“የኢትዮጵያ ተስፋ የፋኖ ትግል ነው” | “መንግስት በመዳከሙ ነው ከፋኖ ጋር ለመደራደር የወሰንው” | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 237

  • @abebagebreselasie4675
    @abebagebreselasie4675 2 місяці тому +29

    ግዴይ ዘርአጺዮን የኔ ጀግና እናቴ ከልጅነታችን ጀምሮ ስላንተና ጥቂት ባለአእምሮ ከእውነት ጋር ስለቆማችሁ ጀግኖች ስትነግረን ነው ያደግነው እግዚአብሔር ዘመንህን የሰዋህላት ኢትዮጵያ እፎይታ አግኝታ ህዝቡ በሰላም ሲኖር አንተም ጠቅለህ ሀገርህ ገብተህ መጽሀፍ እየጻፍክ እንድትኖር ጸሎቴም ምኞቴም ነው በርታ አክባሪህ ፊዮሪ❤❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +25

    ኢንጅነር ግደይ ዘርአፂዮን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እናከብሮታለን እንወዶታለን ❤❤❤❤❤❤

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 2 місяці тому +44

    ከዘረኝነት የፀዳ እውነት ተናጋሪ አባት

    • @freemelese9910
      @freemelese9910 2 місяці тому +2

      እውነት ነው እንደዚአይነቱን ያብዛልን

    • @mesertyirga5215
      @mesertyirga5215 2 місяці тому

      😢​@@freemelese9910

  • @YabatuLije
    @YabatuLije 2 місяці тому +10

    ሰዎች ሁሉ በሰላም፣ በመከባበርና በአንድነት የምንኖርበት አገር እ/ር ያርግልን።

  • @mamela-bg4lh
    @mamela-bg4lh 2 місяці тому +11

    ምርጥ ትንታኔ

  • @enactfaa
    @enactfaa 2 місяці тому +12

    ተባረክ አቶ ግደይ ።አማራ ዘረኛ እና ጠባብ አይደለም። በተግባር ይየተፈተነ ነው። አሁንም ፋኖ ነው መደሃኒት።

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 2 місяці тому +21

    እንዲህ አይነት መልካም እውነተኞ መሬት ላይ የተፈፀመውን እውነት ፍርጥ አድርጎ የሚመሰክር ጀግና ኢትዮጵያዊን ያብዛልን

    • @MusaDander-bc6sb
      @MusaDander-bc6sb 2 місяці тому

      አላሉም ለኢትዮጵያ ነፃመውጣት አማራ ብቻ ነው ያሉት ገዥ ሀሳብያሸንፋል አላሉም

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 2 місяці тому +7

    ችግሩ ህገ መንግስት ነው!!we must amend It!! We are one!!

  • @bonnyzed
    @bonnyzed 2 місяці тому +2

    ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር በቀር የሰው ወይንም የፓርቲ ተስፋ ኖሯትአያውቅም

  • @fastand5416
    @fastand5416 2 місяці тому +37

    ከትግራይ የተገኙ ኢትዮጵያዊ

    • @mulugetaabraha9414
      @mulugetaabraha9414 2 місяці тому

      ኤርትራዊ ነው ከትግራይ አይደለም

    • @hannagerma3505
      @hannagerma3505 2 місяці тому

      @@mulugetaabraha9414
      wyany your wrong

  • @BizuAdis
    @BizuAdis 2 місяці тому +1

    መቼም ትግራይ ሠው አታጣም ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጦት ኢንጂነር ።

  • @Birkusers325
    @Birkusers325 2 місяці тому +12

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኢንጅነር ግዳይ እርስዎ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የትግራይ ትልቅ ሰው ነዎት።

  • @tafesuassefa4253
    @tafesuassefa4253 2 місяці тому

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጠወት አማንየ ጎበዝ ጋዜጠኛ ተባረክ።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 місяці тому +11

    ኢንጅነር ግደይ ዘርዓፂዮን እንደኔ አይተዋል ስለዚህ የሀገሬ የትግራይ ወገኖቼ ንቁ ወያኔ አልጠቀመንም የትግራይ ልጆች ከአንድ ቤት ሶስት አራት ወንድሞቻችን ገብረረናል ትግራይ በብዙ ነገር ወድቃለች እኔ አሁንም ነትግራይ ልጅ ነኝ ወያኔን ለዘላለም አልደግፍም የኦሮሞን መንግስት ሸኔንም አየን ተሰምቶ ታይቶ የማያቅ እልቂት አየን በቃ በቃ ፋኖ ይግባ ስለዚህ ኢንጅነር ትክክል ነዎት አሁንም ስለአማራ ፋኖ እየወጡ እውነትን ከመናገር ወደኋላ እንዳይሉ። እኔም ትግራዊ ነኝ እውነት ከመናገር ወደኋላ አልልም አማራ ለ50ዓመት ተበድሏል ታጋሽ ብሔር ነው በእድሜአችን አማራን አየሁ አማራ ጨዋ ታጋሽ ሕዝብ ነው ምነው ከአማራ በተፈጠርኩ ።አሁንም ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ይሁን አማራ ፋኖ ያሸንፋል።

    • @maxman8375
      @maxman8375 2 місяці тому

      😂😂😂 የትግራይ ተወላጅ ነው ያልካው anyway ክልልህን እየ ወደመች ናት ጥሬ ስጋሕን ትተህ ስለ እናትህ ብታስብ ነው እምሽልህ

    • @mohammednasirabagero5668
      @mohammednasirabagero5668 2 місяці тому

      Kkkkkkkk hhhhhhh

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 2 місяці тому

    ሀቀኛ ኢትዮጲያዊ ማለት እንዲህ ነው አላህ ይጠብቀዎት ኢንጅነር!

  • @doit-o2c
    @doit-o2c 2 місяці тому +7

    የሚገርምና በእውቀት የታገዘ ገለፃ እናመሰግናለን ኢንጅነር❤

  • @tedlaabye2573
    @tedlaabye2573 2 місяці тому +4

    Very matured politician, free from all biases. Thank you doctor and long life.
    Hopefully we will see a leader like you in Ethiopia very soon.

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 2 місяці тому +1

    ለእውነት የቆመ እውነትን የሚናገር አይጥፋ እግዚአብሔር ይባርክዎት አባቴ እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም ድል ለእውነት ለፍትህ ለነፃነት ለእኩልነት ለህልውና ለሚፋለመው ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @temayob906
    @temayob906 2 місяці тому +1

    ትክክለኛ እና ከወገንተኝነት የፀዳ ሀሳብ አቅርበዎል እናመሰግናለን❤❤❤

  • @TemesgenMengiste-i4r
    @TemesgenMengiste-i4r 2 місяці тому +17

    በትክክል ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 2 місяці тому +1

    ግደይ ኣምበሳ❤

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 2 місяці тому

    ትክክል ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @Springspring2020
    @Springspring2020 2 місяці тому +1

    አቶ ግደይ እውነተኛ ሰው በዚህ ዘመን ተገኙ እንደ እርስዎ የሚያመዛዘን እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ያብዛልን

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 2 місяці тому

      Ato. Betam tillk sew newet Allah edme enna tena yistewet

  • @gashawgessese9688
    @gashawgessese9688 2 місяці тому +1

    Thank you Engineer!

  • @zedmeri3639
    @zedmeri3639 2 місяці тому +1

    Ato Giday is amezing person i see you for the first time

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam7760 2 місяці тому +1

    This is the best political insight analysis. 😅 worth to listen. 🙏

  • @deenoyesefa7715
    @deenoyesefa7715 2 місяці тому +3

    Thank you for bringing Eng. Gidey. I think he understands Ethiopian politics very well. His answers to all your questions have been fair, true and wonderful. Thank you Eng Gidey for your thought, fair and honest opinion.

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 2 місяці тому +4

    ዘረኞች ዘረኞች ናቸው የበታችነት የሚስማቸው ሁልግዜ የበታችነት ስሜት ይሰማቸዋል በሀገራቸው ታሪክ የሚያፍሩ ሁልግዜ ያፍራሉ ሀገር ለዘለአለም ትኖራለች ዘረኞች ግን ይሞታሉ እና እኛ ኢትዮጵያውያን ሀይማኖታችንን በምናመልከው መስረት እያመለክን ግን ሀገራችን ወደድንም ጠላንም የጋራችን ናት እና ለሀገራችን አንድነት እንስራ ትርክት እንዴት ያፋጀናል ከጥፋታችን እንማር ሀገሩ እንኳን ለኛ ለብዙ ሚሊዬን ህዝብ ይበቃል ተከባብረን እንኑር::

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 місяці тому

      ድንጋይ 🧠🔨

  • @melkammasseb3796
    @melkammasseb3796 2 місяці тому +1

    Indeed! Honest and highly respected Ethiopian politician- Engineer Gidey! Your comments ought to be listened by specially, those leaders in power in Ethiopia if they’re really concerned for the wellbeing and security of the people of the country they are administering. My prayers are I hope they listen and bring peace and stability in the land. May God bless Ethiopia! Thank you, Engineer and the interviewer! 💚💛♥️

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 2 місяці тому +2

    This man is very brilliant and his Analysis well-thought . It is very very hopefull to have such great Statesman from Tigray. I am really very pleased with his interview

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому +3

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ እንጅነር

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 місяці тому +4

    ስለወያኔ እና ስለ የአሮሞ ገዳይ ሸኔዎችን በትክክል ሚዛን ጠብቀው ሲናገሩ የሚያማችሁ እኔ ትግሬ ነኝ ሁሉንም አየነው ስለዚህ በማንነታቸው የሚታገሉት ፋኖዎች ቢገቡና ቢመሩን ይሻላል ምክንያቱም ሁለቱን አምባገነን የኦሮሞ ኦነግ ሸኔ እና የወያኔ ትውልድ አጥፊ ነቀርሳዎችን የሚያስወግድ የኢትዮጵያ ጠላቶችን ፉኖ ብቻ ነው ፀሎታችንም ፋኖ እንዲገቡ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለፋኖ ፀልዩ ደግፉ በእኩልነትና በኢትዮጵያዊነት ያምናል።ጌታዬ ትክክለኛውን የአማራውን መጎዳት በትክክል እንደእኔ ዘረኛ ሣይሆኑ እዉነቱን በመናገረዎት ዕድሜ ይስጠዎት ።እኔ ስለኦሮሞ ሸኔና ስለወያኔ ስናገር ትገሬ ሆነሽ ለምን እንዲህ ትያለሽ ይሉኛል ስለዚህ ኢንጅነር እንደኔ እውነቱን በመናገረዎ አመሠግናለሁ ።በዕድሜዬ ትግሬ ሆኜ ወያኔን አየሁ ኦነግን አየሁ ሀገር አጥፊ ትውልድ ገዳዮች ናቸዉ። ስለዚህ ፋኖን እያየን ነው ድል ለፋኖ።

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 2 місяці тому

      I doubt you are you sound tesfafi

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 2 місяці тому

      አሃዳዊ ትግራይን ሄዶ ይምራልሽ

  • @solomonleopard
    @solomonleopard 2 місяці тому +1

    ኢንጅነር ግደይ ዘርዓፂዬን የእውነትና የመርህ ሰው መሆናቸውን ለመረዳት ችያለው!!...እነደዚህ አይነት ሰዎች በሀገራችን በርከት ቢሉ ሃገራችን ወደ ዘላቂና ፍትሃዊ ጎዳና ትሄዳለች ብዬ አስባለው።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 місяці тому

    አሪፍ ጥያቄ!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 місяці тому

    ኢትዮጵያን የሚያድነዉ ኢትዮጵያውያን ነዉ የእድሜ ልክ ፖለቲከኞች አያድናትም በምርጫ ብቻ በእዉነት እግዚአብሔር ማን ምን እንደሆነ ይፈርዳል

  • @azeb33azeb63
    @azeb33azeb63 2 місяці тому

    እወነቱ ይሄ ነወ!! እድሜ የሰጥዎት

  • @assefademewoz9855
    @assefademewoz9855 2 місяці тому

    እውንትና እውቅት ያሟላ ድንቅ ትንታኔ! እናመሰግናለን።

  • @fastand5416
    @fastand5416 2 місяці тому +4

    የምወደው ሰው ነው

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 2 місяці тому

    ጎበዝ ጋዜጠኛ። የብሔር ፖለቲካ ላይ ሙዝዝ አትበል ግን።

  • @addisutefera4372
    @addisutefera4372 2 місяці тому

    በጣም ጥሩና በጣም የሚደገፍ ሀሳብ ነው የተለዋወጣችሁት

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 місяці тому +1

    Thank you, Engineer Giday Zeratsion 🙏🏻
    We always commend for your relentless, thoughtful to unify mama Ethiopia.✌🏻🇪🇹
    We wish you lead Mama Ethiopia in the future 🇪🇹 👍🏽

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 місяці тому

      ⚠️ Engineer, thank you ❗️
      It's extremely powerful message👍🏽
      It's a remarkable, honest and truthful statement to prevent day Ethiopia 👍🏽👍🏽

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 2 місяці тому

    Tebareku

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 місяці тому

    ወዴት ወዴት አይ ዘንድሮ እዉነት ተናጋሪ የጠፋበት በወገን አትቀልዱ የዉስጣችሁን በአደባባይ ሲገለጥ በማን ሜዳ ጫዋታ ቅንነት የለዉም እድሜ ልክ እየተገለባበጡ አገር ማሳመስ በአገሬ አታሞርቱ ከእናንተ መፍትሔ አንሻም እናንተ በእውነት እነማን ናችሁ

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 2 місяці тому +3

    እንጂነር ግደይ ዘረአፂዮን እንደርስዎ ዓይነት ኢትዮጵያዊን ዘረኞች አይፈልጉም ለዚህም በስደት ህይዎትዎን ሊመሩ ተገደዋል ።አሁን ግን የኢትዮጵያ ትንሳኤ በርስዎ እንተርቪው እንደተረዳሁት የደረሰ ይመስለኛል አመሰግናለሁ።ነገር ግን ጋዜጠኛው የህውሀት ባለስልጣናት ለዝህ ሁሉ ምስቅልቅል ጠንሳሾች ናቸው ብሎ እንዲታመንለት ፈልጓል ሆኖም የኦሮሞ ገዢዎች ወይም ብልፅግና በጋራ መኖርን ቢፈልጉ ኖሮ ሌላውን ብሄር አያፍኑም አያፈናቅሉም አይገሉም ነበር ሆኖም ዘረኝነቱ በደማቸው ውስጥ ስላለ ኢትዮጵያን እኛ ካልገዛን ትፍረስ ሲሉ እየሰማን ነው።

  • @teferiejigu2538
    @teferiejigu2538 2 місяці тому

    በሳል አሰተያየትና ምክር ፣ ምንም ጊዜም ቢሆን መተባበርና አብሮ መኖር አዋጭ መንገድ ነው።

  • @HabeebHabeeb-j1n
    @HabeebHabeeb-j1n 2 місяці тому

    አማራ+ትግራይ ከመተባበር ውጭ አማራጭ የላቸውም ነገም ዛሬም በገራ መቆም💯👌

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 2 місяці тому +9

    አሁን ለለው መንግሰት አዋጪው የፋኖ ትግል ብቻ ነው🟩🟨🟥💪🏻

  • @bent4764
    @bent4764 2 місяці тому

    Such an impressive and factual analysis! God bless You Engineer!

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 місяці тому

    ኢንጅነር ወደአድና ሃወይ አጆሁ ሃቅ እዩ በሃቅ ተዘራረቡ በጣዕሚ ደስይብለኒ ፋኖ ጀጋኑ ፋኖ ጀግና።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 місяці тому +5

    እያንዳንዱ ጠባብ ብሔርተኛ ያገሬ ልጆች የወያኔ ደጋፊዎች አየን የትግራይ ልጆች የተረፈን ሞት ድህነት ስደት ጠባብነት ነው ያየነው የኦሮሞንም አየን አሁንም ጠባብ አስተያየት ሰጮች ተስፋ ቁረጡ እንደቀድሞ ወደፈለግንበት ደቡብ ምዕራብ ምሥራቅ ሰሜን ያለመሸማቀቅ ያለሥጋት ያለሞት በመላው ኢትዮጵያ ዞረን ሠርተን በልተን ነበር የኖርነው ከራሣችን አብራክ የወጣ ወያኔ የሚሉት ነቀርሳ እኛን የትግራይ ተወላጆችን ልጆቻችን ገሎን አደኸይቶን አዋርዶን አይተነዋል ደግሞ ውሸታም ጨቋኝ እያለ ከአማራ ወንድሞቻችን አዳምቶናል አጋሎናል በእሱ እግር ተተክቶ የአሮሙማውንም አየነው በቃን አማራ ፋኖው ለሃቅ የሚታገለውን አየነው ደግሞ ፋኖ ገብቶ ይግዛን። ፋኖ ጀጋኑ ይግዛን ።

    • @hailunigussie4177
      @hailunigussie4177 2 місяці тому

      አሁን ጥያቄዉ ሕገመንግሥት የተባለዉ እኔ አግልሎኛል፣ ዘሬ ከምድር እንዲጠፋ ዐዉጆ፣ዘር የማጥፋት ዘመቻ እያካሔደብኝ ነዉ ብሎ አማራ እየተዋጋ ነዉ፤ የሕዝቡን ኃይል አሰላለፍ ሲታይ ኦረሙማ ከሕወሃትና ስልጤ ሌላ ያላቆሰለዉ የለም/ ሕወሃት በሥልጣን ጉዳይ እንጂ ኢትዮጵያን የመበተኑ አንድ አቋም አላቸዉ/። ስለሆነ አብዛኛዉ ቀና ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን እንደሚሰለፍ ይጠበቃል።

  • @YasirKidir
    @YasirKidir 2 місяці тому +4

    መማርም ሆነ እድሜ የማያስተምራቸዉ ህዝብ

    • @ShalomShalom-d4e
      @ShalomShalom-d4e 2 місяці тому +1

      ለምን ህዝብ ትላለህ ይሄ አነጋገርህ አለመብሰልህን ያሳያል

  • @asresgesses3980
    @asresgesses3980 2 місяці тому +2

    ጋዜጠኛው ምነው ሰለ ፋኖ ማንሳት አምቦቀቦቀሕ ፋኖ ተገንጣዮች 30 አመት የፈጀባቸውን ፋኖ አንድ አመት ባልሞለው ጊዜ ውሰጥ የአብን ዙፋን አሰጠባቂ ሰባብሮ እየጣለው ነው።ሰልጣን የሚቆጣጠረው ፈኖ እንጅ ሌላ ሐይል የለም ዳርደንደምበሩን ጠባቂም ፋኖ ነው!!!!!

  • @zenatv844
    @zenatv844 2 місяці тому

    ሰላም ለሀገራችን

  • @amanuelzeleke5540
    @amanuelzeleke5540 2 місяці тому

    Good discussion

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 2 місяці тому +1

    አባቴ እግዚአብሔር ይባርክዎትና አሁንማ የሰው ስልክ እየነጠቁ ለምን እኛን የማይደግፍ ሙዚቃ ሪከርድ አደረጋችሁ እያሉ ሕዝቡን እያሸማቀቁት ሲፈልጉም እያሰሩ እያሰቃዩት ነውና መልሱን ከላይ እየጠበቅን ነው።

  • @TeshomeGerma-b1k
    @TeshomeGerma-b1k 2 місяці тому

    Tnx engineer

  • @tatekabuye6486
    @tatekabuye6486 2 місяці тому

    የኢትዮጵያ ተስፋ እግዚአብሔር እንጂ መንደሬ አይደለም። ከየትም አከባቢ የሚነሳ አመጽ የትም አያደርስም። ከትግራይ ጦርነትና አሁናዊ ሁኔታ ማየት ትምህርት ይሰጣል። መንግስት በመዳከሙ ሳይሆን በመበርታቱ ነው አንገዳደል እርቅና ሰላም እናውርድ ያለውና ሕዝብን ከማሳቀቅ ልብ ብንገዛና በቃ ብንል።

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 2 місяці тому +2

    ጋዜጠኛዉ: መጀመሪያ original and authentic ሰነዶችን አንብብ!

  • @avimamaye
    @avimamaye 2 місяці тому

    💯 % correct

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 2 місяці тому +2

    ፍትህ በማንነትአቸው በየወይኒው ለሜሰቃዩ. ወገኖቻችን ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ድል ለፋኖ ኢንጅነር ክብር ይገበሁታል❤❤❤

  • @hebestdesta2216
    @hebestdesta2216 2 місяці тому

    You are true ethiopia every Ethiopians we have to stand together work together god give us to stand together

  • @hebestdesta2216
    @hebestdesta2216 2 місяці тому

    Brocvo god blass u we all build our country

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 місяці тому +1

    አሪፍ ጥያቄ ነው...? ግን ትላት ለእኛ ኦሮሞ ...? ህዝቦች ...? ብሎ የኦሮሞ ደም ...? የኔም ደም ነው ያለው እና የተነሳውን ...? አንድ አማራ እንደሆነ ምነው እረሳነው ? ይህ ከእኔ የምጠይቀ ...? ጥያቄ ይሁንልኝ?

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 2 місяці тому

    Genius person engineer. GOD bless you. Where is the wise people like you???

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 місяці тому +1

    10/08/2016 - 29/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 2 місяці тому

    I love this media

  • @anutube5111
    @anutube5111 2 місяці тому

    Excellent explanation E/r Gifey!

  • @bogalekassaye5747
    @bogalekassaye5747 2 місяці тому +1

    የአማራ ገዥ መደብ አልነበረም። አማርኛ የሚናገር 48 % ኦሮሞ ፣ 32% አማራና ትግሬ 10 ፕርሰንት ሌሎቹ የተከታቱበት የኢትዮጵያ ገዥ መደብ ነበር :: ይኼን ተመራምሮ የፃፈው ክርስቶፈር ክላፓም ነዉ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 місяці тому +1

      lik new be dergina befit yetedebaleqe zer neber..ye zer ye gezhi medeb yemetaw ke 1983 e.c behwala new.

  • @wedyeyegzaw2793
    @wedyeyegzaw2793 2 місяці тому

    Thank you 👍

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 2 місяці тому

    ምን አለበት አዲስ ነገር መፍጠር የሚችሉ የተለየ ነገር ሊነግረን የሚችል ሰው ብታወያይ የረባ ነገር አያወራም እኮ😂😂😂🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 2 місяці тому

    ወንድሜ አማንኤል አንኮን ደሕና መጣሕ

  • @tessemayemata2447
    @tessemayemata2447 2 місяці тому

    Balanced man! I attend it seriously.

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 місяці тому

    አሪ ፍ ....? ጥያቄ እና ውቅታዊ ...! ይህ የሁላችንም ጥያቄ ስለሆነ...? ይህ እውነት ካልሆነ...? ከእንዲህ ማንም ..? እየተሸውደ የሚቆይ ስው የለም!!!!!

  • @mikelegesse8343
    @mikelegesse8343 2 місяці тому

    I salute you sir, we will fight till we get an administration that represents our side of story when it comes to politics and FANO is the only one at the moment that can bring us all together thank you sir.

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 місяці тому

    ወንድሜ ራስህን ከዘረኝነት አፅድተህ እውነትን ማንንም ሳትፈራ በመግለፅህ ትልቅ አክብሮት አለኝ!!!

  • @tsehayebarya1964
    @tsehayebarya1964 2 місяці тому

    ዓርኪ ሰባር ነቓዕ

  • @solaking2111
    @solaking2111 2 місяці тому

    Ato Gidey is a man of integrity, respect!!

  • @zerlegeberenew8135
    @zerlegeberenew8135 2 місяці тому +2

    ኢንጂነር ግደይ የኛ ከኖርዌይ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር በህወሃትም ጊዜ ይሁን በተረኛው መንግስት እውነትን ይዘው እየሄዱ ስለሆነ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ አመሰግንዎታለሁ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 2 місяці тому

    አቶ ግደይ ዘርአጽዮን እጅግ የማከብረው ሰው ነው ።

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 2 місяці тому

    ወደፊት የአማራ ሀይል ኢትዮጵያን እና ምስራቅ አፍሪካን ተስፋ ነው

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 2 місяці тому

    Gid will be with All Ethiiopians

  • @AlexDamte-r6d
    @AlexDamte-r6d 2 місяці тому

    ኦሮሞ ነው ባለጊዜው ከትግሬ በላይየጨፈጨፈን ኦሮሞ ነው እንዳይረሱት የማይረሳ ነው በደንብ ዶክሜንት ሆኖ ይቀመጣል

  • @amarebogale4175
    @amarebogale4175 2 місяці тому +1

    አማን ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @MerhawiWeldegebriel-b1l
    @MerhawiWeldegebriel-b1l 2 місяці тому

    ኩቡር ተጋዳላይ ጊደይ ካብ ኤሊት ትግራይ ናፃ እየ ትብለኒ ዘለኻ ወይስ ኣብ ጉዳይ ትግራይ እጃመይ ሕጂ እውን ኣሎ ተኾይኑ ብ ዝሐሸ መንገዲ ኣለኹ እዩ?

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 2 місяці тому

    እንጂንየር እንደ እርስዎ እውነት ተናግሮ መከበርን ያገኘ እስከዛሬ አላየሁም

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET 2 місяці тому

    እነዚህሰዎች እንደዘለሉ እኛንም እያዘለሉ ሊኖሩ ነው ሀሳባቸው ?

  • @mamela-bg4lh
    @mamela-bg4lh 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 місяці тому

    Fano yashenifal 🙏 🙌 👏

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 2 місяці тому

    እደል. ለፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e 2 місяці тому

    ጋዜጠኛዉ ድብቅ የብልፅግና ደጋፊ ነዉ መሰለኝ

  • @AlexDamte-r6d
    @AlexDamte-r6d 2 місяці тому

    አሁን አማራን እይገደለ ያለው ኦሮሞ ነው ዋጋ ይከፈልበታል

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 місяці тому

    ፈጠሪ አውሮፓዊያንን አሜሪካም ጨምሮ ፈሮን የቀጣው 12 ቅጣት ቢያዘባቸው

  • @sileshigebramariyam9589
    @sileshigebramariyam9589 2 місяці тому

    It was easy to creat peace,people has the wright to chose thier leaders Democratically

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 2 місяці тому

    ፋኖ እንደ ሚያሸንፍ 100% እርግጠኛ ሆነን ፉኖን መደገፍ የዉዴታ ሳይሆን ግዴታ ነው፡፡

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 2 місяці тому

    አክራሪዎችን ነው የሚደግፈው

  • @endaleabebe4475
    @endaleabebe4475 2 місяці тому

    አቶ ግደይ እናመሰግንሃለን መሬት ላይ ያለውን እውነታ በማያሻማ መልኩ ድላስረዳህ። በተለይ ብልፅግና ተብየው በአማራና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚሰራውን የዘረኝነት ሸፍጥ ጥርት ባለ አገላለፅ አስቀምጠህዋል።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 місяці тому

    Abatachin betam inamesegnalen sile setut mabirarya

  • @AronYohanis
    @AronYohanis 2 місяці тому

    ገፆም ይርሓቕ። ከመዲኦም ዝበሉ ነዋሕቲ ዕድመ ዝኾኑ ደናቑር ኣረግቶት እዮም ገጢሞሙና ደቀይ?

  • @sone8065
    @sone8065 2 місяці тому +1

    ትክክል የሆነ አመለካከት እናመሰግናለን።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 місяці тому

    መቸ ነው ከስተታችን የምንማረው ግን? እይይይይይይ