ማቀፍ ላይ እሱ ይበልጥሃል ብላ አስነቀለችው🤣 አንጠልጥለህ ከምትዞር ውለድበት🤣🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 499

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 місяців тому +78

    ዮኒ ከመምጣቱ አትምታው ሳሚ እረፍ ብለናል😂❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 7 місяців тому +89

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 7 місяців тому +34

    አቤት ሳሚ ለልጁ ያለዉ ስስት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      ትዝታየ ደምሪኝ

    • @genetiyegeta2444
      @genetiyegeta2444 7 місяців тому

      iwnt Newu Egzabiher yasadgilachu 🍇🍇🍇❤️❤️

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 7 місяців тому

      @@genetiyegeta2444
      አሜን አሜን አሜን ያሳድገዉ።

  • @hiweotyoutube5200
    @hiweotyoutube5200 7 місяців тому +40

    እዚህ ቤት እኮ በሳቅ ሆዴ ቆስሎ ነው የሚወጣው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @LeoLe-r2mፅጌ
    @LeoLe-r2mፅጌ 7 місяців тому +23

    አይይ ሳሚ 😁😁😅😅የምር ግን ብታቀፍ ወንድምህ ነው ምን ችግር አለው ለሁለተኛው አይባልም ነውር ነው እግዚአብሔርን

  • @Feteheya
    @Feteheya 7 місяців тому +20

    ማነዉ እደኔ ፈታ የሚለዉ እዚ ቤት😁😂😂😂😂

  • @Gigi-nr6vx
    @Gigi-nr6vx 7 місяців тому +19

    የወንዬ እንኳን ደህና መጣህ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ሳሚ ፈጣሪ ይሁንህ ለ3 ተደራጅተውብሀል 😅😅😅😅😅😅😅😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому +1

      ደምሪኝ ውደ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 7 місяців тому +28

    ቆይ ሳሚ ዮኒ ቢያቅፈው ምናለበት አቤት ቅናት 😂😂😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      ደምሪኝ እህትየ

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 7 місяців тому +5

    ሳሚ ደሞ አበዛኸው አጎቱ ነውኮ ባቅፈውሳ አበዛኸው የጋራችሁ ነውኮ😂😂😂😂😂😂

  • @HayatHusen-bo9hw
    @HayatHusen-bo9hw 7 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂ወይኔ እዝህ ቤት ሳቅ ብቻ ነው 😅😅😅😅አይ ሳሚዬ የኔ ምስኪን ለሶስት ሊገሉህ ነው

  • @Redu78978
    @Redu78978 7 місяців тому +10

    ወይኔ ሳሚ ሽታም ወልዶ ይታቀፍ አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 7 місяців тому +2

    😂😂😂ሰቀቃነው ወይ የሳሚ ጨጋራ ምረጦች አይለያችሁ❤❤❤

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 7 місяців тому +1

    በኩርኪም እዳላጭሽ አላለም😂😂😂😂😂😂 እግሩን እረግጦ አያያዙን ያየ😂

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 7 місяців тому

      😂😂😂😂እኔ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 7 місяців тому +4

    ወይ ሳሚ ቻለዉ ለ3😂😂😂😂😂 አልቻልኩም😂😂😂

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 місяці тому

    ይሄን ቤተሰብ ለሳሚ ስል ነው የምከታተለው በሳቅ ነው የምትገለኝ 😂😂😂

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 7 місяців тому +3

    ቢያቅፈውምን ችገር አለው ሳሚ ወላሂ ለወድምክ ክበርይኖርክ ሆሆ ስጦታነዎ ሁሉም አተ ልወፈር በለክ አደለም የወፈርከው እሱም አላህ ሰቶትነው ቅጥነትን👊👊

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 7 місяців тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሳሚ እንዲ ቻለው ሶስት ሆኑብህ

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah 7 місяців тому

      አለቀለት እግድህ😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 7 місяців тому +4

    ሲስቅ ነው ሲሳቀቅ አላለም አይ ሳሚ አጥንቱ እየወጋጋው ነው የሳቀው ወይኔኔኔ😂😂😂😂😂😂

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ 7 місяців тому +2

    ወይ ሳም ምስክን ጨጎራየ ኣለኮ ጨጎራህን በነዝህ ሁለት ሎጆች ነዉ ጨጎራህን የተላጠው 😮😅😅😅😅😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tbaheru
    @tbaheru 7 місяців тому +7

    አይ ሳሚ ተደራጁብህ ጨጓራህ መኖሩም ጉድ አለው

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому

      እህት ደምሪኝ

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ 7 місяців тому

    አጣጥለው አላለም አይ ስሚሻ ወንደሜ አረ ተወ በረቱ ለኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayat227
    @hayat227 7 місяців тому +9

    አይሳሚ አገበገቡህእኮ አይዞህ😂😂😂ግን ጨጓራህደህናነው😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому +1

      ሀያትየ ደምሪኝ

  • @MsbdbBdb
    @MsbdbBdb 7 місяців тому

    አረ ሳሚ እግሩን አንሳለት ገደልከው እኮ

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 7 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስሳቀቅ አላልክም አይ ሳሚ አያልቅብኢም የምታወራኡሉ ያስቃል😂😂😂😂😂😂😂

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh 7 місяців тому +2

    ሳሚ 😂😂😂😂😂ሆዴ ቆስለ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 7 місяців тому +1

    ሚቆነጠጥ ስጋ እንኳን የለውም እዴ😅😅😅😅😅😅አረ ሳሚ 😂😂😂

  • @ErEe-qf5nv
    @ErEe-qf5nv 7 місяців тому +10

    ዉይ ሰታምሩ በ3ትስልክ ነዉ ሰብ ያደረኮችሁ❤😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 місяців тому +1

      የኔ ቅን እስኪ እኔንም ደምሪኝ ❤❤❤

    • @tube8181
      @tube8181 7 місяців тому

      እጀምርሻለን
      ያመአየቅምሞቹንም
      እነይላቸው

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 7 місяців тому +1

    Ye sami Nidet😂😂😂😂😂Ante Tens kezaga😂😂😂😂😂

  • @ተመስገንኣምላኸይ-አ8ዠ
    @ተመስገንኣምላኸይ-አ8ዠ 7 місяців тому +2

    ሳሚ ወንድምህ እትምታው ዋ ስነስርኣቱ ፣የዋህ ትህትናው እትቆጣበት ደስ ሲል ❤😊ባቅፈው ምን ችግር ኣለው ሼም ነው ኣታናደው😅

  • @makdietiotube
    @makdietiotube 7 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂ወይ ሳሚ ጨጓራህማ የለም ከምር

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 7 місяців тому +2

    ውይ ሳሚ ምን አለ ቢያቅፈው

  • @አፍቃሪዋ-ዀ7ቨ
    @አፍቃሪዋ-ዀ7ቨ 7 місяців тому

    አጠልጥሎ ተመዞር. አላለም. ወይ. ሳሚ. የሳቄምጭናቺሁ. እወዳቺሆለሁ😘😘😘

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 7 місяців тому +1

    ውይ ሳሚ ጨጓራህ ተላጠ ቶሎ ነው ቦግ የምትለው 😂😂😂😂

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 6 місяців тому

    አይሳሚ የዮናስንእግረእደረገጠውማነውያየእደኔ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 7 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂አቤት ሳሚ ምችግር አለው ቢያቅፈው😂😂😂አይ❤❤❤

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 7 місяців тому +1

    ወይኔ ጉድ በወንድምህ ትቀናለህ እንዴ😢😢

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 7 місяців тому

    ቢያቅፈው ምንድ ነው ችግሩ ሳሚ ወንድምህ እና አንተ ያው ናችሁ በባዶ ሜዳ መቃ ጠል😘😘😘

  • @hawwiitube-x8s
    @hawwiitube-x8s 7 місяців тому +1

    Wane sami betam tasiqegnale yimechachu fetari hayi layachu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💖

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss 7 місяців тому +1

    😅😅😅😅😅አረ እኔ በሳቅ ፈረሰኩ ወይ ሳሚ

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 7 місяців тому +6

    እዝህ ቤት በሳቅነው የምጨርሰው😂😂😂😂😂 ሳሚ ውለድ አላልክም ደሞ ለፍቼነውየወለኩት😂😂😂😂😂

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 7 місяців тому

    Qoyi Sami Kilas Sewu indet Newu mimarawu Hulunim Be 1De 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DiribeGuta
    @DiribeGuta 7 місяців тому +3

    Yoni well come 🎉🎉🎉🎉

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 7 місяців тому +1

    ወላሂ እኔ ያሳቅኘ ሳሚ ና ዩናሰ ብገራችወ 🤣🤣🤣🤣🤣💝💝💝👌👌👌

  • @איתנהתפרא
    @איתנהתפרא 7 місяців тому +1

    ሳሚ፣እዳተ፣ሚያዝናናነ፣የለም፣ህፃኑን፣ያሳድግላችህ፣

  • @MetadelLeaku
    @MetadelLeaku 7 місяців тому +4

    እሙ በጣም አምሮባታል ዛሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tube8181
      @tube8181 7 місяців тому

      ጠጉሯንሰለተሰራችነው

    • @MetadelLeaku
      @MetadelLeaku 7 місяців тому

      @@tube8181 አወ

  • @zina5085
    @zina5085 7 місяців тому +1

    የወናስዬ እንኳን ሰላም መጣህ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤😂😂😂😂ሳሚ ደግሞ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እፎይ😅😅

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 7 місяців тому

    ሳሚ ሲናገር ነጭ ነጯን ነው ወላሂ ከልቤ ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @MeseretGashaw-fk1fi
    @MeseretGashaw-fk1fi 7 місяців тому +1

    🎉🎉🎉🎉ዮኒ እንኩዋን ደህና መጣክልን ወድማችን ❤❤❤ የኔ ምርጦች ናችሁ እናንተ❤❤❤❤❤

  • @zarazafa5314
    @zarazafa5314 7 місяців тому +1

    Sami ati balagedhaa yonasii malifii akaa na gotaa

  • @WarqeGonfa
    @WarqeGonfa 7 місяців тому +1

    Are sami tahu yeqaf wandimk adelma😂😂😂

  • @FozyahFoz
    @FozyahFoz 7 місяців тому +1

    ማሻአላ የይሂናስ እንካን ስላምመጠሁ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 7 місяців тому +3

    ዉይ ሣሚዬ😂😂😂😂😂😂😂ፈታአረጋችሁኝ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 7 місяців тому +2

    አንጠልጥለህ ከምዞር ውለድበት አላለም አይ ሳሚ😂😂😂😂😂

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 місяців тому

    ቤተሠብ እንኳን ደህና መጣቹሁ ዩንዬ እንኳን ደህና መጣህ እሚት ለእሙ ብድርሽን መልሺ እንደምንም አርገሽ ሣሚ አታናድዱት በተረፈ ቀጥሉበት እወዳችኋል

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 7 місяців тому +1

    እዚህ ቤት ያለው ደስታ ሳቅ😂😂😂 ሳሚ ግን ታሳዝነኝ አለህ😂😂😂😂😂 በርቱልኝ ስወዳችሁ ማርያምን😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 7 місяців тому

    አትማታ ሌሎችም ባጠፉ እጂህን እምዘርጋው ወዲምህ ጋ ነው አትምታው ክብር ይኑርህ

  • @MeessiiFiqir
    @MeessiiFiqir 7 місяців тому +1

    😂😂😂indane yee sami nigigir huluu yemiyasiq😂😂😂 uufff ara wayinee

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 7 місяців тому +3

    እኔማ ገና ሳሚን ሳይ ሳቄ ይቅድማል😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ😂😂😂😂😂

  • @MmMm-hq9cw
    @MmMm-hq9cw 7 місяців тому

    ለፍቸ የወለድኩት ነው😅😅😅😅😅አይ ሣሚ😂😂😂

  • @እሙከውሰር
    @እሙከውሰር 7 місяців тому +1

    ሳሚ አነጋገርክን አሳምር

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye 7 місяців тому +1

    አይ ሣሚ ምናለ ሚያቅፈዉ አጓቱ አደልደ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MarshetDamaqe
    @MarshetDamaqe 7 місяців тому

    ሳሚ እዴትነህ የልጃቺሁ ክርስትና መቸነዉ አታሳዉቁምዴ ከተወለደኮ ቆየኮ

  • @abiwendim
    @abiwendim 7 місяців тому +2

    አየ ሳሚ😂😂😂

  • @AminaMuhamuhamed
    @AminaMuhamuhamed 7 місяців тому +1

    😂😂😂😂 እኔኮ የሚያስቀኝ ባሏነው😂😂😊

  • @DibriWork
    @DibriWork 7 місяців тому +1

    ዮንዬ እንካን መጣህልን ናፍቀከናል❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 7 місяців тому

    ወላሂ ሁሊምነውኮየሚያስቁኝ ሳሚበተለይወላሂ ብቻአላህይጠብቃችሁ የናስም እንኮንም ተረጋግተህ በሰላምመጣህ አብሺርወንድሚዋ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አረ ሳሚ ወንድምህ አይደል እደ ቢያቅፈው ምን አለበት ያስከፍል እሱም ይወልዳል ተው

  • @EmuGalWukro
    @EmuGalWukro 7 місяців тому

    ሳሚ ግን አሳዘነኝ ህክምና ተመርምረው ጮጎራህ 😢😢😢😢

  • @TTt-oy5km
    @TTt-oy5km 7 місяців тому

    አቤት ቅናት እዝቤት ይለያል

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 7 місяців тому

    Ere sami yedaberli 😢😢beyakefahu meni alebate koye yoni enkune dan mateke gn fata aregachugn emuye ina emti yemachachew 😂😂😂😂😂

  • @fatmadwed3205
    @fatmadwed3205 7 місяців тому +2

    አጠልጥሉ 😂😂😂😂ተሚሂድ የኔማሮች

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 7 місяців тому

    ግን ሳሚ ልክ አይደለህም ቢያቅፍ ምድነው ችግሩ እዴ

  • @kidsttube
    @kidsttube 7 місяців тому

    እረ ሳሚ ይደብራል ወድምህ አደለ ምችግር አለው

  • @ShewayeMikael
    @ShewayeMikael 7 місяців тому +1

    Gobaz imuye sahu akbarii faxaarii amlaak yakibrish wadachohalo❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 7 місяців тому +1

    አለን በቸርነቱ እግዚአብሔር ይመሥገን🎉🎉🎉ሠላማቹ ይብዛልን🎉🎉🎉🎉

  • @Aande621
    @Aande621 7 місяців тому

    ከከከከ. አረ ወይኔ የሚቆነጠጥ ሰጋ የለሀ አላለም😂😂😂

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 7 місяців тому

    አጎቱማ ቢያቅፈው ኧረ ቅናትህ በልክ ይሁን ሳሚ 😂😂😂ደሞ አትምታው ዮኒን 😢😢

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 7 місяців тому

    አቤት ሳሚ ወድምህ አደልደ ባቅፈው ኦረ ተውውውውው

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ 7 місяців тому +1

    አይ ሳሚ 😂😂😂❤ ስወዳችሁ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 7 місяців тому +2

    ሳሚ እኮ ፈታ ነዉ የሚያደርገኝ ልጀን አምጪ ወልደህ እቀፍ አላለምና እንግድህ ዮኒ ወልደህ እቀፍ 😂😂😂😂😂

    • @tube8181
      @tube8181 7 місяців тому

      ያሳሚያልወለዱት
      ጫማጠራጌየነውእሚ
      መሰሉኝ

  • @FozyahHsksha
    @FozyahHsksha 7 місяців тому +1

    እመዋ ሞኩ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MaMa-y1m
    @MaMa-y1m 6 місяців тому

    በማርያም ወድምህን አትምታዉ እዲህ አይነት ንግግር አትናገረዉ በናትህ😢😢😢😢😢😢😢የወድሙልይኮ ልጁ ማለት ነዉ እድህ አይባልም😢😢😢❤❤❤❤

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 7 місяців тому

    ሲስቅ ነው ሲሳቀቅ😂😂😂😂😂

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 7 місяців тому

    አቤትሳሚ ምንአለቢያቅፈው🙆🙆🙆

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 7 місяців тому

    የኔ አባት መጣህ. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @osmantube1317
    @osmantube1317 7 місяців тому

    ሳሚ አንዴኛ😂😂😂😂😂

  • @AsnqechTalilaa
    @AsnqechTalilaa 7 місяців тому

    Kotee kee iraa kasii samii Yonsiraa😢😢😢

  • @DerartuBelay-m1n
    @DerartuBelay-m1n 7 місяців тому +6

    Videon ene negn mejemeriya yayewut batigarugn😂😂😂

  • @ፋፊነኝወሎየዋስደትያደከመ

    ቀልድም ቢሆን ለወንድምህ ክብር ይኑርህ ከተማረ ሰው አንደበት የሚወጣ አይመሥልም ንግግርህ

  • @slomehhio8960
    @slomehhio8960 7 місяців тому

    ቆይ ብያቅፈው ምንም ችግር 🤔🤨

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 7 місяців тому +1

    Selam wadoch edet nachu 🥰🥰🥰🥰gan park baz Xayqe adad taxayayqu emu sami yamywqawn 🙏marxash 🙏adade

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 7 місяців тому +1

    አይይይይይ ሳሚ 3 ሰወስቱም ጨጋራህን የሚልጡ ሆኑብህ አይይይይ ሳሚ 😢😂😂😂😂😂💚💛❤🙏👍👍👍😳አቤት ቂናትህ ምን አለበት ቢታቀፈው እዲውም ወር ሙሉ ታቀፊላት እሙን አግዛት የኒ🙈😁😁😁😂😂😂

  • @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ
    @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ 7 місяців тому +8

    ጮጋራዉንማ አቃጠላቹሁት እኮ ፍትህ ለሳም ጮጋራ 😢😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 7 місяців тому

    ክክክክክክክ😂😂😂😂😂አይ ሳሚ❤❤❤😂😂😂😂

  • @chaltu513
    @chaltu513 7 місяців тому +2

    Bagaan nagaa dhuftee yonii ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 7 місяців тому +1

    እሚትየ እሰይ የምትለዉ ነገርስ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 місяців тому

    እረ ሳሜ ግን ወንድምህ ነው ብያቅፈው ምንም ችግር የለውም 🥹

  • @DibooraShuferi
    @DibooraShuferi 7 місяців тому +1

    Bagaa nagaan dhuftee yoniyee❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 7 місяців тому

    የምር ባል ሄዋ ነው 😂😂😂 ወንድሙ ቢያቅፈው ምንችግር አለው ሲናደድ😂😂😂😂😂

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 7 місяців тому

    እሙ ሽሩባሽ ሲያምር ❤አታሰቃዩት ከመምጣቱ ዮኒን ሳቁና አስቁን😂😂😂😂😂 ደስ ትላላችሁ!!❤