Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
I love it God bless you
አሠላማለይኩም የተከበሩ ወንድም ታደሰ !!!ሰላም ነህ?አብሺር ደስ ነው የሚል።አላህ ሱ ወ በአዘል የፈረደውን፡ነው፡የፈረዱት።ረሂመውላህ፡ሰይድ፡ሁሴን ጂብሪል።
በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛከላህ አላህ ይርዳህ ታዴ
Past is past,move forward.
አንዳንድ ሰዎች ራሳቸው ጃሂል ሆነው ሰውን ጃሂል ይላሉ የራሱ ጅህልና አይታየውም አላህ ይጠብቀን።ገይብን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው አላህ ያሳወቃቸው ሰዎች ሲቀሩገይብን አላህ ለፈለገው ሰው ያሳውቃቸዋል (ያሳያቸዋል)።ሸይኸ ሁሴን ጅብሪልም ረ.ዐ. አላህ ያሳያቸውን (ያሳወቃቸውን) ነው የተናገሩት እነሱ ራሳቸው አላህ ያሳየኝን ነው የተናገርኩት ብለዋል።አላህ በቁርዐኑ በሱረቱ አል ካህፍ ላይ ስለ ሰይዲና ኸድር እና ሰይዲና ሙሳ ዓለይሂሙሰላም ተናግሯል ከሰይዲና ኸድር ነቢዮላህ ሙሳ ዐ.ሰ. ይበልጣሉ ግን አላህ ለሰይድና ኸድር ገይብን አሳውቋቸዋል(ገልጦላቸዋል) እና ቂሳውን ሁላቹህም ታውቁታላቹህአላህ ለፈለገው ባሮቹ ገይብን ያሳውቃቸዋል።ገይብን አላህ ያሳወቃቸውን ሰዎች መሳደብ ማስዋሸት ጃሂል ናቸው ማለት ተገቢ አይደለም። መጠንቀቅ ይሻላልየማታውቁ ከሆናቹህ የሚያውቁትን ጠይቁ።
እነዛ ሰዎች እነ ማናቸው ስማቸውን እስቲ ንገረን እውቀት የሌለው ሰዎችን በማነወር አዋቂ ሊባል ይምክራል ጌታው ሸህ ሁሴን ጅብሪል አላህ ነው ያሳየኝ ነው የሚሉት አንተ ድግሞ ካላህ ጋር የተመካከርክ ይመስል ሊያሳያቸው አይችልም ነው የምትለው ፍርድን ክስተቱ የማይገጣጠም ተሆነ ይህን ይሄኛው አይመሳሰልም ማለት ትችላለህ አላህን ቡዙ ነግር እየደረስ ባይናችን እያየነው ንው እኔ በተለይ ከብዙ አመት በፊት መጻፉን ለመጻፍ ወይም በዩትፕ ለመናገር ድፍረቱም አልነበረኝም አንዳንዱ በተለይ በጣም ስትል ስለሚበዛበት እንኳን ለሚድያ ለማቅረብ እራሴንኲን ሳነበው በጣም ይከብደኝ ነበር ቢሆንም ያንን ምርት እውጥቸ አልጥለውም እኔ ጃሂል ያልኩህ ስለዚህ ነው ካንተ በለይ አንተነትህን የሚያውቅ ካላንተ የለም አሁንም ቀጥል አንተኮ የምትናገረው ከትንቢት በላይ ነው ምክንያቱም አላህ ሉማን እንደሚያሳይ ዱግሞ ለማን እንደማያሳይ በርግጠኛ ስለምታወራ ከዚህ በተለይ ምንእይነት ጃሂል ሊኖር ይችላል እስቲ በግልጽ አስቀምጥልን የኛ ሙፍቲሁልሀበሻ
aselamalaykum sheh balefew yetatemew metsehaf /book/betam teru neber enamesegnalen kefel 2 betatemelen teru neber
ስለ ፋኖ ንገረን እስቲ ስንት ጊዜ ነው ሚዋጉት እባክህን ካለ ማሻ አላህ
አላህን ፍራ በዚህ እድሜህ ዲን አትማርም አላህን ፍራ ትንቢት አዋቂ አላህ ብቻ ነዉ ህዝብን በመረዝክበት ትጠየቃታለህ ወየዉልህ
የኛ አለም የኛኡስታዝ አላህ የት ነብይ የሰውን እሽንገረን ማን ይናገረው
አንዳንድ ሰዎች ራሳቸው ጃሂል ሆነው ሰውን ጃሂል ይላሉ የራሱ ጅህልና አይታየውም አላህ ይጠብቀን።ገይብን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው አላህ ያሳወቀው ሰዎች ሲቀሩገይብን አላህ ለፈለገው ሰው ያሳውቃቸዋል (ያሳያቸዋል)።ሸይኸ ሁሴን ጅብሪልም ረ.ዐ. አላህ ያሳያቸውን (ያሳወቃቸውን) ነው የተናገሩት እነሱ ራሳቸው አላህ ያሳየኝን ነው የተናገርኩት ብለዋል።አላህ በቁርዐኑ በሱረቱ አል ካህፍ ላይ ስለ ሰይዲና ኸድር እና ሰይዲና ሙሳ ዓለይሂሙሰላም ተናግሯል ከሰይዲና ኸድር ነቢዮላህ ሙሳ ዐ.ሰ. ይበልጣሉ ግን አላህ ለሰይድና ኸድር ገይብን አሳውቋቸዋል(ገልጦላቸዋል) እና ቂሳውን ሁላቹህም ታውቁታላቹህአላህ ለፈለገው ባሮቹ ገይብን ያሳውቃቸዋል።ገይብን አላህ ያሳወቃቸውን ሰዎች መሳደብ ማስዋሸት ጃሂል ናቸው ማለት ተገቢ አይደለም። መጠንቀቅ ይሻላልየማታውቁ ከሆናቹህ የሚያውቁትን ጠይቁ።
የፈጣሪ ሰላም ባንተ ላይ ይሁን ወንድሜ ታደሰ አስናቀ፡፡ እኔ መጽሐፍህን ለመጀመሪያ ጊዜ የገዛሁትና አዲስ አበባ መጥተህ ሳለ የተደዋወልነዉ ልጅ ነኝ፡፡ እንደ ሌሎቹ የኢትዮጲያ መንግሥታት ስለ ብልጽግና አነሳስ ከፍታና ዉድቀት የተነገረ እንዲሁም የኢትዮጲያ መከራ መቸ እንደሚቋጭ እና ስለ ፋኖ መጨረሻ የተናገሩት ይኖር ይሆን ካለ ብታነብልን፡፡ በዩቲዩብ የምታቀርባቸዉ ንባባቦች ካሳተምከዉ መጽሐፍ ዉጭ ቢሆን ደስ ይለናል መጽሐፉን ስላነበብን ድግግሞሽ እንዳይሆን፡፡ ሌላ መጽሐፍ ብታሳትምልን ደግሞ በጣም ደስ ይለናል፡፡
እን ደም ነህ እኔ ደህና ነኝ አቤል ነው አይደለም ስምህ
@@taddesseasnake7584 አዎ ታድዩ፡፡ ዛሬም ያንተን ቪዲዮ ስከታተል የቀደመኝ የለም አስታየት ለመስጠት፡፡
ተረተረትህን አላህን ፈርተህ አቁም
የውሃብያ እምነት አሁንም አለ እንዴ???
I love it God bless you
አሠላማለይኩም የተከበሩ ወንድም ታደሰ !!!ሰላም ነህ?አብሺር ደስ ነው የሚል።አላህ ሱ ወ በአዘል የፈረደውን፡ነው፡የፈረዱት።ረሂመውላህ፡ሰይድ፡ሁሴን ጂብሪል።
በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛከላህ አላህ ይርዳህ ታዴ
Past is past,move forward.
አንዳንድ ሰዎች ራሳቸው ጃሂል ሆነው ሰውን ጃሂል ይላሉ የራሱ ጅህልና አይታየውም አላህ ይጠብቀን።
ገይብን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው አላህ ያሳወቃቸው ሰዎች ሲቀሩ
ገይብን አላህ ለፈለገው ሰው ያሳውቃቸዋል (ያሳያቸዋል)።
ሸይኸ ሁሴን ጅብሪልም ረ.ዐ. አላህ ያሳያቸውን (ያሳወቃቸውን) ነው የተናገሩት
እነሱ ራሳቸው አላህ ያሳየኝን ነው የተናገርኩት ብለዋል።
አላህ በቁርዐኑ በሱረቱ አል ካህፍ ላይ ስለ ሰይዲና ኸድር እና ሰይዲና ሙሳ ዓለይሂሙሰላም ተናግሯል ከሰይዲና ኸድር ነቢዮላህ ሙሳ ዐ.ሰ. ይበልጣሉ ግን አላህ ለሰይድና ኸድር ገይብን አሳውቋቸዋል(ገልጦላቸዋል) እና ቂሳውን ሁላቹህም ታውቁታላቹህ
አላህ ለፈለገው ባሮቹ ገይብን ያሳውቃቸዋል።
ገይብን አላህ ያሳወቃቸውን ሰዎች መሳደብ ማስዋሸት ጃሂል ናቸው ማለት ተገቢ አይደለም። መጠንቀቅ ይሻላል
የማታውቁ ከሆናቹህ የሚያውቁትን ጠይቁ።
እነዛ ሰዎች እነ ማናቸው ስማቸውን እስቲ ንገረን እውቀት የሌለው ሰዎችን በማነወር አዋቂ ሊባል ይምክራል ጌታው ሸህ ሁሴን ጅብሪል አላህ ነው ያሳየኝ ነው የሚሉት አንተ ድግሞ ካላህ ጋር የተመካከርክ ይመስል ሊያሳያቸው አይችልም ነው የምትለው ፍርድን ክስተቱ የማይገጣጠም ተሆነ ይህን ይሄኛው አይመሳሰልም ማለት ትችላለህ አላህን ቡዙ ነግር እየደረስ ባይናችን እያየነው ንው እኔ በተለይ ከብዙ አመት በፊት መጻፉን ለመጻፍ ወይም በዩትፕ ለመናገር ድፍረቱም አልነበረኝም አንዳንዱ በተለይ በጣም ስትል ስለሚበዛበት እንኳን ለሚድያ ለማቅረብ እራሴንኲን ሳነበው በጣም ይከብደኝ ነበር ቢሆንም ያንን ምርት እውጥቸ አልጥለውም እኔ ጃሂል ያልኩህ ስለዚህ ነው ካንተ በለይ አንተነትህን የሚያውቅ ካላንተ የለም አሁንም ቀጥል
አንተኮ የምትናገረው ከትንቢት በላይ ነው ምክንያቱም አላህ ሉማን እንደሚያሳይ ዱግሞ ለማን እንደማያሳይ በርግጠኛ ስለምታወራ ከዚህ በተለይ ምንእይነት ጃሂል ሊኖር ይችላል እስቲ በግልጽ አስቀምጥልን የኛ ሙፍቲሁልሀበሻ
aselamalaykum sheh balefew yetatemew metsehaf /book/betam teru neber enamesegnalen kefel 2 betatemelen teru neber
ስለ ፋኖ ንገረን እስቲ ስንት ጊዜ ነው ሚዋጉት እባክህን ካለ ማሻ አላህ
አላህን ፍራ በዚህ እድሜህ ዲን አትማርም አላህን ፍራ ትንቢት አዋቂ አላህ ብቻ ነዉ ህዝብን በመረዝክበት ትጠየቃታለህ ወየዉልህ
የኛ አለም የኛኡስታዝ አላህ የት ነብይ የሰውን እሽንገረን ማን ይናገረው
አንዳንድ ሰዎች ራሳቸው ጃሂል ሆነው ሰውን ጃሂል ይላሉ የራሱ ጅህልና አይታየውም አላህ ይጠብቀን።
ገይብን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው አላህ ያሳወቀው ሰዎች ሲቀሩ