ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ!
ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ!
/ @ethiopiareporter
Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
This UA-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.
ብቸኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካይ ዶ/ር
ታናሹ kris!
Lol
እመብርሃን ትጠብቀው ጀግና ነው ዶክተር ❤️
ይህ ሰውዬ የአማራ ሌቦችን እየደገፈ የኢትዮጵያን ህግ እየነቀፈ የምኖር አሸባሪ ስለሆነ ለህግ ይቅረብልን።
@@legessehailu8690ዘረኛ: ውጣ ወደዛ ወደ እኩዮችህ: አትመጥነውም::
ከሞተ የፓርላማ ስብስብ ውስጥ አንድ ሰው ብቻውን ለህዝብ በቻለው መጠን የሚጮኸ ብቸኛ ለወከለው ህዝብ ለህሊናው የሚሞግት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያው ብልፅግና ባይሰማህም የቻልከውን ድምፅ ሁነሃል ❤❤❤❤
አንድ ሰው ብቻውን ለህዝብ የቆመ
የእውነት የህሊና ሰው ዶ/ር ደሳለኝ 🥰🥰🥰
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ዶክተር
አቦ ዘር ይባረክ ወድም አለም አንተ ብቻነክ የህዝብን ስሜት የምታፀባርቅ ሌላውማ የመ/ት ቡችላዋች ናቸው.
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ🙏👍.
,xw
ሳይድ የያዘውኮ ለባለማደያዎቹ ነው ትልቁን ስርቆት የሚፈፅሙት እነሱ ናቸው እንዴት አይቀጡ ይላል
ብቸኛው የእናት ሀገር ልጅ ፣ የእናት ልጅ ወንድም ፣ አዋቂ ፣ አስተዋይ ሰው ነህ ፣ ከክፉዎች ብትር እና ክፉ አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ ።
አላህ ይጠብቅህጀግናቺን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ብቻውን የፓርላማ አባል የሆነ ጀግና
የእውነት አምላክ ይጠብቅህ የግዮን ፍሬ ዶክተር
ጀግና የህዝብ ልጅ፤ እግዚአብሔር የጠብቅህ
Yitebikew Fetari.
ድከም ብሎት እኮ ነው ሌሎቹ እንዳለ ተኝተው ብቻውን ይለፋል ምስኪን የህዝብ ልጅ❤❤❤🙏🙏🙏
ብልፅግና ኣይሰማም ነገርከው ኣልነገርከው ይሁዳ መንግስት ፈጣሪ ያንሳው ዶ…ር ደሳለኝ ❤❤ የህዝብ ልጅ
አላህይጠብቅህ❤❤❤
Good explanation!!!
እኔ የሚገርመኝ ቤቱን የሞሉት ተወካዮች የየት ሀገር ተወካዮች ናቸው ።የኛ ሀገር አምመስሉኝም አሁንም ወደፊትም ይገርሙኛል።ዶ/ር ግን ኢትዮጵያን የምትወክል አንተ ብቻ ነክ ።ሌላው ከአረብ ሀገር የመጡ ናቸው የነዳጅ ችግር ከሌለበት ሀገር ስለመጡ አይጠይቁም ።ለኛ ግን አንተ ብቻ ትበቃናለክ።
የኛጀግና
የሞተ ፖርላማ የዝንጀሮዎች ስብስብ 😢 አንድ ለእናቱ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ
You a rational person between those who dont have confidence and do not know why they are in the Parliament .Thank you Dr
ጠቅላይሚኒስቴር ዶላር ሲጨምር ወተክ እንኳን ደስአላቺሁ ያልከን አሁን ነዳጂ የጨመረዉ ዶላር ስለጨመረነዉ እያለቺነዉ እህታቺን እንኳንደስአላቺሁ ያልከን ለዚህ ስቃይነዉዴ አብይ አንተን ስንደግፍ ስናጨበጪብ እጃቺን በተሰበረ
He never said that
አሁንም ነዳጅ ተወደደ ሳይሆን ነዳጅ አቅርቦት የለም ነው ያለው።
Dr respect
አበሳዉ ደሳለኚ ኑርበት የኢቶፓያ ጀግና የፓራማዉ ንጉስ
ዶክተርደሳለኝ አስከመቼነው አማራንክዳችሁ ከዚህከበሻሻ ፋራጋየምትጨቃጨቁት ጥላችሂአቶጡም ፋኖንን አታጠናክሩም ሁለትእግር አሳማዎች ለነከሰርስቲያንታደለያልሆነ ለናንተ ሊሆንአይችልም ተፈጥሮውም አይፈቅድለትም ትውልዱሰይጣንስለሆነ ከዝምብማር አይጠበቅም ስላሴዎች ይቀስፉልን
❤ደሳልኝ ❤ ከነ አፄ መዶሻ መሀል የተገኝ ዳይመንድ
የዚህን መንግስት ለህዝብ እንዲያዝን
1. የተወካዮች ምክር ቤትና የፈደሬሽን ምክር ቤትን ለአንድ ሳምንት ከምግብ መከልክል
2. አዲስ አበባ ላይ በህዝብ ትራንስፖርት እንዲጓጓዙ ማድረግ
3. በእግራቸው ተጉዘው እንዲሰሩ ማደረግ
ባሪያ ወንበር ላይ በወጣ ግዜ ሐገር ትናወጣለች
ከሞተ ህያዉን የሚፈጥር አምላክችን አላህ ከሞተው ፓርላማ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብቸኛ የፓርላማ ድምጽና ተቆርቋሪ አድርገህ ፣አላህ ይጥብቅክ ሂዳያም ይስጥህ ዶ /ር
You are the only one who ask the questions of people.😢😢😢😢😢
Today, this man real represented not only Amhara region, he is represented the problem of the whole country.
የኢትዩዸያ ህዝብ ሆይ አገሪቱ የአብይና ግብራሃበሮቹ የግል ኩባንያ ሆናለች ሰለዚህ ተነሰና መብት አሰከበር‼️‼️
Keep singing,hahaha😅😅😅😅m
ዶር የሰጠሀው ሓሳብ የሚደገፍ ሓሳብ ነው በመቀሌ ያለው ችግር ዘሴም ነው ነዳጁ ሲራገፍ ይታያል ቢበዛ 30-40 መኪኖች ከቀዱ በኋሏ አለቀ ይባላል ይባስ ብሎውም ከ30 ሊትር አንሰጥም ብሏል ስለዚህ የሚመለከተው አካልመፍትሔ ቢያበጅለት።የተቆጣጣሪዎች ቁጥጥር ቢደረግ ።
ኣይሻልም የተቆጣጣሪዎች ቁጥጥር ቁጥጥር?
ወይ ብርሀነ አንተም እንደ ህውሀት ብልግና መንግስት ያስተካክላል ብለህ ታምናለህ ይገርማል እኔ ብቻ ነኝ ግን በዚህ መንግስት ተስፋ የቁረጥኩት
የህዝብ ድምፅ አንተ ሺ አመት ግዛን
አቦ ይመች ሁሌ ምትናገረው ነገር ሁሌ ትክክል ነው ግን ሰሚ አጣህ እጂ ጀግና ነህ በርታ❤❤❤
ጀግና
አቦ አኩርተሃኛል ዛሬስ, ዉሰኝ የህዝብ ተየቄ ነዉ የነሰሃው
Ye AMEHARA HEZEB JEGENA 👑 💚 💛 ❤️ LEJE. LELAH TEGNA👈👈👈👈👈 FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑
አብዛኛውን በሀገራችን የሚገኙ ማደያዎች በእጃአዙር ከተማ ውሰጥ በማህበር ተደራጁ ለተባሉት አካላት በጥቁር ገበያ ያዘረክባሉ እነሱንም እንደፈለጉ የራሳቸውን ጥቅም ተጨምሮበት ከ160ብ እስከ 350ብር ይሸጣል ይህ መፍትሔ ያስፈልጋል ።
ዶ/ር ደሳለኝ አሪፍ አቅጣጫ ነበር የሰጠሀቸዉ አዉቆ የተኛ ሆነና ነገሩ ነዉ እንጂ ሌላዉ ወ/ሮ ሰሀረላ ጎበዝ ነች ጎበዝ አመራር ነች ነገር ግን ከአ/አ ዉጪ ባሉ ክልሎች Feasible Study የተሰራ አይመስለኝም ብቻ አንዳንድ የምስማማበት ነገሮችን ጠቅሰሻቸዋል
Great voice!!!
I like
አቦ ኑር ሁሌም👌👌👌
You want change this is change you got. Live with it.
አሰላ ከተማ ላይ ቤንዝል በሌትር 300 ብር በጥቁር ገበያ ይሸጣል ነገር ግን እያንዳንዱ በጥቁር ገበያ የሚሸጥም ቦታ ይታወቃል ቤንዚን በቦቲ ተራግፎ ከተወሰነ ሰአት በኋላ መብራት ጠፋ ማሽን ተበላሸ እያሉ ሲያቆሙ የሚከታተላቸው ሰው የለም ቢኖርም በሙስና አፋቸውን ያዘጋሉ ሌሊት ላይ isuzu ላይ በሮቶ ይቀዳሉ
ድንበሩን ማን ይጠብቅ የሚመለከታቸዉ አካሎች በማይመለከታቸዉ ቦታ ላይ እየተሰዉ ነዉ😢😢😢😢
ሁሌም ሰሚ ያጣ የ ደሳለኝ ጫኔ ከመንግስት ጭንቅላት በላይ የሆኑ ሃሳቦች
አተየጀግናልጅ፣አይዞህ፣አድለናቱ፣አደለህም፣ብዙአድለናቱ፣የሚመስሉ፣አማሮች፣አሉ፣ዋጋ፣ሲከፈል፣ዋገይኖራል
1ሌትር እኛ ጋር 350 ብር ነው 👉ምስራቅ ባሌ😢😢😢😢😢
እኔ የምገረመኝ ኢትዮጵያ ሕዝብ 1 የፓርማ አባል ነዉ እንደ ያለዉ ሌሎች ብሶታችን አያሳስባቸዉም ወይ?
እረ ፈጣሪ ሆይ ይህን መንግስት ንቀልልን እረ የት እንሂድ😢😢😢😢
የታክሲ ባለ ንብረቶች በሌትር የጨመረባቸውን ገንዘብ የትራንስፖርት ተጠቃሚው ላይ ታሪፍ በመጨመር ያገኙታል ስለዚ ሁሌ እየተጎዳ ያለው ትራንስፖርት ተጠቃሚው ነው አሁን ለይ የሚወጡ ሕጎች በሙሉ መዶሻው የሚያርፈው እታችኛው ሕብረተሠብ ላይ ነው አረ ፈጣሪ አንድ ነገር አድርግ
wow He's so Speciall
በጥቁር ገበያ ህዝቡ ከተለማመደ በኋላ መንግስት ጭማሪውን እንዳሻው ይጨምራል። በየጊዜው ብድግ ብሎ ነዳጅ ላይ ዋጋ መቆለል ከታሪክ አለመማርና ዋጋ የሚያስከፍል ነው።
💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤
The Right Respond
Respond ? Why don’t you comment in Amharic ?
እንዲህ አይነት ሀሣብ ነው ለሐገር የሚጠቅመው ።
ባልደግፍህም ድርጅትን ሀሣብህ ግን ልዩ ነው ቀጥልበት
አንድ ጤነኛ ሰው ብቻ ያለበት እንቅልፋም ፓርላማ
ደናቁርት የሞላበት የት ይሰማሉ ብልሀል 😭
ምንም አይሰሙህ አትልፋ አሞክላቸው
ዶር ደሳለኝ የእስር እርምጃ ይቅር ማለት ከዚህ ወንጀል ተግባር ጋር ከጀርባ ይሰራል ማለት ነው? ይህ የሚያሳየው ከተደረሰበት ይታሰራል ወይም ዘመዱ አለበት እና ያንን ለማስቀራት ይከራከራል እንዴት ህገ ወጥ ሰው አይታሰር ብሎ ፖርላማ ላይ ይናገራል አንድ ዶር ነኝ የሚል ሰው።
ብቸኛው የኢትዮጵያ ልጅ
ዶ/ር ዴሰለኝ ሁለይ ትክክል የሆነ ነገር ሲጠይቅ ይደመጣል ነገር ግን አጥጋቢ መልስ ሲሰጥ አይታይም ይልቅም አንዴምት ነው የሚሆነው???????????????????????????? ይህ የሆነበት ምክናቱ ምንዲነው የመስለኛል እንዴኔ ትክክለኛ የመንግስት ችግር ነው ????? የናቴን አስቀሚጡልኝ?
ቅጣቱ ትክክል ነው
ሕዝብን፣ሚቀጠበት፣አወጅ፣በቸ፣፣አወጅ፣የሚወጠው፣፣ 11:59
ቅጣቱ አንሷል። ዶ/ር ደሳለኝ የችግሩን ውስብስብነት አልተረዱም ማለት ነው።
Proclamations are smart.But few smart people to exercise the law.
ኢትዮጵያ እንዴት ብትረገም ነው ግን ዜጓቿ እንደዚህ ለጨካኝና ሰው ጤፉ ላለ ስርአት የተዳረገችው? ሀገሪቱ በሁሉም ነገር እየተንኮታኮተች ችግሮቿ እየተወሳሰቡ ነው! አንድ ጨቅላ ጠቅላይ ሚንስቴር ተብዬ ግን በፈጠረው ረብየለሽ የቅዠት አለም እየተንፏለለ ነወ ፤ ዜጎች ደግሞ አይቀጡ ቅጣት እየተቀጡ ነው! 🤔
Thank you doctor
በቅድሚያ አመሰግናለሁ ለመልሳቹህ
እኔ ከአገር የለቀቅሁት በደርግ ዘመን ነዉ መኪና በጉደለ በሞላ የሚነዳበት ግዜ ቅዳሜና እሁድ የማይነዳበት ግዜ ነበር ። ኩፕን ተሰጥቶን ከተፈቀደልን በላይ የማንገዛበት ግዜ ነበረ። እንግዲህ ረሰቺዉ ይሆናል የዛሬ 40-45 ዓመት ታሪክ ነዉ የማጫወታቹህ።
ከዝያ ወያኔ ከመጣ እሰከሚወጣ አልተመለሰኩምና በወያኔ ግዜ የነዳጅ ችግር ነበር ወይ ዋጋዉንሰ ታሰታወሳላቹህ ወይ ሰንት ሊትር መቅዳት ይፈቀድ ነበረ ከቻላቹህ ይሄን ንገሩኝ አገሬ ለምን ደግ ነገር እንደማንሰማ ይገርመኛን ምን ጥፋት ብናጠፋ ነዉ ።ሰዉ የሰዉ ሐገር ተደሰቶ እየኖረ እንዴት እኛ ሰላም ደሰታ አጣን አረ ያ አላህ ምህረቱን አወርድልን በሉ (እንበል) ክርሰታኖችም ሱባዬ ግቤቡ
❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Dr. Dessalegn!
አንድ ለናቱ ዶክተር ደሳለኝ ታሪክ ሲዘክር ይኖራል እና መስግናለን ሌላው የፖርላማ አባል የብልጽግና ፕሌን ውስጥ እንቅልፍ ላይ ነው።
We want to see wisdom ful parliament members.
ከመጨመሩ በፊት ሙሉቀን ተሰልፎ የነበረ ሰውዬ ልክ 12:30 ሰአት ጨመረ ተባለ ከዛ በጨመረበት ዋጋ ቀድቶ የህንድ ዘፈን እየዘፈነ ወደቤቱ ገባ እቺ ነች እንግዲ እምዬ ኢትዮጲያ
ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛውም ማደያ መንግስት ባወጣው ተሪፍ አየሸጡ አይደለም ወደፊትም የመንግስትን ተሪፍ አይከተሉም ምክንያቱም የፖሊስ አዛዦች ላንባ ነጋዴዎች ናቸውና ።
God
ጀግናይከንደደብንገርው
ሚኒስትሯ በስነስርዓት በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ማብራሪያ ነው የሰጡትና የሌሎች የሚኒስትር መስሪያቤቶች ሚኒስትሮችም ከእኒህ ሚኒስትር አቀራረብና ስነስርዓት ብዙ ሊማሩ ይገባል ፓርላማውን በአግባቡ ነው ያከበሩት ።
እች ሀገር ግን በአንድ ሰው የፓርላማ አባል ብቻ ነው የምትዳደር የምትመስለው ላሌው እኮ እንጅንጅሮ ቁጭ ብሎ አብይ ሲናገር ብቻ ማንጨብጭብ እኮ ነው ስራቸው
ብቸው የህዝብ አደራ ተቀብሎ እንደ ቆሞ ሁልጊዜ የሚታገለው ብቸኞው ደ/ር ደሳለኝ ጫኔ ብቻ ነው
ዶክተር ደሣለኝ ጫኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ብቸኛ ወኪል ነህ ሌላው እማ የህዝብ ድምፅ ውክልና በመካድ ማጎብደድ ሆነ ተግባር በጣም ያሳፍራል ለሆድ ብሎ የወከለህን ህዝብ ክዶ ለሆነ ላልሆነው እጅ ማውጣት ብቻ
በጣም ምንአይነት አቅመ ቢሶች አደርባይነት የተጠናወታቸው እንደሆኑ እኮ፤ ፖለቲከኛነት እንደዚህ በትልቅ የሀገሪቷ መድረክ ህሊናን ሸጦ ከሆነ በአፍንጫዬ ይዉጣ! ድሮ ድሮ በትንሹም ቢሆን የህዝብ አገልጋይነት መንፈስ ነበር። አሁን ግን ከጠቅላይ ምንስቴሩ ጀምሮ የሚታየው አይን ያወጣ በህዝብ ተገልጋይነት ነው!😡
ለምን ይሄን ሰውዬ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር አታረጉትም እፉፉፉፉፉ
ከ540 የፓርላማ እንቅልፋም ዶ/ር ደሳለኝ ሲናገር ብቻ ነው የሚነቁት 😮😊😊😅
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ወሬ ብቻ፣ የአንተ አጨብጫቢዎችና አጫፋሪዎች ናቸው ይኼንንም ሆነ ሌሎችንም የገበያ እንቅስቃሴዎች እጥረት የሚያባብሱትና ዞር ብለህ ምከራቸው።
@@legesselegesse8911 አንተ የብልጽግና ፕሌን ስለተሳፈርካት ምን ይስማሀል አይፈረድብህም
❤❤THE answers. Stay strong 💪 Ethiopia 🇪🇹 💪 THE nonsense oppositions always cry
I pray may the pains, stress,starvation suffering and sadness shall not depart from your house and your immediate relatives. We shall see
እናመሰግናለን doctor የህዝባችን ድምፅ ስለሆኑ ችግሩ የሚሰማ የለም ሙህር የሞላባት ሀገር በደንቆሮ በበሻሻ ዱርዬ እየተመራች ምን ዋጋ አለው
እኔ ሚገርመኝ ቅጣት ተጋነነ ማለት ዘራፊዎችም አንጨክንባቸው እንደማለት ነው ቅጣት ቅጣት እሚያስብለው አስፈሪ ሲሆን ነው
Abo tichilaleh, jegina
ለመግሰት ሰራተኛ ደሞዝ እጨምራለሁ ብሎ የንሮ ዉድነት እዲጨምር አድርጎል
አንድ ቀን እንደ ዶክተር ደሳለኝ ኖሬ ብሞት
Nadaji aqerabewochu lamin Zim tebalu? Yenasumi eji selalebet.
The best decision I ever made Abin Support madrege in 2019🩸🦅 Our Amhara hero neh ❤️
Allah yixabiqih lela min yibalal
the only one person which got souls in side paralama doctor
አንተ እና ክርስቲያን ታደለ ለኢትዮጵያ ህዝብ የታገላችሁለት ትግል እና ያደረጋችሁለት ሙግት በጣም ያስመሰግናችሁኃል ደግሞም ታሪካዊ ነው። ሌላዉ ግን ..........
ለአማራ በል ወንድሜ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ማንነት ነው ያለው
ኮንትሮባንድ የሚጠፍው ምርት ሲጨምር ብቻ ነው
ከዛ ውጭ በቁጥጥር አይቆምም ደነዞች
በመጀመሪያ ዶላር ሥለጨመረ ሳይሆን ለአገር የሚጨነቅ መንግስት የለም ነዳጅ የለም.ሳይሆን ብር በጨመረ ቁጥር ብላክ ማርኬቱ ይጨምረል በቃ ሥለዚ ባለሀብቶች ይጠቀማሉ አበቃ ሌላ ምንም ታህብ የለውም ነዳጅ ሲቀንስ ለምን አይቀንስም ሲጨምርስ ለምድነው በህጥፍ የሚጨምረው ምክንያቱም አገራችን በኢኮኖሚ.ድቀት ሥትደቅ ሌላኛዎቹ አገራት ግን በኛ ይካብታሉ አሻንጉሊታቸውነንን
ችግራቹ ዘር ተኮር መሆኑ ነው እንጂ። ሁሉም ቤሄር እንደልቡ ተንቀሳቅሶ ይሸምት ይሽጥ በሚል መርሆ ብትተገብሩ ። መልካም ነበር ግን ምን ያደርጋል ሀሳባቹ አገሪቷ ላይ ይህ ነው የማይባል ችግረኛና ደሀዎችን ማፍራት ነው የተያያዛችሁት። ለማንኛውም ሁሉም ነገር ፍትሀዊ የሆነው አምላክ ያያል እናም ሁልሽም የዛራሺውን ታገኛለሽ። ይህ አለም የስራ ነው የምንዳው አለም ሁሉም በፍትህ ይዳኛል። አይቀርም።
ቅጣቱ ለሙስና የተመቻቸች ናት።
የትምክት ሀይል
A lot of proclamation few capacity to exercise the law.
እኛ ክላላዊ ሰፈርተኛ እያሰብን እና አደየተሰራ የንግድ ህጉ አለም አቀለፍ ገብያ ስለዚህ በአለም አቀፍ ገብያ ክልላዊ ጭቆና እና ሌብነት ነው
ሌላው ህዝብ ተወከይ ተብሎ የመጣው እማ እጅ አውጥቶ ለማፅደቅ ብቻ ነው የመከመጣው ምንም ተቀዋውሞ አያመጣም
አንት ነፍናፋ ሀገር ማላገጫ ሁና አንተና መሰሎችህ ትጫወቱብን አላችሁ
በኮታ የተሠባሠበ ሚ/ር ያለቅጣት፣ያለማገድ፣ መንገድ አሻግሮ የማየት አቅም ቢኖራቸው እንድህ ሁሉም ነገር አይጨመላለቅም ነበር።
Heg heg heg endew yetegnaw zerf yehon heg yetekeberebet😢😢😢