Sh Husen Gibril Fird Tube
Sh Husen Gibril Fird Tube
  • 57
  • 637 775

Відео

ስልጣኒያችን የመርፌ ቀዳዳ ያክልናት ብለዋል ጌታው ሽኽ ሁሴን ጅብሪል
Переглядів 1,6 тис.3 місяці тому
ስልጣኒያችን የመርፌ ቀዳዳ ያክልናት ብለዋል ጌታው ሽኽ ሁሴን ጅብሪል
ጌታው ሽህ ሁሴን ጅብሪል ስለሽህ አልአሙዲምን አሉ
Переглядів 1,1 тис.3 місяці тому
ጌታው ሽህ ሁሴን ጅብሪል ስለሽህ አልአሙዲምን አሉ
ኢትዮጵያ ወደብ ታገኘች ኤርትራን ምንበደለች
Переглядів 1,5 тис.3 місяці тому
ኢትዮጵያ ወደብ ታገኘች ኤርትራን ምንበደለች
ኢትዮጵያ ወደብ ብታገን ኤርትራን ምንይጎዳታል how ethiopia getting a port impact eritrea
Переглядів 9143 місяці тому
ኢትዮጵያ ወደብ ብታገን ኤርትራን ምንይጎዳታል how ethiopia getting a port impact eritrea
ግብጽናሱዳን በውሀችን ምነው አልወርድ አሉተትክሼችን
Переглядів 5564 місяці тому
ግብጽናሱዳን በውሀችን ምነው አልወርድ አሉተትክሼችን
ያባይንውሀ ለግብጽናሱዳን ነጻበሰጠን ጠላታቸው እረጉን4 sharing the benefitf ofNile with egypt&sudan madethem ourenemies4
Переглядів 7354 місяці тому
ያባይንውሀ ለግብጽናሱዳን ነጻበሰጠን ጠላታቸው እረጉን4 sharing the benefitf ofNile with egypt&sudan madethem ourenemies4
September 30, 2024
Переглядів 7254 місяці тому
September 30, 2024
September 24, 2024
Переглядів 1 тис.4 місяці тому
September 24, 2024
ያባይንውሀ ለግብጽናሱዳን ነጻበሰጠን ጠላታቸው እረጉን4 sharing the benefitf ofNile with egypt&sudan madethem ourenemies
Переглядів 1,8 тис.4 місяці тому
ያባይንውሀ ለግብጽናሱዳን ነጻበሰጠን ጠላታቸው እረጉን4 sharing the benefitf ofNile with egypt&sudan madethem ourenemies
ያባይን ውሀ ለግብጽና ሱዳን ነጻ በሰጠን ጠላታቸው አደረጉን sharing benefits of nile with egypt&sudan made yhem ourenemies
Переглядів 9534 місяці тому
ያባይን ውሀ ለግብጽና ሱዳን ነጻ በሰጠን ጠላታቸው አደረጉን sharing benefits of nile with egypt&sudan made yhem ourenemies
ያባይንውሀለግብጽናሱዳን ነጻ ስለሰጠን ጥላታችቸው አደረጉን sharing benefits of Nile with egypt&sudan made them our enemies
Переглядів 1,6 тис.4 місяці тому
ያባይንውሀለግብጽናሱዳን ነጻ ስለሰጠን ጥላታችቸው አደረጉን sharing benefits of Nile with egypt&sudan made them our enemies
ያባይን ውህ ለግብጽናሱዳን ነጻ በሰጠን ጠላታቸው አደረጉን 1sharing the Nile with Egypt & Sudan made them our enemy 1
Переглядів 5635 місяців тому
ያባይን ውህ ለግብጽናሱዳን ነጻ በሰጠን ጠላታቸው አደረጉን 1sharing the Nile with Egypt & Sudan made them our enemy 1
Sh Husen Jibreel Prediction about Awliya Pt 4, ጌታው ሽህ ሁሴን ጅብሪል ስለወልዬች ምን አሉ ክፍል 4
Переглядів 1,5 тис.7 місяців тому
Sh Husen Jibreel Prediction about Awliya Pt 4, ጌታው ሽህ ሁሴን ጅብሪል ስለወልዬች ምን አሉ ክፍል 4
Sh Husen Jibreel Prediction about Awliya Pt 3, ጌታው ሽህ ሁሴን ጅብሪል ስለወልዬች ምን አሉ ክፍል 3
Переглядів 1,2 тис.7 місяців тому
Sh Husen Jibreel Prediction about Awliya Pt 3, ጌታው ሽህ ሁሴን ጅብሪል ስለወልዬች ምን አሉ ክፍል 3
Sh Husen Jibreel Prediction about Awliya Pt 2, ጌታው ሽህ ሁሴን ጅብሪል ስለወልዬች ምን አሉ ክፍል 2
Переглядів 1,2 тис.7 місяців тому
Sh Husen Jibreel Prediction about Awliya Pt 2, ጌታው ሽህ ሁሴን ጅብሪል ስለወልዬች ምን አሉ ክፍል 2
Sh Husen Jibreel Prediction about Awliya Pt 1, ጌታው ሽህ ሁሴን ጅብሪል ስለወልዬች ምን አሉ ክፍል 1
Переглядів 9727 місяців тому
Sh Husen Jibreel Prediction about Awliya Pt 1, ጌታው ሽህ ሁሴን ጅብሪል ስለወልዬች ምን አሉ ክፍል 1
scholar yasin nuru lecture clarification በኡስታዝ ያሲን ኑሩ ንግግር አስተያየት ለሰጣችሁ ማብራሪያ
Переглядів 1,5 тис.9 місяців тому
scholar yasin nuru lecture clarification በኡስታዝ ያሲን ኑሩ ንግግር አስተያየት ለሰጣችሁ ማብራሪያ
Sh Husen Jibreel Recommendation to Egypt & Sudan ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለግብፅና ሱዳን በኢትዮጵያ ያላቸው ቅናት Pt 2
Переглядів 1,1 тис.11 місяців тому
Sh Husen Jibreel Recommendation to Egypt & Sudan ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለግብፅና ሱዳን በኢትዮጵያ ያላቸው ቅናት Pt 2
Sh Husen Jibreel Recommendation to Egypt & Sudan ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለግብፅና ሱዳን በኢትዮጵያ ያላቸው ቅናት Pt 1
Переглядів 75611 місяців тому
Sh Husen Jibreel Recommendation to Egypt & Sudan ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለግብፅና ሱዳን በኢትዮጵያ ያላቸው ቅናት Pt 1
Sh Husen Jibreel advice to Ethiopians ጌታው ሼክ ሁሴን ጅበሪል ለኢት/ሕዝብ ያስተላለፉትምክር አዘል 1
Переглядів 1,6 тис.11 місяців тому
Sh Husen Jibreel advice to Ethiopians ጌታው ሼክ ሁሴን ጅበሪል ለኢት/ሕዝብ ያስተላለፉትምክር አዘል 1
Sh Husen Jibreel advice to Ethiopians ጌታው ሼክ ሁሴን ጅበሪል ለኢት/ሕዝብ ያስተላለፉትምክር አዘል 2
Переглядів 1,4 тис.11 місяців тому
Sh Husen Jibreel advice to Ethiopians ጌታው ሼክ ሁሴን ጅበሪል ለኢት/ሕዝብ ያስተላለፉትምክር አዘል 2
sh husen jibreel abay solutionጌታው ሸክ ሁሴን ጅብሪል ስለ አባይ ወንዛችን የተናገሩት መፍቴህ3
Переглядів 653Рік тому
sh husen jibreel abay solutionጌታው ሸክ ሁሴን ጅብሪል ስለ አባይ ወንዛችን የተናገሩት መፍቴህ3
sh husen jibreel abay solutionጌታው ሸክ ሁሴን ጅብሪል ስለ አባይ ወንዛችን የተናገሩት መፍቴህ2
Переглядів 703Рік тому
sh husen jibreel abay solutionጌታው ሸክ ሁሴን ጅብሪል ስለ አባይ ወንዛችን የተናገሩት መፍቴህ2
sh husen jibreel abay solutionጌታው ሸክ ሁሴን ጅብሪል ስለ አባይ ወንዛችን የተናገሩት መፍቴህ1
Переглядів 760Рік тому
sh husen jibreel abay solutionጌታው ሸክ ሁሴን ጅብሪል ስለ አባይ ወንዛችን የተናገሩት መፍቴህ1
ሸህ ሁሴን ጅብሪል በአባይ ውሀችን ግብጽና ሱዳን እንደሚፎክሩብን ተናግረዋልSh husen Jibreel pred Egypt&SudanVS Ethio Dam threat2
Переглядів 1,1 тис.Рік тому
ሸህ ሁሴን ጅብሪል በአባይ ውሀችን ግብጽና ሱዳን እንደሚፎክሩብን ተናግረዋልSh husen Jibreel pred Egypt&SudanVS Ethio Dam threat2
ሸህ ሁሴን ጅብሪል በአባይ ውሀችን ግብጽና ሱዳን እንደሚፎክሩብን ተናግረዋልSh husen Jibreel pred Egypt&SudanVS Ethio Dam threat1
Переглядів 833Рік тому
ሸህ ሁሴን ጅብሪል በአባይ ውሀችን ግብጽና ሱዳን እንደሚፎክሩብን ተናግረዋልSh husen Jibreel pred Egypt&SudanVS Ethio Dam threat1
ሸህ ሁሴን ጅብሪል ሰለ ኤርትራ ኢትዮጵያ መለያየት ጅቡቲ ትጠቀማለችSh husen jibreel pred Ethiopia vsErt split & Djibouti gain
Переглядів 1,1 тис.Рік тому
ሸህ ሁሴን ጅብሪል ሰለ ኤርትራ ኢትዮጵያ መለያየት ጅቡቲ ትጠቀማለችSh husen jibreel pred Ethiopia vsErt split & Djibouti gain
Sh Husen jibreel Arab Israel conflict prediction pt.2 ጌታው ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስላረብና ኢስራኢል ጦርነት የተናገሩት ክ2
Переглядів 2,2 тис.Рік тому
Sh Husen jibreel Arab Israel conflict prediction pt.2 ጌታው ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስላረብና ኢስራኢል ጦርነት የተናገሩት ክ2
Sh Husen jibreel Arab Israel conflict prediction pt.1 ጌታው ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስላረብና ኢስራኢል ጦርነት የተናገሩት ክ 1
Переглядів 1,5 тис.Рік тому
Sh Husen jibreel Arab Israel conflict prediction pt.1 ጌታው ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስላረብና ኢስራኢል ጦርነት የተናገሩት ክ 1

КОМЕНТАРІ

  • @AbdumalikesabirReda
    @AbdumalikesabirReda 3 години тому

    ምንድነው ምታጣጥለው😢😢

  • @Edu-lk3bj
    @Edu-lk3bj 7 днів тому

    አሏሁ አክበር ፣ አሏሁ አክበር ፣ አሏሁ አክበር። አሁን ገና ነው ቃሉን የሰማሁ።

  • @ousman8519
    @ousman8519 9 днів тому

    ኢንሻአሏህ እንደሁኔታው እንደሁኔታው እንደሁኔታው። አላሁአክበር እንደሁኔታው እንደሁኔታው።

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 10 днів тому

    ሌላ ቢሆን ላይክ ኮሜን ሰይሰክራብ ኦበር ነበር የኛ ነገር

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 10 днів тому

    አላህ ያቆይህ ወንድማችን

  • @AbdumalikesabirReda
    @AbdumalikesabirReda 21 день тому

    ፍርዳቸው ደረስ

  • @Muhamedadem-m7v
    @Muhamedadem-m7v 26 днів тому

    😊

  • @AbdumalikesabirReda
    @AbdumalikesabirReda 29 днів тому

    ውሀ ብያ አትስማ ዝምብለህ ልቀቅልን

  • @Nanogangstersab
    @Nanogangstersab Місяць тому

    lamen matseahfun be Andi laye be audio atelaklenem malate eska 10 sa'ati mehon rajeme tarek

  • @AbdumalikesabirReda
    @AbdumalikesabirReda Місяць тому

    ሌላ የአላህ ታአምር አሁን እንግዲ ምን ትሉ ሁሉም ተፈፀመ ቶሎ ኢሲላምን ተቀበሉ ከሞት በፊት

  • @lifeisgood8714
    @lifeisgood8714 Місяць тому

    ሼህ ያንቱ ሙሉ ነበረኝ ማለት 1 ሰዐት የሚቆይ!

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t Місяць тому

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t Місяць тому

    ❤❤❤😊😊😊

  • @HayatMehammed-r5w
    @HayatMehammed-r5w 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @KimiyaYusuf-np5di
    @KimiyaYusuf-np5di 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @soz57com
    @soz57com 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @KimiyaYusuf-np5di
    @KimiyaYusuf-np5di 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 місяці тому

    ከቻልክ ገና ያልሆነ የሚሆን ነገር የተናገሩት ካለ አንብብ የምታነበው ሁሉ የሆነ እየሆነ የታየ ስለሆነ አንተው በሳቼው ስም የፃፍከው ይሆናል

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 місяці тому

    ከቻልክ ገና ያልሆነ የሚሆን ነገር የተናገሩት ካለ አንብብ የምታነበው ሁሉ የሆነ እየሆነ የታየ ስለሆነ አንተው በሳቼው ስም የፃፍከው ይሆናል

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 місяці тому

    አንተ ነህ የጣፍከው አልተናገሩትም ብየ አስባለሁ

    • @7thsonofthe7thson34
      @7thsonofthe7thson34 2 місяці тому

      ደንቆሮ ስለሆንክ ስለማታነብ ነው እንደዛ የመሰለክ

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 місяці тому

    ዛኪር አይገባህም?

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 місяці тому

    እስኪ ጎበዝ ከሆንክ ስለቀጣዩ ።መንግስት ስም ተናገር ወይም ስለቀጣዩ ቴክኖሎጂ ተናገር

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 місяці тому

    በጣም የሚያሳዝነው ደብደቤ በምንፅፍበትና ተች እስክሪን ከመምጣቱ በፊት ለምን አልተነበበም እያየነው ያለውን ነገር እየፃፈ ሲያነብላቹህ የሚቆጣው ሰው ይጥፋ ሰውየውስ ፈጥሮ እያወራ ሰው ሲያጭበረብር ህሌናውን አያመውም? ስንት አይነት ሰው አለ በ አላህ በጣም የሚገርመኝ ሻይኑ ያየውን እሰወ ባትኖሩ መሰን ይነግረን ነበር ይላል ከመስማት እና ከማየት ያየሀውን ንገሩኝ ማለት ጤነኚነት ነው ግን

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 місяці тому

    እረ አንተ ሰውየ ፈጣሪህን ፍራ ውሼታም ነህ አላህን ፍራ በሽህ ሁሴን ጂብሪል ስም አትዋሽ

  • @ebrahimmuhabaw8512
    @ebrahimmuhabaw8512 2 місяці тому

    ስለ ዕርብ ጦርነት ንገሩን

  • @ebrahimmuhabaw8512
    @ebrahimmuhabaw8512 2 місяці тому

    ስለ ዕርብ ጦርነት ንገሩን

  • @indristallew1880
    @indristallew1880 2 місяці тому

    aselamalaykum sheh erson mayet yasdestal -balefew seletatemew mesehaf /kitab/enamesegnalen erso baynoru ayegeghem neber -ketayun keflem asatmelun begeuget entebkalen -be dua atersun

    • @kasimibrahim5961
      @kasimibrahim5961 2 місяці тому

      ውሼቱን ነው እኮ የሚገጥመው

  • @AnwarKasim-A
    @AnwarKasim-A 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @uniquelyrics2620
    @uniquelyrics2620 2 місяці тому

    Kaa abiy qaxay mangisti silalut nigarun

    • @mekonnen2384
      @mekonnen2384 2 місяці тому

      ህዝቡ የራሱሰው ሲነግረው የሚንቅ ሰለሆነ ነው ይህን ያህል አበሳና ሰቃየ ለብዙ ግዜ የተፈራረቀብን ። እንኳን የደፊቱን መሪ እድሜው አጭር ለሆነ መሪ መቀመጫ ለሚያሳጣ ህዝብ ቢነገረውም አይገባውም ድሮም ደፍተራ ሀገሩን በጠበጠ አሁንም የተሰገሰጉ የቋንቋ ጎሰኞና ደፍተራ እንዲሁም የውሰጥና የጎረቤት ባንዳወች ናቸው።

  • @AsaialAssial-pv8jv
    @AsaialAssial-pv8jv 2 місяці тому

    ባትቸኩልም የተሻለነው ስትናገር ስልኩን

  • @AsaialAssial-pv8jv
    @AsaialAssial-pv8jv 2 місяці тому

    የስልክ ቁጥሩን በአማረኛብትነግረን የተሻለነው

  • @OumerO
    @OumerO 2 місяці тому

    ልለክህ +1ነወይ

  • @tewabemezgebe5332
    @tewabemezgebe5332 3 місяці тому

    ይገርማል። የመፅሐፍን ርእስ ቢነግሩን

  • @adilhassenbashir3966
    @adilhassenbashir3966 3 місяці тому

    Ajaebe new

  • @oumerhussen4675
    @oumerhussen4675 3 місяці тому

    Berta

  • @AnwarKasim-A
    @AnwarKasim-A 3 місяці тому

    በርታ ወንድማችን ፡ ውሃብያ እንዳያታልልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Endris-fu9bp
    @Endris-fu9bp 3 місяці тому

    የዝህንም ቁጥር ሁለት እንጠብቃለን

  • @Endris-fu9bp
    @Endris-fu9bp 3 місяці тому

    ሁሉንም ልቀቅልን መፀሀፉን በሙሉ ቀስበቀስ

  • @addissabeba1
    @addissabeba1 3 місяці тому

    አንዳንድ ሰዎች ራሳቸው ጃሂል ሆነው ሰውን ጃሂል ይላሉ የራሱ ጅህልና አይታየውም አላህ ይጠብቀን። ገይብን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው አላህ ያሳወቃቸው ሰዎች ሲቀሩ ገይብን አላህ ለፈለገው ሰው ያሳውቃቸዋል (ያሳያቸዋል)። ሸይኸ ሁሴን ጅብሪልም ረ.ዐ. አላህ ያሳያቸውን (ያሳወቃቸውን) ነው የተናገሩት እነሱ ራሳቸው አላህ ያሳየኝን ነው የተናገርኩት ብለዋል። አላህ በቁርዐኑ በሱረቱ አል ካህፍ ላይ ስለ ሰይዲና ኸድር እና ሰይዲና ሙሳ ዓለይሂሙሰላም ተናግሯል ከሰይዲና ኸድር ነቢዮላህ ሙሳ ዐ.ሰ. ይበልጣሉ ግን አላህ ለሰይድና ኸድር ገይብን አሳውቋቸዋል(ገልጦላቸዋል) እና ቂሳውን ሁላቹህም ታውቁታላቹህ አላህ ለፈለገው ባሮቹ ገይብን ያሳውቃቸዋል። ገይብን አላህ ያሳወቃቸውን ሰዎች መሳደብ ማስዋሸት ጃሂል ናቸው ማለት ተገቢ አይደለም። መጠንቀቅ ይሻላል የማታውቁ ከሆናቹህ የሚያውቁትን ጠይቁ።

    • @taddesseasnake7584
      @taddesseasnake7584 3 місяці тому

      እነዛ ሰዎች እነ ማናቸው ስማቸውን እስቲ ንገረን እውቀት የሌለው ሰዎችን በማነወር አዋቂ ሊባል ይምክራል ጌታው ሸህ ሁሴን ጅብሪል አላህ ነው ያሳየኝ ነው የሚሉት አንተ ድግሞ ካላህ ጋር የተመካከርክ ይመስል ሊያሳያቸው አይችልም ነው የምትለው ፍርድን ክስተቱ የማይገጣጠም ተሆነ ይህን ይሄኛው አይመሳሰልም ማለት ትችላለህ አላህን ቡዙ ነግር እየደረስ ባይናችን እያየነው ንው እኔ በተለይ ከብዙ አመት በፊት መጻፉን ለመጻፍ ወይም በዩትፕ ለመናገር ድፍረቱም አልነበረኝም አንዳንዱ በተለይ በጣም ስትል ስለሚበዛበት እንኳን ለሚድያ ለማቅረብ እራሴንኲን ሳነበው በጣም ይከብደኝ ነበር ቢሆንም ያንን ምርት እውጥቸ አልጥለውም እኔ ጃሂል ያልኩህ ስለዚህ ነው ካንተ በለይ አንተነትህን የሚያውቅ ካላንተ የለም አሁንም ቀጥል አንተኮ የምትናገረው ከትንቢት በላይ ነው ምክንያቱም አላህ ሉማን እንደሚያሳይ ዱግሞ ለማን እንደማያሳይ በርግጠኛ ስለምታወራ ከዚህ በተለይ ምንእይነት ጃሂል ሊኖር ይችላል እስቲ በግልጽ አስቀምጥልን የኛ ሙፍቲሁልሀበሻ

  • @AbdumalikesabirReda
    @AbdumalikesabirReda 3 місяці тому

    ስለ ፋኖ ንገረን እስቲ ስንት ጊዜ ነው ሚዋጉት እባክህን ካለ ማሻ አላህ

  • @AbduAbdu-g3d
    @AbduAbdu-g3d 3 місяці тому

    አሠላማለይኩም የተከበሩ ወንድም ታደሰ !!!ሰላም ነህ?አብሺር ደስ ነው የሚል።አላህ ሱ ወ በአዘል የፈረደውን፡ነው፡የፈረዱት።ረሂመውላህ፡ሰይድ፡ሁሴን ጂብሪል።

  • @yajo45
    @yajo45 3 місяці тому

    ጀዛከላህ አላህ ይርዳህ ታዴ

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 3 місяці тому

    Past is past,move forward.

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 3 місяці тому

    ❌files

  • @indristallew1880
    @indristallew1880 3 місяці тому

    aselamalaykum sheh balefew yetatemew metsehaf /book/betam teru neber enamesegnalen kefel 2 betatemelen teru neber

  • @AnwarKasim-A
    @AnwarKasim-A 3 місяці тому

    በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulugetaassafe2364
    @mulugetaassafe2364 3 місяці тому

    I love it God bless you

  • @chocolat423
    @chocolat423 3 місяці тому

    ተረተረትህን አላህን ፈርተህ አቁም

    • @AnwarKasim-A
      @AnwarKasim-A 3 місяці тому

      የውሃብያ እምነት አሁንም አለ እንዴ???

  • @chocolat423
    @chocolat423 3 місяці тому

    አላህን ፍራ በዚህ እድሜህ ዲን አትማርም አላህን ፍራ ትንቢት አዋቂ አላህ ብቻ ነዉ ህዝብን በመረዝክበት ትጠየቃታለህ ወየዉልህ

    • @taddesseasnake7584
      @taddesseasnake7584 3 місяці тому

      የኛ አለም የኛኡስታዝ አላህ የት ነብይ የሰውን እሽንገረን ማን ይናገረው

    • @addissabeba1
      @addissabeba1 3 місяці тому

      አንዳንድ ሰዎች ራሳቸው ጃሂል ሆነው ሰውን ጃሂል ይላሉ የራሱ ጅህልና አይታየውም አላህ ይጠብቀን። ገይብን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው አላህ ያሳወቀው ሰዎች ሲቀሩ ገይብን አላህ ለፈለገው ሰው ያሳውቃቸዋል (ያሳያቸዋል)። ሸይኸ ሁሴን ጅብሪልም ረ.ዐ. አላህ ያሳያቸውን (ያሳወቃቸውን) ነው የተናገሩት እነሱ ራሳቸው አላህ ያሳየኝን ነው የተናገርኩት ብለዋል። አላህ በቁርዐኑ በሱረቱ አል ካህፍ ላይ ስለ ሰይዲና ኸድር እና ሰይዲና ሙሳ ዓለይሂሙሰላም ተናግሯል ከሰይዲና ኸድር ነቢዮላህ ሙሳ ዐ.ሰ. ይበልጣሉ ግን አላህ ለሰይድና ኸድር ገይብን አሳውቋቸዋል(ገልጦላቸዋል) እና ቂሳውን ሁላቹህም ታውቁታላቹህ አላህ ለፈለገው ባሮቹ ገይብን ያሳውቃቸዋል። ገይብን አላህ ያሳወቃቸውን ሰዎች መሳደብ ማስዋሸት ጃሂል ናቸው ማለት ተገቢ አይደለም። መጠንቀቅ ይሻላል የማታውቁ ከሆናቹህ የሚያውቁትን ጠይቁ።

  • @malakytsadak2619
    @malakytsadak2619 3 місяці тому

    የፈጣሪ ሰላም ባንተ ላይ ይሁን ወንድሜ ታደሰ አስናቀ፡፡ እኔ መጽሐፍህን ለመጀመሪያ ጊዜ የገዛሁትና አዲስ አበባ መጥተህ ሳለ የተደዋወልነዉ ልጅ ነኝ፡፡ እንደ ሌሎቹ የኢትዮጲያ መንግሥታት ስለ ብልጽግና አነሳስ ከፍታና ዉድቀት የተነገረ እንዲሁም የኢትዮጲያ መከራ መቸ እንደሚቋጭ እና ስለ ፋኖ መጨረሻ የተናገሩት ይኖር ይሆን ካለ ብታነብልን፡፡ በዩቲዩብ የምታቀርባቸዉ ንባባቦች ካሳተምከዉ መጽሐፍ ዉጭ ቢሆን ደስ ይለናል መጽሐፉን ስላነበብን ድግግሞሽ እንዳይሆን፡፡ ሌላ መጽሐፍ ብታሳትምልን ደግሞ በጣም ደስ ይለናል፡፡

    • @taddesseasnake7584
      @taddesseasnake7584 3 місяці тому

      እን ደም ነህ እኔ ደህና ነኝ አቤል ነው አይደለም ስምህ

    • @malakytsadak2619
      @malakytsadak2619 3 місяці тому

      @@taddesseasnake7584 አዎ ታድዩ፡፡ ዛሬም ያንተን ቪዲዮ ስከታተል የቀደመኝ የለም አስታየት ለመስጠት፡፡