በጎንደር በአየር ኃይል የታገዘው ከባድ ውጊያ!በወታደራዊ ካምፕ የተፈፀመው ድንገተኛ ጥቃት Ethiopia Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 81

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 20 годин тому +9

    ትግሬና ኦሮሞ አማራን አሸነፉ የሚባል ታሪክ መቼም ቢሆን አይፃፍም!!!
    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖ!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @agdr895
      @agdr895 16 годин тому

      ግን የፋኖ መሪዎች ትግሉን የሚመሩበት አግባብ የምትለውን ድል ከማሰብ ሳይሆን የእርስ በርስ ፋትጊያ ላይ ተጠምደዋል።

  • @ShambelDerbie
    @ShambelDerbie 20 годин тому +5

    ብልፅግናን ልናያት የሚገባን እንደ ዝናሽ ታያቸው ነው ዝናሽን ማሽከርከር እንደሚችል ሁሉ ብልፅግናም ያው ነው ኢትዮጵያ ግን የሁሉም ብሔሮችና ብሔረሰቦች ናት ድል ለአማራ ህዝብና ለነበልባሉ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 20 годин тому +3

    እውን ተመስገን አማራ ነው ግን ምን ያረጋል አማራን ምሥለኔ ሁነዋል

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 19 годин тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ።ፋኖ ያሸንፋል።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 20 годин тому +3

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 20 годин тому +3

    የአምሐራ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባርነት ታሪክ የለውም!!

  • @MohammedJemal-us9ob
    @MohammedJemal-us9ob 7 годин тому

    በለጠ ሰላም ነው

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 21 годину тому +9

    በሌ ብቸኛ የመውጫ ቀዳዳችነ ወደ ዕለቱ የፋኖዎቻችን ተጋድሎ ዜና እለፍ!!!!!

  • @danialedani
    @danialedani 20 годин тому +3

    ፋኖ የፖለቲካና የመታደራዊ አንድነት እሥካላመጣ ድረሥ እንደዉ ከንቱ ልፊያና እልቂት ነዉ የሚሆነዉ።

  • @tilahunkebede4558
    @tilahunkebede4558 18 годин тому +1

    ፋኖ ከጣልቃ ገቢዎች እየጠራ ይሔዳል በርቱ

  • @mengistudenekew9351
    @mengistudenekew9351 21 годину тому +3

    በሌ ጀግናው ሁሌም በጉጉት እንጠብቅሀለን በርታ ጀግናው

  • @habtamusisay4114
    @habtamusisay4114 21 годину тому +5

    እውነተኛ የመረጃ ምንጭ በርታልን ወንድማችን

  • @Abraham-wd6nb
    @Abraham-wd6nb 21 годину тому +1

    በርታ በሌ ድል ለፋኖ

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu 19 годин тому

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 19 годин тому +1

    ፋኖ አደረጃጀቱን ካስተካከለ ያሸንፋል ብልጽግናም እንደፈለገው አይደነፋም።

  • @ميريالشمري
    @ميريالشمري 21 годину тому +3

    አይዞን ቤተሠብ በየቲክቶኩ በመደር ከመቧቀስ ለታሠሩትድምፅ ሆኑአቸው በልልኝ ወድም በለጠ

  • @kusurabaro9049
    @kusurabaro9049 18 годин тому +3

    የሚሰጡህን ወልጋዳ አስተያየት ባታቀርብና ሰአትህን ሰአታችንን ባታቃጥል ጥሩ ነው በቀረ ጥሩነው ግፋ

    • @JemalSeid-ng1tw
      @JemalSeid-ng1tw 16 годин тому

      ትክክል የምር የውስጤን አውጥተህ ነው የተናገርክልኝ ።እነሱ የሚሰጡን ተራ አጀንዳ እንጂ ለአማራ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም ከመሞቱና ከመጥፋቱ በስተቀረ ስለዚህ ህውሀት ሁለት ሆኑ ተሰዳደቡ ጁሀርና አብይ ተሰዳደቡ የሚል ግዜ መግደያ አያስፈልገንም ። ህዝባችንን በትክክል እድነቃና እየጠፋ እደሆነ መንገር መጎትጎት እድሁም ፋኖወቻችን ወደ አንድነት የሚመጡበትን መስመር ማሳየት ወጣቱን አደራጂቶ ነቅቶ ሰልጥኖና ታጥቆ እድወጣ ማንቃት ብቻ ከዛም አማራ ነፃ ሀገር ይመሰርታል ከመጥፋትም እንድናለን አማራም ተከብሮና ኮርቶ አንገቱን ቀና አድርጎ ሰርቶና ተደስቶ የመኖር መብቱ ይከበራል ይሄ ነው መሆን ያለበት በተረፈ በሌ ጀግና ታጋይ ነው ይቀጥልበት ይበርታ❤❤❤❤

  • @MohammedJemal-us9ob
    @MohammedJemal-us9ob 6 годин тому

    በለጠ የግንባር መረጃዎችን በዜና መልኩ ብትሰራው።ሌላውን እደተለመደው በትንተና ቢገለጥ።

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 20 годин тому +2

    አየር ሀይል የአንድ ግለሰብ ወይም የአንድ ቡድን ሀብት ከሆነ ቆይቷል !!!!
    የገዛ ወገንን በድሮን እና በጀት መጨፍጨፍ ስኬት ከተባለ የጅሎች ፣ የጅላጅሎች ፣የጅላንፎዎች አመለካከት ነው!!!

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 21 годину тому

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @MeseretAdnew-n1q
    @MeseretAdnew-n1q 19 годин тому

    በጣም የሚገርም ነው በእርግጥ ብልልጽግና ወደ ባሰ ችግር በሁለንታዊ መስክ ድድቀት የፈጠረ የችግር ምንጭ እንጅ

  • @waltersara6984
    @waltersara6984 17 годин тому

    እነሱ የፋኖን ቤተሰብ ሲይዙ ፋኖ ለምንድነው ሚሉሻን ቤተሰብ የማይዙ የነሱ ቤተሰብ ከታገተ እነሱም የፋኖን ቤተሰብ ይተዋሉ

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 20 годин тому

    ወንድሜ በለጠ እንዴት አመሸህ?
    እንኳን ደህና መጣህ!!!
    እያዳመጥንህ ነው !!!!
    በርታ !!! ከጎንህ ነን!!!

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 16 годин тому

    የፋኖችግር በካድሬ ላይ ጥብቅ እርምጃ አለመውስድ ነው

  • @AtanawAlebachew
    @AtanawAlebachew 18 годин тому +1

    ከዜና በፊት ያለው ክላሲካል አጭር ቢሆን

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 16 годин тому +1

    ብርታተ፣ፅናት እና ድል ለመከላከያችን፤ድካም፣መፍረክረክ እና ችንፈት ለጃውሳ፣ለሸኔ ወለወያኔ።

  • @getieshitay1656
    @getieshitay1656 20 годин тому +2

    አረ በለጠደብረታቦር ሰወች ታግተው ጠፍተዋል ድምፅ ሁናቸው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 20 годин тому

    በማንነቱ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ የሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ በአንድነት ቆሞ የጋራ ጠለፋ ቱን መመከት አለበት!!

  • @GechAsmare-qi9zz
    @GechAsmare-qi9zz 18 годин тому

    በርታ

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 20 годин тому

    እናመሰግናለን !!!!!
    🎉🎉🎉🎉

  • @ቲጅየራያዋ-በ6ፈ
    @ቲጅየራያዋ-በ6ፈ 21 годину тому

    በርሀ ወድም አለም❤❤❤

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 19 годин тому

    አቀራረብህ ይመቻል በርታ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 20 годин тому +2

    አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልሞ
    ጎጠኝነት የማይጠቅመን የወደቀ አስተሳሰብ ይውደም!!!

  • @laykuntsega632
    @laykuntsega632 7 годин тому

    በርታ ቆንጆ ነው ድምጽህን ከፍ አድርገው

  • @mesfinbeyene2695
    @mesfinbeyene2695 20 годин тому

    በርታ በለጠ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 20 годин тому

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @abrahammihret6239
    @abrahammihret6239 21 годину тому +1

    በሌ በርታ ! መቸ ነው ግን መላ አማራ በነቂስ ወጥቶ ለራሱ ሚቆመው?

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 20 годин тому

    Berta bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MehamedKarsima
    @MehamedKarsima 20 годин тому +1

    ፍኖ ሕወሀትን ለምን ቀጥቅጦ አያባርራትም ከራያ።

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 20 годин тому

    አንተም የነሱን ወሬ ማምጣትክ ትግርመኛለክ 👌👌😘

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 16 годин тому

    ፋኖም የካድሬን ቤተስብ እርምጃ ቢወስዱ. እንድህ ካድሬ ባልፈነጨ ነበር. እባካችሁ ፋኖወች የሚኒሻ የካድሬን ቤተስብ እርምጃ ውስዱ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 19 годин тому

    የአማራ ህዝብ እንዲህ አይነት ስቃይ ባለበት ሁኔታ የአማራን ህዝብ ነፃ እናወጣለን ብለው በርሀ የገቡ አንድ ሆነው ህዝቡን ነፃ ማውጣት ሲገባቸው ፋፍዲን በሚባል የቁሞ ቀሮች ጥርቅም እየተመሩ የጎንደር ትግል ሲከፋፍሉ ይውላሉ

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 19 годин тому

    ባንዳዎችን በመለማመጥና በመሽኮርመም የባሰ ተፈርተናል በሚል እብሪት ተነሣሥተው በሕዝብ ላይ ግፍ ከመፈፀም ወደ ኋላ አይሉም ሥለዚህ ፋኖ ሕዝቡን መታደግ አለበት ።

  • @MelseMeselu
    @MelseMeselu 20 годин тому

    ሲጀመርይቶጵያመንግስትአላትወይ

  • @ميريالشمري
    @ميريالشمري 21 годину тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 20 годин тому

    ጥርሀይና ነው.

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 21 годину тому

    Belte ❤❤

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 19 годин тому

    ቤተክህነት ምነው ዝም ጭጭ አለ አቡነ ሰላማ ደጋፊዎች በዙ ማለት ነው

  • @HabtamuTsegaye-p5r
    @HabtamuTsegaye-p5r 21 годину тому

    ድል ለሰፊው ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለተጨቆነው ዓማራ ሞት ለሂትለሩ አብይ እና መሰሎቹ ህይወታችሁን አሲይዛችሁ እኛን ለማዳን ለምትዋደቁ ወንድሞቻቺን ክብሮ ይገባችኋል እናመሰግናለን እኖዳችኋለን ክብር ለተሰው ብርታት ለሚታገሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍☝☝

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 17 годин тому

    ብልጽግና መቶ በመቶ ሀገሪቷን ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ወደ ቁልቁለት እየጎተተ ወደ መቃብር ለመክተት ከሆነ እቅዱ አዎ እቅዱ ተሳክቶለታል

  • @grsedansha-ek6hc
    @grsedansha-ek6hc 19 годин тому

    Egypt should support tigray to be independent country

  • @user-eg5zk6bq6x
    @user-eg5zk6bq6x 21 годину тому +2

    እውንተኛን መረጃ ከፈለጋችሁ ኢትዮ ፎከስን ያዳምጡ

  • @MehamedKarsima
    @MehamedKarsima 20 годин тому

    አየር ሐይል እኮ ንፁሀንን ነው እየጨፈጨፈ ያለው።

  • @AdaneMarkos-d2z
    @AdaneMarkos-d2z 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 18 годин тому

    የወጣለት አረመኔነት ሣይሆን። የወጣለት ደደብነት አና ደንቆሮነት።

  • @mengeshaworku5035
    @mengeshaworku5035 20 годин тому

    ፍኖ አንድ የሚሆንበትን ቀን በጉጉት እየጠበኩኝነው

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 19 годин тому

    ይህንን የሆዳም ጥርቅም መነሻ መቀንደሺ ነው

  • @SiadTashome-bv4pg
    @SiadTashome-bv4pg 16 годин тому

    isak Somaliand & Ethiopia

  • @MohammadAdam-v2l
    @MohammadAdam-v2l 20 годин тому

    ስለ ብልፅግና ምን ታወራለህ አገር የሚውቀው ስለሆነ

  • @solomonzewdu3512
    @solomonzewdu3512 17 годин тому

    እባክዎት ከይቅርታ ጋር የዋትሳፕ ቁጥሮን ይንገሩኝ; እኛ አከባቢ ላይ ከባድ ነገር ነው ያለው።

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 17 годин тому +1

    ፍትህ ለእቶ ለክርስቲያን ታደለ ፍትህ ለእቶ ዮሖንስ ቧያለው ፍትህ ለእቶ ታደዮስ ታንቱ በስቸኳይ ህክምና ይስጣቸው ህወታቸው እደጋ ላይ ነው

  • @EsuSemayat
    @EsuSemayat 17 годин тому

    ስለ ራያ እንዲሁም ስለ ወልቃይት ስትዘግብ ትሰማለህ በኔ እምነት እነዚህ አካባቢዎች እንዲሁም በወለጋ ያሉ አማራዎች ዛሬ ከፋኖ ጋር ሆነው ለምን አይታገሉም ከዚህ የተሻለ ጊዜ መቼ ሊመጣላቸው ነው በዚህ ሰአት እነሱ ከዳር ሆነው ሲመለከቱ በእጅጉ አያስተዛዝም ወይ ወደፊትስ ማን ሊያዝንላቸው ይችላል

  • @AlemuDemise-i9q
    @AlemuDemise-i9q 17 годин тому

    ሀይ

  • @belayneh4514
    @belayneh4514 18 годин тому

    ብልፅግና ኢትዮጵያ ውስጥ የኢኮኖሚ ለውጥ አላመጣም የምትሉ ትገርሙኛላችሁ። ቢያንስ ክብር የነበራቸው መምህራን እንደ ጎዳና ተዳዳሪ በምገባ መኖር ሲጀምሩ አታዩም? ከዚህ በላይ የኢኮኖሚ ለውጥ አለ? ሰርቶ መብላት የሚችል ዜጋ ቤት አልባ ስራ አልባ ሲሆን፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ቤት የነበረው ህዝብ ቤት አልባ ሲሆን ከዚህ በላይ የኢኮኖሚ ለውጥ ከየት ይመጣል። እፈሩ እንጅ 😂😂😂😂

  • @Samuel-n1w1l
    @Samuel-n1w1l 19 годин тому

    Bertulen ayzach

  • @Garotube-v5n
    @Garotube-v5n 21 годину тому

    Go

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 19 годин тому

    zena ataw

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 16 годин тому

    እንደዋሸን መኖር ከቻል በኢትዮጵያ
    ሠውን አፍሠሶ ማሰር ከቤዚን ማደያ
    የተገነባው። ውል በሀገሬ ታያ
    ውሸትን ቀምረን ብንደረድረው
    ማንም ሠው አይቀረም አማራን የጠላው
    በጂምላ ቀብረህ በጂምላ አሥረሀል
    በድሮን ንጹሀን ዘር አጥፍተሀል
    ነገ በአማራ ደም ተጠያቄ ዋናው ሠው ሆነሀል
    የአየርም ሆነ የምድር ጦር አዛዡ
    ሁሉም ኦሮሞ ነው በሠው ደም ፈዛዡ
    እያመመው መጣ እየገዘገዘው
    መቸ አርፎ ተኛ ብልጽግና ለሠው

  • @enanu7590
    @enanu7590 20 годин тому +2

    በሌ እውነተኛ መረጃ ነው ያቀረብክልን ደባርቅ ወረዳ ጥራሂና ያለውን ጦርነት በስልክ የተነገረኝና አንተ ያቀረብከው ልክ ነው ደባርቅ ሆኖ ከባድ መሳሪያ ወደጥራሂና የተኮሰው የግለሰብን ቤትና ንብረት አውድሟል አንዲት ህፃን ደግሞ ቆስላ የመትረፍ እድሏ ትንሽ ነው አሉ 😢

  • @Yif66
    @Yif66 19 годин тому

    እንደ አብይ አህመድ አቅመቢስ ነገር ግን መሰሪ መረ፤ እንደ ብልፅግና ደጋፊ ሆዳም እና ግሪሳ በዚህ ምድር ላይ ሌላ አገር ይኖር ይሆንን??? እንጃ አይመስለኝም።

  • @Yif66
    @Yif66 19 годин тому

    ኢህዴግ የመለስ ዜናዊ የግል ንብረት በመሆኑማ ታግለን ጣልነው እና ብልፅግና የአብይ አህመድ የግል ንብረት መሆን አለበት??? አይ የብልፅግና ደጋፊዋች ሆድ እንጂ ጭንቅላት አልፈጠረባችሁም።

  • @amarenigussie5954
    @amarenigussie5954 19 годин тому

    Ere mustofie! Antem gosa jemerk! Tesfa yemadergbh EThiopiawi meri neberk!!

  • @grsedansha-ek6hc
    @grsedansha-ek6hc 19 годин тому

    Oromuma geday government