Ante yelibe geta , zemary hawaz tegegne (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 አንተ የልቤ ጌታ
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- Ante yelibe geta , zemary hawaz tegegne (dyaqon) song. ye erefte bota vol 2 album አንተ የልቤ ጌታ
Lyrics gashaye melaku
Song habtamu shibru
www.zemaryhawaz.com
መዝሙሮችህን ከተመለስክ ጀምሬ ስሰማቸው መንፍሴን እያደስኩባቸው ነው በጣም ነው ደስስ ያለኝ በቤቱ ያፅናልን❤❤❤❤🎉🎉
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል
ጊታሆይ ተመሥገን🙏🙏🙏
እኔም❤❤❤
Enem❤❤❤❤❤ ekenalew wula
የልድያ ልብ እንደከፈትክ አቤቱ ጌታሆይ የኔንም ልብክፈተልኚ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ እሡ በመጠበቂያው ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዛሬ እንደ አድስ እየሰምሁ ነው ጠፍቶ የተመለሰውን የወድሜን መዝሙር❤❤❤❤😊
ኦርቶዶክስ ያረገኝ አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏
Mar yihe Orthodox ayidelem tehadiso nachew ebakache tetenkeku 😢
Amen,, 🙏🙏🙏
አሜን ቤ እውነት መታደል እኮ ነው 🙏🙏🙏❤
@@EtsegenetAbera-kc5gn ይሁን Orthodox አንድ ናት ok
Amen kbrlesuyhun❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄን መዝሙር በሰማሁ ጊዜ የደም ስሬ በትክክል መስራት ይጀምራል! እግዚአብሄር ይመስገን!
Zemare meleak yasemalen..
እውነት ነው
አሜን አሜን አሜን እውነት ነነው ዝማሬ መላእክን ያሰማልን
Tesfahun Diwit
Lvbbbb
Wow በጣም ደስ ብሎኛል ስለተመለስክ መዝሙሮቹን በጣም ነው የምወዳቸው
❤❤❤❤❤❤❤ ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን ሀዋዝ ያከበርከው ጌታ ያክብርህ ❤❤❤❤❤
አንተ የልቤ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ግባ ከነፍሴ መቅደስ ልፅና ባአንተ ልቀደስ 🙏🙏🙏😭❤️
አንተ የልቤ ጌታ
አንተ የልቤ ንጉስ
ግባ ከነፍሰይ መቅደስ
ልፅና በአንተ ልቀደስ
ዝማርየ መላእክት ያሠማልን ወንድሜ በቤቱ ያኑርህ
❤❤❤❤❤❤❤አሜን💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
ሀዋዝ መጨረሻህንም ያሣምረዉ ዘማሪ መላዕክ ያሠማን
አሳመረለት እልልልልልልልልልልል
እንኳን ደስ አለህ/ሽ ወለትህ/ሽ ተሰምቷል ።
አምላኬ ሆይ ለቤተ መቅደስህ አብቃኚ የስደት ኑሮ በቃሽ በለኚ ማርያምን ቤተክርስቲያን ሄዶ መሳለም እንዴት እንደናፈቀኚ😢
Ema ene demo hager wuset hogn mehde akategn tselyelgn
ሁፍፍፍ ልቤ እርፍ ይላል በእውነት ዝማሬ መለከት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድማችን ተባረክ
Zimare melakit yasemalen
Ante ye libe geta,ante ye libe negus giba ka namfse maqdas
✝️🙏😭
Amennn
ተመስጌን እንኳን መጣህልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 መዝሙርህን ስወደው
I’m Eritrean i love this mezmur and your voice
ቀወቀቒቑቀቑቀቀቀ
ይሄን መዝሙር ስሰማ ነፈሰ በ እግዚአብሔር ተስፋዬ ይለመልማል 🙏🙏
እኔም
🥰🥰🥰ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏🙏🙏
የተዋህዶ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥነዉኮ ፈጣሪ በቤቱ ያፆናህ ❤❤❤❤❤
ምን ይሳንሃል አምላኬ ተመስገን❤❤❤😢😢 ቃል የለኝም በቤቱ ያጽናህ😢😢😢❤❤❤❤
ስለእውነት ይሄን መዝሙር ስወደው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ይሄን መዝሙር ስሰማው የእውነት እንባየ ይቀድመኛል ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም ሰሜቼ የማልጠግበው መዝሙር
እግዚአብሔር በሚያቀው አላውቅሕም ነበር።ዩቱብ ላይ ነበር ተመለሰ የሚል ስመለከት ያወኩሕ።እናም አንተን የመሠለ ልጃችንን የመለሠልን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሑን❤😭❤
ዝማሬ መላክ ያሠማልን
ግን መዝሙሩ ከነ ግጥም ብሆን አሪፍ ነወ👏👏👏👏👏
አሰይ ቢሰማ ቢሰማ የማይሰልቼን መዝሙር ረጅም እድሜ ጤና ይስህ ወንድሜ
እኔ ቃላት የለኝም የኔ ወንድም ሀዋዝዬ ስለ ዝማሬዎችህ እንዴት መንፈስ እንደሚያድሱ:: እግዚአብሄር ስለሰጠህ ጸጋ ስሙ የተመሰገነ ይሁን :: በርታልን ከዚህ በላይ ደግሞ የምታገለግልበትን እድሜ ይጨምርልህ ::
መጽናኛየ መዝሙር አንተ የልቤ ጌታ
አንተ የልቤ ንጉስ
ግባ ከነፍሴ መቅደስ
ልፅና ባንተ ልቀደስ
አንተ ይተባረክ ሰው ነህ በአውነት መዝሙሮች ሳልሰማ አልውልም በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ናቸው ተባረክ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋራ ነው♥️💥💥💥
ሃዋዝ ውድ ወንድሜ ባለህበት ቀጥልበት ግሩም ድምጽ ና መልካም ዝማረ ኣለህ እንደ ሊሎች ወደ ላይ ወደ ላይ የሚሉ በመድረክ ብቻ የሚቀር ዝማረ ይቅርብህ ልብ የሚነካ ጌታችን የሚወድስ መንገድ ይዘህ ጽና ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ እኔም ወዳንተ ኣይነት ወንጌል መጥበቅ መሪጫለሁ
በእውነት ይህን መዝሙር ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል።በ.............ጣም
Gug999999c99999999g99999999
እኔ ይሄን መዝሙር ሳላዳምጥ አላድርም በጣም ነው ምወደው❤❤❤❤❤❤
አተ የልቤ ጌታ👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏አተ የልቤ ንጉስ👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷ግባ ከነፍሴ መቅደስ ልጽና ባተ ልቀደስ👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ወይኔ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን hawaz ፀጋዉን ያብዛልህ የአባቴ ብሩካን
አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይንገስ ❤❤❤🙏🙏🙏ዝማሬ መላክት ያሰማልን
አንተ የልቤ ጌታ አንተ የልቤ ንጉስ ግባ ከነፍሴ መቅደስ ልፅና ባንተ ልቀደስ 👏👏👏 ዝማሬ ሐዋዝ ተገኘ መዝሙሮችህ ሁሉ ሰምቼ አልጠግባቸውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
አንተ የልቤ ጌታ❤❤❤❤❤
አንተ የልቤ ንጉስ ❤❤❤❤❤
ግባ ከነብሴ መቅደስ ❤❤❤❤
ልፅና ባንተ ልቀደስ❤❤❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም ❤❤❤❤
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤
እንዴት ድንቅ አምላክ አለኝ ሁሌም ፍቅሩ ትኩስ ፍቅሩ አይኖቼ በእምባ የሚሞላዉ መደገፊያ ዋልታዬ የማመልክህ ልዑል የሆን የጌቶች ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ተመስገን ።
መቼ ነው አውደ ምህረት ላይ ይህንን መዝሙር የምንሰማው
ተባረክ ሀዊዬ
በእውነት እግዚአብሔር የተጠቀመብህ ብሩክ ልጅ ሀዊ ኑውርልን ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በሰላም በፍቅር በጤና ያኑርህ
መዝሙሮችህን ሁሌም አድምጬ አልሰለቻቸውም። የሰውን ልጅ ወደትክክለኛ መንፈሳዊ ህይዎት ይመራሉ። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በአንተ እንደሚሰራ ተስፋ አለኝ። ፈጣሪ ይጠብቅህ
Ewunet newu betam betam mechem yibarcachhu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💙💙💙💙🙏🙏🙏
Egzabher yitebkachhu ewedachholehu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እመብርሀን ወደ እቅፏ ትመልስህ ወንድም ልቦናህን ፈጣሪ ያብራልህ
le kirstos mezemerun new dingil maryam mitikawemew weys,.. ay diabilos! sraw bzu new eko lbonash yimeles begeta be Eyesus sim!
እኔማ በትክክለኛዋ መንገድ ነኝ እናንተ ናችሁ እንጂ የምታሣዝኑኝ ክርስቶስ አባቴ ድንግልማሪያም እናቴ ቅዱሣን መላእክት ጻድቃን ሠማእታት እረዳቴ ናቸው ታድዬ
awo tadlen amen kibr le44tu😊😊❤❤❤❤@@እማዋይወለተሚካኤል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስህ
He already is in GOD's house entering through Jesus. About which 'bet' You suggest, my dear.
አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ክብር ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። ፀጋህ እጥፍ ሆኖ ይገለጥ ወንድም በብዙ ተባረክ
ተሰምቶ እማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Hawazy wedmachn EGZABHER yagelglot zemnhn ybarkew wedma abet yhen Mezmur sesma endat selam endmisemag tebarklnTsegawn yabzalh🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ሀዋዝዬ ዘመንህ ይባረክ
አንተ የልበ ጌታ አንተ የልበ ንጉሥ አሜን የልበ ጌታ ነው እየሱስ ተባርክ ወንድሜ ፀጋ ያብዛልክ
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በጸጋ ይጠብቅልን የነፍስ ምግብ ነው እግዚአብሔር የሚሉ መስገን
Egzabhehr amlak agleglot zemen yechemr 🙏🙏🙏
አተ ልቤ ጌታ
አተ የልቤ ንጉስ
ግባ ከነፍሴ መቅደስ
ልፅና ባንተ ልቀደስ
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ መዝሙር እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርእህ አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒
አሜን አሜን አሜን በእውት ዝማርየ መላእክት ያሠማልን
በመንፈስ የሆነ ዝማሬ ዘመንክ ይለምልም
የዐገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልሕ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ወንድማችን በመመለስህ በጣም ደስ ብሎናል በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏በእዉነት በዚህ መዝሙር ሁሌ የምፅናናበት ነዉ ሲከፋኝም ስደሰትም በዚህ መዝሙር ነዉ ምፅናናዉ በእዉነት ወድማችን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን🙏💖
Egziybhre Qariy Zamnken Yebareklke Bareta
በቃ አሁን እንደ ልቤ ልሰማው ነው መዝሙሮቹ😢😢😢
የተፅናናሁበት ተሰምቶ የማይሰለች❤❤❤
ወንድሜ ተባረክልኝ በብዙ ጌታ ጸጋውን ይጨምርልህ ዘመንህ በእግሩ ስር ይለቅ 🙏🙏🙏🙌
አንተን ወደቤቱ የመለስህ አምላክ እኔንም ይመልሰኝ ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁን 🙏🙏🙏😭
ተመስገን አሁን እንደፈለኩኝ መዝሙሮችህ እዘምራለው❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥺🥺🥺❤❤❤❤❤🤲🤲🤲
ክርስቶስ በደጅ ሳይሆን በቤቱ ይጠብቅሐል ተመለስ ተመለስ ተው ስደቱ በቃህ በቃህ😢😢😢😢😢
Deju malet be sewu tebebe yetesera malet adelem ye sewu lebe newu
ሐዋርያት 7 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁸ “ይሁን እንጂ፣ ልዑል የሰው እጅ በሠራው ቤት ውስጥ አይኖርም፤ ይህም ነቢዩ እንዲህ ባለው መሠረት ነው፤
⁴⁹ “ ‘ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድርም የእግሬ ማሳረፊያ ናት፤ ታዲያ ምን ዐይነት ቤት ትሠሩልኛላችሁ? ይላል ጌታ፤ ወይንስ ማረፊያ የሚሆነኝ የትኛው ቦታ ነው?
⁵⁰ ይህን ሁሉ የሠራው እጄ አይደለምን?’
ተመለሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ
ትክክለኛው ቤቱ ያሳደገው ገባ እልልል እልልል እልልል
አንተ የልቤ ጌታ አንተ የልቤ ንጉሥ ግባ ከነፍሴ መቅደስ ልፅና በአንተ ልቀደስ🙏 ከልካይ የሌበት እግሬ ተሰብሯል ቀንበሬ ለዓለም ጀርባዬን ሰጠሁ ፊቴስ ወዳንተ ነው። ዓይኔ እንዴት ሊከደን ሳላየው ገፅህን የአፍህን በረከት ልስማ ነገ እንዳልጠማ።
የሀ መዝሙር ስሰመ ደሰታ ይሰመኛልዝማሬ መልእክት ያስማልን ወደ ጥንታዊት ኦሮቶዶክስ ተመለስ ባክህ
metam yasaznal wendimachin astewl temeles
እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን ሀዋዝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ሀዋዝዬ ያአንተ መዝሙሮችህ እኮ ከልብ ነው ሚገብት❤❤❤❤❤
ነፉሷን ይማርልኝ እህቴ ሲድውን ገዝታ አድስ እንደተለቀቀ ከሱ ውጪ ሌላ አታዳምጥም ነበር 😢😢😢እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ❤
ሀዋዝዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም በቤቱ ታፅናህ
እየሱስ በቤቱ የፅናዉ
ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋርይሥጥህ
ተመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላደረከኝ አምላክ❤❤❤
እዉነትነው
አሜንአሜንአሜንቃለሀይውት ያሰማልንእግዚአብሔረ ፀጋውን ያበዛልህ ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም
አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ሆይ የልቤ ንጉስ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
አሜንን አሜንን አሜንን ተባረክ እድሜና ጤና እንመኝልሀለን ወንድማችን
AmEEN Ameen Ameen ebifamii waqayoo ❤❤❤❤
Zemari melak yasemalen 🙏🙏🙏semeche yemaltegbew mezmur new
Enamsgnalen
Tewydo lezlalmi tinuri❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም በጣም የምወደው መዝሙር
Zemar melketen yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen amen amen
ወንድሜ ቀሪ ዘመንክን ድግል ማርያም ትባርክል
Zimara melakit yasemaln wedmachin 👏👏👏👏👏💚💛🧡
አምን አምን አምን እልልልልልልልልልል ዘምር መልክትን ያሰማልን አንተ የሊበ ገታ ገባ የከፍት ባረ አምልክ ሆይ መሬን
Adme ysth tebarek wede fetare melesken wste geba yh mezmrh .Canada wde srh bcha new bezi mezmur gn lk agere cherch yalehu yemeselen tebarek menfes wst yemigeba mezmur
እጅግ የወደድኩት መዝሙር
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሀዊዬዬዬ
ይህን የተዋህዶ አንበሳ ለምን ስሙን ታጠፋላቺሁ። መናፍቅ ሆነ እያላቺሁ በውነት ፀጋዉን ያብዛልህ። አሜንንን
ተይጂ የተዋህዶ ልጅ ነው ያልሽው አረ ንቁ የተዋህዶ ልጆች
ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን
lik
መዝሙር በመንፈስ ቅዱስ የተዘመረስለሆነ ለመንፈስ ደስታን ይሰጣል። እውነትም ልብን የሚገዛ የልብ ንጉስ ነው።
4r
አሜን
አንተ የልቤ ጌታ
አንተ የልቤ ንጉስ
ግባ ከነብሴ መቅደስ
ልፅና ባንተ ልቀደስ........ hawazye bebzu tebarek. ተባረክ ተባረክ ተባረክ
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መዝሙሩን ሁሉንም ውድድድድ አደርግለታለሁ💔💔💔💔መንግስተ ሠማያትን ያሠማልን
ተዋህዶ ሀይማኖቴ
አንተ የልቤ ጌታ
አንተ የልቤ ንጉስ
ግባ ከልቤ መቅደስ
ልፅና በአንተ ልቀደስ
አሜን ሃዊ ተባረክ 🙏🙏
አንተ የልብ ንጉሥ ዘማሪ መላክት 😭❤😭ያሳማልኝ😭😭😭😭😭❤
zamare malkiti yasamalini
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልንን
ዋው መዝሙሮቹ ሁሉ የእግዚያቤር መንፈስ ያለበት ነው። ተባረክልን✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏።
ጨጠጨኸጨ
አሜን ሀዊይ በፍቅር የምወድህና የማከብርህ ልጅ ነህ ዝማሬ ይብዛልህ
Amen
Amen
Amen
Zemre melaktn yasemlhen Kerstos tsegun yabzalhe🙏☝
አንተ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስጦታ ብቻ ነሕ ለምናፍቃን አትገባም ቦታሕም እዛ አይደለም እንኳን ወደ አባትሕ ቤት ተመለስክ ❤❤
i appreciate this mezimur and your vuice
አሜን ሽንፈትን አላይም ጋርዶኛል ያንተ ስም 🙏
የማይጠገብ ዝማሬ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልክት ያሠማልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን