ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ ) ነጭ ነጭዋን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 98

  • @azebkuhemy3j8
    @azebkuhemy3j8 12 днів тому +9

    ዘመዴ ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ጎድ የለም አስካል ደምሌ በጣም አዝናለው ለአማራ ትግል በጣም ለፍታ ነበር ግን ምን ያደርጋል ባንዳ አይጠፋም ዘመዴ እድሜ ይስጥህ እውነቱን ስላሳወከን ማፈሪያዎች ።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 12 днів тому +6

    እናመሰግናለን ዘመዴ ከመላው ቤተሰብህ እመቤታችን ታቆየን እንኳን ለጌታችንና ለመድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለጥምቀቱ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 12 днів тому +32

    ዘመዴማ ምቀኛ ሣይሆን ፍቱን መድኃኒት ነው።

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 11 днів тому +2

    ዘመዴ በርታ አንተ አማራ ሳትሆን ለአማራ የቆምክ ጀግና በርታልን እነዚህን የአማራ ባንዳዎች ።

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 11 днів тому +2

    በርታ:: ፈጣሪ ይደግፍህ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it 11 днів тому +1

    ዘመድኩን ፈጣሪ አንተንም ኢትዮጵያን ይጠብቃችሁ

  • @SelamBekele-li4xr
    @SelamBekele-li4xr 12 днів тому +4

    ዘመዴ በርታ እነውነት ይመራል
    ንገርልን 💚❤️💛

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 11 днів тому +1

    ዘመዴ አንተ የሌቦች መድሀኒት ነህ ።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 12 днів тому +2

    ትክክል ያሉን እመብርሐን ትጠብቅልን ዲያቆን ዮርዳኖስና ዘወይንዬ

  • @GeziGeto
    @GeziGeto 12 днів тому +5

    ዘመዴ የደማምነት ፍቱን የምች፣ የግርፋት መድሀኒት ነህ ።
    የውሸታሙ፣ ለቅሌታሙ ፣ ለሌባው ሁሉ ምርጥ የጭቃ ጅራፋችን

  • @danielassegie3676
    @danielassegie3676 11 днів тому +1

    እናመሰግንሀለን ዘመዴ 🙏 እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 12 днів тому +16

    ይኸው ሁለት ዓመት ሙሉ አንድነት መፍጠር ያቃተው አማራ በምን ሞራል ነው ዘመዴን ምቀኛ የሚለው? ያሣዝናል።

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 12 днів тому

      ለምን:አንድ : ይሆናል:ሁሉም:በየ ክፍለ :ሀገሩ: ይታገል::

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 11 днів тому

      ​@@Ethiopiandream00ከዛስ😂😂😂ሆ ብሎ ግር ብሎ እንደ አንበጣ አራት ኪሎ ሊሰፋር አንድነት ሀይል ነው

    • @senaithaile3790
      @senaithaile3790 11 днів тому

      አሜን አሜን አሜን። እድሜና ጤና ያድልህ።

    • @senaithaile3790
      @senaithaile3790 11 днів тому

      አሜን አሜን አሜን።

    • @senaithaile3790
      @senaithaile3790 11 днів тому

      አሜን ይጠብቃቸው።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 12 днів тому +5

    አስረስ ማአረዬ ሁለተኛው ሾተላይ የእስክንድር ምሣሌ አይ አማራ የባንዳው ብዛት እግዚኦ አማራው ብርቅዬ ነው

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 11 днів тому

      😢አወ በእውነት ጉድነው ያሳዝናል??

  • @bisratge8
    @bisratge8 6 днів тому

    የማትረባ ዕድሜ ዘመንህን ኖርክባት በቤተክርስትያን የምቀኛ ሰፈር ልጅ

  • @abc-m2o
    @abc-m2o 12 днів тому +8

    አቦ ዘመዴ ዛሬ ተመቸኸኝ ፣ 😂😂😂😂😂😂 እናትዋ ጎንደር ፣እህልዋ ጎንደር 😂😂😂😂😂😂😂😂 ማሸብሸብ ይወዳል ሻሼ በሻሼ😂😂😂😂፣ ኧረ አሼሼሼሼ ሼሼሼ አብይ መጣልሽ ከመሼ ፣ተብሎም ተሸብሽቦአል 😂😂😂😂😂

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 12 днів тому +3

    አይ ጠበቃው ማአረዬ ቅሌትህ ጨቅላው ከጎበኘህ የሰባተኛው ተማሪ አጃጅሎ ገደል ይከትሃል አልገባህም አገርህንና ሕዝብህን አማራውን ውደድ አትሰንቀር ቅርቃር አትሁን ለነጮችም ሰግደሃል በቅቶሃል ማሕተብህን ለሰይጣኖች ብለህ አታውልቅ እግዚአብሔር ያስብህ

  • @AlemuGetie-v3x
    @AlemuGetie-v3x 11 днів тому

    ዘመዴ ለዘላለም ይኑር

  • @DerejeDw-h4u
    @DerejeDw-h4u 12 днів тому +2

    አሜን✝️አሜን ✝️አሜን

  • @RomanAsrat
    @RomanAsrat 12 днів тому +4

    እንደው የሰው ልጅ መቼ ነው ገንዘብ የሚያመልከው ጊዜው እግዚአብሄር የሚዋጌ እውነተኛ ማነው ለህዝባቸው መቼ ነው የሚያስቡት ሆዳሞች ናቸው ለየትኛው ጊዜ የሰው ልጅ እሳት ውስጥ ሆኖ የውድሙን ይሽጣአትበሉትም የፋኖ የምትሸጡ የፋኖ አምላክ ይፈርዳል እውነት እም ብርሃን ዝም አትልም ባንዳ የፋኖ አመራሮች በቅርቡ እግዚአብሄር ይፈርዳል በኢትዮጵያ ትንሣኤ ለፍርድ እግዚአብሄርፊት ትቀርባላችሁ አንተ ግን እመ ብርሃን ትጠብቅህ

  • @tayetulu2509
    @tayetulu2509 5 днів тому

    ሰላም ዘመዳችን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 12 днів тому +4

    ዘመዴ የተዋሕዶና የአማራው መሠረት እና መድኀኒት የስኳድ ማጥራት የወገብ ቅማል ሁላ ተለቅመህ ትጣላለህ

  • @sisaylematesema2707
    @sisaylematesema2707 12 днів тому +2

    ፅናት ይስጥልኝ

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 7 днів тому +1

    Zemedkun please 🙏 investigate the death of hero FANO Yowhans how he died. It feels merely unbelievable 😢 💔 death investigate 🔎 deeply 🔎?????????❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤

  • @ZelalemB-fc5fv
    @ZelalemB-fc5fv 12 днів тому +1

    እንስማ

  • @YosefTemesgen-o3c
    @YosefTemesgen-o3c 12 днів тому +5

    ትችላለህ

  • @asayegebrehana2458
    @asayegebrehana2458 11 днів тому +2

    ወንድሞቼ መምሕር ዘመድኩንን መሀል ሆናችሁ በደምብ አድምጡት ትጠቀማላችሁ የምሐራ ህዝብ ሰቆቃ ከገባችሁ

  • @TamiratBelete-mn1re
    @TamiratBelete-mn1re 12 днів тому +1

    ዘመዴ ወጥር

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 11 днів тому

    እውነት ማንን ይመስላል ቢሉ ዘመዴን ይሆናል መልሱ ። እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ ለእውነት የቆምክ ሰው ነህ አክሊለ ገብርኤል

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 11 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @ethopa810
    @ethopa810 11 днів тому

    በራታ ወንድም

  • @DerejeDw-h4u
    @DerejeDw-h4u 11 днів тому +3

    ጎጃም እስ መስከረም መቆየትህ በቂ መሆኑን እንጃ?!

  • @WebNet-cu1lo
    @WebNet-cu1lo 12 днів тому +2

    ❤❤❤❤

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 11 днів тому +2

    ዘመዴ እስቲ የCIAን ፍላጎት ምን እንደሆነ አጣራልን? የጎጃም ወያኔን ማቋቋም የፈለገው ለምን ይሆን? ከCIA ተፅእኖ ነፃ መሆን ይቻላል ወይ? ከተቻለ እሰየው።ካልተቻለስ ምን ይደረግ? እስቲ ወደ መፍትሄው?

    • @berhanlema7831
      @berhanlema7831 11 днів тому

      አንድ መሆን በዘመነ ስር መሆን ነዋ

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 10 днів тому

    ብራቮ!

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 10 днів тому

    ቀጥታ አርቲስቶችን ከመተቸት በዓለም ላይ አርት እና አርቲስቶችን ከለላ በማድረግ በመንፈሳዊነት ላይ የሚሰራውን ሸፍጥ ሁሉም በሚረዳው መልክ ማቅረብ ይሻላል።

  • @ይዲዲያ-ጘ1አ
    @ይዲዲያ-ጘ1አ 11 днів тому

    Tultula!!!!

  • @shiabre6646
    @shiabre6646 12 днів тому

    zemede💪

  • @HageraMenber
    @HageraMenber 11 днів тому

    Ayzoh zmeda manmafunbkft

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 10 днів тому

    ስማ ዘመድኩን የስለላ ድርጅት አባል መሆንህን እናዉቃለን ዝም ያልንህ የተሰጠህ ገጸ ባህሪና ትወናህ ለአማራ ብሄርተኝነት ይጠቅም ስለነበር ነዉ አሁን ግን ጭምብልህን ከገለጥከዉ አንገርህ
    አንተ የሁለት ዘማዊ ልጅ የሁለት እርግማናም ዘር ልጅ በትዳር ላ የተደቀልክ የክህደት ልጅ በቤተክርስቲያን ላይ ዝሙት የፈጸምክ መሃላተኛ ያበሳጨህ የወለጋ ፋኖ መደራጀቱ ነዉ ገና ቦረና ፋኖ ይመሰረታል አሁን የአማራ ብሄርተኝነት የራሱን ባህሪ ይዞ እየሄዴ ነዉ ማንም አያቆመዉም አንተ ገብተህበት የተሳካ ሽምግልና የለም ያዉ ተልኮህ ነዉ
    ገደል ግባ

  • @emebethmichael
    @emebethmichael 12 днів тому

    ዘፈን?

  • @KinGo-z1d
    @KinGo-z1d 11 днів тому

    ለማንኛውም ፌጦ መድሀኒት ነው

  • @girmaamen
    @girmaamen 12 днів тому

    የመጀመሪያ ደቂቃዎች ላይ ይተነፍስብናል😅

  • @Sultanselam8030
    @Sultanselam8030 11 днів тому

    😂😂😂😂

  • @Habeshakin1
    @Habeshakin1 11 днів тому

    ዘመነ ወይ ታግቷል ወይ ተባብሯል

  • @ttbb-dw8pt
    @ttbb-dw8pt 12 днів тому +1

    Brother Zemedku Bekele, Greetings,
    I heard your prayer, in which you asked God to guide you to speak the truth. If you truly stand for truth, why have you not condemned the genocide of the Agaw population in the Agaw Awi Zone? This includes the burning of 6,000 houses, the destruction of five towns in the districts of Ayo/Ayehu Gogusa, Zigam, and Jawi, as well as the looting of 5,000 livestock by Fano. Are you certain you stand with the Almighty God?
    ua-cam.com/video/EPOnA4CWmi8/v-deo.html

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune 11 днів тому

    ባንዲራ መጥፋቱ ጥሩ ነው። ባንዲራ የቤተክርስቲያን መሠረታዊ አጀንዳ አይደለም። እንደውም በባንዲራ ምክንያት ምዕመኑ ከሚከፋፈል ጨርሶ መጥፋቱ ጥሩ ነው። አስፈላጊ ከሆነና ቤተ ክርስቲያን ከወደደች ሃገሪቱ የኔ ነው የምትለውን ባንዲራ የሆነ ቦታ ብቻ መጠቀም ጥሩ ነው።

  • @shegaw-bz5gc
    @shegaw-bz5gc 12 днів тому

    Heey

  • @dawitelias7698
    @dawitelias7698 12 днів тому

    mehayim

    • @yosihelena
      @yosihelena 12 днів тому

      You are the one what you wrote

  • @shiabre6646
    @shiabre6646 12 днів тому

    መስፍን ፈይሳ

  • @የሰውልክ-ቨ4ኘ
    @የሰውልክ-ቨ4ኘ 12 днів тому

    😢

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 12 днів тому +2

    ዘመድኩን እባክህን ከስንቱ ተጣልተህ ትዘልቀዋለህ ወደ ቤተ ክርስቲያን ከተመለሱ ተዋቸው ለነዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ማንም ልቦና ሰጥቶአቸው ወደ ቤተክርስቲያን ከመጡ ማበረታታት ነው ያለብን ወንድም ዓለም

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 11 днів тому

    😅😅😅ወይኔ የስራህን አተሰው

  • @WeubalemKasa-q4s
    @WeubalemKasa-q4s 11 днів тому +1

    መሪዎችን በሙሉ አበሻቅጠህ ጨረስሀቸው አሁን የቀረህ ትግሉን እኔ ልምራው ማለት ነው

  • @feedelband205
    @feedelband205 12 днів тому

    ዘመድኩን የዘመነ ካልሲ እጣቢ አርፈህ ቁጭ በል

  • @Kidstlakew
    @Kidstlakew 11 днів тому

    ይሄ ሁሉ የዘመነ ድክመት ነውውውው....ይሄ ሁላ ማፊያ ሲደራጅ ዘመነ የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነበርርርር????

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles6800 12 днів тому

    ተረጋጋ ወደ አቅልህ ተመለስ

  • @Quitiparaat
    @Quitiparaat 10 днів тому

    የሞጣ ንግግር እኮ ለማስረጃነት አይበቃም።

  • @RemAberra
    @RemAberra 11 днів тому

    ቀጥታ ወደ ጉዳይህ ግባ

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 11 днів тому

    ቀጥል ።

  • @TarekegnYayeh
    @TarekegnYayeh 11 днів тому

    ዘመዴም ተበላሸ እንዴ

  • @MengeshaAyele-k3w
    @MengeshaAyele-k3w 12 днів тому +4

    ምንድነዉ የአንተ ሚና ትግሉን ዉሀ መቸለስ ወይም ማሰጠለፍ ከፋኖወች እጅህን እነሳ

  • @andenetayeta3814
    @andenetayeta3814 12 днів тому

    ሴጣን ሰራው መቃወም ነው ተቃወም

  • @shetemalozageorg7697
    @shetemalozageorg7697 11 днів тому

    ዘመድኩን ማለት እብድ ውሻ ማለት ነው። እብድ ውሻ ደግሞ ህይወት ኖሮት የሚንቀሳቀስ ይሁን እንጂ አራዊት ሆነ እንስሳ ሆነ ሰው ያየውን ሁሉ ለመንከስ ይሞክራል ከቻለም ይነክሳል።

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 11 днів тому

      እብዶቹ እናተትሆናላችሁ ይሱእብድአይደለም ሆ😅

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 12 днів тому +1

    ዘመድኩን: ለመ ንግስት:ከመ ስራቱም: በላይ: every information: የሚያገኘው: ከቴሌ: እና: ከስለላው: office ከመንግስት:ነው: አማራ: ከፉፉዩን : እና: የመንግስት:ሰላዩንና: ቅጥረኞውን: በንዋየ: ፍቅ ር:የተገዛውን :ወዳጅ:መስሎ:ለአብይ: የ ሚከፋፍለውን:አትስሙ: ዝጉት::
    ፋኖና:የአማራ: ህዝብ : ንቃ:

    • @mohammedgemale2972
      @mohammedgemale2972 12 днів тому

      ክላ

    • @azebkuhemy3j8
      @azebkuhemy3j8 12 днів тому

      እረ ባክሽ እውነት ስለ ነገረን ከየትም ያምጣው እውነቱ ይሄው ነው አማራዎች በርትተን እነዚህ ሌባን ሁሉ ማባር ነው

    • @BestEnglish16
      @BestEnglish16 12 днів тому

      ሸንጎ ባዴን ነሽ አይደል?!

  • @girmaamen
    @girmaamen 12 днів тому +1

    በጣም እድለኛ ነህ ያንተን ድንቁርና ተከታዮችህ አልገባቸውም 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 11 днів тому

    የኦርቶዶክስ ቄስ ፀሎት።

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 12 днів тому

    ZEMENE falsely accused ESKENDER working with Abiy. Zemene must admit the lie and say sorry. If not, he must be condemned for spreading a lie, for being divisive, and maligning the good name of Eskender.

  • @leulamen5048
    @leulamen5048 12 днів тому +2

    ምቀኝነት ግን አባቷ ዘመዴ ነው መሰለኝ

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 12 днів тому

    በደንብ: ይሄንን: Oromomaዘመድኩንን: ወራዳ: ስሙት: 4ቱን:ከፋፈልኩ: ብሎ:ሲ ጨርስ:አሁን:ሲጨርስ : ክ/ሀገሩን:ደ ግሞ: እየከፋፈለ:ነው::አማራ: ንቃ: : ዘመዴ:በጥበብ: እ የከፋፈለህ:ነው:: ዘመዴ:ጀርመን: በ እርዳታ: ነው:የሚኖረው:ስለዚህ:አብ ይ:አንድ: millioጣል:አደረገለት::ይሄው:ታማኝነቱን:ለ Oromoma እየሰራ:ነው::

    • @Mengistu337
      @Mengistu337 12 днів тому

      የባንዳ ልጅ ቀዳዳ

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 12 днів тому

    ይሄ ቡሽቲ ቆቱ ከዚህ በኋላ የ ሐማራ ልጆች የሚሰማክ የለም ምንነትህ ታውቆዋል ፋኖውችን ለመከፋፈል የምትሰራው ስራ ግልጽ ነው ኤርሚያስ ለገሰ ም ሄዷል ዘመድኩን ነቀለ ም ዛሬ ማንነቱ ታወቀ ።

  • @mikiandanu8214
    @mikiandanu8214 12 днів тому +1

    ይሄ ሰውዬ በእርግጥም በሽተኛ ነው አቅሙንም አያውቅም ዘለን ነው ዕድሜ ለሶሻል ሚዲያ

    • @efremgebreslase4463
      @efremgebreslase4463 11 днів тому

      በሽተኛውንና ሌባ ገዳይ ጨፍጫፊውን አውቀናል እናተማ ምንም አይነቃም ብላችሁ ነበር ተቃጠል እንግዲህ ጉዳችሁ ተዝረክርኳል

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 11 днів тому

      ​@@efremgebreslase4463ሰበር ዜና እያለ እንዲዘግብ ፈልገው ነው ዉሸት ካሉ መሬት ላይ ህዝቡን ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል እኮ ስም እየጠቀሰ ነው የሚናገረው ወተው ዉሸት ይበሉ ማን ችሎት የፋኖ መሪ ሆኖ ለአቅመ ሄዋን ያልደረሰች ሴት አባቱዋን አስፈራርቶ አገባ ፌስቱላ በሽተኝአ አረጋት ይሄ ዉርደት ሞት ነው ለአማራ በገዛ ወገን መጠቃት ኦነግ ምን አረገ አብይ ማረኝ ነው ህዝቡ ስቃይ ላይ ነው አስካለ ለምን አለቀሰች ተናገረች እኮ ትግሉን ቀለዱበት የደሀ ልጅ አልቆ ክልሉ ወድሞ አዋረዱን አቃጠሉን 😢

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv 12 днів тому

    አንተ ሰው ከጉዳዩ ባለቤት ጋር መነጋገር መምከር ማስተካከል ጥሩ ነው ሁሉንም በአደባባይ ማርከስ ምን አይነት ተግባር ነው በተለይ መንፈሳዊ ነገር ቀላቅለህ በሳቅ የምታጅበው ነገር ይታወቅሀል ?

    • @Athanasiustube
      @Athanasiustube 12 днів тому

      ነገሩ ሥር ስለ ሰደደ ነው።

  • @AnwarAnwar-h5v
    @AnwarAnwar-h5v 12 днів тому

    አይ ዘመድኩን የበገንክ የተቃጠልክ እርር ድብን እያልክ የማስመሰል ሳቅ የምስላልና ወሬህን እዚያው ወደ ፋኖ ማጋለጥ ይሻልሀል ስከእድሳቱ ከማውራትና ከማሽሟጠጥ የሰራው ይመሰገናል የፈለከውን ስም ብትሰጠውም ከርፋፋ።

  • @demelashshumetie3946
    @demelashshumetie3946 12 днів тому +1

    ቀሚስ ለባሽ መሲህ ,,,,,,የሳጥናየል ቁራጭ ከፋፋይ ምቀኛ ,,,,ትምህርት የለሽ ነውረኛ ,,,,ቆፍረህ ብላ ቦታውን ለባለሙያ ልቀቅ ,,,,ኮቸሮ

    • @BestEnglish16
      @BestEnglish16 12 днів тому

      ገና ምን አይተህ፣ ጉዱን ይዘረግፈዋል።