የአንተ decision ትክክለኛ ነው። በገንዘብ ላይ የተመሠረተ ፍቅር መጨረሻው ፍቺ ነው። Long distance love is required so much sacrifice. It did not worth to keep it. I am on your side brother.
My wedding is the same thing I met the guy and within the month we got married thank God we still together has been 17 years now we have a kids together and his idea is good if you mate person stay with them 10 years and 10 days it doesn't matter if you know them well
ሴትየዋ ጀግና ናት ሴቶች ከእሶ ተመሩ የእኛ የሀበሻ ወንዶች ኮራ የምትል ሰው ነው የሚወዱት ዋናው ደሞ በኢኮለሚ አራስን መቻል ነው ወንድ መጣ ቀረ ፈታ ብሎ መኖር ይቻላልል
ትክክል ማር
በጣም እንጅ ይሄኔኮ በሱ ስም ቢሆን ወይም በሷ ስም ፈቺ ጠያቂው እሱ ነበር እራሳችንን ስንጠብቅ ገንዘብ ወዳድ አድርገው ያውናል ሁለመናችን ስንሰጣችው ደግሞ እንደ እንቁላል ላንነሳ ስብርብር አድርገው ያስቀምጡናል ለዘመኑ ወንድማ ጀግና ሴት መሆን ነው ይሄን ሚዲያ በቅርብ ነው የጀመርኩት ግን ሴት ልጅ እንጅ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አይቼ አላውቅም ስለዚህ ምንም ያህል ቢጎዳ አላዝንም ደግሞኮ ቶሎ ፍቅር ከሌላዋ ጋ የሚጀምሩት ነገርስ ብቻ ዝም ይሻላል ስለሀበሻ ወንድ ቢወራ ትርፉ ድካም ብቻ
እኔ ወድ ልጂ ተበደልኩ ቢል አላምንም ማዳመጡን አዳመጥኩህ ጆሮ አይሞላ የመጀመርያዋ ሚስትህ ጀግናየ ናት ምክንያቱም ባተ ስም ቢሆን ቤቱ ሌላ አግብተህ ነበር ሰፕራይዝ እምታረጋት ደሞ ወድን ማመን ምድረ ደነዞች አላህ የውስጥ ሰላማችሁን ይሳችሁ
ትክክል ምን አገባው ሳያገባት ያፈራችው ነው ሊበላ ነበርጂ
Ewinet new le new !! Dereq
ጎበዝ ናት ከዘመኑ ወንድ ቤቷን ገዝታ እርፍ።እንደ ወንዶች ፍቅራችሁ ብርርር ነው እኔ ስላየሁት ነው።
እኔም በአስራምስት ቀን ትውውቅ ያገባውት ግን ሁለት ልጅ ወልጄ 14 አመቴ ነው ካገባው ግን ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ነው ስለተጠናኑ አደለም
ትክክል ማር የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ
በትክክል 😢አላህ መልካሙን ይወፍቀን
ምን አለበት ፈላጊና ተፈላጊ ቢገናኝ?ለማንኝውም ትዳር ከእግዚያብሄር ነው አይዞህ
እኔ ለወንድ ማዘን አቁማለው ሁላቹም አጭበርባራ ናቹ ስሟቹ ቢለያይም ስራቹ አንድ ነው
Fedila Wegi Eko 100%
አቦ ይማችሽ
Fedila Wegi ewnat new ename lakom new
ይመችሽ ማር
እኔ ደሞ ከአንቺ አሳብ ተቃራኒ ነው
ለወድ በቼም አላዝንም እናተ ምን ስለሆናችሁ ነው ሴትንመኪና ትወዳለች ብር ትውዳለች ቤት ትወዳለች ምትሉት ሁኑንም ነገር ስርታ መግዛት ትችላለች ሴት ልጅ ሁሉንም ነገር ማረግ ትችላለች እሄንን እወቁ
ወድን ማመን ቀብሮ ነው እኔ የሷ ደጋፊ ነኝ አረብ ሀገር ለፍታ ባገኘችው ገዘብ ልትካፈል ፈልገህ ነበር ደፍር ነህ ጎበዝ ናት
አንተኮ ያፈቀርከው ኮንዶሚኔሙን ነው ልጅቱ መሽለም አለባት ጎበዝ ናት አንተ ያለፍህበትን ገንዘብ ቤት ደበቀችኝ ብለህ ስታወራ ትንሽ ስቅጥጥ አይልህም ደፍር ልጅቱ የሴት ጀግና ናት ስንት ሴት እህቶቻችን አግብተው እየላኩ ከሀገር ሲመለሱ ሌላ ሴት አግብተው የቆዩዋቸው ቤት ይቁጠረው ወይ ከገንዘብ ወይ ከወንዱ ሁለት ያጡ ሁነው ቀኑ የጨለመባቸው ሞልተዋል እችም ላንተ ብትስጥህ ላጥ አድርገህ ብትክዳት ደግሞ ብዙ እያዬን ነው ሲጀመር አንተ ፍቅር ሳይሆን ጥቅሙ ነው ያቃጠለህ ልጅቱ ጎበዝ ብልህ ናት ለሌሎች ሴቶች ተምሳሌት ነሽ
ምስኪን
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ብለህ ዝም በልህ
ፈተናው ለበጐ ነው እንደራስ ሰው ለማግኘት በጣም ከባድ ነው ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም እናት, አባት, ወንድም, እህት የለኝም ብለህ መዘን አያስፈልግም በሰማይና በምድር እውነተኛ ወዳጅ አለክ አማኑኤል ከናቱ ጋር ካንተ ጋ ናቸው
የነቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ስንበሊጥ አሉ።
በጣም ያናደደኝ ታሪክ ነው ምናይነት ውሽታም ሴጀመር አንተ እራስ ወዳድ ነህ እና ጥቅም ፍላጊ ነህ እሷ ደክማ በገዛችው ቤት በማንም ስም ታድርገው ምን አገባህ በሀይማኖት በመንፈሳዊ ያገባሀትን ለጥቅም ብለህ ነው የፍታሀት አስዳቤ ደግሞ የሀይማኖት አባት አማክሪ ነው እና በተክሊል ተጋብቶ መፍታት ይቻላል አሉህ
☺
መናፍቅ ከምድር ላይ ይጥፋ ANd SEW a
እኔ እንድራሤ ሣሥበው ባለታሪኩ እውነት የሚያውራ አይመሥለኝም ድግሞም የሆነ ጥቅም ፍላጊ ነህ ችግሩ ሁሉ ድግሞ ያንተነውበቃ በጣቃላይ እውነተኝ ፍቅር አልነበረም ነሀር እነ ለማንኝውም አይዞክ ግን እውነተኝፍቅር ይሥጠን አሜን በሉ
መናፍቅ ከምድር ላይ ይጥፋ ANd SEW tikikl
እራስ ወዳድ ነው በጣም
ጋዘጣው ደሥትትል እናመሠግናለን ቀልጣፋው ወንድም ይቅርታ ታለቺክ መቀበል ግድነው ምክንያቱም የጥፋት ማረማ ወይም መሥተካከያ ይቅርታነው ይቅር በልአንተም ይቅር ትባላለህ ይቅርታ ከፈጣሪ እንጂ ከሠው አይደለም አይዞክ ወንድም
ጩሉሌ በጣም እንደምትወዳት ታወራለህ ግን ንብረቶን ለምን በሰሜ ካላረገች የምትለዉ አታፍርም እኔ በሶ ቦታ ብሆን ትክክል ውሳኔ ነዉ የወሰነችዉ
የአንተ decision ትክክለኛ ነው። በገንዘብ ላይ የተመሠረተ ፍቅር መጨረሻው ፍቺ ነው። Long distance love is required so much sacrifice. It did not worth to keep it. I am on your side brother.
ልጅቱ የሚጨበጨብላት ናት ምክንያቱም ትክክለኛውን ነው ያደረገችው
ልጁ ጥቅም ፈላጊ ነው ።
እንደዛ ባይሆን ሊከስ አይመጣም ነበር አይ ወንዶች አይ ወንዶች ከብር ጋር ልባቸው ብርርር እኮ ነው እሚለው ሊጅቱ መሽለም አለባት ጎበዝ ናት
@@smarthabesha3170 ድዝችዝድድድ
ግን ጥሩ ልቦና አለህ አንተ ፍቅር መተሳስብ ያለበት ትዳር ትፈልግ ስለነበር ነው ወደ ትዳሩ ለመግባት በጣም ፈጠንክ ወንድሜ ትንሽ ስለ እስዋ ብታውቅ ብትጠናኑ ጥሩ ነበር ይትባረክ የግል ስልክህን ባገኝ ባወራህ ደስ ይለኛል መልካም ፍቃድህ ከሆነ
ምስኪን ሲያሳዝን ብር እኮ ፍቅር አይሆንም ወድሜ ትዳር ከፈጣሪ ነው ያንተን ሄዋን እግዚአብሔር ዘንድ ናት ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም!!!
ቀባጣሪ ጅቦች ገንዘብ እንጂ ፍቅር የት ታዉቃላችሁ ኮተታሞች ድራሻችሁ ይጥፋ እፍፍፍ እጭ
በትክክል
ወይኔ ይሄ ልጅ እኔን ቢያገኘኝ እድለኛ ነበር በናታቹ ስልክ
ቱቱቱቱ አሠዳቢ ሤቶች
ቱቱቱቱቱቱ የሴት እረካሽ።
አቤቱ አምላኬ ለሁላችም ጥሩ የሚያስተውል ልብ ስጠን
አሜን
@@hanilove3421 i6kkkk8ii6oooookkkk6i8iiioloooooooo
ስትገርም ቤቱን በስሜ አላደረገችም ብለክ እርር ትላለ ጥቅመኛ ነክ እኔ 6 አመት ስደት ቆይቼ ቤት ብገዛ ፍቅረኛዬ ለምን በናትሽ ስም ገዛሽ ብሎ እየተናገረኝ ነው ግን አንዳንድ ወንድ ለምን ጥቅም ትፈልጋላቹ ይሄ ልጅ ደሞ ስረዳው ውሸት ይደባልቃል
ጎልዲ ገር ነው
ክክክክክ እኮ ጉድ እኮ ነው
እኔን ወንድሜ ወላሂ ወንድምና እህቶችስለሌለክነው ቤተሰቧቿ
እንዲህ የሚያንገበግብክ ብቸኝነትክን አይተውነው በጣም ባለጌዎችናቸው አይዞን
የወንድልጅግፍ ለነሱምቢሆን ጥሩ አይደለም ስንትአመትባልአታ ተዳብላ በለስቀንቷቸው ወግማረግብታሳያቸውም ቤተሰብቦቿም ባለቤትክም ሆዳሞችናቸው በርታ ወንድሜ አይዞን
አንድ ቀን ያርብሃገር ሽንትቤት ሳያጥብ የምን የሰው ገንዘብ መውደድ ነው ማፈሪያ
እውነቶን ነው እኳን በወድሞ ሰም ገዛች የዛሬ ወድ ገዘብ እጅ ለፍቅር ቦታ የላቸውም እድ የሶ ቦታ መግዛት ሌቆረቁረህ አይገባም
የመጀመሪያ ትዳሩን የፈታበት እና ቂምያዝኩባት ያለው ቦታ ምንም አልተዋጠልኝም አረብ ሀገር 7 አመት ተቃጥላ ያፈራችው ንብረት ለምን በወንድሞ ስም ሆነ ተብሎ ቀልድ አለ እንዴ ?ትክክል ናት አንተም ሌላ ነገር አስበህ ባይሆን ኖሮ እሄን ያክል ውስጤን ጎዳኝ ብለህ ባላልክ ነበር ብልጥ ጀግና ሴት ናት እንደውም .
Ante Leba begeza genzbua men agebah seracheleh hasabeh altesakam lebosahele Kkkkkkkkk gobez set jegna set 👍👍👍👍👍
ለኔ ትዳር ማለት የመጨረሻ ምራፍ ነው ምክንያቱም ሰው ስከን ብሎ አስቦ አውርዶ ነው ትዳር ምመሰርተው ዝም ብሎ የምገባ የቄበለ ቤት አይደለም አንተ ለሁሉ ነገር ችኩል ነክ ደሞ በራስ አትመራም በሰው ነው ገባ ፍቅር ማለት ስሜት ነው ፍቅር ማለት መረዳዳት ነው ፍቅር ማለት መግባባት ነው ፍቅር ማለት ታጋሽ ነው ባጠቃላይ በምታፍቅረ ሰው ውስጥ ህይወትህን መግደል ነው ፍቅር ህይወት ውሳነ ናት ስለዝህ በራስ የመተማመን ብቃት ይኑርህ ሰው ስላለህ በሰዋች መንገድ አትጓዝ ህይወት ትልቅ ትምህርት ቤት ናት አይዞህ ተስፍ አትቁረጥ ያንተዋ ሄዋን አለች ጠብቃት.።።ምናልባት እኔም ልሆን እችላለው ስልኩን ላኩልኝ
ያንገበገበው ለምን ለወንድሟ ሰጠች ነው ከእናንተ አብሮ መኖር መለያየት ፁጋ ነው እንዳትመለሽ ማነሽ ለወንድ አላዝንም ራስህን አጥፋ መልካም መታነቅ
ትውውቃቹ የ1 ቀን:ትዳራቹ: የ1 ወር ፣ታሪካቹ የ 11 አመት ነው ስማማ እኔ ጋ እንጋባ አሷ አትሆንህም የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃለወ
ክክክክክክክክክክክክ
እርዕስ ስትፅፉ አስተካክሉ ያርብ ሀገሯ የሚለው የኢትዮጵያዊቷ በሉ
Betama ysazenal. Aizoh alaah ketbedaioch gar new. Ant tro lela edel ygetmhal,
ቆም ብላማ ሥለምታሥብ ነው በወድሞ ሥም ያረገችው በጣም ጀግና ናት እንደውም አንተ አሁን ከሆላህ ተግተልትሎ እሚመጣ ነገር አይጠፋም
እንደተረዳሁት ከሆነ ሰውየ የፍቅር ሰው ሳይሆን የጥቅም ነው እውነተኛ ፍቅር በእናቶቻችን በአባቶቻችን ግዜ ቀርቷል አሁን ያለው ሴቱም ወንዱም የጥቅም ነው
አምላኬ ሆይ የኔ ያልከውን አንተ ስጠኝ
እህህህህ እንባ ተናነቀኝ እኔም ወንዲሜ አንድ. ብቻ ነው. እንዳተ ንፁሁ እውነተኛ ወንድን አላህ ያብዛልን. አይዛህ ወንድም ሰውመጉዳት ነው መጥፋው መጋዳት ይሻላል ሰው ከመጉዳት ቀሪ ህይወትህን አላህ እንደምትፈልገው ያድርግልህ ወንድልጂ ሲበደል ወንድልጂ ሲሰደድ ማየት በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ቤተሰብ አለመኖርህ. ብቸኛ መሆንህ በጣም ያሳዝናል ግን ከሁሉም በላይ ፈጣሪ አለህ አይዛህ
በመጀመርያ ካስቀየምካችሁ ይቅርታ ባለ ታሪኩ ይሄ ነገር እንደሚፈጠር ቢያቅ አስቀድሞ ያስብበት ነበር ማለት የፈለኩት እውነቱን የሚያቅ አንድ የፈጠረን እግዚአብሔር ሰላለ እንደው በናታችሁ አትፈርዱ
ሠላይ አጿትነው መሠለል ጥሩ አይደለም
ስምቶ ስይጨርሱ ነዉ ኳሜት የሚፅፍት ብዙዎቹ
መማሪያ ይሆናል እያላችሁ የበለጥ እድፈራ ነው የሆነብኝ በቃ መተማመን ጠፍቶብናል እኔ ማስበው በቤተክርስቲያን ከሆነ ምንም አይነት ችግር እደማይፈጠር ነበር ማስበው ለካም ከነስህተታችን ነው ለይሉን ፈጣሪ ሆይ እኔ እስከመቼ ፈርቼ ልኑር ለኔ ያልከውን ባርከህ ቀድሰክ ስጠኝ እኔጃ ጊዚያችን ያስፈራል ትዳር ከላይ ነው ትዛዙ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
እጠበኝ ቆሽሻለህው የኔ ጌታ እማ ላች ነው መባከኔ እኔም እንዳንቺ እፈራለሁ ለምን አንጋባም
ሲጀመር እሷ ህፃን ልጅ አይደለችም እኮ የሚጠቅማትን ነገር ታውቃለች ፍላጎት ስለሌላት እጂ ቤተሰብ አይመለከተውም ደሞ ምክንያት ብላ ያቀረቡት መለወጥም ካለ አብረው ሰርተው መለወጥ ይችላሉ እንጀራ የተባለውም እሷ እጂ እሱ አይደለም የሚጋግረው ታክሲ ሆነ ባጃጅ ዋናው ደርሶ እሷን ማዳን ነው ዞሮ ዞሮ ቤተሰብ የገባበት ትዳር መጨረሻው ይሄነው አንተ አይዞህ እግዚያብሔር ይካስህ
ምንም ጥፍት የለባትም የደከመችበት በፍለገች ብታርግ መብትዋ ነው
Sameera Sameera ታዲያስ ጤና ይስጥልኝ ልልልልልልልልልልሌሌሌሌሌሌሌልሌልልሌሌልልል
ትክክል ማሬ መብትዋ ነው ደሞ አድምታኛለች ይላል እዴ ምንም ጥፋት የለባትም
ትክክል እንዴ አሁን እኔ አረብ ሀገር ነኝ ስመለስ ቤት እገዛለሁ ግን በስሜ አላደርገውም መቸም ምክንያቱም ያሁን ወንዶች ፍቅር ብለው ሳይሆን ገንዘብ ብለው ነው ሴትን የሚቀርቡ አፈር ብላ ሰራችልህ ጀግና ሴት ነሽ አደንቅሻለሁ ሴት ማለት አንች ነሽ ጎበዝ
ትክክል ጀግና ሴት ናት የማዳም ሸቃሎች ከዚህ ታሪክ ተማሩበት
እራሰ ወዳዳነህ ወንድሜ ንካው
ኧረ እኔ ወንድ አሳዝኖኝ አያውቅም ግን የዚህን ታሪክ ስሰማ በጣም ነው ያለቀስኩት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ
ደግ አረገችህ
እንደኔ ለወንድ ብር ያልተበላ ካለ ላይክ በልቼ እንጂ ተበልቼ አላቅም ወንድ ማመን ቀብሮ ነዉ የኢትዮ ወንዶች የአረብ ሀገር ሴትን በሽታ ነዉ የሚያቁት እናም ተጠቀቁ
አዎን በሰው መልካም ትዳር ይገኛል የእኔ እህት አገናኝታቸው ተጋብቶ ሁለት ልጅ ወልዶ ቤት ሰርቶ መልካም ሕይወት ይኖራሉ ።የመጀመሪያዋ ምንም ጥፋት የለባትም የለፋችበት በፈለገችው ስም ታድርግ መብትዋ ነው በመቀጠል ከጋብቻ በፊት ያፈራችው ሀብት አያገባሕም በእሷ ስም እንኳን ቢሆን
tekekel
azoo brother esgaber allee
የመጨርሻው ታሪክ በጣም ያሳዝናል አስለቅሶኛል በተፈጥሮየ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አልወድም
ሲቀጥል የመጀመሪያው ግን ፍቅር ሳይሆን ጥቅም ፍለጋ ይመስላል
እውነት እምትወዳት ቢሆን ይቅርታዋን ከልብህ ትቀበላት ነበር
ለማንኛውም እግዚአብሄር ይርዳህ ተስፍ አትቁርጥ ክርስቲያን መቸም ቢሆን ተስፍ አይቆርጥም
ደግአረገችህ
ውይይይይይይይይ:ያሳዝናል ነገሩ እኔ እንደማስበው ለዚህ ትዳር መፍረስ የመጀመሪያው ስህተት ነው የመጀመሪያው ትዳር ቀልደህበታል የመጀመሪያ ሚስትህን ፈትነህ አሁን ግን የዘራሀው ነው ያጨድከው ስለዚህ አይዞህ ይቅርታ ጠይቀው ለአምላክህ ጌታ ይችላል መልካም ያረግልሀል ።ሌላ ደሞ አይዞህ ወንድሜ በቃ ስለናትህ እያሰብክ አትብሸቅ ጌታ የወደደው አርጓል ነፍሳቸው ለገነት ያድርግልህ ወንድሜ። ወንድምና እህት ስለሌለህ አታስብ ዋናው ፍቅር ነው ፍቅር ካለህ ጓደኛም ወንድም ነው።ሌላው ደሞ የናትህ ምትክ ሚስት አትሆንም ይህንን አምነህ ተዘጋጅ ።ለትዳርህ አንተ ብቻ መጨነቅ እንደሌለብህ ማወቅ አለብህ ።ሌላ ደሞ መቼም ፈጣሪህን አስብ ከሚስትህ የበለጠ እሱን አምነህ እሱን ጠይቅ የጎደለህን የሚሞላ የውስጥህን የሚያቅ ፈጣሪህ ብቻ ነው ።አመሠግናለው በርታ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ።♦♦♦
ውይ ስለእናቱ ሲናገር .አሳዘነኝ የኔ ጌታ አይዞክ
ውይ
አስለቀስኝ ባለጌ ነች ሀዘን ላይ እያለ ትታው ትሄዳለች 40 ቀን ሳይሆናቸው። አይዞህ ወንድሜ ሁሉም። ከሞት የሚቀር የለም። እሳ አትሆንክም ጠንከር በል
በጣም በላጌነች በእውነት ህልናዋ አይወቅስትም እንዴ እኔ ብሆን አልፍልገትም ነበር ልጅ ምስኪን ነዉ አስዛነኝ😭😭😭😭😭😭
ልጁ የጥቅም ሰው ይመስለኛል! ! ምኑም አልጣመኝም
Lik new yemir genzeb yiwedal😒😒
እረ ኮሜቶች ወንዶች እንደት ነው ያቅለሸለሻችሁ
አይዛክህ ውንዱሜ። እግዚአብሔር ለበጌ ነው
ደግ አደርገችህ ስንቶች እህቶቻችት አስለቅሳችሂል
Ayzoh wendmachn be egziabher temeka
ወንድምየ ይቺ ምሽት አትሆንህም በጣም ጨካኝ ነች እዛላይ ልጅክን አስወርዳ መዳኒት አስቀብራ ነው ያለችው አጠቅምክም አንተ ግን በጣም ታዛዝናለህ አይዞህ እግዚያቤር ይርዳህ
እባቦች ተበደልኩ ብሎኝ አንዱ አዝኜ ከልቤ ልክሰው አሰብኩ እሱ ግን እራሴን ከሰጠውት በሃላ ሊጫወትብኝ ፈለገ ግን አልቻለም ጀግና ልብ አለኝ የሄደን መሸኘት ብርቄ ስላልሆነ
የኔ ህዎት ብትሰሙ ትገረማላቹ ክክክ እኔ የማገባዉን ሴዉ አላቅሚ ኔበራ ለዝ ልጅ ልጠልፉሽ ኔዉ ስሉኝ እዴ ታረደ ዶሮ ተፈረፈርኩ ደግጨ ልብሱሚ ልጁሚ ጥቁር ኔዉ የፈራዉት አልቀራሚ ተጋባን ሳላሚኔ ዉ ሁለት ልጆች አፈርተናል ከተጋባን ሀያ አመታችን ሀብትና ንብረት አላፈራንሚ በመተሳሰብ እንኖራለን ለሚንደሆኔ እጃ ያላት ካለዉ ጋር ተጋብታ ማትኖራዉ ካባድኔዉ ፈጣር ያሳካልህ።
በዝ አጋታሚ እኔም ችግሬን ዱቅ። እኔ ከባለቤቴ አንድ ልጅ አለን ግን እኔ የለፍሁትን ብር በሱ ነበር የምልክው ከዛ እኔ ላንድ አመት ደግሞ በራሴ አስገባሁት ከዛ በፊትም መግባባት የለንም ልክ ብሩን በሱ መላክ ስቶው ....... ምን ላድርግ መላ በሉን
በራስሽ ስም አስገቢ.
Jd Jdm ሞኝ እትሁኙ በራስሽ አስገቢ
beresishe asigabii
እሱኮ ብዙም ጥፋት የለበትም ጥፋቱ ቶሎ ቶሎ ብሎ ሰርግ መደገሱ ነው ጥፋቱ እሷ ግን በጣም የጥቅም ሰው ነች ።ቢያንስ ቢበድላት እንኩ ማንም እንደሌለው ታውቃለች እና ይቅር ብላው ካጠገቡ መሆን ነበረባት ። ደግሞ የቤተሰብ ምክርም መስማት የለባትም ። የምትወደው ከሆነ ። ግን የስራችንን ደመወዝ የሚከፍል ጌታ አለ አይዞህ እንግዲህ
Wend hulu 1 aynet bayhonm gn abzagnochu achiberabare nachehu yemejemereyawa kodominyem bewedmwa sim silegezachi ykrta teykah mekebel akatah mknyatum genzebwan neber yafekerkew achiberbare neh bakh minm atasaznegnim
ኣድናቂኣቺ ነኝ ኣይዛቹ ትዳር, , ልብ ከሚሰበር ሰይጣን ይሰበር እህታቹ ኤርትራዊት ነኝ
ሙኒር ሁሴን አድናቂ ነኝ ግጥም እወዳለሁ تسلم بارگ الله فيگ
Elsa Berhe Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
የኔ ማር ውድድድድ ነዉ ማዕርገሽ
ሲጀመር እሷ ትዳሯን አልፈለገችም እጂ ይኽ ምክንያት ትዳር ያፋታል በየ አላስብም ምክነያቶም ትዳር ቀልድ አይደለም መቻቻልን ይጠይቃል አይዙክ ወድሚ ትዳር እግዚአብሔር ሲመርቀው ብቻ ነው በጣም ያሳዝናል
ልክናት፡መብቶ፡ነው፡ከጋብቻ፡በፊት፡ከገዛችው፡ባሎን፡አይመለከተውም፡ከተጋቡ፡በአላ፡ያፈሩት፡ነው፡የጋራ፡አብት፡የሚኦነው።
kkkkkkkkkkk ባሉካ kkkkk አወራህ ወረኛ ጥሩነት በልብ ነው እሺ
Ara antase gudagna nhue laba bezue gude albhue
ወድሜ.ትዳር.አተ.ስለፈለክ.አይደለም.የሚገኝ.እግዚአብሔር. ባርኮ.ሲሰጥ.ነው.ስለዚህ.እረጋ.በል.እግዚአብሔር. ያዘጋጀልህ.ይኖራል.ሲቀጥል.አዳድ.ሰዎች.ምንም.ስለመፃፍ.ቅዱስና.ስለሚናገርው.ቃል.ብዙም.እውቀት.ሳይኖራችሁ.በመፈሳዊ.አትጋቡ.እውቀት.ቢኖራችሁ.ኖሮ.የመጀመሪያውን.ትዳር.አታፈርሱም.ነበር.አሁንም.ተጠቀቅ
የኔ ሚስኪን ልቤን አሳመመኝ ታሪክክ አይ አንዳንድ ሴቶች መጥፎ ፀባይ አላቸው አይዞክ ፈጣሪ ለወደፊቱ መልካም ትዳር ይሰጥሀል አንተ ብቻ ሠውን አታስከፋ
ወሬኛ ሲጀመር ከእያንዷ ሴት ጀርባ በወንዶች በደል አላ ማንም አያምንህም ካደረገችም እሰይ ደግ አደረገች
ውይ በጣም ያሳዝናል ለሁሉም ነገር አላህ ሰብር ይስጥህ ልክ ነህ ሁል ጊዜ ስንት የሆነላቸው ስወች ናቸዉ የሚጎዱን ወንዱም ሴት ጎዳችኝ ይላል ሴቷም ወንዱን ለሁላችንም አላህ ልቦና ይስጠን እኔም ከ8 አመት በላይ አብርን በፍቅር ቆይተን እኔ አለኝ እያልኩ እሱ ግን ወደ ሌላ ሄዷል አለን እያሉ የሚያታልልሉ ሁሉ አላህ የስራቸውን ይሰጣቸ
hayat yimer amen
ayzhue Egziabhiar amelak alelhue aselkeshuen ahuen gen setageba tsiolet aderge libe aybashue ayzhue
እሰይ እደዚህ ያለውን ነው መስማት የምፈልገው
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
የነ ቱሉ ቱሉ ቤት ግርግዳው ሰበላጥ ይባል ውይ እግዚአብሔር ከዚህ አይነት ህይወት ይጠብቀን ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ
እውነት ከሆነ ሳስበው ትዳር እኮ ነው ይሄ እቃቃ ጨዋታ አይደለም ትግስት ይፈልጋል እንደ እኔ ከሆነ ትዳሩን ያፈረስው እሱ ሳይሆን እስዋ ነች እውነት ልጅን ከልብዋ ብትወደውና ብታፈቅረው ሲጀመር አግብታው በ1 ወር ጊዜ ውስጥ ተመልሳ ስደት ይሄ ጨዋታ እንጂይ ትዳር አይደለም ። ሌላ ደግሞ ቤቱን ስትገዛ አለመንገርዋ ትልቅቅ ስህተት ነው ጋብቻ ማለት እኮ ሁለት ሳይሆን አንድ መሆን ማለት ነው ያውም ለምድራዊ ነዋይ የደበቀችው ሌላም ልትደብቀው ትችላለች በዛ ላይ ትታው እኮ ወዲያው አገባች ስለዚህ መሽጋገሪያ ነው ያደረገችው ከባድ ነው ትዳር ውስጥ እኮ መተማመን ፣ መተሳሳብ ፣ መደጋገፍ ፣ ትግስት ይጠይቃል ትዳር ብቻ ከባድ ነው ወንድሜ ።
በውነቱ ሆዴን በላው በጣም ነው ያዘንኩት እግዛብሄር ይክፍልክ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጥህ
TEDAR EGZIABHER SEBARKI SEKADESE NEW MEFERDE AYECHALM SELAMECHEHUN YEMALSELCHEW!!!
Selam Lanate Yuhni weda yahagre lijochi iski silkchwn kawqchu sixuny???
እኔ በበኩሌ እንኳን ለወንድሟ ሰጠችው የለፋችበት ሜዳላይ መቅረቱ እኮነው እንዴ ወንዶች ምናቹ ይታመናል ለማንኛውም አይዞክ መታመን ለራስ ነው ሰው ምኞቱ ብዙ ነው
እኮ ወንድን ማን ያምናል
በአርብ አገር የለፋቸበት እንካንም በውድምዋ ብታርግ ምናገባህ እሰይ አትቃጠል ከቻልክ አኑራት በለፋችበት መቃጠል የለብህም ወድሜ አርፍህ ቁጭ በል
Sameera Sameera ለማዳ ናቸው ደግ አደረገችለት
መታገስ ዋጋ አለው ወንድሜ ታገስ ማንም አይታመንም የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው
Sameera Sameera ትክክል
ወንድን ማመን ቀብሮ ነው
ኡፍፍፍ ወንድ ልጅ ስየለቅስ አሎድም ወንድም አብሽር አላህ መልካሙን ትዳር ይስጥህ 😭😭😭😭😭😭😭
ሴት ልጅ ብቻ ማልቀስ አለባት?አንዳንዴ እነሱም ያልቅሱ አረመኔዎች
ለብሯነዉየሚያልቅሰዉ😂😂😂
አይ ድብልቅልቁ የወጣ ነገር.ብቻ እግዚአብሔር ይሁንህ.ትዳርህ ተመልሶ መልካም ሂወት ይግጠምህ።
ከመጀመሪያው ትዳርህ ግን አንተስ መሰለልህ ትክክል ነው።
አምነሀት በተክሊል አግብተህ ስለላ .
ብቻ ዘይገረም ነው
Turu Aregachikh ye Ethiopia wendoch labochi ye sew birr let balh afer bilah
እኔ ብዙ የሰው ታራክ መስማት አልወድም ምክብያቱም ማንም ሰው በመስማት ትምርት አይወስድም ብዬ አምናለሁ እና አሁንም እርህሱ ስለሳበኝ ነው ምፅፈው ችግርእን እራስህን ጠይቅ ካንድም ሁለት ሰው የኤደው ለምንድነው ብለህ እራስክን ጠይቅ
I እንዴ ጋዜጤኛው አስጨርሰው እንጂ እያወራ ታቆዎርጠዎለክ እስቲ ዝም በል እና መጨረሻው ላይ ተናገር መስማት አልቻልንም አንተ ማህል እየገባክ
Kkkkkkkkj
Its not big deal ...
የዚህ ዘመን ትዳር በጥቅም የተሳሰረ ብቻ ነው ምንም ዳርዳርታ የለውም ያጣላችሁ የጥቅም ጉዳይ ነው ፍቅር ቢኖራችሁ ኖሮ በሰው ላይ ሰው ትዳር አፍትሶ ሌላ ማግባት ምክንያቱም በፍቅር ያልተዳሰረ ግንኙነት ነው ያሳዝናል እዚህ ታሪክ ውስጥ የኔም ጋር የሚመሳሰል ታሪክ አለ ብዬ ነው ይህን ያልኩት
tedya deim tefta besimh letaderg ?yeih becha ayesdenikim neig abrachu setnoru hulum yanet new lijoch yemtalu
እኔ ባገባህ በደንብ እንከባከብህ ነበር ወንድሜ 1 ነው አይዞህ
እናቴ ማርያም ታማልደናለች ክክክክክክክአግቢው
እናቴ ማርያም ታማልደናለች kkkkkkk
ወንድ ግን ሲጎዳ እንጂ ሴትን ልጅን ሲያስለቅስ አይታየሁም
Kkkkkk rebsak lmot nwe
አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳህ ግን በጣም ያሳዘናል በእውነት ምንም ጤነኛ ትዳር አይደለም
በፌስቡክ የተዋወቀችው ሰው ጥሏት ሲሄድ ትመጣለች ጠብቃት
Weshitamuch8 libochi nach8hu wedochi setebalu enat selematetamenu sewenem atamenum werigna beroan beleh neber yagebahat leza new yagebegebeh yanen ayehoneleh sil lemeleyayet mekenyat felegeh fetenawan abezahebat wergna Egezab8hir yeserachihun yesetach8hu
አተግን አራዳነክ ብታፈቅራት ኑሮ ቤት ደበቀችኝ ብለክ ባልፈታካት የበፉተኛዋን አድናቂዋ ነኝ ያርብ ሀገርን ብር እሜቅ ያቀዋል እና6ወር አድርክ እኩል ልትከፍል ነበር ሀሳብክ ልክስክስ
Aselkeshey wonedmy
አረ ጋዜጠኛው ያውራበት plees ዝምምምምምምምም በል ውሬ አታቆርፍድ ደሜን አፈላኸው😡😡😡
Tg Yane እኔ እራሴ እውነት ስናደድ
Tg Yane እኮ ወሬው ብዛቱ
ግድነው ጋዜጠኛ እኮ መጨማመር ይወዳዳዱ
ምቴ እኮ አያስወራም ደሜ ቀጥ እንዳለ ነዉ ሁሌ
ደግ አረግሽው እናንተ መቼም አታሳዝኑኝም
ማነው የሚታመነው ሁሉም ጥቅም ፈላጊ ሆነ?
Meskin Seyasazn ayzohehi wadim hulum labago Naw enathinin ️Egziyabeheri nabsachawn bagnati yanurachaw 😭😭😭😭😭
ሳስበው ግን ይሄ ልጅ የዋ ነው ለዚህ ነው የተጫወቱበት አይዞክ ወድሜ
ሰራችለች ጀግና ሴት ነች
@@malefyizengaw5583 😎😎
የዋህአይደለም ምክንያቱም ከመጀመሪያ ባለቤቱ የተለያየበት ምክንያት በእራሷገዘብ ቤት በመግዛቷ ነበር መደበቁዋ ቢያስቆጣዉም ግን ነገሩ እሷን ከወደዳት ለራሷ በለፋችበት ብር ቤት ስለገዛች እሱን ስላሳስገባች ዉ ሙሉ ሀላፊነት ስላልሰጠችዉ ነዉ የተቀየማት ቂምበቀሉን እራሱን ቀይሮ ለመጀንጀን የሞከረዉ ?
Qelal.yewaa.anjeten.belany.yemirii
ሁለተኛዋ ሚሥት ውሸታም ናት ካልፈለገች አትገደድም የትዳር አላማ የላትም እውነተኛ የትዳር ሠው ይታገሣል ጥቅም ፈላጊ ናት አይዞህ ወድሜ የኔ ብቸኛ እግዛቤር ይርዳህ
Deg aegergechi miknayet binor newu.ena Bâle zim blo zegan Brian God Seran
የነቶሎቶ ቤት ግድግዳዉ ሰነበሊጥ እነደማባለዉ ነው ታርክህ ።ለሁልሽም መልካም ሰዉ ይስጥን
My wedding is the same thing I met the guy and within the month we got married thank God we still together has been 17 years now we have a kids together and his idea is good if you mate person stay with them 10 years and 10 days it doesn't matter if you know them well
ምንም ጥፋት የለባትም ጥፋት ያለው ወድ ጋ ነው መታገስ ነበረበት በቤተ ክርስታን የተጋባ ሰው መፋታት አይፈቀድም ሁለት አባቱ ካልተሰማማ ትዳሩን ፈቶ ዝም ብሎ ይኑር ነው የሚል መፃፍ ስድስ እሚል ጌታሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎዋል እየሱስ ክርስቶስ
እስከመቼ፡ዘም፡እንብል
አይዞህ ማኛው በቃ እኔ አገብክለው ቁጥርክን ድቅአርግልኝ