Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
God bless you
የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሄር ዛሬም ይናገራል ሠሚ ጆሮ ካለ ጌታ ይባርክህ ቄስ
🙌🙌🙌💓💓💓
AMEEEEN HALLELUYAA✅✅✅✅❤✝️
አቤት ትትና አቤት መሽቆጥቆጥ ሁሌ አንዳይነት ምን አይነት መሰጠት ነው እላለሁ ቄስዬ ተባረክልኝ ቃላት የለኝም!!︎
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሄር ይቅርታ ቸርነት ትግስት ሁሌም ከእኛ ጋር ይኖራል! የባረከህ ሁሌም የሚጠብቅህ አምላክና አባት ለዘላለም ይባረክ!
አስመለጠን ከድቅድቁ ከጨለማው የእዳ ፅፈት ተሰረዘልን የመነግስቱ ካህናት አደረገን ።ሰሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ።ቄስ ዘመንዎት ይባረክ በእውነት የማይጠገብ ትምህርት
አረ በስመአብ ቃላት የለኝም ምን እንደምልህ ቄስ በጣም እወድሀለሁ ትምህርቶችን በጣም ነው የምወደው:: ክብር ለመድኃኒዓለም ይሁን ፀጋው ይብዛልህ😍😍❤️
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
አሜን ተባረክ 🙏
ቄስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜህ ሲጨምር ሀይልህም ይጨምር
💘💘👏👏👏
አሜንንንንአሜንንንን ክብር ለአምላካችን ይሁሁንን ስላደረገልን አውርተን ተናግረነው ለማንጨርሰው ውላታው
Kes Tigistu May God bless you more. I observed humbleness from you. I'm blessed in your preaching
የሚገርም ትምህርት ነው አሁን ወደ ፀጋው ይግበኝ ብያለሁ። ጌታ እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ። "ደመሰሰው" !!!!
እግዚአብሔር እንዳንተ ያለ አገልጋይ ጌታ ያብዛልን ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ
I thank God for revealing you the word of God may God continue give a wisdom revelation
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ለዘለዓለም ይባርክ ይቀድስ ዉድ ቄስ ትዕግስቱ
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለው ስታስተምረን ቃሉ እስክሞት ድረስ እንዳልረሳ ሆኖ ነፍሴ ውስጥ ቀርትዋል ፓስተር ጌት ደግሞ አንተ የኔ መጋቢ ስለሆንክ እኔ እድለኛ ነኝ ተባረክልኝ
እስኪ አድራሻውን ንገሪኝ ተባረኪ 🙏
💘💘💘🙌🙌🙌🙌
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረኩልኝ
ቄስ ትዕግስቱ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ነፍሴ ሀሴት አደረገች አግዚአብሔር የቃሉን ቅልጥም ሰብሮ መቅኒውን መገበን እንግደዲህ ልብ እንበል በፅድቅ ለስራ እንንቀሳቀስ አለዚያ ውስጣችን ይረጋና ዋ
አሜን!!!በጣም የሚገርም ትንቢታዊ የእግዚአብሔር በረከት አናም የተሠጠውን ቃልኪዳን እንድናውቅና እንድንዘጋጅ ግዜ አሁን አንደ ደረሰ የሚያሳይ መልዕክት ነዉ። የእግዚአብሔር ሰው ቄስ ትግስቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
አቤት የጌታ ፀጋ የበዛልህ እንዴት ደስ የምትል ሰው ነህ ተባርክልን።
God bless u!!
Egizabiher ybarkih amen be meleak tekebenal eko
God bless U abundantly you are such a blessing to Ethiopia and Africa.
ቄስ እንወድሀለን ዘመንህ በፈቃዱ ይጠቅለል
እግዚአብሄር ዛሬም ይናገራል ሰሚ ጆሮ ካለ ተባረክ
ተባረክ
geta yebarkeh kesu
አሜንንን 🙏❤
ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉበጣም ድንቅ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው📖💯📖💯📖💯📖💯📖💯📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💪💪💪💪💪💪💪💪💪ክብር ለጀግናው ለብርቱ ለገናናዉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንዉድ አባታችን ቄስ ትዕግሥቱ ጸጋ ይትረፍረፍሎት💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💘💘💘💘💘💘👍👍👍👍
beunet wuste reka geta degimo yibarkh
ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
መልካም ትምህርት ነው።ተባረክ🙏🙏🙏አሜን የመጎብኘት ጊዜ ይሁንልን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Halleluja GBU more and more
Bless you Qes, bebizu tebarkenal bizu neger temirenal. Pastor Getu na yechurchu ameraroch tebareku.
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
Amen Amen Amen
Waw amazing 🤩
Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
የዮሴፍ ታሪክ ስነሳ ዝም ማለት አልችልም"😭😭 ተባረክ ቄስ
Tebarikenal bezih timihrt
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክ የተወደድክ ነህ 🙏❤❤❤
ታባረክልኝ ፖስተር ፀጋው ያብዛልክ❤❤
wow nbesen yemiyades temeheret
ድንቅ መልዕክት! Waiting for part II
ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ
አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት 💯
በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ የቄስን ትምህርት የሰማሁት
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት
Blessings
ተባርክህ ቅር ቄስ ትዕግስቱ💙
God bless ypu kes
Hallelujah ❤
የሚገርም ትምሀርት ጌታ ይባረክ
Tebark pastor
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።hh
ስም ማን ይባላል
@@ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተዋጀሁ፣ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ነኝ፣ እማማ ነኝ፣እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣ ሰላማዊት ፣ በጣም እወድሻለሁ፣ ኢት/ያ ነሽ? ጻፊልኝ፣ ይህንን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ለምታውቂአቸው ክርስቲያኖች፣አገልጋዮች ማድረስሽን እንዳታቆሚ፣ ዋጋችን ከጌታ ዘንድ እንቀበላለን፣ ጌታ ፈጥኜ እመጣለሁ ብሎኛልና ቤ/ክ.( ክርስቲያኖች) ከቀድሞው በበለጠ በንስሐና በቅድስና ህይወት ተዘጋጅተን ልንጠብቀው ይገባናል!! በፀጋው ተባረኪ፣ ጌታዬ ትውልድን የምታነቂ ያድርግሽ!! አንተ ዲቦራ ነሸ!!
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይባረክ 👈📖📖❤🙏
ተባረክልን
Geta yibarkih❤
Amennnnnnnnnn👏👏👏👏👏👏
ተባረኩልን ቄስ ሁሌም እማራለሁ ኑሩልን 🙏🙏🌿🌿🌻🌻
Amennn
ኢየሱስ ጌታ ነው
❤❤❤
😍🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔርም መጎብኘትን ይጎበኛችኋል
😊
ቄስ ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ
ክክክክክክክክክ አሜን የሱስ ይባረክ
ዘመንህ ይባረክ❤
Amen
God bless you
የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሄር ዛሬም ይናገራል ሠሚ ጆሮ ካለ ጌታ ይባርክህ ቄስ
🙌🙌🙌💓💓💓
AMEEEEN HALLELUYAA✅✅✅✅❤✝️
አቤት ትትና አቤት መሽቆጥቆጥ ሁሌ አንዳይነት ምን አይነት መሰጠት ነው እላለሁ ቄስዬ ተባረክልኝ ቃላት የለኝም!!︎
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሄር ይቅርታ ቸርነት ትግስት ሁሌም ከእኛ ጋር ይኖራል! የባረከህ ሁሌም የሚጠብቅህ አምላክና አባት ለዘላለም ይባረክ!
አስመለጠን ከድቅድቁ ከጨለማው የእዳ ፅፈት ተሰረዘልን የመነግስቱ ካህናት አደረገን ።ሰሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ።
ቄስ ዘመንዎት ይባረክ በእውነት የማይጠገብ ትምህርት
አረ በስመአብ ቃላት የለኝም ምን እንደምልህ ቄስ በጣም እወድሀለሁ ትምህርቶችን በጣም ነው የምወደው:: ክብር ለመድኃኒዓለም ይሁን ፀጋው ይብዛልህ😍😍❤️
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
አሜን ተባረክ 🙏
ቄስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜህ ሲጨምር ሀይልህም ይጨምር
💘💘👏👏👏
አሜንንንንአሜንንንን ክብር ለአምላካችን ይሁሁንን ስላደረገልን አውርተን ተናግረነው ለማንጨርሰው ውላታው
Kes Tigistu May God bless you more. I observed humbleness from you. I'm blessed in your preaching
የሚገርም ትምህርት ነው አሁን ወደ ፀጋው ይግበኝ ብያለሁ። ጌታ እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ። "ደመሰሰው" !!!!
እግዚአብሔር እንዳንተ ያለ አገልጋይ ጌታ ያብዛልን ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ
I thank God for revealing you the word of God may God continue give a wisdom revelation
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ለዘለዓለም ይባርክ ይቀድስ ዉድ ቄስ ትዕግስቱ
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለው ስታስተምረን ቃሉ እስክሞት ድረስ እንዳልረሳ ሆኖ ነፍሴ ውስጥ ቀርትዋል ፓስተር ጌት ደግሞ አንተ የኔ መጋቢ ስለሆንክ እኔ እድለኛ ነኝ ተባረክልኝ
እስኪ አድራሻውን ንገሪኝ ተባረኪ 🙏
💘💘💘🙌🙌🙌🙌
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረኩልኝ
ቄስ ትዕግስቱ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ነፍሴ ሀሴት አደረገች አግዚአብሔር የቃሉን ቅልጥም ሰብሮ መቅኒውን መገበን እንግደዲህ ልብ እንበል በፅድቅ ለስራ እንንቀሳቀስ አለዚያ ውስጣችን ይረጋና ዋ
አሜን!!!
በጣም የሚገርም ትንቢታዊ የእግዚአብሔር በረከት አናም የተሠጠውን ቃልኪዳን እንድናውቅና
እንድንዘጋጅ ግዜ አሁን አንደ ደረሰ የሚያሳይ መልዕክት ነዉ።
የእግዚአብሔር ሰው ቄስ ትግስቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
አቤት የጌታ ፀጋ የበዛልህ እንዴት ደስ የምትል ሰው ነህ ተባርክልን።
God bless u!!
Egizabiher ybarkih amen be meleak tekebenal eko
God bless U abundantly you are such a blessing to Ethiopia and Africa.
ቄስ እንወድሀለን ዘመንህ በፈቃዱ ይጠቅለል
እግዚአብሄር ዛሬም ይናገራል ሰሚ ጆሮ ካለ ተባረክ
ተባረክ
geta yebarkeh kesu
አሜንንን 🙏❤
ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉ
በጣም ድንቅ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው
📖💯📖💯📖💯📖💯📖💯📖
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ክብር ለጀግናው ለብርቱ ለገናናዉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
ዉድ አባታችን ቄስ ትዕግሥቱ ጸጋ ይትረፍረፍሎት
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💘💘💘💘💘💘👍👍👍👍
beunet wuste reka geta degimo yibarkh
ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
መልካም ትምህርት ነው።ተባረክ🙏🙏🙏
አሜን የመጎብኘት ጊዜ ይሁንልን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Halleluja GBU more and more
Bless you Qes, bebizu tebarkenal bizu neger temirenal. Pastor Getu na yechurchu ameraroch tebareku.
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
Amen Amen Amen
Waw amazing 🤩
Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
የዮሴፍ ታሪክ ስነሳ ዝም ማለት አልችልም"😭😭 ተባረክ ቄስ
Tebarikenal bezih timihrt
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክ የተወደድክ ነህ 🙏❤❤❤
ታባረክልኝ ፖስተር ፀጋው ያብዛልክ❤❤
wow nbesen yemiyades temeheret
ድንቅ መልዕክት! Waiting for part II
ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ
አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት 💯
በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ የቄስን ትምህርት የሰማሁት
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት
Blessings
ተባርክህ ቅር ቄስ ትዕግስቱ💙
God bless ypu kes
Hallelujah ❤
የሚገርም ትምሀርት ጌታ ይባረክ
Tebark pastor
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።hh
ስም ማን ይባላል
@@ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተዋጀሁ፣ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ነኝ፣ እማማ ነኝ፣እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣ ሰላማዊት ፣ በጣም እወድሻለሁ፣ ኢት/ያ ነሽ? ጻፊልኝ፣ ይህንን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ለምታውቂአቸው ክርስቲያኖች፣አገልጋዮች ማድረስሽን እንዳታቆሚ፣ ዋጋችን ከጌታ ዘንድ እንቀበላለን፣ ጌታ ፈጥኜ እመጣለሁ ብሎኛልና ቤ/ክ.( ክርስቲያኖች) ከቀድሞው በበለጠ በንስሐና በቅድስና ህይወት ተዘጋጅተን ልንጠብቀው ይገባናል!! በፀጋው ተባረኪ፣ ጌታዬ ትውልድን የምታነቂ ያድርግሽ!! አንተ ዲቦራ ነሸ!!
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይባረክ 👈📖📖❤🙏
ተባረክልን
Geta yibarkih❤
Amennnnnnnnnn👏👏👏👏👏👏
ተባረኩልን ቄስ ሁሌም እማራለሁ ኑሩልን 🙏🙏🌿🌿🌻🌻
Amennn
ኢየሱስ ጌታ ነው
❤❤❤
😍🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔርም መጎብኘትን ይጎበኛችኋል
😊
ቄስ ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ
ክክክክክክክክክ አሜን የሱስ ይባረክ
ዘመንህ ይባረክ❤
Amen