ጉድ ፍቅረኛዬ ካልሆንሽ ተብላ ተገደለች!ቬሮኒካ ላይ በግልፅ የተናገራት ልጆ!!ኢራኑ መሪ አያቶላ አስገራሚ ንግግር!ሞጣን በጊዜ ካላስቆማቹት ጉድ ነው !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 174

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 2 місяці тому +17

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን የአምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 місяці тому +13

    እንኳን ለ ፅጌ ፆም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የበረከት ፆም ያድርግልን ❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 2 місяці тому +5

    በስደት ያላችሁ እህት ዉድሞች እግዚአብሄር ዪጠብቃችሁ ዪጠብቀን በሰላም ላገራችን ያብቃን🙏🙏🙏

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 2 місяці тому +19

    ሩት እና አብርሀም በጣም በሰው የሚቀልዱ ከቡታጅራ ጀምሮ የአዞ እንባ እያለቀሰች የማዳም ቅመሞችን የሚጫወቱባቸው ባለጌዎች ናቸው አሁን ጭራሽ እነ ዳንኤልን አካተው ቢዝነሱ ደርቷል ለሰው ክብር ጭራሽ ግድ አይሰጣቸውም

  • @merd24
    @merd24 2 місяці тому +2

    ዘፋኝ ብቻ ሳይሆን አድማጭም መንግስተ ሰማያትን አይወርስም። ሲጀመር አድማጭ ባይኖር ዘፋኝ አይኖርም ነበር

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 місяці тому +2

    ያውም እኮ ላይፍ ቦይ ጥሩ ሳሙና ስለሆነ ነው ለህፃናት እዲጠቀሙት እሚነገረው እና ላይፍ ቦይ ሳሙና ድርጅት ባለቤት እችን ሰው በህግ ይጠይቅ ሲቀጥል ቬሮኒካ አዳነ ብቻናት እዴ ዘፋኚ ምነው ከሶ ላይ ሲሆን ትችቱ በርታ በርግጥ ዘፋኚነት ዝሙተኛ መንግስተ ሰማያን አይወርስም ይላል

  • @userd76
    @userd76 2 місяці тому +2

    በነገራችን።ላይ።ከባሕር።ማዶ።ዘፈን።የሚሰማ።የለም።የቤተክርስቲያን።መዝሙር።ነው።ብዙዎቻችን።የምንሰማው።ዓለም።በውሀ።እየጠፋች።ነው።ያስፈራል
    ግዜው።እናንተ።ስለማታዩት።ይሆናል።ኢትዮጵያ።ውስጥ።አሁን።ፀልት።ብቻ።ነው።ወደ።ፈጣሪያችን።ይሻላል።መፀለይ።ሚኮ።ተባረክልን።from.new.york

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 місяці тому +3

    ላይ ቦይበምን ጣዕሙ ሁላችንም የምናገኘዉ አይመስልም?እነ እሩታማ ዝሙትን ነዉ የሚያስተምሩት ይብላኝ ለተከታዮቻቸዉ ለሞቱት ነፋሳቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፋልን ሞጣ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 місяці тому

    በጣም የሚገርመኝ የሚያሳዝነኝ ሰዎች የሚከተሉትን እንደ ሞጣ ያሉ ሰዎችን እንደ እዬ ጩፋ እና ሌሎችን ፓስተሮችን ምን እንዳሉ ሳሰሙ አሜን ለምትሉ በአዳራሽ ሞልታችሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በእኛ ሀጥያት ልጆቻችን ምድር የደም የሳት መአት እየወረደ ነው በእግዚአብሔር ይክርታ አድርጉልኝ ፈጣሪያችንን እናስብ ከእኔ ጀምሮ ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @SubaidaZed
    @SubaidaZed 2 місяці тому +3

    መንጃ ፍቃድ በጉቦ እያገኙ ያለ ልምድ እየነዱ የሰዉን ሂይወት የሚነጥቁ ሾፌሮች ናቸዉ💔💔

  • @ሀባሻዊ
    @ሀባሻዊ 2 місяці тому +2

    ሚኮ በእውነት በቅዳሴ የምያሹፉ በግ መቀታት አለባቸው😘😘😘

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 місяці тому +3

    እንኩዋን በደና መጣህ ወንድማቺን ❤️❤️❤️❤️

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 2 місяці тому

    ይክፍት አፍ አፍን ይከፍታል ይሳደባል ስት ሴቶች እዴት ቲክቶክ ላይ ላይቭ እደሜከተሉት ያረብ አገር ሴቶችን ይሳደባል❤❤❤❤

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 2 місяці тому +2

    እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድም እውነትህን ነህ ኣንዱን ደግፈን ኣንዱን መቃወም ሳይሆን ይልቅኑስ ለሰላም መጸለይ ነው የሚሻለን ቲፎዞ መሆን ኣያዋጣም ተመልሶ እጅግ ኣፍሪካን ሌላውም ስለሚጎዳ

  • @EjegayhuWondafrash
    @EjegayhuWondafrash 2 місяці тому +6

    አረ ወገኔ እንንቃ ጉዳዩ በጣም በማይመስል እና ነውብለን ባልገመትነው መንገድ ስር ሰዷል ግዴላችሁም ዴይ 7 ቲዩብን እንከታተለው ነገሮችን በጥልቀት እንድናስተውል እየረዳንነው

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 2 місяці тому

      Ewenete newe gelese aderego new yasekemetewe hezebe alenekame bezerenete tekefafeluwale lebona yesetene

    • @mekalawe-xs3tl
      @mekalawe-xs3tl 2 місяці тому

      አዎ እኔም የDay7 ተከታይ ነኝ በሚያቀርባቸው ነገር ላይ የምተማመንበት ልጅ ነው

  • @zemenayserkalem5389
    @zemenayserkalem5389 2 місяці тому +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ የእመቤታችን ረድኤት በረከት ይደርብን 🤲🌺

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 2 місяці тому

    ትክክል ወድም እኛ መከባበራችን ዱአችን ነዉ የሚያዋጣን ሌላዉ ቀሪነወ

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 2 місяці тому +5

    መጨረሻችን ምን ይሆን??????ሚድያ ላይ የማያቸው ነገር ያስፈራል

  • @selamlove7d
    @selamlove7d 2 місяці тому

    ሚኮ ስወድህ የተዋህዶ እቁ❤❤❤ ጀግና ልጂ ነህ

  • @TegesetGetent
    @TegesetGetent 2 місяці тому +2

    ሲጀመር የጨለማ ማህበረሰብ ሚስጥራዊ ናቸው እሷ እያስመስለች ነው ሕዝብ እዳይጠላት

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 2 місяці тому

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሴት ልጆች ለታዳጊ ወንዶች አሁንም ፍትሕለሕፃናት 😂😂😂😂😂

  • @Beriiiiiiiiiii
    @Beriiiiiiiiiii 2 місяці тому

    ትክክል ነው ብሮ የሞጣ ቲክቶኩና ሌላ ሶሻል ሚዲያውን ብናስዘጋው ይሻል እና በሀይማኖት እሚቀልደው እና ብሔር እሚያጋጫ ይኼ ሰይጣን አምላኪ ሰውየ እባካቹ እናጥፋው 🙏🙏🙏

  • @sabibasabiba4978
    @sabibasabiba4978 2 місяці тому

    ሚኮዬ❤❤ወርቅሠው😘😘😘😘💝

  • @Beriiiiiiiiiii
    @Beriiiiiiiiiii 2 місяці тому

    ኧረ ወገን እስመቼነው የእናቶቻችን ሀዘን እባካቹ እናስቁሞው የእህቶቻችን መደፈር እና መግደል ይቁም እባካቹ ለፍትህ ሆ ብለን እንውጣ ወገን

  • @shiwayefassil777
    @shiwayefassil777 2 місяці тому +1

    God bless you brother 🙏

  • @PurpelGirl-p3n
    @PurpelGirl-p3n 2 місяці тому

    Exoyeeee bemikniyat new yemwedh❤❤❤

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 2 місяці тому +2

    የሰንዱ ወንድም መጣቡን እግዜኦ

  • @abenitech5406
    @abenitech5406 2 місяці тому

    Miko ብዙ ዘፋኞች ሁሉም ብል ይሻላል በሴፉ ሾ ቀርበው እግዚአብሔር ይመስገን አልበሜ በጥሩ እየተሰራ ነው በእግዚአብሔር ፍቅዳ ነው እዚህ የደረስኩት ሲሉ ያስቀኛል 😂😂😂

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 2 місяці тому

    እነዚህ. ሁለት ጥንዶች በላይፍ ምርር. ብላ የምታለቅሰው አይቻለሁ እንደ. ሕልም. ነው የምንፈታው በሕልም. ሲፈታ የምር ይሆናል እሱም የእውነት ከሆነ. ጥሉ አምላካችን በማሐል ገብቶ ሰላም ያምጣ የማጭበርበር. ከሆነ. ደግሞ ለቀልድ የሉት እውነት ጋሐድ. ያርገው

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂 እዉነት የስቀል የሰዝናል ለሞቱት ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @astermequanent5648
    @astermequanent5648 2 місяці тому

    😂😂😂 you are right 😂😂😂

  • @TigstTamrat
    @TigstTamrat 2 місяці тому +1

    ከላይቭ ነው የመጣውት ሰላም

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 2 місяці тому +3

    ዴሰበን ያለውም ሁሉነገር ልክነው እሱ በመረጃና በማስረጃነው በዛላይ በመፃሐፍ ቅዱስ ትምህርትን እያስጣቀሰነው የሚያስተምረው ስለዚህ እሱልክነው የማታፍርናትደግሞ የሰራውን ቪዲሆ አስጠፋች በሶቤት ፃዲቅ ትጫወታለች

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 2 місяці тому +11

    ሲጀመር ፎቶዋ እኮ ኢትዮጲያዊነትን አይገልፅም ልብሳቸው ምልክታቸውማ መለያቸው ነው አትሸወድ እይታህን ሎጎዋቸውን ጠልቀህ ለማወቅ ሞክር ።

    • @jeenajeena6909
      @jeenajeena6909 2 місяці тому +2

      እውነትነው ቤተሰቦቼ እኛ የግልቂም የለንም ቬኑን አንጠላትም የምትጠቀመው ምልክት የእውሬው ነው እናስተውል

    • @SaraSoriya-q6m
      @SaraSoriya-q6m 2 місяці тому

      @@jeenajeena6909 አብዛኛው ነገራቸው የራሳቸው መለያ ሎጎ አላቸው በዛ ሰርክል ዉስጥ የገባ መጠቀም ግዴታው ነው ደሞ እኮ ሁሉም ቦታ አሉ ምንም አያግዳቸውም መስቀል ስላሰርን አይደለሁም ማለት አይቻል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому

    ሓሓሓሓ ኡፍ ወንድሜ ሑለት የምትለው ደሐውን ወገኔን ምነው ከቁጥር አላሥገበሐውም ደሐ ሥለሖኑ 💔💔💔💔አይ ጌታ አላቸው ለነሡ ደም ግን የማከብርሕን ያሕል አነጋገርሕ ዋዋ💔💔ሠበረው😭😭😭ፍረድ ጌታ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢ለሴት ልጂ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት 😢😢😢😢

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y 2 місяці тому +1

    🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼❤❤❤❤❤

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh 2 місяці тому +1

    ወይ ወንድሜ ማይኮ ሰላም ነው በባለፈው ቪዲዮክ ስለ ቬሮኒካ አስተያየት ስንሰጥ ምቀኛ አልከን እሺ ተሳሳትን ስንል መልሰህ አይከብድም እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ምንም ይሁን ምን በሃይማኖታችን ቀልድ የለም ምን ግዜም ኦርቶዶክስ ❤❤❤

  • @TigistPetros-bo4sq
    @TigistPetros-bo4sq 2 місяці тому +1

    Wow Mike first comment ❤😊

  • @AnduChakila
    @AnduChakila 2 місяці тому +1

    ሚኮ ጎበዝ ነህ

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለ ህፃናት ፍትህ ለ ሴቶች

  • @ኤፍታህ-ጐ1ቨ
    @ኤፍታህ-ጐ1ቨ 2 місяці тому

    እኔ እኮ በላይቨ ቦይ ሳሙና ይታጠባሉ ስትል ውድ ነው ብላ ተገርማ መስሎኝ ነበር ለካ አጣጥላው ነው አሁን ገና ገባኝ😂😂 እኔ ብታዪ ባጃክስ ነው የምታጠበው😂😂

  • @DawitElyas-g6b
    @DawitElyas-g6b 2 місяці тому +1

    እነዚህ ኣባቶች ተዋርደው ቤተክርስትያንዋ እያዋረዱ ነው

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለሴቶች ድምፅ ያጣ ጩኽት

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe 2 місяці тому +2

    ሀሮመያ ዩኒቨርስቲ ከእህቴ ልጅ ጋር ነው የተመረቀችው ያሳዝናል

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 2 місяці тому +1

    ስለሚገደሉ ህዝቦች አውራ መጀመሪያ በሀይማኖት አትወሸቅ

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be 2 місяці тому

    I like the soap when I was in Ethiopia I loved jt

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 2 місяці тому

    የወፉ ድምፂ ደስ ሲል ሰውየውን ተወዉ

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 місяці тому

    ፦ነዜዜዜ ጀሎችሰሰ ተጃአጃሉሉሉሉ😮😮😅😅

  • @MaraymKonjo
    @MaraymKonjo 2 місяці тому +1

    Feteh la tebedayoch🙏

  • @hananlegese3855
    @hananlegese3855 Місяць тому

    Nibs yemar betam yasazenal

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 2 місяці тому

    Thanks for sharning bro berta🙏🙏🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому

    ነብስ ይማር😢😢😢😢

  • @ZenashGebru-u2g
    @ZenashGebru-u2g 2 місяці тому

    Chemlakoch betam sewn mechawch adrgut balgwoch ensu mene yadru sew new eytketle yablshchw

  • @hanatefri465
    @hanatefri465 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር

  • @alemineshwamlak3179
    @alemineshwamlak3179 Місяць тому

    👍👍

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 2 місяці тому +1

    ሰላም ሚኮ ሰው አሻጉሊት ይመስላቸዋል እኮ

  • @hananlegese3855
    @hananlegese3855 Місяць тому

    Betam new meyasetelugne menachwem ayetemegnem

  • @TadeleTade-t2z
    @TadeleTade-t2z 2 місяці тому +1

    mieco no 1

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 2 місяці тому +1

    ያኔ ኣፈቀርኩህ ብላ ስትመጣ ደም እንባ እያለቀሰች ነበር ማለቴ እየተወነች ነበር ከዛ ጉዳቸው ሲወጣ መቀባጠር ጀመሩ ኣሁን ደሞ እነ ዳኒ ተጨምረው ትወናውን ተቀላቀሉ ኣረብ ኣገር ያላቹ እህቶች ስንት ሰፖርት መደረግ ሚፈልጉ እያሉ እነዚህን ጨምላቆች ምትከታተሉ ወደ እራሳቹ ተመለሱ

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 місяці тому +1

    🚨ሀበሻ የሴጣንን ስራ ወስዶል ።። አሆን ደግሙ ቨሮኔካን ስትከሱ ትውላላቾ 🤔መፃፍ ቅዶስ ሴጣንን ከሳሽ ይለዋል ደግሙም ፈሪሳውያን እየሱስ ክርስቶስ ይከሱት ነበር ።
    ሀበሻ እናንተ የ እፍኝት ልጆች ቨሮኔካን ስለከሰሳቾ እግዚአብሔር የሚወዳቾ መሰላቾ እንደ ፈሪሳውያን ዋጋችሆን ትቀበላላቾ።
    እግዚአብሔር አቃጣሪን እና ከሳሽን አይወድም ።

  • @userd76
    @userd76 2 місяці тому

    ሚኮ።ይቺ።ክራር።ክላሲካል።እንባዬን።ታመጣብኛለች።ብትቀይራት።አመሰግንሀለሁኝሁሌ።ስለምከታተልህ።እሰማታለሁ።የአገር።ቤት።ትዝታ።ይረብሸኛል።አዬዬዬ

  • @NayanaTube
    @NayanaTube 2 місяці тому +3

    ሚኮ አንዳንዴ ስሜታዊ አትሁን በአንድ አፍ ሁለት ምላስ day 7 እያልክ ስትተች ነበር እኮ ዘፋኝነት መንግስተ ሰማያት እንደማያወርስ ሁሌም ይናገራል ሲቀጥል ዝም ብሎ ሰዎችን ለመወንጀል አይሄድም በመረጃና በማስረጃ ነው የሚያቀርበው ያንን እያዩ አለማመን ይከብዳል ልጁ ምንም አላጠፋም አውቃም ይሁን ሳታውቅ የሄደችበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም አንተም ብትሆን የዚህ ነገር ደጋፊ እንዳልሆንክ አውቃለሁ ሰለዚህ ለሷ ወግነህ እሱን ማብጠልጠልህ እኔን አስገርሞኛል ብዙ ነገሮች ችላ ብለን እያለፍናቸው ሀገራችን ላይ ያልተገባ ነገር እያየን ነው ሁላችንም ልንነቃ ይገባል እስቲ ልጁ የቀደሙት ፖስቶቹን ገብተህ እያቸው የዛኔ ዝም ብሎ ከመሬት ተነስቶ የሚያወራ ልጅ እንዳልሆነ ይገባካል

    • @tsionaychew2582
      @tsionaychew2582 2 місяці тому +1

      Day 7 ጥፋት እንደሌለበት ሳያዉቅ ቀርቶ አይመስለኝም በደፈናዉ ኦርቶዶክሳዊያን ለምን እንደሆነ ባላዉቅም አንድ የአንድን ስራ ማቃለል መናቅ መተቸት ልማድ ሆኖባቸዉ ነዉ እራሱ ምቀኛ ሆኖ
      ሌላዉን ምቀኛ እያለ ይሳደባል
      መከበር የማይችሉ እንዳመጣላቸዉ የሚናገሩ ማፈሪያ ትዉልድ ስለሆኑ ነዉ

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelayneshMekte
    @BelayneshMekte 2 місяці тому

    👍🙏

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 2 місяці тому

  • @TigstTamrat
    @TigstTamrat 2 місяці тому +1

    እዴ ላይፍ ቦይ ማለት ፎርጅድ ነው እዴ እኛ ሀገር ያለው?

  • @AtadeMoli
    @AtadeMoli 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @fekadodesalen
    @fekadodesalen 2 місяці тому

    flm new eko

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 2 місяці тому

    ረ በዶድና በዋልካ ታጥበናል ዶሮ

  • @AytenewTefera-br21rq
    @AytenewTefera-br21rq 2 місяці тому +1

    Selam lante yhun mikoye

  • @tesfayederrese5329
    @tesfayederrese5329 2 місяці тому

    ለቅሶስ የማን ነው?

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SudaniDriver
    @SudaniDriver 2 місяці тому

    GEL ANTA ENA MASALOCHEH

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር

  • @TigistNegashBekele
    @TigistNegashBekele 2 місяці тому

    ሞጣ 🤫🤫

  • @TsegaGr
    @TsegaGr 2 місяці тому

    ጥምቀት ነው

  • @TigstTamrat
    @TigstTamrat 2 місяці тому +1

    እነ ዳኒ ተጨማለቁቁቁቁቁቁ አስቁሙልን እዴ መረሩንንንንን!!!!

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 2 місяці тому +1

    ቬሮኒካ የዘፈነችው እግዛብሄር ስለሚወደው በሰዎች መካከል መኖር ስልሚገባው መዋደድ ,መተሳስብ ,ስለ አባት ፍቅር, አባትና እናቶቻችን ለልጆች ስለሚያደርጉት መስዋትነት ወ-ዘ-ተ ነው በዘፈን ያዜመችው ግደለው ስቀለው ብላ አልዘፈነች አታካብዱ

  • @ኢትዮጵያYouTube-n7i
    @ኢትዮጵያYouTube-n7i 2 місяці тому

    ስለዚህ Day 7 ትክክል ነው ማለት ነው

  • @EafhahaAhaaj
    @EafhahaAhaaj 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለሴቶች

  • @MimiAbera-u3t
    @MimiAbera-u3t 2 місяці тому

    Fetahe lbertukane 😂😂😂😂😂😂😂

  • @TigistNegashBekele
    @TigistNegashBekele 2 місяці тому

    ፍትህ ለሴቶች 😭😭

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 2 місяці тому

    እግሊዘኛ ስላወራች መስሏት

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 місяці тому

    ኧረ ጉድ እስዋየተመቸ ቦታ ተቀምጣ በላይፍ ቦይ ታጠቡ ብላተገረመች ሞራ ሳሙናም ተወድዋል

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 2 місяці тому

    ኧረ ተው እራሳችን እንመርምር እኛም እኮ መንገዱ ቢለያይም ሀፂያተኛ ነን እኛ ማን ነን ሰውን ምንኮንን ይሄ ሰው ሀፂያተኛ ነው ይሄ ሰው ሀፂያተኛነው ማለት እኛ ማን ነን

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox 2 місяці тому

    Please bro thanks 🙏🙏12:40

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 2 місяці тому

    ጦርነት በጉጉት አይጠበቅም ሰላም ይሻላል

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 місяці тому

    ቬሮኒካ የሚስጥር ማህበረት 666 ለመሆንሽ ከእነርሱ ጋራ መገናኘት አይጠበቅብሽም ከአጋንንት ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለሽ ዘፋኝ መሆንሽ ብቻ በቂ ነው በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ኢሳያስ 13:21

  • @BekinetBelachew
    @BekinetBelachew 2 місяці тому

    Timechengalehi mikoyewa

  • @NetsanetBekele-v9t
    @NetsanetBekele-v9t 2 місяці тому

    Ante eraseh awkatlhu menanin eyalk setekeraker alneber?? Man yawkal?? Genzeb aydel yemeiyamlkut??😢😢

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 місяці тому

    ሞጣ እምነት የለውም እሱ የቅባት እምነት ተከታይ ነው

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 2 місяці тому

    ፈጣሪን ለማምለክ ወይስ ጦርነት ለማወጅ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 місяці тому

    ዮንቨርሲቲ ትምህርት የለም ተብሎል ለምን እንደሚሄድ አይገባኝም

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 2 місяці тому

    አይለቃትም

  • @SblaMwsa
    @SblaMwsa 2 місяці тому

    ፍትህለሴቶች

  • @MareshaGedefaw
    @MareshaGedefaw 2 місяці тому

    እኔ ድራማ ነው ብዬ አይቼው አላቅም

  • @DeborJ
    @DeborJ 2 місяці тому

    Tefata ka pente laye⛔⛔⛔

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 2 місяці тому

    ሞጣ ንጉሳችን ነው