ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 63

  • @ggway5503
    @ggway5503 10 днів тому +4

    እቺ አሳዛኝ አገር አልፈርስ ብላቸው መከራቸውን እያዩ ነው ። ልጆችዋ በቅርቡ ያደርሱለታል ።

  • @zenebe1567
    @zenebe1567 10 днів тому +4

    ለእኩልነት መታገልን የማያውቅ መሀይም ያለ ይመስል ለእኩልነት ነው እየተባለ ወንጀል የሚሰራበት ብሔረተኝነት መቆም አለበት። ወንጀለኝነት ለእኩልነት የሚደረግ ትግል አይደለም። የሲቪልያንን ነፍስ እየቀጠፉና ንብረታቸውን እየዘረፉ እያወደሙ ምኑ ላይ ነው የነፃነትና የእኩልነት ትግል ነው የሚባለው?

  • @ahmedyuya5208
    @ahmedyuya5208 8 днів тому +2

    ከአንድ በላይ አገራዊ የስራ ቋንቋ ያስፈልገናል። አማርኛን ብቸኛ ማድረግ ተገቢ አይመስለኝም

  • @bekamakuma6664
    @bekamakuma6664 7 днів тому +1

    Agree
    Afaan oromoo and English will be national official language.
    No more Amharic

  • @millionmathewos8965
    @millionmathewos8965 11 днів тому +4

    ሰውዘርላንድ ፣ በልጂየም ፣ደቡብ አፊሪካ ..ወዘተ ዜጎች እንዴት ይግባባሉ?

  • @shibrutadese7424
    @shibrutadese7424 11 днів тому +4

    ዲያስፖራ ስለ ኢትዮጵያ ፖሊሲ ምን አገባው ?

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 10 днів тому +2

    ግድ ነው አንድ መግባቢያ ቁንቁአ ያስፈልጋል

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 11 днів тому +3

    እንግሊዝኛ ይደረግ😅😅😅😅

  • @yohannesg.medhin687
    @yohannesg.medhin687 10 днів тому +1

    ህንዶች ሁሉም ሂንዱ እንዲማሩ አይገደዱም እንግሊዘኛን የተማሩት ያወሩታል

  • @The_Long_Walk_to_Freedom
    @The_Long_Walk_to_Freedom 11 днів тому +2

    ❌በጣር ላይ የነበረው የትምህርት ፖሊስ ከሀገር አጥፊው ስርዓት ጋር አብረህ ወደ ቀብር ከሸኘኸው በኋላ ዛሬ መጥተህ ሙሾ ታወጣለህ❓
    ትውልድን በማጥፋት የነበረህ እኩይ ምግባር በታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጣል።

  • @tigrignareadings
    @tigrignareadings 11 днів тому +5

    የማን ቋንቋ ጠፍቶ የማን ቋንቋ መጠቅለያ ሊሆን? ድፍረታችሁን ግን ትንሽ ለከት ብታረጉበት ኣይሻላችሁም?

    • @eyuel-ll8ft
      @eyuel-ll8ft 7 днів тому

      ደነዝ አሁንም ተቀጠቅጠህ ስታበቃ ስለ ቋንቋ መጠፋት ትዘበዘባለህ

    • @tigrignareadings
      @tigrignareadings 5 днів тому

      @eyuel-ll8ft መድሃኒኣኒኣለም ይቀጥቅጥህ።

    • @eyuel-ll8ft
      @eyuel-ll8ft 5 днів тому

      @@tigrignareadings አረ አንተን ይቀጠቅጠህ አራዊት ጠራጢ

    • @tigrignareadings
      @tigrignareadings 5 днів тому

      @@eyuel-ll8ft ምነው ኣንጨረጨረህ! ታውቆባችኋል ካሁን በኋላ ማንም ለናንተ የሚሞኝ የለም። ጥላቻችሁ ስላወቅነው ስድባችሁ እና ክፋታችሁ ኣይገርመንም። ድፍን ራስ።

    • @eyuel-ll8ft
      @eyuel-ll8ft 2 дні тому

      @@tigrignareadings ካንተ በላይ ክፋት አለ እርስ በራስህ እየተባላህ አደል ወሸላ ላየ ኮዳ አንጠልጣይ አረመኔ

  • @abdiabdullahi6271
    @abdiabdullahi6271 11 днів тому +6

    I am not Amhara but Somali from Jigjiga qnd Dire dawa and an Amharic is only for Amharas

  • @ayubabera
    @ayubabera 11 днів тому +5

    መተግበር ከጀመረ 33 ዓመት ሞላው እኮ።ለምን አሁን እንደ አዲስ መጮህ አስፈለገ?ኢትዮጵያ የፌደራሉ መንግስት መግባቢያ ቋንቋ እንጂ ሀገራዊ የመግባቢያ ቋንቋ የላትም።

  • @gdr668
    @gdr668 7 днів тому

    ይህ ምክረ ሀሳብ የአባታችን ቤተመንግስት ጥቁር ልበሱ ባዩ የትምክተኛዉ የአማራ ፅንፈኛ ፍላጎት ብቻ ነዉ ።

    • @samsonbelay4583
      @samsonbelay4583 7 днів тому

      መጀመርያ ሠው ሁን ከሠውነት በታች

  • @Bigman-e8n
    @Bigman-e8n 11 днів тому +6

    This is the Ethio-Amhara political systems and a sound of Fano's city branches not only but also Ethio-orthodox political under black Askema.To live together by democratic systems At least three of Ethiopian major languages must be in Education systems unless Amharic language couldn't united ethiopia rather than colonized Ethiopia under Ethio-Amhara politica.

    • @ggway5503
      @ggway5503 10 днів тому

      ማህይም ትውልድ ። ወያኔ ያደደበው ትውልድ። በቅርቡ ኢትዮጵያ ነፃ ትወጣለች። ባንዳ ከኢትዮጵያ ምድር መንጻት አለበት።

  • @abebekidane5216
    @abebekidane5216 11 днів тому +1

    እናታቸው ል_ዳት ሀገራዊ መግባቢያ ቋንቋ አይኑራት ማለት በቀጥታ ሀገርን ማፍረስ ነው

    • @gdr668
      @gdr668 7 днів тому

      ቆሻሻ ባዶ አፍ ባዶ እግር

  • @ahmedyuya5208
    @ahmedyuya5208 8 днів тому

    የፅንፈኛ ዲያስፖራ ምክር አይጠቅመንም

  • @mesfinashebir8474
    @mesfinashebir8474 11 днів тому +1

    Your shame has no boundaries.

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 11 днів тому +3

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 11 днів тому

    አብይ ምክረ ሀሳብ አምጡ እና እንቀበላለን ሲል በተደጋጋሚ ሰምተናል ተስፋችን ሀሳቡን ወስዶ ያስተካክላል ባይ ነኝ አንድ ቃንቛ የሚናገሩ ሀገራት አንድ የመሆን ቻንሱ በጣም ብዙ ነው ፣፣፣ሁሉም ሲፊል ሶሳይቲ አንዲ በሀገሩ ጉዳይ በጥልቅ መርምሮ መንጒግስትን ቻሌንጅ ማድረግ ተገቢ ነው በርቱ

  • @netsanetdelesa
    @netsanetdelesa 10 днів тому

    የኋላቀርነት እና ግጭት አስተሳሰብ እያራመዳቹ ሌላውን አትክሰሱ
    የኋላቀርነትና ግጭት አስተሳሰብ እናንተ የምትሉት ይህ የእኔ ቢቻ ይከበር የሌላው ይጥፋ የምትሉት ወሬ ነው

  • @ehiolanguage
    @ehiolanguage 11 днів тому +3

    አሁን መንግስት የትምህርት ፖሊሲ፣ የትምህርት ህግ የሚለው ተማሪዎች 1ኛ፣ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ይማሩ፣ (ምሁራኑ ይህን አልተቃወሙም) 2ኛ፣ እንግሊዘኛ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ ይማሩ፣ 3ኛ፣ ለገራዊ መግባቢያነት ደግሞ ከፌደራል መንግስት የስራ ቋንቋዎች የመረጡትን ይማሩ ይላል። ይህ የምሁራኑ ማመልከቻ ሶስተኛው ላይ ያተኮረ ነው።
    እስከ አሁን በህገ መንግስቱ ያለን አንድ ብቻ የፌደራል የስራ ቋንቋ አይደለሞይ? የመረጡትን ሶስተኛ ቋንቋ ለአገራዊ መግባቢያነት ይማሩ ከተባለ፣ ሁሉም አማርኛን ወይንም ሌላ አማርኛን የሚተካ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአንድ ወጥነት ሊማረው የሚገባ ሶስተኛ ቋንቋ ካልተማሩ፣ በፌደራል መንግስት ዉስጥ፣ ለምሳሌ ፓርላማ፣ በምን አገራዊ ቋንቋ ሊሰሩ ነው? በተዘዋዋሪ አባባል፣ እንግሊዘኛውን በትምህርት ቤት ስለሚማሩት፣ በአግባቡ መናገርና መጻፍ ከቻሉት፣ የፈደራሉ የስራ ቋንቋ የግድ እንግሊዘኛ ሊሆን ነው ማለት ነው። ወይንም አንድ የጋራ መግባቢያ ቋንቋ አይኖራቸዉም አይግባቡም ማለት ነው። ይህ በአግባቡ አልታሰበበትም።

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 7 днів тому

    እናንተው ናችሁ እኮ ለአንድነት የምትታገሉ በማስመሰል አገር የምታፈርሱት ማስመሰል ከንቱ ነው ለአማርኛ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ቦታ ይኑራችሁ፣ እኔ አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ነኝ ይህ ትንተና ግን አማርኛን ሰው እንዲጠላው እንጂ የኔ እንዲለው አያደርግም አድጓል ዳብሯል የሚለው ሌሎቹ በምን ተመዝነው ነው አማርኛ ብልጫ ያገኘው አንተ አማርኛ አማርኛ ስትል አንድነት ሌሎች የራሳቸውን ሲጠሩ በታኝ እንዴት ሊሆን ይችላል ይልቁን ዝም በል እልህ ውስጥ አትጨምር!!! ፋኖ ለምን ጫካ ወጣ? ተበድሎ? የሌሎችን ድምፅ ለምን እሰማለሁ ብሎ? ቤተ መንግስት አካባቢ ለምን አየኋቸው ብሎ? በዚህ ያህል ጥላቻና ዘለፋ ውስጥ ሆኖ ህዝብን እያዋረዱ እያንገዋለሉ የአንድነቱ ማዕከል መሆን አይከብድም ትላለህ ወንድሜ እስኪ ቆም በልና አስብ መሰማት ያለብን እኛ ብቻነን የማትል ለዘብተኛ ከሆንክ!!!!

  • @shibrutadese7424
    @shibrutadese7424 11 днів тому +1

    ኦሮሚኛ ይሁንልን

    • @KidaAsse
      @KidaAsse 10 днів тому +1

      ኦሮሚኛ እኮ ከጀርመን እና ከእንግሊዝኛ የተዳቀለ ላቲንኛ ነው ከኦሮሚኛ ይልቅ ትግሬኛ ቢሆን ይሻላል ሆኖም ግን እንግሊዝኛ እንኳን አይሆንም

  • @Zjcmiracle
    @Zjcmiracle 11 днів тому

    ምንድነው ነገርየው? ከአማርኛ ተጨማሪ ሌላ ቋንቋ መጨመር ነው ወይስ አማርኛን ሽሮ በሌላ ቋንቋ መተካት?

    • @KidaAsse
      @KidaAsse 10 днів тому

      አማርኛን ሽሮ ሀገርን ማፍረስ ነው አላማቸው እንዲሁም ታላቋን ኦሮሚያ የመመስረት ቅዠት ሀገርን ከሊቢያ እና ከሶሪያ ብዙ እጥፍ ለማፈራረስ እና ሰይጣናዊ ስርአትን ለማንገስ ነበር

  • @yoseflemma6020
    @yoseflemma6020 10 днів тому

    You like it or not more than one language will be our national language! Language will not be an issue in this country. Sorry for reporter to report this unfair ideas.

  • @abdiabdullahi6271
    @abdiabdullahi6271 11 днів тому

    Affaan Oromo or English must be Ethiopia national language

    • @dagnachewbeshah-dn7ti
      @dagnachewbeshah-dn7ti 11 днів тому +2

      አማርኛ አይመለከተኝም ነው ነገሩ? ወይ ጥላቻ

    • @The_Long_Walk_to_Freedom
      @The_Long_Walk_to_Freedom 11 днів тому

      Nuyii ijoollee ityoophiyya Afan hudhaa ni jabadha,afan oromo,afan tigraayii ,afan somali,afan Amhara fi Kan biraatii.
      Ati wan hinbeekne itoophiyaa aka biyyatti afan tokko afan biyaalessa nu barbadha,kan ummanni. galatomi.

    • @እየሱስጌታነው-ቘ5ኸ
      @እየሱስጌታነው-ቘ5ኸ 11 днів тому

      ሞኝ

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 11 днів тому

    Do not you know that the mother tongue is the most suitable medium of instruction? Amharic is only considered a working language but not a medium of instruction for other groups. Amharic and other languages must be working languages. However, its sole contribution has ended.

  • @mengstu-w3b
    @mengstu-w3b 10 днів тому +2

    English must be Ethiopian national language

    • @ggway5503
      @ggway5503 10 днів тому +1

      😂 አማርኛውንም አልቻልከውም።

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 7 днів тому

      ባንዳ

  • @guutaa1
    @guutaa1 11 днів тому +1

    Afaan Oromoo afaan hojii federaalaa ta'uu qaba.

  • @netsanetdelesa
    @netsanetdelesa 10 днів тому

    ደንቆሮው አማራ መች ነው የሚሰለጥነው???
    አማርኛ አማራን ሳያሰለጥን ኢትዮጵያን ሊያሰለጥን አይችልም።

  • @yohannesg.medhin687
    @yohannesg.medhin687 10 днів тому

    ሀገራዊ ቋንቋ የሚባል ነገር የለም። ሁሉም ብሄር የራሱ ቋንቋ መግባቢያ ቢሆንለት ይፈልጋል። እናንተ ምርምር ጥናት የምትሉት የራሳችሁን ውሸት ነው። አማርኛ ለምንም አይጠቅምም። በየተቋማቱ ተቀምጣችሁ የአማራን የበላይነት ለማስቀጠል እንደምትሰሩ ይታወቃል። ከዛም ትነቃቀላላችሁ

    • @KidaAsse
      @KidaAsse 10 днів тому +1

      ከኦሮሚኛ ይልቅ ትግሬኛ ቢሆን እመርጣለሁ ሀገር አፍራሽ አገዛዞች እንደ በሽር አልአሳድ በሰላም ከለቀቃችሁ ፈጣሪን አመስግኑ

    • @yohannesg.medhin687
      @yohannesg.medhin687 10 днів тому

      @ በቁምህ ቃዥ የድሮ ዘመን ቃዢዎች። ትግሬዎች በህብረፌደራሊዝም ችግር የለባቸውም እንዳንተ ጨፍላቂ አስመሳይ ኢትዮጵያዊ አይደሉም ለሀሳቡም ደም የከፈሉ ጀግኖች ናቸው። በብዙሀን ቋንቋ እና ራስን በራስ ማስተዳደር ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች አንድ ናቸው። እንደሶርያ አመፅ ቢነሳ እንኳን አንድ ቋንቋ ብለው የሚያስብ የደነዘዘ ብቻ ነው

    • @samsonbelay4583
      @samsonbelay4583 7 днів тому

      ታድያ ለምን
      በአማርኛ እዚህ ጋር ትጽፋለህ ወዳጄ😅

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 7 днів тому

      ለምን በአማርኛ ጻፍክ ጽንፈኛ

    • @yohannesg.medhin687
      @yohannesg.medhin687 7 днів тому

      @ ነገ በጉምዘኛ የሚጻፍበትን ነገር እናመቻቻለን

  • @netsanetdelesa
    @netsanetdelesa 10 днів тому +1

    በኢትዮጵያ ስም አማራነት ለማስፋፋት የሚደረግ ድንቁርና ነው ይህ ንግግር። ከአማራም ውጪ የሚደግፈው የለም።
    እንስሶች

  • @MulugetaLigdi-e4b
    @MulugetaLigdi-e4b 11 днів тому +1

    Is your question based on the reality and benefit of society or reflection of your group interest to make others people in the country to be servant to one language in the country. As observed from your group question your group stand for one group of people not based on reality and truth. Who said that Amaharic is only be the main language in the country .Please first check your motive and hidden political motive

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 11 днів тому

    Reporter,,now,angry,,than,ever,,Amharic,?for,what?