Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኤልሲ ምን ልበልሽ በጣም አመሰግንሻለሁ እግዝያብሔርን በጣም ነው ለውጥ ያየሁት በቃ ትንሽ ነው የቀርው ሊጠፋ ፎቶዬን ብልክልሽ ደስ ባለኝ ነበር እና እኔ የተጠቀምኩት የጥቅልል ጎመን ውሀ ነው 19 ቀን ሆኖኛል ከጀመርኩት ደሞ የፊቴስ ማማሩ ጸድት ብሎ ሰው ሁሉ እሰከ ሚጠይቀኝ እና በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት አረ እህቶቼ ተጠቀሙት አደራቹ
@Elsasey በቴሌግራም የበፊቱንም የአሁኑንም ልይሽ የግሌ ነው ይሔ ቴሌግራም እሺ እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ በትክክል ስለተጠቀምሽ ነው
@@elsabeautynt
@Elsasey
እህቴ እደት ነው የተጠቀምሽው
እንዴት ተጠቅመሽዉ ነዉ የጠፋልሽ እባክሽ ንገሪኝ መቼ እንደምጠቀመዉ ማታ ወይስ ጠዋት
ኤልሲ የዛሬውም እጅግ ጠቃሚና ለበርካቶች መፍትሔ ሰጪ ቪዲዮ ነው ። በርቺልን የቻናልሽ ዕድገትና ተቀባይነትሽም በፍጥነት እየጨመረ ነው ።በርቺልን እህታችን
ምን አንደምልሽ ቃላት አጣዉ አንቺ ለሠዉ ልጆች ፀሐይ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤልሲ የጥቅል ጎመን ውሀ ባለቤቴ እየጠጣ ከጨጓራ ተፈውሷል መዳህኒቱን ከአመታት በላይ ይወስድ ነበር ትቶታል ሎሚና ብርቱካንም መመገብ ችሏል እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ገላገለው በጣም እሰጋ ነበር በየቀኑ የጨጓራ መዳህኒት ይወስድ ሰለነበር ጌታ አንችን ተጠቅሞ ተፈውሷል በርቺ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ አለኝ ፈጣሪ ይክበለር
@@elsabeautyntAmen🙏
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ ጥቅል ጎመን ለሁለት ነገር ጠቅሞኛል ለፊቴና ክብደት ለመቀነስ ፈጣን ለውጥ አግኝቸበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ
ከቅንነትሽ እውነተኛነትሽ ተባረኪ አትቸኩሉ ማለትሽን ወድጀዋለሁ እኔ በአንድ ቀን ተጠቅሜ እንደጨረስኩ ለውጥ እጠብቃለሁ በጣም እጓጓለሁ እንዳልሽውም በአመታት ይመጣውን በአንድ ቀን ማጥፋት አይታሰብም
የምድን እየመሰለኝ ነው የማይሽ ምክርሽ እራሱ ያድናል ኤልሱ ተባረኪ
እናመሰግናለን እህታችን የፀሀይ ክሪሞን አስቀምጭልኝ
ROC sunscreen
እኔም እየተጠቀምኩት ነው ሶስት ጎመን ጨርሻለሁ ወር ሆነኝ ማዳቱ ግን ስድስት አመቱ ግን አሁን ዝብሎ ደስ ደስ ይለኝል ከጎን በኩል እየደበዘዘልኝ ነው ምናለ ስበብ ቢሆንልን
ደስደስ እያለኝ❤❤❤❤❤
@@FatumaMuhammed-pc2eh አዎ ውዴ
Elsiye እውነት እንቅልፍ እኔ ይጎዳኛል እናመሰግናለን ❤
ውሽሽሽሽ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ማለት ላንቺ ቅን የታደልሽ ሴት ነው ኑሪልን ❤ይሄ መታደል ብቻ ነው::
እኔ የቡናው በጣም ተስማምቶኛል በጣም ቆንጆ ነው ወፈር ይላል ለመቀባት አይመችም አሁን የቀረኝ ጥቅል ጎመኑን መጠጣት ነው ኢትዮጵያ እያለሁ ፊት እዳ ቻይ ነበር ምን ጉድ ውጭ መጥቼ ጉድ ሆንኩ ሰው ምን ይዤ ልመለስ ወደእናቴ ቤት ይላል እኔ እንዴት ይሄን ማድያት አጥፍቼ ቤተሰብ ጋር ልሂድ እላለሁ ውይ ማድያት አይሸፋን ነገር ፊታችን ላይ ተቀምጦ አሳቀቀን እንደአፍሽ ያድርግልን ለተጨነቅን ሁሉ
የኔ እሄት እኔ አለው ውደ ቤተሰብ መሄድ ያስጠላኝ በማድያት ይቅር መሄድ በቪዶ መደወል አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍፍ እስኪ ፈጣሪ ይርዳን 💖🙏🙏🙏
@@asterabraha7968😢😢😢😢
ጥቅል ጎመን ለፊት ጥሩ ነው ስትል ነበር አሰራሩ እንዴት ነው እባካችሁ ተባበሩኝ
@@asterabraha7968ሁላችንም ነን😢
@@sms9104 ሊንኩን አስቀምጣዋለች መጀመሪያው ላይ
ጥቅል ጎመኑን ጀምረያለው እውነት ከሆነ አመሰግንሻለው❤❤❤❤
ኤልስዬ ፍቴ በጣም ብጉር ነበረሁ በፍት አሁን ወደ ማዲያት እየተቀየረ ስለሆነ ቶሎ ደረሰሽልኛል በጣም አመሰግንሻለሁ ተባረኪልኝ ለዉጡን አሳውቅሻለሁ❤❤❤
እህቶቼ እውነቷን ነው ማዲያት በሽታ አይደለም፣ የባሰው አለ እኔ ሳላስበው ለምጥ መጣብኝ ፊቴ ተዥጎርጉሯል፣ በተፈጥሮዬ ቀይ ስለሆንኩ እንደጠይሞቹ አያስደነግጥም እንጂ አይጣል ነው። ባላችሁ ተፈጥሮ እግዚአብሔርን አመስግኑ!
አሜን እውነት ነው
እኔ ማዲያት የመጣብኝ በጨንጎራአሲድ ምክንያትነው ከዛም አልፎ የሃሞት ጠጠር እግዚአብሔር ይመሰገን ኦፕሬሸን ሁኜ ጠጠሩ ወጧል ማዲያቱ ከበፊቱ እየቀነሰኘው በድንችና በእርድ
ኤልስዬ እዴት ነሽ ማዲያት እርጉዝ ስሆን ወቶብኝ አልጠፋ አለኝ ህክምና ሄድኩ መዳኒት ስወስድ ይቀንሳል ሲያቅ ያው ተመልሶ ይመጣል ኤልሲ ጥቅል ጎመኑን ጠጥቼ ሚቀባውንም ተጠቅሜ ለውጡን አያለው በጣም እናመሰግናለን የኔውድ🙏😘❤️
ኤልስዬ የጥቅል ጎመን ዉሃ መጠጣት ጀምሬያለሁ ለውጥ አለው ።
እማዬ እናመሰግናለን ካሜራዉን ቀረብ አድርገሽ ሰን ክሬም ያልሽዉን አሳይን❤❤
እሺ
ሰላም ኤልሳ የምታቀርበው ትምርቶች ጠቅመውኛል ።ተባረኪ ..... አንድ ጥያቄ ነበረኝ ።ጸጉሬ አናቴ ላይ ጸጉሬ ተመለጠ ።ምን መላ አለው እባክሽ ንገርኝ
የምትወስጂው መድሀኒት አለ? ጭንቀት አለብሽ? ውሃ በቂ ትጠጫለሽ? በሬት ማታማታ እሽት አርጊው በሳምንት አራቴ
እርጉዝ የጥቅል ጎመን መጠቀም ትችላለች ?
የእኔስ በቀላል የሚጠፋ አደለም 😢😢😢😢😢 በፉት ጉንጨ ላይ ነበር አሁን ግን ሁሉም ፊቴ ተበላሽቷል😢😢😢😢😢 ስለ ትምህርትሽ እግዚአብሔር ይስጥልን❤
Destg huge Sake 😊telmamege weste yalwen lekek yelkeshal Egzyabhar yerdash ❤
እውነት የሀን አድርጌ ከተወኝ እሸልምሽ አለው ከሰው ጋር መቀላቀል ከተውክት በማድያት 2 አመት ሁነኛል ፊትየ ላይ ወጥ መስራት ነው የቀረኝጂሁሉን መኩርያለው 😎😎😎😎😎🙏
እኔም እኮ ነኝ ፊቴ ማድያት ከሆነ ጀምሮ ከሰው ጋር ተቀይጨም አላውቅም በጣም ነው የሚያስጠላው በጣም 😢😢😢
Bezu gize medanit tekebichewalehu fite sastual yawu tikel gomen 4 ken honegn video Wun Ayiche etekemewale 🎉🎉🎉 Thank you 🙏
berchi gideleshim yitefal
ኤልሲዬ የጥቅል ጎመኑን እየተጠምኩ ነው በጣም ለውጥ ማየት ጀምሬያለው! በጣም thank you
እሰይ ደስ አለኝ ቀጥልበት ሙልጭ አርጎ ነው የሚያጠፋው እሺ
እንዴት እንደምወድሽ እህቴ ብትሆኚ ኑሮ ብየ ተመኘሁ ፡እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክሽ፡ለኛ ማድያት ለማጥፋት እያደረግሽ ያለሽዉ ጥረት ሳላደንቅ ኣላልፍም
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
Elase የባለፍ ጥቅል ጎመኑ እርጉዝ ለሆነ ስው ችግርየለውም ወይ መልሺ
Elasa melshelen ልጠቀም ወይ?ችግርካለው ፍራሁኝ ገዝቼአምጥቼ
እረ የኔማ ስት አመት ሆነኝ የማንንም መዳኒት እየተጠቀምኩ ቆዳየ በጣም ሳሳ እስኪ እሞክረዋለሁ ይሄንን ደሞ❤❤
Elsaye, your videos are all very informative. Thank you for caring and teaching how to treat our skins better.
Glad you like them! Thank you so much.
ቫይታሚን ሲሰሴረሙን ሁልግዜነው የምንጠቀመው ወይስ ውህድባደረግንጌዜ
ሀይ ኤልሲ እግዛቤር ይባርክሽ በጣም አስተማሪ የሆኑ ጠቃሚ ናቸው የምሰሪልን እግዛቤር ይባርክሽ ለሽበት የሰራሽውን ከፍቼው ሊንክ ፈልጌ አላገኘሁም ካማዞን የገዛሽውን ከቻልሽ እባክሽ
ጎመኑ እንዴት ነው የሚቀባው ከተቀቀለ ቡሀላ እንዴት ማድረግነው እባክሽ
አይቀባም ቪዲዮ ቻናሌ ገብተሽ እይው አለ
እምታስተምሪው ሁሉ በጣም አሪፍ ነው በርች እህቴ❤ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያድልልን❤😢
አቦ እርጋታሽ ገና ዛሬ የጥቅል ጎመን ውሀ ጀምራለሁ በሻለኝ ምልሽን አላቅም እርጋታሽ ትምርትሽ አቤት አሟልቶ ሰጠሽ
እህቴ Stretch mark መፍትሄ ካለሽ እባክሽን አመሰግናለሁ ።
እናመሰግናለን እሲእንሞክራለን እኔ ስደት ስመጣነዉ የጀመረኝ አገርስገባይለቀኛል ብዬ አስባለሁ😢😢😢
አይዞሽ
Please share the link for coffee treatment. Thank you
ሰላም ሰላም ኤልሲ 🌿🌴በተፈጥሮ ከኬሚካል ነፃ በሆኑ በቤት ውስጥ በምናገኛቸው ግብአቶች ለፊት የምታመጪያቸው የተለያዩ ማስኮች አብዛኛ ማዲያት የሚባል በጣም ፊትን የሚያበላሽ ነገር ለሱ የእውነት ፍቱን ነው ብለሽ አንቺ ሞክረሺው ለሌሎች ይጠቅማል ብለሽ ስላካፈልሺን እናመሰግናለን ተባረኪ 🌿🌴
ኤልሲዬ እሩዙን በርከት አርገን ፈጭተን ብናስቀምጠው ችግር አለው ሰው ቤት ስለሆነ የምሰራው በየቀን ማዘጋጀት አልችልም
ትችያለሽ ፍሪጅ ውስጥ አርጊው
@@elsabeautyntውጭ ባደርገውሥ ይበላሻል እደ
@@elsabeautynt ፊርጂ ማለት ፈልገሽነው መልሽልኝ
እህት ካየሽው ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል እኔ የጥቅል ጎመኑን መጠቀም ከጀመርኩ 3 ወር ሆኞኛል ግን ትንስ ነው ፈገግ ያለው ምን ትመክሪኛለሽ
ጎበዝ
@@elsabeautynt እህት የጎመኑ ውሀ ሲበዛ ችግር ያመጣ እደሁ ብየ ፈራሁ ችግር የለውም መልሽልኝ ከይቅርታ ጋር
እባክሽ ተባበሪኝ ጥቅል ጎመኑን ለፊት ያልሽው እንዴት ነው አሰራሩን የማድያት መዳኒት የለውም በጣም አስቸጋሪ ነው አንቺ ፊትሽ ንጽሁ ድለሆ ነው እኔ ከጀመረኝ ሰባት አመት ያልሞከርኩት ነገር የለም እክምና ሄድኩ መዳኒት ታዘዘልኝ ጠፋ ወዳውኑ ተመለሰ አሁን አገር ለመግባት ሳስብ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢
በርቺ ወዴ ዛሬ እሬትና ብና ተጠቅሜ ፊቴ ሢያቡራ ዋለ ሴትያ ፊሽ ልዬነዉ እያለች ስታስቸግረኝ ነገርኳት ተጡቀሙ ኤልሣዬ በርታ።ቺ
Elsi endyt nesh eny atebalew ena ahun yeserashwn treatment metekem echlalehu
Ene madat kejimragn 6 amet molagn sejimragn tenshi netebtab nebre ahun sefitual ena yeblagnal malet yasakekgnal keza eysfa yehedal eske ahun tekil gomenun jimralehu egizabher agzogn betfalegn des yelgnal key balihonku hulu elalehu
ኤልስዬ የኔ ውድ! የጥቅል ጎመን ውሀውን መጠቀም ጀምሬያሁ። የኔ ማዲያት ይጠፋና ተመልሶ ይመጣል። መልኬ በጣም ቀይ ሲሆን በማዲያት ግንባሬ ሳይቀር ጠቁሯል።
ወይኔ ኤልሥዬ እሥከዛሬ ያረባ ቦታ ሥውል አንችን በማግኘቴ እጅግ በጣም ደሥ ብሎኛል የኔ መልካም
የኔ ደግ አመሰግናለሁ
ኤልስ ለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይስጥሽ አኔ ጥቅል ጎመን እየጣው ነው 20 ቀን ሆኖኞል ለውጥ አለው 🙏🙏🙏🙏
ኤልሲየ የኔ ማደያት ከዉጭ ነዉ አብሸ እና ቡና ተጠቀሙ ብለሸ ነበር ሰለዚ አጠቃቀሙ እንድትነግርኝ ፈልጌ ነበር አልሲየ
ቪዲዮ አለ ከውጪ ይሁን ከውስጥ ማንም አያቅም በምርመራም እርግጠኛ አይደሉም
👌❤️❤️❤️❤️ቁጥርሽ የት ነው ያሥመመጥሺው ውድ
ኤልሲ እንድት ነሽ? በርቺልን በጣም እናመሰግናለን! ኤልሲ please ፍሪዝ ስትጠቀሚ ጫፍ ጫፋን የጠቀለልሽበት ትንንሹን ቢጎዲን ሊንኩን ላኪልኝ መግዛት ፈልጌ ነበር thank you
beauty supply, Sally እነዚህ ሱቆች ነው
Selam endit nesh thirod nebrani ahun sewald teftwal medhanit akumi belonial dc ahun kewaldku 6 weri new enda yea tekel goman metkam echlalw way no aswkin plccccc thank u❤
ኤሲዬ በጣም እናመሰግናለን ለምክርሽ ግን ጥያቄ አለኝ የጥቅል ጎመን ውሃውን ነብሰጡርና የምታጠባ ሴት መጠቀም ትችላለች
አይቻልም ብላለች
@@እሙፈርዛን አመሰግናለው
ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ እርጉዝ ለመሆን እየሞከርኩ ነው የጥቅል ጎመኑን ውሀ ብጠቀም ለማርገዝ ሙከራዬ ችግር ይፈጥር ይሆን?እባክሽ መልሺልኝ እህቴ አስቸኳይ ነው
የኔም ጠያቄ ነው
በናትሽ ብዙ ሞክሬኡለሁ ፌቴ በጣም ወዝ አለዉ ምን ላድርገዉ ማድያቱ ጭራሽ ባሰብኝ አግዥኝ
ከጥቅል ጎመኑ ውሀ በተጨማር የሚቀባ ሰንስክሪን ያለችውን ስሙን ንግሩኝ የተለያየ አይነት ስላለ የትኛውን ልጠቀም እዳታልፉኝ ፕሊስ ንገሩኝ የጥቅል ጎመኑን ውሀ መጠጣት ከጀመርኩ 5 ቀን ሆነኝ
ሀቢበቲ መልሽልኝ እንዴት አድርጌ ልጠቀመው በስልክ ባገኝሽ ደስ ይለኛል በጣም ተቸግሬአለሁ
ጥቅል ጎመኑም ጠጣለው ሚቀባውም ከጀመርኩኝ 7ቀን ሆነኝ ብቻ በጠፋልኝ እና እኔም ባመሰገንኩሽ ኤልሲየ የኔ ደርባባ❤
የሚቀባው ነገር ምንድነው እህቴ ሹክ በይኝ የሚጠጣው ጥቅል ጎመኑ ነው
Elsey yetekil gomenu weha beyekenu eyetetahu lewt alew egziabher yemesgin esketefa beyekinu metetat alebign? Cheger yelewem beyekenu beteta?
beken ande yes techi
ለጥቋቁር ነጠብጣብስ ምንድነው የሚደረገው እህቴ እጠብቃለሁ
ቻናሌ ጊቢ አለ
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እረ ማድያት አፍንቻዬ ላይ አስቸግሮኛል
ለማዲያት አለኝ
የጥቅል ጎመን ውሀው ጀምሬው ለውጥ አለው ከታች ወደላይ ነው ሚወጣው አሪፋ ነው አመሰግናለው🙏🏽🥰
ትክክለ በርቺ
ኤልስየ እኔ ማድያት የሚባል አያውቀኝም ነበር አሑን ግን ለረጅም ግዜ ሳላየው ፊቴ ላይ ወጣብኝ ከግዜ በሖላ ሳየው ተበላሽቷል እሑን ግን ምንም አልጠፋ አለኝ መድሐኒት የምወስደው በጣም ሐይለኛ ነው አሉኝ እና እሑን እውነትሽን መስታወት ሳይ ያበሳጨኛል አለቅ አለኝ
ሰላም እህቴ ማዲያት አለብኝ አንቼ የምት ለቄውን መከታተል ጀምሬለው
ስላም ኤልስዬ እንደምን ነሽ እኔ እግዚአብሔር ይመስን ደናነኝ በጣም በጣም አመስግ ናለህ ስለጥ ቅል ጉመን ትርትመንት እኔ ክጅመሩክ ዛሬ 9 ቀኔ ነው ብታምኝ ባታምኝ በጣም ልውጥ አለው እና ተባረኪ አሜን ባይ
እናመሠግናለን የጥቅል ጎመን ጀምሪለሁ እግዚአብሄር ይርዳኝ
እኔ የምልሽ እህቴ ከአይን ስር የሚያብጠው እና ከቅንድብ ስር የሚያጠፋልኝን ምከሪኝ
ቻናሌ ላይ ጊቢ ሰርቻለሁ
በርቺ እህታችን ለደረቅ ቆዳ ክሬም 21 ጥሩ ነው ወይ ምን ትመክሪኝ አለሽ ኤልሲዬ
ባ እርግዝና ናባር ያዋጣብኝ እና ማጥባት እስካቆም ልጣብቃው እንዴ
ድንሹ ግን ኣብስለሽ ነው ወይስ ባለበት
የኔ ቆንጆ አንደበተሽ ደስ ይላል እግዛብሔር ይስጥልን የወጭ አገር ድንች ይሰራል ብለሽ ነው? ከሆነስ የትኛውን አይነት ትመክሪኝ አለሽ?
የኔ ቆንጆ ሰወድሸ ጥቅል ጎመን ሸታውን አልወደውም ሌላ የለሸም
ኤለስየ ጨንቅ ብሎኛል ጥቅል ጎመኑን ቀቀለነዉ የምንጠጣዉ
ቪዲዮ አለ እይው በጥንቃቄ ስሚው
በጨጓራ ኬዝ ነዉ ማዳቱ የመጣብኘ ምን ባደርግ ይለቀኛል
የጥቅል ጎመን ውሃ የሰራሁትን ተጠቀሚው
Eshi
ምንም ነገር ሳልቀባ ልጠጣ የጎመን ውን
እፎይ ንግግርሽ እንደት ያረካል በአላህ ደስ ስትይ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
የጎመን ውሃ መጠጣት አልችልም ታይሮይድ አለብኝ ሰርጄሪ ተሰርቼ መድሃኒት እየወሰድኩ ነው ምን ላድርግ በፈጣሪ ፊቴ ተበላሼ ማድያት አለብኝ 😢😢😢😢😢
ሰላም እህቴ የጥቅልል ጎመኑ ውሀ ጀመርኩ ግን ማንኛውም ትርትመንት ከላይ የሚቀባ አይመቸኝም ተቀብቼ ከታጠብኩ በሀላ ፊቴ ይለበልበኛል ምን ትመክሪኛለሸ ።❤❤❤
ጥቅል ጎመኑን እንዴት አርገን ነው እምንጠቀመው
ቪዲዮ አለ
@@elsabeautynt እሺ ውዴ ትሆትናሽንቀጥይበት በጣም ጀግና ነሽ ነቀረፋውን እየተጠቀምኩ ነው ዛሬ ጀምሪያለሂ ለውጡን አየዋለሁ
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ እስኪ ከአይን ስር ላለ እብጠት መፍትህ ካለሽ ንገሪኝ በናትሽ 🙏?
ቪዲዮ አለ ተጠቀሚበት
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ኤልሳ እግዚያብኤር አባት ሁላችንንም ውብና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮናል ግን እንዳልሽው ካዳንድ ነገር እንዲሁም ከሙቀት የተነሳ ፊታችላይ እየወጣ ያስቸገረን ሳናጠፋው አንቀርም እናመስግናለን ተባረኪ ሀርቺ !!!
ሰላምሸየበዛ,ኤልሰየእኔ.መዳቴእቢኣልኝደክቴርህጄ,አስርወር,የሚቅባ,ሰጠኝግን,ልወጥየልምፌቴ,ጭራሸ,ጥቄር,ምን,ላረገግን.አሰችግርሸ.የቅሪታ.በጣምእወዳሻልወ.እህቴ,
የትቅል ጎመን ውሀ እየተጠቀምኩ ነው ለውጥ ካለው ኮሜንት ላይ አሳውቃችኋላሁ እህቶቸ አይዟችሁ አትጨናነቁ የስደት ከሆነ ሀገር ስንገባ ይተወናል ኢንሻአላህ ጭንቀት ቀንሱ እኔ ሳውዲ እያለሁ ትንሽየ ነበረኝ ጭራሽ አይታይም ነበር ትኩር ብየ ካላየሁት ኢትዮ ገባሁ ምንም አልጨመረም ተመልሼ ዱባይ ስመጣ ጨመረ ስለዚህ ሀገር ስሄድ ይተወኛል የሚል ተስፋ አለኝ 😊
እኔም 3 ቀኔ ከጀመርኩ እግዚአብሔር ይርዳን እስኪ እህቴ
😂እኔም ትላንት ጀምሬዋለው ይለቅ ይሁን🤔
እኔም ጀምሪለሁ በሉ በርቱ
እኔም ጀምርለሁ
@@ሰሚያጣውልቤ 4 ቀኔ ከጀመርኩ እስኪ እንሞክረው መቸም ፉታችን ጉሊት ሆነ 😁😂
መስየ ጥቅል ጎመን እየጠጣሁ ንኝ እና በጣም አደከመኝ ከምንድ ነው ና እከሳኝ?
የውነት እኔም አሞኛል
እኔ የጥቅል ጎመን ውሀ እየጠጣሁ ለውጥም አግኝቻለሁ አክስቶኛልም አመሠግናለሁ እህቴ ❤
አንቺም ጎበዝ ስለሆንሽ ነው በርቺ
ኤልሲ እባክሽ ከቻልሽ ጥያቄየን መልሽልኝ እኔ ጥቅል ጎመን ዉሀ መጠጣት አልችልም በጣም ቀጭን ነኝ ጥቅል ጎመኑን ፈጭቼ መቀባት እችላለሁ
እሩዙ በጣም መድቀ ቅ አለበት?
የኔ ቆንጆ ሰለሴራv የምታውቂው ነገር ካለ ይገርምሻል እነተለቀለኩት ነው ሰንትብር አውጥቼ ምንሞ ለውጥ አላየሁበትም ባክሸ ንገረኝ አመሰግናለሁ
yetikil gomenu wuha irguz set bitetaw gudat alew Elsi? amesegnalew
ጥቅል ጎመን እየጠጣሁ ነው ልጅ አጠባለሁ ልጄ አመት ሊሆነው ነው ችግር ይኖረው ይሆን እና ጥቅል ጎመን ስቀቅለው ቢጫ ይሆናል
እኔ የቸገረኝ የስውነት መጨመር ነው በተለይም ቦርጭ ጋር?
እኔም ግን መፍትሄው ሰርቶልኛል ግን ስንፍና ሊገለኝ ነው ። ኢንተርሚተንት አሪፍ ነውስንዴ ስኳር ማስወገድ ከ ጠዋት4-12 ባለው ግዜ ውስጥ ብቻ መመገብ በቀረው ሰአት ፈሳሽ ነገር ከስኳር ውጪ ሰርቶልኛል ግን ሾጥ ሲያረገኝ እበላለሁ 😂😂😂
እኔም ጀምሬዋለሁ የጀመራችሁበትን ቀን ፃፉት በ1 ወር ለውጡን እንድናገኝ እ/ር ይርዳን ማድያት በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው ወይ
ኤልሲ የሚቀባው ጥቅል ጎመን የት አለ እህቴ
ኤልሲ የእኔ ማዳት እየጠፋ ነው ጥቅል ጎመኑን እየጠጣሁ ግን በጣም ከሳሁ
ኢሊሲ ሰላምሺ የብዛ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የተቀቀለዉ ጥቅልል ጉመን ምመግብ እንቺላለን?
ጎመኑን እየጠጣሁ ነው 3ቀኔ አላህ ይርዳኝ ግን ፊት ላይ ያለ ነገር ከባድ ነው😢😢
Enem eyetetahu
ውጤቱን እንድታሳውቁን እስኪ
እኔም እየመክረኩትነው አላህ ይረዳን
ጣአሙ እንደት ነዉ እስኪ እኔም ልሞክር
እኔም ጀምሬዐዋለሁ ይረዳን
ሠላም እህቴ የጥቅል ጎመኑ ውህድ ግን በጣም ያከሳል እንዴ?እኔ በጣም ቀጫጫ ነኝ ኪሎ መቀነስ አልፈልግም ማድያት ደሞ አለብኝ
የኔም ጥያቄ ነው
ኤልሲ ስላኩሸ ደስ ብሎኛል በእርገዝና ወቅት ማዳት ይወጣብኛል የመጀመሪያ ልጄን ስወልድአፍጫየላይ ነበር ለ4አመት ቆይቶ ነው የጠፋልኝ ያሁኑ ግን ጉጨላይ ነውከወለድኩ 4ወር ሆኖኛል ስለማጠባ ያልሸውን መጠቀም እችላለሁ ?
አትችይም
የሳሳው ቆዳዬ ላይ ለውጥ አይቼበታለሁ አንድ ወር የጥቅል ጎመን ውሃ ተጠቅሚለሁ መቀጠል እችላለሁ? አመሰግንሻለሁ
የኔ ቆንጆ ፊቴ አመታት አስቆጠረ ሽፍታ ነገር ፊቴን እና ደረቴ አካባቢ አበላሽቶኛልሀኪም ቤትም ሄጃለሁ ክሬም ሰጡኝ ለተወሰነ ጊዜ አጠፋውና ተመልሶ ወጣበድጋሜ ሄድኩ ለ 6 ወር ክኒን አዘዙልኝ ጨርሸ ክኒኑን አልወሰድኩትም የተወሰነ ወር ተጠቀምኩት ለውጥ አላየሁበትም አቋረጥኩትምን ባደርግ ይሻለኛል 😢😢😢መሲ ጋ አይቸሽ ነው ወደ ቤትሽ ጎራ ያልኩት በርችልን ማማዬ 😍😘😘
Yetekel gomenu weha lemtateba set cheger alew ❤❤
Thank you so much. I am using cabbage water I will start this one also. Be blessed ❤❤❤🎉🎉🎉
You are so welcome
ኤልሲ የኔ ማዲያት ግን ለምድነወ የሚያሳክከኝ
ኤልሲ ምን ልበልሽ በጣም አመሰግንሻለሁ እግዝያብሔርን በጣም ነው ለውጥ ያየሁት በቃ ትንሽ ነው የቀርው ሊጠፋ ፎቶዬን ብልክልሽ ደስ ባለኝ ነበር እና እኔ የተጠቀምኩት የጥቅልል ጎመን ውሀ ነው 19 ቀን ሆኖኛል ከጀመርኩት ደሞ የፊቴስ ማማሩ ጸድት ብሎ ሰው ሁሉ እሰከ ሚጠይቀኝ እና በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት አረ እህቶቼ ተጠቀሙት አደራቹ
@Elsasey በቴሌግራም የበፊቱንም የአሁኑንም ልይሽ የግሌ ነው ይሔ ቴሌግራም እሺ እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ በትክክል ስለተጠቀምሽ ነው
@@elsabeautynt
@Elsasey
እህቴ እደት ነው የተጠቀምሽው
እንዴት ተጠቅመሽዉ ነዉ የጠፋልሽ እባክሽ ንገሪኝ መቼ እንደምጠቀመዉ ማታ ወይስ ጠዋት
ኤልሲ የዛሬውም እጅግ ጠቃሚና ለበርካቶች መፍትሔ ሰጪ ቪዲዮ ነው ። በርቺልን የቻናልሽ ዕድገትና ተቀባይነትሽም በፍጥነት እየጨመረ ነው ።በርቺልን እህታችን
ምን አንደምልሽ ቃላት አጣዉ አንቺ ለሠዉ ልጆች ፀሐይ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤልሲ የጥቅል ጎመን ውሀ ባለቤቴ እየጠጣ ከጨጓራ ተፈውሷል መዳህኒቱን ከአመታት በላይ ይወስድ ነበር ትቶታል ሎሚና ብርቱካንም መመገብ ችሏል እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ገላገለው በጣም እሰጋ ነበር በየቀኑ የጨጓራ መዳህኒት ይወስድ ሰለነበር ጌታ አንችን ተጠቅሞ ተፈውሷል በርቺ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ አለኝ ፈጣሪ ይክበለር
@@elsabeautyntAmen🙏
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ ጥቅል ጎመን ለሁለት ነገር ጠቅሞኛል ለፊቴና ክብደት ለመቀነስ ፈጣን ለውጥ አግኝቸበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ
ከቅንነትሽ እውነተኛነትሽ ተባረኪ አትቸኩሉ ማለትሽን ወድጀዋለሁ እኔ በአንድ ቀን ተጠቅሜ እንደጨረስኩ ለውጥ እጠብቃለሁ በጣም እጓጓለሁ እንዳልሽውም በአመታት ይመጣውን በአንድ ቀን ማጥፋት አይታሰብም
የምድን እየመሰለኝ ነው የማይሽ ምክርሽ እራሱ ያድናል ኤልሱ ተባረኪ
እናመሰግናለን እህታችን የፀሀይ ክሪሞን አስቀምጭልኝ
ROC sunscreen
እኔም እየተጠቀምኩት ነው ሶስት ጎመን ጨርሻለሁ ወር ሆነኝ ማዳቱ ግን ስድስት አመቱ ግን አሁን ዝብሎ ደስ ደስ ይለኝል ከጎን በኩል እየደበዘዘልኝ ነው ምናለ ስበብ ቢሆንልን
ደስደስ እያለኝ❤❤❤❤❤
@@FatumaMuhammed-pc2eh አዎ ውዴ
Elsiye እውነት እንቅልፍ እኔ ይጎዳኛል እናመሰግናለን ❤
ውሽሽሽሽ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ማለት ላንቺ ቅን የታደልሽ ሴት ነው ኑሪልን ❤ይሄ መታደል ብቻ ነው::
እኔ የቡናው በጣም ተስማምቶኛል በጣም ቆንጆ ነው ወፈር ይላል ለመቀባት አይመችም አሁን የቀረኝ ጥቅል ጎመኑን መጠጣት ነው ኢትዮጵያ እያለሁ ፊት እዳ ቻይ ነበር ምን ጉድ ውጭ መጥቼ ጉድ ሆንኩ ሰው ምን ይዤ ልመለስ ወደእናቴ ቤት ይላል እኔ እንዴት ይሄን ማድያት አጥፍቼ ቤተሰብ ጋር ልሂድ እላለሁ ውይ ማድያት አይሸፋን ነገር ፊታችን ላይ ተቀምጦ አሳቀቀን እንደአፍሽ ያድርግልን ለተጨነቅን ሁሉ
የኔ እሄት እኔ አለው ውደ ቤተሰብ መሄድ ያስጠላኝ
በማድያት ይቅር መሄድ በቪዶ መደወል አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍፍ እስኪ ፈጣሪ ይርዳን 💖🙏🙏🙏
@@asterabraha7968😢😢😢😢
ጥቅል ጎመን ለፊት ጥሩ ነው ስትል ነበር አሰራሩ እንዴት ነው እባካችሁ ተባበሩኝ
@@asterabraha7968ሁላችንም ነን😢
@@sms9104 ሊንኩን አስቀምጣዋለች መጀመሪያው ላይ
ጥቅል ጎመኑን ጀምረያለው እውነት ከሆነ አመሰግንሻለው❤❤❤❤
ኤልስዬ ፍቴ በጣም ብጉር ነበረሁ በፍት አሁን ወደ ማዲያት እየተቀየረ ስለሆነ ቶሎ ደረሰሽልኛል በጣም አመሰግንሻለሁ ተባረኪልኝ ለዉጡን አሳውቅሻለሁ❤❤❤
እህቶቼ እውነቷን ነው ማዲያት በሽታ አይደለም፣ የባሰው አለ እኔ ሳላስበው ለምጥ መጣብኝ ፊቴ ተዥጎርጉሯል፣ በተፈጥሮዬ ቀይ ስለሆንኩ እንደጠይሞቹ አያስደነግጥም እንጂ አይጣል ነው። ባላችሁ ተፈጥሮ እግዚአብሔርን አመስግኑ!
አሜን እውነት ነው
እኔ ማዲያት የመጣብኝ በጨንጎራአሲድ
ምክንያትነው ከዛም አልፎ የሃሞት ጠጠር እግዚአብሔር ይመሰገን ኦፕሬሸን ሁኜ ጠጠሩ ወጧል ማዲያቱ ከበፊቱ እየቀነሰኘው በድንችና በእርድ
ኤልስዬ እዴት ነሽ ማዲያት እርጉዝ ስሆን ወቶብኝ አልጠፋ አለኝ ህክምና ሄድኩ መዳኒት ስወስድ ይቀንሳል ሲያቅ ያው ተመልሶ ይመጣል ኤልሲ ጥቅል ጎመኑን ጠጥቼ ሚቀባውንም ተጠቅሜ ለውጡን አያለው በጣም እናመሰግናለን የኔውድ🙏😘❤️
ኤልስዬ የጥቅል ጎመን ዉሃ መጠጣት ጀምሬያለሁ ለውጥ አለው ።
እማዬ እናመሰግናለን ካሜራዉን ቀረብ አድርገሽ ሰን ክሬም ያልሽዉን አሳይን❤❤
እሺ
ሰላም ኤልሳ የምታቀርበው ትምርቶች ጠቅመውኛል ።ተባረኪ ..... አንድ ጥያቄ ነበረኝ ።ጸጉሬ አናቴ ላይ ጸጉሬ ተመለጠ ።ምን መላ አለው እባክሽ ንገርኝ
የምትወስጂው መድሀኒት አለ? ጭንቀት አለብሽ? ውሃ በቂ ትጠጫለሽ? በሬት ማታማታ እሽት አርጊው በሳምንት አራቴ
እርጉዝ የጥቅል ጎመን መጠቀም ትችላለች ?
የእኔስ በቀላል የሚጠፋ አደለም 😢😢😢😢😢 በፉት ጉንጨ ላይ ነበር አሁን ግን ሁሉም ፊቴ ተበላሽቷል😢😢😢😢😢
ስለ ትምህርትሽ እግዚአብሔር ይስጥልን❤
Destg huge Sake 😊telmamege weste yalwen lekek yelkeshal Egzyabhar yerdash ❤
እውነት የሀን አድርጌ ከተወኝ እሸልምሽ አለው
ከሰው ጋር መቀላቀል ከተውክት በማድያት 2 አመት
ሁነኛል ፊትየ ላይ ወጥ መስራት ነው የቀረኝጂ
ሁሉን መኩርያለው 😎😎😎😎😎🙏
እኔም እኮ ነኝ ፊቴ ማድያት ከሆነ ጀምሮ ከሰው ጋር ተቀይጨም አላውቅም በጣም ነው የሚያስጠላው በጣም 😢😢😢
Bezu gize medanit tekebichewalehu fite sastual yawu tikel gomen 4 ken honegn video Wun Ayiche etekemewale 🎉🎉🎉 Thank you 🙏
berchi gideleshim yitefal
ኤልሲዬ የጥቅል ጎመኑን እየተጠምኩ ነው በጣም ለውጥ ማየት ጀምሬያለው! በጣም thank you
እሰይ ደስ አለኝ ቀጥልበት ሙልጭ አርጎ ነው የሚያጠፋው እሺ
እንዴት እንደምወድሽ እህቴ ብትሆኚ ኑሮ ብየ ተመኘሁ ፡እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክሽ፡ለኛ ማድያት ለማጥፋት እያደረግሽ ያለሽዉ ጥረት ሳላደንቅ ኣላልፍም
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
Elase የባለፍ ጥቅል ጎመኑ እርጉዝ ለሆነ ስው ችግርየለውም ወይ መልሺ
Elasa melshelen ልጠቀም ወይ?ችግርካለው ፍራሁኝ ገዝቼአምጥቼ
እረ የኔማ ስት አመት ሆነኝ የማንንም መዳኒት እየተጠቀምኩ ቆዳየ በጣም ሳሳ እስኪ እሞክረዋለሁ ይሄንን ደሞ❤❤
Elsaye, your videos are all very informative. Thank you for caring and teaching how to treat our skins better.
Glad you like them! Thank you so much.
ቫይታሚን ሲሰሴረሙን ሁልግዜነው የምንጠቀመው ወይስ ውህድባደረግንጌዜ
ሀይ ኤልሲ እግዛቤር ይባርክሽ በጣም አስተማሪ የሆኑ ጠቃሚ ናቸው የምሰሪልን እግዛቤር ይባርክሽ ለሽበት የሰራሽውን ከፍቼው ሊንክ ፈልጌ አላገኘሁም ካማዞን የገዛሽውን ከቻልሽ እባክሽ
ጎመኑ እንዴት ነው የሚቀባው ከተቀቀለ ቡሀላ እንዴት ማድረግነው እባክሽ
አይቀባም ቪዲዮ ቻናሌ ገብተሽ እይው አለ
እምታስተምሪው ሁሉ በጣም አሪፍ ነው በርች እህቴ❤ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያድልልን❤😢
አቦ እርጋታሽ ገና ዛሬ የጥቅል ጎመን ውሀ ጀምራለሁ በሻለኝ ምልሽን አላቅም እርጋታሽ ትምርትሽ አቤት አሟልቶ ሰጠሽ
እህቴ Stretch mark መፍትሄ ካለሽ እባክሽን አመሰግናለሁ ።
እሺ
እናመሰግናለን እሲእንሞክራለን እኔ ስደት ስመጣነዉ የጀመረኝ አገርስገባይለቀኛል ብዬ አስባለሁ😢😢😢
አይዞሽ
Please share the link for coffee treatment. Thank you
ሰላም ሰላም ኤልሲ 🌿🌴በተፈጥሮ ከኬሚካል ነፃ በሆኑ በቤት ውስጥ በምናገኛቸው ግብአቶች ለፊት የምታመጪያቸው የተለያዩ ማስኮች አብዛኛ ማዲያት የሚባል በጣም ፊትን የሚያበላሽ ነገር ለሱ የእውነት ፍቱን ነው ብለሽ አንቺ ሞክረሺው ለሌሎች ይጠቅማል ብለሽ ስላካፈልሺን እናመሰግናለን ተባረኪ 🌿🌴
ኤልሲዬ እሩዙን በርከት አርገን ፈጭተን ብናስቀምጠው ችግር አለው ሰው ቤት ስለሆነ የምሰራው በየቀን ማዘጋጀት አልችልም
ትችያለሽ ፍሪጅ ውስጥ አርጊው
@@elsabeautyntውጭ ባደርገውሥ ይበላሻል እደ
@@elsabeautynt ፊርጂ ማለት ፈልገሽነው መልሽልኝ
እህት ካየሽው ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል እኔ የጥቅል ጎመኑን መጠቀም ከጀመርኩ 3 ወር ሆኞኛል ግን ትንስ ነው ፈገግ ያለው ምን ትመክሪኛለሽ
ጎበዝ
@@elsabeautynt እህት የጎመኑ ውሀ ሲበዛ ችግር ያመጣ እደሁ ብየ ፈራሁ ችግር የለውም መልሽልኝ ከይቅርታ ጋር
እባክሽ ተባበሪኝ ጥቅል ጎመኑን ለፊት ያልሽው እንዴት ነው አሰራሩን የማድያት መዳኒት የለውም በጣም አስቸጋሪ ነው አንቺ ፊትሽ ንጽሁ ድለሆ ነው እኔ ከጀመረኝ ሰባት አመት ያልሞከርኩት ነገር የለም እክምና ሄድኩ መዳኒት ታዘዘልኝ ጠፋ ወዳውኑ ተመለሰ አሁን አገር ለመግባት ሳስብ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢
በርቺ ወዴ ዛሬ እሬትና ብና ተጠቅሜ ፊቴ ሢያቡራ ዋለ ሴትያ ፊሽ ልዬነዉ እያለች ስታስቸግረኝ ነገርኳት ተጡቀሙ ኤልሣዬ በርታ።ቺ
Elsi endyt nesh eny atebalew ena ahun yeserashwn treatment metekem echlalehu
Ene madat kejimragn 6 amet molagn sejimragn tenshi netebtab nebre ahun sefitual ena yeblagnal malet yasakekgnal keza eysfa yehedal eske ahun tekil gomenun jimralehu egizabher agzogn betfalegn des yelgnal key balihonku hulu elalehu
ኤልስዬ የኔ ውድ! የጥቅል ጎመን ውሀውን መጠቀም ጀምሬያሁ። የኔ ማዲያት ይጠፋና ተመልሶ ይመጣል። መልኬ በጣም ቀይ ሲሆን በማዲያት ግንባሬ ሳይቀር ጠቁሯል።
ወይኔ ኤልሥዬ እሥከዛሬ ያረባ ቦታ ሥውል አንችን በማግኘቴ እጅግ በጣም ደሥ ብሎኛል የኔ መልካም
የኔ ደግ አመሰግናለሁ
ኤልስ ለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይስጥሽ አኔ ጥቅል ጎመን እየጣው ነው 20 ቀን ሆኖኞል ለውጥ አለው 🙏🙏🙏🙏
ኤልሲየ የኔ ማደያት ከዉጭ ነዉ አብሸ እና ቡና ተጠቀሙ ብለሸ ነበር ሰለዚ አጠቃቀሙ እንድትነግርኝ ፈልጌ ነበር አልሲየ
ቪዲዮ አለ ከውጪ ይሁን ከውስጥ ማንም አያቅም በምርመራም እርግጠኛ አይደሉም
👌❤️❤️❤️❤️ቁጥርሽ የት ነው ያሥመመጥሺው ውድ
ኤልሲ እንድት ነሽ? በርቺልን በጣም እናመሰግናለን! ኤልሲ please ፍሪዝ ስትጠቀሚ ጫፍ ጫፋን የጠቀለልሽበት ትንንሹን ቢጎዲን ሊንኩን ላኪልኝ መግዛት ፈልጌ ነበር thank you
beauty supply, Sally እነዚህ ሱቆች ነው
Selam endit nesh thirod nebrani ahun sewald teftwal medhanit akumi belonial dc ahun kewaldku 6 weri new enda yea tekel goman metkam echlalw way no aswkin plccccc thank u❤
ኤሲዬ በጣም እናመሰግናለን ለምክርሽ ግን ጥያቄ አለኝ የጥቅል ጎመን ውሃውን ነብሰጡርና የምታጠባ ሴት መጠቀም ትችላለች
አይቻልም ብላለች
@@እሙፈርዛን አመሰግናለው
ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ እርጉዝ ለመሆን እየሞከርኩ ነው የጥቅል ጎመኑን ውሀ ብጠቀም ለማርገዝ ሙከራዬ ችግር ይፈጥር ይሆን?እባክሽ መልሺልኝ እህቴ አስቸኳይ ነው
የኔም ጠያቄ ነው
በናትሽ ብዙ ሞክሬኡለሁ ፌቴ በጣም ወዝ አለዉ ምን ላድርገዉ ማድያቱ ጭራሽ ባሰብኝ አግዥኝ
ከጥቅል ጎመኑ ውሀ በተጨማር የሚቀባ ሰንስክሪን ያለችውን ስሙን ንግሩኝ የተለያየ አይነት ስላለ የትኛውን ልጠቀም እዳታልፉኝ ፕሊስ ንገሩኝ የጥቅል ጎመኑን ውሀ መጠጣት ከጀመርኩ 5 ቀን ሆነኝ
ሀቢበቲ መልሽልኝ እንዴት አድርጌ ልጠቀመው በስልክ ባገኝሽ ደስ ይለኛል በጣም ተቸግሬአለሁ
ጥቅል ጎመኑም ጠጣለው ሚቀባውም ከጀመርኩኝ 7ቀን ሆነኝ ብቻ በጠፋልኝ እና እኔም ባመሰገንኩሽ ኤልሲየ የኔ ደርባባ❤
የሚቀባው ነገር ምንድነው እህቴ ሹክ በይኝ የሚጠጣው ጥቅል ጎመኑ ነው
Elsey yetekil gomenu weha beyekenu eyetetahu lewt alew egziabher yemesgin esketefa beyekinu metetat alebign? Cheger yelewem beyekenu beteta?
beken ande yes techi
ለጥቋቁር ነጠብጣብስ ምንድነው የሚደረገው እህቴ እጠብቃለሁ
ቻናሌ ጊቢ አለ
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እረ ማድያት አፍንቻዬ ላይ አስቸግሮኛል
ለማዲያት አለኝ
የጥቅል ጎመን ውሀው ጀምሬው ለውጥ አለው ከታች ወደላይ ነው ሚወጣው አሪፋ ነው አመሰግናለው🙏🏽🥰
ትክክለ በርቺ
ኤልስየ እኔ ማድያት የሚባል አያውቀኝም ነበር አሑን ግን ለረጅም ግዜ ሳላየው ፊቴ ላይ ወጣብኝ ከግዜ በሖላ ሳየው ተበላሽቷል እሑን ግን ምንም አልጠፋ አለኝ መድሐኒት የምወስደው በጣም ሐይለኛ ነው አሉኝ እና እሑን እውነትሽን መስታወት ሳይ ያበሳጨኛል አለቅ አለኝ
ሰላም እህቴ ማዲያት አለብኝ አንቼ የምት ለቄውን መከታተል ጀምሬለው
ስላም ኤልስዬ እንደምን ነሽ እኔ እግዚአብሔር ይመስን ደናነኝ በጣም በጣም አመስግ ናለህ ስለጥ ቅል ጉመን ትርትመንት እኔ ክጅመሩክ ዛሬ 9 ቀኔ ነው ብታምኝ ባታምኝ በጣም ልውጥ አለው እና ተባረኪ አሜን ባይ
እናመሠግናለን የጥቅል ጎመን ጀምሪለሁ እግዚአብሄር ይርዳኝ
እኔ የምልሽ እህቴ ከአይን ስር የሚያብጠው እና ከቅንድብ ስር የሚያጠፋልኝን ምከሪኝ
ቻናሌ ላይ ጊቢ ሰርቻለሁ
በርቺ እህታችን ለደረቅ ቆዳ ክሬም 21 ጥሩ ነው ወይ ምን ትመክሪኝ አለሽ ኤልሲዬ
ባ እርግዝና ናባር ያዋጣብኝ እና ማጥባት እስካቆም ልጣብቃው እንዴ
ድንሹ ግን ኣብስለሽ ነው ወይስ ባለበት
የኔ ቆንጆ አንደበተሽ ደስ ይላል እግዛብሔር ይስጥልን
የወጭ አገር ድንች ይሰራል ብለሽ ነው? ከሆነስ የትኛውን አይነት ትመክሪኝ አለሽ?
የኔ ቆንጆ ሰወድሸ ጥቅል ጎመን ሸታውን አልወደውም ሌላ የለሸም
ኤለስየ ጨንቅ ብሎኛል ጥቅል ጎመኑን ቀቀለነዉ የምንጠጣዉ
ቪዲዮ አለ እይው በጥንቃቄ ስሚው
በጨጓራ ኬዝ ነዉ ማዳቱ የመጣብኘ ምን ባደርግ ይለቀኛል
የጥቅል ጎመን ውሃ የሰራሁትን ተጠቀሚው
Eshi
ምንም ነገር ሳልቀባ ልጠጣ የጎመን ውን
እፎይ ንግግርሽ እንደት ያረካል በአላህ ደስ ስትይ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
የጎመን ውሃ መጠጣት አልችልም ታይሮይድ አለብኝ ሰርጄሪ ተሰርቼ መድሃኒት እየወሰድኩ ነው
ምን ላድርግ በፈጣሪ ፊቴ ተበላሼ ማድያት አለብኝ 😢😢😢😢😢
ሰላም እህቴ የጥቅልል ጎመኑ ውሀ ጀመርኩ ግን ማንኛውም ትርትመንት ከላይ የሚቀባ አይመቸኝም ተቀብቼ ከታጠብኩ በሀላ ፊቴ ይለበልበኛል ምን ትመክሪኛለሸ ።❤❤❤
ጥቅል ጎመኑን እንዴት አርገን ነው እምንጠቀመው
ቪዲዮ አለ
@@elsabeautynt እሺ ውዴ ትሆትናሽንቀጥይበት በጣም ጀግና ነሽ ነቀረፋውን እየተጠቀምኩ ነው ዛሬ ጀምሪያለሂ ለውጡን አየዋለሁ
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ እስኪ ከአይን ስር ላለ እብጠት መፍትህ ካለሽ ንገሪኝ በናትሽ 🙏?
ቪዲዮ አለ ተጠቀሚበት
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ኤልሳ እግዚያብኤር አባት ሁላችንንም ውብና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮናል ግን እንዳልሽው ካዳንድ ነገር እንዲሁም ከሙቀት የተነሳ ፊታችላይ እየወጣ ያስቸገረን ሳናጠፋው አንቀርም እናመስግናለን ተባረኪ ሀርቺ !!!
ሰላምሸየበዛ,ኤልሰየ
እኔ.መዳቴእቢኣልኝ
ደክቴርህጄ,አስርወር,የሚቅባ,ሰጠኝግን,ልወጥየልም
ፌቴ,ጭራሸ,ጥቄር,ምን,ላረገግን.አሰችግርሸ.የቅሪታ.በጣምእወዳሻልወ.እህቴ,
የትቅል ጎመን ውሀ እየተጠቀምኩ ነው ለውጥ ካለው ኮሜንት ላይ አሳውቃችኋላሁ እህቶቸ አይዟችሁ አትጨናነቁ የስደት ከሆነ ሀገር ስንገባ ይተወናል ኢንሻአላህ ጭንቀት ቀንሱ እኔ ሳውዲ እያለሁ ትንሽየ ነበረኝ ጭራሽ አይታይም ነበር ትኩር ብየ ካላየሁት ኢትዮ ገባሁ ምንም አልጨመረም ተመልሼ ዱባይ ስመጣ ጨመረ ስለዚህ ሀገር ስሄድ ይተወኛል የሚል ተስፋ አለኝ 😊
እኔም 3 ቀኔ ከጀመርኩ እግዚአብሔር ይርዳን እስኪ እህቴ
😂እኔም ትላንት ጀምሬዋለው ይለቅ ይሁን🤔
እኔም ጀምሪለሁ በሉ በርቱ
እኔም ጀምርለሁ
@@ሰሚያጣውልቤ 4 ቀኔ ከጀመርኩ እስኪ እንሞክረው መቸም ፉታችን ጉሊት ሆነ 😁😂
መስየ ጥቅል ጎመን እየጠጣሁ ንኝ እና በጣም አደከመኝ ከምንድ ነው ና እከሳኝ?
የውነት እኔም አሞኛል
እኔ የጥቅል ጎመን ውሀ እየጠጣሁ ለውጥም አግኝቻለሁ አክስቶኛልም አመሠግናለሁ እህቴ ❤
አንቺም ጎበዝ ስለሆንሽ ነው በርቺ
ኤልሲ እባክሽ ከቻልሽ ጥያቄየን መልሽልኝ
እኔ ጥቅል ጎመን ዉሀ መጠጣት አልችልም በጣም ቀጭን ነኝ
ጥቅል ጎመኑን ፈጭቼ መቀባት እችላለሁ
እሩዙ በጣም መድቀ ቅ አለበት?
የኔ ቆንጆ ሰለሴራv የምታውቂው ነገር ካለ ይገርምሻል እነተለቀለኩት ነው ሰንትብር አውጥቼ ምንሞ ለውጥ አላየሁበትም ባክሸ ንገረኝ አመሰግናለሁ
yetikil gomenu wuha irguz set bitetaw gudat alew Elsi? amesegnalew
ጥቅል ጎመን እየጠጣሁ ነው ልጅ አጠባለሁ ልጄ አመት ሊሆነው ነው ችግር ይኖረው ይሆን እና ጥቅል ጎመን ስቀቅለው ቢጫ ይሆናል
እኔ የቸገረኝ የስውነት መጨመር ነው በተለይም ቦርጭ ጋር?
እኔም ግን መፍትሄው ሰርቶልኛል ግን ስንፍና ሊገለኝ ነው ።
ኢንተርሚተንት አሪፍ ነው
ስንዴ ስኳር ማስወገድ ከ ጠዋት4-12 ባለው ግዜ ውስጥ ብቻ መመገብ
በቀረው ሰአት ፈሳሽ ነገር ከስኳር ውጪ ሰርቶልኛል ግን ሾጥ ሲያረገኝ እበላለሁ 😂😂😂
እኔም ጀምሬዋለሁ የጀመራችሁበትን ቀን ፃፉት በ1 ወር ለውጡን እንድናገኝ እ/ር ይርዳን ማድያት በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው ወይ
ኤልሲ የሚቀባው ጥቅል ጎመን የት አለ እህቴ
ኤልሲ የእኔ ማዳት እየጠፋ ነው ጥቅል ጎመኑን እየጠጣሁ ግን በጣም ከሳሁ
ኢሊሲ ሰላምሺ የብዛ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የተቀቀለዉ ጥቅልል ጉመን ምመግብ እንቺላለን?
ጎመኑን እየጠጣሁ ነው 3ቀኔ አላህ ይርዳኝ ግን ፊት ላይ ያለ ነገር ከባድ ነው😢😢
Enem eyetetahu
ውጤቱን እንድታሳውቁን እስኪ
እኔም እየመክረኩትነው አላህ ይረዳን
ጣአሙ እንደት ነዉ እስኪ እኔም ልሞክር
እኔም ጀምሬዐዋለሁ ይረዳን
ሠላም እህቴ የጥቅል ጎመኑ ውህድ ግን በጣም ያከሳል እንዴ?እኔ በጣም ቀጫጫ ነኝ ኪሎ መቀነስ አልፈልግም ማድያት ደሞ አለብኝ
የኔም ጥያቄ ነው
ኤልሲ ስላኩሸ ደስ ብሎኛል በእርገዝና ወቅት ማዳት ይወጣብኛል የመጀመሪያ ልጄን ስወልድአፍጫየላይ ነበር ለ4አመት ቆይቶ ነው የጠፋልኝ ያሁኑ ግን ጉጨላይ ነውከወለድኩ 4ወር ሆኖኛል ስለማጠባ ያልሸውን መጠቀም እችላለሁ ?
አትችይም
የሳሳው ቆዳዬ ላይ ለውጥ አይቼበታለሁ አንድ ወር የጥቅል ጎመን ውሃ ተጠቅሚለሁ መቀጠል እችላለሁ? አመሰግንሻለሁ
የኔ ቆንጆ ፊቴ አመታት አስቆጠረ ሽፍታ ነገር ፊቴን እና ደረቴ አካባቢ አበላሽቶኛል
ሀኪም ቤትም ሄጃለሁ ክሬም ሰጡኝ ለተወሰነ ጊዜ አጠፋውና ተመልሶ ወጣ
በድጋሜ ሄድኩ ለ 6 ወር ክኒን አዘዙልኝ ጨርሸ ክኒኑን አልወሰድኩትም የተወሰነ ወር ተጠቀምኩት ለውጥ አላየሁበትም አቋረጥኩት
ምን ባደርግ ይሻለኛል 😢😢😢
መሲ ጋ አይቸሽ ነው ወደ ቤትሽ ጎራ ያልኩት በርችልን ማማዬ 😍😘😘