I found the show very interesting. I know Dina from the childhood because I was his elementary school teacher at Tijo school. He was always first in his every class. At that time; 1971 as a teacher introduced double promotion scheme challenging the Director of the school and with that plan Dina was promoted from grade two to four and when I left teaching to join the University my colleague teacher also promote him to grade six with the established scheme. At one time we were working together both as a Diplomat. There was a practice as Dina said it ;few of us meet at the corridor of the floors to exchange information before we go to our offices . Dina was our main player to that effect. I can say as spokesman he is doing out standing job and wish him all the best
Sir, your point regarding blocking foreigners government from handling the Nile issue is a great achievement. Unfortunately people if you are 99% successful, you fail 1%, people focus on 1% failure. I really hope you continue standing up for Ethiopia. Thank you
ደስ የሚሉ አምባሳደር ናቸው የተማረ ያነበበ ብዙ የሰራ ያስታውቃል
እናመሰግናለን ብዙ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም እጠብቃለሁ የአርቲስቶችን የእድሜ ጥያቄ እና መልስ ሰልችቶናል
እኮ😎እነሱ በያመቱ 19ናቸው
@@rukiyaomarerukiyaumee3401 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@addisw1713 😀😀
Ewunt nw
ፍትህ
Ambassador Dinna Mufti looks open brilliant and friendly diplomat . Thank you for serving Ethiopia
አምባሳደር ዲና በጣም የሚወደዱ የማያካብዱ ለሁሉም ሰው ክብር የሚሰጡ ትልቅ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ናቸው አክባሪያቸው ነኝ
ወንድሜ ለአምባሳሣደር ዲና ሙፍቲ የተሰጠኸው ሃሣብ ሃሣቤ ነውና ተጋርቼሃለሁ
ከአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጋር በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው። እናመሰግናለን አምባሳደርና ሰይፋ።
Thank you so much for your amazing interview. God bless our Ethiopia.
Finally Seyfu is growing up.
🤣🤣
በጣም ግሩም ቃለመጠይቅ ነው! ሰውየው ግን የሚገርም ሞገስ አላቸው!!
እንደዚህ ከአርቲስቶች ወጣ በል ሰይፉየ
ሀገረችንን ሰላም ያርግልን
ሠይፉዩ ዛሬ በጣምነው ያስደሰትሃኝ
እና እንደዛሪው አንዲንድም ጊዜ
ለሀገርም ለህዝብም መቆም ደስ
ይላል እራስ ውዲድ መሆን ጡር አደለም
እና የዛሬው ጡሩ ነው
Amazing Ambassador 👏! I proud & trust compared from others when he speaks anything. Wonderful ❤️🙏
I found the show very interesting. I know Dina from the childhood because I was his elementary school teacher at Tijo school. He was always first in his every class. At that time; 1971 as a teacher introduced double promotion scheme challenging the Director of the school and with that plan Dina was promoted from grade two to four and when I left teaching to join the University my colleague teacher also promote him to grade six with the established scheme. At one time we were working together both as a Diplomat. There was a practice as Dina said it ;few of us meet at the corridor of the floors to exchange information before we go to our offices . Dina was our main player to that effect. I can say as spokesman he is doing out standing job and wish him all the best
why are you still alive lmao. man is old and you should be gone
He is very humble and down to earth "
አባሳደር ዲና ሙፍቲ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ከነሙሉ ቤተሰቦ💚💛❤
ስወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ክብር ለዲና ሙፍቲ እዉነተኛ ኢትዩጵያዊ 👍👍👍💚💛❤
Ewnte new kngow
ሰይፉ እናመሰግናለን በጣም የምንወዳቸውና የምናከብራቸው አምባሳደር ድና ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
አንባ ሰደራችን በጣም ነው ምንወዶት እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላምሸ ይብዛ
አምባሳደራችን እናመሰግናለን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 💚💛♥️
We proud of you sir 🙏 Our country Ethiopia 🇪🇹 need you more than ever ❤
ምንም አይነት የጁንታ ንኪኪ የሌላቸው አምባሳደር እድሜ ከጤና ተመኘሁሎት💚💛❤️
Kejunta mamlet ma qeri new, asu adena yferedal ahyaw
ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ተራቡብን ታመሙብን
😭😭😭😭
የአገራቹሀ ንጉሰ አድለም ሱዑዲ ያለ ሕዝቡ ባአገሩ ያለው የራሱ ዜጋ 10 ባአድ አገር ጋብዞ የምጨፍጭፍም የምገድል ውሸታም ምሪ ነው አና ከሱ ከመናገር አግዛብሄርን ፅሉት አድርጉ ለሱ መጮህ መምርጥ ይመረጣል አሺ የጉሬቤት ሰው
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😘
እንደዚህ ብለን መንግሥትን ቁም ስቅል አሳይተን አገር ቤት የገቡት አብዘኛዎቹ ከሱዳን ከግብፅ ወደ ሳዑድ አራቢያ የሄዱ ጁንታዎች ኢትዮያን ለማሸበር የተላኩ ኢትዮጵያውያን ሆኖ ተገኙ
ፍትህ ለወገኞቻችን
Appreciate this man, I like his self esteem!!!
ፍትህ የት ነሽ ሁላችንም ናፍቀንሻል 😭😭😭😭ክቡር አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ምነው ሳውዲ ላለነው ዜጎች በቁም ሞት ፈረዱብን
Selme byluge endte natww
አብዘኛዎች ጁንታ ናቸው አረጋጉ
ያሉትን ሰምተሽዋል በስምሽ እየተነገደ ነው
@@hamh3998 ከኛ ቤት 5 ሰው ነው የታሰረው አንዱ አንድ አመት ሞላው
ክቡር አምባሳደር እናከብርዎታለን
ግን እባክዎን
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ 😘🌹
ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እስከመቼ ግን 😭😭😭😭
እውነት ፍትህ ለተነፈጉት ወጎኖቻችን
እኔም በጣም ናፍቆኛል ውድ
አዒሻ Media በሀገራችን ላይ ሰላም እንዲመጣ ማንኛውም ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው ይመኛል ነገር ግን ምኞት ብቻ ሰላም ማምጣት ስለማይችል
ከያንዳንዳችን መልካም ስራና መልካም አስተሳሰብ
ያስፈልጋል ይህም ማለት መንግስት ዜጎቹን ለመታደግ የሚያደርገውን ጥረት እውቅና መስጠትና ተጨማሪ ጥረት እንዲያደርግ መጠየቅ እንጂ ምንም ጥረት እንዳልተደረገ መፃፍ ስለተቻለ ብቻ መፃፍ አግባብ አይመስለኝም። ያለፍንበትን ዘመን መዘንጋት አግባብ አይደለም።
እስኪ ለክቡር አምባሳደራችን ላይክ 👍👍
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ እመልሳለሁ🌹😘
ክቡር አምባሳደር ዲና ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤
about three weeks to live . Till TDF comes to town
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😘🌹
በካናደ አገር ኖሮው ከዛ ተመልስው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማገልገል በጣም ጡሩ ነው ! ካናዳ ጡሩ አገር ነው !ግን ውጣ ውረዱ,ያየር ፀባዩ,ሌሎችም,ትንሺ ፈተና አለዉ ግን ጠንካራ ከተከሆነ ፈተናው ይታለፉል! ስለዚህ የኢትዮጵይ አንባሳደር ከካናዳ ያገኙትን ጡሩ ትምሕርት እና የንሮ ልምድ ይዞ በእውነተኛ መንገድ ለኢትዮጵያ ሕዝብን,አገርን,እንደሚያገለግሉ ተስፉችን ነው .ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹🇨🇦
ይገባሉ፣ያሜሪካወታደሮችነውደየሚሉት
የአሰላ ሰው ስለሆንክ ኩራት ይሰማኛል ሀገሬ ብዙ ምርጥ ሰዎችን አፍርተሻል ለካ
አባሳደር ዲና በጣም ደሰ እሚሉ ሰው ናቸው ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን ።
ዋዉ ዛሬ ተመስገን ወሳኝ ሰዉ ያመጣህልን ሰይፋችን
Sir, your point regarding blocking foreigners government from handling the Nile issue is a great achievement. Unfortunately people if you are 99% successful, you fail 1%, people focus on 1% failure. I really hope you continue standing up for Ethiopia. Thank you
ማርያምን በጣም የምወዳቸው ሰው መግለጫ ሲሰጡ በስራው ጥልቅ እውቀት እንዳላቸው ያስመሰክራሉ።
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።
የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ኑሩልን!
እውነት እኔም በጥልም ነው እምወደው ጤና እና እድሜ ይስጥልን
ኮቦልቻ አሁን በማን ስር እንኮን እደሁነች የማያዉቅ 💀
ስለኮንበልቻ ሲጠየቁ እየሳቁ ምንም እማውቀው ነገር የለም ሲሉ ግን በጣም አናደውኛል
@@hayutihim5384 sejamer endazh aynat mereja aynegerm endenanta qedada mhon albat enda
@@zenagech447 እረ ተይ እንጂ ኮቻ ላይ እና ላሉበላላይ ብቻ ነው እንዴ ታዳ ሚስጥር መጠበቅ ያለበት እሺ ሚስጥር ይሁን ቢባል ምን አስገረፈጠው እየሳቀም መናገሩንም ትደጊፊዋለሽ ማለት ነው ሆሆ ብዙ አታንግሩ ህመሙ ራሳችሁ ላይ ሲደርስ ይገባሻል
ጎሽ ሰይፉ ከታማኝ ጋር ጥሩ ግሩም ቃለመጠይቅ አሰማኸን ይባርክህ አምላክ
Very intelligent and well educated man.
አምባሳደር.ዲና.ሙፉቲ.ከልብ.እናአመሰግለና.ምርጥ.ኢትዮጵያዊ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
_አምባሳደር ድና ሙፍቲ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ እረጅም እድሜ ከጤናጋ_
Ambassador Thanks for deepest service
የኢትዮጵያ የልቧ ወርቅ፡
ኢትዮጵያ ሐገር ናት የዓለም እናት።
ሴፉ እናመሰግናለን ሰለእሰረኜቸ ስላነሳህ 💕💕💕💕💕💕💕🇪🇹🤲🇸🇦😭
ታላቅ ሰዉ። እናመሰግናለን ለአገልግሎቶ🇪🇹
እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር🙏🏽🙏🏽
በፈጠራችሁ በሳኡዲ እሰረ ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን እባካችሁ እያለቁ ነው
ክቡር አባሳደር ድና ሙፍቲህ በጣም የተረጋጋህ ሰዉ ነክ እወድሀለሁ አክብርሀለሁ እስር ቤታ ያሉ ወድሞቻችን ፍትህን ይሻሉ እባክህ ዝም አትበል
ወሬኛ
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😘
የተከበሩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የኛ ጀግና ኖት 🇪🇹‼‼💚💛❤
Ewnte new kngow
Bslme new ytfsew Gen
@@zfasik5045 የሰሩትን ጀግንነት ስላላወቅክ ወይም ስላላወቅሽ ነዉ ።
@@zerihunachamyeleh6472 ከታች ሌላ ኮመንት አለ ለሱ የመለስኩትን ነዉ ወይሴ ምኑን ነዉ ??
Ese yne kngow tkbyluge bslme newww ytfsew ekw new ymlse
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ዜጎች አንዲት እናት አስር ቤትውሰጥ ልጆቿን ጥላ ሞተች በዛ ላይ ነፍሰ ጡር ናት ብዙ ሰቃይ ላይ ያሉ አሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ: Thank you your service.
Truly a veteran diplomat. Thank you for your service !
ሰይፋ
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ስወዶት ሳከብሮት የስጋ ዘመዴ ነው የሚመስሉኝ ጀግነኖት ቆራጥነት ደስ ይሉኛ ረጅም እድሜ ❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ትክክል የሳዉዲዉን በደምብ ገልፀዉታል👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
ፍትህ በሳዑዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
_ግን ለምድነው ቃለ ምልልሱን ሳጨርሱ ኮሜንት የምፅፉት_ *አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ* _ፈጣሪ የድካማችውን አይቶ ህዝባችውን እቅፍ ድግፍ አርጎ ያኑርልን_ !
አምን
አምባሳደር ዲና ሙፉቲ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
such a simple and nice approach ! looks well educated with much experience.
Right!
የእውነት እላችኋለሁ፣ እንደዚህ ተመስጬ የተከታተልኩት ቃለ-መጠይቅ የለም። በዛ ላይ አስተማሪና ቁምነገር የተሞላበት ንግግራቸው፤
አ/ር ዲና ሙፍቲህ ምርጥዬ ዜጋ ነዎት። አላህ ይባረክ ፊክ አኺ!!!❤🇪🇹❤✌🙏
ብዙ ሀገረ ማየቱ ምን ፍይዳ አለው እባከወ አባሳደረ ድናሙፍቲ ወገኖቻችን አለቁ 😭😭😭😭
Samsung ጁንታ ወሬኛ ምቃኛ እንደአንተ እይነቱ ነው ወገንን የሚጨርሰው ሙፍቲ ምን ያርግህ ውገኖች ካለቅ ሄደህ እርዳ
ድና ሙፍቲ ምን ያድርግ ሳውድም የሚያጠቁን በአባይ ግድብ ጉዳይ ነው ለግብፅ አግዘው ነው የሚያጠቁን ተአቅም በላይ ነው የሚሻለን አሏህን መለመን ነው አሁን ጠላታችን በዝቶአል ምክንየቱም የአባይ ግድብ ነው
ጁንታ ነህ
@@helenh6930 ጁታ አፈረ ብላ ወሬኛ ደደብ
እናመሰግናለን አምባሳደር እናመሰግናለን ሴፉ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን💚💛❤🕊🕊🕊🕊💚💛❤🕊🕊🕊💚💛❤
መማር እንዲህ ያስከብራል ወገኖቼ ሰላማቹ ብዝት ይብል
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😘
አምባሰደራችን እንኳን በደህና መጡ
መምጣቱ ደሰ ይላል ነገረ ግነ፯ በሳኡድ እሰረቤት ለሚሰቃዪ ወገኖቻችን ይድረሱላቸው
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😘🌹
ቅዱስ ሚካኤል እልፍ ነፍሳትን ከሲኦል እንዳወጣ ሁሉ ሀገራችንን ከመጣው መከራ ያውጣልን አሜን🙏😥😥
ጀዝባ
@@largotube3075 ሊጦ ይሔ ስለ ሐገር ነው።
Ewnte adrstu Han
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ🌹😘
ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ💚💛❤
አምባሳደር ዲና በጣም ነው ሚመቸኝ ሲናገር በጨዋታ ማህል ጣልቃ በቁም ነገር ነው እናመሠግናለን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹💪🙏
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ😘😘
*ወገኖቻችንን ታደጉልን እባካችሁ ድና ሙፍቲ በረሃብ እየተሰቃዩ ነው*
ሴፍሻ እናመሰግናለን እባክዎት ክቡር አባሳደር ስለሳኡዲ መፍትሄዉ ይመጣ ወንድሜ በቀደም ደዉሎ ብርዱ ልንሞት ነዉ እስርቤት ልብስም የለን አለኝ አመት ሆነዉ ከታሰረ 😥😥😥
አምባሳደር.ዲና.ሙፉቲ.ከልብ.እናአመሰግለና.ምርጥ
Very interesting & many taught-some points!
እናመስግናለን አምባሳደርዲና ሙፍቲ:
> ትንቢተ ዳንኤል 10 : 13 እንኳን አደረሳችሁ!!! የእለቱን ቃለ እግዚአብሔር በቻናላችን ይከታተሉን!!!
እንኳን አብሮ አደረሰን
Absolutely right one you said about Egypt based on my experience.
Very friendly person really I appreciate you as person.
ፍቶህ ለኔትወርክ ፍትህ ለንፁሃን ቤተሰቦቻችንን ያረብብብ 😭😭😭😭😭
Amb. Dina. We are proud of you. Ethiopia is really fortunate to have such a decent diplomat.
እናከብሮታለን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ኢትዮጲያ ሃገራችን በአሸባሪዎች ስትታመስ የተሰጥዎትን ሃላፊነት እና አደራ በ ብቃት መወጣትዎ እጅግ የሚያስመሰግንዎ ነው። እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥዎ !!!
Ewnte new sara
😂😂😂ባአድ አገር ጋብዞ የራሱ ዜጋ የጨፍጨፍ ድድብ ሰው ጅግና ሰትሉ ያሰቃል ግን በቅርቡ አንድባተቹ ካልፍርጠጠ ለሕግ ይቅርባል ይህ ባንዳ ካሐዲ አገር የፍርሰ አገር አሺ
ኧረ በፈጠራችሁ ወንድሞቻችን እህቶቻችን በብርድ በራሀብ ተሰቃዩ ሳኡድ አረቢያ አይይይ አላህየ አንተ የሰላም ባለቤት ነህ ነጃ በላቸው ወንድሜ እራበኝ አለኝ
አይዞሽ ፈጣሪ ይመልከታቸው
@@milanabood5582 እሺ እህት
ሴፍሻ ሾው ምርጥ ነው በርታ
an interesting discussion. Appreciate Ambassador Dina!
እውናተኛ ወዳጅህን የሚታወቀው በከፋ ጊዜ ነው
Humble intelligent Diplomat!
ምርጡ አምባሳደር በጣም ነው ምወዶት ማከብሮት
እናመሠግናለን አምባሣደር ዲና ሙፍቲ
ፍትህ ፍትህ ለሰኡስ እስረኞች😭😭😭😭😭😭 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔
በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ወገኖቻችን አለቁ አሁን ደግሞ ብርድ ገባ 😭😭😭😭😭
ሰይፏዬ እናመሰግናለን ዲና ሙፍቲ ሰለጋበዝክልን በተለይ ሳውዲ ያሉ እሰረኞቻችን ወንድሞች ቶሎ እንዲገቡ ነው የምንፈልገው አረ ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
Very Interesting!
አምባስደር ድና ምፍቲ የኢትዮጵያ ክብር ኖት ኢትዮጵያውያን ኩራት ኖት
ከኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በጣም የሚመቹኝ የፖለቲካ አዋቂ ኖት አቶ ዲና ሙፍቲ ።
እድሜ ከጠና ጋር ያድልህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፈጣሪ
Love &peace for Africa people forever 💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሰይፉ አፍ አፍ ምትመታውን ነገር አስተካክል ደና እያብራሩልን እያለ ሌላ ጥያቄ ትጠይቃቸዋለህ🤔
H.E Ambassador Dina Icon of Foriegn Affairs. Really I feel proud when u Give Media Announcements. Keep Shine. Stay Blessed
ክብር ይገባዎታል ኢትዮጵያ የእርሶ አይነት 100 ሰዎች ቢኖሩዋት በቂ ነው
ወገነቻችን አለቁብን እረ የሰውያለል ወሬ ምን ያደርጋል ድሮሱልን ወገን ለወገን ደራሽነውና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጀግናችን እንወድወታለን
why ?
ክብር አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ትልቅ ሃገር ወዳድ ናቸው ስለአገልግሎቶ ከልብ እናመሰግናለን
ጥሩ ፕሮግራም ነው: አሁን የቀልድ እና የመዝናኛ ግዜ ሳይሆን አሁን የሀገር ጉዳይ ነው እና ቁምነገር እና ሀገራዊ ጉዳይ መስርትን ያደርገ ይቀርብለን!!
አምባሳደር ዲና ሙፍቲህ. የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር. መሆን የነበረባቸው ምርጥ ሰው ናቸው ክብር ይገባዎታል የኢትዮጵያ ከራት 💚💛❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏💝
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ እመልሳለሁ🌹😘
የአላህ የሃገራችንን ሠላም መልስልን
ምባሳደራችን እንወድሃለን ❤️🥰
ምርጥ የሀገራችን ልጅ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በጣም ነው ምወዳቸው በኮሰታራ አነጋገራቸው!!
ዲና ሙፉታ ማከቡረዉና ምወደዉ ሰዉ እረጅም ጤናና አድሜ ይሰኘክ