Arada daily news: ዓለም ጉድ አለ -ዩክሬን በፑቲን እሳት ማእበል ነደደች ዘለንስኪ መደበቂያ ጉድጓድ አጡ ኢራን የፑቲንን መግለጫ ተቃወመች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @biraratesfayegebregziabher1960
    @biraratesfayegebregziabher1960 5 днів тому +1

    ጥሩ ተንታኝ እውነተኛ መረጃ ሰጭ ❤❤❤❤

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 4 дні тому

    ሰላምለሀገራችንኢንትይጵያእናለመለውዓለም❤!?

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 5 днів тому

    የብርሀኑ ወ/ል ሰማያት ድምጽ ያስደናግጣል ትንሽ ግን ደሞ የጋዜጠኛ ድምፅ ናው ያለው ተመችቶኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TadesseHailu-x8p
    @TadesseHailu-x8p 4 дні тому

    ድል ለሩሲያዊያን

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 5 днів тому

    አነተ በርታ

  • @umasam6820
    @umasam6820 4 дні тому

    Arada daily tekekelenga zegabe naw ❤❤❤

  • @BuzaBuze-q7r
    @BuzaBuze-q7r 5 днів тому

    ልክ ብለሀል

  • @Tesfazghi-lb6zf
    @Tesfazghi-lb6zf 4 дні тому +1

    ኡነት ነው አዲዬስ ተጫረሱ ዝባዝንኬ እያለ በጣም ያጋናል ብርሀኑ ። ሱማሌን እንኳን ከ ኢትዬ ጋር እንደተጫረሰች አድርጎ ከኡነት የራቀ ወገንተኛነትን እንጂ ለ አድማጮቹ ስነ ልቦና ሳይጨነቅ ብልጽግናን ወክሎ ሲያሸብር ነበረ ። አሁን በሁለተኛው ምላሱ የሱማሌ ወዳጅ መንግስት ማለቱ አይቀርም ።ለታዛቢ ትዝብቱን ትተናል ።

  • @gebriedagnew5392
    @gebriedagnew5392 5 днів тому

    ይህህህህህህህህህህህ አራዳ ደይሊ ነው ይብቃው በተረፈ የአንተ ትንታኔ ደስ ይለኛል ጓደኛህ ብርሀኑ ወልደሰማያት ግን እስራኤል ጠልነትህን ትተህ እንደጋዜጠኛ ሳታዳላ ስራ ከእስራኤል ጋር ግብግብ አይጠቅምህም

  • @hussenjami3216
    @hussenjami3216 5 днів тому +1

    ብርህኑ ምርጠ ጋዜጠኛነው

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 5 днів тому

    ብሬ ድምጽ መብርቅ ናው

  • @demissieshimels4637
    @demissieshimels4637 3 дні тому

    ይህህህህህ የሚለውን አጠር ብታደርገው

  • @umerAhmed-e1l
    @umerAhmed-e1l 5 днів тому +3

    ሁሌ አንተ አብብ ባልደረባህ ጩኸቱ አሠለቸን

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    ፑቲን በፍፁም እውነተኛ ወዳጂ አይሆንም ብጠላቸውም አሜሪካ ለወዳጃ

  • @abdungesa-dc7gx
    @abdungesa-dc7gx 5 днів тому

    የጋደኛህ ድምጽ በጣምነው የምወደው አብራቹስሩ

  • @SOLStudioCHANNELSolstudio
    @SOLStudioCHANNELSolstudio 4 дні тому

    አረ አንተ ጥሩ ነህ ማን ነው እንትና ትብትብትብብብብብብ ይላል በተለይ በvideo ሲገባ live ብሎ እግዞ ደህና ፊት እንኳ የለው አንተ አቅርብ በእግዚአብሔር

  • @taderoskeflome2956
    @taderoskeflome2956 5 днів тому +8

    አንተ እረጋ ያልክ ጥሩ ተንታኝ ነህ ❤ ጎደኛህ ግን ይህህህህህህህህህህህህ እያለ ትንሽ እያደናቆረን ነው !!! ይህ ይበቃል ፣ ከ ይህህህህህህህህህህህህህህህ 😂

  • @AhmedinSultanFersha
    @AhmedinSultanFersha 5 днів тому

    Israel ye juwan tagegnalech

  • @DanielDubale-s2e
    @DanielDubale-s2e 4 дні тому

    ትክክለኛ ዜና አቀናባሪ ነህ ጓደኛህ ድምጹን እንዲያረጋጋ ምክርልን😅