Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አወይ አንች ተፈጥሮ ታዳያለሽ ወይ ?ታዲያ የት ነበርኩኝ ተሰጥኦ ስታድይየመግጠም ተሰጥኦ ለምን አልቸርሺኝምለኤልያስ ብቻ ማዳላት አይሆንም ?ግን ለነገሩ በዚህ አልከፍልም ሌላ የሠጠሺኝ ነገርማ አይጠፋም ነገሬን ሳሳጥር ሀሳቤን ስቋጨውበርታልን ኤልያስ ቀጣዩን እንስማውእንበል አሜን አሜን ስትመርቅ በግጥምህስታይ ስትመረምር በምናብ ህዋስህእሲ ምራን ጠቁም የቃላቱን መንገድ ደሞም መፀልይልን መግጠም እንችል ዘንድ ።ግጥሞቹ አሪፍ ነበሩ
ቃላቶቹ ራሱ ባንተ ሲጠሩ እንዴት ያምራል ስሰጥ እነደዝህ ነውዋው!!
እደኔ የሚዎደው በማርያም ኤልያስን እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስክ ❤❤❤❤❤❤❤❤ወድሜ እንዎድካለን
ኤላን እኮ ዝምም ብሎ መስማት ነውክበርልኝ 🥰🥰🥰🥰
አቤት እንዴት እደምወድህ ጥበብ ባንተ ትጣፍጣለች ኤላ❤️🥰
ኤሌ ትለያለህ ቃላት አጣዉልህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
ቃላት አጣሁልህ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስህ
ልጅ ኤልያስ በጣም የምወደዉ ገጣሚ ነዉ::
በሚገርም ያባትህ ስም የኔም ያባት ስም ነው እናም እንደ ታላቅ ወንድም አዬውህ በርታ ወንድሜ !!!!
የዱሮዬን አስታወስከኝ ጎበዝ ገጣሚ እደግ ተመደግ።
Kef bel Elu, i am a big fan of you
በጣም ሚገርም ግጥም ነው ፣ አዘጋጆች ግን ከዋላ ድምጻቹን ባታስገቡ ጥሩ ነው
getamiwe gobez new gin betame mideberew kewala kenfere yemimet ewnet, minamin mitil set alech betam yasetelale zim lemin endematilina endematisema ayegbagnem
elias shitahun my best
አቤት አድበትክ እራሱ ስታወራ ሲጣፍጥ❤❤❤❤
ኤላ የሚደነቅ ልጅ ነው❤
ሰወደው ጀግናው ግጥሙ ልብብብ የሰርሰራል
ግጥም ጠላው አንደኛ 👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
ጥበብላይ ጥበብ ይጨምርልህ🙏
oh my GOD..why do i find this so romantic🙈??abet hasabn yemeglets bikat, abet gitm, abet dimts..what a talent...bravo man!
ትችላለህ ኤሊ ይጨምርልህ ❤
ኤላ የውስጤን ነው ሚነግርልኝ ❤❤❤
Ere ela tileyaleh emebrhann degmo voice ❤❤❤❤❤❤
ዋው እንኑር በድሮው የሚለው በጣም ደስ ይላል ነይ
እኔ እና አንች እኮ እናሳዝናለን የሚለውን አልሰማከውም /አልሰማሽውም 😢😢😢
fetari yanurk❤❤
ቃላጣሁልህ ወንድማለም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ውይ ኤልየ ስወድክ❤❤❤
ዋው ምርጥ ነው
ይባርክህ
Kalat Yelegim Wellahi Ychemrlih
Mekdya I am happy to see you smiling 😃
Good news
Wow 👏
አሰፋውን ሰውድው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የማከብርህ❤❤❤ግጥሞችህ ልቤ ናቸው በርታ🙏
Ene ena anchi eko enasaznalenEyetewadedn, eyetenefafekn mech and lay alenEne ena anchi eko enasaznalen 🎉
ሁሉም ቅኔ አላቸዉ❤❤❤💔💔💔💔💔
ኤላ😍😍😍
Perfect Poem 🥰 💞 👌 🥰
mirete geteme newe endzihe ayente misete besetegne beye lqetaye hihote emgnalhu arife geteme
Endi nw sitadelu 😊😊
what a poem! i really love it ! ela God bless you
Kalot yasemalin wendime
መቅዲዬ እደኔ ተመስጠሽ ነዉ የዳመጥሺዉ
Ela!!!!
asfetiiiiii l love you❤😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
Wawwwww❤❤❤❤❤
ገራሚ ነው
ከኤፍሬም ስዩም ጎን አንድ ጀግና አገኘው ከምር ትችላለህ
Wow tichlaleh
ባሎችሽ ይክበሩ እኔን ስትፈቺ እነሱ ለኮሩ የአንቺን መጎልመት ባጭሩ ላስቀሩባሎችሽ ይክበሩ
በጣም ትችላለክ ገጣሚው ግን የአስፊቲን ጥያቄ ሳንሰማው ቆረጣችሁት
Wawuu
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Wow
እኔ አታውቀኝም መሥሎኝ ነበር ለካም ለኔ ነው የተገጠመው😜😜 ሁለት አግብቸ ፈትቻለሁ ግን የልጂነት አፍቃሪየ አለ አሁንም
3rd one gerami nw
❤️❤️❤️❤️
04:19
እውነት ነው ትክክል ሲሉ ሴቶቹ ...አቃጣሪ ይላል አስፋው መሸሻ ሰማሁ ልበል 😃😂
The same to you 🤣🤣🤣
No endeza aydelem betam areif new yalew 😜🤓
ጆሮችን ለክፉው መሮጡስክክክ
mirete geteme newe eliyase
የኔ አለም🌍 fetari hulem kefitk yikdem
👏👏👏👏👏😍
የልቤ ሠዉ
ዩቱብ ስሙ ኤልያስ ነዉ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰👈🏆🥇🌟🌟👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
asfye nefs yimar🥲
ጠርታሀለች የምር
ምናለበት ዝም በለሸ በሰሚ ማነሸ 😡😡😡
That was the good part
አረ መቅዲ ዝም በዪ 🙂
❤❤❤❤❤❤
😘😘😘😘😘😘💯💯💯💯💯💯💯💯🚣🚣🚣🚣
Wooow
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
አወይ አንች ተፈጥሮ ታዳያለሽ ወይ ?
ታዲያ የት ነበርኩኝ ተሰጥኦ ስታድይ
የመግጠም ተሰጥኦ ለምን አልቸርሺኝም
ለኤልያስ ብቻ ማዳላት አይሆንም ?
ግን ለነገሩ በዚህ አልከፍልም
ሌላ የሠጠሺኝ ነገርማ አይጠፋም
ነገሬን ሳሳጥር ሀሳቤን ስቋጨው
በርታልን ኤልያስ ቀጣዩን እንስማው
እንበል አሜን አሜን ስትመርቅ በግጥምህ
ስታይ ስትመረምር በምናብ ህዋስህ
እሲ ምራን ጠቁም የቃላቱን መንገድ
ደሞም መፀልይልን መግጠም እንችል ዘንድ ።
ግጥሞቹ አሪፍ ነበሩ
ቃላቶቹ ራሱ ባንተ ሲጠሩ እንዴት ያምራል ስሰጥ እነደዝህ ነውዋው!!
እደኔ የሚዎደው በማርያም ኤልያስን
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስክ ❤❤❤❤❤❤❤❤ወድሜ እንዎድካለን
ኤላን እኮ ዝምም ብሎ መስማት ነው
ክበርልኝ 🥰🥰🥰🥰
አቤት እንዴት እደምወድህ ጥበብ ባንተ ትጣፍጣለች ኤላ❤️🥰
ኤሌ ትለያለህ ቃላት አጣዉልህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
ቃላት አጣሁልህ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስህ
ልጅ ኤልያስ በጣም የምወደዉ ገጣሚ ነዉ::
በሚገርም ያባትህ ስም የኔም ያባት ስም ነው እናም እንደ ታላቅ ወንድም አዬውህ በርታ ወንድሜ !!!!
የዱሮዬን አስታወስከኝ ጎበዝ ገጣሚ እደግ ተመደግ።
Kef bel Elu, i am a big fan of you
በጣም ሚገርም ግጥም ነው ፣ አዘጋጆች ግን ከዋላ ድምጻቹን ባታስገቡ ጥሩ ነው
getamiwe gobez new gin betame mideberew kewala kenfere yemimet ewnet, minamin mitil set alech betam yasetelale zim lemin endematilina endematisema ayegbagnem
elias shitahun my best
አቤት አድበትክ እራሱ ስታወራ ሲጣፍጥ❤❤❤❤
ኤላ የሚደነቅ ልጅ ነው❤
ሰወደው ጀግናው ግጥሙ ልብብብ የሰርሰራል
ግጥም ጠላው አንደኛ 👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
ጥበብላይ ጥበብ ይጨምርልህ🙏
oh my GOD..why do i find this so romantic🙈??
abet hasabn yemeglets bikat, abet gitm, abet dimts..what a talent...bravo man!
ትችላለህ ኤሊ ይጨምርልህ ❤
ኤላ የውስጤን ነው ሚነግርልኝ ❤❤❤
Ere ela tileyaleh emebrhann degmo voice ❤❤❤❤❤❤
ዋው እንኑር በድሮው የሚለው በጣም ደስ ይላል ነይ
እኔ እና አንች እኮ እናሳዝናለን የሚለውን አልሰማከውም /አልሰማሽውም 😢😢😢
fetari yanurk❤❤
ቃላጣሁልህ ወንድማለም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ውይ ኤልየ ስወድክ❤❤❤
ዋው ምርጥ ነው
ይባርክህ
Kalat Yelegim Wellahi Ychemrlih
Mekdya I am happy to see you smiling 😃
Good news
Wow 👏
አሰፋውን ሰውድው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የማከብርህ❤❤❤ግጥሞችህ ልቤ ናቸው በርታ🙏
Ene ena anchi eko enasaznalen
Eyetewadedn, eyetenefafekn mech and lay alen
Ene ena anchi eko enasaznalen 🎉
ሁሉም ቅኔ አላቸዉ❤❤❤💔💔💔💔💔
ኤላ😍😍😍
Perfect Poem 🥰 💞 👌 🥰
mirete geteme newe endzihe ayente misete besetegne beye lqetaye hihote emgnalhu arife geteme
Endi nw sitadelu 😊😊
what a poem! i really love it ! ela God bless you
Kalot yasemalin wendime
መቅዲዬ እደኔ ተመስጠሽ ነዉ የዳመጥሺዉ
Ela!!!!
asfetiiiiii l love you❤😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
Wawwwww❤❤❤❤❤
ገራሚ ነው
ከኤፍሬም ስዩም ጎን አንድ ጀግና አገኘው ከምር ትችላለህ
Wow tichlaleh
ባሎችሽ ይክበሩ
እኔን ስትፈቺ እነሱ ለኮሩ
የአንቺን መጎልመት ባጭሩ ላስቀሩ
ባሎችሽ ይክበሩ
በጣም ትችላለክ ገጣሚው ግን የአስፊቲን ጥያቄ ሳንሰማው ቆረጣችሁት
Wawuu
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Wow
እኔ አታውቀኝም መሥሎኝ ነበር ለካም ለኔ ነው የተገጠመው😜😜 ሁለት አግብቸ ፈትቻለሁ ግን የልጂነት አፍቃሪየ አለ አሁንም
3rd one gerami nw
❤️❤️❤️❤️
04:19
እውነት ነው ትክክል ሲሉ ሴቶቹ ...አቃጣሪ ይላል አስፋው መሸሻ ሰማሁ ልበል 😃😂
The same to you 🤣🤣🤣
No endeza aydelem betam areif new yalew 😜🤓
ጆሮችን ለክፉው መሮጡስክክክ
mirete geteme newe eliyase
የኔ አለም🌍 fetari hulem kefitk yikdem
👏👏👏👏👏😍
የልቤ ሠዉ
ዩቱብ ስሙ ኤልያስ ነዉ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰👈🏆🥇🌟🌟👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
asfye nefs yimar🥲
ጠርታሀለች የምር
ምናለበት ዝም በለሸ በሰሚ ማነሸ 😡😡😡
That was the good part
አረ መቅዲ ዝም በዪ 🙂
ዋው ምርጥ ነው
asfetiiiiii l love you❤😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
Wow
❤❤❤❤❤❤
😘😘😘😘😘😘💯💯💯💯💯💯💯💯🚣🚣🚣🚣
Wooow
asfetiiiiii l love you❤😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤