Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቄስ ትዕግስቱ ተባረክ! የያዕቆብን ና የዳዊትን ቤተሰብ በጣም ትወዳቸዋለህ . ስብከትህ በዚህ ዙርያ ነው ::
ቄሱ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ❣️ይብዛልህ ❤️🍇🇪🇹አቤት የጉባኤው እርጋታ በጣም የሚገርም ነው ከልብ እየተከታተሉ ውሃን የጣመ ዋልያ ነው የሚመስሉት 🍇🍇🍇🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አራ በእየሱሲ ስም እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ይብዛልክ ተበረኪልኝ ዋዉዉዉዉ🍓🍇🌾🍒🍎😘😍
ምናይነት ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱሰ ጽጋ ይጨምርህ አባታችን ተባርክ 😍😍😍
Wawww amazing temhrt goyta yesuse keratosis yebrkeh wendm qase tebrke ante beruk nehe 🙏🏻🌹🙏🏻🕊🍇🕊
Jed tegistu God bless you.I praise God that God. Put the wisdom of teaching.I learned so much from you.God bless you and your family ❤️❤️❤️
እግዚአብሄር የይቅርታ ልብ ይስጠን ድንጋይ ልብ እና ትዕቢተኛ ልብ ይንቀልልን የተዘራዉ ቃል ይለምልም
Wow what a great preaching. It's a timely preaching. It's for I and my family. Bless you
ቄስ ትዕግስቱ ዘመንህን አገልግሎትህን ኑሮህን ጌታ ይባርክህ
ቄስ ትእግስቱ ሁሌ በምታስየምረው ትምህርት እባረካለው መልእክት ያለው ነው ትምህርትህ ተባረክ!!!
Wow Rev. Tigistu God bless your life.
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Lewi
God bless you, I'm always blessed with your teaching.
I see Amazing wisdom of God in your preaching Reverend Tigistu;May God bless your family and ministry in the mighty name of Jesus Christ
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
ቄሱ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ❣ይብዛልህ ❤🍇🇪🇹
May God bless you more and more dear the man of God .
Egzeabher yrdan amennnnnn GBU more and more
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ጥልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርብህ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ትእግስት ጌታ ሆይ የስማነውን በልባችን አሳድርልን በተግባርም የምንገልጸበትን አቅምና ሀይል ስጠን የጌታ ስም ለዘላለም የተመስገነ ይሁን አሜን🙏 አሜን🙏
የኔ ጌታዬ ስለ ቃል እጅግ አድርጋ አመስግናለሁ!🎚📚📖❤️🔥ክብር ምስጋና ለዘላለም ለአንተ ብቻ ይሁንለት ኢየሱስዬ🙏 ጌታ ኢየሱስ ትግስትን ይስጠን! እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይባርኮ ተባረኮልኝ📚📖🔥🙏
ይሄንን የእግዚአብሔርን ስው ስወደው ትምህርቶቹን በጥሞና ነው ማዳምጠው እግዚአብሔር ይባርክህ
ድንቅ የሆነ መልእክት ነው
እግዝያብሔር ይባርክህ የጌዜው መልእክት ነው።
❤አሜን አሜን አሜሪካ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቸው ተባረኩ ❤🙏
May God bless you!
Rev Tegistu Mogese God bless you abundantly.Deneke
Egzyabher ybarkih kes.
ውይ ፓስተር እንደው እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ፀጋው በዝቶልሀል እጅግ የሚያረሰርስ አስተምሮ በቲቪ አላችሁ ግን አለም ይስማው መልካሙን ትምህርትህን
ድንቅ መልዕክት ነው ጌታ ይባርክህ
Stay Blessed.
የቃሉንብርሃን ጌታ ያብዛልህ:: ለኔ የመጣ መልእክት ነው :: ተባረክ::እግዚአብሔር ባንተ ስለመለሰኝ::
Migerm melikt !!! geta yimetal menkat yihunilin. Bebizu tebarek
Thank u very powerful message God bless u 🙏
ተባረክ
እሰይ ቄስ ትግስቱ ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ
ጌታ፣ይባርክህ፣ግሩም፣ትምህርት፣ነው፣
Kes tigsistu tebarek zemenih
Wow what powerfu message . May God bless you and your family 🙏🙏🙏👏👏🙏
ድንቅ መልዕክት !!!!
I wish dr Abiy forgive TPLF and stop the war 🙏🏿😍😭
God bless MeazA Teshome
GOD bless you
God bless you paster tigistu
May God bless you
Endet dink kal naw egzabiher yibarek sile yareye
💚💚💚💚💚
❤🙏
Namin hunduu ilaaluu kanqaabu kofreensi bara 2021 ji'a haga'ya waldaa ifa jireenya hawasa
አቤቱ የ ይቅርታ ልብ ሲጠንይን 🥹🥹🥹🥹🥹እውነት እአሀ ስብከት ስሰማ በጣም ልቤ ተስበስረ ይቅርታ ምብል ነገር ከኔ አርቆ ነው ያለው 🥹🥹ቁድሳን ሁላችሁም ቤ ጸሎት አስቡ
ልክ አሁን እየሆነ ያለውን ዘመን ነው የሚናገርን ያስፈራል
P
🙋♀️🙋♀️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🥰🥰
ጌታ ኢየሱስ ከለዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክህ
ቀሱ ተባረክ
I wish you'll have your own UA-cam station
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ ይገርማል መጸሐፍ ቁዱሰ ሳነብ እንደዚህ አይነት ጥያቄ ነበረኝ አሁን አሁን መልሰ እያገኘሁ ነዉ ተባረክ ወንድሜ
Bezu tameranal tabark...
ፓስተር ጌቱን እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ይስጥ
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ
egziabher yibARKIH YIBZALIH
Lord forgive me....
We need part 2
እግዚአብሔር ይባርክ ቄስ ትዕግስት ሞገስ
እግዚአብሔርጌሩዲቂነዉ
ወንድሜ ቄስ ትግስቱ ጌታ ይባርክህ !!!
❤
Wearing masks should be obliging and enforeced! But God bless for this wonderful message!
የሚደንቅ ሀሳብ ነው መረጋጋት እና ማስተዋል ያሻናል ተባረኩ
Gata antai ybrkw
Gilitse yale melikt new, joro yalew yisemal !!!
If you have would you please send me I would like to follow up. Me and my family
አዎ ቤተክርስቲያን ወዴት ነች?
ለምንድነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ መሬት ከልለው ይሄ የኛ ብቻ ብለው ተገንጥለው የራስን ሀገር መስርተው መቆም የቻሉት? ይህ በዚህ በመቀጠሉ አዲሥም አያቅዋቋሙ መገንጠልን አንደዓንድ ብቸኛ አማራጭ አድርገው ሀገር እያወኩ ሕዝቡን እያደሀዩ ሕዝቡን እየገደሉ ይገኛሉ. ለምንድነው ይህ በኢትዮጵያ የገነነው, በ እናውቅላቹሐለን ባዮች እየተመራን ? ምነው ከ አጎራባች ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ ሊቀላቀሉ ወይም ነፃ እንውጣ የሚሉ ድርጅቶች ኖረው ጎልተው ያልታዩት ? ለምንድነው ተገንጥለው በአውሮፓና በ ኤሽያ ሞግዚትነት መቆየት, ማስጋጥ, ሥራ ለነሱ ለባእድ እየፈጠሩ, እየከፈሉ, የአፍሪካን ምሁሮች ዝንብ እንዲወራቸው የተፈለገው? ምን ክፍተት ቢፈጠር ነው ይህ በልዩነት ላይ ብቻ መስበክ, በአፍሪካውያን መሃል የገነነው አህጉርቷንም ልታንሰራራ በማትችልበት ሁኔታ ላይ የጣሉት? ለምንድነው አንዱ ለአንዱ እንዳይደርስ በማለም ክልል ሳይቀር በአንድ ጎሳ ብቻ ስም ተጠርቶ የራሱ ብቻ እንደሆነ አድርጎ እንዲገምት የተገደደው? ለምንድነው የዚህ የሁዋላቀር የደደቦች አሰራር ሊታረም ያልተፈለገው? አንድ ሃሳብ አደገኛነቱ በአንድ በቂ ምክንያት ብቻ ውድቅ እንዲሆን ካስቻለ, ያ ሃሳብ ተግባራዊ እንዳይሆን መደረጉ ግልፅና ግድ ነው በዓለም ላይ. ኮሚኒዝም በዚሁ መልክ ነው አፈር የበላው, ሰውን እኩል ማሳደግ በእኩል ማቆየት አይቻልም, ለዚህም ምክንያቶች ቀርበው ምላሽ መስጠት አልተቻለም, ያም አንዲወድቅ ምክንያት ሆኗል. ለማስታወስለሁሉ ዜጋ አንድ, አንድ ሚሊዮን በባንኩ አንዲኖረው ተደረገ, አሁን ማን ይሙት በዚህ ተመን ተገድቦ ብሩን ይዞ ሳያጎል ወይ ሳያባዛ ይቆያል ወይ? እሺ, ሁላችንም ጤነኛ ባለመሆናችን ዓንዱ የአእምሮ ስንኩልነት ያለበት እኔ ብር አደለም ጤና እንጂ ብሎ ለቅርቡ ሰው ሰጠው, ምን ተፈጠረ?አንዷ ደግሞ ልዩ ትርኢት አዘጋጅታ ሰው እየከፈለ ግብቶ ማየት, እሷም ማካበት የነሱ ሲጎል የሷ እጥፍ ሆነ. አንዷ ደግሞ ጥበብ የተካነች የመሬትን ስበት ተቁዋቁማ ሰውን እቃን ተሸክሞ የሚበር ሰራችና ለገበያ አዋለች, ሊጠቀም የፈለጉ ገዙ እስዋም ባለፀጋ ሆነች. አነኚህን የመሰሉ ምክንያቶችና ሃቆች ኮሚኒዝምን በመፅሐፍ መደርድርያ ላይ አስቀሩት. በጄ!ይህ በዚህ ያብቃና ወደ ወቅታዊው የጎሳ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያውያን የተመረተ ደም እያራጨ ወዳለው እንመለስ. ይህ ኢትዮጵያ የበቀለው አስተሳሰብና ድርጊት ከቶውን ከንቱና በደደቦች የተተከለ ማገናዘብ ባልቻሉ ማስብ ባልቻሉ ነገ ለሚመጣው አደጋ መሠናዳት የሚባል ትልምና ራእይ በሌላቸው ሊተገበር የተሞከረና አደጋ ላይ የጣለንን እንይ. የአስተሳሰብና የምኞት, ትልቅ ልዩነት እንዳለ ለማስታወስ.ይህ ጎሳዬ ለጎሳዬ ብቻ እያለ ሲያለቅስ, ይችኛዋ,አፍሪካውያን, እኛ ጥቁር ህዝቦች, እኛ ኢትዮጵያውያን በጋራ እንመክት, አለመሰባሰባችን ለምዝበራና ለአደጋ ዓጋልጦናል ትላለች,በምን ምክንያት?ይህ ትግራይ በቀሉ ጎሰኝነት በአንድ ጥያቄ ብቻ ውድቅ ነው.የሰው ልጅ በተለያዩ ክስተቶች የሰደዳል, በመሬት መንቀጥቀጥ, በ አሳተገሞራ ፍንዳታ, በጎርፍ በውሃ በመጥለቅለቅ, ከሰማይ በተናዱ አለቶች በመቀጥቀጥ, በቃጠሎ, በመሬት መስመጥ, በመሬት መሰንጠቅ በውቅያኖስ በመዋጥ, የኖረበትን ቀዬ ለቆ ወዳ ዓጎራባች ክፍላተ ሀገራት ወይም ሃገራት ወዳሉ ይሸሻል ይህም አብሮ ከሌሎች ጋር እንዲሰነብት ያስገድዳል.የሰውሰራሹን አደጎች, ጦርነትንና በአስተዳደር ጉድለቶች የሚመጡትን ሳልዳሥሥ ይህ ብቻ በቂ ምክንያት ነው ውድቅ ለማድረግ. በነኚህ አይነት ምክንያቶች የተጠቁትን ይታባታችሁ ልትከቱዋቸው ነው? ሕዝቡን የት ሂድ ልትሉት ነው ? ከዚህስ ቀደም አልደረሰም ወይ? መሬት ተገጣጥማ ሳትፈራርስ እያለች (ፓንጂያ) በሚል ስያሜ ስንጠራት አሁን ከአምስት ያላነሱ አህጉራት በመፈረካከስ ተፈጥሯል. አብሮነትን ያልሰበከ ደደብ እዛችው የደረሰበትን አደጋ ተቅብሎ ተቀብሮ ይኑር.ክልልን በአንድ ጎሳ ስም መጥራትበሕሊናና በኑሮ የሚያመጣው ቀውስበተለይም በኔ በአፍርካዬ በውዷ ኢትዮጵያዬ ሕብረትን ባስተማረች መሃል የሚያመጣው አደጋ ቀላል አይሆንም.እኔ በገባኝ አይነት አንተ እሷ እነሱ ህዝቡ የገባቸዋል ወይ ብሎ እራስን መጠየቅ?በአተረግዋጎም ልንለያይና መሰናክሎች አናኖርም ወይ ግጭት አንፈጥርም ወይ? እንዴት የበለጠ ቤት ውስጥ ግብተህ ኑር ትሉኛላችሁ? ያኮ ማንም የሚያውቀው በበለጠ ቤትነት ነው.እንዴት እኔ አለማየሁ ይበለጠ ቤት ውስጥ ባይተዋርነት ሳይሰማኝ ልኖር እችላለሁኝ? ሲመራረጡብኝ, ሲገላምጡኝ ልኑር?የበለጠ ቤት ቤተክርስቲያን ወይም ሀገር, ክፍለሀገር አደለም, ሁላችንም ተመችቶን የምንቆይበት. በስሙ ብቻ የግለኝነት ባህርይ አለው. ለዚህም ነው በገለልተኛ ስም መጠራት በአባቶቻችን የተመረጠው. አክሱም ብሎ ጎሳ አልነበረም ክፍለሀገር እንጂ. ከግብፅ ተሰደው የመጡ ጥቁሮች ወግተው ትግራይ እንዳሉት ሁሉ, ብቸኛው በጎሳ የተጠራ ቦታ ያ ከባቢ ነበር. ሌሎች ክፍላተ ሃገራት ሐረርጌ, በጌምድር ጎጃም, ሸዋ, ሲዳሞ ኢሉባቡር, ጎንደር ይባሉ ነበር, ይህም የዜጎችን የምሁሮችን የወታደሮችን ዝውውር ሳይገታው ሳያገለው በደስታ ዜጎች ይኖሩበት ነበር. ማን መብት ተሰጦት ቀየረው ለምን ተግባር እና ተልእኮ?ደደብ ይጥልሃል, ተው እንጂ! በመሃይም እጅ ላይ የወደቀች ስልጣን መርዝ ነች የሚባለው ለዚህ ነው. ህወሓት የመሀይማን ስብስብ በ ኢህአደግ ግርግም ውስጥ የቆዩ እንስሶች ናቸው.
እንተ ይፃፍከውን ደብዳቤ ማንም አያነበውም ግን እስኪ የራስህን ተውና እግዚአብሔር የሚለውን ስማ ከአዋቂው ተመከርና ልቦና ግዛ ያለዛ ከዚህ የባሰ መከራ በሀገሪቷ ላይ መአት ታመጣለህ።
@@saday6114 የፅሁፉን ይዘት ለማንበብና ለመረዳት ከበደሽ መሰለኝ. ያ አምላክ ረዳ ሲባል መፅሐፍ ላይ አንብበን እንጂ በመረጃ አሁን የታየ ነገር የለም. በምኞት ክረሚ.
ቄስ ትዕግስቱ ተባረክ! የያዕቆብን ና የዳዊትን ቤተሰብ በጣም ትወዳቸዋለህ . ስብከትህ በዚህ ዙርያ ነው ::
ቄሱ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ❣️ይብዛልህ ❤️🍇🇪🇹
አቤት የጉባኤው እርጋታ በጣም የሚገርም ነው ከልብ እየተከታተሉ ውሃን የጣመ ዋልያ ነው የሚመስሉት 🍇🍇🍇🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አራ በእየሱሲ ስም እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ይብዛልክ ተበረኪልኝ ዋዉዉዉዉ🍓🍇🌾🍒🍎😘😍
ምናይነት ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱሰ ጽጋ ይጨምርህ አባታችን ተባርክ 😍😍😍
Wawww amazing temhrt goyta yesuse keratosis yebrkeh wendm qase tebrke ante beruk nehe 🙏🏻🌹🙏🏻🕊🍇🕊
Jed tegistu God bless you.I praise God that God. Put the wisdom of teaching.I learned so much from you.God bless you and your family ❤️❤️❤️
እግዚአብሄር የይቅርታ ልብ ይስጠን ድንጋይ ልብ እና ትዕቢተኛ ልብ ይንቀልልን የተዘራዉ ቃል ይለምልም
Wow what a great preaching. It's a timely preaching. It's for I and my family. Bless you
ቄስ ትዕግስቱ ዘመንህን አገልግሎትህን ኑሮህን ጌታ ይባርክህ
ቄስ ትእግስቱ ሁሌ በምታስየምረው ትምህርት እባረካለው መልእክት ያለው ነው ትምህርትህ ተባረክ!!!
Wow Rev. Tigistu God bless your life.
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Lewi
God bless you, I'm always blessed with your teaching.
I see Amazing wisdom of God in your preaching Reverend Tigistu;
May God bless your family and ministry in the mighty name of Jesus Christ
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
ቄሱ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ❣ይብዛልህ ❤🍇🇪🇹
May God bless you more and more dear the man of God .
Egzeabher yrdan amennnnnn GBU more and more
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ጥልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርብህ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ትእግስት ጌታ ሆይ የስማነውን በልባችን አሳድርልን በተግባርም የምንገልጸበትን አቅምና ሀይል ስጠን የጌታ ስም ለዘላለም የተመስገነ ይሁን አሜን🙏 አሜን🙏
የኔ ጌታዬ ስለ ቃል እጅግ አድርጋ አመስግናለሁ!🎚📚📖❤️🔥ክብር ምስጋና ለዘላለም ለአንተ ብቻ ይሁንለት ኢየሱስዬ🙏 ጌታ ኢየሱስ ትግስትን ይስጠን! እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይባርኮ ተባረኮልኝ📚📖🔥🙏
ይሄንን የእግዚአብሔርን ስው ስወደው ትምህርቶቹን በጥሞና ነው ማዳምጠው እግዚአብሔር ይባርክህ
ድንቅ የሆነ መልእክት ነው
እግዝያብሔር ይባርክህ የጌዜው መልእክት ነው።
❤አሜን አሜን አሜሪካ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቸው ተባረኩ ❤🙏
May God bless you!
Rev Tegistu Mogese
God bless you abundantly.Deneke
Egzyabher ybarkih kes.
ውይ ፓስተር እንደው እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ፀጋው በዝቶልሀል እጅግ የሚያረሰርስ አስተምሮ በቲቪ አላችሁ ግን አለም ይስማው መልካሙን ትምህርትህን
ድንቅ መልዕክት ነው ጌታ ይባርክህ
Stay Blessed.
የቃሉንብርሃን ጌታ ያብዛልህ:: ለኔ የመጣ መልእክት ነው :: ተባረክ::
እግዚአብሔር ባንተ ስለመለሰኝ::
Migerm melikt !!! geta yimetal menkat yihunilin. Bebizu tebarek
Thank u very powerful message God bless u 🙏
ተባረክ
እሰይ ቄስ ትግስቱ ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ
ጌታ፣ይባርክህ፣ግሩም፣ትምህርት፣ነው፣
Kes tigsistu tebarek zemenih
Wow what powerfu message . May God bless you and your family 🙏🙏🙏👏👏🙏
ድንቅ መልዕክት !!!!
I wish dr Abiy forgive TPLF and stop the war 🙏🏿😍😭
God bless MeazA Teshome
GOD bless you
God bless you paster tigistu
May God bless you
Endet dink kal naw egzabiher yibarek sile yareye
💚💚💚💚💚
❤🙏
Namin hunduu ilaaluu kanqaabu kofreensi bara 2021 ji'a haga'ya waldaa ifa jireenya hawasa
አቤቱ የ ይቅርታ ልብ ሲጠንይን 🥹🥹🥹🥹🥹እውነት እአሀ ስብከት ስሰማ በጣም ልቤ ተስበስረ ይቅርታ ምብል ነገር ከኔ አርቆ ነው ያለው 🥹🥹ቁድሳን ሁላችሁም ቤ ጸሎት አስቡ
ልክ አሁን እየሆነ ያለውን ዘመን ነው የሚናገርን ያስፈራል
P
P
🙋♀️🙋♀️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🥰🥰
ጌታ ኢየሱስ ከለዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክህ
ቀሱ ተባረክ
I wish you'll have your own UA-cam station
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ ይገርማል መጸሐፍ ቁዱሰ ሳነብ እንደዚህ አይነት ጥያቄ ነበረኝ አሁን አሁን መልሰ እያገኘሁ ነዉ ተባረክ ወንድሜ
Bezu tameranal tabark...
ፓስተር ጌቱን እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ይስጥ
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ
egziabher yibARKIH YIBZALIH
Lord forgive me....
We need part 2
እግዚአብሔር ይባርክ ቄስ ትዕግስት ሞገስ
እግዚአብሔርጌሩዲቂነዉ
ወንድሜ ቄስ ትግስቱ ጌታ ይባርክህ !!!
❤
Wearing masks should be obliging and enforeced! But God bless for this wonderful message!
የሚደንቅ ሀሳብ ነው መረጋጋት እና ማስተዋል ያሻናል ተባረኩ
Gata antai ybrkw
Gilitse yale melikt new, joro yalew yisemal !!!
If you have would you please send me I would like to follow up. Me and my family
አዎ ቤተክርስቲያን ወዴት ነች?
ለምንድነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ መሬት ከልለው ይሄ የኛ ብቻ ብለው ተገንጥለው የራስን ሀገር መስርተው መቆም የቻሉት? ይህ በዚህ በመቀጠሉ አዲሥም አያቅዋቋሙ መገንጠልን አንደዓንድ ብቸኛ አማራጭ አድርገው ሀገር እያወኩ ሕዝቡን እያደሀዩ ሕዝቡን እየገደሉ ይገኛሉ. ለምንድነው ይህ በኢትዮጵያ የገነነው, በ እናውቅላቹሐለን ባዮች እየተመራን ? ምነው ከ አጎራባች ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ ሊቀላቀሉ ወይም ነፃ እንውጣ የሚሉ ድርጅቶች ኖረው ጎልተው ያልታዩት ? ለምንድነው ተገንጥለው በአውሮፓና በ ኤሽያ ሞግዚትነት መቆየት, ማስጋጥ, ሥራ ለነሱ ለባእድ እየፈጠሩ, እየከፈሉ, የአፍሪካን ምሁሮች ዝንብ እንዲወራቸው የተፈለገው? ምን ክፍተት ቢፈጠር ነው ይህ በልዩነት ላይ ብቻ መስበክ, በአፍሪካውያን መሃል የገነነው አህጉርቷንም ልታንሰራራ በማትችልበት ሁኔታ ላይ የጣሉት? ለምንድነው አንዱ ለአንዱ እንዳይደርስ በማለም ክልል ሳይቀር በአንድ ጎሳ ብቻ ስም ተጠርቶ የራሱ ብቻ እንደሆነ አድርጎ እንዲገምት የተገደደው? ለምንድነው የዚህ የሁዋላቀር የደደቦች አሰራር ሊታረም ያልተፈለገው? አንድ ሃሳብ አደገኛነቱ በአንድ በቂ ምክንያት ብቻ ውድቅ እንዲሆን ካስቻለ, ያ ሃሳብ ተግባራዊ እንዳይሆን መደረጉ ግልፅና ግድ ነው በዓለም ላይ. ኮሚኒዝም በዚሁ መልክ ነው አፈር የበላው, ሰውን እኩል ማሳደግ በእኩል ማቆየት አይቻልም, ለዚህም ምክንያቶች ቀርበው ምላሽ መስጠት አልተቻለም, ያም አንዲወድቅ ምክንያት ሆኗል. ለማስታወስ
ለሁሉ ዜጋ አንድ, አንድ ሚሊዮን በባንኩ አንዲኖረው ተደረገ, አሁን ማን ይሙት በዚህ ተመን ተገድቦ ብሩን ይዞ ሳያጎል ወይ ሳያባዛ ይቆያል ወይ? እሺ,
ሁላችንም ጤነኛ ባለመሆናችን ዓንዱ የአእምሮ ስንኩልነት ያለበት እኔ ብር አደለም ጤና እንጂ ብሎ ለቅርቡ ሰው ሰጠው, ምን ተፈጠረ?
አንዷ ደግሞ ልዩ ትርኢት አዘጋጅታ ሰው እየከፈለ ግብቶ ማየት, እሷም ማካበት የነሱ ሲጎል የሷ እጥፍ ሆነ. አንዷ ደግሞ ጥበብ የተካነች የመሬትን ስበት ተቁዋቁማ ሰውን እቃን ተሸክሞ የሚበር ሰራችና ለገበያ አዋለች, ሊጠቀም የፈለጉ ገዙ እስዋም ባለፀጋ ሆነች. አነኚህን የመሰሉ ምክንያቶችና ሃቆች ኮሚኒዝምን በመፅሐፍ መደርድርያ ላይ አስቀሩት. በጄ!
ይህ በዚህ ያብቃና ወደ ወቅታዊው የጎሳ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያውያን የተመረተ ደም እያራጨ ወዳለው እንመለስ. ይህ ኢትዮጵያ የበቀለው አስተሳሰብና ድርጊት ከቶውን ከንቱና በደደቦች የተተከለ ማገናዘብ ባልቻሉ ማስብ ባልቻሉ ነገ ለሚመጣው አደጋ መሠናዳት የሚባል ትልምና ራእይ በሌላቸው ሊተገበር የተሞከረና አደጋ ላይ የጣለንን እንይ. የአስተሳሰብና የምኞት, ትልቅ ልዩነት እንዳለ ለማስታወስ.
ይህ ጎሳዬ ለጎሳዬ ብቻ እያለ ሲያለቅስ, ይችኛዋ,
አፍሪካውያን, እኛ ጥቁር ህዝቦች, እኛ ኢትዮጵያውያን በጋራ እንመክት, አለመሰባሰባችን ለምዝበራና ለአደጋ ዓጋልጦናል ትላለች,
በምን ምክንያት?
ይህ ትግራይ በቀሉ ጎሰኝነት በአንድ ጥያቄ ብቻ ውድቅ ነው.
የሰው ልጅ በተለያዩ ክስተቶች የሰደዳል, በመሬት መንቀጥቀጥ, በ አሳተገሞራ ፍንዳታ, በጎርፍ በውሃ በመጥለቅለቅ, ከሰማይ በተናዱ አለቶች በመቀጥቀጥ, በቃጠሎ, በመሬት መስመጥ, በመሬት መሰንጠቅ በውቅያኖስ በመዋጥ, የኖረበትን ቀዬ ለቆ ወዳ ዓጎራባች ክፍላተ ሀገራት ወይም ሃገራት ወዳሉ ይሸሻል ይህም አብሮ ከሌሎች ጋር እንዲሰነብት ያስገድዳል.
የሰውሰራሹን አደጎች, ጦርነትንና በአስተዳደር ጉድለቶች የሚመጡትን ሳልዳሥሥ ይህ ብቻ በቂ ምክንያት ነው ውድቅ ለማድረግ.
በነኚህ አይነት ምክንያቶች የተጠቁትን ይታባታችሁ ልትከቱዋቸው ነው? ሕዝቡን የት ሂድ ልትሉት ነው ? ከዚህስ ቀደም አልደረሰም ወይ? መሬት ተገጣጥማ ሳትፈራርስ እያለች (ፓንጂያ) በሚል ስያሜ ስንጠራት አሁን ከአምስት ያላነሱ አህጉራት በመፈረካከስ ተፈጥሯል.
አብሮነትን ያልሰበከ ደደብ እዛችው የደረሰበትን አደጋ ተቅብሎ ተቀብሮ ይኑር.
ክልልን በአንድ ጎሳ ስም መጥራት
በሕሊናና በኑሮ የሚያመጣው ቀውስ
በተለይም በኔ በአፍርካዬ በውዷ ኢትዮጵያዬ ሕብረትን ባስተማረች መሃል የሚያመጣው አደጋ ቀላል አይሆንም.
እኔ በገባኝ አይነት አንተ እሷ እነሱ ህዝቡ የገባቸዋል ወይ ብሎ እራስን መጠየቅ?
በአተረግዋጎም ልንለያይና መሰናክሎች አናኖርም ወይ ግጭት አንፈጥርም ወይ? እንዴት የበለጠ ቤት ውስጥ ግብተህ ኑር ትሉኛላችሁ? ያኮ ማንም የሚያውቀው በበለጠ ቤትነት ነው.
እንዴት እኔ አለማየሁ ይበለጠ ቤት ውስጥ ባይተዋርነት ሳይሰማኝ ልኖር እችላለሁኝ?
ሲመራረጡብኝ, ሲገላምጡኝ ልኑር?
የበለጠ ቤት ቤተክርስቲያን ወይም ሀገር, ክፍለሀገር አደለም, ሁላችንም ተመችቶን የምንቆይበት. በስሙ ብቻ የግለኝነት ባህርይ አለው. ለዚህም ነው በገለልተኛ ስም መጠራት በአባቶቻችን የተመረጠው. አክሱም ብሎ ጎሳ አልነበረም ክፍለሀገር እንጂ. ከግብፅ ተሰደው የመጡ ጥቁሮች ወግተው ትግራይ እንዳሉት ሁሉ, ብቸኛው በጎሳ የተጠራ ቦታ ያ ከባቢ ነበር.
ሌሎች ክፍላተ ሃገራት ሐረርጌ, በጌምድር ጎጃም, ሸዋ, ሲዳሞ ኢሉባቡር, ጎንደር ይባሉ ነበር, ይህም የዜጎችን የምሁሮችን የወታደሮችን ዝውውር ሳይገታው ሳያገለው በደስታ ዜጎች ይኖሩበት ነበር. ማን መብት ተሰጦት ቀየረው ለምን ተግባር እና ተልእኮ?
ደደብ ይጥልሃል, ተው እንጂ! በመሃይም እጅ ላይ የወደቀች ስልጣን መርዝ ነች የሚባለው ለዚህ ነው. ህወሓት የመሀይማን ስብስብ በ ኢህአደግ ግርግም ውስጥ የቆዩ እንስሶች ናቸው.