችለው አቅሙም የሌለን በእናታች ሰንፈተን ነውና ከፈተናው አውጣን ያለአንተሰ ማን አለን ጌትዬ 🙏

  • @abebadesta611
    @abebadesta611 2 роки тому

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይህም ቀን ያልፋል ኢትዮጵያ ልጆቿ የሚቦሩቁበት አዛውንቱ የሚጦሩባት እናት ወልዳ የምትድርበት ትውልድ በጥበብና በእውቀት የሚበለፅግበት ትሆናለች የእግዚአብሄር ቃል አትዮጵያ እጆቿ ን ወደእግዚአብሄር ታነሳለች ብሏል ቃሉ ይፈፀማል ኢትዮጵያ ትኖራለች አትፈርስም

  • @h.g3326
    @h.g3326 2 роки тому +1

    Ebs ን ማነው የበለጠ እየወደደው የመጣ እንደኔ😭💝💝💝💝

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍❤❤😍😍

  • @kibromtewelde5747
    @kibromtewelde5747 2 роки тому +1

    እናት ሀገር ኢትዮጵያዬ
    በጣም ደስ ትላላቹሁ
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላካችን (ፈጣሪአችን) እዲሰጣቹሁ በራሴ እና በመላው በኢትዮጵያዊያን ህዝብ ስም እመኝላችሃለሁ።
    Ke norway.

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍😍😍❤❤

  • @romiydawit
    @romiydawit 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍ ማን እንደምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሆይ ሀገሬን ጠብቃት ሠላሟን አሰማኝ በቃሽ በላት እባክህ ♥ እናንተንም ይባርካችሁ የእውነት ድንቅ ናችሁ♥♥

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 2 роки тому

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰሰላምሽ ይብዛ 🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 2 роки тому

    ሀገሬ መመኪያ ክብሬ
    ምን ልሁንልሽ እማማ
    የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭🙌🙌

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 2 роки тому +7

    በሀገሬም ለቅሶ በስደትም የወንድሞችችን እስርቤት ስቃይ ለቅሶ 😭😭😭😭ከቶስ ይሄ የመከራ ጊዜ መቼነዉ ማብቂያዉ 😭😭😭😭😭💔

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ

    እባክህን አምላኬ ለንፁሃን ደም ብለህ ይቅር በለን😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ናታኔምአደዬ
    @ናታኔምአደዬ 2 роки тому

    ፈጣሪዬ እባክህን ሰላም ስጠን ይቺ ኢትዮጲያ እኮ የቃልኪዳን ሀገር ናት ቃል የገባህላት ሀገር ናት የቃልኪዳን እናት ቅድስት ኪዳነምህረት አስቢን ሰብስበሽ ጠብቂን♥♥

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +39

    ፈጣሪ ሆይ ጦርነቱ ሁሉ በፍቅር ይሸነፍ ዘንድ ይርዳን ውይ ጭንቀት ሠላማችሁ ይብዛ።💚💛❤

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍❤❤❤

    • @sebleadisu3803
      @sebleadisu3803 2 роки тому

      😭😭😭😭😭

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому

    ዋዉዉ ስታምሩ ኢትዮጵያውያ ባንዲሪያችን መለያችን ውበታችን እኮ ነች ስታምሩ 💚💛♥️😭😭😭😭 ኢትዮጵያውያ ድላምሽን ያምጣልን ኡፍፍፍፍፍ🥲 ይህን ያቻይና ሱሪ ያጠፍልን የሴት ልጅ ውበት እንዲህ ነው በቀሚስ በባዲሪያችን ውበት እኮ በኢትዮጵያውያን ነው 💚💛❤️👏

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 роки тому +16

    እኔ አልቻልኩም ኡፍፍፍ 😢😢😢😢😢 ምንም አልልም አላህ ሰላሟን ይመልስልን ያረብ ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛💖

  • @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ

    አቤቱ ጌታ ሆይ. የሆነብንን አስብ ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን መተሳሰባችንን መልስልን. አኡፍፍፍፍፍፍ.
    የሀገሬ. ነገር. የወገኔ ለነገር. በስደት በጭቀት ሊደፋን ነው. ዞሮ መግቢያችን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ

  • @key-ow5fp
    @key-ow5fp 2 роки тому +5

    Yes we need this song 🎵 every day.very powerful song 🎵 ❤ 🙌 ethiopia 🇪🇹 thank you the singer long life 🙏 foe you.

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam 2 роки тому

    እማማ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ
    ሰላምሽን ይስጥሽ የአባቶቻችን
    አምላክ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq 2 роки тому

    እኔ እንባይ አልቆም አለኝ በእውነት ታመምኩኝ እባክህ እግዚአብሔር ሆይ ዝምታህ ይብቃ ለህፃናት ስትል በቃችሁ በለን

  • @tadessegashaw7622
    @tadessegashaw7622 2 роки тому

    Betaaaaaaam Tamralachu Webet Kunjina Bileka Ethiopiyawi new Leka Egziabher Ethiopian LeZeleAlem Yibark Yitbekelen

  • @titititi473
    @titititi473 2 роки тому

    እመዬ ኢትዮጵያ ሳቅሽ ሰላምሽ ይመለስልን 🙏🙏🙏💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 2 роки тому

    በስማም እኔንም አስነባችሁኝ መድሀኒያለም ሀገራችንን ሰላሟን ያምጣልን ሰርቶ መግባት ወልዶ መሳም ለብሶ ማማር ሁሉም በሀገር ላይ ነው ሀገር ከሌለ ሁሉም ባዶ ነው እግዚአብሔር ሆሆሆሆሆሆ እባክህ ተለመነን አወ ሀጢያታችን በዝቷል ግን ይብቃን በቃ በለን አባቴቴቴ ስለ ህፃናቱ ,ስለ አዛውንቱ ብለህ ተለመነንንንንንን።

  • @emuesmaalyoutube9215
    @emuesmaalyoutube9215 2 роки тому

    የሀገር ፍቅር ከማንም ከምንም በላይ ነው ያገር ፍቅር ለካ በሰው ሁሉ ነወ እኔ ብቻ ነኝ ብየነበር እማለቅሰው እኔሥ አይኔ ሊጠፋ ነው በማልቀስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @frekassaye141
    @frekassaye141 2 роки тому +20

    እባክህ አምላኬ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ትሰጥልን ዘንድ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ልመናችን ነው ዛሬስ በጣም ከፋኝ አምላኬ ሆይ በቃቹ በለን የሀገራችንን ሰላም መልስልን ይህን ቀን አሳልፈህ ታሪክ አድርግልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +3

    ለሀገራች ሰላም ያምጣል ሁሉም ነገር በሀገር የሚያምረው ዋውው ስታምሩ

  • @ምህረትለኢትዮጵያዬ
    @ምህረትለኢትዮጵያዬ 2 роки тому +3

    ጥሩ ጅምር ነው ሁሉም በቻለው ቋንቋ ስለኢትዮጵያ መዘመር መጰለይ አለበት
    ተባረኩ🙏💕💪💚💛❤

  • @MiMi-pk9ci
    @MiMi-pk9ci 2 роки тому +12

    ኢትዮጵያን ባርክልን ኢትዬጲያን አይዛችሁ እንዳዘንን አንቀርም ቀና እንላለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @afomitube78
      @afomitube78 2 роки тому +1

      እደመሸ አይቀርም ይነጋል ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘

  • @teshugurmu1906
    @teshugurmu1906 2 роки тому +7

    It make me feel emotional tankyou every one and love your show from south africa Johannesburg

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 роки тому

    ሀገሬ ወይኔ መንከራተት ልጆቻችንን እናቶቻችን ኧረ ስንቱ እባክህ ፈጣሪዬ ታረቀን በቃችሁ በለን 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አድናት እምዬ ሃገሬ ከባድ ህመምላይ ነች( E b s) እናመስግናለን በጣም ታምራላችሁ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +2

    እያለቀሰኩ አይቼ ጨርሰኩት EBS እናመሰግናለን 🇪🇹

  • @tsehayyeethiopia4714
    @tsehayyeethiopia4714 2 роки тому

    Effffu EBS is chose. #1💚💛❤🙏🙏🙏

  • @emanahimed9673
    @emanahimed9673 2 роки тому +7

    ወላሂ አልቅሼ አልቅሼ እራሴን አመመኝ ያ አላህ ምነው አረ እዘንልን ሀገራችንን ሰላም አውርድ እዝነትህን በኢትዮጵያ ላይ አውር ያረቢ 😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому

      አሠላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ሰሞትልሽ❤️ ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ቅመሺልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን❤️😍😍😍🤣

    • @አማራነኝ-ገ2ፐ
      @አማራነኝ-ገ2ፐ 2 роки тому

      ሁላችንምን ግንእስከመቸነው በጭቀትልናልቅነው ምነውአብሬ በሆንሁ አልሁአሁንስ

  • @አራዳመዝናኛ
    @አራዳመዝናኛ 2 роки тому

    እግዝአብሔር ሆይ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነት ይቅር በለን ሀገራችንን ከተቃታባት መቅሠፍት አንተ ታደጋት የቀደመውን ፍቅር መልስልን አሜን

  • @ti2135
    @ti2135 2 роки тому

    Enamesegenalen EBS . Egziabher Hoyi Ethiopian Asebat

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 2 роки тому

    Peace & Love to
    all Ethiopa people🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ሰላም ይስጠን መጠፍፍት በቃቹ ይበለን

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому +1

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍❤❤😍

    • @solyanamatewos3953
      @solyanamatewos3953 2 роки тому

      @@jemutube2689 ሃሃሃሃ የኔ ማር እንቺማ ከምትሞቺ ደምርሻለው

  • @melakea2671
    @melakea2671 2 роки тому +1

    That is another level of hosting tv show 👏 👌 🙌 👍

  • @agerehagereh4713
    @agerehagereh4713 2 роки тому

    ሃገሬ ማነው በክፉ ያየብኝ እማማ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን እባክህ ታረቀን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 роки тому

    እረ በቃችሁ በለን ጌታሆይ በለቅሶ አለቅን በሰው ሀገር እህህህህህህህ ተባረኩልኝ ኢቢኤሶች ፀሀይዬ የኔ አንደኛ

  • @ethiopiansunity4589
    @ethiopiansunity4589 2 роки тому +2

    አይዞን ያለፋል!!! ብቻ ከእኛ የሚጠበቅብንን እናድርግ። ሁሉም ይፀልይ። በቅርቡ ኢትዮጵያ ታልፈዋለች።💚💛❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому +1

    አሜንንንንን ሰላሙን ይቅርታህን ስጠን አባቴ ምህረቱን ያውርድልንንንንንን እግዚኦ አባቴ እኔ የማንንም ሞት መስማት አልፈልግም ሰው የተባለው ፍጥረት በሞላው በተለይ የኔው የኔው ሐበሻ ባላውቀው ልወቀው አመመኝ አሁንስ ሞተ ሞተ ሞት ሰለቸኝ መስማቱ 😭😭
    ችግርና በሽታ የዐየረፈው ይበቃዋል ይብቃ ይብቃ ወንድም በወንድሙ ኡፍፍፍ አባቴ እርዳን ተባረኩ EBS እንዴት እንዳስለቀሳቹሁኝ ፀሀየ የውሀንስ ስሙ አልገነነም እንጂ በጣም ምርጥ ዘፋኝ ያሳደገን ነው ይባረክ 😭😭😭💞🇪🇷💞🇪🇹🙏😇

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 2 роки тому

    በእውነት በጣም ነው የምታምሩት💚💛❤ ይህን ሁሉ መከራ አልፈን ለማየት ያብቃን 🙏በጣም ነው የሚያስለቅሰው😭

  • @tsiontessema5201
    @tsiontessema5201 2 роки тому +10

    አምላክ ሆይ እውነትም ከፍቶናል ይህን እያየ እንባውን መቆጣጠር የቻለ በጣም ብርቱ ነው

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому +1

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍😍😍❤

    • @tsiontessema5201
      @tsiontessema5201 2 роки тому

      @@jemutube2689 ደስ እያለኝ ነዋ እስካሁንም እንደተደመርን ነን ፈጣሪ ይርዳንና ይህንን ጊዜ ያሻግረን ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም አሜን !!!!!!

  • @seadatube-cf1no
    @seadatube-cf1no 2 роки тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @amsalerittfeldt9460
    @amsalerittfeldt9460 2 роки тому +2

    አይዞን ይሄም ያልፋል💚💛❤️🙏🏽 #ኢትዮጵያትኑርለዘላለም🙏🏽 #ኢትዮጵያችን💚💛❤️ #ebs

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому +11

    😢😢😢😢😢😢😢😢አረ ምድራችን ላይ የመጣውን ነገር ያንሳልን 💚💛💓😢😢😢😢😢😢😢

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому

      አሠላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ሰሞትልሽ❤️ ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ቅመሺልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን❤️😍😍😍❤

    • @sofyabm2178
      @sofyabm2178 2 роки тому

      @@jemutube2689 አትሙችብኝ እህቴ 💓

  • @hiwatlemma6623
    @hiwatlemma6623 2 роки тому

    አሜን አልፋና ኦሜጋ ምህረትህን ላክልን !!!

  • @እናትአገሬኢትዮጵያ

    ጌታዬሆይ የልጆችክን እንባ አብስ በመላ አለም እያለቀሱ ናቸው ታመምን የእውነት የራሷ ልጆች እየበሏት ነው ክፉዎቹን ያዝላት

  • @መብሬየድንግልልጅ
    @መብሬየድንግልልጅ 2 роки тому

    አገራችን የሁሉም አድባር ናት እምዬ የኛ እናት😢😢😢😢😢😢

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 2 роки тому

    እማምላክ እባክሽ እናቴ የአስራት ሃገርሽን ዝም አትበያት እናቴ ሰላም ፍቅርን አንድነትን ስጭን አማልጅን ከልጅሽ ይቅርታን አሰጭን😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiwotasfaw3363
    @hiwotasfaw3363 2 роки тому

    You guys are awesome make me cry yes yes GOD IS GOOD HE NEVER FORGET ETHIOPIA PRAY PRAY 🙏🏽 🤲 I LIKE EBS

  • @ሉቤወለየዋይቱብ
    @ሉቤወለየዋይቱብ 2 роки тому

    አብሺሪ የአዳም ልጅ ሆይ ሊነጋ ሢል መጨለሙ አይቀርም 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @edenmesfin9158
    @edenmesfin9158 2 роки тому +1

    እንዴት እንደምታምሩ ♥♥♥ ሰላምን ፈጣሪ ያድለን በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን የኛ ውድ ሐገር♥

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 2 роки тому

    እንቁውና ተወዳጁ ፀኃዬ ዮሐንስ ምርጥ ኢትዮጵያዊነቱን ያስመሰከረበት መዚቃ ነው, ዘመን የማይሽረው ሁሌም እንደ አዲስ የሚዜም ዜማ በመሆኑ ከልብ ሊመሰገን ይገባዋል, ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቡ ይስጠው!!!
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛🧡🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 роки тому +1

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍❤❤😍

  • @yenesweet6806
    @yenesweet6806 2 роки тому +1

    በጣም ታምራላችሁ ያልፋል ይሄ ቀን አይዞን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 2 роки тому +4

    😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺 ሁሉም እንዳዘፈን ብሆን ምኞቴ ነው ሀገሬ ታማብኛለች እግዚአብሔር ይድራስልን

  • @kistanit
    @kistanit 2 роки тому +5

    I used to cry when I hear this years ago, and now it feels we reach in a situation where there no turning/coming back. 😢 "yetezeraw tachidowal! "

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 2 роки тому

      The Ethiopian situation is the result of bad Leadership. When there are bad politicians, greedy politicians or incompetent "Leaders", a failed state is inevitable. Not everyone can be a leader, not everyone deserves to be in arat kilo. Leading people by force may work for a little while, but it will not last.
      A strong, competent Leader is a must for Ethiopia to prevail. But who can lead in Ethiopia?

    • @kistanit
      @kistanit 2 роки тому

      @@totit_t1445 good question but what ethiopia has currently and 30 years ago are better than TPLF.

    • @tymae1
      @tymae1 2 роки тому

      I just can stop caring when I hear this music

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 2 роки тому +1

      @@kistanit TPLF and Abiy's Oneg Shene are the same IDEOLOGICALLY. They are both Anti-Ethiopia (both want nothing to do with Ethiopia).
      - The current war is only between Abiy's former bosses (TPLF) & Oneg Shene, which Abiy leads.
      - Both TPLF & Shene want to build their own countries by taking bits and pieces from Ethiopia.
      - Tigray Republic (by TPLF) & Islamic Republic of Oromia (by Abiy's Shene).
      - The war has widened in recent months as you've noticed and because they are rivals and have huge egos, their fight has to do with which region of Ethiopia gets incorporated into Tigray Republic (Wollo, Kombolcha, etc) and which regions of Ethiopia gets incorporated into Islamic Republic of Oromia. The problem is there are regions of Ethiopia both TPLF and Abiy's Shene want (like Benshangul Gumuz, Addis Ababa, etc). It is SHEMIA that's going on.
      - The assumption of both TPLF and SHENE is that the rest of Ethiopians will be on the sidelines, just watching. That's the kind of 'niket' both of these groups have towards us Ethiopians.
      - The regions of Ethiopia that are currently under TPLF control (such as Wollo, Kombolcha, etc) will go to Tigray Republic. That is why Abiy Said nothing/did nothing when TPLF entered Wollo - without resistance.
      - The main difference between TPLF and Abiy's Shene is that TPLF is very direct (they have said repeatedly they will dismantle Ethiopia), while Abiy is very quiet and instead fools the sleeping Ethiopians which he considers uneducated.
      - He continuously tells Ethiopians only what they want to hear (like 'Ethiopia atferssem!') and they believe him. Furthermore, he built them parks to distract them from all the wrongs he's doing behind the scenes.
      - 10 years from now, Ethiopians will look back and see all the warning signs they missed (hindsight is 20/20).
      Nobody should have to suffer because of two greedy 🐖 (TPLF and Abiy's Shene). In my humble opinion, there will be no peace in Ethiopia until BOTH TPLF and Abiy's Shene are dismantled. Undoubtedly, when Ethiopians finally wake up, there will be civil war, which will drive thousands into exile/refugee camps, like the Syrians. This is the reality that awaits us all. Being in denial is not going to solve anything. 😰

  • @መዲነኝ-ደ9ቘ
    @መዲነኝ-ደ9ቘ 2 роки тому +4

    ወላሂ ዛሪ ስሰማው ነበርየዋውኩትአገራችንንንንንን ሰላም አድርግልንንንንንንን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому

    በጣም፡ደስ፡ይላል፡አምላክ፡እምባችንን፡አይቶ፡የሀገራችን፡ሰላም፡ያድርግልን፡ጣላቶቹን፡ያርቅልን

  • @abdiabdallahwaji5437
    @abdiabdallahwaji5437 2 роки тому

    EBS ሰላማቹ ይብዛ አሰለቀሳቹኝ ! ያ አላህ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ከአንተ ነውና እባክህ ሰለ ሀገራችን በጣሙኑ ተጨንቀናልና ሰላም አድርግልን!!!

  • @worke7270
    @worke7270 2 роки тому

    ሁሉም ድርሻውን ከተወጣ ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ ቁልቁላም ወደዝቅታ
    thank you ebs

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 2 роки тому

    አልቻልኩም ኡፍፍፍ 😢አይ ዘንድሮ አልቅሰን ሞትን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ኢትዮጵያውያንንን ያስብ;; ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏

  • @ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ
    @ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ 2 роки тому

    አለህ ይጠብቀት ሀገሬን ሰለማ ነፈቀኝ

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 2 роки тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤️🙌🏻አምላካችን በቃሽ በላት ሰላምን አውርድላት እባክህን ጌታ😭😭😭😭

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa2859 2 роки тому +1

    በጣም ታምራላችሁ ውዶችየ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን አልቻልኩም አልቅሽ ልሞት ነው የሀገሬ ነገር እያመመኝ ነው እናንተን ሳይ ጭራሽ አስለቀሳችሁኝ እንባችሁን እንባችንን ይቀበል

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 2 роки тому

    ሀገሬ እናቴ ኢትዮጵያዬ ድንግል ሆይ እባክሽን በቃቹ በይን ከልጅሽ አስታርቂን ሰላምን አንድነትን አድይን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ይቅር በለን የቀደመውን ፍቅራችንን መልስልን

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 2 роки тому

    አላህ ሆይ አገረችን ሰላም አደርግልን እኛም በሰደት ላይ ይለነዉ በሰላም ለአገረችን ያበቃን

  • @martamarta6257
    @martamarta6257 2 роки тому

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ጨልሞ አይቀር ዳግም ይነጋል አይዦሽ ሀገሬ 🇪🇹💚💛❤😥😪😭😭