Otherswis the people will suffer the leader only enjoy life while the nation is killing each other _neighbours countries they dint care about this weaked and shamfull leaderships n must handover to the intelligent befor to late
Medena Jenal you are dreaming need to wake up from it and think. Yesefer kirikir ayidelem we are at the mercy of super powers aid in every aspect of our survival. Pick up a book
That's right aby is planning in his day n night dream to is to dystroy his own brothers the one make him king instead fighting for the interests of his country he is opening doors for his enemies abroad like Egypt he is buissy writing in his exam of how to pass to be a dictator instead of bringing together all ex masters and professional TPLF and ONLF to stand up like one citizens that's is his fault
In my opinion, Ethiopia , our motherland has two option. To fall for the the unfair and unjust position of the US or stay on solid and negotiate based on the country’s interest and benefit and making sure the other parties will get the fair share of it. It doesn’t matter if we go back to DC and sit around the table expecting a good outcome. Won’t happen. Sudan, don’t blame them. They wanna survive. And don’t forget who is pushing behind Egypt against us.May God help us at this crucial time and help our leaders as well.
wauuuuuuu.. qofxana ethiopiawi Abyachin... bigebechewu zimitak bizuu yinageral... Giyon is our river, no one can stop Ethiopians from utilizing their natural resource... Egypt no more slaver..., Egyptians you know we were never been slaved as well... !!!!!!!!!!!!!! Gihon is our property ... stay far from from our RIVER !!!!!!!!!!!!!!
Egypt is talking due to her unfair claims i.e. owing to the illegal colonial time document. Pres. Trump's involvement is however unclear if not hegemony?
Ethiopia” s heart mind eye leg arm Blue Nile was never the territory of Egypt nor United States both countries does not have any right to tell PMAA not to do his job . The people of Egypt , the government of Egypt the United States , the people of Sudan any other parties/countries who want to be involved with the life line of Ethiopia/the Ethiopian people our BLUE NILE should look into this fact. ""In 1929, an agreement was concluded between Egypt and Great Britain regarding the utilization of the waters of the Nile River-Britain was supposedly representing its colonies in the Nile River Basin. The Anglo-Egyptian Treaty covered many issues related to the Nile River and its tributaries." well is there anywhere mentioning of Ethiopia the owner of the Nile water (YES the soul owner of the BLUE NILE) on this colony & colonialist agreement- the reason why Ethiopia is not mentioned/Included was Ethiopia never been a colony of great Britain. United States need to respect the sovereignty of the Ethiopian people. The Ethiopian people love respect the American people that will never change regardless who is the president . Presidents come & go!!! the engraved mutual respect , common value with these two countries will remain strong than ever, however the state Department of United States has made a bad decision when the USSR invade Ethiopia in late 1960. today USA is trying to repeat same mistake by trying to tell the Ethiopian people government what to do with their God given land. YES, the water flow through Ethiopia ,that by itself give any country to defend its right regardless who is barking loud!! No one would like to see Egypt suffer as they did through time of Plagues of Egypt Because Pharaoh refused to set the Israelite free . the will have water a gift from Ethiopian people as we did for thousands years not because of some temporary employee say so but we are the children of God we will never watch our brothers and sisters die in luck of water!! God Mohamed warn Egypt not to have A PROBLEM with Ethiopia? learn from the past we do not listen to masters , we are family talk to us . At the same time Ethiopia/Ethiopians must use the God given wealth the Blue Nile to free their people from the bondage of drought if it means stand & fight until the last drop of life well it’s what it’s as they say in the Land Of The Free . I urge all Ethiopians to stand as ONE as you did to Mussolini and other outsiders . The only people-government-who will make decisions for Ethiopia/Blue Nile are Ethiopians not Washington not Cairo not the Arab league not Sudan not super power of anything. God always look over EthiopiaLe
EGNYE KeGBSE ENA SUDAN GAR NEGNI ETHIOPA GEDEL TEGBA ESI BALUHBET AGER YEGBSE GQDEGNIOCHI EYABRTATAHU NEW ETHIOPIA GEDEL TEGBA:: BANDAM BELU AYMOK AYBERD OK
ግብፅን የሚደግፉ ይወድቃሉ ትንቢተ ሕዝቄል ምዕራፍ 30
ሰብስክራይብ አድርገኝ
ስልካቹ በሌባ እንዳይሰረቅ የሚያረግ የአለማችን አንደኛ አፕ ነው እዩትua-cam.com/video/ruIU4R6rsa8/v-deo.html
ህዝቅኤል ይብዳሽ
@@قوةالشعب1 ምነው ምን ነካህ?? ሕዝቅኤል ጋቢሳን አላለችም፣ የመጽሐፍ ቅዱሳን ነውና ታገስ
@@amenyihun2418 እሱ ይብዳት
ጎበዝ ሆይ መናናቅንና መሰዳደብን አቁመን አንድነታችንን ለግብፅ ማሳየት ይገባናል ። ግብፆች በአሁኑ ጊዜ የሚጠሉትን ፕሬዘዳንት ከአልሲሲ ጎን ቆመው ለሀገራቸው አንድ ሆነው እየጮሁ ነው ። ኃያላት ሀገራት ጉልበታቸውን የሚያሳዩት በድሃ ሀገር ላይ ነው ! ወደድንም ጠላንም ሀገራችን ቁጥር አንድ ድሀ ከድሀም ድሀ ሀገር ናት ። ይሄንን ድህነትን ያመጣነው እራሳችን በፈጠርነው ችግር ነው ። ድህነትን ለማጥፋት ፩ መሆን አለብን ። ሞኞች አንሁን ።
፩ ኢትዮጵያ 💚 💛 ❤ ✊
ከምንም ጊዜ በላይ የ ሀገር አንድነት ሚያስፈልገን ጊዜ ላይ ነን ልዩነታችንን ብናጠብ ጫናው ይቀነቀስልናል!!!! ያ ነጫጭባ በሀገሩ በቀን ከ1000 በላይ ዜጋ እየሞተበት ምንም ማይመስለዉ በማያገባው ዘሎ እየገባ ሀገር ሚያበጣብጥ ቀፎ ጭንቅላት ነው....... እኛ ግን diplomatic ላይ በጣም እየተበለጥ ነው። ሰላም ለ ሀገሬ ለ ኢትዮጵያ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እኔም ከትራምፕ ጋር ነኝ።
ይሁዳው አብይ አመድ አይመጥነኝም
@@قوةالشعب1 እሱ ያንተ አመለካከት ነዉ.... ላንተ አብይ ይሁዳ ነዉ። ለእኔና ለኢትዮጰያ ግን ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ነዉ።
@@YaredoEpisode የይሁዳ አሽከር
awo negn
@@قوةالشعب1 banda
Ethiopia always win🌟🌔🌔🌟
ድህነት ለኢትዮጵያ ፀጋ አይደለም። በገዛ ሀገራችን ልማት አትሰሩም የምትል ከሆነ ግብፅ በድህነት ከሚንሞት ለሀገራችን ልማት እየተዋጋን እንሞታለን። ግብፅ ይህንን ማወቅ አልባት እግዚአብሔር ደግሞ ኢትዮጵያን ይረዳታል። የአሜሪካ አሽከር የሆነቸው ግብፅ ኢትዮጵያን ልታስፈራራ አትችልም።
አብያችን አይደለም ግበፅን ማንንም አይፈራ ጀግና መሪያችን እንወድሀለን በርታ በርታ........!!
ምንም ኣያመቱም ethopia ዝም ብላ ስራዋን ትስራ መቸም ሕልም ፈርተህ ሳይተኛ አይታደርም 💞💕
ልትስራም ትችላለች ምክንያቱ ኢ/ውያን እርሰ በርሳችን የተባላን
የሀገር መሪ የሚፈተነው በደዚህ አይነት ወቅት ነውና በዘዴ አልፎ ሀገርን ለውጤት ማብቃት ትልቅ ብልህነትን ይጠይቃል ። ሀገር ዛሬ በኮረና ፣ በአንበጣ ፣ በሀገር ውስጥ የሰላም እጦት እና በግብፅ እየተፈተነች ነው።
The leader must be intelligent enough to rule wisely not recisim way not in weeked way not atall
Otherswis the people will suffer the leader only enjoy life while the nation is killing each other _neighbours countries they dint care about this weaked and shamfull leaderships n must handover to the intelligent befor to late
@@tekkiegebrekirkoss3445 የኢትዮጵያ ችግር ከሀገር በላይ ብሄር፣ ከብሄር በላይ ጎሳ ፣ ከጎሳ በላይ የትውልድ አካባቢ ፣ ከትውልድ አካባቢ በላይ ዘመድ ፣ ከዘመድ በላይ ቤተሰብ ፣ ከዛም ለኔ ሆነ ። በዚህ አይነት አስተሳሰብ የተገነባ ሀገር የለም ። ዘርህ ፣ ጎሳህ ፣ የአገርህ ልጅ እና ዘመድህ ሲዘርፍ ሀገርን ሲበድልና ሲያሳዝን ዝም ካልክ የመንደር አስተሳሰባችን ሀገራ አልባ አድርጎን ባተሌ ሆነን የሚያስጠጋን የሌለ በየመንደራችን እንዳንሰደድ እፈራለሁ።
ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ግብፅን መደገፋቸው እኛጋ ያለው ከነርሱ ይበልጣል ግን የሱዳን ይገርማል
Yemen tinbit sis
@@milkiyasbruk9 gebtsen yemidgfut yewedakalu yemilwe ena ye Ethiopia denkuanoch sichnanku ayewe yemilwe ena gebts Le 40 zemn yemtetfawe
አላህ ሀገራችንን ይጠብቃት
ባንድ ወቅት ሟቹ ጠቅላይ ሚኒሰተር መለስ ዜናዊ
በአባይ ጉዳይ ላይ የአሜሪካን እግር አንልስም ! በለው ነበር::የሜሪካንን ተፅኖ በፀናት እንደ ሚቋቋሙ ሲገልፁ:: እናም የዛሪው ጠቅላይ ሚኒሰተር አንድ የአሜሪካ ሕዝብ የጠላው ሪፐፕሊካዊ ፐሬዘዳናት ቀባጠረና ወደ ኃላ ማፈግፈግ አለብን!
ደግሞ እዳትፈራቸው ኢትዮጵያዊ በአገሩ ንብረት አይደራደርም
ፈሳም
ብትሳድብ አይገርመኝምقوةالشعب 1 ኢትዮጵያዊ ስላልሆንክ
@@zeritoayele4259 ገና ትጠፋለህ
1 መጥፋትህን መረዳትህ እጅግ ደስ ብሎኛል ተንኮል ስለሚያጠፋ ዝግ በልና ቀና ሁና ፀልይ እዳጠፋ
ሚክንያቱም ተንኮልና ክፋት ራሱን መልሶ ስለሚበላ
በርቱልን የኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ሙሑራኖች ጨምሮም መከላከያ ሰራዊቱ ተቀናጅተው ከተሰራ ግብጸን ብቻ ሳይሖን አሜሪካንንም ልካቸውን እናስገባለን ።
የዜናው ርዕስ እና ይቀረብከው ልክ ይሆን ምናልባት!!!
ዋናው ጤና ሰላም ሁሉም ያልፋል ይህ በሽታ አላህ ያንሳልን
ጠ/ ሚ መለስ ሲሞቱ የአባይ ግድብ የሚይቆም መስሎአቸው ነበር? አብያችን እጅ እዳትስጥ አባይ ማንም ያልስጠን የእግዚአብሔር ስጦታችን ነው
America yetor masara lamashet
Sitil Ethiopia ena gibsi mahal
Torinat aykerim
መጀመርያ አገርህን ተኮሮና አድን በለው ለአይጡ ለትራፕ
ምን አገባው ኮተታም
እናመሠግናለን
እንዴ ኤረ ይፈሩ አሜሪካና ግብፅ በኢትዮጵያውያን ንብረት ማን ወሳኝ አረጋቸው እንዴት ስ ይወስናሉ ባይኼዱ ቢሄዱም በአቋማችው መፅናት አለባችው
የደህንነት መስሪያ ቤት ዜጎችን ከማፈን ወጥቶ እንደዚህ የሚያኮራ ሰራ መሰራቱ ያስመሰግነዋል
ሱዳን የሸርሙጣ ፀባይ ነው ያላት እንሞታታለን አንጂ ግድባችን አልቆ ሥራ ላይ ይውላል
ተወዋርደነናል.....
ኢትዮጵያ የመጣው ይምጣ በፍፁም ወደዋሺንግተኑ ድርድር መመለስ የለባትም ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም በፍፁም እንደ ሀገር ሉአላዊነትዋን መጠበቅ አለባት ስግብግቦች ናቸው
ኢትዮጵያ የራሷን ንብረት የመጠቀምና ካለ ማንም ጣልቃ ገብነት የመወሰን መብት አላት!!
አቤት እባካችሁ ለገንዘብ ብላችሁ አገራችን ላይ አታሟርቱ ኢትዮጵያን የምትወዱ ከሆናችሁ ህዝባችንን አጀግኑት። ይሞክሩን እስቲ
ምፅአት ደርሶአል እግዚአብሔር ይጠርጋቸዋል ግብፅም አላርፍ ብላለች የእግዚአብሔር ቁጣ ይመታታል
ለናንተ ነዉ ፈጣሪ የሚቆጣዉ የፈጠሬዉ ሰዉን የተፈጥሮ ዉሀን መከልከል ዋሀ ሳታጡ ራሳቹ ችግር እየ ገባቹ ነዉ አለም ከሱዳንና ከግብጽ ጋር ነዉ ያለ ፈጣሪ ይርዳቸዉ እስካሁን ተርቦዉ የማያዉቁ አገሮች በተለይ ሱዳን ቁኑ ህዝብ ነዉ።
99 3gr* አይን ያወጣ ድርቅና ይሄማ በገንዘባችሁ አትደጉ እኛእንብላ እናንተ ፆም እደሩ ነው ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ሹሮ አበድሩኝ አይነት አይሆንም ? ወሃው ከግብፅ ቢመጣ ግብፅ ምን የምታረግ ይመስልሃል እስከዛሬ ኢትዮጵያውያን በአባይ አለመጠቀማቸው እንዲያውም ሊቆጭህ ይግባል እስቲ ዝግ ብለህ አስብው አንተን አንድ ስው መቶ ከቤትህ ውጣ እኔ ነኝ ይምኖርበት ቢልህ ምን ታደርጋለህ ?
@@zeritoayele4259 አንጓል ካሰራቹት ለ መብራት በ አሁን ሳዓት የጸሐይ ሀይል መጠቀም ይቻላል ስለ ዉሀ ደግሞ አንጎላቹ ካሰራቹት እስከ አሁን ኢትዮጵያ በቂ ዉሀ አላት ዉሀ ብያጥራቹ የምታስቡት ነገር መልክ ይነሮዉ ነበር ካልሆነ ተንኮል ተመልሳ ለናንተ ነዉ የምትመታቹ።
እንዲያውም የሚሄደው ውሃ ምንም አይነት አፈር ይዞ እንዳይሄድ ማድረግ
Zerito Ayele how are you going to do that ? I guess by talking . Stupid idea
እናያለን አለረመረጋጋቱን አብረን ነው መቀመቅ የምንወርደው ብቻ እንጨርሰው
ያኔ ወንድ የሆነ ይነካዋል እንደውም ስራ ያጣ ወጣት ነው ያለው ባይነካኩን ጥሩ ነው
ምርጥ አቀራረብ ከጥሩ ኤዲተር ጋር 👏🏾
የራስዋ እያረረባት የሰውታማስላለች
አይ አሜሪካ
Zeregna why didn’t you expose the Ethiopians by name? Leba leba nw
ኢራናናን መሆን አለብን
ምንም አያመጡም
ግድባችንን ቢመቱ አፀፋፋዉዉ የከፋ ይሆናል
ኢትዬጵያ ናና ህዝቦች በተጠንቀቅ መቆም አለበን
ምንም አያመጣም ምን ይመስላል
Medena Jenal you are dreaming need to wake up from it and think. Yesefer kirikir ayidelem we are at the mercy of super powers aid in every aspect of our survival. Pick up a book
ስልካቹ በሌባ እንዳይሰረቅ የሚያረግ የአለማችን አንደኛ አፕ ነው እዩትua-cam.com/video/ruIU4R6rsa8/v-deo.html
ሕዝቡን ኮሮና መመጠበቅ ያቃተው ትራምፕ በሰው ሐገር ጣልቃ መግባት አይችልም
ስልካቹ በሌባ እንዳይሰረቅ የሚያረግ የአለማችን አንደኛ አፕ ነው እዩት coca tube ላይ
ለእረፍት ከሆነ በስተቀር በምንም መልኩ በሀገር ላይ መደራደር አስፈላጊ አይደለም መለሳለሳችሁን ትታችሁ የአገርን ሉአላዊነት ላለማስነካት ዝም ብላችሁ ስራችሁን ብትስሩ ይመረጣልማን እንደሚዳኛችሁ የማታቁ ከሆነ በህዝብ ላብ አትቀልዱ
ለነዚህ ቆርቆሮ አንፈራም
ሀገሬ ኢቶቢያ ጠከር በይምንም ይበሉምንም ያገራችንን ጥቅም በማይናካ መልክ ወስኑ ማንንም እዳፈሩ አሜርካንም ማጨብጨብ ጀምራል በገዛ ንብረታችን እረምን አይነት ዘበን ነው ምንም አይመጣም ጦርነት ነው መግባት ነው ሰው በንብረቱ መግደልም መሞትም ያለነው ወይ ግብፅ የጅሺን ታገኛለሺ እደፎከርሺ አይቀርም እረ ያቼ ነገር ተወርቶም አያልቅም በሰው ሀብት ልሙት ይባላል ነገር አድ ተረት አለ አይጥ መሞቸዋ ሰአት ሲደርስ የድመት አፍንጫ ተሽታለች አሉ አንቼም ልክ እደዛ ሆንሺብን ከራሳችን ላይ ወረድ ብትይ የተሻለ ነው
ድህነት ሰለቸን ማንም በኛ ልማት ላይ ወሳኝ መሆን አይችልም።
አትፍሩት ጉረኛ በአባይ ቀልዲየለም
እንደ ፑቲን እና ኪም ጆን ዶክተር አብይ ትራፕን ልክልኩን መንገር ነው ከእሱ ለሚመጣ እርዳታም ከፈለገ ይተወው በራሳችን።ወንዝ ምናባቱ አገባው ይሄ እብድ ሽማግሌ
That's right aby is planning in his day n night dream to is to dystroy his own brothers the one make him king instead fighting for the interests of his country he is opening doors for his enemies abroad like Egypt he is buissy writing in his exam of how to pass to be a dictator instead of bringing together all ex masters and professional TPLF and ONLF to stand up like one citizens that's is his fault
@@tekkiegebrekirkoss3445 መልካም ነገርን ለአገር እና ለህዝብ መስራት ወይም ማሰብ ቢያቅት እንኮን የባለፈው 28 አመት የተሰራውን መልካም እና ሰቅጣጭ ነገር ዘወር ብሎ ማሰብ አዎቂነት ነው
የአይናችሁ ቀለም ካላማረን በሚል ትርክት የተሰራውን ግፍ እና በደል" ባልተፈለገ ጦርነት ስንት ሽ ውጣቶች ደም ገበሩ ባድሜ ላይ " ክክክክክ እየስራን እንማራለን ስንት ኪሳራ አመጣ "የትምህርት ጥራት አለመኖር የአገር የትውልድ ኪሳራው "ህዝብን በቆንቆ ከፋፍሎ ማነታረኩ እረ ስንቱ በቃ ቢያንስ ከባለፈው መማር እንዴት ያቅተናል ቲሽ
መጀመራ ትሪፕ ዘረኚነትን አዉዲም በለዉ
In my opinion, Ethiopia , our motherland has two option. To fall for the the unfair and unjust position of the US or stay on solid and negotiate based on the country’s interest and benefit and making sure the other parties will get the fair share of it. It doesn’t matter if we go back to DC and sit around the table expecting a good outcome. Won’t happen. Sudan, don’t blame them. They wanna survive. And don’t forget who is pushing behind Egypt against us.May God help us at this crucial time and help our leaders as well.
ምነው መንግስት ደርሶ ወገቤን አለ ይሄ እኮ የግለሰብና የአመራር ጉዳይ ሳይሆን የኢትዬጲያ ህዝብ ጉሮሮ ጉዳይ ነው ምነው መንግስትም እደሱዳን ሊፍረከረክ ነው ግብፅ ስትፍጠር ጀምሮ ለኛ መልካም አሳብ የላትም ምነው የኛ የውሀ ማህዲሶች አባይን ከመናሻዎቹ መቀነስና ማስቆም እደሚቻልም አስቡ አንዳንዴ ዲፕሎማሲ እየተባለ ሀገር ባይሽጥ መልካም ነው ከጨቅላ እስከ አረጋዊ ከጉሮሮ ቆጥቦ መገደቡን መርሳት ያለብን አይመስለኝም ታሪክ እዳይወቅሳቹ
አቢቾዝበላቸው. በአይኔናበሀገሬድርድር. አላውቅምበላቸው. እዳፈራቀጥያለአቋም. አሳያቸውአቋምክየማያከራክር. ከሆነድጋሚሀሳባቸውን. ወዳትይዘውአይመጡም.
አብይ ለትራብ የመለሰለትን መልስ ለምን አላካተክም እሺ አለው ወይስ የትራብን ሀሳብ ተቃወመው
ለህዳሴ ግድብ ድርድር የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስተር መታጨታቸው ትክክለኛና ውጤታማ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ::
አይለማርያም ጥሩ እውቀት ቢኖረውም ማሳመን ላይ ደካማ ይመስለኛል
0l
ለማለት የፈለኩት ቡድኑ ውስጥ መካተቱ በዲፕሎማሲው ዘርፍ ጥሩ አቅም ያለው መሆኑን ሲሆን ቴክኒካል ጉዳዬችን ከባለሞያተኞች ውጪ ማንም መሸፈን እንደሌለበት አምናለሁ::
ሀይለማርያም፡የፈረመውነዉ፡ይሄሁሉጣጣያመጣዉ፡
✊✊👊
ወገኖቼ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ
ua-cam.com/channels/UewflpUfVPc0K4glKGUUEw.html
ሰብስክራይብ እባካቹ ወዳቹዋለዉ
ዶናል ትራምፕ በኮሮና ተይዘህ በሞትክ
ሰላም እስኪ ይሄን በሽታ ያጥፋልን
ይቺን ኮሜት እምታነቡ ሑሉ ከዝሕ አስከፈ በሺታ አላሕ ይጠብቃችሑ 🌹🌹🌹🌹
ይህች አሜሪካና ግብጽ ምነው በሰው ገዘብ አሻፍርኝ አሉ አላህ ይድፋቸውና።
አይ አሜሪካ የሚሉዋት የሰይጣን ፈረስ አሱዋ ያለችበት ሁሉም ነገር መጨረሻው አያምርም እኛ ለራሳችን በልቶ ለማደር መከራ ሆኖብናል እነሱ ደግሞ ይጨቀጭቁናል ብቻ ፈጣሪ ይርዳን።
wauuuuuuu.. qofxana ethiopiawi Abyachin... bigebechewu zimitak bizuu yinageral...
Giyon is our river, no one can stop Ethiopians from utilizing their natural resource...
Egypt no more slaver..., Egyptians you know we were never been slaved as well...
!!!!!!!!!!!!!! Gihon is our property ... stay far from from our RIVER !!!!!!!!!!!!!!
እግዚአብሔር መልካም ቀን ይላክልን
አብይን የሚወድ like እና Subscribe ይግጨኝ!
Egypt is talking due to her unfair claims i.e. owing to the illegal colonial time document. Pres. Trump's involvement is however unclear if not hegemony?
በግድቡ ዙሪያ በፈረጆቹ አቆጣጠር በሁለትሺ አስራምስይት የተፈረመውን ግብፅ ጥሳለች አደል እዴ ለምድነው ያብይ ምግስት የተልፈሰፈሰው አልገባኚም
ድሮስ አረብን ያመነ ሱዴን ከኢትዮጵያ ጋር ነኝ ብላ አልነበረም እንዴ
ba abay zim anilim
ቅዤቤ ትራፕ ዞሮበታል
Hilsaelem
America ye Covid19 virus problem solve madrug yalcahle lemen be Ethiopia talka yigebal
እንደዚህ ማድረግ አይቻልም እንዴ ውሀው እንዲሰርግ ማድረግ እይቻልም እንዴ ካገር እንዳይወጣ
ይህን ጫና ለማፍ ሁሉም አንድ መሆን ይኖርበታል :: አለበዚያ ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል ::
አንተ ከብት አረፈህ ተቀመጥ ስለ አገርህ ህዝብ ብትጨነቅ ይሻልሃል በገዛ ወንዛችን አተቦጥረቅ ትራንፕ ከብት በልልኝ
Do you know how these things the money from Nigeria people
Sile merejaw betam thanks "ke you tube Yale Minm app video wede gallery mawred be 1 dekika tiwedutalachuua-cam.com/video/Pg59IovOlKI/v-deo.html
ሙከረ ነዉ እንጂ ምንም አታመጣም ማስፈራራቱ የተለመደ ነዉ እኛ ማንንም አንሰማም
Thanks feta daily.አዲስ የከፈኩትን channel subscribe በማረግ ተባበሩኝ.its free
Anidaradarim
ምንም አያምጣም በገዛ ወንዛችን
ትራምፕ ጀግናው ይሔንን ባንዳ ይሁዳ አንቀጥቅጥልን❤❤ከጎንህ ነን
ምነውባፋጣኚአይደርሰንም
Deg aderegew rasun yameta rasun ywatabet beteley weyane bezi ejachew masgebat yelachewum
What sudanm Takawamchn Adrachehun mulut Gdbun mne ymatalu and kramte eymata nawe Ethiopia znab Ywadatal znabem yagzanal so Please please Jamrut. Mamulatun please
Era satawera zega baluot man yesammawal
Telaleknata gbts Hagera ethiopa ena keseman Israeli hywetan lmestet zgju neng ahuns abezut zmta fracha meselachew yemanm fkad ayasfelgnm aleke 🤬🤬🤬
Ethiopia” s heart mind eye leg arm Blue Nile was never the territory of Egypt nor United States both countries does not have any right to tell PMAA not to do his job . The people of Egypt , the government of Egypt the United States , the people of Sudan any other parties/countries who want to be involved with the life line of Ethiopia/the Ethiopian people our BLUE NILE should look into this fact.
""In 1929, an agreement was concluded between Egypt and Great Britain regarding the utilization of the waters of the Nile River-Britain was supposedly representing its colonies in the Nile River Basin. The Anglo-Egyptian Treaty covered many issues related to the Nile River and its tributaries."
well is there anywhere mentioning of Ethiopia the owner of the Nile water (YES the soul owner of the BLUE NILE) on this colony & colonialist agreement- the reason why Ethiopia is not mentioned/Included was Ethiopia never been a colony of great Britain.
United States need to respect the sovereignty of the Ethiopian people. The Ethiopian people love respect the American people that will never change regardless who is the president . Presidents come & go!!! the engraved mutual respect , common value with these two countries will remain strong than ever, however the state Department of United States has made a bad decision when the USSR invade Ethiopia in late 1960. today USA is trying to repeat same mistake by trying to tell the Ethiopian people government what to do with their God given land. YES, the water flow through Ethiopia ,that by itself give any country to defend its right regardless who is barking loud!! No one would like to see Egypt suffer as they did through time of Plagues of Egypt Because Pharaoh refused to set the Israelite free . the will have water a gift from Ethiopian people as we did for thousands years not because of some temporary employee say so but we are the children of God we will never watch our brothers and sisters die in luck of water!! God Mohamed warn Egypt not to have A PROBLEM with Ethiopia? learn from the past we do not listen to masters , we are family talk to us .
At the same time Ethiopia/Ethiopians must use the God given wealth the Blue Nile to free their people from the bondage of drought if it means stand & fight until the last drop of life well it’s what it’s as they say in the Land Of The Free . I urge all Ethiopians to stand as ONE as you did to Mussolini and other outsiders . The only people-government-who will make decisions for Ethiopia/Blue Nile are Ethiopians not Washington not Cairo not the Arab league not Sudan not super power of anything. God always look over EthiopiaLe
Essey Mann tenbocharek alew yalekewen gedeb Lee Egibt Inna America asalefo kesette behualla ayye belgena party bee medemer yee dingay rass felsefena Ethiopian asnechuwatt
Min agebaw?
በራሳችን ዉሃ እንዴ
Hulem lenechoch egir melas tirfu yihe new
Sle merjaw Anamesegnalen
Min agebaw ahunim hayal negn bilo kasebe trump ebid new, zegochun enquan metadeg yalchale. Ke ethio lay ejun yansaw, sudan feri firfari. Yemisetatin tikim e quan yematawuk!! Yiketial be ethio korat lijochwa!
Eski ngrugne ka abu dhabi
wad ethiopia barar tekuartual ende
😷🙏🙏🙏
EGNYE KeGBSE ENA SUDAN GAR NEGNI ETHIOPA GEDEL TEGBA ESI BALUHBET AGER YEGBSE GQDEGNIOCHI EYABRTATAHU NEW ETHIOPIA GEDEL TEGBA:: BANDAM BELU AYMOK AYBERD OK
banal as Gizee yishaalaal yaalkaw abirahi taqabar
👁️👂
Anantenam selam yadergelan amen.
Gebsa ye efhiopian tosa yewused
Andeyawu gebsa manen tamamena new laethiopia laye alaka la hune yalenew???? Yegaramal bagaza nebare tahe hageracen gada mayeta !!!!
.
አብይ አሕመድ የተሣሣተው ጌና ከኢሣያስ አፈወርቅ ጓደኝነትና አማካሪው ስያደርግ
ነው ።
ምነረ ኣይነት ደደብነት ነው ኢሳያስን መጥላት መብትሽ ነው መከረው ምናምን የሚሉት ኣሉባልታ ከወሬ ኣያልፍም
ይህ ጣጣ ያመጣው አቢይ ነው አይ መለስዬ ሰላም ኩራት ባንተ ቀረ አብይ ሀገራችን አስደፍሯታል እትዮጵያ ትፍረድህ የአባይ ውሀ ይፍረድህ
ምንአደረገአብይ
አብይ ምን አደረገ ቆይ መለስስ ምን አድርጎ ነበር አፋቼውን ያዘጋቼው አሁንስ ለምን ተነሱ አልገባኝም
ሙታንን መመኘት የሕይወት ምልክት አይደለም
Anchi gematam weyane
Dekama megst ager yazerfal
👁️👂