Ethiopa አስደንጋጭ ጥያቄ ከባል እና ከልጂሽ ማን ትወጃለሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 375

  • @addi9119
    @addi9119 3 роки тому +110

    ብዙ ጥንዶች አይቻለሁ እንደዚህ ቤተሠብ የተመቸኝየለም የሡእርጋታ የሀረግዬ ፈገግታ በጌታ በጣም ወዳችኃለው በእውነት በርቱ።

    • @tihunyilma4347
      @tihunyilma4347 3 роки тому +5

      ኢትዮጲያ ስለሚኖሩ እራሳቸውን መስለው ነው የሚኖሩት።

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 3 роки тому +3

      Aw miyamru tindoch nachew 💯

    • @AsnakechGetabalew
      @AsnakechGetabalew 3 роки тому +4

      ልጃችሁ ደግሞ ፀባይ ሰናይ ነች አታለቅስም እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ

    • @larafakih610
      @larafakih610 3 роки тому +1

      @@tihunyilma4347 aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa1aa

  • @susutube360
    @susutube360 3 роки тому +397

    የሀረግን ባል ፀባይ የምትወዱለት ላይክ👍🤣👊

    • @hayatmuhatub7453
      @hayatmuhatub7453 3 роки тому +1

      ይሄጠጋጠጋእቃለማሳትነውአሉ ነገርኩሽ 😜😜😂😂👈👈

    • @rewdatube7270
      @rewdatube7270 3 роки тому

      @@hayatmuhatub7453 😂🙄

    • @susutube360
      @susutube360 3 роки тому +1

      @@hayatmuhatub7453 ክክክ ታቅፎ እያየሺው ተስፋ አትቆርጭም😥👊😂

    • @hayatmuhatub7453
      @hayatmuhatub7453 3 роки тому

      @@susutube360 አይይይትቀልጃለሽመሠል የዛሬወንድ ያቀፈውህፃልጅነውእንጅ ሚስቱወይምፍቅረኛአይመስላቸውም ሰምተሻል😜

    • @hayatmuhatub7453
      @hayatmuhatub7453 3 роки тому +1

      @ማርያማዊት እንግድች ኤምጨሆነ ቢ የሰውነው😂😜😜👈👈

  • @Queen-nk4fv
    @Queen-nk4fv 3 роки тому +182

    ዲምፃችሁ በደንብ አይሰማም ድምፅ ማጉያ ተጠቀሙ እምትስማሙ ላይክ

  • @sara2899
    @sara2899 3 роки тому +48

    የየዋህ አምላክ ምርጥ ሰው ላይ ጥሎሻል ሀረግዬ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @አበሮስቲዩብ
    @አበሮስቲዩብ 3 роки тому +44

    ሀራግ ድምፅ የለም ለቀጠይ ይስተከከል የምትሉ

    • @smaer1622
      @smaer1622 3 роки тому +1

      አወ በተለይ የሱ አይሰማም

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 роки тому +50

    የአሜንዬ ቤተሰብ ስላማችሁ ይብዛ

  • @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ
    @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ 3 роки тому +49

    ውዶቸ ማሻ አላህ ታምር አላችሁ ኮሜት ሰጭዎች ደሞ ስታሞግሱ ሁለታቸውንም አሞግሱ አቸው ወንዱን ብቻ አታሞግሱት እዳይኮራባት ብዙ አፍቃሪ አለኝ ብሎ ስለዚ እባካችሁ. ኮሜት አሰጣጣችሁን አስተካክሉ ላላገባችሁም አላህ ሷሊሁን ባል ይስጣችሁ ያገባነውንም ደሞ አላህ ያማረ የሰመረ የተባረከ ያድርግልን ያረብ

  • @ኡሙረያን-ዘ3ገ
    @ኡሙረያን-ዘ3ገ 3 роки тому +111

    ፈትህ ለደምፅ የምትሉ 👍👍👍አሳዩኝ ወይስ የኔ ጁሮ መስማት ትቶ ነው

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 роки тому +18

    እንቅልፌን መስዋት አርጌ ነው እማያቹህ ሃረግዬ ባልሽ ረጋ ያለ ነው አንችም ከሱ ተማራ ተከባከቢው እሱም ያክብርሽ ያንች ሂወት እስኪቀየር ገዘብ ባንሰጥሽ በማየት ግዜችን ሰውተን እናይሻለን እኛ የማዳም ቅመሞች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🇨🇬💪

  • @ሪምየወሎልጅ
    @ሪምየወሎልጅ 3 роки тому +28

    እደ ሀረግ ባልጨዋ ባልየሚመኝ እጅያውጣ ሥወዳችሁቀጥሉበት

    • @mekiyalove7476
      @mekiyalove7476 3 роки тому

      እኔም ጨዋ ነው ግን እንጅ አሁነ።ዱባይ ነኝ

    • @ZainabZainab-lk4tl
      @ZainabZainab-lk4tl 3 роки тому

      እሱነዋ ከሚጣ በፊት ያገኘሺው

  • @haythayt2435
    @haythayt2435 3 роки тому +35

    ዛሬ አልፎልኝ አደኝ ሆኩ ከሰደት መልሰ አላህ ጥሩ ህወት ይግጠማቹ ደሰተኝ ትዳር ይወፋቃቹ

  • @ekram8448
    @ekram8448 3 роки тому +5

    ሀረግ ያሰጠላል አይባልም ትዳር 😂😂😂

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    ፍቅር ካለ ትዳር ሁልግዜ አዲስ ነው ሀረግ ማኛ

  • @أحلامالكلامالكراهية

    አሜን ያላቺሁ ሀረግን ያላቺሁ ዘሌን ያለቺሁ እስኪ እንያቺሁ 💚💛💝👍👌👏👏👏

  • @emutube6354
    @emutube6354 3 роки тому +28

    በርቱ ማሮቼ አሜንዬ እድግ በይ የኔ ፀባይ ሰናይ እስቲ ከስደት መልስ እንደ ሀረግ ባል ረጋ ያለ የምትመኙ በላይክ አሳዩኝ የማዳም ቅመሞች

  • @edenbarech8372
    @edenbarech8372 3 роки тому +3

    ሀረግ በመጀመሪያ ትዳራችሁን ቤታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ እና ትዳር የ እግዚአብሔር ስጦታና ፈቃድ መሆኑን ተረጂ ቆንጆ ያስጠላል ወደፊት ላልሽዉ ነዉ እሄን ያልኩሽ መቻቻል መዋደድ መተሳሰብ ይብዛላችሁ ።

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    አለን በቸርነቱ ከልሎን ቸርነቱ በዝቶልን እግዚአብሔር ይመስገንን 🙏🙏🙏🙏

  • @almazejga6143
    @almazejga6143 3 роки тому +10

    አረግዬ ባልሺን በደብ ያዚው ማለቴ እዳታስከፊው
    በዛሬው ሰአት እንዲህ አይነት የተሰጋጋ ስረአት ያለው ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ አይገኝም በእውነት

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +13

    እናቴ እናንተ ጨዋታቹን ስትጫወቱ ልጅቷ ከአሁን አሁን ወደቀች በዬ በሰቀቀን ሞትኩኝ🤔🤔🤔🤔

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 роки тому +10

    ሃረግ የባልሽ ድምፅ ለመስማት ሄርፎኑ ጠቅለን ጆራችን ውስጥ ማስገባት ነው የቀረን ደንቁረን የእጀራ ገመዳችን እንዳትቆርጠው ማዳም ያንችን እንጀራ ልናበስል ።

  • @hiwotjohn8964
    @hiwotjohn8964 3 роки тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ዘለቀ አብረሀት ስለምትሰራ ተከታታይ በዝቷል ጥሩ ጥሩ ነገሮችን አንጠብቃለን

  • @hasenatkameli8082
    @hasenatkameli8082 3 роки тому

    ወላህ ሳላይ ነው ላይኩ እማደርጋችሁ ያውም በሁለት ስልክ ስወዳችሁ ሀረግዩ በርቱልኝ

  • @amallfekadu5835
    @amallfekadu5835 3 роки тому +5

    ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ትዳር ያስጠላል ማለትሽ

  • @h.j8360
    @h.j8360 3 роки тому +5

    ሀረግ ሁሌም እንደምል ኢሄን ሰው አታስከፊው
    ጥሩ ሰው። እብድ እብድ አትጫወቺ ረጋ በይ
    በተረፈ። በርቱ ሚጣም ትደግ ሌላም ይወለድ
    ግን ኮሜት ታነባላቹ መልሡልኝ

    • @saratube9520
      @saratube9520 3 роки тому

      ይውጣለት እጂ ፈርታ እሰከመቸ ዝምታ ሚያበዛ ሰው ይጨቃል

    • @ምትኬዩቱብ
      @ምትኬዩቱብ 3 роки тому

      በራሷ ከተመመነች መብቷ ነው እሡም አውቆ ነው የገባው

  • @በፀሎትካሰው
    @በፀሎትካሰው 3 роки тому +4

    ኮሜት መስጠት አሎዲም ሀረግዬ አቸችን ግን ጀግና ጠካራ ስለሆሽ እስከመጨረሻው ከግንሽነኝ አበረታችሽ ነኝ ልጂሽም ትደግልሽ ባልሽም ጥሩ ስነምግባር ያለውነው እወዳችሁለሁ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ምርጦች ልጃችሁንም በጥበብ ያሳድግላችሁ

  • @weynshet4854
    @weynshet4854 3 роки тому +6

    ስታምሩ የኔ ማሮችአሜንየን ሳሙልኝ

  • @mayalove6467
    @mayalove6467 3 роки тому +2

    ሀረግዬ ቆንጆ ይመችሽ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 роки тому +2

    እኔ ራሱ ከልጂሽና ከኔ ይለኛል ሁሌየ ልጄን ስለው ከልጁ በፊት እኔነኝ እደት ልጄ ያልሽበት ሚክንያት ዱጭ አድርጊ ይለላል🤣🤣🤣🤣🤣

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 роки тому

    ሀረግዬ ማይክ ተጠቀሙ በተረፈ በርቱ ደስ ትላላችሁ

  • @aklilengatu6951
    @aklilengatu6951 3 роки тому +2

    ሀረግዬ የኔ ሣቂታ ስዎድሽ ደብረብረሀን ስመጣ እንገናኛለን ከዱባይ 😍😍😍😍

  • @ሳራሀበሻዊት-ጐ3ተ
    @ሳራሀበሻዊት-ጐ3ተ 3 роки тому +3

    ይሄ ልጅ ቁርጥ ኢሳም ሀበሻን ነው የሚመስለኝ ዝምድና እዳላቸው አጣሩልኝ ኮሜታተሮች😊😊😊ግን እኮ የሚያወራው ነገር በፍጹም አይሰማም ለምን🤔

  • @tgtrusty6633
    @tgtrusty6633 3 роки тому +1

    እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ደስ የምትሉ ጥዶች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ

    ጥሩ ነበር በርቱ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zewdneshzewdnesh8489
    @zewdneshzewdnesh8489 3 роки тому

    Yamen abat haregye amen siwedachihu bertu gobezochi❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹❤👍👍👍👍👍

  • @ሰብለደርበ
    @ሰብለደርበ 3 роки тому

    ደስ ስትሉ በርቱ በእውነት ያች ፍገግታ የሱ ኩራቱ ብቻ ታምራላችሁ

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ሀረግዬ ትዳር አያስጠላም ደግሞ በሁለታችሁም ፍቅር ካለ በቂ ነው የተባረከ ትዳር የሚስጥ እግዚአብሔር ነው

  • @መክሊትነኝየክፍሌልጅ

    ሀረግዬ ውዴ ስትጀምሩ ሰላም ለእግዚያቢሔር ብላችሁ ጀምሩ ድምፁንም
    አስተካክሉ ኤዲቲጉንም እንደዛው በተረፈ በጣም ታምራላችሁ ዘሌም ፊሪያቱ እየለቀቀው ነው አሜንዬን ሳሙልኝ 💟

  • @gshzgsg6220
    @gshzgsg6220 3 роки тому

    ሀሪግዬ ቆንጆ
    የአሜን አባት ቆንጆ ይመቻችሁው ውድድድድ

  • @k1af33
    @k1af33 3 роки тому

    ጥሩ ነው በርቱ

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 3 роки тому

    ዋው በታም ነው እምታምሩት በጣም ደስስትላላችሁ ዘሌ ግን ፈታ በል በርቱ ሀረግ ፈንድሻዬ በርች ይሄ አይናፋር ባልሽ በግድ እየተጋፈጠው ነው በርታ ዘሌ አበረታታት

  • @hasnatyoutb420
    @hasnatyoutb420 3 роки тому

    እንኳን ደና መጣችው በርቱ ሰወዳችው

  • @k9njokonjo686
    @k9njokonjo686 3 роки тому +1

    በርቱ ደስይላል በተለይ ባለቤትሽ ከመጣ በኋላ ተከታይ እየመጣነው በርቱ

  • @salaamsalaam8624
    @salaamsalaam8624 3 роки тому

    ሀርግ ድምፃቻሁ አይሠማም ሢቀጥል ታምራላቹሁ ጥዳች ዋውውውውውው

  • @tube-io9db
    @tube-io9db 3 роки тому

    ጎበዞች በርቱ ግን የድምፅ ነገር ይታሰብበት ማይክ ግዙ የበለጠ ለመተልካች ጥሩ እይታ እንዲኖረው አስተካክሉ

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 3 роки тому

    አይኒዬዬዬዬ እኮ ጀግና ነሽ በጠም ነው ምወድሽ ቀጥሉበት በርቱ😍😍😍

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 роки тому +11

    አንች ንግግር አትችይም ትዳር ያስጠላል አይባልም ከባልሽ ፊት ለወደፊትም ቢሆን መልካም ይሆናል ምናምን ብትይ ጥሩ ነው 🙄😁

  • @almazejga6143
    @almazejga6143 3 роки тому

    ሰላማችሁ ይብዛ አሜንዬ እድግ በይልኝ

  • @ኤልሲየልጇናፋቄልጅባልህበ

    ሀረግን ሳይ ትዳር ያምረኛል

  • @tube7647
    @tube7647 3 роки тому

    ባሉካ እያደር አይናውጣ ሊሆንኮነው ክክክክክክ. እደሀረግ ፈታ በል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ሃረግዬ ባልሽ የመጀመሪያ ጣቱ ላይ ያለችዋን ቀለበት አውልቆ ያስቀምጥ ወይ ቀለበት ጣቱ ላይ ያድርጋት ሎቲ ወይ ባለ ዛር ይመስላል

  • @እናትሀገሬጎንደር
    @እናትሀገሬጎንደር 3 роки тому

    በጣም ነው የምታምሩት ሀርግዬ ፈልጊሽ ነበር ቁጥርሽን ልታነግሪኝ ትችይለሽ

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ሀረግዬ ዘላለም ስላማችሁ ይብዛ በርቱ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 3 роки тому +2

    ስላም ናችሁ ይመቻችሁ ስትአምሩ ዋው በርቱ እሼ ይቅርታ ድምጽህን ከፍ አድርገው ወንድማችን በተረፈ ይመቻችሁ ስትአምሩ ተናበቡ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    በርቱ ጎበዞች

  • @fatumibintosman2864
    @fatumibintosman2864 3 роки тому

    ሁሉም ባሎች እንደ አንቺ ባል እረጋ ያሉ ቢሆኑ መታደል ነዉ ፍቅራቹሁ ለዘላለም ይዝለቀ ምንም አይነት ነገር ቢፈጠር ከሁለታቹሁ ውጭ ምንም አይነት ሶስተኛ ወገን አታስገቡ

  • @emanmohammed6085
    @emanmohammed6085 3 роки тому +1

    ሀረግ ቆንጆ

  • @daniboy6125
    @daniboy6125 3 роки тому +4

    ሰለማቹ ብዝት ይበል ምጣዬም ትደግልን ኣይዛቹ በርቱ ላይክ ያላረጋቹ ላይክ አርጉላቸው እንዚ ተዳግዎች ይደጉበት ??

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 роки тому +1

    ስታምሩ እኮ ፍቅራቹን ያብዛው ብያለው

  • @አሪቲ
    @አሪቲ 3 роки тому

    ሀረግ እውነት እንኳን አገበሽ እንኳንም መጣሽ አገር እስከመቼስው አገር ተናድጄብሽ ነበር ገንዘብ ስላጠፋሽ ግን እግዚአብሔር በጥሩ ባል ካስሽ መስለኝ

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 3 роки тому

    ሲተሚሩ ከይን የዊጠቹ ደገጊመቹ ዊለዱ ኪበዱ ጠሚነዊ ሚተሚሩቲ አይለየቹ🌹🌹

  • @rams615
    @rams615 3 роки тому

    አሜንዬ ቆንጆ

  • @ሀድራሙሀመድስይድ
    @ሀድራሙሀመድስይድ 3 роки тому +2

    ማሻአላህ ፍቅርቹሁን አላህ ያብዛላችሁ

  • @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራ

    የኔ ጥያቄ አይንዬ የዳቦ ስሟ ነዉ እስከ ለምን እዳልካት ትርጉሙን ንገረን በተረፈ ወድጃቹ ልሞት ነዉ

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko 3 роки тому

    እነዚህ ጥንዶች ሱስ እየሆኑብኝ ነው ስወዳችሁ አረግየ ካሜራው ድምጽና ጥራቱ ይስተካከል ማማቲ ውዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲ

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 3 роки тому +24

    ትዳር ዝወ ብሎ ለገባ ገደል ገባ ነገር ገን ትዳር ክ እግዝያብሔር መሆኑን ተርደቶ በእግዝያብሔር ቤት ክተመሰርት ትዳር ትልቅ የህይወት መሰርት ነወ ገባቹሁ ያላገባቹሁ በእግዝያብሔር ቤት እንደትጋቡ ያገባቹሁ ደገሞ ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ እላለሁ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    ባልሺነዉ እጂ መዉደድ ከሱ አይደልልጂቷየተገኘችዉ 😀😀😀

  • @shashiyousef1674
    @shashiyousef1674 3 роки тому

    Yikrta ena kdimiya keljishi beft balshin new yagegnshiwu ena kdimiya lebaluka nebse

  • @yidi4473
    @yidi4473 3 роки тому +1

    ጥንዶች ሰለመቹ ብዝት ይበል አሜንዬዬ እድግ በይ በታርፈ በርቱ ጎበዟች👍👍👍😍😍😍

  • @ganetbaqallaa8514
    @ganetbaqallaa8514 3 роки тому

    Bareeduwan koo baga nagadhan nuufi dhuftan ❤❤❤👨‍👩‍👧

  • @myyoutube2696
    @myyoutube2696 3 роки тому

    ጸባየ ስናይ ነው ባልሺ እህት የፍቅር አምላክ ቸሩ መዳህኒያለም ስላም ፍቅር ደስታ እድሜ ብዝትትትት ያድርግላቹህ

  • @lobabaalibaba399
    @lobabaalibaba399 3 роки тому

    ትዳር ያሥጠላል አይባልም እሽ ሀረግየ ትዳር ጥሩ ነው ብለሽ ነው ማ ሠብያለብሽ እሽ

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 3 роки тому +2

    አቤት ስወዳችሁኮ

  • @m.s.f1683
    @m.s.f1683 3 роки тому +6

    ባሎክን ናዋ በመጅመሪያ እሱን አይድል ያግኝሁት የምትሎ ላይኩን ተጭኑ

  • @mahaletdxb3678
    @mahaletdxb3678 3 роки тому +3

    ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ አንደኛ ነኝ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ሀረግየ ኑሩልን

  • @asniit1199
    @asniit1199 3 роки тому +1

    ሀረግ ትዳር ወደ ፊት ሊያስጠላ ይችላል ያልሻት ቃል ሁለተኛ እንዳይለመድሽ ትዳር እያማረ እያደገ የሚሄድ ነው በተረፈ በርቱ ለወደፊት ደግሞ ጥራት ባለው ለማቅረብ ሞክሩ ድምፅ ሄድሴት ተጠቀሙ ልጃችሁንም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 3 роки тому +2

    ስወዳችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ አይኝ ታድጋላችሁ

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 3 роки тому +7

    ወደች እቅልፍ አትን እናትን ለማየት ፍትህ ለድምፅ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому

    Betam Des tilalachu fikr ybzalachu

  • @munatube2201
    @munatube2201 3 роки тому

    በቃ ልዩ ናቹህ እውነት ፈጣሪይ ሰላማቹህን ያብዛው አሜንዬም እድግ ምድግ ትበልልን💞💞💞💞💞💞💞💞‼‼🙏

  • @zahraalzaher6055
    @zahraalzaher6055 3 роки тому +1

    ትምህርት ቤት እምቴጅ መሰልሽ ሀርግየ ፕርሳ ነው የቀረሽ የወረቀቱ ብዛት

  • @kedirabdelkadir6014
    @kedirabdelkadir6014 3 роки тому

    በረቺ

  • @addishabeshawit5969
    @addishabeshawit5969 3 роки тому +1

    ማይክ ባለመኖሩ ማዳመጥ አልቻልን ሌሎች ዩተበሮች ፍለጋ ሄደናል ክክክክክክክ አስተካክሉ ድምፅ

  • @comceil7979
    @comceil7979 3 роки тому

    ዋው አሪፍ ነውብርቱ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 роки тому

    ድምፃቹ አይሰማም የልጃቹ ጩኸት እጂ😍😘

  • @tibltsroza2815
    @tibltsroza2815 3 роки тому

    በጣምደሰይላልጎበዝ

  • @eyerusalemtefera9439
    @eyerusalemtefera9439 3 роки тому

    Yena konjo bemejamareya betam dasi telalchu. Enam Ye d/b lije nage. Beza laye comment mesafe bezum alewadem gin ahun betam yasegededage dimesu ayesemame Ena dimes maguya yeyaze. Kazhe bafetm video terat yelawem beyse asetekakelesale. Asetekakelu lemalet yakele naw

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ፍቅራቹሕን ያብዛላቹሕ እውነት ግን ልጅን ከባልጋ ማወዳደር በጣም ከባድ ነውየስጋን ቁራጭ ኦማይጋድ
    አሜንየማርውድድድድድድ😘😘😘

  • @ቀለሜየድንግልልጀቀለሜየድ

    በርቱ ፍቅር እስከ መቃብር ብያለሁ

  • @samsungsamsung8600
    @samsungsamsung8600 3 роки тому

    እውነት በጣም እውዳችሀለው

  • @burteskitchen5046
    @burteskitchen5046 3 роки тому

    ሐረግዬ በጣም ደስ የምትሎ ቤተሰቦች ናችሁ ሁሌ እከታተላችኋለው እግዚያብሄር ይባርካችሁ ቤተሰብብንሆንስ ብቅ በይ ❤️

  • @رحمةالسيد-ل4ج
    @رحمةالسيد-ل4ج 3 роки тому

    በጣምደሥትላላቻሁ❤❤❤

  • @meronsolomon7021
    @meronsolomon7021 3 роки тому

    Betam des telalchu endatkuwartu........

  • @ayshettube3476
    @ayshettube3476 3 роки тому

    ደስስ ትላላችሁ አይለያችሁ ግን
    ድምፅ ማጉያ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም እንዴት የማትገዙ ምናችሁን እንስማ ፣🙄😳

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 3 роки тому +1

    sitamiru

  • @عمرالعنزي-ث7ي4ط
    @عمرالعنزي-ث7ي4ط 3 роки тому

    ለቤቱ አዲስ ነኝ ሰብ አረኳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በቃ ማር ናችሁ

  • @kiyaalex6457
    @kiyaalex6457 3 роки тому

    Selmen eywrachk edehn eok menm atsemem😋

  • @Yinegal87589
    @Yinegal87589 3 роки тому +1

    Selam selam yagere lijoch adis jemari negn pilis echin misej yanebebachu sebiskiraib argugn😍

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 3 роки тому +1

    ዉዶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ