MK TV || የወጣቶች ገጽ || ያሳደገችኝን ቤተ ክርስቲያንን ማልማት እፈልጋለሁ - ከብካብ ሥርግው - ዘማሪትና የሕግ ባለሙያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

КОМЕНТАРІ • 35

  • @kibruyisfadesalegn6008
    @kibruyisfadesalegn6008 3 місяці тому +5

    ከተናገረቻቸው ውስጥ በጣም የደነቀኝ:-
    1ኛ=ክርስቶስ ይህ ሁሉ ፍቅር ገልጾልን ሳለ ይህንን አለማስተዋል ለህዝቡ fair አይደለም።
    2ኛ=ማገልገላቸንን ሳይሆን ማገልገል መፈቀዱን ሊደንቀን እንደሚገባ

  • @demidemeke8795
    @demidemeke8795 2 місяці тому +2

    የተረጋጋች የሰከነች ድንቅ ኦርቶዶክሳዊት እህታችን ከብካብ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ለብዙዎቻችን አርአያ የምትሆኚ ነሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw 3 місяці тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ እስከ ዘለአለመአለም ያጽናሽ::

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ

    እኅታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማኅበረ ቅዱሳንም ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ያስፋልን❤❤❤

  • @ገነትገነት-የ9ኘ
    @ገነትገነት-የ9ኘ 3 місяці тому

    ቀናሰትሆኝ ሁሉም ነገር ይሰተካከልሻል ቀና ልጅ ነሸ ፀጋውን ያብዛልሸ እኔ ለመኖር እሞክራለው እወድቃለው ምን ይሻለኛል እደው ፈጣሪ ይርዳን እህቴ ከበረከትሸ ያካፍለን በውነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. 3 місяці тому +5

    ክብካብዬ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👑👑👑👑👑👑

  • @zelalem2517
    @zelalem2517 3 місяці тому +3

    አሀተ ሰአልክዎ ለእግዚአብሔር
    ወኪያሃ አሥሥ ከመ እርአይ ሰናይቶ
    ለእግዚአብሔር
    እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንኩት
    እርሷንም እሻለሁ በህይወቴ ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር ቤት ነው
    መዝ 26 4

    • @zelalem2517
      @zelalem2517 3 місяці тому

      እጅግ በጣም ደስ ይላል
      ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ
      ይባርክ

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 3 місяці тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽 በቤቱ እስከ ዘለአለመአለም ያጽናሽ::

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኬቢዬ በቤቱ ያጽናሽ

  • @AlemESHEteE
    @AlemESHEteE 3 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያኖርሽ🌹🌾❤❤❤❤❤❤❤🌾_🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌾🌾🌹

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 2 місяці тому

    እውነትም ታድለሽ🙏🏽🙏🏽

  • @Africa_Nexus
    @Africa_Nexus 3 місяці тому +1

    wow, I wish I know you in person

  • @asnakutegegne4382
    @asnakutegegne4382 3 місяці тому +1

    እህቴ ይህን እውነት ለሁላችን በሁላችን ልብ ያሳድርብን።

  • @hailuabebe4325
    @hailuabebe4325 3 місяці тому +1

    በጣም አስትማሪ ነው እህት እግዚአብሔር ፈፃሜሽን ያሳምረው 🙏

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 3 місяці тому +1

    ✝️እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን ለዚሕ ስኬት ያበቃሽን!!!በርቺ!ከቤቱ እስከሕይወት መጨረሻሽ አይለይሽ!🙏እስከዘ ማንዘርሽ ይባርክሽ!🙏✝️💐💟 ✝️🙏💐

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ

  • @soonata670
    @soonata670 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 місяці тому +1

    Lihulachinim Teleke Mesalae Newe Yehoneshew 🎉Medhanialem Kirstos Yedmae Balitsega Yederegelin!

  • @ገነትገነት-የ9ኘ
    @ገነትገነት-የ9ኘ 3 місяці тому

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህታችን

  • @ገነትገነት-የ9ኘ
    @ገነትገነት-የ9ኘ 3 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ልጅ ፀጋውን ያብዛልሸ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ጎበዝ❤❤❤

  • @zena4992
    @zena4992 3 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሠማልን እህታችን

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 3 місяці тому +1

    Bemariyam eski adrashawan stugni

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 3 місяці тому

      "እሕቴዋ አድራሻዋን ስጡኝ!"ላልሽው የማሕበረቅዱሳን ቴሌቭዥን ቀጥታ እድራሻዋን ባይሰጥሽም
      ግን የምትፈልጊውን ነገር በማማከር ምናልባት እራሷን ፈቃድ ጠይቀው ሊሰጡሽ ይችሉ ይሆናል ፥አለበዚያ ሶሻል ሚዲያ በተለይም ፌስ ቡክን የቡድን ገፆች በእድራሻዎች፥የዚሕ የማሕበረቅዱሳን ቴሌቭዥን ትክክለኛ ገፅ ካገኘሽው በዚያ በኩል በinbox ማናገር የምትችይበትን ዕድል ብትጠቀሚ፥ምክንያቱም እዚሕ ፊትለፊት እድራሻን የግለሰቧን ከሆነ ከባድ ነው ፥የምትሰራበትን የድርጅት ከሆነ ችግር የለውም ፥ስለሆነም በፌስቡክ በኩል ትክክለኛ ገፁን አፈላልጊ፥ወይም ማሕበረቅዱሳን ቴሌቭዥን የሚዲያውን ስልክ ቁጥሮች ከዚሑ ከዩቱብ ማግኘት ትችያለሽ፥በዚያ በኩል እስቲ ሌላኛው አማራጭሽ ይሆናል።

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ያጽናሽ! ብዙ ነገር ነው የተማርኩት:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ::

  • @ethielezayina701
    @ethielezayina701 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 3 місяці тому

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ

  • @Africa_Nexus
    @Africa_Nexus 3 місяці тому

    🤩😍😍

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 3 місяці тому +1

    Besew hagere kerehu emamakrat alegni

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 3 місяці тому

      ✝️አይዞሽ እሕት ዓለም!✝️
      እግዚአብሔር አምላካችን ያግዝሽ!ከሕልምሽ ጥግ ያድርስሽ!!!🙏✝️

  • @peace21t525
    @peace21t525 3 місяці тому

    Zarem astemarshign.Egziabher be betu yastinash.

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 3 місяці тому +1

    🙏🏽

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 3 місяці тому +3

    የተረጋጋች የሰከነች ድንቅ ኦርቶዶክሳዊት እህታችን ከብካብ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ለብዙዎቻችን አርአያ የምትሆኚ ነሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን