🔴 በ ሩሀማ እና ሀብታሙ ጉዳይ ➦ ህዝቡ ጥያቄ የሆነበት ነገር ፊለፊት Live ከባለቤቶቹ ምላሽ አገኘ || እዉነታዉ ይህ ነዉ አበቃ ::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 127

  • @Heni-b3d
    @Heni-b3d 3 дні тому +19

    ኤላ ለዚህ እኮ ነዉ የምትመቸኝ የምታቀርበዉ ነገር ሁሉ በመረጃና በማስረጃ ነዉ እናመሰግናለን 🙏🎉

  • @boomboom-og5ei
    @boomboom-og5ei 3 дні тому +12

    ጀግና ኢትይጵያዊ በመሆንህ አኮራን እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ አሜን

  • @mahlettafse7759
    @mahlettafse7759 3 дні тому +11

    አንተ ምርጥ ሰው ነክ ሃብትሸ እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤👍👍👍👍

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 3 дні тому +11

    አይዞክ የኔ ወድም አላህ ካተጋ ይሁን👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w 3 дні тому +40

    ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰሉ አለነብይነ ❤❤❤❤ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

    • @foziya0531
      @foziya0531 3 дні тому +1

      saw❤saw❤😢😢😢😢😢

    • @nasriya-lf4ig
      @nasriya-lf4ig 3 дні тому +1

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰሊም

    • @mohaseme7920
      @mohaseme7920 День тому

      ሰ ዐ ወ ❤❤❤

    • @mohaseme7920
      @mohaseme7920 День тому

      S A W ❤❤❤

    • @ZEYNBMDMD
      @ZEYNBMDMD 16 годин тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Tsinata1
    @Tsinata1 3 дні тому +24

    ልጁ ሲጀመር የሚዲያ ሰው አይድለም 😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 дні тому +7

    ❤❤❤እውነት ምንግዜም በቀንዋ ትወጣለች እኔ ጌታን ወንድሜ በጣም ልቤ ተሠብሯል 💔💔😭😭ያማል ይሔንን ያሕል ጭካኔ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 День тому +3

    ተመስገን መስካሪ አይጥፋ እውነቱን የሚያውቅ መኖሩ ጥሩ ነው

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 години тому +1

      ባለፈ እኮ እንፎ ሚድያ ላይ ቀድሜያቸው ነው የመጣሁት ከህንድ አለ ለምን ስትለው አየሩ አልተመቸኝም ነው ያለው ለካ ስበድሉት ተቸግሮ ነው ሚስኪን😢

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 8 годин тому +2

    እናትና ወንድም ምንም የጤና ችግር ኖሮባቸው አይደለም እራስ ወዳድ ሆነው እንጂ ልዱን ግን ሿሿ ሰሩት ጨካኝ ፋሜሊ ናቸው የጭካኔ ጥግ ከእግዝያብሔር ፍርድ አያመልጡም

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 5 годин тому +1

    ሱብሀን አላህ 😢😢😢 ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል ኢንሻአላህ አላህ ከሀቀኞችጋር ነዉ

  • @eliasdawit85
    @eliasdawit85 3 дні тому +9

    በጣም ግራ የሚያጋባ ነገር ነው ያለው እና በዝምታ መጨረሻውን ማየት ነው። አለመፍረድ🤭🤫

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 3 дні тому +6

    የኢትዮጵያ በለጎዳዬች ግን የኢትዮጵያ የፊልም አንዶሰቴሪ ፍቃድ ጠይቃቹ ቅረቡ ምከንያቱም በዚሀ አካሄዳቸዉ የፊልም አንድሰቴሪዌን የሜያሰንቅ ዶክመንተሪ ነው የምታቀረቡት

  • @UminaAhmedin
    @UminaAhmedin 3 дні тому +8

    ኩላሊቱን ትመልስ

    • @ortodox719
      @ortodox719 3 дні тому +1

      😂😂😂😂😂 ቀርቶ ኩላልት ልትመልስ ጥያቄም አልመለሰችም ወደ ሚድያ ለመዉጣትም ፍቃደኛ አይደለችም 😂😂😂😂

  • @Weyn-h7k
    @Weyn-h7k 3 дні тому +5

    እውነት ለህግ ብትቀረብ ኩላሊቱን ዘርፈዋለች ልጁን እያየው እንባዬ መጣ 😢 በሴት መከዳት ያማል

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 4 години тому

      ልጁ የሆነ የተሰራበት ነገር አለ ማውጣት አልፈለገም እንጂ😢

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 3 дні тому +3

    አላህ ሁለቱም ነፃ ያውጣቸው አላህ ሙሤተአን

  • @AYINALEMAYI-g8d
    @AYINALEMAYI-g8d Годину тому

    ፍቄ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @MominaMuhammed-m2m
    @MominaMuhammed-m2m 3 дні тому +2

    ሰው ማለት ነው ባደረክለትልክ ጥሩ ነገር የመልስልኛል ብሎ ማሰብ በጣም ስተት ነው የሰላምታህን ምላሽ ቢሆን እኳ ነብያችን እረሱል ስለላህ አለሂ ወሰለም ምን ብለዋል መሰላችሁ ጥሩ የሰራህለትን ሀይር የዋልክለትንእዲሁም ዋጋ የከፈልክለትን ሰው ሸር ተጠቀቅ ጠላትህ እሱ ነው ብለዋል

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 2 години тому

    አረ አበስኩት ገበርኩትትት ልበል ለራሴሴሴ🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ የኔ ወድም አጀቴን በላኝ ያችን አረመኔ የሾይጧን ቁራጭ የጇን የክህደቷን ከነ ወድሟ የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @Yashi-m1x
    @Yashi-m1x 3 дні тому +1

    አይዞክ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይከፈላል

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 3 дні тому +2

    አይዞክ ወንድሜ እውነቱ ይወጣል

  • @MaritoMri
    @MaritoMri 3 дні тому +2

    መድአንያለም,አይለይህ,የኔአባት,😢😢😢😢

  • @feven1919
    @feven1919 3 дні тому +11

    ከ ኪያ በዋላ በደንብ ሳላጣራ በታምር ማንንም ላለመውቀስ ወስኛለው

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 дні тому +2

    ኤላ እናመሰግናለን ምን

  • @degneshhailemichael2168
    @degneshhailemichael2168 3 дні тому +2

    ሰው ግን በዚህ ልክ ውለታ ቢስ ይሆናል እንዴ? በስመአብ!!! ትግስቱን ይስጠን ። እግዚአብሔር በብዙ እጥፍ ይባርከው እንጂ ዘንድሮ ሰው ህሊና ቢስ ሆኗል

  • @DidiA-i1x
    @DidiA-i1x 2 дні тому +1

    Weyine betam yasaznal eshi liju elaye alamenkum neber eshi yejiwan yistat fetari eshi

  • @SenaitkebedeGezaw
    @SenaitkebedeGezaw 3 дні тому +9

    ኤላ፡እኔን፡ዳረኝ፡ሚዜ፡ኦነክ፡ለዚህ፡ቆንጆ፡ልጅ፡ይቺ፡ጉጉት፡የመሰለች

    • @almaz2abebe842
      @almaz2abebe842 3 дні тому

      😂😂😂😂😂😁😁😁

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 3 дні тому +1

      አወ ምንም አታምርምኮ ልጁ ቅንጅየ ነው

    • @almaz2abebe842
      @almaz2abebe842 3 дні тому

      @ሳቤላሳቢና 😁😁😁😁

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 3 дні тому +1

      ጉጉት😂😂😂😂የናቴስድብ፣መቸምወሎየመሆንአለብሽ፣ይች፣ስድብ፣እዛነውያለችውብየነው፣ውነት፣ምጉጉት፣ደሞ፣ሜካቡ፣ጨርሶ፣ጉጉትአስመስሏታል

    • @almaz2abebe842
      @almaz2abebe842 3 дні тому

      @hshs7s-nt9yh Gugute tamchg😂😂😂

  • @teshomekuma920
    @teshomekuma920 3 дні тому +1

    የሷን ሕይወት ለመታደግ በቅንነት ውድ ዋጋ ከፍለሀል።ለነፍስህ ለጤንነትህ አልሳሳህም። ልብህን ቀናነት የሚያይ እግዚአብሔር ይካስህ፣ ውለታህን ይክፍልህ።

  • @MohmedAlay-h3u
    @MohmedAlay-h3u 3 дні тому +1

    እናታችን መስከረም የመሠከረችበት ቦታ ላይ አስለቀሡኝ😢😢😢😢መቻያዉን ይስጠዉ ወንድማችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ

    ወይኔ እኔን ወንድሜ ህንድ ሀገር ብዙ ነገር አሳልፈሃል እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሃል

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j 3 дні тому +1

    ጀግና ወንድ ነው

  • @Wendsenadugna-yf2cv
    @Wendsenadugna-yf2cv 3 дні тому +2

    ሐብቴ አይዞህ

  • @Amina-h9w8w
    @Amina-h9w8w 4 години тому

    እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ እዉነት እንደት እዳሳዘነኝ ምስኪን

  • @medicethiopia
    @medicethiopia 2 дні тому

    ፈጣሪመልካነገይግጠምህ

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 3 дні тому +4

    ❤❤❤❤😢😢😢😢ልጅ አሰሳናኝ

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 2 години тому +1

    ቅርጥፍ አድርጎ ከበላ ከ50ሺ ብር በላይ በእጅ መስጠት አይችልም በአካውንቱ የገበባትን መረጃ ማምጣት ይቻለል

    • @Fahizaawe
      @Fahizaawe 2 години тому

      50 ሚሊየን ደላር ያንሰዋል

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 3 дні тому +12

    እቺን አረመኔ ለህግ መቅረብ አለባት ሀብታሙ አይዞክ የጇን ታገኛለች😢😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 4 години тому

      መዳኒት ጠጥታ ሆስቢታል ነች

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 4 години тому

    Betam Chinkte West Now Yalew Sew Yasfelgewal Meskin ❤❤😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 дні тому +5

    ልጁ ጸበል ቢገባ መልካም ነው 🥹አደዝዘዉት ነው

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 3 дні тому

      ትክክል ይህ ቆንጆ ልጅ ለዛች ጉጉትማ ዝም ብሎ ኩላሊቱን የለገሰው አፍዝዘውት ነው😂😂

  • @Hayat-v2p
    @Hayat-v2p 3 дні тому +2

    እማን ሠማው የለም ዘድሮ

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 3 дні тому +2

    አንጀቴን በላው ማርያምን መስኪ ስታወራ ውይይይይይይይይይይይ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 4 години тому

    በዝህ ግዜ ብራችንን የሚቀማ ወዲ በሞላበት አት ከሰዉነትህ አካልህን መስጠትህ ልዪ ነህ አላህ የተሻለዉን ዪስጥህ ሲያዉህ ታሳዛናለህ

  • @Kalki_habeshawit
    @Kalki_habeshawit 3 дні тому +2

    አተማ የኔ ብኮን እግረህን አጥቤ ነበር የምኖረው በህይወቴ እደዚህ አይነት ሰው አይቸ አለቅም

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 3 дні тому +3

    ኤላዬ ስጠብቅህ ነበር በዚነገርላይ እኔ ልጁ ሀቅእዳለው ይታየኛል ምክንያቱም ስብርብሎአል ሀቅባይኖረው ላይቭላይ በዚሁኔታይቀርባልብዬ አልልም ግን ደም አሁንም ቢሆን ሀቅ ካለው ሀቁን አላህ ያውጣለትነው ምለው ልጅቷግን ለኔ ወጣም ወረደም የሆነች ጉርጥ ነገር ናት የናት ጡትነካሽ ብያታለው ምንም ይሁን ምንም ወይኔ እደዚ ሂወቱንና አካሉን ለሰጠኝሰው ኧረ እዴ ምንልሆን ከሱስር አልወጣምነበር በዚን ጊዜ እደዚአይነት ወንድ አይገኝም ባሁን ጊዜ አንዳንድ ሴቶች ወንድን ገዝተን አይደል እዴ እየኖርን ያለነው በኔበኩል በጣም አዝኛለው😢😢😢😢😢😢😢

  • @MohammadMohammad-ix4uy
    @MohammadMohammad-ix4uy 2 дні тому +1

    የኔ ወንደም እፍፍፍ💔💔

  • @gashawendeshaw3463
    @gashawendeshaw3463 3 дні тому +4

    ምን አይነት ቡዳ ቤተሰቦች ናቸው ግን?

  • @Htrhbgfb
    @Htrhbgfb 7 годин тому

    ኩላሊት ትመልስ😢

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 2 дні тому +1

    ኤላዬ የኔ ቅን ልብ ነክ

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos2531 3 дні тому +5

    እቺ ሂወትህ ውስጥ ሁለተኛ ግዜ ኣታስገባት

  • @newfgy
    @newfgy 3 дні тому +1

    የጃንታገኛለችአይዞህወድሜ

  • @Amina-h9w8w
    @Amina-h9w8w 4 години тому

    ስራዋን ታዉቃለች ይች ሰይጣን

  • @TigistGirma-o7k
    @TigistGirma-o7k 3 дні тому +2

    Are ye antes yileyal wandime bezi sa.ati Iko sewu densitihon newu miwedikn💫

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 3 дні тому +2

    እደ በሉ ሴቶችየ አሁን ወድማችን ጌን እንቁም በአላህ
    ምንነገርቢሆን በሷምክንያትነው

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 3 дні тому +2

    ኡፍ 😭😭😭😭

  • @Fahizaawe
    @Fahizaawe 2 години тому

    ወይኔ ጭራሽ የትኬት መቁርጥ በግድ

  • @GeteneshBefikad
    @GeteneshBefikad 2 години тому

    ድጋሚ በህይወትህ እንዳታስገባት

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 3 дні тому +2

    ትመልስ ይቺ ከዓዲ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 7 годин тому

    መርዝ መጠጣትዋ ትክክል ነው ምን እውነት አላት ካህዲነች

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 3 дні тому +1

    እኔ ግን ሊጁ አሳ ዘነኝ እቺ ሊባ አፍት 💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @DidiA-i1x
    @DidiA-i1x 2 дні тому +1

    Balege nat uuuuu 😢😢😢😢 ayizoh habtish esh e g yiksal abate

  • @andualemtafese
    @andualemtafese 3 дні тому +2

    ኤላ እግዚኦ ምን አይነት አስከፊ ነገር ነው ሚሰማው

  • @KariyeHerato
    @KariyeHerato 3 дні тому +1

    Habte Bexemi Tilayale Unetaya afqari Naki👍❤❤❤❤💔💔💔😭

  • @cvfbvu2821
    @cvfbvu2821 3 дні тому +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤የኔ ዎንም❤❤❤

  • @lilyzewdie9451
    @lilyzewdie9451 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Годину тому

    ፕራንክ ነው ሰውን እያጭብርብሩ ነው

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos2531 3 дні тому +2

    ጉድ ነው

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 3 години тому

    እሷም እኳ አንተ ያልከውን ነውያለችው ይወደኛል እሡ ባይኖር አልድንም ነበር ነው እኮ ያለችው ምንድነው ታዲያ የሚያባላችሁ ምን አርጉ ነው የምትሉን።።።

    • @Fahizaawe
      @Fahizaawe 2 години тому

      ግን እሷ ዋሸታለች

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s 3 дні тому +1

    Hulunm ke egzeyabher tagegnawleh. Egna gin Esun yerasu sira endeserana endenor madreg alebn

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 7 годин тому

    ምስኪን የኔ የኔጊታ ኩላሊት በስጠ የሱመልስ እየሱስን አሳልፊ የስጠ ይሁዳነች

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 3 дні тому +1

    👍👍👍👍

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 3 години тому

    አገኛችሁ ደሞ እርሥ አይ ዘንድሮ።።።

  • @mawzking5342
    @mawzking5342 3 дні тому +1

    ኤላ ብር ወስዶ ነው ኩላሊቱን የሰጣት የተባለውን አጣራልን

    • @senayasefaw7148
      @senayasefaw7148 3 дні тому +3

      ቢጣራ ባይጣራ ምንም ችግር የለም ዋናው በዚህ እድሜው ለዛም በለጋ እድሜው ኩላሊት ያክል ከሰውነት አካሎ አጉድሎ ለሚሰጥ ጀግና ወንድማችን ክብር ይገባሃል

    • @mawzking5342
      @mawzking5342 3 дні тому

      @senayasefaw7148 እውነት ነው ። ግን ደሞ አደዚ ብር ወስዶ እንጂ በየዋህነት ያደረገው አይደለም እያሉ ስለሆነ ህዝብ ሊያውቅለት እውነታውን ይገባል

    • @FikerFiker-hm5re
      @FikerFiker-hm5re 3 дні тому

      ምንም አልወሠዲኩም አለ በቃ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 31 хвилина тому

    ህዝቡ ጥያቄ የሆነበት የኑሮ መውደድ ነው::

  • @FreSintayew
    @FreSintayew 7 годин тому

    አንቺ ተይ መስከረም ይሄ ሰው የበላ ይመስላል ደግሞ ራስዋ አደለች ቀድማ የመሰገነችው በራስዋ አፍ ነው ጥሩ ነው ያለችው ሰይፍ ላይ

  • @DidiA-i1x
    @DidiA-i1x 2 дні тому +1

    Wste kosele yemr yasaznal liju ayizoh yeni wd lib yisebral tariku ufffff

  • @MekdiMar-i9b
    @MekdiMar-i9b 2 дні тому

    እውነቱነው እቃ ቀድማ ወስዳ ድጋሚደሞ ከወጣች በዋላ እድገና እሱ ከኤደበዋላ መታቤትመኖር ጀምራ ቁልፉን ለውጣ የባለፍውቅዳሜ ክፍላገርነኝ ብላ ኤዳለች እዚእያት5ኮደምኔም ነበረች

  • @Mimi-x9g
    @Mimi-x9g 3 дні тому +1

    💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @MimiMimi-i1q
    @MimiMimi-i1q 3 дні тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saraahmed-dy1so
    @saraahmed-dy1so 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rehima-x3r
    @Rehima-x3r 3 дні тому +1

    💔💔😭❤️❤️

  • @MoloBerehon-z2y
    @MoloBerehon-z2y 3 дні тому +1

    😭😭😭💔💔

  • @Merce-z2d
    @Merce-z2d 3 години тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤

  • @EtneshEtnesh
    @EtneshEtnesh 3 дні тому +1

    Egzeyio marena kersetose bekedet temlolan eko

  • @MosMoj
    @MosMoj 3 дні тому +1

    💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤

  • @Mella341
    @Mella341 3 дні тому +2

    53 ደቂቃ...?

    • @ortodox719
      @ortodox719 3 дні тому

      ኩላልቱን ትመልስ😂

  • @enatdamtew8280
    @enatdamtew8280 2 години тому

    ይቅርጥፍሽ

  • @foziya0531
    @foziya0531 3 дні тому +2

    ወችወ ጉድ😮🤔🤔🤔🙄

  • @selamhaile-uq8ww
    @selamhaile-uq8ww 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Munira-uo5pv
    @Munira-uo5pv 3 дні тому +2

    ኤላ ብዙ ግዜ ለወንድ ታዳላለህ እኔ እሱዋን ደግፌ አይደለም ብዙ ግዜ ግን እርግጠኛ ሳትሆን እራሱ ለወንድ መፍረድ ትወዳለህ

  • @Amina-h9w8w
    @Amina-h9w8w 4 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @mdphone9399
    @mdphone9399 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 3 години тому

    አገኛችሁ ደሞ እርሥ አይ ዘንድሮ።።።

  • @SafarauallahMoosss
    @SafarauallahMoosss 3 дні тому +2

    😢💔💔💔❤❤❤❤

  • @Tigist-k2v
    @Tigist-k2v 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤