Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማወቅ የምንፈልገው እንዴት ሞቱ ምንም አይነት ምልክት የለም እንዴት ሕይወታቸው አለፈ ካሜራ ይታይ ብንል እቢ አሉ ምርመራውን በገንዘብ አጣደፉት እኛ አሟሟታቸው ግልፅ ይሁንልን
Yarfhuet lheht hul gheze bghebhe bhetekherstayn west eytekhesesakheshu eyalhu yhe wera echet lay bhe fhetachew wetkhew thegheghu kheza lhelhet kana touch bhetkhersetayan khedan lhmeghebat sefelghu bhete kherstyanhu zheg nbher kheza yhethedhu abatachennn sefhelgschew werkhew thegeghu kheza bhewhkthu manm sew selalayachew arfew thegeghu bhebhert lbanhos nhew
@@zewdugebrie5128 እግዛብሄር ሢወድሽ እንዲ ያለ ምክኒት ይወሥዳል ቡና እየጣች ቁርሷን በልታ ገበያ ለመሄድ ተዘጋጅታ በተቀመጠችበት የሞተች በአይኔ አይቻለሁ ለበጎ ነዉ
ኡፍ እሳቸውስ በክብር አረፍ ይብላኝ ለኔ በረከታቸው ይደርብን
ማን እዉነቱን እንዲነግርሕ ትፈልጋለሕ ሞኝ።
እዚህ ያሉ አባቴች በጣም ጥሩ እና በትትና በማይገባንን ነው የሚአገለግሉን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል እንዲህ አይነት ነገር አትፃፉ እዚህ ያለነውን ልየላ ነገር ሰውን አትገፋፉ ሁሉም የሰራውን የሚሰጥ የሚፈርድ አምላክ አለን ፍርድ የማያጎድል ።
አባታችን ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን
አባታችን በረከቱቶ ይደርብን ነብሶት በአፀደ ገነት ትረፍ ነፍስ ይማር 😢😢
አባታችን በረከታቸው ይድረሰን ነብሳቸሁ በፀገነት ያሳርፍልን አባታችን
እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑር
እንደ ተማረ እንደ ሊቅ ሊቅ ነኝ አላሉም ለሁሉም ጎንበስ ቀና ሁሉም አክባሪ ሁሉም በእኩል የሚያዩ ተሰጠን ግን በኛ ኃጢያት ነው መሰለኝ ተነጠቅን አባቴ እኔን እኔን እኔን እረፍተ ገነት ያድልልን የቅዱሳን አምላክ አሜን😢😢😢
አባታችን በረከትዎ ይደርብን።
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
በረከታቸው ይድርብን አባታችን 💔😭
ኮሜንተሯች ግን ጤነኛ ናችሁ ማን ገደላቸው እምትሉት ማንም አልገደላቸዉም እግዚአብሔር ጠራቸዉ ሆዱ ለኛ እናልቅሰ ለሀፃተኞቹ የሰደት አባታችን ማጥት ይከብዳል የኔ መልካም አባት
አንተ አታቃጥር የእግዚአብሔር ጥሪ ነው አትበል እኚህ ትሁት አባት እራሳቸውን በዚህ መልኩ ያጠፍሉ አይባልም ለማንኛውም ያገለገሉት ቅዱስ ገብርኤል እውነቱን ያውጣው
አንች ዝበይ ትክክል ማን ገደላቸው ውጭ ግንድ ተደግፍ ለሊቱን ሞሉ ውጭ ማደር ማለት ምን ማለት ነው
ገዳዩ አንተ ነህ መሰለኝ
@@almaznoalmazno4714 mechi irasachon atefu alu mejemera ataru
በረከታቸው ይደርብን!!!
ነፍስ ይማርልን አባታችን 💒💒እግዚአብሔር አምላካችን ባፅደ ገነት ያኑርልን
ነፍስ ይማር በረከታቸው ይደርብን
አባታችን ነፍሰዎት በሰላም ትረፍ በረከትዎ ይደርብን
መልካም ሰዎች ድንገት ነው የሚጠሩት በሕመም አይሰቃዩም እናም ነብሳቸው በሰላም ትረፍ እናንተ ተፅናኑ ሰው እንደገደላቸው እያሰባችሁ ሃጢያት እንዳትገቡ
እግዚአብሔር እዉነቱ ያዉጣ በጣም ከባድ ነዉ ሚካሪያችን አባታችን የስደተ አባታችን ሁሌም በልባችን ይኖራሉ እዉነት እግዚአብሔር ያውቃል እንደዚህ አይነት ሞት በጣም ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢ነብሳቸዉ በሰላም ትረፍ የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢
Amen
እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው የኔ ዝምተኛ አባት የኔ መካሪ ህምምምምም የእግር እሳታችን አባታችን ሞት አዲስ ሆነብን 😢😢😢😢😢 የኔ አባት አፈሩ ይቅለልዎ ውይይይይይ ነብሶት በሰላም ትረፍ ነፍስ ይማርልን 😢😢😢
ነብሳቸው በሰላም ትረፍ አባታችን በረከትዎት ይደርብን 😭😭😭😭😭😭
አባታችን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ በረከታቸው ይደረብን 😢😢😢😢😢😢😢
እግ/ር አምላክ ነፍሶን በአጼዴ ገነት ያኑርልን
አባታችን ነፍስዎን ፈጣሪ በገነት ያሳርፍ በረከትዎ ይደርብን😭😭😭
አባታችን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ በረከታቸው ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭
አባታችን ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ነፍስ ይማር አባታችን ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ከአብረሀምና ከይሰሀቅ ጎን ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰቡና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ያድልልንን 😭🙏
በረከታቸው ይደርብንነፍሶት በአፀደ ገነት ተረፍ
እዉነቱን መድሀንያለም ያዉጠዉ አባታችን በረከትዮ ይደርብን ነፍሳቸዉን መድሀንያለም ይማርልን😢😢😢😢😢😢😢
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን
ነፍስ ይማር አባቴ በረከተወት ይደርብን ኡፍ ታድለው ወደ እምወዳቸው ወደ እሚወዱት አባታቸው ጣር ሰቃይ ሳይበዛባቸው በሰላም አረፉ ይብላኝ ለኛ አሁን ቤሩት ያለን ኢትጲያውያን በጣም ጭንቀት ላይ ነን ጦርነቱ በጣም አስጨንቆናል የሚአፅናኑን አባትም አጣን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
በረከትዎ ይድረሰን አባ
ነፍሳቸውን እግዚአብሔር ይማር ነፍሳቸውን ከደጋግ አባቶች ዘንድ ያሳርፍልን
ይህ ነገር አጠራጠረኝ ቀሲስ ልቅ መዘምራን ግርማ አዳነም፥ እንዲህ በድንገት አረፉ፡አሁንም አባታችን ተደገሙ ይህ ነገር ሊመረመር ይገባዋል እንደኔ መተት ፣ወይስ ጥላ ወጊ የሚባሉ የሰይጣን ተንኮሎች አሉ ብዙ መናዊው ደግሞ ውሃ መሰል መዳሃኒቶ ች አሉ በ14ደቂቃዎች ውስጥ የሚገድሉ እነዚህን ተጠራጠርኩ ሌሎች የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጆች ሰባኪያነ ወንጌል ሁሌም ሰይፈ ስላሴ ድገሙ
የት፣ ሃገር፣ሆነው፣ ነው፣የሞቱት? ማን፣ገደላቸው?
LEBANOSE nahwe gene maneme algedelahweme
እኔምለው ለም ሞቱ ነው እንግዲህ መድኃኒአለም ጠይቁት ምን አይነት ፍጥረት ናቹ የሞተ ሰው ነፍስ በሰላም ማታሳርፉ
ወሬ አታብዙ እንዴት ነው የሚያምን ሰውን መተት የሚገለው አላበዛችኹትም እንዴ
አባታችይ ነቭሳቸውን ይማር ለኛ ይብላኚልን በውነት በስደት አገር አፅናኛችን ነበሩ😭😭😭😭💔💔💔
አባታችን:ፃዳቃናት:ባረፉበት:ቦታ:ይረፉልን።
ነፍስ ይማር አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን 😢😢😢😢😢😢
ነፊስ ይማር መዳንዓሌም የሱ አገልጋይ ናቼውና በአባቶች እቅፊያኑራቼው አሜን
መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ኣባታችህን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ምን እያስተማረን እያሳየን ይሆን ወይኔስ ለእኛ ወይኔስ ለራስ ልብ ያለው ልብ ይበል ተገላገሉ ምን ለማግኘት መነኩሴ ሲጀመር ለዚች ምድር ሞች ነበሩ ይሄንን ክፉ አለም እያዪ እየሰሙ ከሚባዝኑ ወደ አባታቸው መንገዳቸውን አደረጉ አባታችን ነፍሶት ከቅዱሳኑ ተርታ ትረፍ
በረከታቸው ትድረሰን❤❤❤❤❤❤❤
የአባታችንን ነፍስ ይማርልን በረከታቸው ይደርብን ለመላው ቤተሰብም መጽናናቱን ይስጥልን
ነፍስ ይማር ኣባታችን በረከታቸዉ ይደርብን 😢😢😢
Berketachew ydersen
ነፍሳቸዉ በሠላም ትረፍ በረከታቸዐዉ ይድረሠን ...
አባታችን በረከታቸዉ ይድረስ ነብስ ይማር የኢትዮጵያ ህዝብ የምንሰራዉን የዉስጥ ሴራ እስካላቆምን ድረስና የኢትዮጵያን አንድነት እስካላመጣንና እዉነተኛ ፍቅር እስከለለን ድረስ ሁላችን አይቀርልነም
ነፍስ ይማር።
እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይታደግልን ።
በረከታቸው ይደርብን
የኔ የዋህ አባት ነብስወትን በቅዱሳን ጎን ያስቀምጥልን የኔ የዋህ አባት ሁሌም በልባችን እናስበወታለን
ነብሶት በአፀደ ገነት ትረፍ ነብስ ይማር በረከትዎ ይድረሰን 😢😢😢😢😢😢
በደብሩ ትልቅ ሽኩቻ አለ ብዙ አባቶቻችን በድንገት በማንቋሸሽ ለእረፍት በሄዱበት እንዲሄዱ ሲደረገ ቆይቷል ይሄ ሹኩቻ አድጎ ህይወት እስከ ማለፍ ደርሷል ስለዚህ አባታችን አባ ድሜጥሮስ መጥተው ችግሩን ከመሰረቱ ይንቀሉት ቤተክርስቲያን እየታደሰ የስላሴ ልጅነት እየፈረሰ ይገኛል የአባታችን ንፍስ ይማር
መጀመርያ የእናንተ የፈረሰ አተሳሰብ ብታሳድሱት መልካም ነበር
ይቅር ይበልሽ በማታዉቂዉ ነገር አትቀባጥሪ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በፍቅር የምንገለገልበትን በተክርስታናችንን ምድ ነዉ የምትሉት ምነዉ ምላሳችሁን ምዘረጉት መናፍቃን
@@HannaAbraha-h2u ነገ ካሜራ ስታዩት ምትሸማቀቁት ነገር ታየኝ ለማንኛው ሰው የአፉ ፍሬ ይቀጥፋል አንደበታቹትን ብትዩዙት መልካም ነው መናፍቅ ላልሹ ደግሞ ስህተታቹ ሲነገራቹ መናፍቅ ምትሉን ነገር ይገርመናል ለማንኛው አባ ወልደሥላሴ እግር ስር የተማሩ ልጆች ትህትናን እንጂ ጋጠወጥነት አልተማርንም
ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Egzabehar yatenacheh.Abatachen nefesachewon atedu Genet yasarfewo Ameen!
ነፈስ ይማር የአባታችን
ወዮልኔ ነፍስ ይማር አባታችን😢😢😢😢 ነፍሴትን ባፀደገነት ያኑርልን
አባታችንነብስይማር😢😢😢
እይእባቴ የኔመልካምእባትየኔትሀትእባትይኔእክባሪእባት እንደእድልሆኖያልታደልነው እኛየስደትልጆቾትነንእርሳንየተነጠቅነውእርሳማወደሚወደትእምላክወደፈጣረዎትነውየሔደት በረክቶይደርብንእባታእችን
ጌታ ይፈርዳል አይቀርም ነፍስ ይማር
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር 🙏
ነፈሰ ይማር አባታችን ነፍሳችውን ኳደጋጎቹው ከአብረሀምና ከይሳቅ ጎን ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰቡና ወዳጅ ዘመዳቻቸው መፅናናትን ያድልልን😭😭😭
ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ አባታችን በረከታቸው ይድረሰኝ
አባታችን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢
የአባታችን በሬከታች ይደርብን
ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን 😥😥😥😥😥
Egziabher yimarewot
የአባታችን ነፍስ እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑርልን።
ተወደደም ተጠላ አባታችን ዘረኝነት የነገሰበት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ውስጥ በመንገሱ ቁልፍ ቦታ ያሉትን አማሮች ማፅዳት ከተጀመረ ሰተባብቷል ። እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይታደግልን ።
እሳቸዉ ወደፈጣሪያቸዉ ሄዱ ነፍሳቸዉ በቅዱሳን እቅፍያሳርፍልን በረከታቸዉ ይድረሰን ዘመድወዳጆቻቸዉ እግዚአብሄር ያፅናችሁ ማልቀስ ለእኛ በስደት ላለነዉ በሀጢያት ለተጨማለቅነዉ ነዉ ማልቀስ ወገኖቼ😢😢😢😢😢😢😢😢
Yabatachin.Berektachew.Yiderbin.Nefsachewn.Yimar
አባታችን በረከትዎ ይደርብን😢😢😢😢
የትንው አዲስ አበባ ንው ??? በጣም ነው ያዘንኩት ምን ሆነው ነው ?? የሞታቸው ምክንያት ምን እንደሆነ በሐኪም ይረጋገጥ ?? ለምን ??? የትነው ሐገረስብከታቸው ???
ወይቀብልዎ ፡ መላእክት ፡ በስብሃት ፡ ፡ ወበማህሌት። ። ። ፡ 😢የአባታችንን ፡ ነብስ ፡ ይማርልን😢በረከታቸው ፡ ይደርብን ፡ 😢
እግዚአብሔር አምላክ ይፍርድ እውነቱን ያውጣ ፣ አባታችን ነፍስወት በስላም ትርፍ በርከታቸው ይደርብን አሜን
የእኔ አባት ነፍስዎትን ከቅዱሳን ጋራ ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲🤲♥️😭😭😭አረ አባቶቻችንን አጣን ወገኖቼ ምንድነዉ ጉዱ 😭😭
ነፍስ ይማር
ነብስ ይማር
ነብሳቸውን ይማር
የኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳቹዉን ከቅዱሳን ጉን ያሳረፍልን አሜን፫😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኛ የስተደት ልጆቸዉት ብቻችን ቀርን አባቴ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር በሩከታቸውን ያሳድርብን ኑፍሳቸውን ከቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ያሳርፍልን
ነፍሳቸዉን በአፀደገነት ያኑረልን❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አባታችን ነፍስ ይማር በረከተወት ይደረብን😢😢😢😢😢😢
እረ እኛ ‼‼‼ ኢትዮጵያዊ ያኖች ምን ይሆን የገጠመን ⁉⁉⁉ ምን ሆነው ይሆን የተለየ ነገር ከገጠማችሁ ለሰው ንገሩ እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እንደ አሳዘኑኝ ነፍስ ይማር ለሁሉም ለቤተሰቦቻቸው ፅናቱን ስጥልን እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጣልቃ ግባ እባክሕ ሕዝብህ እያለቀ ነው ምን እንደሆኑ ቢታወቅ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እራሳችሁ ጠብቁ ተጠንቀቁ ምን ጉድ ነው 🙏🙏🙏 የምለው ጠፋብኝ በጣም ያሳዝናል 🙏🙏🙏🙏 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12/ 01/17
በረከታቸዉ ይደረሰን ነፋሳቸዉማ በፈጣሪ እጂ ናት
ነፍሳቸዉን በቅዱሳን ቦታ ያሳርፍልን😢
ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ እንደዚህ አይነት አሟሞት ለእርሳቸው አይገባም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ አባት ወይ የስደት ስንቆቻችን አባቶቻችን ምክራቸው ትምህርታቸው ህይወት ይቀጥላል አሁን ስናጣናጣቸው ይከብዳል ነፍሳቸው በሰላም ትርፍ
Berketachew yiderbin
አባታችን አባ ወልደ ሥላሴ ዝምተኛ አባት በረከታቸው ይደርብን ያጠናቸው ራሱ አይመስልም ከባድ ነው ሀዘናችን ግን ኮሜንት ምትፅፎ ሰዎች ጤኔኛ ናቹ ወይ በስነስርዓት አባታችን ካሜራ አሳዩን ብሎ ከጠየቀ ሰው ይልቅ ሚድያ ላይ ወጥቶ ተገደሉ እያላቹ ነው ምታወሩ እኅቶች እናንተ እቺ ቃል ነገ ታፍሩባታላቹ ምክንያቱ ካሚራ ስታዩ ወየውላቹ ለነፍሳቹ ለአባቶቻችን ያለ ስማቸው ስም የምትስጡ ልቦና ይስጣቹ ዝክርን ዘክሮ የዘከሩበት ላይ አረፉ እግዚኣብሔር ያለው ሆን ለቀሩ አባቶቻችን እድሜ እና ጤና እንዲሰጣቸው መፀለይ ሲገባን እንደ ፈሪሳውያን ራሳችን ካላስወንጀልን ካላሳሰርናቸው ምትሉ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ ለአባቶቻችን ደግሞ በክብር ላይ ክብር በፀጋ ላይ ፀጋ እጥፍ ድርብ አድርጎ ያኑርልን እናንተ ምትበጠብጡ ሰዎች በአመት አንዴ ምትመጡ መጥታቹም ምትቅዝበዙ ትኖናላቹ ግን ስንት እኅቶች የንስሀ አባት ስጋው ወደሙ ሚያቀብላቸው ሚቀድስልን ቃለ እግዚኣብሔር ሚያስተምረን አባት ሚያፅናኑንን አባት ያስፈልጉናል እናንተ በከፈታቹት አፍ አባቶች ወድዚ እንዳይመጡ ያሉትንም እንዲሸሹን ነው ጥረታቹ ግን አይሳካልቹም ስለ ነፍሳቹ ባሰባቹስ አልባሌ ነገር ባላወራቹ ካሜራም አይታቹ ስትጨርሱ አባቶች ላይ የቀሰራቹት በራሳቹ ላይ እፈሩ።
አባታችን በአጸገነት ያስቀምጥልን
Tegelagelu kezih askeyame alem, RIP
ነብሰ ይማረ
አባቴ የእግር እሳት ሆነብን እርሶን ማጣት ብቻ ጌታ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ 😢😢😢
እሳቸውም የተረጋጋ አባት ነበሩ የስደት አባቴ መካራያችን
ነፍስ ይማር ፈጣሪ ባጸደ ገነቱ ይቀበላቸው
ይህ ነገር ተደጋገም እናተ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እማምላክን ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ አባ 😭😔💔🖤🖤 ነፍሳትን ከቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን በጣም ከባድ ነው በስደት አባትህን ማጣት 😭💔
የኔ አባት እፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢የስደት አባታችን 😢😢😢😢😢በረከተወ ይድረሰን 😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፈሰ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄርም የራሱን እየሰበሰበ ነው
ነፍሳቸዉበሰላምትረፍበረከታቸዉይደርብን😭😭😭😭😭😭😭
Amen amen amen
አባታችን ነፍሳቸውን ባፅደገነት ያኑርልን ከደጋጎቹጋር በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማወቅ የምንፈልገው እንዴት ሞቱ ምንም አይነት ምልክት የለም እንዴት ሕይወታቸው አለፈ ካሜራ ይታይ ብንል እቢ አሉ ምርመራውን በገንዘብ አጣደፉት እኛ አሟሟታቸው ግልፅ ይሁንልን
Yarfhuet lheht hul gheze bghebhe bhetekherstayn west eytekhesesakheshu eyalhu yhe wera echet lay bhe fhetachew wetkhew thegheghu kheza lhelhet kana touch bhetkhersetayan khedan lhmeghebat sefelghu bhete kherstyanhu zheg nbher kheza yhethedhu abatachennn sefhelgschew werkhew thegeghu kheza bhewhkthu manm sew selalayachew arfew thegeghu bhebhert lbanhos nhew
@@zewdugebrie5128 እግዛብሄር ሢወድሽ እንዲ ያለ ምክኒት ይወሥዳል ቡና እየጣች ቁርሷን በልታ ገበያ ለመሄድ ተዘጋጅታ በተቀመጠችበት የሞተች በአይኔ አይቻለሁ ለበጎ ነዉ
ኡፍ እሳቸውስ በክብር አረፍ ይብላኝ ለኔ በረከታቸው ይደርብን
ማን እዉነቱን እንዲነግርሕ ትፈልጋለሕ ሞኝ።
እዚህ ያሉ አባቴች በጣም ጥሩ እና በትትና በማይገባንን ነው የሚአገለግሉን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል እንዲህ አይነት ነገር አትፃፉ እዚህ ያለነውን ልየላ ነገር ሰውን አትገፋፉ ሁሉም የሰራውን የሚሰጥ የሚፈርድ አምላክ አለን ፍርድ የማያጎድል ።
አባታችን ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን
አባታችን በረከቱቶ ይደርብን ነብሶት በአፀደ ገነት ትረፍ ነፍስ ይማር 😢😢
አባታችን በረከታቸው ይድረሰን ነብሳቸሁ በፀገነት ያሳርፍልን አባታችን
እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑር
እንደ ተማረ እንደ ሊቅ ሊቅ ነኝ አላሉም ለሁሉም ጎንበስ ቀና ሁሉም አክባሪ ሁሉም በእኩል የሚያዩ ተሰጠን ግን በኛ ኃጢያት ነው መሰለኝ ተነጠቅን አባቴ እኔን እኔን እኔን እረፍተ ገነት ያድልልን የቅዱሳን አምላክ አሜን😢😢😢
አባታችን በረከትዎ ይደርብን።
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
በረከታቸው ይድርብን አባታችን 💔😭
ኮሜንተሯች ግን ጤነኛ ናችሁ ማን ገደላቸው እምትሉት ማንም አልገደላቸዉም እግዚአብሔር ጠራቸዉ ሆዱ ለኛ እናልቅሰ ለሀፃተኞቹ የሰደት አባታችን ማጥት ይከብዳል የኔ መልካም አባት
አንተ አታቃጥር የእግዚአብሔር ጥሪ ነው አትበል እኚህ ትሁት አባት እራሳቸውን በዚህ መልኩ ያጠፍሉ አይባልም ለማንኛውም ያገለገሉት ቅዱስ ገብርኤል እውነቱን ያውጣው
አንች ዝበይ ትክክል ማን ገደላቸው ውጭ ግንድ ተደግፍ ለሊቱን ሞሉ ውጭ ማደር ማለት ምን ማለት ነው
ገዳዩ አንተ ነህ መሰለኝ
@@almaznoalmazno4714 mechi irasachon atefu alu mejemera ataru
በረከታቸው ይደርብን!!!
ነፍስ ይማርልን አባታችን 💒💒እግዚአብሔር አምላካችን ባፅደ ገነት ያኑርልን
ነፍስ ይማር በረከታቸው ይደርብን
አባታችን ነፍሰዎት በሰላም ትረፍ በረከትዎ ይደርብን
መልካም ሰዎች ድንገት ነው የሚጠሩት በሕመም አይሰቃዩም እናም ነብሳቸው በሰላም ትረፍ እናንተ ተፅናኑ ሰው እንደገደላቸው እያሰባችሁ ሃጢያት እንዳትገቡ
እግዚአብሔር እዉነቱ ያዉጣ በጣም ከባድ ነዉ ሚካሪያችን አባታችን የስደተ አባታችን ሁሌም በልባችን ይኖራሉ እዉነት እግዚአብሔር ያውቃል እንደዚህ አይነት ሞት በጣም ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢ነብሳቸዉ በሰላም ትረፍ የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢
Amen
እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው የኔ ዝምተኛ አባት የኔ መካሪ ህምምምምም የእግር እሳታችን አባታችን ሞት አዲስ ሆነብን 😢😢😢😢😢 የኔ አባት
አፈሩ ይቅለልዎ ውይይይይይ ነብሶት በሰላም ትረፍ ነፍስ ይማርልን 😢😢😢
ነብሳቸው በሰላም ትረፍ አባታችን በረከትዎት ይደርብን 😭😭😭😭😭😭
Amen
አባታችን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ በረከታቸው ይደረብን 😢😢😢😢😢😢😢
እግ/ር አምላክ ነፍሶን በአጼዴ ገነት ያኑርልን
አባታችን ነፍስዎን ፈጣሪ በገነት ያሳርፍ በረከትዎ ይደርብን😭😭😭
አባታችን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ በረከታቸው ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭
አባታችን ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ነፍስ ይማር አባታችን ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ከአብረሀምና ከይሰሀቅ ጎን ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰቡና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ያድልልንን 😭🙏
በረከታቸው ይደርብን
ነፍሶት በአፀደ ገነት ተረፍ
እዉነቱን መድሀንያለም ያዉጠዉ አባታችን በረከትዮ ይደርብን ነፍሳቸዉን መድሀንያለም ይማርልን😢😢😢😢😢😢😢
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን
ነፍስ ይማር አባቴ በረከተወት ይደርብን ኡፍ ታድለው ወደ እምወዳቸው ወደ እሚወዱት አባታቸው ጣር ሰቃይ ሳይበዛባቸው በሰላም አረፉ ይብላኝ ለኛ አሁን ቤሩት ያለን ኢትጲያውያን በጣም ጭንቀት ላይ ነን ጦርነቱ በጣም አስጨንቆናል የሚአፅናኑን አባትም አጣን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
በረከትዎ ይድረሰን አባ
ነፍሳቸውን እግዚአብሔር ይማር ነፍሳቸውን ከደጋግ አባቶች ዘንድ ያሳርፍልን
ይህ ነገር አጠራጠረኝ ቀሲስ ልቅ መዘምራን ግርማ አዳነም፥ እንዲህ በድንገት አረፉ፡አሁንም አባታችን ተደገሙ ይህ ነገር ሊመረመር ይገባዋል እንደኔ መተት ፣ወይስ ጥላ ወጊ የሚባሉ የሰይጣን ተንኮሎች አሉ ብዙ መናዊው ደግሞ ውሃ መሰል መዳሃኒቶ ች አሉ በ14ደቂቃዎች ውስጥ የሚገድሉ እነዚህን ተጠራጠርኩ ሌሎች የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጆች
ሰባኪያነ ወንጌል ሁሌም ሰይፈ ስላሴ ድገሙ
የት፣ ሃገር፣ሆነው፣ ነው፣የሞቱት? ማን፣ገደላቸው?
LEBANOSE nahwe gene maneme algedelahweme
እኔምለው ለም ሞቱ ነው እንግዲህ መድኃኒአለም ጠይቁት ምን አይነት ፍጥረት ናቹ የሞተ ሰው ነፍስ በሰላም ማታሳርፉ
ወሬ አታብዙ
እንዴት ነው የሚያምን ሰውን መተት የሚገለው አላበዛችኹትም እንዴ
አባታችይ ነቭሳቸውን ይማር ለኛ ይብላኚልን በውነት በስደት አገር አፅናኛችን ነበሩ😭😭😭😭💔💔💔
አባታችን:ፃዳቃናት:ባረፉበት:ቦታ:ይረፉልን።
ነፍስ ይማር አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን 😢😢😢😢😢😢
ነፊስ ይማር መዳንዓሌም የሱ አገልጋይ ናቼውና በአባቶች እቅፊያኑራቼው አሜን
መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ኣባታችህን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ምን እያስተማረን እያሳየን ይሆን ወይኔስ ለእኛ ወይኔስ ለራስ ልብ ያለው ልብ ይበል ተገላገሉ ምን ለማግኘት መነኩሴ ሲጀመር ለዚች ምድር ሞች ነበሩ ይሄንን ክፉ አለም እያዪ እየሰሙ ከሚባዝኑ ወደ አባታቸው መንገዳቸውን አደረጉ አባታችን ነፍሶት ከቅዱሳኑ ተርታ ትረፍ
በረከታቸው ትድረሰን❤❤❤❤❤❤❤
የአባታችንን ነፍስ ይማርልን በረከታቸው ይደርብን ለመላው ቤተሰብም መጽናናቱን ይስጥልን
ነፍስ ይማር ኣባታችን በረከታቸዉ ይደርብን 😢😢😢
Berketachew ydersen
ነፍሳቸዉ በሠላም ትረፍ በረከታቸዐዉ ይድረሠን ...
አባታችን በረከታቸዉ ይድረስ ነብስ ይማር የኢትዮጵያ ህዝብ የምንሰራዉን የዉስጥ ሴራ እስካላቆምን ድረስና የኢትዮጵያን አንድነት እስካላመጣንና እዉነተኛ ፍቅር እስከለለን ድረስ ሁላችን አይቀርልነም
ነፍስ ይማር።
እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይታደግልን ።
በረከታቸው ይደርብን
የኔ የዋህ አባት ነብስወትን በቅዱሳን ጎን ያስቀምጥልን የኔ የዋህ አባት ሁሌም በልባችን እናስበወታለን
ነብሶት በአፀደ ገነት ትረፍ ነብስ ይማር በረከትዎ ይድረሰን 😢😢😢😢😢😢
በደብሩ ትልቅ ሽኩቻ አለ ብዙ አባቶቻችን በድንገት በማንቋሸሽ ለእረፍት በሄዱበት እንዲሄዱ ሲደረገ ቆይቷል ይሄ ሹኩቻ አድጎ ህይወት እስከ ማለፍ ደርሷል
ስለዚህ አባታችን አባ ድሜጥሮስ መጥተው ችግሩን ከመሰረቱ ይንቀሉት
ቤተክርስቲያን እየታደሰ የስላሴ ልጅነት እየፈረሰ ይገኛል
የአባታችን ንፍስ ይማር
መጀመርያ የእናንተ የፈረሰ አተሳሰብ ብታሳድሱት መልካም ነበር
ይቅር ይበልሽ በማታዉቂዉ ነገር አትቀባጥሪ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በፍቅር የምንገለገልበትን በተክርስታናችንን ምድ ነዉ የምትሉት ምነዉ ምላሳችሁን ምዘረጉት መናፍቃን
@@HannaAbraha-h2u ነገ ካሜራ ስታዩት ምትሸማቀቁት ነገር ታየኝ ለማንኛው ሰው የአፉ ፍሬ ይቀጥፋል አንደበታቹትን ብትዩዙት መልካም ነው መናፍቅ ላልሹ ደግሞ ስህተታቹ ሲነገራቹ መናፍቅ ምትሉን ነገር ይገርመናል ለማንኛው አባ ወልደሥላሴ እግር ስር የተማሩ ልጆች ትህትናን እንጂ ጋጠወጥነት አልተማርንም
ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Egzabehar yatenacheh.Abatachen nefesachewon atedu Genet yasarfewo Ameen!
ነፈስ ይማር የአባታችን
ወዮልኔ ነፍስ ይማር አባታችን😢😢😢😢 ነፍሴትን ባፀደገነት ያኑርልን
አባታችንነብስይማር😢😢😢
እይእባቴ የኔመልካምእባትየኔትሀትእባትይኔእክባሪእባት እንደእድልሆኖያልታደልነው እኛየስደትልጆቾትነንእርሳንየተነጠቅነውእርሳማወደሚወደትእምላክወደፈጣረዎትነውየሔደት በረክቶይደርብንእባታእችን
ጌታ ይፈርዳል አይቀርም ነፍስ ይማር
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር 🙏
ነፈሰ ይማር አባታችን ነፍሳችውን ኳደጋጎቹው ከአብረሀምና ከይሳቅ ጎን ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰቡና ወዳጅ ዘመዳቻቸው መፅናናትን ያድልልን😭😭😭
ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ አባታችን በረከታቸው ይድረሰኝ
አባታችን ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢
የአባታችን በሬከታች ይደርብን
ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን 😥😥😥😥😥
Egziabher yimarewot
የአባታችን ነፍስ እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑርልን።
ተወደደም ተጠላ አባታችን ዘረኝነት የነገሰበት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ውስጥ በመንገሱ ቁልፍ ቦታ ያሉትን አማሮች ማፅዳት ከተጀመረ ሰተባብቷል ። እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይታደግልን ።
እሳቸዉ ወደፈጣሪያቸዉ ሄዱ ነፍሳቸዉ በቅዱሳን እቅፍያሳርፍልን በረከታቸዉ ይድረሰን ዘመድወዳጆቻቸዉ እግዚአብሄር ያፅናችሁ ማልቀስ ለእኛ በስደት ላለነዉ በሀጢያት ለተጨማለቅነዉ ነዉ ማልቀስ ወገኖቼ😢😢😢😢😢😢😢😢
Yabatachin.Berektachew.Yiderbin.Nefsachewn.Yimar
አባታችን በረከትዎ ይደርብን😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
የትንው አዲስ አበባ ንው ??? በጣም ነው ያዘንኩት ምን ሆነው ነው ?? የሞታቸው ምክንያት ምን እንደሆነ በሐኪም ይረጋገጥ ?? ለምን ??? የትነው ሐገረስብከታቸው ???
ወይቀብልዎ ፡ መላእክት ፡ በስብሃት ፡ ፡ ወበማህሌት። ። ። ፡ 😢የአባታችንን ፡ ነብስ ፡ ይማርልን😢በረከታቸው ፡ ይደርብን ፡ 😢
እግዚአብሔር አምላክ ይፍርድ እውነቱን ያውጣ ፣ አባታችን ነፍስወት በስላም ትርፍ
በርከታቸው ይደርብን አሜን
የእኔ አባት ነፍስዎትን ከቅዱሳን ጋራ ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲🤲♥️😭😭😭አረ አባቶቻችንን አጣን ወገኖቼ ምንድነዉ ጉዱ 😭😭
ነፍስ ይማር
ነብስ ይማር
ነብሳቸውን ይማር
የኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳቹዉን ከቅዱሳን ጉን ያሳረፍልን አሜን፫😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኛ የስተደት ልጆቸዉት ብቻችን ቀርን አባቴ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር በሩከታቸውን ያሳድርብን ኑፍሳቸውን ከቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ያሳርፍልን
ነፍሳቸዉን በአፀደገነት ያኑረልን❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አባታችን ነፍስ ይማር በረከተወት ይደረብን😢😢😢😢😢😢
እረ እኛ ‼‼‼ ኢትዮጵያዊ ያኖች ምን ይሆን የገጠመን ⁉⁉⁉ ምን ሆነው ይሆን የተለየ ነገር ከገጠማችሁ ለሰው ንገሩ እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እንደ አሳዘኑኝ ነፍስ ይማር ለሁሉም ለቤተሰቦቻቸው ፅናቱን ስጥልን እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጣልቃ ግባ እባክሕ ሕዝብህ እያለቀ ነው ምን እንደሆኑ ቢታወቅ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እራሳችሁ ጠብቁ ተጠንቀቁ ምን ጉድ ነው 🙏🙏🙏 የምለው ጠፋብኝ በጣም ያሳዝናል 🙏🙏🙏🙏 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
12/ 01/17
በረከታቸዉ ይደረሰን ነፋሳቸዉማ በፈጣሪ እጂ ናት
ነፍሳቸዉን በቅዱሳን ቦታ ያሳርፍልን😢
ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ እንደዚህ አይነት አሟሞት ለእርሳቸው አይገባም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ አባት ወይ የስደት ስንቆቻችን አባቶቻችን ምክራቸው ትምህርታቸው ህይወት ይቀጥላል አሁን ስናጣናጣቸው ይከብዳል ነፍሳቸው በሰላም ትርፍ
Berketachew yiderbin
አባታችን አባ ወልደ ሥላሴ ዝምተኛ አባት በረከታቸው ይደርብን ያጠናቸው ራሱ አይመስልም ከባድ ነው ሀዘናችን ግን ኮሜንት ምትፅፎ ሰዎች ጤኔኛ ናቹ ወይ በስነስርዓት አባታችን ካሜራ አሳዩን ብሎ ከጠየቀ ሰው ይልቅ ሚድያ ላይ ወጥቶ ተገደሉ እያላቹ ነው ምታወሩ እኅቶች እናንተ እቺ ቃል ነገ ታፍሩባታላቹ ምክንያቱ ካሚራ ስታዩ ወየውላቹ ለነፍሳቹ ለአባቶቻችን ያለ ስማቸው ስም የምትስጡ ልቦና ይስጣቹ ዝክርን ዘክሮ የዘከሩበት ላይ አረፉ እግዚኣብሔር ያለው ሆን ለቀሩ አባቶቻችን እድሜ እና ጤና እንዲሰጣቸው መፀለይ ሲገባን እንደ ፈሪሳውያን ራሳችን ካላስወንጀልን ካላሳሰርናቸው ምትሉ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ ለአባቶቻችን ደግሞ በክብር ላይ ክብር በፀጋ ላይ ፀጋ እጥፍ ድርብ አድርጎ ያኑርልን እናንተ ምትበጠብጡ ሰዎች በአመት አንዴ ምትመጡ መጥታቹም ምትቅዝበዙ ትኖናላቹ ግን ስንት እኅቶች የንስሀ አባት ስጋው ወደሙ ሚያቀብላቸው ሚቀድስልን ቃለ እግዚኣብሔር ሚያስተምረን አባት ሚያፅናኑንን አባት ያስፈልጉናል እናንተ በከፈታቹት አፍ አባቶች ወድዚ እንዳይመጡ ያሉትንም እንዲሸሹን ነው ጥረታቹ ግን አይሳካልቹም ስለ ነፍሳቹ ባሰባቹስ አልባሌ ነገር ባላወራቹ ካሜራም አይታቹ ስትጨርሱ አባቶች ላይ የቀሰራቹት በራሳቹ ላይ እፈሩ።
አባታችን በአጸገነት ያስቀምጥልን
Tegelagelu kezih askeyame alem, RIP
ነብሰ ይማረ
አባቴ የእግር እሳት ሆነብን እርሶን ማጣት ብቻ ጌታ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ 😢😢😢
እሳቸውም የተረጋጋ አባት ነበሩ የስደት አባቴ መካራያችን
ነፍስ ይማር ፈጣሪ ባጸደ ገነቱ ይቀበላቸው
ይህ ነገር ተደጋገም እናተ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እማምላክን ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ አባ 😭😔💔🖤🖤 ነፍሳትን ከቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን በጣም ከባድ ነው በስደት አባትህን ማጣት 😭💔
የኔ አባት እፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢የስደት አባታችን 😢😢😢😢😢በረከተወ ይድረሰን 😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፈሰ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሄርም የራሱን እየሰበሰበ ነው
ነፍሳቸዉበሰላምትረፍ
በረከታቸዉይደርብን😭😭😭😭😭😭😭