ብቻየን መሆን ነዉ የምፈልገዉ ተዉኝ😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 46

  • @Haymitutbe2
    @Haymitutbe2 14 днів тому +23

    ምርጥአባት ምርጥባል ነብዩሱለላህአለይወሰለም👍👈🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 14 днів тому +22

    ነጃት ሰሊም ይሻልሻል አሚር ቀይ ሲያይ ቀይ ፀይም ሲያይ ፀይም ይሆናል ስለዝህ አሚር አይሆንሽም የምትሉ በላክ አሳዩኝ

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 14 днів тому

      ክክክክክ እኮ

    • @DgfGdgg-g8f
      @DgfGdgg-g8f 14 днів тому +1

      ሳህ ሀያትን እንደዛ ብልወ እሺ ታለችዉ ብሀላ .........

    • @HdDi-d6s
      @HdDi-d6s 12 днів тому

      ፍቅር በምርጫ ይይዝ መሠለሽ እዴ😂😂😂😂

  • @MUBA_ሙባ
    @MUBA_ሙባ 14 днів тому +26

    የኔ እህት🥰🫶

    • @GENZB5
      @GENZB5 14 днів тому

      የኔ ጀግና ወንድም ተናፍቀህ ነበር🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Rabia-h3w5z
      @Rabia-h3w5z 14 днів тому

      ሙባፍቅርይዞኝልካንተ ምንይሻላል 🤔❤

    • @GENZB5
      @GENZB5 14 днів тому

      @@Rabia-h3w5z እኔስ ብትይ አዙሮኝ ሊደፋኝ ነው🙈🙈

    • @Rabia-h3w5z
      @Rabia-h3w5z 14 днів тому

      😂😂❤️❤️❤️❤️❤️አይዞን

  • @Zemzem-si8jz
    @Zemzem-si8jz 14 днів тому +5

    ማሸአለህ ነጀት አለበበሷ የተመቸዉ❤😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 14 днів тому +19

    ናጃት ሰሊም ይሸልሻል 🙏😂😂አሚር ምኑም አልጠማኝም 😏

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 14 днів тому +1

      እሷትወደዋለች😂አጨብጫቢ👊

    • @Afleza
      @Afleza 13 днів тому

      ለሰ ሁሉ ነገሩ ጠመተል😂

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z 13 днів тому +5

    እረጉዝነኚ ላይክ አምሮኚ ነዉ ላይክ አዲርጉኚ ❤❤

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 14 днів тому +5

    ግን እኮ ሠሊም ጩጭነዉ አሚር ደሞ ዘላይነዉ ዚብሎ መሮጥ ይወዳል ቀ 😂😂

  • @ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ
    @ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ 14 днів тому +4

    አሚን አያዛልቅሽም አስቢበት 😢

  • @Elham-t7k
    @Elham-t7k 13 днів тому +1

    አሚር አይሆንሺም እህቴ

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 14 днів тому +1

    ሙባ ከማያገባው ጉዳይ የመግባት ትልቅ ችግር አለበት፣ ፈፅሞ ራሱን መቆጣጠር አይችልም!! ልጅቱን ለቀቅ አድርጋት፣ ህይወቷን እንደፈለገችው ትምራበት!! ያለፍላጎቷ ይህን አድርጊ ያንን አታድርጊ እያልክ አታጨናንቃት!! በቃ ነጃት ጥሩ ወስናለች፣ ከአሚር
    ጋር ወደ ፊት!!

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 14 днів тому +4

    አለባበስሽ ያምራል

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 14 днів тому +2

    ደሥላል ተሥማሙ❤❤😊

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 14 днів тому +7

    አንደኛ ነኝ በአላህ 100 አስገቡኝ መልሳለው

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 13 днів тому +1

    ሣሊምኮ ወዳ ወዲ ነው ያ አሚር የሚባል ሤታሤት ከማንም ሤት ጋ እየዘለለ ያቃጥልሻል ይቅርብሽ ዞሮ በቲክቶክ እየዘለለልሽ ነው አኡዙቢላህ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 14 днів тому +1

    ናጂዬሰሊምይሽልሻል❤❤❤

  • @سبحانالله-ص5س
    @سبحانالله-ص5س 14 днів тому +2

    ማሻአላህ ለአለባበሰሽ

  • @MilaAli-m9t
    @MilaAli-m9t 13 днів тому

    ማሻ አላህ አለባበስሽ

  • @Makia-z5l
    @Makia-z5l 14 днів тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤ለአለባበስሽ

  • @Makkati-d9l
    @Makkati-d9l 14 днів тому +1

    ወአለይኩ መሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ የኔ ዉዶች❤❤❤ነጀትዬ እነ ሰሊን አብሮ ቭድዮ ሲሩልን እንወደቹሀሌን😢❤❤❤❤

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 14 днів тому +2

    ወንድሜ ነበርኝ ግን ምን ይደርግ ኣሁን የለም😢😢

  • @Osman_yesuf
    @Osman_yesuf 14 днів тому +1

    Bertu shegawochu beyy inz house 😊😊

  • @seadamohammed-u1l
    @seadamohammed-u1l 14 днів тому +3

    ስወዳት እችልጅ የኔሜር እወድሻለሁ እሽ

  • @BfbfbDbfbf
    @BfbfbDbfbf 14 днів тому +3

    10kእነስገባት

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 14 днів тому +1

    ከሳሊምምርጥልጅነዉታረቁ ያቀይሲያይቀይጥቁርሲይጥቁርነዉአይሆንሽምአስቢበት😭😭😭😭

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 14 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሙብሻ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ነጃትሳሊምየሻልሻልአሚርአንደወሻአአንደዉሻዛምአዛ

  • @Zemzem-si8jz
    @Zemzem-si8jz 14 днів тому +1

    ❤😂

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d 17 годин тому

    ❤❤❤😢😢❤

  • @GENZB5
    @GENZB5 14 днів тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ
    @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ 13 днів тому

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @MuluneshAbore-s7z
    @MuluneshAbore-s7z 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @AliAhmed-q9u9d
    @AliAhmed-q9u9d 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 14 днів тому

    ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😮

  • @FatumaOmer-sd1nx
    @FatumaOmer-sd1nx 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን 13 днів тому

    ዉድ የኔጅ በተሰቦች ደምሩኝ በቅንነት ጀማሪነኝ

  • @ابداعاتالثاني
    @ابداعاتالثاني 14 днів тому

    💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹👍👍🫶🫶🫶

  • @Sarasara-qr8pu
    @Sarasara-qr8pu 13 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉