የኔ ውድ ሚስት ወንድም አለሜ 😭💔💔ልቤ ተሰበረ prank በቀረብኝ😡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #ethioprank #ethiotiktok #prank #ethiopianews❤❤❤🙏🙏

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Рік тому +179

    ዮኒ ከነሱጋር በመሀኑ እስኪ ደስ ያለውእስኪ እደኔ❤

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Рік тому +59

    የሳሜ ወንድም ጀግና ነው እሱ ከመጣ የምታቀርቡት ፖሮግራም እንዴት ደስ ይላል በርቱ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Рік тому +87

    የኔአባት ሳሚ ሲያሳዝን ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ አስለቀሰኝ❤❤❤❤❤
    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ!!!

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Рік тому +62

    ወይኔ ልጁ ቢሆን ጎበዝ ነው ለሚስቱና ለወንድሙ እኩል ፍቅር አለው
    ሌላው ቢሆን ላንዱ ያደላ ነበር እዲህ ነው ትክክለኛ ሰው ማለት ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ አለቀስኩኝ ፕራክ አድራጊወቹ ደግሞ ትችላላችሁ❤

    • @fatemafatema4761
      @fatemafatema4761 Рік тому

      በጣም ነው ያሳዘነኝ ሞተ እደአይላውስም ሲል በሳቅ ሞትኩኝ አይሳሚ መቻችሁ😂😂😂😂

    • @KmkKnjg-xd4yh
      @KmkKnjg-xd4yh 10 місяців тому

      ደርቆ ቀረ ሲ ሞተ እንዴ ሲል😅😅😅​@@fatemafatema4761

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Рік тому +36

    😢😢😢😢😢ወይኔ በአላህ ወላሂ አሳዘነኝ ይካስ በስጦታ አስደስቱት ወላሂ 😢😢😢

  • @Hanan-pz1ox
    @Hanan-pz1ox Рік тому +19

    😂😂😂😂 ደጋግሜ እያየዉ ያሳቀኝ ፕራክ ሳሜ መካስ አለበት የልብ ምቱን ቀጥ ልታረጉት ነዉ እዴ ለማንኛዉም እንወዳችዋለን ❤❤❤❤

  • @رحمهمحمد-ذ1ف
    @رحمهمحمد-ذ1ف Рік тому +15

    ሳሚ እደዛሬ ተገኝቶ አያውቅም በጣም ይከብዳል የእውነት እናተ ሁለታችሁ እምቀምሙት ሀሳብ አልተቻላችሁም❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @emukal
    @emukal Рік тому +9

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ምስኪ😂 እናንተም አበዛችሁት ምነው ይሄን ያክል አስጨነቃችሁት 😢😢

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Рік тому +29

    እሙየ በጣምምም አሳዘነኝ ወይ ሳሚየ ለሁለታቹ አንድ አይነት ነዉ ያየው በጣምም ይገርማል የዉነት ደነግጠዋል 🙆🙆🙆🙆 ሳሚ በ ማሪያም ወንድምክ እንዳትመታዉ ፍቅርነው ያሳዝናል የኔ ጌታ ደስ ይላል ባይዘወይ ደግ አረጋቹ እሰይይይ😅😅😅😅❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @laketana7060
    @laketana7060 Рік тому +38

    ውይይይይይይ ከባድ እና አስደንጋጭ ፕራንክ ነው:: ሳሚ የእውነቱን ነው የደነገጠው:: 😢

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Рік тому +102

    ልጁ በድንጋጤ የሆነ ነገር ቢሆንስ😢 ይቅርባችሁ ይህ ነገር

  • @ሰሎሜ-ኀ4ቐ
    @ሰሎሜ-ኀ4ቐ Рік тому +9

    እሙየ ሳጠጣት አጣጥማ ተደላድላ ለጥ እ😂😂😂ሳሚየ አይይ ቻለው

  • @ሁለገብtube
    @ሁለገብtube Рік тому +41

    ጌታን አሳዘነኝ ከየትኛው ወገን ይሁን😢😢😢እሙዬ ሽፎንሽ ሲያምር❤❤❤

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Рік тому +13

    እፍፍፍ 😢😢😢 እግዚአብሔርን አልሳቅሁም በጣም ነው ያሳዘነኝ በጣም ነው ቢታመምስ በድንጋጤ 🙉😭😭😭

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 Рік тому +2

    😭😭😭😭😭💔እስከዛሬ ፕራንክ ስታረጉት እስቅ ነበር እሄኛው በጣም ነው ያስለቀሰኝ በአላህ ፈጣሪያችሁን ፍሩ እዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርባቹክ ቆይ በድንጋጤ ሰይጣን ቢመታውስ እረ በማይቀለድ አቀልዱ በዛላይ እየሳለ ኡፍፍፍ እደዛሬ አሳዝኖኝ አያቅም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Рік тому +3

    ሚስጊን ሲያሳዝን ወደ ማንኛቸው ይሁን ደግሞ ወተቱን ከምኔው አመጣህው😊 ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ ከምር በሳቅ😂😂😢😢 በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Eወሎለጋምቦ
    @Eወሎለጋምቦ Рік тому +7

    ሚስኪን ግን ሲያሳዝን እዉነት ፕራንክ ይቅርባችሁ ጥሩ አይደለም የሆነ ነገርስ ቢሆን ድራማችሁን ስሩ ዘና እያላችሁ እሱ ነዉ ሀሪፉ ይሄ ለአእሚሮ ጭንቀት ያመጣል የምር ❤❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Рік тому +8

    እሄ ፕራክ ሰው ሳይገል አይቀርም አንድ ቀን የልብ ኬዝ ያለበት ሰው😢😢 ሲያሳዝን ሳሚዬ ሞተ እንዴ ጭራሹን ደራርቋል 😅😅😅😅

  • @emam1087
    @emam1087 Рік тому +34

    ኧረ እሙእና የውናስ አልተቻሉም ሳምየ የኔ ምስኪን አሳዝነኝ ኡፍፍፍ እሙግን እደት አስቻለሽ የኔውዶች 💓💓💓💓💓💓

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    በማሪያም ወድምህን አትመታው ሲያሣዝን የኔ አባት ❤❤❤በተረፈ እንባዬ ጠብ እስኪል የሣኩትኝ 😢😂😂😂😂😮😮

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 Рік тому +9

    ወላሂ ሳሚ እንዴት እንዳሳዘነኝ በሉ እሙዬ እና ዩኒ ሁናችሁ ካሱት ቢስሚላህ ነፍስዩ ልትወጣ 😢😢😢😢

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Рік тому +3

    እየቀዘቀዙ ነው😅😅😅 ወይኔ እሱ ደርቋል አላለም😂😂😂 የኔ ምስኪን እፍ ሳሚዬ የኔ የዋህ❤❤❤ እናንተ ግን ቆዪ ብቻ

  • @aagg4801
    @aagg4801 Рік тому +7

    እህ እመን እንጅ ሳሚ ፕራንክ ነው ግን ሚስት ወይስ ወንድም የሚለው ከባድ ነበር ደሞኮ ይህ ደረቀ ሞተ መሰል ይላል በሳቅ ማርያምን😂😂😂😂

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 Рік тому

      እኔስ ብትይ 😂😂😂😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      ወላሂ በሳቅ የለሁም 😂😂😂😂

  • @selam4880
    @selam4880 Рік тому +6

    ኡፍፍፍ ሳሚ እውነት በጣም ከባድ ፓርንክ ድሞ ይውንድምየው አልምንቀሳቀስ 😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ

    ወይኔ እሱ ደራርቋል ሲል በሳቅ😃😃😃 እዴት አስቻላችሁ ግን ወይኔ ወንድሜ ሲያሳዝን

    • @Habeshwit371
      @Habeshwit371 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 10 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim3613 Рік тому +5

    😢😢😢😢የኔጌታ የሚደረገውግራገባው ወላሂእደትእዳሳዘነኛ የኔአባት አስጨነቁት ደግሞ እደኔወንድም ጨቀታምነው 😂😂😂😂

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም

    ልቤ ነው የተሰበረው ሀራም አለይክ ምንም ፕራክ ቢሆንም 😢😢😢

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 6 місяців тому

    አይይይይይሳሚ እዚህላይ እደትነውእሚያሳዝነው ሳሚ የዋህህህ ከማንኛው ይሁን

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Рік тому +11

    እኔ የገረመኝ የሳሚ ፍጥነት ወተቱን ሲያመጣ ውይይይይ አሳዘንከኝ ሳሚ አይዞን በቀልን እጠብቃለን

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Рік тому

      ገናእያየሁ ወተቱንሲያመጣስትይእባየመጣ

  • @MaregAyalew-e5p
    @MaregAyalew-e5p Рік тому +1

    በስመአም ሲሳዝን ሳሚ እደዚህ ያለ ፕራንክ ይቅርባችሁ በድንካጤ ቢታመምባችሁሳ እባየን ነው ያመጣው😢😢😢😢❤❤❤

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Рік тому +6

    በእውነት በጣም ያናድዳል በድንጋጤ አድነገርሰ ቢሆን 😊😊

  • @sameraha5465
    @sameraha5465 6 місяців тому

    ነፍሳችሁ😭😂😂😂አይማር ተጫወታችሁበት ግን እሱ በድንጋጤ ብዛት እዳይታመም😂😂😂😭

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 11 місяців тому +2

    ለዛ የለውም ህፃናት ያያሉ ነገ ያዩት ማድረግ ይፈልጋሉ ወላጅ በድንጋጤ ይሞታል ሰው ስንት ህመም ላይ ይወድቃል አልተመቸኚም.

  • @saadiomar1618
    @saadiomar1618 Рік тому

    ወላ በሳቅ እባዬ ፊቴን እስከሚያጥበኝ ድረስ እሱ ሲያሳዝን 😢😢😢ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም መልካም ባልነህ ለሚስቱም ለወድሙም ለማንም የማያዳላ ምርጥ ባል ፍቅራችሁን ብዝትዝት ያድርግላችሁ ፈጣሪ ከክፊነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🌹💕 ትላት ጀምርነው መከታተል የጀመርኩት ግን በጣም ደስትላላችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል ፍቅር እስከመቃብር ብያለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Woubnesh
    @Woubnesh Рік тому +3

    ኡፍፍፍፍፍ ሳሚ ኣሳዘነኝ 😢ለማነኛውም በጣም እምታምሩ ቤተሰብ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ዕድሜና ጤና ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 Рік тому

    ቶሎ ፕራክነው ማለት አለባችሁ ነበር በጣም ያስደነግጣል አኔ prak መሆኑን እያወኩ አመረሩብዬ ተጨነቁ በተረፈ ፍቅራችሁ ይብዛ 👍👍

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Рік тому +10

    እሙዬ ቀሚስ ሲያምርብሽ ሁሌም ልበሽ❤❤❤

  • @ሙየመድአሕመድ
    @ሙየመድአሕመድ Рік тому +1

    የወዱመችምይለያል ሡበሐንአላሕ ማሥመሠል ሤቶች ተማሩተዝሕ ትምርትአለው ሤቶሥትፈለከለክ ወዶፀጥ ጉድኮነው😂😂😂😂😂

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Рік тому +3

    ደከምኩ ወይኔ በሣቅ 😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅 ደግሞ እሱ ወጣ ሲል ተነስተዉ እሱ ሢመታ ተኙ ኡፍፍፍፍፍፍ😂😂😂😂😂

  • @b12qatar55
    @b12qatar55 Рік тому +18

    በሳቅ ነው የሞትኩት ማርያምን 😂😂❤ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤

    • @masrt.getachwo5825
      @masrt.getachwo5825 Рік тому

      😂😂😂😂😭😭😭😭😭💪💪💪💪✋🌹🌹💔💔💔

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      እኔማ ነፍርኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому +1

      ሚስኪን ሳሚኮ እያሳለው እያሳዘነኝ የሚወጣው ቃል 😂😂😂😂

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و Рік тому +3

    የኔ አባት ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢አይዛህ የኔአባት❤❤❤❤❤❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Рік тому +10

    በስመአም ከባድነው የኔ አባት ሳዛዝን😢😢❤❤❤❤❤

  • @ሰአድ-ቸ8ገ
    @ሰአድ-ቸ8ገ Рік тому +2

    አይንቀሣቀሥም ይከስ ጨርሶ አለ አይ ሣሚ😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢

  • @Hiwot-jq2cc
    @Hiwot-jq2cc Рік тому +3

    የኔ ውድ ሴት ስወዳት ለሡ ቤተሰብ ያላት ክብር እና ፍቅር ደስ ይላል ❤

  • @hyatssa9035
    @hyatssa9035 Рік тому +1

    አረ ደሰ አይልም እነዝ ያለ ብራንክ ልብ ሰዉ መሰበር በያንሰ ሰልክ ሰደዉልኮ መንገር አለባቸዉ😢😢 የኔ ምሰክን በእንዱ ግዜ ሁሎት ሰዉ መታመም ከብድ ነዉ

  • @የማርያምልጅ-ወ2ቘ
    @የማርያምልጅ-ወ2ቘ Рік тому +6

    የኔ አባት የምር በጣም ነው ያሳዝንኝ❤❤

  • @የኔፍቅርlove
    @የኔፍቅርlove Рік тому

    *ኧረ ተዉ ግን እሙ እንዲህ አይነት ነገር ይቅርባችሁ ቢያንስ ምንአለ ቶሎ ብትነግሩት ተመልካቾች ወደቻናሌ ጎራ በሉ ለጸጉር ጠቃሚ ውህድ ታገኛላችሁ*

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Рік тому +2

    ወይኔ ባአላህ ሳሚ በጣምነበር የደነገጥኩልህ ስሚ ልቡ ዝቅአ ከሥራመቶ ፕራንክ ይቅር ምግብማቅርብ ይቀድማል 😅😅

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Рік тому

    እንዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ እናንተን ለማትረፍ ሺቻኮን እሱን አደጋ ሊገጥመው ይችላል ለምሳሌ ወተት ለመግዛት በድንጋጤ ሆኖ ሲሮጥ መኪና ቢገጨው የዘላለም ፀፀት ነው የሚሆንባችሁ ስለዚህ ሁል ግዜ ፕራንክ ስትሰሩ ነገሮችን ከብዙ አንፃር ልትመለከቱ ያስፈልጋል ተጠንቀቁ እኔ በጣም እየጨነቀኝ ነው ያየሁት ለመጀመሪያ ግዜ ነው እንደዚህ አይነት ረዥም ኮመንት ስፅፍ ይሄን ፃልፅፍ ብወጣ ጥፋተኛ እንደምሆን ስለተሰማኝ 🙄ለማንኛውም በርቱ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ Рік тому +3

    የኔወዲምሳሚ ወላሂ አስለቀሰኝ እፍፍፍፍፍ እናተ የተመታችሁ ሌላመቀለጃ አጣችሁ በዝህ እምቀልዱት

  • @samrisamri9461
    @samrisamri9461 5 місяців тому

    ወይኔ እስከዛሬ አለማየቴ 😂😂😂😂😂😂😂ምስኪን ሳሚ😂😂😂😂😂😂እናንተ ግፋቹ

  • @sekinabh5406
    @sekinabh5406 Рік тому +9

    እሙዬ ቀሚስሽ ሢያምር ካንቺ ውበት ጋር ልዩ ነው

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 Рік тому +2

    ወይኔ በሰመአብ ሲሳዝን ለሁለቱም ፍቅር ዋው እሱ ደርቆል 😂😂😂😂😂 በሳቅ ነው ፍርፍር ያአልኩት

  • @Hana-r1r2s
    @Hana-r1r2s Рік тому +3

    ይህንን ያክል ስጨነቅ ወይ ጎድ አለን አትሉም እንደ 😂😂😂 ግን ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ፋኖአማራዊት
    @ፋኖአማራዊት 7 місяців тому

    እፍፍፍፍፍ ለሚስቱ ያለው ፍቅር አምሮብሻል አላት❤😢😢😢😢

  • @zehara5
    @zehara5 Рік тому +3

    ኡፍፍ እድህ አይነት ፖራንክ ከባድ ነው ፈጣሪ ትግእስቱን ስጠኝ 😢😢😢😢

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 11 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂የውነት አሳዘነኝ ምስኪን

  • @azmra3292
    @azmra3292 Рік тому +6

    የእውነት እንኳንም ጠፈጠፉካቸው ደስ ይላል ይገባቸዋል

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث Рік тому +1

    እውነት ግን ትልቅ ትምህርት ነው በነሡ ቦታ ሌላ ሠው እንድህ ቢያጋጥመን ምን ማድረግ አለብን በርቱ ግን ሁሌ ፕራንክ ይቅር

  • @ethopoeia8411
    @ethopoeia8411 Рік тому +4

    ምንክን 😢ኡነት በጣም ያዛዝናል ልጅ ♥️👈

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc Рік тому +1

    Yene.wudoche. charu.amilake fekerun yabizalechu ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade Рік тому +3

    እውይ እኔን ይጭነቀኝ😢😢 በናታቹ አታስጨንቁት ወይም አታርዝሙት

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و Рік тому

    ወላሂ ከባድነው እድ አይነት ብራክ ዋጋ ያስከፍላል ተጠንቀቂ በድንጋጤ ብዙአይነት አደጋይደርሳል እህቴ አሁን ሱቅ ሲሄድ መኪና ቢገጨው ለማይረባ ብራክ አላህ ይጠብቃቺሁ በተረፈ በጣም እወዳቺሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤ሂ

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y Рік тому +2

    የኔጌታ ዛሬ ኣስለቀስከኝ ስትናደድ ደስ የሚለኝን ያክል እሙዋ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @birtukanbirtukan9401
    @birtukanbirtukan9401 Рік тому +2

    ሳሜ በድንጋጤ ፀጥ በልባቹህስ፣የእውነት አሳዘነኝ😢😢😢😢

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን Рік тому +2

    ወይኔ ሳሚ ሲያሳዝን ደራርቋል አላለም

  • @jemila602
    @jemila602 Рік тому

    እንዴት አሥቻላችሁ ከቤት ሢወጣ ዝም እንዴት አላችሁ ድንጋጤ ነው ፊት ቢያረግ ወተት ሊገዛ ሢሄድ መኪና ቢገጨው መጥፎ ፕራክ ነው ሚሥኪን ወላሂ ውትት አለ ማንኛችሁን ያንሣ 😥😥😥😥

  • @HibaHiba-f7n
    @HibaHiba-f7n Рік тому +7

    ወላሂ የሱ ሁኔታ አስለቀሰኝ ዉይ የኔ ከርታታ ሲያሳዝን ከማንኛችሁ እንደሚሆን ግራ ገባዉ

  • @Zafue8970
    @Zafue8970 Рік тому +1

    ወይንየ በማርያም በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😂😂አረ እንደዝህ ኣይነት ብራንክ ይቅርባቹ 😂😂😂😂😂መርዚ በልቶ ነው እንጂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይንየ በማርያም በስሃቅ መትኩኝ 😂👈😂😂

  • @Mohammedyimer-r4y
    @Mohammedyimer-r4y Рік тому +16

    ምርጥ ቤተሰብ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TigeteTigete
    @TigeteTigete Рік тому

    😢😢😢😢እዉነት ይህልጅ አንድቀን የሆነ ነገር ይሆናል እባክሽ ይቅር እዲህ አይነት ነገር እኔ ባሌ በድጋጭ እራሱን ስታል ፖራክ አረኩ ብየ እራሴ ሆኩኝ

  • @ሡሡ-ጸ3ደ
    @ሡሡ-ጸ3ደ Рік тому +107

    አላውቅም ሁለቱም ዳቦነው የበሉት አይሳሚ ማነው እደኔ የሳቀው😂

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 Рік тому +1

    የኔ ወንድም ሳሚ አሳዘነኝ እፍፍፍፍፍፍ በምሀል በሳቅ የለህም ምንድነው የገደላቸው ሞተ እንደ ሲል ክክክክክክክ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂 የእናተይለያል የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd Рік тому

      እሱስ ደራርቃል ጭራሽ ኣላለም😂😂😂😂😂😂😂😂 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣሳዘነኝ😢

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez Рік тому +1

    ይሄ አይነት ፕራንክ ይቅር ወላሂ እንደ እሱ እንደዚህ ሲሆን የሆነ ነገር ቢሆንስ ብአላህ እጭጭ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 Рік тому +6

    እር አርዘማችሁት በአላህ ሚስኪን ግፈኞች የኔ አባት እህህህህህ አሳዘነኝ ❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 6 місяців тому

    ወይኒ ጨነቅው በጌታ ቶሎ እትነግሩትም በስማም ፍንት ቢነቅልስ ያልሆን ቅልድ እትቅልድ

  • @zebenalemu-mm6br
    @zebenalemu-mm6br Рік тому +3

    ጀግና ነው እኔ ብሆን እኔም አብሬ እራሤን ስቼ ታገኙኝ ነበረ 🥺😆😆😆

  • @HayuuWoloyewa
    @HayuuWoloyewa 11 місяців тому +1

    🫣እናንተ የተመታችሁ 🏌️ወይኔ አሳዘነኝ ሳሚ

  • @fatumaadem6027
    @fatumaadem6027 Рік тому +3

    ወይኔ በዚህ አይቀለድም የምር😢😢😢😢😢

  • @EthioHabesh-pe6ti
    @EthioHabesh-pe6ti 7 місяців тому

    አረ ግፋችሁ ወይኔ ሳሚየ ወላሂ አሳዘነኝ

  • @gghy7847
    @gghy7847 Рік тому +4

    ሚስኪን ሳሚየ ዛሬስ አሳዘንከኝ🥺

  • @እመንጂአትፍራ-ገ2ደ
    @እመንጂአትፍራ-ገ2ደ 10 місяців тому +1

    ወይኔ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TegistBekele-mo6hd
    @TegistBekele-mo6hd Рік тому +4

    ፍቅራቹን ያብዛላቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ElhamHussen
    @ElhamHussen Рік тому +1

    እየቀዘቀዙነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሚስኪንንንንን ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @aishaaisha-rz8ik
    @aishaaisha-rz8ik Рік тому +6

    ማነው እደኔ ያስለቀሰው ይሄ ቪዲዮ 😢😢

    • @Ggg-fj3vl
      @Ggg-fj3vl 11 місяців тому

      እኔ ወላሂሂ ሞትኮ አለ😭😭

  • @misrch
    @misrch Рік тому

    qalte የለኝም ግን ትልያሌ sey more end more 👍👍👍👍

  • @mekyamekya
    @mekyamekya Рік тому +5

    እቤት ውስጥ ምንም በለለ ሰአት ታመሙ😢😢😢😢😢😢😢 ኸረ አታስደግጡት

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 7 місяців тому

    እረ ይከብዳል አሳዘነኝ ማርያምን 😢😢😢

  • @zina5085
    @zina5085 Рік тому +20

    ልቤ ቀጥ አለ በዚህ ፕራንክ የምር ከባድ ነው

  • @sablasabla4975
    @sablasabla4975 11 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ማራምን አስለቀሰኝ

  • @Birtukan-rw9is
    @Birtukan-rw9is Рік тому +2

    አረ ውይ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ

  • @AsgoAsolio
    @AsgoAsolio 6 місяців тому

    ሚስኪንንንን አሳዘነኝ ወላሂ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እናተግን ጨካኝናችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @hananmeke4302
    @hananmeke4302 Рік тому +13

    ወይኔ ዛሬ ሳሙ አሳዘነኝ በጣም ነው የደነገጠው ❤❤❤❤

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Рік тому +1

    😂😂😂😂የዛሬው ይለያል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ልሳቅ ላልቅስ ድብልቅልቅ አለብኝ የሳሚ ሁኔታ ደግሞ ካሁን አሁን እሙ ሳቀች እያልኩኝ ማፍጠጤ ይመቻችሁ የምወዳችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @weynshetabey3588
    @weynshetabey3588 Рік тому +12

    ኧረ ግፋችሁ የምር 😢😂

  • @EkramEdris-xx3ip
    @EkramEdris-xx3ip Рік тому

    ዋው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሣቅ ገደሉኝ ወላሂ መርዝነው መርዝ በልተውነው እኔ እሚያሥቀኝ ሙርዝነው የበሉት ሣልነው ደሞ ምድነው የገደላቸው ሢል😂😂😂😂😂😂😂 ምድነው እሚሻለኝ ቀዘቀዙኮ ሢል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁለቱም ፌትሠርተውብኛል አላቅም ዳቦነው የበሉትሢል ሚሥኪን ዋለለኮ አይ ፍቅር😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሣቅ ሆድ ቆሠለ

  • @Musa469
    @Musa469 Рік тому +10

    ሳሚ ምርጥ ሰው ነህ እስፖርት ስራ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Рік тому

    እሙ ቀሚስሽ ያምራል ከየት ገዝተሽው ነው ግን ምናለ ለዚህ ልጅ ብታዝኑለት በጣም አስደነገጣችውት እኮ ደግሞ ጎረቤት በሌለበት ግፈኞች ናችው

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Рік тому +5

    የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢 ሳሚ ብድርህን እንጠብቃለን😅