የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና ... መስከረም 27/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና ... መስከረም 27/2017 ዓ.ም #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 29

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 2 години тому +6

    መልካም የሰራ ዘመን ይሁኑለት

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Годину тому +2

    The right Person on the right time❤❤

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 2 години тому +4

    እሰይ እልልልልል ይገባቸዋል እግዚአብሔር መልካም ዘመን ይሁንሎት ምርጥ ምርጫ አብቹዬ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹:: bye ✌🏽 👋 ወሮዋ ሳህለወርቅ ዘውዴ እንደወንድ አገልግለው ባለቀ ስአት ሴት መሆናቸውን እማናውቅ መስሎአቸው ይሆን በሽሙጥ መጡሳ ወጡሳ😂 ዝምታ አሉ እየበሉ እየጠጡ ዝም የጋን የፋኖወንድም😂😂😂😂😂 ሙዚቃ ይኮምኩሙልን ኤክስX ፕረዝደንት RIP

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 42 хвилини тому +1

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንሎት🙏🙏🙏

  • @Abela21
    @Abela21 Годину тому +1

    🙏ሀገርዎን በቅንነት የሚያገለግሉበት መልካም የስራ ግዜ ይሁንሎት

  • @TahirAbabiya-mb6pv
    @TahirAbabiya-mb6pv Годину тому

    Bara hojii gaarii!!!!

  • @mesiamanuabigiya5220
    @mesiamanuabigiya5220 28 хвилин тому

    መልካም የሰራ ዘመን ይሁን ሀራችን ሰላም ትሁን

  • @ChobeSalamon
    @ChobeSalamon Годину тому

    Gobez...Arifff...yemeselal..
    💪💪💪

  • @zeyedahmed-j6q
    @zeyedahmed-j6q Годину тому

    ❤❤❤

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 47 хвилин тому

    I’m happy but he would be a good asset if he work in New York he will stay in Addis only but it’s good it’s my opinion

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 45 хвилин тому

    Give him space now you say good thing about him which I agree i hope it’s stays u said the same thing about the previous president

  • @halom3886
    @halom3886 Годину тому

    መቼም ክብርት ሳህለወርቅ ለሴቶች ህፃናት ላይ ለሚደርሰው ግፍ ሞትን ሳያስፈፅሙ ከለቀቂ እውነቴነው በጣም ያሳዝናል

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Годину тому +4

    የደባርቁ ተወላጅ ታዬ አጥቀ ስላሴ ኒውዮርክ የኢትዮጵያ ቋሚ መልእክተኛ በነበረ ጊዜ በተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ላይ ቀርቦ ""ወልቃይት ጠገደና አካባቢው እኔ ራሴ የተወለድኩበት የአማራ መሬት ነው ፤ የትግራይ መሬት አይደለም ""ብሎ አስረድቷል፡፡ ቪድዮውም አለ፡፡ አሁንስ ከኦሮሙማ ሹመት በኋላ ምን ይል ይሆን? እዚያ አልተወልድኩም?? መሬቱ የትግራይ ነው??? አያድርስባችሁ !!!

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx Годину тому +1

    ትክክለኛ ስረቸው የውጭ ጉደይ ሚንሰትር ሆኖ ብዮኑ ለሀገረችን የብረት መዝገበ ይሆኑ ነበር ምድረ ነጭን አፉን የሲዙ ነበር

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Годину тому +1

    እረ ሽብሩ ለመጣበት ህዝብ ሳይሆን ያለ መከሰስ መብት ሲል ፓርላማ የገባ አወዛጋቢ ሰው የመረጠህ ህዝብ ሊያዝን ይገባዋል

  • @amirmohammed3002
    @amirmohammed3002 39 хвилин тому

    ፍልስጤሞች 75አመት ሆኗቸዋል የእስራኤል አንድ አመት ብቻ ነው የታያቹ

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 Годину тому +2

    ጠቅላይ ሚኒስቴረ ዶክተረ አብይ አመድ ታዬ ምረጥ ሰው ይገባቸዋል

    • @malik-8513
      @malik-8513 Годину тому

      ጠሚ ዶክተር አብይ አህመድ። የሚጠላውአመድ ይሁን

  • @EsmaZey-o8g
    @EsmaZey-o8g Годину тому

    EBC, kindly correct the correct new title of the new president.
    The former ambassador Taye is no more ambassador.
    He is President Taye Atskesilasie.
    Circulate the correct title to all concerned.
    President Taye
    Congradulatiot!!❤❤

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx Годину тому

    አህለን አንትዬ እውነተኛ ጋዜጠኞች

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 6 хвилин тому

    She’s a quality leader there’s now rubbish and puppets left.
    I can’t believe she tolerated the barbaric Galla’s this long!

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 9 хвилин тому

    Doctor Ashe designed this drama to consolidate his Olympic committee Presidency .

  • @AremeniewAbiy
    @AremeniewAbiy 57 хвилин тому +1

    ታዬ አጥቀስላሴ፦ በተመረጥክ በሰከንድ ልዩነት ያነበብከው በአብይ አህመድ የተዘጋጀልህን ጽሁፍ ነው፡፤ በአንተ ደረጃ እንደዚህ ተዋርደህ ይህንን ስታደርግ አታፍርምን??? ስቅጥጥ አይልህምን???

    • @MamoYimam
      @MamoYimam 54 хвилини тому

      አሳማ ነው፡፤