ከሙስሊሞች ኡስታዝ ጋር የተደረገ ውይይት ! (የዘላለም ሕይወት ያለው ማነው? ክርስትና ወይስ እስልምና)

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 69

  • @user-ds7gn7no9p
    @user-ds7gn7no9p 7 місяців тому +10

    “እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።”
    - ሮሜ 8፥1

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 8 місяців тому +9

    ኢየሱስ ክርስቶስ የማይደበቅ እዉነት ነዉ የዘለዓለም ህይወት ያለዉ በክርስቶስ ነዉ

  • @user-vj8wz2ls3b
    @user-vj8wz2ls3b Рік тому +9

    የ ክርስቶስ መሆን 🙏✝️ መታደል ነው

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 2 місяці тому +3

    የተወደድክ ወንድም ፀጋው ይብዛልህ

  • @senaitkena4697
    @senaitkena4697 2 місяці тому +2

    ማሜ በእውነት ተባረክ ብዙ ነብስ ይድናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mobizone3987
    @mobizone3987 Рік тому +7

    Mame tabarek🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @aregaeniyew1717
    @aregaeniyew1717 Рік тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይብዛልህ ወንድሜ! በጣም ደስ ብሎኝ ነው የተመከልቱት! መጀምሪያ ላይ ሳህቱን ትስማምታቹህ የጀመርችሁትን መጠብቀ ነበረበት ነገር ግን አፈረሰ፤ ስለተሸነፈ ነው።

  • @user-zf2yn3um8l
    @user-zf2yn3um8l Рік тому +14

    ጌታ ይባርክህ ባንተ ንግግር ብዙ ሙስሊሞች ይድናሉ

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es 3 місяці тому +4

      ሞኝ ማንም ሙስሊም ፍንክች አይልም ምክንያቱም ትክክለኛው ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 2 місяці тому

      በትክክል​@@Hy-zh6es

    • @FujjRyuii
      @FujjRyuii 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @yonasgizaw7212
    @yonasgizaw7212 Рік тому +4

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @SolomonSeyum-ju1sq
    @SolomonSeyum-ju1sq 2 місяці тому +1

    መሃመድም ኡስታዝም መልካም ውይይት ነው ቀጥሉበት

  • @user-vj8wz2ls3b
    @user-vj8wz2ls3b Рік тому +3

    ተባረክ 👍👍👍

  • @mylifeyou-ls3or
    @mylifeyou-ls3or 2 місяці тому +1

    መሐመድ ምርጥ መልስ ማጭበርበር ነዉ የተያያዘዉ

  • @gamoethiopian7516
    @gamoethiopian7516 Рік тому +2

    ተባረክልን ማሜ 😍😍😍😍

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 Рік тому +1

    tebarek ustaz mame geta tsegawu yabezaleh wendime min elalew lela

  • @childofjesus594
    @childofjesus594 Місяць тому

    ማሜ ልጁ ዳነጋጤ እኮ 😂😂😂ኑርልኝ የ ጌታ ልጅ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @AddisGumata
    @AddisGumata 6 місяців тому

    ጀግና ነህአቦ በኢየሱስ ያመነ የዘላለም ህይወት አለዉ ሙስሊሙም በርጋታ ነዉ የሚሰማዉግን ሌሎቹ እኔ የማቃቸዉ ለቅጠዉ ዉሻ የሰዉ አያዳምጡም ይሄ ግን ያዳምፃል

  • @user-ng8kn4gu1b
    @user-ng8kn4gu1b 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 15 днів тому

    አትቀባጥር የኛ ጌታ እንደተ ጨካኝ አይደለም እናት ለልጃ ከምታዝነው በላይ ነው የሚያዝነው የኛ ጌታ ከአዛኞች በላይ አዛኝ ነው ይብላኝልህ አንተ ግን አይንህም ልብህም ታውሯል እኛ ጌታችንን እንደሚምርን አንጠራጠርም አልሀምዱሊላህ አላነኢመተን እስላም

  • @rahelwujira1796
    @rahelwujira1796 10 місяців тому +3

    Mame❤❤❤❤

  • @RoseAzza
    @RoseAzza 6 місяців тому

    እየሱሰ ያድናአል ኑ ወደ እውነቱ ወደ እግዚአብሒር ቃል እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል እንደወረደ የተጻፈ 💒📖🕊🤷‍♀️ ኑ ወደ ውነተኛው🚶‍♀️

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es 3 місяці тому +2

      እየሱስ አያድንም 😂😂

  • @SENAITKIFLE-wt4dm
    @SENAITKIFLE-wt4dm 11 місяців тому +1

    💒💒💒❤

  • @VeterinarySelamuBelilo
    @VeterinarySelamuBelilo 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wondiime than you god bless you

  • @rahawaadme8515
    @rahawaadme8515 4 місяці тому

    My Lord Jesus ❤❤

  • @RoseAzza
    @RoseAzza 6 місяців тому

    እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በእቃሉ ሲናገር ክፉውንም መጥፎውንም የፈጠረ ኮት እኔ ነኘ ይላ ታድያ ማን ሌፈጥረ ንው ብለህ ታሰባለህ የተፈጠረ በ እግዚአብሔር ነው በክርሰቶሰ እየሱሰ ይለናል

  • @MessiKali
    @MessiKali 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤geta yibarki mame

  • @user-gm3nf8cx6v
    @user-gm3nf8cx6v 2 місяці тому

    እየሱስ የሌለዉ ማእበል እንደሚያናዉጠዉ መርከብ ነዉ ያለእየሱስ ህይወት ባዶ ነዉ

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v 3 місяці тому

    Egzabhre melse alewee mame fetare yesitkee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰👉🏾👉🏾👉🏾⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕🥰

  • @user-qx5lc5ht5u
    @user-qx5lc5ht5u 5 місяців тому +1

    Berta geta kante garnew❤

  • @user-vl3yz1wj8s
    @user-vl3yz1wj8s 4 місяці тому

    Getayibarkih iyalachu atkebatru metafachihun anbibu

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w 2 місяці тому

    ለመወያየት ፍላጎት ያለዉና መወያየት እዉቀት ያለዉን ለምን አትጋብዝም

  • @WasKan-iz5mo
    @WasKan-iz5mo 2 місяці тому +2

    አንድ. ተሬ ዱርዬ. ምንም. የማዪ. ገነተ ብቻነው. ያጨነቀው. ሚስኪን. ሁሊ. ይህ. ነው. ወሪው. ምተው. አሰጨነቀህ. አይዞህ. ሲያምርክ. ይቅር. ጀነት. እሸ ሰለሙሰሊም. አያሳሰብክ. አሽ አልሀምዱሊላ. አላህ. የአለማት. ፈጣሪ ነው ብቶዱም. ባቶዱም. ከከከከከ. እደሱ. ጀግናው. የሁለቲ ንም. የሚያሰረዳ. ልብ. ያለው. ልብ. ይበል. ወይኔ. ያሄንን. አምትማሪት. እኔሰ. እንደዚህ. ወላሂ. እንደዚ ህ. አይመሰለኝም. ነበር ጥያቄ. አለኝ. አያለ. ገሀነብ. ጦያቄ.ው. እንደሱ. ሁለቱንም. እያነበብ. ወንድ. ከሆነ. ማሰረዴት. ነዋ. እሱ. እናተ. እንዚ. ናቺ. ብቻ. ወሪው. አሳዛኝ. አሳፋሪ. ነገሮ. ደፍተራቹ.

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 2 місяці тому +2

    ልንገርህ ወገን ምንአልባት አላህ ፈቅዶልህ እስላምን ቢወፍቅህ እወዳለሁ ሙስሊም እሚቀጣው በእምነቱ ሳይሆን በአምልኮ ስነስረአትነው ይሄን ስልህ ምንለማለት ፈልጌነ ው ይመስልሀል እኛሰወች እንሳሳታለን ይሄደግሞ ዬያንዳዱ አይምሮ ስነሰረአት ነው ለምሳሌ አንዱ ሶላት አይሰግድም ገንዘብ እያለው ያጣ ጎረቤቱን የማይረዳ ሁለተኛ የሚዋሽ ሶስተኛ ሀሜት የሚያበዛ አራተኛ ያለኒካህ ግንኙነት የሚያደርግ አምስተኛ ነገረኛ ::ወዘተ:: የመሳሰሉ ነገሮችን የሚፈፅም ከሆነ ሴትም ይሁን ወንድ አምነቱ ለብቻው ጀነት አያስገባውም የአምልኮ ስነስረአቱ የተሟላ መሆን አለበት አለዛ በእምነቱ ውስጥ መኖሩ መላ አይሰጠውም ወገን እየተግባባን መሆን አለበት በተረፈ የሰውልጆች በሙሉ የተፈጠርንበት ሀይማኖት ኢስላምነው ኑ ወደኢስላም🎉

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 2 місяці тому

      ሙስሊም ቢቀጣም እሳት ውስጥ ኗሪ አይሆንም ከእስላም ውጪ ከሆኑት በቀር

  • @Mereyem-kp5js
    @Mereyem-kp5js 3 місяці тому +2

    አላህ አንድ ነው መለክተኛው ሙሀመድ ነው መንገዱየነቢነው

    • @user-rq2zx1yu3x
      @user-rq2zx1yu3x 2 місяці тому

      ሙሀመድ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወክልም ውሸቱን ነው እመኑ መሐመድ ዛሬ የትነው ከተባለ ሲዖል እንደ ሆነ አትጠሩ

  • @danieltemesgen3527
    @danieltemesgen3527 3 місяці тому

    "ወደ እሳት ይመጣሉ" ማለቱን መመስከሩ በቂ ነው፡፡

  • @WasKan-iz5mo
    @WasKan-iz5mo 2 місяці тому

    ተድላቹ. መጥቼ እወሰዳቸዋለው. አላቹ. ታድላቹ. ሰወች. ሁይ. ደፍተራቹሁ. እያነበበ. ፍረዱ

  • @WasKan-iz5mo
    @WasKan-iz5mo 2 місяці тому

    አው. አንደዚህ. ነው. መሰረድት. ጀግና. ጀግና

  • @dhjd8942
    @dhjd8942 4 місяці тому

    atem blo sebaki weregna Allahnm hone nebyachinn nesadeb achilm sbket staderd tegst linorh yigebal ustazna batekelahu fiku

  • @user-vl3yz1wj8s
    @user-vl3yz1wj8s 4 місяці тому

    Alah yimelsik

  • @user-gb6cy7zw3o
    @user-gb6cy7zw3o 9 місяців тому

    Horetodokes fereset❤❤❤❤❤❤

  • @user-vj8wz2ls3b
    @user-vj8wz2ls3b Рік тому +1

    👍👍👍

  • @birukabe5957
    @birukabe5957 5 місяців тому +1

    ከመሀመድ ሁሉም እስላሞች ድንቁርናን የተማሩት

    • @skking3686
      @skking3686 4 місяці тому

      ክክክክክክክቅቅቅቅ

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 2 місяці тому +3

      ደንቆሮማ እናንተ ናቸሁ ወዴዳችሁም ጠላችሁም አላህ አንድነው እናንተንም የፈጠረ እኛንም የፈጠረ እምታመልኩት እዬሱስንም ሆነ ማሪያምን የፈጠረ እንድሁም ሰማይ መሬትን የዘረጋው አላህነው ሙሀመድም ሆነ እዬሱስ የአላህ መላእክተኛዎች እና እንደኛው የሚሰግዱለት ባሮቹ ናቼው እውነታው ይሄው ነው ወገኖቼ ስለዝህ ሳይመሽባችሁ ኑኑኑኑኑ ወደተፈጠራችሁበት ሀይማኖት አላህ ሄዳያ ይሰጣችሁ ዘንድ እመኝላችሗለው ታሳዝናላችሁ የፈጠራችሁን የማታቁ መሀይሞች😢

  • @tsionhunde4254
    @tsionhunde4254 2 місяці тому

    የጽድቅ ህዪወት መግቢያ በሩ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ። የጽድቅ ኑሮ መኖር የሚጀመረው በክርስቶሰ በኩል ነው። አለቀ።

  • @RoseAzza
    @RoseAzza 6 місяців тому +1

    😂😂አሀን የመታነበው ቆራን የእግዚአብሔር ቃል ነው ወዮሰ የሰው ምክር ነው???

  • @user-no2fk6di3h
    @user-no2fk6di3h 3 місяці тому

    ሙኤ የመወያየት አቅምህን ከተወያይህ አንፃር ገምተህ ቢሆን ጥሩ ነው

  • @user-vl3yz1wj8s
    @user-vl3yz1wj8s 4 місяці тому

    Wendime islimina hak new alah yagizih

  • @angasa-do4ws
    @angasa-do4ws 4 місяці тому

    ስንት ጀነት ነው ያለው

  • @user-rq2zx1yu3x
    @user-rq2zx1yu3x 2 місяці тому

    ደቅቃ መስረቁ ረሱ መንነቱን ይገልጸል

  • @user-rq2zx1yu3x
    @user-rq2zx1yu3x 2 місяці тому

    ገነት ያለእየሱስ የለም

  • @skking3686
    @skking3686 4 місяці тому +2

    እንጨትና ስዕል የሰው ፍጡር እያመለክ የዘላለም ህይወት የሚባል የለም ።

    • @asly123asly5
      @asly123asly5 4 місяці тому +1

      ያንቺ ኣላህ ጣኦት ነው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እየሱስ ጌታ ነው ወደሽም ጠላሽም

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es 3 місяці тому +1

      ​@@asly123asly5ሚስኪኖች አላህ ይርዳችሁ 😂

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es 3 місяці тому +1

      ትክክል

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 5 місяців тому

    Alah 😂😂😂

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 7 місяців тому

    frhan tbtaba afari😂😂

  • @WasKan-iz5mo
    @WasKan-iz5mo 2 місяці тому

    ምናይነት. ገገማ ነዎ. አፈረ. አየዋሹ. ሰለተማሩ. መጭበርበር. በሙሰልም. ማጭበርበር

  • @WasKan-iz5mo
    @WasKan-iz5mo 2 місяці тому

    ህዝቡ. አውነት አንዱይሰማ. ነው የሚበጠበጥ. ሁለቱም. ነው የተናገረው. አሱ. ግን. በአፉ ወሬ. ብቻ. አንተው. አምላክ. ሁንክ. እኮ. ውይ. እናት. ትነርማላቹ. ቻወቻወባይ

  • @HayatHayato11
    @HayatHayato11 2 місяці тому

    ያተሥከፋድብንያለውሸት😅

  • @WasKan-iz5mo
    @WasKan-iz5mo 2 місяці тому

    ዲየቆል. መሐመሐ. በደንብ. አርጋቹ. ሰሞት. ጀነት. እንዲይሰገባቹ. እ ሽ. ተረተረት. ነው እንዴ. ህዝቦ. ሁይ. በደንብ. ጆሮወዋቹን. ከፈተቹ. ሰሙ. በሀላ. እንዳቆጭቹ. እሱ. እንኳን. እዩት. በሚገረም. ነው. የሚያዳምጠው. በፍራቻ. አውነት. የሱ ሀይመኖት. አውነት. ከሆነ. እንደሱ. ጀግናው. ደፍተራቹውን. ከፍትው. መንበብ. ነዌ. ውይኔ. ደፍተራቹ. ይህ. ነወ. ይህው. አይናቹ. እያየ እያነበብ. ወላሂ. ሞት. ይሻላል

  • @WasKan-iz5mo
    @WasKan-iz5mo 2 місяці тому

    በአፍህ. ነው እኖዴ. አንብባ. ተሸነፍክ. እሱ. እኮ. ደፈተራቹሁን. አያነበበ. ህዚቤ በደንብ. ተመልከቺ. አርደት. አፈረ. ጀግና. እንዲ. ነው. ለህዚብ. ማሰረዳት. ደፍተራቹ ሁን. ነው እኮ ውርደት. ውይኔ. አሳዛኝ

  • @user-lb3vh9yo3y
    @user-lb3vh9yo3y Місяць тому

    አጭበርባሪ ቁረአን ና ሀዲስ እራሱን የቻለ አፈሳሰር አለው በአንተ አቅል አይደለም የሚፈሰረው ተግባባን