የአምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፕሬዚዳንትነት ሹመትና የስልጣን ርክክብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 122

  • @befekadugirma8879
    @befekadugirma8879 2 години тому +6

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅልን

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 2 години тому +2

    አቶ ታየ ጌታ እንዲረዳዎት እንጸልያለን በርቱ

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 2 години тому +2

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቸው

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 3 години тому +1

    እሁንኳን ደስአለቹ ጀግናው ታዬ🎉🎉🎉🎉

  • @TigestHillu
    @TigestHillu Годину тому +1

    I wish fruitful and successful time for President Ambassador Taye .He is a wise and genuine person for Ethiopia.

  • @tsegayehailu5190
    @tsegayehailu5190 Годину тому +2

    sahlewerk must be a PM!

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Годину тому

    My queen 🤴 🤴🤴❤️🙏❤️🇪🇹❤️

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 4 години тому

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቸው።

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 26 хвилин тому

    A well Deserving President of Ethiopia, an esteemed diplomat and a Patriotic Ethiopian citizen.🎉❤

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 3 години тому +3

    መልካም የስራ ዘመን ። እግዛብር ይርዳችሁ።

  • @makdis4094
    @makdis4094 2 години тому +2

    ኮሜንቶች ልብ ማስተዋል ይስጣችሁ ሁል ጌዜ ትችት እንጅ ሀሳብ የሌላችሁ ስብስቦች እኔ ምለው ቆይ የግል የሆነ የላችሁም ተረጋጉ አስተውሉ የማትረቡ

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 4 години тому +11

    የቀድሞ ፕሬዚዳንታችን በመጨረሻም የነ መሀሙድንና አሊቢራ የዱሮ ሸክላ ሲዲ ተሸልመው ብሰናበቱ ደስ ይለን ነበር።

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 4 години тому

      😂😂😂😂😂 ደስ የሚል ሳምንት ተባረኪ

    • @yunusesmail4061
      @yunusesmail4061 Годину тому +1

      ሰው ሁሉ ተጨዋች ሁኗል😂😂😂😂😂😂

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 години тому +2

    ይገባቸዋል መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቸው❤❤❤❤

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 3 години тому +2

    ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 4 години тому

    ❤❤❤

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 3 години тому +1

    His Excellency Ambassador Taye has an outstanding knowledge and experience.

    • @wakandacs5946
      @wakandacs5946 3 години тому

      እንግዳ መቀበል እንግዳ ለመሸኘት?

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw 2 години тому

      የማይገባው ቦታላይ የወደቀ ግለሰብ

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw 2 години тому

      ታላላቅ አማራወች ምነው የጠላት መጫወቻ ሆኑ ምንድነው ያፈዘዛቸው???

  • @SeidYassin-z9y
    @SeidYassin-z9y 3 години тому

    መልካም የስራ ስነስርኣት

  • @hayatv46
    @hayatv46 19 хвилин тому

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር አድርጓቸው

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 2 години тому +2

    ትክክለኛ ስራ ተሰርቷል እናመሰግናለን በርቱልን መልካም የሰራ ዘመን የተከበሩ

    • @teddy6326
      @teddy6326 2 години тому +2

      😅😅😅

  • @Timibestar
    @Timibestar 3 години тому +2

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሆ አባሳደር፣

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 54 хвилини тому +2

    ያሻንጉሊት ፓርላማ አስቂኝ

  • @Galax77792
    @Galax77792 4 години тому +2

    ሳለወርቅ ባለቀ ሰአት ሩብ ጉዳይ ላይ ዳንስ ምን ይሉታል?😂😂😂😂

    • @DagiAnanu-ox6rm
      @DagiAnanu-ox6rm 4 години тому

      ማህይም ደፋር ነው አንተን አይተው ነው

  • @mubareknigus4316
    @mubareknigus4316 49 хвилин тому

    i do not know how the election taks place but i like the way responsibility transferred we should learn something from it and develop this habit...

  • @gdr668
    @gdr668 2 години тому +1

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ ....ጌታ ከጎንዎ ይሁን !!

  • @Silas-u9v
    @Silas-u9v 3 години тому

    መልካም የሥራ ዘመን እመኝልዎታለሁ

    • @AderawEgigu-u7l
      @AderawEgigu-u7l 3 години тому

      መልካሞ የዝርፊያ ዘመን ለማለት ነው ?

  • @beshahfeyisa918
    @beshahfeyisa918 2 години тому

    መስሎሀል

  • @AjaibMuktar
    @AjaibMuktar 4 години тому

    Le hager ymitekmu nachew
    Best diplomat
    Sle abay wenz Tru adrgew halafinetachewn yetewetu

  • @Daaayyyy
    @Daaayyyy 2 години тому +1

    It is funny to hear Asheber Comment.

  • @TesfayeAddis-l8n
    @TesfayeAddis-l8n 3 години тому +4

    Rip taye

  • @yosefzeleke8390
    @yosefzeleke8390 29 хвилин тому

    በጣም ትልቅ ሥራዎች ከፊት ይጠብቀዋል
    ምክንየቱም ህገመንግስት ማሻሻል አለ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሌሎች ይጣሉበታል ። እንዴዛ ካልሆነ አውነትም ለሀገር ጥቅም ተራራጭ ምሁር አስሮ ማስቀመጥ ነው።

  • @asanti75
    @asanti75 3 години тому

    When do Ethiopian change PM in this Manner !!

  • @HailuHailu-io6he
    @HailuHailu-io6he Годину тому

    He is great man but our government so confused I don't think he will be happy to be president

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 14 хвилин тому

    What’s a problem ሳህለ ወርቅ ለምን አልቀጠሉም!!

  • @mikiyastadesse4327
    @mikiyastadesse4327 2 години тому

    አሸብር ያለበት ጉዳይ ቢያስጠላኝም አንባሳደር ግን እንኳን ደስ አሎት

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Годину тому +1

    ከሥልጣን አውርዳችሁ አዘልቁትም። እናንተም ውረዱ

  • @TilahunTiruneh-q6c
    @TilahunTiruneh-q6c 3 години тому +1

    ለፋኖ ካልደገፍክ አውርደን እንሸኝሀለን

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 3 години тому

      Bemin silitanik. Yehe. Eko. Yemikir. Beti.sira. New. Bemiricha. Boride. Ayidelemi. Enidelemedikew. Abiyi. Asiferara. Eniji. Sijemeri. Silitani. Kelayi new. Ke. Egizabiheri. New.

  • @passenger8683
    @passenger8683 38 хвилин тому

    ሃገር በቁም ሙታኖች ስትመራ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው በኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑ አያጠራጥርም! እነዚህ ደናቁርት ሃይል አግኝተው በስልጣን ላይ ያሻቸውን የሚያደርጉበት ከራሳቸው በመነጨ ጉልበት ሳይሆን በተልፈሰፈሰውና እጅግ በጥልቅ ድንዛዜ ውስጥ በተኛው በኢትዮጵያ ህዝብ አማካኝነት ነው።
    ምርጫው ሁለት ነው፡1 ከተኛንበት የሞት እንቅልፍ ነቅተን ይህንን የበሰበሰ ስርዓት በቃህ ካልነው
    2 በዚያው በድንዛዜያችን ቀጥለን የባርነት ቀንበራችንን በፍቅር መሸከም መቀጠል ብቻ ነው።
    የትኛውም ታጣቂ ቡድን/ኦነግ፤ ፋኖ ወይም ሌላውም የመንደር ብሔርተኛ/ የኢትዯጵያን ችግር አይፈታም፤ እኛው ለራሳችን እንደ ህዝብ መፍትሔ ማበጀት ግን እንችላለን። ተነሱ እንነሳ!!!

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 3 години тому

    Yene enat tegelagelshi keri zemenshi egzihabher yibarkilshi

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 3 години тому

    ሹመት ያዳብር አምባሳደር

  • @ZeGelila2019
    @ZeGelila2019 7 хвилин тому

    ታየ አጽቀ ስላሴ ዘመናዊ እስር ቤት ገባ

  • @teddy6326
    @teddy6326 2 години тому

    Ye Ethiopia hezbe terbuale nuro kebedotale

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 30 хвилин тому

    You lost her Ethiopia lost her .... she didn't lose ...she has a great opportunity ahead of her else where ..shame on Abiy and this shamful parliament

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux Годину тому

    Fano 💪💪💪💪

  • @ZeGelila2019
    @ZeGelila2019 7 хвилин тому

    የሙታኖች ብዛት

  • @callofdutymobile1355
    @callofdutymobile1355 4 години тому

    አሽ ድምፅ ለመፍጠር ነው አለው እዩኝ ማለት ነው 😂😂😂😂

  • @Amonslm
    @Amonslm 33 хвилини тому

    የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማን ሆነ ታዲያ

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo Годину тому

    አሸብር ትኩረት ለመሳብ ወይም እነ ስዩምን ለማናደድ ነው ሆኖም ተሳክቶዋል

  • @BojiamaJalala-uo9jy
    @BojiamaJalala-uo9jy 24 хвилини тому

    ኢትዮጵያ ትሻገራለች!

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 53 хвилини тому

    ፓርላማው በፍርሃት ቆፈን ተይዟል በስመአም

  • @biniamgebrekidan6841
    @biniamgebrekidan6841 Годину тому

    what is the use of a president in ethiopia. what do they do. i dont think its a power. abiy pupet

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 58 хвилин тому

    አቶ አፈ ጉባኤ በጌታ ነዎት አደል ? ከዘረኝነት ለመፅዳት ይሞክሩ አደራ አብይን የሰማ ወደገደል መግባቱ የታወቀ ነው

  • @takilomulat7813
    @takilomulat7813 Годину тому

    ደንቆሮ ሚዲያ

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 56 хвилин тому

    ለንፁሃን ለምን ድምፅ ሆኑ ብሎ ስልጣን የሚሾምራ የሚሽር መንግስት

  • @teferadamtew9361
    @teferadamtew9361 13 хвилин тому

    Tiyakew ahun man new yewuch guday mister lemehon biku mihonew new?

  • @eliasgetachew8386
    @eliasgetachew8386 4 години тому +2

    ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥ አለ የሀገሬ ሰው
    ከመውረድ እና ከመዋረድ ሌላ ትርጉም የለውም
    እየመጡ ነው

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 3 години тому

      Esu. Mesilawi. Anegageri. Leweti. Siriwechi. New. Lsenefi. Seti.

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 3 години тому +9

    እጅ ብቻ ራስ የሌለው ምክር ቤት

    • @muluderbia7106
      @muluderbia7106 3 години тому +1

      በትክሸል👌👌

    • @Titi-mq9df
      @Titi-mq9df 2 години тому

      የማይሟገት ተጎታች ፓርላማ!!!

    • @tamrudebela204
      @tamrudebela204 2 години тому

      ቡቱቱ ወሬ ብቻ

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 2 години тому +4

    ድራማ producer አብይ አሕመድ

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 3 години тому +3

    የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኖ ለአገራችን ጥቅም በየቦታው ሲሯሯጥ የነበረ ሰውን ፕሬዘዳንት አድርጎ መሾም ሽባ ማድረግ ነው:: የኢትዮጽያ ፕሬዘዳንት ድልድይ ከመመረቅና አምባሳደሮችን ከመቀበል ሌላ ሥራ የለውም::😂😂😂

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 години тому +1

    ፕሬዘዳንትነት የአብይ መጫወቻ 🏆ንጉሊት መሆን እንደሆነ በተደጋጋሚ አይተናል

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 години тому

    እኔ የምለው ይህን ሁሉ ዓመት ስርታ የምስጋና ሽልማት መንግስት ያለመስጠቱ በጣም ያሳፍራል አሸብር ሌባው እመረጣለሁ ብሎ ይሆን እዚያ የተገኘው እረ አብይ ምን ሆኖ ነው የተናደደው?

  • @BrhaneWeldy
    @BrhaneWeldy 45 секунд тому

    ወሪ በቻ

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 24 хвилини тому

    አሸብር የአይጥ ምስክሯ ድምቢጥ

  • @EliasWolde1234
    @EliasWolde1234 3 години тому

    "...በዚሁ እናሰናብታለን" 😢😢😢

  • @melessedelelegne6297
    @melessedelelegne6297 3 години тому

    RIP , Taye

  • @desawitsegay2286
    @desawitsegay2286 3 години тому

    ሁሉም በፍራቻ እጁ አወጣ ክክክክክክ

  • @gudenatola
    @gudenatola 2 години тому

    ይሄ ሱዌዮ ምንድን ነው የቃመው?

  • @ህልምነውተሰፋሽ
    @ህልምነውተሰፋሽ 3 години тому +1

    ዶሮን ሲያታልሏት የኢትዮ ፕሬዝዳንት አደረጓት

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 4 години тому +1

    በመረጡችው ዘፈኖች ታጅበው ቢሸኙ ጥሩ ነበር አሊ ቢራ በሒወት የለም ማህሙድ እንዳለ አትቁጠሩት አፍሮ በዘፈኑ

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 16 хвилин тому

    አቶ አሸብር ተፈቶ እንዴ??

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 3 години тому +1

    ምሁር እንዳይሰራ ሽባ አድርጎ ሊያስቀምጠው ነው , አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ መስራት ሚችል ሊቅ ያሳዝናል

  • @gbhaile
    @gbhaile 4 години тому +1

    The individual who speaks on behalf of the Ethiopian people to the world is silenced by being placed where he cannot speak.

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 4 години тому +3

    ይሄ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጣም ወገኛ ነው ። ልክ የእውነት ሀገር እየመሩ ያሉ ነው የሚመስሉት ሲያስመስሉ መንግስት መንግስት ሲጫወቱ 😂😂😂😂 ፈጣሪ ጠራርጎ ይንቀላቹ አቦ ።

  • @Aman-u5q2v
    @Aman-u5q2v 2 години тому

    አሸብርርርር😅😅😅

  •  2 години тому +1

    አሸብር አሁንም ያሸብራል 😂😂😂😂

  • @belaynehabate7832
    @belaynehabate7832 2 години тому

    Gambling

  • @yohannes-alemayohubirru1710
    @yohannes-alemayohubirru1710 2 години тому

    Shame on you. puppet

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 2 години тому

    ለዚህ የማዳም ቅመምነት ስራ ጡሩ ሀውልት ተመርጧል😂😂ፕሬዚዳንቷ ግን የሴት ጀግና እና እናት ናቸው ❤❤

  • @helina3753
    @helina3753 2 години тому

    ወደነዋል😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @miktube853
    @miktube853 2 години тому

    😂😂😂 ay taye puppet areguh mecheresha lol😂

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 3 години тому

    እጅ ብቻ ራስ የሌለው ምክር ቤት
    አሳፋሪ 😢 😢😢😢😢

  • @Deramedia1933
    @Deramedia1933 4 години тому

    እረ አሽ

    • @mogesmtube8104
      @mogesmtube8104 4 години тому

      😂😂

    • @callofdutymobile1355
      @callofdutymobile1355 4 години тому

      አሽ ድምፅ ለመፍጠር ነው አለው እዩኝ ማለት ነው 😂😂😂😂

  • @derejeabebe9787
    @derejeabebe9787 2 години тому

    እንደ ኢንጅነር ስመኘው ወይ ይበሉሃል ወይ ሴት አድርገው ያስበሉሃል ከተሰናባቾ ያልተማረ ሆድ አደር.

  • @seidgetachew942
    @seidgetachew942 4 години тому

    አሸብር ለአስተያየት በቃሽ እሽቄ

  • @derejeabebe9787
    @derejeabebe9787 2 години тому

    በጣም ጥሩ አሽከርና አገልጋይ መሆኑ ተረጋግጦ ነው የተሾመው .

    • @gdr668
      @gdr668 2 години тому

      ከባለጌ ከዚህ ዉጭ አይጠበቅም ..... የአስተዳደግ ዝንፈት አለብህ

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 2 години тому

    እንዴ የኢትዮጵያን ኦሎምፒክ ኮሚቴን ሲያሸብር የነበረው ሰውዬ ይታሰራል ስንል ጭራሽ ፓርላማ ውስጥ ግስጥ?

  • @Sami_tube
    @Sami_tube 3 години тому

    አታስቂኝ አለ😁😁😁

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 3 години тому

      Yen Ashimuri. Seferi. Liji. Minew. Saki. Enij. Mikegna.

  • @መርጋቱሉረጋሳ
    @መርጋቱሉረጋሳ Годину тому

    ጥሩ ድራማ ነው፡፡ 😁😁😁😁

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 46 хвилин тому +1

      ቆማጣና ለቅሶዋ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 46 хвилин тому +1

      😂😂ለቅሶ አያልቅበት😂

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 45 хвилин тому

      ቆማጣ ባልቴት