Enkuan dehna metash boss melkam sra new ye Addis ababa lijoch melkam nachihu kesaki kechewata gar May god help ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu waqayyoon biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo biyya bayyee nama tola nama tola akkamitu itti fufu 😅😅😅😅😅
Hello to every human being, the price of peace is great and wherever we are, let us increase our greetings and if we shout, we will not be heard, but why is our shouting not heard in that misery?
Ay gamechuu terfak cala ana atoo gadisa tarfachuhal yagarmal gan awnat new ahtachn abiya akoo ywdfiat aqdun ako new ymiyangrw hagrn lmafras aqdoo tanstwal agzbahe hagrachn yxbqaln
ua-cam.com/video/cOGd0KsHb0k/v-deo.html
#የሸገር ልጅ እኮ አይቀልጅ👍👍አባቴ የደረሰበት ያቀዋል #weynitub
#Weynitube#weynishow#የምግብአሰራር#የዶሮወጥአሰራር#የኬክ አሰራር#የጁስአሰራር#የፀጉርቅቤአሰራር#
👇👇👇👇👇
ጤናይስጥልኝ እንኳን ወደ ወይኒ ቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችው አዳዲስ እና ጠቃሚ Video በማቅረብ ወደ እናንተ አደረሳለው ወይም አቀርባለው Subscriberibe በማድረግ የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እየጋበዝኩ የፈቀዱትን የተመቾትን 👍like Comment share በማድረግ ድጋፋችው አይለየኝ ይስተካከል የምትሉት ነገር ካለ በኮሜንት አስቀምጡልኝ አመሰግናለው እወዳችዋለው 🙏♥️♥️
የተለያየ ምግቦችን እና ምክርአዘሎችን ቁምነገሮችን ከፈለጉ በዚ ቻናል ወይም ሊክ ገብተው ይጎብኙ አመሰግናለው ❤️❤️🙏
👇👇👇
y
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን
እእእእእእ ያማል እየሆነ ያለው ነገር
ጮህን ጮህን የሚሰማን አጣን እንጅ
ምላሹ ከፈጣሪ ዘንድ ብቻ ነው የምንጠብቀው
አሜን የህይወት መስታውታችን በምጀዋ ለሀገራችን ሰላሟን ትመልስልን
ትክክል ውዴ😍
Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi bezeti yeble wowwww wowww it's great video for you 😂😂😂😂😂😂yadeye lejochi desi yelugnle😂😂
ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂 እናንተኮ አትቀልዱ reality እየሆነ ያለዉ እዉነት ነዉ!!!!! 𝙜𝙚𝙢𝙚𝙘𝙝𝙪𝙮𝙚 ለግዜዉ 𝙯𝙚𝙣𝙖 𝙗𝙡𝙚𝙝 𝙣𝙪𝙧 እግዚአብሔር ቢዘገይም ፍርድ ይሰጠናል መቼም ተስፋ አንቆርጥም😢
❤️
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ወይንየ ማርያምን ድምፅሽ ናፍቆኝ ነበር አቤት የኔ መልካም አየሽ ኢትዮጵያ በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ናት ግን እግዚአብሔር ይፈርዳለ ምንም አይደል የንፁሀን እንባ ሀዘን በቤታቸው ይግባ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዘግናኝ አፋኝ ጊዜ ነው😢😢😢😢
የኔ ልዩ እውነትሽን ነው ያማል ዘድሮ😭
ይዛሬው ለየት ይሚል በጣም ይማዝናኛ ቀቀልዶቺ ናቸው ይሀግሬቺን ነገር እያደር እየባሰ ነው ቢቻል እግዚአብሔር ይታረቀን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር መቻቻልን አድነት ይብዛልን
ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi barichi wude ye hagri lijochuu selamachuu yibazi አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር yisatni 🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ 😂😂😂😂😂 አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ አለመሳቅ አይቻልም እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ
Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti betam desi yemele koyeta neber yaradiye lejochi ayenageru enji ketenageru wowwwww new yemechignle betam geleti nachiwu bezalaye fugirachiwu😂😂😂😂
Baay'ee nama gammachiisa. Fayyiisaan Addunyaa sagalee jireenyaa sin yaa dhageesisuuffufuuffu jabdhuu malikoo❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ወይኒዬ እንኳን ደና መጣሽ የአገራችንን ጉዳይ በጣም ያማል ከኔገ ዛሬ ይሻሻላል ስንል እየባስበት ሄደዋል በሰው ልጆች ላል የጭካኔ ጥግ እየታየ ና ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ መስጊድ እያፍረሱ ግራ ገባን አሁንስ ፍጣር እሱ ይፍርድባችው ብዘገይም አይቀርም
ትክክል ውዴ❤️❤️
ሰለም ሰለም ሰለምሽ ይበዘ ወይኒዬዬ ኡኮን ደና ናጠሽ ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገረችን አይይይ አሁንስ ቤት ሸይሆን ያአለህ ቤት ኢፈረሰነዉ ሀሰብን አለህ ኢለማን ወኪል ያረብብ ስንቱ አለቃስ ስንቱ አለቃብ ግን ለሚን አይይይይይይ☝☝☝☝☝🙏🙏
Enkuan dehna metash boss melkam sra new ye Addis ababa lijoch melkam nachihu kesaki kechewata gar May god help ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ማር ሰላምሽ በእጥፍ ብዝት ይበል ውዴ! በጣም አስቀሁኛል😂😂😂ቀልድ ሆነ እንጂ ሀገር ላይ የሚሆነሁን ነዉ የተናገሩ ብቻ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ያስባት።ሌላ ጊዜ በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ሰላም ቆይልኝ ።
የምር ትክክል ብለሻል ይኤ ከአዲ መሪ ዘድሮ እግዚአብሔር በደፊው
ትክክል ውዴ😘
ሰላም አንካን ደናመጣሽ አውነት በጣም ያማል ውደት አንህድ ለማን አቤት አንበል አረ ጌታ ሆይ ውይ ውርድ ውይ ፍረድ አውነት ዛሬ ደግሞ ቤተክርስቲያን አያቃጠሉ 😭😭😭 አውነት አግዚአብሔር የፍርድ ሊላ ምን ይባላል
ያማል በጣም የምናየው ነገር 🙇♀️
ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣሽ ልዩ እዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ ለሀገረችን ሰላም ፍቅር ደስታ አንድነት ይስጠን አላህ የመጠብንን በደል ፈተና አላህ በቀቹ ይበለን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጅች በላቹሁበት አላህ ይጣብቃቹሁ ይጠብቀን 💖
እንኳን ደና መጣሽ ወደ ሰላማሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን አንድነት ለሁላችን ያድለን እግዚአብሔር አምላካችን ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ሰላመሽ ይብዛልኝ በርች
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እውነት ብለሀል ወንድማችን በጣም ፈታ ዘና ነው ያረከን ያመቱ ምርጥ ቀልድ ይመችህ
Abeyi ahemd yesrah yisteh endaw betrah alekes hagrachen etihopia selam yarerglen feker andenet yisten metesaseb ❤❤❤
Nagan waqaayo mana kanaf haa ta'uu baga nagan dhufte saanyii koo Wawwwo heddu namati tolaa jabbadhu itti cimii ❤
አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኛ እኮ በጭንቀት አልቀን ነበረ እናንተ ባትኖሩ።😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ልቦቸን ደምቶል እግዜወ ማህርነ ክርስቶስ ይህንን ግዜ አሳልፈልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ እውነት ነው በደንብ አድርገው ገልጸዋል የማይካድ ነው በማንነታቸው ብቻ ነው እየተፈናቀሉ ያሉት አሁን ደግሞ በገዳም አባቶቻችን እየተገደሉነው መስጊዶች ቤተክርስቲያን እያፈርሱነው በአንድ መቆም አለብን ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነት ፍቅር ደስታ ያድለን
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ በለ ግዜ ውስጣችን አቆሳሉን ልባችን ሰበሩን በርቺ እህታችን በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን አይ ግዜ መቼም ፍርዱ ይቆያል እንጂ መቼም አይቀርም አላህ ይፍረደቻው💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ወይኔ ይህው ነው የነሱ ነገር ችግሩ ቤህር እየለዩ የማፈርሱት ነገር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን😢😢😢
እንኩአን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር አዝናኝ አስተማሪ ቪዲዮ ነው ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቧ ይሁን በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን መልካሙን ሁሉ ያግራልን
Baga dhuftee bareduu ko nagaan hundaa keessani haa bayyetuu yaddaa bayyee namati toluudhaa waqqayyoo biyaa kenyaa nagaa nufi haa godhuu 😊❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስብሉኝል በእውነት በጣም ያሳዝናል እነሱኩ ከሰው የተፈጠሩ አይደሉም እውነት በጣም 😢😢😢😢 የሚያሳዝን ግዜላይ ደርሰናለሰ ብቻ ፍርድ ከፈጣሪነው እግዚአብሔር ሁይ ምነው ዝም አልህ ፍርደን😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ወይንዬ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ኡኡኡፍፍፍፍ እር በጣም በዛ ለማን አቤት ይባላል እሱው ይፍረድ እንጂ አይ ግዜ ሰው እደቅጠል አለቀ ኡኡኡኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላም
እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችንእንኳንደህናመጣሽልን በጣምአሪፊ
ቆይታነበረንእናመስግናለንፈጣሪኢትዮጵያንይጠብቅልን
Selame Ehtea Enqwean Dehna Meteashi Selemeteashi D😮esi Alegn Teru Geza Asekign Ena Timeherete Sechim Neber Lea Hagereachin Selam Yesten Fikere Yesten❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እውነት ነው የሸገር ወይም የአዲስ አበባ ልጆች ይላያሉ ሙዳቸው ጫዋታቸው አብሶ ትልልቅ ስሆኑ በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይጣብቀቸው ሀገራችን ከቸግር ከመከራ ይታደግልን አምላካችን እፉ😭
Bagaa nagaa dhufta qalii bayyee nama bareduu ani dhufte qalii jabbadhu yada bareda fida dhufte qalii jabbadhu jabbadha bayyee nama tola yadaa issaa😢😢
Selam selam lezi bet enkan dana metash wude ehetachin dessii yemali koyita nebera berachi fetari hagerachin selam fiqer yesten Amen
ትክክል ነው የደረስበት ስው ይውቀውል 😂😂😂😂 የኔ ምስኪን የኢትዮጵያ በዚህ ሰሀት የለው ነገር ይህ ነው በቃ ትክክል ነው ልጅ አይዟችሁ እንድ ቀን የዋጠል እንደዚህ ሆን አይቀርም 😢😢😢
ወይኗ እንኳን ደና መጣሽ አድ አባት ምን ሲሉ ሰማሁ ቆይቷል ጊዜ ሁለትሺ ሀያ ነው ያየሁት በሚዲያ ሲዘዋወር የኢሀዴግን መንግስት ማርኝ የሚያስብል መንግስት ይመጣል ኤድስን የሚያስንቅ በሽታ ይመጣል ግን የኢሀዴግ መግስት አገር ላፋርስ ካልሆነ በስተቀር ዳግም ስልጣን የለውም አሉ እደ ተርተርት የሰማሁት ዛሬላይ ሆኖ አየሁት አሁን ሺ ግዜ ማርኝ ቢባል ወያኔ ወርዷል አደየ የሰው መጨዋቻ ሆንን አገራችን ቁልቁል ወርደች ከከፋታ😢😢
ትክክል የኔ አሰተዋይ ❤️❤️
Selamesh yebzalgen yen wud enkan be selame matsch ehtachn egzehber yemasgen barch wude gobaz selam le hgarchn Ethiopia yehun wudochye bartu tnkru ysdat ehitochey wow ❤
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami kode Bayye Nama gadidisa Ali biyya kenyaa Dhugaa Waqayyo dhuma kenyaa nuufi yaa barechu malee 😢😢 Waqayyo gooftaan biyya kenyaa nagahi nuu yaa godhu 🙏
Esh yebrza Wyni enkwan dehan metesh wey guda betam yegwramal endiha be behara eyelayu yr heseba beta meferefa betam yesezanal ye ethio haseb siqay mache new yemiyabeqaw geta hoy becherneteh aseban Ameen
ENEKEN DENA METASHE WAYNI EHETACHENE AMEN AMEN AMEN EGEZIYABEHARE YEMESEGANE BETAME YASEKALE AYEEEEE KELAGE EKU MULETUWALE
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu waqayyoon biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏
ሰላም ላንች ይሁን እህትዬ እንኳን ደና መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል በበእዉነት በየቀኑ የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ቪዶወችን ሽር ስለምታደርጊልን ከልብ አሰናመሠግናለን በዚህ ቀጥይበት እዉነት ግን እዳያስሯቸዉ እፍፍፍፍ በቃ እየለዩ ነዉ ማለት ነዉ የሚያፈርሱት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
መቸም ግዜዉ እዲህ ነው ብለህ ነው አለመሳቅ አይቻልም ይህን አይቶ የቤቱ ሲገርመን መስጂድም ማፍረስ ጀመሩ የት እደሚአደሩሱን አናቅም ደሀ በአገሩ ላይ ሰርቶ መኖር አልቻለም ፍርዱን ከአላህ እጠብቃለን
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ በፈጣረ እእእእ ወንድማችን ሀገራችን ሰላም ፈቅር አንድነት ይስጠን ወቶ ተመቅርት ይጠብቅን ለሁላችንም ልቦና ይስጠንን❤
ሰላም ሁላቹህም በሂወት የሚቀልድየለም ብቻ አገራች ቀልድም ይሁን ሀዘን አገር ሲኖረነዉ ግን ምን አገር አለና የሚቀለደዉ
ወንድሞቼ እንዳያስሯቾሁ እነዚህ ሰዎች ከሰው የተፈጠሩ አይመስለኝም የጭካኒአቸው ጥግ ድረስ ነው እግዚአብሔር አምላክ የግፉሀን ግፍ ይፍረድ መቸስ ይሁሉ መከራ ግዜው ሲደረስ ዋጋቸውን ይስጣቸው ሠላሙን ይመልስልንንንንንን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁን ዉድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል አዉነት በጣም ያሳዝናል ያለንበት ግዜ አረ ፈጣሪ ሰላም ነገር አምጣልን መንግስት ምንም መስማት አይችልም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ እዉነት አሁንስ በዛ አገራችን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ በጣም ያሳዝናል ያለንበት ጊዜ ሰው ሰውነቱን የጠፋበት ጌዜ ነው እግዚአብሔር ከዘር ከቆጠኝነት አውጥቶ ሰው ያርገን ይመስገንሰላምሽይብዛእኳንደህናመጣሽበጣምያሳዝናልያለንበትጊዜሰውሰውነቱንየጠፋበትጌዜነውእግዚአብሔርከዘርከቆጠኝነትአውጥቶሰውያርገን 😢ፍትህ ለሚፈርሱ መስጊድ እና ቤቶች 😢😢እና ለቤተክርስቲያናችን ለሚሞቱ ገዳማውያን አባቶቻችን😢😢😢
ሰላምሸሰ ይብዛ እንኳን ደህናመጣሽ እት ቤት ለእምቦሳ 💐
አይይይይ ቀልዳ ምኑን ቀልድ ነው እየሆነ ያለውን እውነት ነው የተናገሩት ብዙ ልጆች አሉ እየሆነ ያለውን በጨዋታ መልክ የሚሳዩ እንዳያስራቸው ፈጣሪ ይሁናቸው ለነገሩ ገና ያስረኛል ብሎ ታፍኖ እስከመቼ ሞቱ ማንንም አልመረጠ😭
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚቤቴት ይሑን እሕታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ስለመጣሽ ደስብሎናል በርችልን አሪፍገዜ ነበር ሰላም ለሐገራችን ሰላም ለሕዝባችን ሰላም ላለማችን ይሑን ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤🎉❤🎉
ሰላምለችይሁን እህቴ እኮን ሰላም መጣሺ ሰላየሁሺደሰብሎኛል እውነት በጣም ያማል ቤተእምነትን አፍሶ ከተማን ማልማት አይቻልም,ፈጣሪ ይፍረድባቸው 😭😭😭የ
ሰይጣን መልክተኛየሆነን መገሰት አላህ ያሳልን ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን
Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa jaabadhu haaluma kanan itti fufii yaada gariidha nuuf qoode
ሠላምእንኳንደናመጣሽ እር አገራችንበጣም ያከብድል ኢትዮጽያ ልለአገር ሆናለች በጣም ይከብድልፈጣርሠላምያምጣውን በጣምይከብድል ፈጣሪበቸርነቹይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉😂😂🎉🎉
Sirridha waan yeroo kana jirudha waan taheef isumaa Dhugaa jiruudhamoo itti cimaadhuuu baayyee gaariidha
ወንድሞቼና አንዳያሰሯቾሁ አነዚህ አረ ዘንድሮ ሰዎች ከሰው የተፈጠሩ አይ ዘንድሮ ነገሮች አጅግ በጣም ያሳዝናል😢 በጣም በጣም ከባድ ነው አፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢 አረ ኢትዮጵያን ነገሮች በጣም ከባድ 😥 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም ያሳዝናል ነገር ነው ብቻ ሠላም ያድርግልን
አሰላምአለይኩምወራህመቱላህውወበረካቱ አላህሀገርሰላምያርግልሰላምያምጣል አይባለግዝ ያልፍል ይህምቀን አንረስምአላህያፍረስህ
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ።ወዬኔዬ ይሄማ የለየለት ወንበዴ እኮ ነው እኛ መርጠነው መንግስት ያደረግነው።😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ክክክክክክ ልንጠይቅህ ነበረ አላለም ሆሆሆሆ እሱን ከምታፈርሰው ቤቱን አፍ ርስ ፕላናቹ እግዝአብሔር ያፍርሰው እደዚህ እየመረጣቹ ነው ቤት የምታፈርሱ ጌቴን ልብ ይመልስላቸው ፈጣሪ ሆይ የሆነብንን አስብ ያልሆነ ነገር ምንም የለም እህቴ ሁሉም የሆነነገርነው
Unatishii nowuu yee izebuu ibaa abetii😢😢😢Abetii wadetii iyaa takadee nowuu uuuuuuffff isuu hiqeree ywbalanaa minayenatii quxaa nowuu abii wadaa faxarii tamalasiu isetii bayaa ayamanotachuu
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን እውነት ነው የኦሮሞ ቤት አይፈርስም አምላክ ፍርድ እንጠብቃልን አምላክ ይፍረድ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በትክክል እውነት ነው የኦሮሞ ቤት አይፈርስም
Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte sanyi koo Waqqayoo biyya kenyaaf naga tokkumaa haa debisu jabbadhu sanyi koo hundafu Waqqayoo bekkadha 😢😢
What a comedy
I can't stop laughing
Ayi zendro
For every bad situation there's a comedy outcome 😂
Endi mesak enji ayzon hulum yalefal
Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu Uu Rabbii isanii walin haa Taa uu Halii biyyaa keenyaa namaa dhibaa dhugaa Dubachufuu😢
ሰላም እህቴ የእውነት ያስቃልም ግን ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው በቃ በዘር የሚያምን ዘመን ላይ ደረስን😢 ሰው ላቡን አንጠፍጥፎ የሰራው ቤት እንደዋዛ ሲፈርስ ያሳዝናል ቤተክርስቲያን መሲጂድ ሚፈርስበት እረ ሃገሬ ወዴት እያመራች ነው እግዚአብሔር ሁሉን ይመልከት አቅም የሱ ነው 😢
Selam Selam indet nesh selam lezi bet yihun ilalew ...tiru keld NW Ina lelam keldi amcilin inizinan abirwn keldu. Iyayen
አው ህዝባችን አረደው አብይ አታለልን በእውነት ውይይይ እጎፍፍፍ ብቻ ውሸት ብቻ እየተፈናቀለ ወደት ይድረስ ኦወደት ይሂዲ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን
Melkam koyeta nebre enamsgenaken bezu melkam ena kumngerochen temerenebetale hagerachenene selam yadergelen zoro megebiyachen Nate ena
Bagaa nagaan dhuufter kodee anaa dhufuu bareeduu kiyyaa jaabeessi waan offii baayee namaatii tolaa ittifufii alumaa kanani
Dhugaa bayee nama gadisaa maaltuu dhufaa jiraa biyaa keenyaa keessaatii yaa rabbii maaloo nagaa buusii mee attii hundhaa dhadheechaa yaa goftaa koo hundhaafuu namni dhugaa dubaatuu hin jiruu yero kana
Selmii idetiii neshii wedee iakinii dehina metashii edee allahi selmunii yamatalinii geezee iufg yarbii elaw begeza ageruu yeleqeqee mewatatii wefedetii inihideee
Nagaan sifaa taa uu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan haata uu bayee bareedaa jabeessii namaatii tolaa
ወይንዬ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ የጋዲሳ የነ ጫልቱ አይፈርስ 😂😂😂 ግን የእውነት የኦሮሞ ህዝ የመጨረሻውን ያዬ ነው የምለው እውነት እኔ በበኩሌ ከሁሉም ብሄረሰብ ጋ ምንም አይነት ጥላቻ የለብኝም ግን ግን በሂወት ዘመኔም ይሁን በታሪክ እንደዚህ አይነት ግፍ የሰራ መንግስትም አላቅም ግን የኦሮሞ ህዝብ ከሁሉም ብህላረሰብ ጋ ገንጥሎ ለማውጣትና መሸቀያ ነው ያደረጋቸው ሁላችንም ተዋልደናል እንዳት ነው መለያየት የሚችለው ህዝቡስ እንዴት አምኖ ተቀበለው ብቻ የመጨረሻውን በቅርቡ ያሳዬን ፈጣሪ መልስ አለው😢😢
ምን ያድርገው ወጣቱ ያየውን ቢገባው በሚል አስተሳሰብ በዚህ መልኩ አስተዳው አፈቅቤ ሆደጩቤ ይልሀል ይሄ ነው ሰው መርጦ ባልተወለደበት ዘር. እርስ በርስ ያጫርሰናል እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን
ትክክል ውዴ😍
Malii jechudhaa kan mana jirsaa jiruu oromoodha jechuu kessaan mani jigaa jiruu kan hundumaa kenyatii malee kan sabaa tokko qofaa mitii wantii Sabian hojeteemuu kunii sirrii mitii ittidhisaa lakkii
Balaan butee garm garami dubin hojiin Baraa kanaaf akasumaa Waqayyoon waan hundaaf yeroo qabaa Abshir lammii koo 😢
ሶ
ሰላም ጤና ይስጥልን እንዴት ነቹ ቤተሰብ ሰላማቹ ይብዛ የአብይ አናት ይፍረስ ፍትህ ለንፁሀን ለኢትዮጵያ ህዝብ አላህ የሀገራችን ሰላም አንድነት መወደድ ይመልስ
Nageenyi waaqayyoo sif haa baayatu Ana dhufuu bagaa nagaan dhuftee bareeduu koo WAAQAYYOO gofotaa biyya keenyaafi nagaa jalaala tokkuma nuufi haa keenu Akksumas videon kee fataa nuu godhee jira gaalatoomi 😅😅
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo biyya nagaa fida halaa biyye kenya nagaa fidhu nama ajjaba garuuu😂😂😂😂
Agzbher yamsgan selamsh ybzaa weyni awnet new ay Aaby ahzbher yajakan yasxak washat bacha admee lakun washat ana qane bacha tagbar zeroo new faxrii hagrchn Selma yadrgln
😂😂❤❤❤ kkkkkkkk barchee weddd like share aglate Baxami yamerle tagore seraaaa barchee sirash tagore seraaaa share salami Selma Selma new yene weddd
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo biyya bayyee nama tola nama tola akkamitu itti fufu 😅😅😅😅😅
Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataa uu bayee baredaa jabbeesii waan offii koo ittii fuufii namaatii tolaa jabduu koo
_እኛ አልገባንም እንጂ አብይ በብሔር አጣላችዋለው በሃይማኖት አጋጫችዋለው ቧሃላም እኔ እጄን አስገባለው ሃይማኖትን አጠፋለው ማለት ነው አታለለን ሰው መስሎ😢😢_
_እውነት ወይ አማራው አላረፈ ወይ ኦሮሞው አላረፈ ሌላውም ያረፈ የለም በረሃብ በችግር በስቃይ ሊጨርሰን እግዚአብሔር እሱ ያንሳልን ይሄ አፈ ሙዝ ህዝቡ መች ተጣላ እዛው እራሳቸው ከተናወጣቸው አጋንት ተለያይተው ሰው ሆነው ህዝቡን ቤገለግሉ_
_ህዝቤ ደሞ የዋህ ነው እኮ አሁን ምርጫ ሲደርስ በወሬ ይሞላቸዋል😢😢😢 አቦ አፄዎች ይለምልሙ❤❤❤_
Hello to every human being, the price of peace is great and wherever we are, let us increase our greetings and if we shout, we will not be heard, but why is our shouting not heard in that misery?
እረ ቀልዱ ይቅርባቹ የሸገር ልጂ እስከመቼ በባዶ ሜዳ ሰቀልድና ሙድ ሲይዝእንደሚኖር አአላቅም ማሰሩ ቀላል ነበር ትላንት ያየሁት ቢዲዮ የመንግስት መከላከያ ወጣቶቹን በደሁላ አስረው ሲረሽኑ ሰቅጣጭ ሳልተኛ ነጋ መረረኝ አሁንስ ሂወት
ምን ያርጉ ታዲያ መፍረድ ቀላል ነው እናቴ
እውነቱን እየሆነ ያለውን እኮ ነው የተናገሩት ከምር እንዲህ ልክልካቸውን መንገር ነው ፐዳሀ ቤት በክረምት ዘር እየመረጡ ያፈርሳሉ ፈጣሪ ያፍርሳቸውና አረ ምኖቹ መጡ ከምር
edazenaw magebabate malate kkkkkkkkk bawnate baxame yameyaseQe berama naw kkkkkk wayene basaQe muteku zar lamaneghawme. alalah ahgarachne salame yaregelene salame feQere adenate machchle yesexane agarachne salame tehune becha. gezaw baxame. Yasefarale
Balaan butee Mal jechuudhaa kuno sirii mitti kaa baraa akkami keessaa jiraa dhugaa karatti nu yaa debisuu malee ni ulfataa
Ay gamechuu terfak cala ana atoo gadisa tarfachuhal yagarmal gan awnat new ahtachn abiya akoo ywdfiat aqdun ako new ymiyangrw hagrn lmafras aqdoo tanstwal agzbahe hagrachn yxbqaln
selam ehite enkane beselam mexashe bicha yawe selamta yeqedemale beye new enji mine selam yeleme selam leagerachine fexare yesexen bate lenaferese nebere yemexanew 😂😂😂😂aye Abesha ayeqelede beqelede qumineger yasezalu 😂😂😂