የጌዲዮንና የዐቢይ የበቀል ዕቅድ ፤ ''ብትሞቱም አታመልጡም''|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 508

  • @DawitBiyadglgn-g8v
    @DawitBiyadglgn-g8v 22 дні тому +56

    የሚገባው አይታወቅምና አርቀህ አትቆፍረው አለ ያገሬ ሰው

  • @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ
    @ኢትዮጵያ-ጀ1ኀ 23 дні тому +140

    በህፃን የምትመራ ገደል አፋፍ ላይ ያለች ብቸኛ ሀገር #ኢትዮጵያ

    • @HEDVADOSE
      @HEDVADOSE 22 дні тому +2

      ህጻን ሰለሆነ አይደለም ሆንተብሎ ነው ስለ ንብርት ከሆነ ባለ ጊዜዎች በአንድ ምሽት የ60ሚሊዮን መኪና እየነዱ 2ኛ ዜጋ የሆነው ለይ ንብርታችንን ማይፈለገውን ማፈረስ ሌላውን ደሞ መውርስ ሚል አመጡ እና ቤተሰብ የታሰበበት እቅድ ነው

    • @tegesitmichael6368
      @tegesitmichael6368 22 дні тому

      Exactly i agree with you.

    • @sisayk
      @sisayk 22 дні тому

      ለዘልኣለም የማይሳካ ምኞት ሁሌ ውሻትን የምታስተውኩ

  • @EthiopianScience
    @EthiopianScience 23 дні тому +57

    Look how he is brilliant,his political analysis,point of view and his patriotism😢anyways ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ።በርታ ጋዜጠኝነት ለካ እንደዚህ እውነትን አፈር ከለበሰችበት አውጥቶ ፀሀይ ላይ የመዘረር ጥበብ ሲሆን ነው የሚጥመው።አቦ ምችት ይበልህ

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 23 дні тому +148

    "ስለዚህ የጫካ ፕሮጀክት የመሳሰሉ መወረስ ግድ ይላል ምክኒያቱ የገንዘቡ ምንጭ ለህዝብ አልተገለጠምና "!!

    • @esubalewguadie6232
      @esubalewguadie6232 22 дні тому +12

      መንግሥት ከራሱ ይጀምር😢

    • @temamali7936
      @temamali7936 22 дні тому +2

      Betam Betikikil

    • @GondarEth
      @GondarEth 22 дні тому +3

      ህዝብ ሆይ በዚህ ጊዜ አብይን ለመቃወምያለፈው ሁሉይቅርና ይህ አዋጅ ብቻ በቂ ነው

    • @GondarEth
      @GondarEth 22 дні тому +1

      እነ ሌሌሳን ትተን እኛ እነሳ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 22 дні тому +2

      በትክክል እና እናያለን

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 23 дні тому +79

    ያየሰው ሽመልስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏

  • @AhmedseikoMangistu
    @AhmedseikoMangistu 22 дні тому +28

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሀብትንህን ለመከላከል ያለህ አማራጭ ታጥቀህ ተዘጋጅተህ መጠበቅ ብቻ ነው ያለህ አማራጭ እንጂ ሌላ አማራጭ የለህም !!

  • @TeferaSakuma-x4l
    @TeferaSakuma-x4l 22 дні тому +45

    የኢትዮጵያ ህዝብ ጭቆናና አፈና በቃኝ ብሎ አደባባይ ወጥቶ ይሄንን አፋኝ ስርዓት ካላስወገደ ከዝም የባሰ ነገር እንደማይመጣ ምንም ዋስትና የለንም። የሀገሬው ህዝብ ንቃ🙏

    • @yohanneswoldemichael5615
      @yohanneswoldemichael5615 22 дні тому +3

      ይህ ህዝብ ደንዝዝዋል ቂጡን በጬቤ ብትወጋውም አይነቃም። ለሽ ያለ ነው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 22 дні тому +1

      ይሄ ክፉ ህዝብ ገና አሩን መብላት አለበት።

  • @MohammedEbrahim-h4t
    @MohammedEbrahim-h4t 22 дні тому +18

    ደሀ የምትለው ቃል ደስ የምትልበት ጊዜ ላይ ደረስን ደሞ እንዳታመሩ እየቀለድኩ ነው ተናደድኩ ምን እንደምል እራሱ አላቅም አገሬ አቅምሽም ክብርሽም ፍቅርሽም ሀብትሽም ከሠመ ከሠመ 😭😭😭

    • @HEDVADOSE
      @HEDVADOSE 22 дні тому +1

      እዚጋ ነው የሽመልስ ንግግር ትዝአለህ በግድም በህግም የተባለው

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 22 дні тому +7

    የአቢይን መጨረሻ ጌታ ኢየሱስ አፋጥንልን። አሜን!!!!

    • @HEDVADOSE
      @HEDVADOSE 22 дні тому

      ጌታ ኢየሱስ እንኳን ደና መጣህ

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 23 дні тому +32

    ዝም ያለ ህዝብ ያመረረ ለታ የሚያቆም የለም፤ ለሁሉም ጊዜ አለው!!!! የሚበላው ያጣ መሪውን ይበላል ነውና ነገሩ!!!!!

  • @Savehumanlife
    @Savehumanlife 23 дні тому +64

    ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያ ዉስጥ ቤትና መኪና የሚገዛ የለም። ሰዉ መንግሥት ይወርሰኛል ብሎ ይፈራል። ዲያስፖራም ዶላር ይዞ ወደ ኢትዮጵያ መጥተዉ ቤት አይገዛም። መንግሥት እኮ እሄንን ጉዳይ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ነዉ ያየዉ። መንግሥት ከሽያጭና ከኢንቨስትመንት የሚያገኘዉ ገቢ በጣም ይቀንሳል። በጣም ያሳዝናል። አሁን ሀገር ዉስጥ ያሉት ባለሀብቶችም ሀብታቸዉን ወደ ዉጪ ያሸሻሉ። የሀገርቷ እኮኖሚ ገደል ገባ ማለት ነዉ። ያልተጠና ዉሳኔ። ፓርላማዬ ዝም ብላችሁ እጃችሁን አዉጡ አቦ። የትአባቱ። እጅ ማዉጣት እዉቀት አይጠይቅምና።

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e 22 дні тому +10

      መጀመሪያውንም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ እና ሙሰና ለማሻሻል አልነበረም አላማው ሰዎችን ለማጥቂያና ሃብት ለመውረሰ ነው remember የዛሬ አመት 30 ምናምን አዲሰ የኦሮሞ ቢሊየነሮችን ማፍራት አለብን ብለው ወሰነው ነበር

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 22 дні тому

      ትክክል

    • @nadiyajemal6677
      @nadiyajemal6677 22 дні тому +9

      አብዛኛው ድሃ ስለሆነ እኔን አይነካኝም ስለሚል እጁን ያወጣል የአእምሮ ድሃ ጭምር ናቸው አባላቱ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 22 дні тому +4

      ሲጀመር ከላይ እስከታች አጨብጫቢዉን ጨምሮ በዘርና በትውውቅ የተሰባብሰቡ መሃይማን ናቸው፡ እንኳን ሃገር ከብት በትክክል አይመሩም።

  • @personperson4914
    @personperson4914 22 дні тому +9

    ሃጢያታችን በዝቷልና ያአሏህ ማረን😢😢😢

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 22 дні тому +24

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አይ እማማ ኢትዮጵያ ደንቆሮ መሀይም ስልጣን ሲይዝ ይሄው ነው ትርፉ 😢

  • @Yanimulu8600
    @Yanimulu8600 13 днів тому

    አይዞቹ መጨነቃችን ለትንሳኤ ነው ተስፋ አድርጉ የድንግል ማርያም ልጅ እውነተኞ ቀጥተኞው የተዋህዶውን እየሱስ ክርስቶስን ያልፋል ማርያምን አው ያሳልፋል ኢትዮጵያ

  • @OmerGulmaw-i9m
    @OmerGulmaw-i9m 23 дні тому +61

    አሏህ ያጥፋው ይሄን አውሬ❤❤❤

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 23 дні тому +13

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 23 дні тому +24

    #አዲስአበባ ህዝብ በቁሙም እና በአስክሬኑም እየተዘረፈ ነው።#አዲስአበቤ መጨረሻ እየደረሰ ነው😭😭😭 #አማራ

    • @uthman9979
      @uthman9979 23 дні тому

      So what . Go back to wollo and gonder

  • @haftamuasmerom4586
    @haftamuasmerom4586 22 дні тому +16

    ምንጩ ያልታወቀ ሃብት ተብሎ መወረስ ካለበት ቅድሚያ የራሱ አዲሱ ቤተመንግስት መሆን አለበት።

  • @titiTiti-zp1uq
    @titiTiti-zp1uq 20 днів тому +2

    እግዝሐብሔር ሆይ ይሄን ጉርጓድ ታሪክ ገልብጠክ እራሳቸዉ የሚገቡበት አድርገዉ ህዝብን እያስለቀሱ እስከመቼ የሚኖር መስሏቸዋል😢😢😢

  • @tadesseyared9249
    @tadesseyared9249 22 дні тому +5

    የትግራይ ፖለቲከኞች እና ባላሀብቶች ንብረት የአማራ ባለሀብቶችን ለማጥቃት የጸደቀ አዋጅ ነው ለምሳሌ አበባው እና ወርቁ ተበሉ አይጊዜ አንተግን ተባረክ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 22 дні тому +2

      አዎን ሁሉንም ሃብት ራሳቸው ለመጥቅለል አስበው ያደረጉት ነው።

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 23 дні тому +15

    ቀጣዩ አዋጅ ደሞበህግ ያልተጋባቹ ሚስቶቻችሁን ለመንግስት ገቢ አድርጉ እንዳይሉ ፍሩ በጣም አልበዛም ግን ግፋቸው ሞልቶ ፈሰሰኮ ወገን

  • @NebiyatfikaduBebi
    @NebiyatfikaduBebi 22 дні тому +5

    I can't express how much I love this channel(Ethio forum)

  • @abebaberha5310
    @abebaberha5310 23 дні тому +14

    ጥሩ ነው ተዋቸው ይህ ድኖዝዝ ህዝቢ ችግሩ ቤት ቤቱ ሳንኮ ቁጣ ያነሳ ይሆናል ገልብጦ ይጥለዋል ብይ አስባለሁ ተዋቸው ህዝቡ ያለቅጥ ተኛ ከተኛበት ይነቃ ይሆናል

  • @BelayeBelahwe-wf6bb
    @BelayeBelahwe-wf6bb 23 дні тому +13

    ድል ለፋኖ

  • @biruktefera-h3w
    @biruktefera-h3w 22 дні тому +14

    ፕሮቴስታንታዊ አስተምሮ የመውረስ ዘመን😢

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 23 дні тому +15

    እርኩሱ አብይ አህመድ ተጫወተብን !!!!

    • @TMWM-z1i
      @TMWM-z1i 22 дні тому

      ቻለው።😂😂😂

  • @EsseyGezmu-gy3ym
    @EsseyGezmu-gy3ym 23 дні тому +12

    እረ የአዲስ አበቤዎች በቁማችን ሊበላን ነው ይሄ የስው ደም ያሰከረው ዲአብሎስ ሰውዬ.... ያየችን የ ኢትዮጵያውያን ደምጽ ፈጣሪ ጤና እና ረጀም እድሜ የስትክ 🙏❤️❤️❤️

  • @familytube2130
    @familytube2130 23 дні тому +17

    እንኳን ደና መጣቹህ የኛ ድምፆች❤

  • @TesefaMareyam
    @TesefaMareyam 22 дні тому +2

    አቀራረባቹህ እጀግ በጣም ይመቻል ጤና ይስጣቹ.....

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 21 день тому +1

    እግዚአብሔር ይቅደም።ሀገር በተንኮል እና በምቀኝነት ብቻ አይመራም።ይህ መሬት የኛ! ለሚለው ማጠናከሪያ ነው።

  • @sisaymengesha8000
    @sisaymengesha8000 22 дні тому +7

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ይገባዋል ባይ ነኝ

    • @HEDVADOSE
      @HEDVADOSE 22 дні тому +1

      አዎ ይሄንየመሰለ ገዳይ ህግወጦበት ነገደሞ በዘር ይባላል አዎ ይበለው😁😁😁

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 22 дні тому +2

      ትክክል! ይሄን ክፉ ህዝብ ገና አሩን መብላት አለበት።

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 22 дні тому +1

      በኢህአዴግ በነፃነት ተንቀሳቅሶ ያፈራውን ሀብት ንብረትን ብልፅግና ብሎ ጎትቶ ያመጣውን የማፍያ ቡድን ዛሬ ም ሲጫወትበት ዝም ብሎ ተኝቷል።ኢህአዴግ ምን በድሏቸው ነበር እንደዛ ላንቃቸው እስኪሰነጣጠቅ ሲጮሁና ሁከት ሲፈጥሩ የነበረው?? ግፍ ነው ዛሬ እየተጫወተባቸው ያለው።

  • @DjdjdhHxhdhdh
    @DjdjdhHxhdhdh 22 дні тому +9

    ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት መሰሪ ሰውዬ አይታ አታውቅም

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 23 дні тому +15

    ❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛

  • @ashenafime
    @ashenafime 22 дні тому +8

    የኢትዩዸያ ህዝብ አገሪቱ የአብይና ግብራሃበሮቹ የግል ኩባንያ ሆናለች ሰለዚህ ተነሰና መብት አሰከበር‼️‼️

  • @NathanGetachew-t1e
    @NathanGetachew-t1e 22 дні тому +5

    ሁለንም ደሃ አድርገዉ ፃጥላጥ አድርገዉ ንግስናዉን ለልጅ ልጅ ለማዉረስ በለጠገን ቢሊጢናዉ አስቦታል የገረመኝ አጨቢጫቢ ሁላ በተስፋ መቁረጥ ሲቃወሚ ሲናይ ይበለንን ይበለን ይበለን

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 14 днів тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ጭቆናና አፈና በቃኝ ብሎ አደባባይ ወጥቶ ይሄንን አፋኝ ስርዓት ካላስወገደ ከዝም የባሰ ነገር እንደማይመጣ ምንም ዋስትና የለንም። የሀገሬው ህዝብ ንቃ🙏

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 22 дні тому +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ።
    መድኃኔዓለም ድረስልን።

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 22 дні тому +11

    አሉባልታ ማጣፈጡን አቁመን መሰሪውን መሪ ለማስወገድ ልክ እንደፋኖ ፍልሚያ እንውረድ።
    ይህን ከይሲ ገዢ የበረታ አሉባልታ አያስቆመውም።

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 22 дні тому

      😂😂😂😂😂 ፋኖ የራሱን ህዝብና የራሱ የወገኑ ከተማ የሚዘርፍ የመንደር ሽፍታ እራሱ ተፈላጊ ነው😂😂 ይልቁንስ የኢትዬጵያ ህዝብ በዘር ሳይለያይ ይህን የሒትለር ታላቅ ወንድም የአዲስ አበባን በማሸበርና በእሳት በማንደድ አምፆ ማስወገድ አለብን።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 23 дні тому +2

    Selam selam selam ethio forum selamachu yebza ❤❤❤❤❤❤❤all ethio forum family ❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgensisay6379
    @temesgensisay6379 9 днів тому

    ጌታ ሆይ እባክህ ይህ ጨካኝ መንግስት ከላያችን አላቀው በቃ በለን

  • @Hagosወዲ
    @Hagosወዲ 22 дні тому +5

    ደግነቱ አረብ አገር ሁኖ የገዙት ቤቶች ቀድሞ ደምጥማጡ አጥፍቶታል ወይም demolished አድሪጎታል ህጋዊ ድሃ ና ድሃዎች አድርጎኖል የሙሴ መንግሰት ወይም የብልፅግና ይፋዊ የጋንግሰቶሮች
    የማያወጡት ህግ ምን አለና ጌድኦን ሆይ ህዝብህን ለመዝጋት 4 ነጥብ ዝግተህ ወጣህ F አምጥቼ ምንንም ሳልጎዳ መኖር ይሻለኛል እንደ እሱ አየተላላኩ ህዝብ ከማሳዝን ።

  • @IsrIsh-t4e
    @IsrIsh-t4e 22 дні тому +7

    የዛሬ 1 አመት ሲሰገብ የነበረውን ዜና ለመተግበር ነው፦ አዲሰ 30 ምናምን የኦሮሞ ቢሊየነሮችን ማፍራት አለብን ያሉትን ለመተግበር ነው

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 22 дні тому +6

    ከባድ ጊዜ ይሄን ስውየ ምን ገለል ያርግልን

  • @atzion9230
    @atzion9230 11 днів тому

    የክርስቶስን ወንጌል የሚያስነቅፉ ክፉዎች ናቸው

  • @ባንተአምላክ
    @ባንተአምላክ 23 дні тому +16

    ህዝቡ ምንም ቢደረግ ዝም ጭጭ ማለቱን ተያይዞታል
    ወይ ነዶ አላለቀ
    ወይ ከብት አልበላዉ
    መቼ ነዉ ይሆነኝ ያሳር ማለቂያዉ
    ትላለች እናቴ

    • @Messay2012
      @Messay2012 22 дні тому

      ለጃዋር መሀመድ የሚሆን ምርጥ የወለጋ እርጓ ይኖራችኋል ቲዲ ተሾመ ደቼ አብልቶት ተኝቷል ስላቹ 😛😛😛😂

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 22 дні тому

    እኛ የምናየው ይሀን ሰውየውን ነው,ፋኖ ፍጥነቱን ጠንከር መረር ያስፈልግ ከሆነ
    ለአመራሮቹ መናገር አያስፈልግም.ያያሉና..
    በራስና በአማራውና በኢት/ያን.አይተናልና👍

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 22 дні тому +5

    ኮሎኔል አብይ ቅድሚያ የርስወም የዚህ 5 አመት ምንጩ ያልታወቀ የሀብት ምንጭ መታወቅ አለበት😟

  • @doit-i3oo
    @doit-i3oo 22 дні тому +6

    ህዝቤ አይንህ እያየ ሀብት ንብረትህ የሚዘርፍ አገዛዝን በተቻለህ አቅም ጫካ ሆነው ከሚታገሉት ጎን ሆነህ አስወግደው ካልሆነ በየተራ ይመጣልሀል

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 22 дні тому +4

    ባለ ቀይ ካራባቱ የመጣው ይምጣ ብሎ አገር የማጥፋት ተግባሩን ቀጥሎበታል የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የሔደው ይሂድ የጠፋው ይጥፋ ብሎ ተኝቷል።በፍላጎት የተበታተነች ሐገር መባሏ አይቀርም።ኢ/ያ ፈሪ የሆንን ትውልዶች አጋጥመናታል።

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 23 дні тому +30

    ሙሴ የለችሁ በትግራይ ጦርነት ጀግና የለችሁ አሁን ምን ትላለችሁ

    • @barukgfa5128
      @barukgfa5128 23 дні тому

      ኩምታ😂 አየህ/አየሽ ጥላቻ መዘዝ ይዞ ከች ይላል

    • @OromtichaBoonaa
      @OromtichaBoonaa 22 дні тому

      እንደ ኦህዲድ አብይም ሕወሃት የፈጠረው እባብ ነው።

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 22 дні тому +2

      ​@@barukgfa5128 እሁን ምነው ተረትክ ? ያኔ ግን ሙሴ ስትለው 😅 ወደናንተ የሚመጣ አልመሰለህም ነበር ? 😂😂😂

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 22 дні тому +1

      ምነድነው የመጣብን ጎበዝ!!

    • @EagleEye4118
      @EagleEye4118 22 дні тому

      😂😂😂😂

  • @AbelDebebe-l3d
    @AbelDebebe-l3d 22 дні тому +3

    ጉድጓድ ስትቆፍር አርቀክ አትቆፍር ይላል ያገሬ ሰው ለራሳቸው ይፍሩ ነገ ለውጥ ቢመጣ ባፀደቁት ህግ እራሳቸውን ይመታበታል

  • @goreja100
    @goreja100 23 дні тому +14

    ትራፊኮችም ምንጩ ያልታወቀ ቦርጭ ተብለው ሊወረሱ ነው።😂😂😂😂😂

  • @abdelahussen6805
    @abdelahussen6805 7 днів тому

    ለሠው ልጅ ሞቱን ሳይሆንመልካም ልብ እንዲሠጠው እንፀልይ አንበል!

  • @Tigraynamedia
    @Tigraynamedia 22 дні тому +3

    ይህቺ ከሃዲ አገር ከዚህም በላይ ይገባታል። እንግዲህ የጨለማው ዘመን አልፎአል ብልፅግናችሁንና ብርሃናችሁን አጣጥሙ።

  • @axmedcumar5630
    @axmedcumar5630 23 дні тому +5

    We ❤ etho forum

  • @mastewalmasresha772
    @mastewalmasresha772 23 дні тому +2

    May GOD bless you bro! It is amazing.

  • @AbdusalmnurdinHussin-hg6tm
    @AbdusalmnurdinHussin-hg6tm 23 дні тому +7

    እራሱ አብይ ቢሊዮን እየገነባ ያለው ቤተመንግስ ምንጩን አትጠይቁኝ ኦዲትም አታድርጉኝ አያለ ይህንንኣዎጅ ማውጣቱ ግራ ያጋባል

  • @AddisWeldagebriel
    @AddisWeldagebriel 22 дні тому

    ዕድሜና ጤና ለኢትዮፎረም ይሁን

  • @fiametafilabela1584
    @fiametafilabela1584 22 дні тому +1

    ለዚህ ህዝብ ከዚህ በላይ ይገባዋል።ትላንት አብይ እንዳይወርድ የህልውና ዘመቻ እያለ በጎረቤቱ ላይ ሲፈፅመው የነበረውን ፈጣሪ አይቷልና ይህ ሲያንስ ነው።

  • @kingofking561
    @kingofking561 22 дні тому +5

    ብልፅግና ይወድማል አታስብ

  • @mekonenarefaine
    @mekonenarefaine 21 день тому

    Viva Ethio Forum 🎉❤

  • @hagosyohannes732
    @hagosyohannes732 22 дні тому +5

    ጌድዬን የተማረ መሀይም ለሆዱ ያደረ አሰማ ነው

  • @yerowako8507
    @yerowako8507 22 дні тому +2

    Yiweres yedehawu habet newu

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 23 дні тому +4

    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ !

  • @BarhahaftomHagos
    @BarhahaftomHagos 23 дні тому +5

    ኢትዮጵያ ወዴት ናት

    • @Dani-p1z
      @Dani-p1z 23 дні тому

      Enenja😢😢😢😢

    • @robelgeremew6214
      @robelgeremew6214 23 дні тому +1

      ግራ ገባን እኮ 😢😢😢😢

    • @AbrahamAlazar
      @AbrahamAlazar 23 дні тому +1

      ገደል አፋፍ ላይ ናት።

  • @Nahom2003
    @Nahom2003 22 дні тому +1

    መልካም የብርሀን ዘመን

  • @AdmiringMountainLake-lf1zu
    @AdmiringMountainLake-lf1zu 21 день тому

    ኢትየጵያን ለመገነጣጠል የክልል ሀብት ማጠናከር የግድ ይላል ስለዚህ የኢትዮጵያዊ ስሜት የሌላቸው እነ ጌድዮንን መጠቀም አማራጭ መፍትሔ ነው ።

  • @FrgeVerg
    @FrgeVerg 22 дні тому +1

    እኔ ከዚህ ጋ የምሰጠው አስተያዬት ቢኖር
    የዚህ ዘመን ትውልድ ድክመት የወለደው ቀውስ ነውጂ ሌላ ምን ይባላል
    ምክኒያቱም አገዛዙ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ይጎዳል ባለው መስክ ሁሉ ተጠምዶ ስታዬውና ቆርጦ እንደተነሳ ተገንዝቦ ከዚህ አገዛዝ ህዝብን ማለቀቅ የትውልድ ሀላፊነት ነው።

  • @EagleEye4118
    @EagleEye4118 22 дні тому +3

    ወይ ኢትዮጵያ : ህዝቡ ሆ ብሎ መነሳት እለበት ዘር ሳንቆጥር

  • @iLiOs-b3f
    @iLiOs-b3f 22 дні тому

    የአሬ ልጆች ከተማ ያላችሁ ኧረ እንሰብሰብ😊😊 ማለቃችን ነው

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 22 дні тому +1

    Our voice ❤❤❤

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 23 дні тому +2

    እኔ አልቀበልም ከውስጥም ይሁን ከውጭ ተቃዋሚ አንድላይ ይህን መንግስት እያገላለሁ።👌

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 23 дні тому +5

    አሁን ለ ጥንብ አንሳው ካድሬ ተመቸው። እንደፈለገ እንዲዘርፍ ህግ ወጥቶለታል።
    የፍትህ ጸሀይ ሲወጣ ሁሉም ይስተካከላል !!

  • @Mesfin23216
    @Mesfin23216 22 дні тому +2

    ካልጠፋ ሀገር ቶረጎና ቶቬንጎ ሄደው መቅዳታቸው🙊🙊🙊🫢🫢🫢

  • @teshomehailemariam8447
    @teshomehailemariam8447 22 дні тому +1

    1M subscribers 🎉🎉🎉🎉 near future

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w 23 дні тому +2

    በአዲስ አበባ የተጋሩ ንብረት በህጋዊ መንገድ ሊወርስ ነው ብትል ይሻላል ። ምናልባት የተወሰነ አማራ እና ጉራጌ ተለይቶ ይወርስባቿል ። ድሃው ምኑ ይወረሳል

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 16 днів тому

    🙏🙏🙏❤

  • @henokyoseph-zj7et
    @henokyoseph-zj7et 23 дні тому +3

    ወይ ግዜ 🤭🤭🤭 ምን ዓይነት መዓት ነው እየመጣብን ያለው ወገን ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @zuriyashseifeyared1897
    @zuriyashseifeyared1897 22 дні тому +2

    Yaltemare mehayim AGER meri sihon yihew new yemihonew weyne weyne AGERE Azekit wust gebach.

  • @saturntubehd6637
    @saturntubehd6637 22 дні тому

    የዘመኔ ምርጥ ጋዜጠኛ ያየኸሰው ሽመልስ

  • @Miliniym
    @Miliniym 22 дні тому +1

    የሚደርስበትን በደልና ጭቆ ከመታገል ከማመፅ ከመቆጣት ይልቅ በራሱ ችግርና መከራ የሚቀልድ ህዝብ ሸምቀቆው ሲጠልቅበትም ሆነ ሲጠብቅበት አይሰማውም።

  • @BrhanAbebe-b1f
    @BrhanAbebe-b1f 22 дні тому +2

    ሾርትሚሞሪ ሕዝብ ያለው ሃገር ምንም ማለት አይደለም ለኣብይ ይሐ ብያድርግ ምክንያቱም 27ዓመት ጨለማ ስለነበረ

  • @biruktefera-h3w
    @biruktefera-h3w 22 дні тому +3

    ምን ጉድ ነው ከ 10 ዓመት በፊት ደረሰኝ ያሳዝናል ። እኔ የሚገርመኝ ያጸደቀው አካል ነው ።
    ያበደ ውሻ ሚነክሰውን አያቅም።

  • @generalredwan
    @generalredwan 22 дні тому

    ይመቻቹ 👍👍

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 22 дні тому

    Yayesew keberelen❤❤❤❤❤

  • @DanielMengistu-ru6th
    @DanielMengistu-ru6th 21 день тому

    ሁሉም ህጎቻችን ምነው ቅጅ ሆኑ መበልፀግ ይሉሀል ይህ ነው ስንት ምሁራን እና እውቀት ጠገብ ኢትዮጵያውያን አለምን እያገለገሉ እያለ አድሜ ልክ የሠው ኩረጃ እንደ ልጅ ጥሩና መጥፎ ሳንለይ ይህ የሚያሳየው ላይና ታቹ፣ ስልጣን እና ባለስልጣኑ የተገላቢጦሽ እንደሆነብን ነው

  • @kiburgetachew8382
    @kiburgetachew8382 23 дні тому +1

    ይህ ብልጽግናዊ የሆነ ያባገነን ህግ ነው ሁሉንም የሚነካው ሲሆን ህዝብ አድት አድርጎ የሚያስነሳህ አዋጅ የቱ ነው?
    ያየሰው ሽመልስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 23 дні тому +3

    የብልጽግና ዘመን ገና ስንት ጉድ እንሰማለን።

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 22 дні тому +1

    ፈጣሪ ሆይ አስበን፣

  • @SingtanDini
    @SingtanDini 22 дні тому

    Ethio Forum, your todays heading is 100% correct, Diasporas who lived overseas and engaged with in money laundry and financial conspiracy will never be apologized they rather ብሞቱም አያመልጡም

    • @Danadama123
      @Danadama123 22 дні тому +1

      በብላክ ማዘርዘር እና money laundering እየለየን። ሲጀመር በብላክ ማዘርዘር ተጠያቂ አያረግም የገዛ ገንዘብህን በተሻለ ዋጋ የመሸጥ እና ያለመሸጥ ጉዳይ ነው፥

  • @endresAbdu-h1l
    @endresAbdu-h1l 22 дні тому

    ኦኦ😢😢😢😢😢😢

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 23 дні тому +3

    እኔ የምለው ኢትዮጵያውያን ግን ከሰው ነው ከእንሰሳ ነው የምንመደበው። እንሰሳ ነው የሚነዳው።ምን ጉደኛ በቁሙ የሞተ ህዝብ ነው።

    • @EeEe-m5k
      @EeEe-m5k 22 дні тому

      ትክክል ተከብትነው ከብት ኢሻላል

  • @sisden5992
    @sisden5992 22 дні тому

    ያዬ ድንቅ ሰው ...

  • @Chereka203
    @Chereka203 22 дні тому

    የገቡ አሮች😢😢አብይ የዉጭጉዳዩ

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 23 дні тому

    ጎሽ ብልፅግና ሀገራችን ገና ዘረፈ ብዙ ህግ ያስፈልጋታል !!!

  • @BekeleYadata
    @BekeleYadata 21 день тому

    የጨካውም ፈንድ ምንጭ እንግዲያውስ ያስጠይቅ ይሆናል ።

  • @Abudantlife1
    @Abudantlife1 22 дні тому +3

    ትንሽ ሰው አገር አጠፋ 🤘🙏

  • @EndaleTessema-h8x
    @EndaleTessema-h8x 22 дні тому

    ባለሀብቶች ምርጫችሁ አንድና አንድ ነው ፋኖን መደገፍ ያለበለዚያ ደሀ መሆን

  • @teameema9832
    @teameema9832 22 дні тому

    Herzlichen willkommen bro 💙💙💙🫡from Eritrea Berged Nhamedu 💙wedi Meley du bist die beste mann

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 23 дні тому +1

    ብቻ ሀገሬን እግዚአብሔር ይመልከታት, ያዬ አንተ ግን ተባረክልን 🙏🙏🙏