አፍሪካ ሰው በጥይት ይሞታል እዚህ ካናዳ ደግሞ ሰው በሃሰት ይጠፋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 13

  • @danieltazzeze8787
    @danieltazzeze8787 2 місяці тому +1

    ሰለየውኸ በጣም ደሰ ብሎኝ ግን ደግሞ ያለኸበት ሁኔታ በጣም ያሰዝናል እውነት ሱራ(ንጉሰ)ነህ እይዞህ ፈጣሪ ያውቃል. ያን የመሰለ የ22 ማዞሬያ አራዳ እደዚህ አደረጉህ ለማንኛውም ከሰፈር ልጆች አንዱ ነኘ።

  • @HanaB_23
    @HanaB_23 2 місяці тому +6

    መጣንባቸው እንጂ አልመጡብንመ ያ ማለት በሀገር ህግ አክብረን ለህግ ተገዝተን ሰርተን ሀብት አፍርተን ዘና ብለን የምንኖርበት አገር ነው
    መጀመሪያ ስርአት ህግ ማወቅ ህይወታችን በምርጫችን ነው

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 Місяць тому

      💔YALEGEBAHE NEGER ALE MALETE NEWE YDRESEBETE YAWEKWALE 😭

  • @YizlekGizaw
    @YizlekGizaw 2 місяці тому +2

    ሀበሻ ማለት ለፍርድ የሚሮጥ እንስሳ ማለት ነው😂😂😂😂 ይህ ወንድማችን የራሱን ኑሮ የሚኖር ነው ተውት zap

  • @AsratBaheeru
    @AsratBaheeru 2 місяці тому +1

    እነሱ ጋር እኮ ሸር ተደራርገህ ነው የምትኖረው የኔ ብቻ ነች ማለት አይቻልም መጠጥ አለ ድራግ አለግርግር ነው ኑሮው

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Місяць тому

    💔😭💚💛❤👈🏾❤👈🏾

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 місяці тому +4

    የሚገርም ጎድ እዛ ድረስ ሄደህ ለመጠጥና ለድረግ ከሆነ እዛ መኖር ካልተመቸህ መመለስ ትችላለህ ልጆቹን መውሰዳቸው ደግ አደረጉ የከሰረ ትውልድ 😢😢

  • @AntenehGetu-x7e
    @AntenehGetu-x7e 2 місяці тому +1

    ኢልዳና እሺ እመሰግናለሁ እየጠብቅሻለሁ

  • @almazteshome4528
    @almazteshome4528 2 місяці тому +1

    ስራው መውለድ ብቻ የሆነ ሰው ኢንተርቪው ማረግ ምን ይሉታል

    • @frehiwotkibret8447
      @frehiwotkibret8447  2 місяці тому

      yene konjo hasab sechin men aynet sew meteyek endalebn

    • @g-rainentertainment986
      @g-rainentertainment986 Місяць тому

      ​@@frehiwotkibret8447አንተ እያሱ ኤልድ እንዳታይሕ የኔ ቆንጆ ስትል😂😂😂