Ethiopia - ኢሳያስ አመረሩ ፣አብይም ተቆጡ ቀይ ባህር፣ የውጭ ሚዲያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 217

  • @tigistderese592
    @tigistderese592 11 місяців тому +5

    ሰላም ለሀገሪትና ኢትዮጵያ ይሁን😢

  • @tigistderese592
    @tigistderese592 11 місяців тому +3

    ሰላም ለሀገሪትና ኢትዮጵያ ይሁን

  • @nesiridesita
    @nesiridesita 11 місяців тому +3

    ሠለም ይሁን ለአገረችን😢

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 11 місяців тому +6

    ጥያቄው ግልፅ ነው ። ሣንገዳደል ፣ ጦር ሣንማዘዝ ሰጥቶ በመረከብ ቀና መንፈስና ድርድር ወደብ የምናገኝበትን መንገድ መፈለግ ።

    • @yesorno7631
      @yesorno7631 11 місяців тому +1

      የ ኤርትራን ተቃዋም ከስር እያደራጀህ ከላይ ብትደሰኩር ማን ይሰማሀል

    • @MaMarbager
      @MaMarbager 11 місяців тому

      @@yesorno7631 አልተሣሣትክም ; በቀና መንፈስ ደም ሣይፈስ በስምምነት መሆን ካልቻለ ግልፁ ቀሪ አማራጭ እንደ ዳቦ ድንጋይ ዘመን ወታደራዊ ጡንቻን አፈርጥሞ በዛ ማናገር ነው ። 50 ኪ.ሜ ላይ ባህሩን እያየነው በውሃ ጥማት አንሞትም እመነኝ ።

    • @yesorno7631
      @yesorno7631 11 місяців тому

      @@MaMarbager አንተስ ከአባቶችህ የማትማር እንከፍ ነህ መሰለኝ። ለምን ጅቡቲን ሱዳንን ሱማሌን አትወርም። የመጣው ሁላ ከኤርትራ ራስ ላይ ይንጠለጠላል። ለማንኛውም ተያይዘን እናልቃታለን እንጂ። በስምምነት እንጂ በጉልበት ዘበት ነው። የሚያሳዝነው ከኤርትራ ጋር ውጊያ መጀመር እመነኝ ኢትዮጵያ ተከፋፍላ በክልል መጠራት መጀመሯ እሩቅ አይሆንም። አቢሲኒያ የሚለው ስም ታሪክ ሆኖ እነደቀረ ኢትዮጵያም ታሪክ ላይ ነው የምታገኛት። አባቶችህ ሲተርቱ የቆጡን አወርድ ብላ
      የብብቷን ጣለች
      ብለውሀል።

  • @hailunegash1352
    @hailunegash1352 11 місяців тому +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁን ። አ ሜ ን ! ! !

  • @Saminow.
    @Saminow. 11 місяців тому +1

    Abiy ahmed is great leader
    U can talk but u can't stop him

  • @shemsedinomer
    @shemsedinomer 11 місяців тому

    አቦ ስለ ብልጽግና የወራሀው ተመቸኝ

  • @gideyalem6475
    @gideyalem6475 11 місяців тому +4

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🦾እዚ ባሕሪ ናትና ናይ ኤርትራውያን ኢዩ ደምና ዓጽምና ዝተከፈሉ ሂያብ ሰማታትና ኢዩ ነዚ ዝትክፍ ካኣ ወይሉኡ ኣብ ባሕሪ ከነስጥሞ ኢና።

    • @trussom647
      @trussom647 11 місяців тому

      እወ ንሱ ኢዩ እቲ ሓቂ ደቂ ኤረ ዉግእ ጹቡቅ ኣይኮነን ግን እንተመጹና ምሕረት የለን 💪🏾💪🏾👈 እፈልጥዋ ኢዬም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 11 місяців тому

      ዓወት ንሓፋሸ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪

  • @alhaMduJella
    @alhaMduJella 11 місяців тому

    እውነትም ፈታ ነሕ
    በተለይ የመጨረሻዋ
    በትክክል ነው የገለጥከው

  • @sewlesew5691
    @sewlesew5691 11 місяців тому

    የዛሬው ዘገባህ የማይረባ ፀረ ኢትዮጵያ ዘገባ አቅርበሃል ምናልባት ተከፋይ ሳትሆን አይቀርም።

  • @Aschenakii
    @Aschenakii 11 місяців тому +1

    አዪ ፉታ ዘገባክ ግን ከተወሰነ ግዜ በሁዋላ አይነፊም

  • @Future_hope-11.
    @Future_hope-11. 11 місяців тому +2

    You are one among the few truth teller media!!! Thank you very much!! Keep it up.

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 11 місяців тому

    🇪🇹❤🇪🇹 የውጭ ሚድያዋች የፈለጉትን ይበሉ -የኖቤል- ሸልማት ከሀገር አይበልጥም።
    እኔ የሚገርመኝ ቀይ ባህርን ለኤርትራ ብቻ ማን ሰጣት ።
    ትክክለኛ ጥያቄ ነው እርሀብ ግዜ አይሰጥም ለማይረባ ነገር ሰንባላ አይደል የኖረነው። ይልቁኑ በተንካል የተወሰደብንን ቀይ ባህርና የሀሰብ ወደባችንን እጅ ለጅ ተያይዘን በዘር ሳንከፋፈል ማሰመለሰ አለብን!!!!!
    🇪🇹❤🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹❤🇪🇹

  • @jupiterplanet1316
    @jupiterplanet1316 11 місяців тому

    የምን ማለቃቀስ ነው...ካመረሩ ከኢትዮጵያ 🇪🇹 ጋር መዋጋት ነዋ..

  • @MusaDander-bc6sb
    @MusaDander-bc6sb 11 місяців тому

    አታውቃቸውም ጨርሶ ከአንተ ጥቆማ በፊት ቸር

  • @HusenabduAshoba
    @HusenabduAshoba 11 місяців тому

    Ok

  • @adanekumel4278
    @adanekumel4278 11 місяців тому +11

    ያስፈልገኛል ቀይ ባህር❤❤❤

    • @AdenchAbeba
      @AdenchAbeba 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @ሀመራዊ
      @ሀመራዊ 11 місяців тому +2

      ሂድና ተበዳበት

    • @munas.m4733
      @munas.m4733 11 місяців тому +1

      የኦሮሞ ቀይ ባህር ነው የሚፈልጉት😂😂😂😂

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 11 місяців тому

      ምን ያደርግልሃል አትጠቀምበት

    • @trussom647
      @trussom647 11 місяців тому

      ኣዎ የቀይ ባህር ኣሳ ሰዉ ጥመዋል ክክክክክክክ 👈

  • @الحمدلله-و2ص3ث
    @الحمدلله-و2ص3ث 11 місяців тому +5

    5 አመት ሙሉ ጦርነት 😭😭😭😭

    • @blackstone07
      @blackstone07 11 місяців тому +3

      የምን 5 ዓመት? ከተወለድን ጀምሮ ኢትዮጰያ ከጦርነት ተላቃ አታውቅም።

    • @ዘሀራአሊ-ለ3ደ
      @ዘሀራአሊ-ለ3ደ 11 місяців тому

      😭😭😭

  • @AliAfrica-gg6cn
    @AliAfrica-gg6cn 11 місяців тому

    አብይ አህመድን እግዚአብሔር ከእትዮጲያ በሞት ይዉሳዶዉ

  • @EzraWudineh
    @EzraWudineh 11 місяців тому

    Dr Abiy Ahmed is a greate leader (Eriteria + Ethiopia) to re-unite Eriteria and Ethiopia. we must remove Esayas Afewerki

  • @ydidiya781
    @ydidiya781 11 місяців тому +1

    የራስሕን መሪ ቀመተቸት የሌላን አገር መሪ በምታሞግሰና ቃላትን በመጠምዘዝ ተከታይ ለማግኘተ መሞከር አትፈልግ ትክክለኛወ የአብይ ንግግር ለኛ ብርቅ ጎመን በቂጣ መብላት ሳይሆን ብርቅ የሆነብን ሦሥቴ
    በልቶ ማደርና ሰላምን ማግኘት ነዉ ያለዉ

  • @amajidrebato2232
    @amajidrebato2232 11 місяців тому +5

    ቃይ ባህር ያስፈልጋል ለኛ ኢትዮጵያን

    • @Erittrean
      @Erittrean 11 місяців тому +1

      So what comeon and take it we 🇪🇷ns waiting for you

    • @mizankassa9854
      @mizankassa9854 11 місяців тому

      ጋላ ሰው በላ አራጅ ወደ አዲስ አበባ አትገባም ላልከው ኢትዮጵያ ህዝብ ቀይ ባህር ምኑ ነው ? የኛ ቀይ ባህር አራት ኪሎ ነች የምኒሊክ መናገሻ

    • @amajidrebato2232
      @amajidrebato2232 11 місяців тому

      @@Erittrean እየመጣን ነው ሰብሰብ ቢላቸው ጠብቁን

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 11 місяців тому

      ​@@amajidrebato2232ere min mesebiseb yasifeligenal bicha na

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 11 місяців тому +1

      ሔድ እና አምጣ ቀይባህርን በየኮሜቱስር መጎረረ ሊላ ቀይ ባህር ይብላችሁ

  • @DenekeDarilo-w3x
    @DenekeDarilo-w3x 11 місяців тому

    Fata daily your are not before you must saport Ethiopia only

  • @salamuapp3510
    @salamuapp3510 11 місяців тому +8

    ስም መልአክ ያወጣል አብይ እኮነው አሰብ የኢትዮጵያ ናት ብታምኑም ባታምኑም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @AdenchAbeba
      @AdenchAbeba 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂ትቀምሳለህ ፈሳም

    • @mihreteabbereket9804
      @mihreteabbereket9804 11 місяців тому

      ክክክ ልክ ኣለሽ በደንብ ኣድርጎ ኣሁን ካለችበት ታድጋለች😂😂 እየሞቱ እስክስታ ይሉታል

    • @AdenchAbeba
      @AdenchAbeba 11 місяців тому

      @@mihreteabbereket9804 ገራሚ እኮ ናቸው እነአብይ😀😀😀😀😀😀

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 11 місяців тому +1

      እዛ ሂደህ ተበዳበት

    • @trussom647
      @trussom647 11 місяців тому

      ህልምማ ማን ከለከለዉ 😊👈

  • @tadiosmillion
    @tadiosmillion 11 місяців тому +1

    እናንተግን የኢትዮጵያ ሚዲያ ናችሁ ወይስ የኢትዮጵያ ጠላት?

  • @armanyhaydarus7592
    @armanyhaydarus7592 11 місяців тому

    Betraka!
    Betam yasafiraleh! Maferia!

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር 11 місяців тому

    ችግሩ ፒፒ ከወያኔ በጦርነት ያደገ ስለሆነ አሁንም አሁንም አካኪ ዘራፍ ያለ ነው የሚናገረውንም አንዳንዴ ሳያየው ጭንቀት ያለበት ይመስላል በል ታከም ከማለት የኢትዮጵያን ሕዝብ በረሃብና በጦርነት ሊያጠፋን ነው የሚመስለው።

  • @mihreteabbereket9804
    @mihreteabbereket9804 11 місяців тому +2

    ዝምታ ለራሱ መልስ ነው፡ጀግና ኢሱ፡ለዚ ጭቅላ ኣብይ መልስ መስጠት ክብርህን መቀነስ ነው

    • @teferiwoldeyesus5252
      @teferiwoldeyesus5252 11 місяців тому

      በመከባበር በመተጋገዝ መኖር ይቻላል ነገር ግን ኤርትራ የግል ኢትዮጵያ የጋራ አይነፋም መሪያችንም የትንሽ አዋቂ ነው እንከባበር

  • @Case24215
    @Case24215 11 місяців тому

    አውነተህ ነወ በቀርብ ነው የጀመሩትማድነቅ

  • @dimtustar7620
    @dimtustar7620 11 місяців тому

    ፈታ Ye fano midea 😔

  • @tibebutamirat2494
    @tibebutamirat2494 11 місяців тому

    ንፋሳም !! እኔ ሚገርመኝ ጠቅላዩ ለሀገራችን ነው ጎሮሮው እስኪሰነጠቅ ሚከራከረው .ዝም ብለ ያልጻፍከውን ጋዜጣ አታንብብ

  • @burkjonathan3707
    @burkjonathan3707 11 місяців тому

    ዛሬ ነው ዜና የምሰማው 4ኪሌ ገቡ እዴ😂😂😂😂😂😂😂 ድል ለእ

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 11 місяців тому

    😢😢😢

  • @DawitMesfne-iv6hf
    @DawitMesfne-iv6hf 11 місяців тому +1

    የማይዋጥ ባናላምጥ ጥሩ ነዉ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 11 місяців тому +1

    የቀይ ባህር ዓብይ (ትልቅ) ጉዳይ ነው። ለመግባባት ፍቅር የማይሠራው ጉይ የለም። ፍቅርና መግባባት የሰው ልጆች ሁሉ ፍቱን መድኃኒት ነው። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው። የእግዚአብሔር ህግ የሰው ልጅ በቃሉ መሠረት ኃጢዓት ወደ ሞት ፍርድ የሚያስከትል መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ለሰው ሁሉ በኃጢዓቱ ምክንያት ዘላለማዊ ሞት ይፈረድበት የነበረውን ህግ ሰዎች እንድናመልጥ ሰውን ተክቶ ሠይጣንን አሸንፎ ሰውን ከሠይጣን ተገዥነት ወደ ነፃነት በስቅለቱ በመሞቱና ከሞት በመነሳቱ ፍቅርን ከክርስቶስ ተምረናል።ፍቅር የሰው ልጆች ሁሉ መድኃኒት ነው። ለዚህ ነው ጌታችንና ፈጣሪያችን መድኃኒት ዓለም የሚባል በኦርቶ ዶክስ የተሠጠው።

  • @545menel
    @545menel 11 місяців тому

    ዶክተር አብይ ትክክለኛ ናው

  • @BELETEGirmaBELETEGirma
    @BELETEGirmaBELETEGirma 11 місяців тому +1

    እና ትክክል አይደለም?

  • @wandersensami9925
    @wandersensami9925 11 місяців тому

    ጀዊሳ

  • @545menel
    @545menel 11 місяців тому +1

    Abaye is hero

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 11 місяців тому +3

    ምነው ጦርነት ጨማቂ ለመሆን እና ለማጋጨት ዳር ዳር አልክ ጥሩ ዘገባ ታቀርብ ነበረ በሀገር ጥቅም ላይ ሁላችንም የራሳችንን ሚና መጫወት ይገባናል ❤

  • @DenekeDarilo-w3x
    @DenekeDarilo-w3x 11 місяців тому

    Fata Which one did you choose abyi is 100prent correct don't look Ethiopia politics

  • @yabufikir
    @yabufikir 11 місяців тому

    አይ በጭራሽ እኛተጋሩ አልወደድነውም መቼምም የናንተ ጦስለኛ ተረፈ

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 11 місяців тому

    የጉድ እኮነው አመጋገባችሁን ስትቀይሩ ጭቅላታችሁ ተደፈነ ደሞ ተራገጥ ተራገጥ ያስብላል ቀይሩ የተሻለ ነው

  • @songohan7170
    @songohan7170 11 місяців тому +1

    የፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ አስተሳስብ አመለካከት በሳልነት እና አምሮ ርቱ መሗናቸውን በግልጽ ያሳያል ::
    በአንጻሩ ጠ/ሚ አነጋገር አስተሳስብ የምነት trust የፓለቲካ የዲፕሎማሲ ልምድ ማነሰ አፍጧ ገጧ በይበልጥ ይታይባቸዋል ::

  • @Philippaelias
    @Philippaelias 11 місяців тому +2

    በ5 አመት 3 ጦርነት እንኳን ለኢትዮጵያ ለአሜሪካም ይከብዳታል😢😢

  • @yesorno7631
    @yesorno7631 11 місяців тому +2

    እነ ሁሉ ኬኛ ቀይባሕርንም ኬኛ ብለው አረፉት።

  • @dararabikila
    @dararabikila 11 місяців тому +2

    ጠቅላይ ምንስቴሩ ዛሬም ይወደ ዳል የምጠሉት ግፈኞች ናቸው ❤❤❤

  • @getchewsaid3546
    @getchewsaid3546 11 місяців тому +2

    ቻይና አፈር ድሜ በልቶ ነዉ ዘሬ ተወደጅ ድምፀን በድም የመሸር ከሉ አገሮቾ የተከተች

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 11 місяців тому +1

    ባቃ ከሁሉም ጋር ማለትም ከጦርነቱም፣ በቀን አንዴ ከመብለቱም ጋር አብራን እንኑር መቃየር አየስፈልጋንም ማለቱ ነዉ?እንድህ አይነት ደንቆሮ ግለሳብ ስልጠን ይዞ ምን ለዉጥ ለመምጣት ነዉ ብልፅግና ነኝ የሚለዉ?ብን ይባል እሱ።

  • @ahmederina
    @ahmederina 11 місяців тому

    እኛስ በቀን ሶስቴ እንበላለን ሣንለምን እየለመናቹም ተርባቹዋል ጦርነት ከጀመራቹ በጦርነትም በረሀብ ትሞታላቹ

  • @zamsalh2724
    @zamsalh2724 11 місяців тому

    🖐️🖐️

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega 11 місяців тому +8

    አገሬ ሆይ፡ ጦርነት ናፋቂው ዲያብሎሱ አብይ ላይ ወድቀሽ አትቀሪም፡ ጌታ በፋኖ ብርታት ያነሳሻል!!!!😇💚💛❣️

    • @henokwondimu7655
      @henokwondimu7655 11 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሞትኩኝ

    • @ermyasteshome1107
      @ermyasteshome1107 11 місяців тому +1

      መለስ ከሚባል ዲያብሎስ ምን አይነት መልዐክ ይወለዳል?

    • @EzraWudineh
      @EzraWudineh 11 місяців тому

      you yourself SATAN 666

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 11 місяців тому

    ኢሳያስ ድሮም የኢትዮጵያ ጠለት ነው ወደደም ጠላም አሰብ የኢትዮጵያ ነው ወንድሜ ርሀብ ያመጣው የርስ በርሳችን መጠላላት እና መዋጋት ነው ችግር ቢኖርበትም ዶክተር አብይ ግን እርሀቡን አላመጣውም እራሳችንንም እንመርምር

  • @saahibTemam
    @saahibTemam 11 місяців тому

    Gimaatam gazexenya

  • @Yosefmulugeta-dm1eu
    @Yosefmulugeta-dm1eu 11 місяців тому

    Keristan tadela😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigistuhailu817
    @tigistuhailu817 11 місяців тому

    Ante werga ant ywre pray minster kmtwra

  • @danielnegash6948
    @danielnegash6948 11 місяців тому

    Maferia media

  • @zerihundemeke1476
    @zerihundemeke1476 11 місяців тому

    newregna neh/ hulachinim ye Dr Abiyin yeparlama nigigir semitenal .ante gin hasabun qoriteh lela taweraleh. hilina yelehim.

  • @AmanAsmerino-w4v
    @AmanAsmerino-w4v 11 місяців тому +2

    Ethiopia bahr yelem ante mot dem aytegebn edeye?
    Ethiopian hzb selam fqkr ayfelgm ?
    Don’t forget (EDF)selam fqkr le 2 hzbe ❤️🇪🇷❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🫶🏿💪🏿💪🏿💪🏿!!!

  • @andishman
    @andishman 11 місяців тому

    ፋኖ ፋኖ እያልክ መሞትህ ነው። እናንተ ታወራላችሁ ዶ/ር አብይ ስራውን ይሰራል። long live my beloved prime minister

  • @yeabsraforreal2902
    @yeabsraforreal2902 11 місяців тому

    የበሀር በር ጥቅም ካላወቅሽ እንቅልፋምነት ነው መንቃት ያስፈልጋል ግን አይ ጥቅሙን አቃለው ግ ን ይቅርብን የምትሉ ከሆነ ከዘህ በመቀጠል ያሉትን ዝርዝር ምልክትን ይታይባችዋል እነሱም በእራስ ላይ ምቀኝነት , የወቅቱን የእርስ በእርስ ጦርነት መውደድ , የኑሮ ውድነቱን አብልጦ መውደድ , ሻብያነት ,አልሸባብነት ...ወዘተ

  • @fuigjj
    @fuigjj 11 місяців тому

    ሡማሬናኤርትራመግሥቶችምቀኞችናቸዉአብረንአንደግማለትምኑላይነዉጥፈቱ👍👍

  • @SenaitMengstiab
    @SenaitMengstiab 11 місяців тому +1

    Esu jegena menem ayefakerm

    • @trussom647
      @trussom647 11 місяців тому

      አዎ ዝም ባለ ኣፍ ዝምብ ኣይገባበትም 👌👌👈

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 11 місяців тому

    አዎ ቀይ ባህር ያስፈልገናል።
    ችግሩ መንግስትን አናምነውም።
    ለዛ ነው ሀሳቡን የምንቃወመው።

  • @Sam-mf4mh
    @Sam-mf4mh 11 місяців тому

    ወይ ኣብይ ጭር ሲል ኣልወድም ሆንክ በቃ 🤔 ይገርማል በ 5 ኣመት ስልጣን ይሄ ሁሉ ጦርነት 😢😢😢 ዘመን ስልጣንህ ይጠር።

  • @Shalom-lp8vy
    @Shalom-lp8vy 11 місяців тому

    The problem is not dr Abye

  • @DenekeDarilo-w3x
    @DenekeDarilo-w3x 11 місяців тому

    I like before fata l don't like know

  • @KedirMuktar-ki7ho
    @KedirMuktar-ki7ho 11 місяців тому +1

    የዳሃ ልጅ አይግዛህ አርሹ የሌለው ሰው

    • @samirakader1084
      @samirakader1084 11 місяців тому

      አንተ የጭቅላት ደሀ ነክ ዝቃጭ

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 11 місяців тому

      ​@@samirakader1084የጭቅላት ደሀስ የገዛ ህዝቡን የሚገድል ድመት

    • @afomjah
      @afomjah 11 місяців тому +2

      ይሄ ኣስተሳሰብ እኮ ነው እያጋደለን ያለው።

  • @mikizola106
    @mikizola106 11 місяців тому

    እና ምን ይሁን ባንዳ ቱሪናፋ

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 11 місяців тому +1

    እረ አንተን ማልሰማበት ዬት ልሂድ ድምፅህ እራሱ ያስጠላል እኔ ያኛው ዘጋቢ መስሎኝ ነው

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 11 місяців тому +3

    ለወደብ የሚደረገው ጦርነት understendeble and logic ነው ቀይ ባህር ማለት ለኢትዮዽያ oxigin ነው!!

    • @happylife1294
      @happylife1294 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂ere backeh oxygen kehone keskahun endet koyachu 😂😂 egzehabhere new yesew oxygen aey enate 😂😂😂😂 just dream 🛌

  • @gedafig5009
    @gedafig5009 11 місяців тому

    አብይ የሚደነቅ ድንቅ መሪ

  • @DawitEthiopia4391
    @DawitEthiopia4391 11 місяців тому

    ሚዲያችን ለሁሉም ነው ካላችው ከሚከተላችው ሰዎች ውስጥ ምን ያህል ሰው ያያችዋል ምን ያህል ሰው ላይክ ያረጋል የቀረው መረጃ ለማዳመጥ እንጂ ለማን እንደምትሰሩ ጠፍቶት አይደለም መንግስት ከወያኔ ሲዋጋ እና አሁን ያላችው መከርበት በግልፅ የሚታይ ነው አቁዋም ይዛችው ግን ሳትሳደቡ ዜና ስላቀረባችው ለሁሉም ድምፅ ናችው ማለት አይደለም ኮሜንታችው አንብባችው ብታውቁ ተሳዳቢው ማን እንደሆነ ይገባችው ነበር ዞሮ ዞሮ መንግስት ለሚደግፉት ከሚከፍል የፓርቲው አባል ብቻ ሶሻል ሚዲያውን እንዲከታተል ቢያደርግ በጣም ትልቅ ለውጥ ታዩ ነበር ለዚችም ስታካብዱና በግምት ያለ መረጃ ስታወሩ ትዝብት ብቻ ነው ምታተርፉት

  • @gedafig5009
    @gedafig5009 11 місяців тому

    ምንም አይነገረንም አብያችን አድናቆት አይፈልግም በስራ ያሳየን ምርጥ መሪያችን ነው ፈታ ዴይሊ ዘጋቢ የፋኖ ወይም የጁንታም ወገን ነህ አብይ ማለት ወደ ብልፅግና የሚወስደን መሪያችን ነው ታብድ እንደሆን አበድ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 11 місяців тому

    አሁንም ብዙዎቻችን ዶክተር አብይን ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ የሆንን ኢትዮጵያውያን እናምነዋለን በሱ በኩል ተስፋ ያደረግነው የዘረዘርካቸው ነገሮች ሁሉ ግዜው ሲደርስ አሁን እየተጣለ ያለው መሠረት ሲጨረስ ሞገስ ይሆናል።እንደአንተ ያሉ ጨለምተኛ ባትቀበሉትም ።አብቹ የተናገረውን እያጣመማክ የመለፍለፍ አባዜ ያለብህ ቅጥረኛ እንደሆንክ ያሳብቅብሃል።

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 11 місяців тому +1

    ብቻውን ይዋጋታል ለሱ ስልጣን ማንም ህይወቱን አይገብርም

    • @EzraWudineh
      @EzraWudineh 11 місяців тому

      wede sayehon begede legere tewagaleh

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 11 місяців тому

    አብይ ትክክል ነው ያ ሽማግሌ የቤት ስራ ለኤርትራ ህዝብ ባያስቀምጥ መልካም ነው ሁለት ወደብ ከኢትዮጵያ ወስዶ ኢትዮጵያን የቀበረ ሰውዩ አንድ ቀን መጥፍያው ነው ምክንያቱም አሰብ የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጭት ነው አይቀርም አንድ ቀን አሰቃቂ ጦርነት መነሣቱ አይቀርም ኤርትራ መፍረሻዋ እንዳይሆን

  • @chere1985
    @chere1985 11 місяців тому +1

    ፈታ ዴይሊ እራሱ የዝቅተኝነት መንፈስ የተጠናወታችሁ ባንዳዎች ናችሁ። ኢትዮጵያ በውድም በግድም የወደብ ባለቤት ትሆናለች ።

  • @feysal506
    @feysal506 11 місяців тому +2

    ዶክተር አብይን የም ጣለ ባንዳ ነዉ ❤❤❤ዎርቅ ይነጠፍልህ ስበል ፈንዲየ የምል ህዝብ ነዉ75/100

  • @ephrempetros604
    @ephrempetros604 11 місяців тому

    አስተውል ረጋ ብለህ የማህጸን እስፔሻሊስት የሳንባህን ችግር ሊያክም አይችልም በግምት ወይም ከልምድ አንፃር አስተያየት ሊሰጥ ይችላል እኔ ለምሳሌ በዙሪያዬ ብዙ ወዳጅም የሚጠላኝም አለ ነገር ግን እኔ ግልፅ ካልተናገርኩ እናቴ ወይም ወንድሜ ከመሬት ተነስተው ሊያውቁ አይችሉም ሊገምቱ ግን ይችላሉ አንድ ሰው ስለ ስራው ፕረዘንት ሲያደርግ መረጃ ስላለው ነው ከሱ በፊት ያለ ሰራተኛ ባዶ ወረቀት ካስረከበው ችግሩ ድህነቱ የብዙዎች አይምሮ አለመበልጸግ ግልፅ ነው ለስራው ኬላ ነው የሚሆንበት ወቅታዊ ችግር ተጨምሮበት መተሳሰቡ መተባበሩ አብሮ መስራት ነው የሚያዋጣው ንብና ጉንዳን አታዩም ስራቸውን ለይተው ያውቃሉ መናናቅና መተማማት እርስ በእርስ መመቃኘት ዘረኝነት ተንኮል የእግዚአብሔርን በረከት ቸርነት ያሳጣል መጥፎው ደሞ እንድ ሰው በህይወቱ ምን ማድረግና ማሳካት እንዳለበት ያስረሳል ውጤታማነትን ይነጥቃል የህይወቱ መንገድ የቱ እንደሆነ ግራ ያጋባዋል

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 11 місяців тому

    አዳሜ አብይአህመድቀይበሀር ፈልጎ መስሎችሁል አሜሪካ ብዙገዘብእሰጣለሁስለተባለነው እናተየእውነትመስሎችሁ እዳትበሉ አብይአህመድ ገዘብአገኘ አላገኘምንም ጥቅምየለውም እኮን እጁላይ የለውቀርቶ ለድሀው የተላከእርዳታ. ወደውጪሺጦ ጥይትነውየገዛበት ለህዝቡመግደያበየ መጠሊያው ያለውህዝብ በረሀብእየሞተ የጫካፕሮጀክት እያለነው አብይአህመድንከስሩመቅልንነውእጂ ሌላአማራጪየለም

  • @abrahamkifile3516
    @abrahamkifile3516 11 місяців тому

    ኩንታል መሀይም ናችሁ

  • @ashraqbedewi9580
    @ashraqbedewi9580 11 місяців тому

    አብይ ያዳጋው በጦሪናት ናው ልባል 5 አመት 3 ጦሪ የደጉ አጋሮቹም አላደራጉትም

  • @ZerihunWeldemikael
    @ZerihunWeldemikael 5 місяців тому

    ተው ሁሉም ተቀብሎዋቸዋል አትበል
    በትግራ አካባቢ አይወደዱም ነበረ
    አማራውም አብሮ ትግራይን ተዋግቶ ነበረ
    አሁን ደሞ አማራው ጋር ተጠልተዋል
    አንተ ደሞ በሰሜን በደቡብ በምእራብ እያልክ መረጃን አታዘባርቅብን

  • @EPSEth
    @EPSEth 11 місяців тому

    hager weset honeh metagach banda betetaser teru neber😅

  • @masayaadamu4603
    @masayaadamu4603 11 місяців тому +1

    አይ የበቆሎ ቂጣ በጎመንአለ 😂😂😂😂አይጋላ ዲሮስእጀራ የታውቅና. አፈርብላ ዘጊ😂😂😂😂

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 11 місяців тому

    Ye Ethiopia 🇪🇹 hzib slebeza be tornet lemekenes tasbo new tornetin eyenafeku selam new flagotachin malet aynefam.

  • @Yosefmulugeta-dm1eu
    @Yosefmulugeta-dm1eu 11 місяців тому

    Feta ewenatme feta😂😂😂

  • @YigremBerhanuWorkye
    @YigremBerhanuWorkye 11 місяців тому

    አይ ፈታ ዴይሊ ..... እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ነገር የጫካ ፕሮጀክት ተጨማሪ የከተማ ልማቶችን የሚያካትት እንጂ የጠሚው ቤ/መ ላይ ብቻ ያተኮረ እንዳልሆነ ጠንቅቀህ ታውቀዋለህ .... ምን ዋጋ አለው .... ቀጣሪዎችህ በጥልቅ ጥላቻ የተሞሉ መሆናቸው አንተንም ትኩስ ዕብድ አደረገህ .... ለካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስትሉን የነበረው ቅጥፈት ነበር ..... ዘ ሐበሻ፣ አንዳፍታ፣ ፈታ ዴይሊ፣ ዳጉ፣ ሐዲስ ሚዲያ፣ ኢኤምኤስ .... "ታዘብኩሽ ቂጤ" አለ ያገሬ ሰው ....

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 11 місяців тому +2

    ሞት ለደመጠጭ ጨፍጫፊ ሰው በላ የጋላ ፋሽሽ መንግስር

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 11 місяців тому +3

    ይገርማል አይ አቢቹ መግደል መሸነሽነዉ ብለዉን ነበርኮ አይግዜ ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉ ጉድእየሰማሑ እንዴት ልደግ አለ አሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @davidson5423
    @davidson5423 11 місяців тому +1

    🦁🦁💚💚💛💛❤❤💪💪FANO.....ETHIOPIA NEED SEA PORT

  • @Feyori2004
    @Feyori2004 11 місяців тому

    በጠርነት ነዉ የሚቀንስዋቹ

  • @melisewfanta8017
    @melisewfanta8017 11 місяців тому

    ehtiopia betamir wede tornet atigebam

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 11 місяців тому

    ኢሳይስ አመረሩ አብይም ተቆጡ
    እፍ ብለው ያኔ አጋጭተው ሲጠጡ🥂
    እንዳልነበር ሁሉ ጊዜው ተቀይሮ
    በአፍታ ፍጥነት አብይ እንዲህ ተቀይሮ
    💍💍 ቀለበት ተረስቶ ቃልኪዳኑ ፈርሶ
    በፀብ ተቀይሯል ደሞ ተመልሶ

  • @barackbebey9848
    @barackbebey9848 10 місяців тому +1

    አቢ ስልጣ ይልቀቅ/ አቢ አሰብን የሚፈልገዉ ለኢትዮጲያ አሥቦ አይደለም ጫወታዉ እንዲህ ነዉ ከኦሮሞ ውጪ በሉት በቀሪዉ የኢትዮጲያን ህዝብ ሂወት እና ደም እና አጥንት አሰብን መያዝ ከዛም ኦሮሞን ከ ኢትዮጲያ መገንጠል ከዛም አሰብን ይዘዉ ታላቋን ኦሮምያ መፍጠር ነዉ ትልቁ እቅዳቸዉ። ይሄ ደሞ ቅዠት ነዉ መቸም አይሣካም እንተላለቃታለን እንጂ ከኤርትራ ጎን ሆነን ብልፅግናን እና የኦሮሞ ሰራዊትን እናጠፋለን ድል ለኢትዮጲያ ድል ለኤርትራ ይሁን ከኤትራዉያን ወንድሞቻችን ጋር በፍቅር እንኖራል።

  • @zerfuberiso5695
    @zerfuberiso5695 11 місяців тому +1

    Then why do you talk about unknown things? If you do not have information don;t talk.

  • @abaynehadmikew4941
    @abaynehadmikew4941 11 місяців тому +1

    መከራ ማዉራት ስሪችሁ ነዉ በደንብ ወትት ለመሆኑ ኢትዮጵያዊ ነህ ???

  • @SenaitMengstiab
    @SenaitMengstiab 11 місяців тому

    Waye gudi emegarem abiye

  • @profamilyreservation
    @profamilyreservation 11 місяців тому

    ወሽክተህ የዕለት ዳቦ ትገምጣለህ፣ ውሽከታህ ግን የገነትን በር ጥርቅም አርጎ ስለሚዘጋው መጨረሻህ ወደ ጥልቁ መውረድና የእልቢስ ጎረቤት መሆን ይሆናል! ሰው ዓለምን ለማትረፍ፣ ነፍሱን ማስያዙ ያሳዝናል! አንተ ተከታይ ለማግኘት፣ አድማጭ ለመሰብሰብ ቀን ከለሊት ስትወሽክት፣ ነፍስህ በውስጥህ የዘላለም ሥቃዩዋን እያሰበች ትሰቃያለች...አላህ ልቦና ይስጥህ ፣ ህሊና የማያስወቅስ፣ ነፍስ የማያስጨንቅ፣ መወሽከትን የኑሮ ዘይቤ የማያደርግ እንጀራ ፈጣሪ ይስጥህ!