‘’ቀጠሮ’’ ዳግማዊ ጥላሁን | ዋና መዝሙር በ ዶ/ር ደረጀ ከበደ |DAGMAWI TILAHUN | ORIGINAL SONG BY D/R DEREJE KEBEDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 60

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 29 днів тому +8

    ቀድሞም መዝሙሩን ነፍሴ ምንም ሳይቀርላት እወደው ነበር!! ዶ/ር ደረጀ እድሜና ጤና ባለህበት ይብዛልህ እሱ ትክ የሌለው ዘማሪ ነው። ይህ ሥራም ድንቅ ስራ ነው ተባረክ ውንድም!!

  • @natialemuoffcial
    @natialemuoffcial Місяць тому +8

    ቆየት ያሉ መዝሙሮች እንደዚ በሚመጥን መልኩ ሲሰሩ በጣም ደስ ይላል። ዳጊዬ ዘመንህ ይባረክ።🙏🥰

  • @SamiMan-t7j
    @SamiMan-t7j 27 днів тому +3

    wow ይለያል ብሮ የመዝሙር ፍሰት ሙዚቃው ግርግር የሌለበት ነፍስን የወደላይ ብቻ የሚያስናፍቅ መዝሙር ነው ደሬም ዳጊሻ ተባረኩ !!!

  • @Lifeis-tn8kz
    @Lifeis-tn8kz 25 днів тому +2

    ከቀናት በፊት ይሄን መዝሙር ውስጤን ሞልቶት ፈልጌ ሰማውት ዕንባዬ መቋቋም እስኪያቅተኝ ሰማውት ያለውበት ሁኔታ እያሰቡኩ አሁን ደሞ አንተ ዘመርከው ተባርክ ወንድማችን

  • @danielyibza4583
    @danielyibza4583 29 днів тому +3

    የሆነ ዘመን ፊቴ ድቅን አለብኝ ጌታ ሆይ አስባለኝ።

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 26 днів тому +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ አረገሕ በራስህ ቅላፄ ነዉ የሰረሀዉ ተባረክ።

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam1101 11 днів тому

    God bless you brother

  • @AbinetSimelsh
    @AbinetSimelsh 17 днів тому +1

    Tebark

  • @solomonayeleofficial
    @solomonayeleofficial Місяць тому +6

    ድንቅ ስራ ተባረኩ ዳጊዬ

  • @BereketDejeneofficial
    @BereketDejeneofficial 24 дні тому

    Tebarek Dagiye woow

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 25 днів тому

    ድንቅ ዝማሬና አዘማመር ነው በርታ
    ከግርግርና ከስጋ ጩኸቶ አውጣን

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 26 днів тому

    ዋወውወውወው እንዴት ደስ እንደሚል ተባረክ ወንድሜ እንደገና ደግሜ ልሰማው ነው

  • @danielnigussie8748
    @danielnigussie8748 Місяць тому +1

    ❤❤ዳጉዬ ለደሬ መዝሙሮች ያለህን ፍቅር እና ክብር ከልጅነት አውቃለሁ ❤❤ ይህ ደግሞ መዝሙሩን ከማቀው በላይ ነው የገለፅከው በጣም ተባርኬአለሁ ልክ እንደወትሮው ❤🙏 መልካም ዘመን ከፊትህ አለ ( የቧንቧዋ ትንቢት ❤) አዳዳዲስ ቅኔዎች ይለቀቁልህ የምወድህ ነኝ

  • @melkamuwajebo8037
    @melkamuwajebo8037 Місяць тому +2

    "ቀጠሮ አለኝ" is such a great song. You have done very well, may the Lord bless you.

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 28 днів тому +1

    God bless you more ❤️ መልካሙን መርጠሃል

  • @simonnegsh8113
    @simonnegsh8113 Місяць тому +2

    ምርጥ ነው።

  • @Rgetinfo
    @Rgetinfo 29 днів тому +1

    Brother Derege ❤. Great song 🎵 ❤

  • @jesollo
    @jesollo 29 днів тому +1

    በጣም ደስ ይላል በዕውነት !

  • @yezimaretube4702
    @yezimaretube4702 29 днів тому +1

    Dagi tebarek

  • @BetelhemSisayTemesgen
    @BetelhemSisayTemesgen 25 днів тому

    ዋው ጌታ ይባርክህ

  • @binibarnishimelis2870
    @binibarnishimelis2870 25 днів тому

    ❤❤

  • @EstifanoesTeshome-eu6hr
    @EstifanoesTeshome-eu6hr Місяць тому +2

    Bless you aba🔥

  • @tinsueaster79
    @tinsueaster79 Місяць тому +1

    0 seconds ago
    ዳጊሻ ወንድሜ ተባረክ,አሪፍ ምርጫ,ድንቅ ምስል👍🥰ሁላችሁም(ፓ/ር ቢኒ) ተባረኩ🙌🙏

  • @prophethayalkasahun1773
    @prophethayalkasahun1773 Місяць тому +2

    You are blessed dear bro❤❤❤

  • @Ashenafi-vs3ld
    @Ashenafi-vs3ld Місяць тому +2

    ተባረክ ዳጊዬ

  • @misganamubarek87
    @misganamubarek87 Місяць тому +1

    The song,acting ,directing ...everything is 🔥🔥🔥GBU

  • @rachammusicstudio7830
    @rachammusicstudio7830 Місяць тому +2

    ዳጊዬ ❤❤❤

  • @getahuntadesseofficial8136
    @getahuntadesseofficial8136 Місяць тому +1

    And Happy to see my town Wonji❤❤

  • @BeteberhanReceptionTeam
    @BeteberhanReceptionTeam Місяць тому

    ድንቅ ነው ዳጊሻ ተባረክ!! ጸጋ ይብዛላችሁ!!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ፓ/ር ቢኒ የተወደድክ ልዩ ነው ከፍ በል!!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @MihretAbinet
    @MihretAbinet Місяць тому +1

    Tebarek dagiye

  • @wondwossennigatu4015
    @wondwossennigatu4015 Місяць тому +1

    Blessings Dagi bro 🙏

  • @netsanettibebu-r7c
    @netsanettibebu-r7c Місяць тому

    It is one of my favorite songs which I used to listen to a lot while I was in my teens. You played it so well. Bless you Dagisha! So much love Bro!

  • @zinabuj
    @zinabuj 27 днів тому

    Betam yet wedede mezemur new egiazbeher yebarke

  • @betelihemwolde225
    @betelihemwolde225 Місяць тому +1

    Dagiye #1

  • @Hiyawkaltsegaye
    @Hiyawkaltsegaye Місяць тому +1

    Besemam dagiye ❤❤❤

  • @ashenafieruwa4247
    @ashenafieruwa4247 29 днів тому

    Dagiye, great music with amazing video.

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu1081 Місяць тому +1

    ግሩም ክሊፕ ግሩም መዝሙር….ዳጊዬ እና ቢኒዬ ተባረኩልን የተወደደ አባታችንን የደርዬን የተወደደ ድንቅ መዝሙር እንዲህ በሚያምር ትወናና በሚያምር አዲስ ቃና( መቼም የደረጀ ዜማዎች አይደገሜነት ዕንቆቅልሽ ነው) ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በጣም እወዳችዋለው❤❤❤

  • @getahuntadesseofficial8136
    @getahuntadesseofficial8136 Місяць тому

    Dagiyeeee❤❤❤ wonderful song with great performance in grace❤❤❤

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp Місяць тому

    ተባረኩ 🙏🙏

  • @seblehailu4255
    @seblehailu4255 Місяць тому

    You are blessed 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @mentsnotgetu9166
    @mentsnotgetu9166 Місяць тому

    Wonderful 👍 ❤ keep up the good work dagi

  • @tewodrostamrat5022
    @tewodrostamrat5022 Місяць тому

    WOW !!!!!

  • @Dagishu65
    @Dagishu65 Місяць тому

    Dagiye dnk new🔥🔥

  • @Shewaethan
    @Shewaethan Місяць тому +1

    😍😍😍😍

  • @Samila10
    @Samila10 Місяць тому

    Amen 🙏

  • @leuldagne662
    @leuldagne662 Місяць тому

    Dagi wondema

  • @yisakabraham-bk3rv
    @yisakabraham-bk3rv Місяць тому +1

    Dagishu

  • @MikaJenbe
    @MikaJenbe Місяць тому

    Dagi bro mert nw berta egnanm aberta

  • @lemmadesta
    @lemmadesta Місяць тому

    Copyright?

  • @tsinatgirma6244
    @tsinatgirma6244 Місяць тому

    🥰🥰🥰

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 29 днів тому

    እረ ምን አይነት ጊዜ ነው በሠው መዝሙር እንደራስ አርጎ በድፍረት መዘመር

    • @abebaworkbirhanu5076
      @abebaworkbirhanu5076 29 днів тому +2

      ዋናው ዘማሪ ደረጀ ከበደ መሆኑን ተናግሯል እኮ

    • @hiwotkasahun980
      @hiwotkasahun980 22 дні тому

      @@abebaworkbirhanu5076 ሲጀመር የኔ ነው አላለም ሲቀጥል መዝሙሩ የእግዚአብሔር ነው የሰው አይደለም ይሄ ዘፈን አይደለም

  • @ETHIOFunny-l3
    @ETHIOFunny-l3 Місяць тому +2

    ዶ/ር ደረጀ ከበደ ክርስቲያን በነበረብት ጊዜ የዘምረው ምናለ አሁንም እንደትላንቱ አሁንም ቢዘምር ከተያዘበት ብሄርተኝንት ክፉ አውሬ ድኖ

    • @bereketgetu1081
      @bereketgetu1081 Місяць тому +1

      መነፅርህን አስተካክል….

    • @Rgetinfo
      @Rgetinfo 29 днів тому

      1 Corinthians 4:4-8 ...Therefore judge nothing before the appointed time; wait until the Lord comes. He will bring to light what is hidden in darkness and will expose the motives of the heart. At that time, each will receive their praise from God ❤

  • @ShimelisDinberu
    @ShimelisDinberu Місяць тому

    Dagi tebarek

  • @amiararsa
    @amiararsa Місяць тому +1

    ❤❤❤