Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሁላቹንም በጣም እናመሰግናለን እንወዳቹሀለን
አወ እንዲህ ነው እሚያምርባቹህ
እኘም።እንወደቹወልን
እኛም እንወዳቹ አለን
እአም እንወደቹወለን
እኛም እንውዳቹአለን❤@@gedamneshferede9318
ማነው እንደኔ እነዚህን ልጆች የሚወዳቸው😍
እኔም ወለሂ ከምልሽ በለይ ነው የምወደቸው🎉🎉🎉🎉
እኔ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤
እኔኔኔኔኔ ሁሉንም ቤተሰቦቹንም በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤
እኔም ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ሀሳባችሁን ያሣካላችሁ
አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen ❤❤❤❤
የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ የታላችሁ 🥰ረዱዬ የኔ ልዕልት የእዮባ ንግስት እወዳችኃለሁ 🥰🥰♥️♥️
የኔ እቁ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@-againyoutube5771
ረዱ በጣም ነው ምወዳት እርግት ያለች ሜካፕ አትጠቀም ፅድት ያለች ነች አፈስካት
እሱም ቆጆ ነው እሶም ቆጆ ነች ተፋፍሰዋል
@@zeinuSeid-l9fደምረኛ
ኢዮብም በጣም ቆንጅዬ ጎበዝ ልጅ ነው
እዮባየ እደዚህ ስትሆኑ ያምርባቹሀል እኛንም ደስ ይለናል ለፕራክ እያላቹህ አታስለቅሳት እችን ወርቅ ረዱየ
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 2:05
@@Ekramedilsaboደምረኛ
@@fatumawase እሺ ናይ አችም
ሁለተኛ እንዳይደገም መኪና እየነዳህ መቀላለድ መጫወት ራሳችሁን ጠብቁ አደራ በተረፈ ደስ ትላላችሁ ሁለት ቆንጆዎች
መኪና እየነዳህ ግን እዮባ እንዲ አትሁኑ በተረፈው ይመቻቹ❤
ረዱየ የኔ ወርቅ እዮብ ጨዋ በጭራሽ የሰው ወሬ አትስሙ ❤❤❤😊
አዎ
Yes❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ሁለተኛ እንዳታስከፋት ምርጥዬ ቆንጅዬ ልጅ ናት ሜካፕ ዱቂት ባለፈበት አታልፍም❤
እንኳን ደህና መጣቹ ውዶችዬ ❤ ረድዬ አትፈሪ ፍቅርሽን ሳትፈሪ ንገሪው ደግሞ እዬባ የመጨረሻ ልጅ ስለሆነ መጫወት መቀለድ ይወዳል እና ተረጅው ❤ ደግሞ እውነቱን ነው ሳሚው ፍቅር የጋራ ነው ማሬ ❤❤❤❤❤
ሁሉት ጽጌረዳዊች😊 ኢዮባ ረዱን ካገኝህ ወዲህ በጣም ውበቱን ደፍቶብሀል ስለእውነት በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ረዱዬ የኔ ንፁህ ስታምሪኮ❤❤❤
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ
እረዱ እዮብን ስትስሚው አይቸሽ አላቅምሳ በይ ሳሚው😂😂
😂😂😂
ረድዬ ቆንጆ ስወድሽ እኮ የጨዋ ጨዋ የቆንጆ ቆንጆ ሁሉን የሰጠሽ ነሽ እዮባ ፈጣሪህን አመስግን የተባረከች ጨዋ አባታችን አቡነ እጨጌ ስለሰጡህ
ሁለት ፅባየ ስናዬ ::እረዱ አባት አንቺን የወለደች እናት ::ክብር ለሁለታችሁም እናት @ አባት ... ከምር ትለያላችሁ.. ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
እንደኔ እንደዚ አይነት ላይፍ ያማረው የማዳም ቅመም ላይክ ወይኔ የማዳም ጬኸት ከዛም ሙቀት ተጨምሮ ማበድ ነው አምላኬ ብዙ አንጠይቅክም እኛ የማዳም ቅመሞች በሰሱ እየን ይቺን ህይወት
😂
ኢሻአለህአይዞሽ ወውደ
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 2:36
ደምረኛውዴ
@@HassanAli-p6wደምረኛ
የኔም ሀሳብ ያ ነዉ ሴት ልጅ ባለሞያና ልባም ሴት መሆን አለባት❤
በማርያም እዮበ እና ራዱዬ እንደ እኔ ሚቶዱት ክለችሁ ለኪ 👍👍 እግዚአብሔር ክኪፉ ሁሉ ይጣቢቃችሁ 💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ዮባ ረዱ በጣም አምሮባችኋል። ረዱ ግን ኮሜዲ ነገር ነሽና...ለምራቅሽ መተኪያ መረቅ??😂😂😂😂...ደሞ የበላሻት ቺክን በአንገቴ መጣች ያልሽውስ😂😂😂😂...ብቻ ደስታችሁን ያዝልቅላችሁ። ክፉ አይንካችሁ። ዮባ ዛሬ ያንተ ደስታ ጣራ ነክቷል። በረዱ ፍንደቃ። በመሃል ያነሳችሁት ሃሳብ ግን ያወያያል። ባለሙያ በሚለው ዙሪያ...ብዙ ሴቶች ቤቴን ትዳሬን ብለው በሙያቸው ባገለገሉ ተንቀው በላያቸው ላይ ሌላ ሴት ተደርቦባቸው....በተለይ አረብ አገር ያሉትን እህቶቻችንን ህይወት ተመልከቱት። ለፍተው ደክመው ሲመጡ የሚካዱትስ?...ብቻ ያወያያል። በደፈናው ባለሙያ ካልሆነች አላገባም ካሉ መጀመሪያም ፍቅር የላቸውም ባይ ነኝ። ለማንኛውም ጥሩ ሃሳቦችን በመሃል ጣል ማድረጋችሁ የበለጠ በጉጉት እንድንጠብቃችሁ ያደርጋልና በርቱልኝ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
እዮባ በዉስጥክ ያለው ያ ትልቅ አዋቂ ሽማግሌ በድንብ አጥብቀ ያዘው ያለህን አስተሳሰብ ሁለ ሳላደንቂ አላልፍም ❤ከአንድ ውኃ የተቀዳቹ እወዳቸዋለሁ ❤❤
ደምሪኝ እህት❤
ደምረኛ
በጣም ጎበዝ አዋቂ ልጅ ነው እዮብ
ረዱ ያኔ ቆንጆ ያወህ መናጽር ያምርባታል ግዘላት ግን ሁሌ አትጠቀሙት አይናቹ ለምድብቹሀል. ምግቡንም ፋጠሪ ይበርክላቹ ማሻ አለህ ወንድ ልጅ በደንብ ስበላ ደስ ይለኛል 🎉🎉
እነዚህን ልጆች የሚወድ እስኪ በላይ አምሩኝ ነው ❤
ረድዬ አንቺም በትንሽ ትልቁ አትበሳጪ አትናደጂ ትግስት ያስፈልጋል የኔ ውድ ቆንጆ እዮባም እኮ በጣም ጥሩ አስተዋይ ልጅ ነው ይህንን የመሰለ ልጅ ስለሰጠሽ አባታችን አቡነ እጨጌን አመስግኚ
እ አቡነ አጨጌ ማነው ደሞ😂
አዲስና ቃል ኢዮብና አቤላ ነፂ እና ሄኖክ አዲሷ ረዱ እንዴት እንደምታምሩ ታውቃላችሁ አታውቁማ አታውቁም ሁሌ በእናንተ እንደምደሰት ታውቃላችሁ አታውቁም በእውነት እወዳችሁዋለው አደንቃችሁለው በርቱ
አይ እዮባ የኬክዋ ጉዳይ ክክክክክክክክ መጨረሻው ላይ 😂😂😂😂 ደስ ይላል
እረዱየ የእዮባ ንግስት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገው። እንደ ተከታታይ ድራማ በጉጉት እኮ የምጠብቃችሁ ውድድድድ😍😍😍❤❤
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን አሜን🎉
በጣም ታምራላችሁ ደግሞም ትመሳሰላላችሁ ፍቅራችሁን የብዛላችሁ❤❤❤❤ ረዱ የቤት ልጅ ናት ተረዳት ቀስበቀስሁሉ ነገር ይመጣል ::
እዮባ ቪዲዮ 12 ስዓት ልቀቁን ምትሉት 🥰🙏🙏
ብዬው ብዬው ደከመኝ ተውኩት 12 ልቀቁ እያልኩ
@@እሚትቲዩብ እኮ ቡዙ ሳዉ አሁን ሰራ ነው 🥰
12ሳዓት ረዲ ትሂዳለች ምክንያቱም አብሮ ነው የሚለቁት ይመስለኛል😂
@@ቅዲስት hh እንደዛ ከሆነ ቀን ሰርቶ ማታ ይለቀቃ እሷ ባለች ጊዜ 😄😄😄
@@እሚትቲዩብደምረኛውዴ
እረዱ ምንድነው የምትማሪው። ስንታመት ቀረሽ ጣይቅልንን እዩባ
ምነው ጠፋቹ። በሰላም ነው። ማነው። እነዚህን ልጆች የናፈቀ
ንክስ አድርጋት ይችን ጣፋጭ የሆነች ልጅ😂😂😂😂😂😂😂😂
እዮባ እና እረዱ በጣም ነው ምታምሩት ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ፈጣሪ
ዛሬ 🎉🎉🎉አደኛ የኔምርጦች እኳን መጣችሁ🎉❤ በስደት የምትኖሩ እህቶቼ የማታ እጀራይስጠን አሜን😢
አሜን ፫👏
@@BarkotTubeeደምረኛ
@@سارهعلي-ش4عደምረኛ
የኔ ቆጆ የሴት ልክ ስወድሺ ደሞ የአፍር ደም አለብሺ መሠል ቆጂየ እዮባ መልካም ሰው ውለዱ ክበዱ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ አይለየችሁ የኔምርጦች ረዱዬ🎉🎉🎉ሀገራችንንሰላም
እዮባ የቀረ ነገር አንተ ስታደርግ አየሁ፣ ታድለህ። አሁንኮ ሴት ልጅ ጉንጭዋን ስትነክሳት ሜካፑ አፍ ውስጥ በሶ ፍርፍር እየሆነ 😂😂😂። ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤
😂😂😂 ረዱ ንፁህ ዉበት ነዉያላትእዮብ እድለኛ ነዉ
እዬባዬ መኪና ስትነዳ concentrate አድርገህ ንዳ አደራ ❤
ውይስወዳት እረዱዬ የኔፍልቅልቅ የኔደርባባ እይለያችሁ
ግን በጣም ጠፉ በሰላም ነው አረ ኑቶሎልን በፈጣሬ ስወዳችሁ ❤❤❤😭
Eragatash bexam new des yemiley Geta yibarekesh eyobam seregachuhen nafekiyalew ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ደርባባ ቆንጅዬ መልክሽ ፀባይሽ ምንም አይወጣልሽ በደንብ ተንከባከባት ወዳቹሀለው❤❤❤❤❤❤
እዮባዬ እና ረዱ የኔ ወርቆች እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዳማ አትመጡም ክረምት እኮ ደስ ይላል አዳማ ከመጣችዉ እኔኔኝ ምገብዛችው
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 4:50
የኔ ጣፋጭ እረዱየ ሁሌም ሳቂልኚ ማማየ አችም ብለሻል ጣፋጭ ነገር አትብይ
❤❤❤🎉🎉ለረዱቀለበትአርግላትአዮቤ❤🎉🎉
ሡብሀን አላህ እች ልጅ ቁርጥ ቃልየን በተለይ ድምፇ እደኔ ድምጷ የተመሣሠለበት
የእኔ ደርባባ ረዱ ቆንጆ እንደዚህ ፈገግ ሰትይ ደስ ይላል እዮባ ዛሬ ጥሩ ነው አታስከፋት ያምራል ሁሉ ጊዜም እናፍቃችኋለን በርቱ ለቁም ነገር ያብቃ ችሁ አማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ደምሪኝ እህትነት❤
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 5:42
እዩባ.ፍቅር.የሁነች.ናት.እግዚአብሁር.በልጅ.ይባርካችሁ.ጋብዛትደሞ
ውድም እና እህት የሚመስሉኝ እኔን ብቻ ነው🤔😊😂❤
በጣም
በጣም ነው የሚመሳሰሉት
@@Sofiaያባቷልጅ እኔም አለሁ ታናሽና ታላቅ የሚመስልኝ ከቁንጅናቸው ጀምሮ አቤት የሚወለድ ልጅ
❤❤❤❤❤
ለኔም
ረዱዬሳሚዉፍቅርሽንግለጪለትየኔቆጆእወዳችኋለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣቹ ረዱየ የኔ ልእልት😊
ሁለት ውቦች በጣም ታምራላቹ እረዱዬ እዬባ መቀለድ ስለሚወድ ቀልዱን ተረጂው
የተባረኪ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ኃይል ያያችሁ ውዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ ደምሪኝ❤
Yen wudochii siwodachuu eko getan tebarekuligni fexarii esike meceresha yaziileqachuu
እረዱየ ዛሬ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ቤሎኛል ,,,እዮባግ መጀመሪያ እሡን እጉርሳት እረዱም እደዛ አይዞሽ አትፍሪ ደግሞ ሳሚዉ ችግር የለዉም የኔ አይናፋር🤭🤭🤭🤭
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 3:45
ምን እንርደሽ የኔ ቆንጆ
የኔ ውዶች ሲምሩ
ዛሬ ከረዱ ይልቅ እዮባኖ ደስ ያለው ምክንያቱም እንደዝህ ቴስሞ አያውቅም😂😂😂በጣም ታምራላቹሁ
ሰው ያያል😂😂
እዮባ እና ረዱዬ ስታምሩ
*_እዮባ ግን ረዱዬ የጸሎትህ ምላሽ መሆኗን ታዉቅ ይሆን😊😊የኔ ወርቆች❤❤❤_*
እሷም እንደዛው ተፋፍስዋል
@@loveethiopia9901 በጣም
ማሻአላህ ደስ ሲሉ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤
ብሉ ብሉ የተባረከ ይሁን በቃ ፍቅር ናችሁ ማሪያምን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊
ከይቱበሮች እደዝች ልጂ የምወደው የለም❤❤❤❤ማሻ አላህ
ውይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ጠፋችሁ በሰላም ነዉ እዬባ በጣም ናፍቀናል
እዮብ እና ረዱ የምትወዱ👍👍👍
የኒ ፀባዬ ሰናዮች ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ❤❤❤ግንኮ ተናፍቃችሆል በሰላምነው የጠፋችሁት ኑልን❤❤❤❤❤
ረዱዬ ታምራላቹ ግን ትንሽ ጠንካራ መሆን ያለብሽ ይመስለኛል በተለይ የሱቤተሰቦች ፊት በጭራሽ ዝቅ አተበይ ነገ ሚስቱ ሰለምቶኚ እነሱ ፊት ሚሰራወን prank አስጠንቅቂው( I hate that 200k subscriber prank) anyways love you both 😊
Wendmochu betame trunachew chgryelem
የኔ ምርጦች
እናትን ስከታተል ምግብ እየሰራው ነበርና ድስቱ አረረ እሽ እኔ አሁን መዳም ስትመጣ ምንድነው የምላት😂😂😂 እወዳችዋለው ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹን የብዛላቹ❤❤❤❤
ለመዳምሽ እነሱ እያየሁነው በያት😂😂😂
@@ቲኒሿነኝበማመስያ መታነው የምትደፋኝ😂😂😂😂😅
😂😂 ያረረውን አቅርቢላት 😂
አወለምን አትስሚውም እረድየ❤❤❤❤❤ተስምካለቺ አይናፋርስለሆነቺነው
ማርያምን ደስ ብሎኛል ስታስደስታት በማየቴ
በጣምነው የምታምሩት አይለያቹህ❤ እረዱ የምር ልዩሤትነሽ
Sewdachu❤ specially Radu kibr yalesh asteway kitub konjo sw akibari bicha dess teyalesh Eyoba gobze lij senserat yalek jegna alama yalek asteway wendawed gobz lij neh ❤
ስወዳችዉ❤ረዱ ምንም እየበላች አይደለም በጣም ታፋራለች እዬባ እያጎረስካት ❤
ዋዉ ረዱየ ዛሬ ስቀሻል የኔ ልእልት ዉዶች❤❤❤😢
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 5:25
ወየሁ ያንችስ ከፍ ደመርኩሽ😢😂❤@@Ekramedilsabo
ቆንጆዎች ❤ ጠፋችሁ
አይቸ አልጨረስሁትም ግን በጣም እደምታምሩ እደምወዳችሁ ልንገራችሁ ብዬ ነው ሱስ ሁናችሁብኝ እናተን ነው የምጠብቅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይ አረዱ ትክክል ነው አልሽ ፍቅር ካለ ሙያውን አብረን እድሜ ለዩቱብ እያየን እንማራለን ቢላትስ ምን አለበት ሰደት ላይ ሁሉም ትዳር ከያዘ በኋላ ነው የለመደው ምክንያቱም ሀገር ቤት በሰራተኛና በታላቅ እህት እየተረዱ የሚኖሩ ሰለነበሩ ነው እሺ።
ይፈትወኩም እየ ፅቡቃት ❤
😂😂😂ረዱ ስትስሚው አላየሁ ሳሚው እንጂ😂😂😂
Tferalechi🤣🤣
እዮብ እና ረዱ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ፡፡
ረዱ የኔ ስስ ሁሌም ሳቂ የጠንካራ ስኬታማ ሰወች ህይወት ቃለመጠይቆች lifeskill confedence ራስን መግለፅ እንደሚቻል ህይወትን በተገቢው የሚመሩ ሰወችን እየመረጥሽ ተከታተይ አንብቢ አንቺ ብርቱ ጠንካራ ስትሆኝ ማየት የእዬባም ስኬት ነው ብየ ነው አንቺንና ኪሩቤቲ ቤተልሔም በጣም ነው የምሳሳላችሁ ከእሳንም እስኪ የሚሆንሽን መርጠሽ ውሰጅ ግን ክብርሽን ግን ለፕራንክም ቢሆን አስከብሪ ተከባበሩ በፕራንክም ቢሆን ላይኩ ይቅር እዬባ መልካምና ስለተመረቅህ ረዱን ሰጠህ ሁሉንም በጊዜ እንዲሆንላችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ።❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አረ ከነዝ ልጆች ፍቅር ይዞኘል መለበሉኝ በለይ አድስነው ቤቸውን የተቀለቀልኩት❤❤❤ምርጥ ነቸው
እናንተ የተመረቃችሁና ፍቅር የሆናችሁ ወንድማማቾች ክፉ አይንካችሁ:: ረዱ ቆንጆ በለጡ ብየሻለሁ የኔ ውብ❤
ፍቅረኛህን ለመጋበዝ ግዴታ ማስለቀስ የለብህም ፣ እናም እራስህን ከፍ አርገህ የምታየውን ነገር አቁም፤ ዝቅ ስትል ነው ከፍ የምትለው። ስርአትን ከረዱ ተማር።ሞያ ካለሽ አገባሻለው?አንተ ግን ምን ይሻልሀል? ሞያ ወንድም ሴትም ሊኖራቸው ይገባል።
እሚገርመው በሰው ኑሮ አትግቡ ቅናት ምቀኝነት ሀጥያትነው ባለጌ ደደብ
ርዱ የኔ ቆንጆ ማልካ ማልካም የኔ ጭዋ ስዎድሽ እስክ የት አላችሁ ይምትዎዱት 😘👌
ኸረ በጣም እኮ ልጆች ናችሁ መጀመሪያ እደጉ ለዩቱብ ብላችሁ ተንዘላዘላችሁ ክብርሽን ጠብቂ ረዱ እደጊ እደጉ ተማሪ
ራዱ ዉድድድድድ ወለህ ምን ለርጌሽ ❤❤❤❤ የኔ የወሀ አይነፈር ጌን ረስሽን ጠብቅ ወንድል መጀማርያ የሁና ነጋር ከጋኜ አይወደሽም ቦታ አይሰጣሽም ሁሌ ስሬስ ከሆንሽ ወዳ ትደር መገበት ይፈልገል ከዉጭ ከለመዳ ዝም ነዉ የሚልሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
ወድጄዋለሁ ምክርሽ
@@fetijegnatube9887 እሽ አመሰጌናለዉ
@@fetijegnatube9887 የሚገርምሽ ናጋር አንድም ይቱበር ተከታዬ አለቅም ጌን እችን ልጅ በጠምናዉ የምወዳት
@@hamdkhan2777 እኔም በጣም ነው ምወዳት እሷ ከመጣች ነው ቻናላቸው በጉጉት ማየው ምጠብቀው ጨዋ የቤት ልጅ ናት የዘመኑ ሴት እማትመሥል
❤❤
በይ ረዱ ሳሚው ሆ ሳሚኝ እስከሚል ድረስ እማ አታስጠብቂው አይ ካልሺ ለሱም ስሞታ እናቀርባለን 😂 ለማንኛውም በርቱልኝ
እዮባ ረዱ በጣም ነዉ ምወዳችዉ መጨረሻችዉ ይመር❤❤❤❤❤
ይ እዮባ ተንኮል አያልቅብህም አይደል? ደስ ይላል ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝትትትት ይበል❤❤❤❤በጣም እወዳቹአለሁ ኑሩልኝ
ረዱዬ የኔ ውብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁለት ቆንጆዎች ሁሌም ይመቻችሁ ስወዳችሁ ረዱየ የኔ ሴት ❤❤❤❤
እረዱ የኔ ቆጆ
ወይኔ ሞቸ ነው የምወዳችሁ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ሁላችነም በየምነታችን እፀልይ ሀገራችን ሰላም እድትሆንልን የራሳችን ወጅል ብዙ ነገር እያሳየን ነው 😢😢😢
አሜን በጣም ልክ ነሽ /አየሽ ይሔን ቪዲዮን ያየው ሰው ግን የቤ/ክ ዝግጅት ወይንም እግዚዮታ ላይ ሰው የለም /ኮመንትም የለም ሁሌም ይገርመኛል ።
እረዱየ ቆጆ ስወድሽ ፈገግታሽን ስወድልሽ እዮብ እደዚህ ተከባከባት ወርቅ ናት ማርያምን በተረፈ እንወዳቹሁ አለን❤❤❤❤
ስወዳችሁ ረዱ ከመጣች ጀምሮ ቢደዋቸዉ አያልፈኝም
ልክ እንደኔ
Edezh nw miyamerbachu....yehonachu cute negeroch
ሁላቹንም በጣም እናመሰግናለን እንወዳቹሀለን
አወ እንዲህ ነው እሚያምርባቹህ
እኘም።እንወደቹወልን
እኛም እንወዳቹ አለን
እአም እንወደቹወለን
እኛም እንውዳቹአለን❤@@gedamneshferede9318
ማነው እንደኔ እነዚህን ልጆች የሚወዳቸው😍
እኔም ወለሂ ከምልሽ በለይ ነው የምወደቸው🎉🎉🎉🎉
እኔ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤
እኔኔኔኔኔ ሁሉንም ቤተሰቦቹንም በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤
እኔም ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ሀሳባችሁን ያሣካላችሁ
አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen ❤❤❤❤
የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ የታላችሁ 🥰ረዱዬ የኔ ልዕልት የእዮባ ንግስት እወዳችኃለሁ 🥰🥰♥️♥️
የኔ እቁ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@-againyoutube5771
ረዱ በጣም ነው ምወዳት እርግት ያለች ሜካፕ አትጠቀም ፅድት ያለች ነች አፈስካት
እሱም ቆጆ ነው እሶም ቆጆ ነች ተፋፍሰዋል
@@zeinuSeid-l9fደምረኛ
ኢዮብም በጣም ቆንጅዬ ጎበዝ ልጅ ነው
እዮባየ እደዚህ ስትሆኑ ያምርባቹሀል እኛንም ደስ ይለናል ለፕራክ እያላቹህ አታስለቅሳት እችን ወርቅ ረዱየ
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 2:05
@@Ekramedilsaboደምረኛ
@@fatumawase እሺ ናይ አችም
ሁለተኛ እንዳይደገም መኪና እየነዳህ መቀላለድ መጫወት ራሳችሁን ጠብቁ አደራ በተረፈ ደስ ትላላችሁ ሁለት ቆንጆዎች
መኪና እየነዳህ ግን እዮባ እንዲ አትሁኑ በተረፈው ይመቻቹ❤
የኔ እቁ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
ረዱየ የኔ ወርቅ እዮብ ጨዋ በጭራሽ የሰው ወሬ አትስሙ ❤❤❤😊
አዎ
Yes❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ሁለተኛ እንዳታስከፋት ምርጥዬ ቆንጅዬ ልጅ ናት ሜካፕ ዱቂት ባለፈበት አታልፍም❤
እንኳን ደህና መጣቹ ውዶችዬ ❤ ረድዬ አትፈሪ ፍቅርሽን ሳትፈሪ ንገሪው ደግሞ እዬባ የመጨረሻ ልጅ ስለሆነ መጫወት መቀለድ ይወዳል እና ተረጅው ❤ ደግሞ እውነቱን ነው ሳሚው ፍቅር የጋራ ነው ማሬ ❤❤❤❤❤
ሁሉት ጽጌረዳዊች😊 ኢዮባ ረዱን ካገኝህ ወዲህ በጣም ውበቱን ደፍቶብሀል ስለእውነት በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ረዱዬ የኔ ንፁህ ስታምሪኮ❤❤❤
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ
እረዱ እዮብን ስትስሚው አይቸሽ አላቅምሳ በይ ሳሚው😂😂
😂😂😂
ረድዬ ቆንጆ ስወድሽ እኮ የጨዋ ጨዋ የቆንጆ ቆንጆ ሁሉን የሰጠሽ ነሽ እዮባ ፈጣሪህን አመስግን የተባረከች ጨዋ አባታችን አቡነ እጨጌ ስለሰጡህ
ሁለት ፅባየ ስናዬ ::
እረዱ አባት አንቺን የወለደች እናት ::
ክብር ለሁለታችሁም እናት @ አባት ... ከምር ትለያላችሁ.. ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
እንደኔ እንደዚ አይነት ላይፍ ያማረው የማዳም ቅመም ላይክ ወይኔ የማዳም ጬኸት ከዛም ሙቀት ተጨምሮ ማበድ ነው አምላኬ ብዙ አንጠይቅክም እኛ የማዳም ቅመሞች በሰሱ እየን ይቺን ህይወት
😂
ኢሻአለህአይዞሽ ወውደ
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 2:36
ደምረኛውዴ
@@HassanAli-p6wደምረኛ
የኔም ሀሳብ ያ ነዉ ሴት ልጅ ባለሞያና ልባም ሴት መሆን አለባት❤
በማርያም እዮበ እና ራዱዬ እንደ እኔ ሚቶዱት ክለችሁ ለኪ 👍👍 እግዚአብሔር ክኪፉ ሁሉ ይጣቢቃችሁ 💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
የኔ እቁ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
ዮባ ረዱ በጣም አምሮባችኋል። ረዱ ግን ኮሜዲ ነገር ነሽና...ለምራቅሽ መተኪያ መረቅ??😂😂😂😂...ደሞ የበላሻት ቺክን በአንገቴ መጣች ያልሽውስ😂😂😂😂...ብቻ ደስታችሁን ያዝልቅላችሁ። ክፉ አይንካችሁ። ዮባ ዛሬ ያንተ ደስታ ጣራ ነክቷል። በረዱ ፍንደቃ። በመሃል ያነሳችሁት ሃሳብ ግን ያወያያል። ባለሙያ በሚለው ዙሪያ...ብዙ ሴቶች ቤቴን ትዳሬን ብለው በሙያቸው ባገለገሉ ተንቀው በላያቸው ላይ ሌላ ሴት ተደርቦባቸው....በተለይ አረብ አገር ያሉትን እህቶቻችንን ህይወት ተመልከቱት። ለፍተው ደክመው ሲመጡ የሚካዱትስ?...ብቻ ያወያያል። በደፈናው ባለሙያ ካልሆነች አላገባም ካሉ መጀመሪያም ፍቅር የላቸውም ባይ ነኝ። ለማንኛውም ጥሩ ሃሳቦችን በመሃል ጣል ማድረጋችሁ የበለጠ በጉጉት እንድንጠብቃችሁ ያደርጋልና በርቱልኝ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
እዮባ በዉስጥክ ያለው ያ ትልቅ አዋቂ ሽማግሌ በድንብ አጥብቀ ያዘው ያለህን አስተሳሰብ ሁለ ሳላደንቂ አላልፍም ❤ከአንድ ውኃ የተቀዳቹ እወዳቸዋለሁ ❤❤
ደምሪኝ እህት❤
ደምረኛ
በጣም ጎበዝ አዋቂ ልጅ ነው እዮብ
ረዱ ያኔ ቆንጆ ያወህ መናጽር ያምርባታል ግዘላት ግን ሁሌ አትጠቀሙት አይናቹ ለምድብቹሀል. ምግቡንም ፋጠሪ ይበርክላቹ ማሻ አለህ ወንድ ልጅ በደንብ ስበላ ደስ ይለኛል 🎉🎉
እነዚህን ልጆች የሚወድ እስኪ በላይ አምሩኝ ነው ❤
ረድዬ አንቺም በትንሽ ትልቁ አትበሳጪ አትናደጂ ትግስት ያስፈልጋል የኔ ውድ ቆንጆ እዮባም እኮ በጣም ጥሩ አስተዋይ ልጅ ነው ይህንን የመሰለ ልጅ ስለሰጠሽ አባታችን አቡነ እጨጌን አመስግኚ
እ አቡነ አጨጌ ማነው ደሞ😂
አዲስና ቃል ኢዮብና አቤላ ነፂ እና ሄኖክ አዲሷ ረዱ እንዴት እንደምታምሩ ታውቃላችሁ አታውቁማ አታውቁም ሁሌ በእናንተ እንደምደሰት ታውቃላችሁ አታውቁም በእውነት እወዳችሁዋለው አደንቃችሁለው በርቱ
አይ እዮባ የኬክዋ ጉዳይ ክክክክክክክክ መጨረሻው ላይ 😂😂😂😂 ደስ ይላል
እረዱየ የእዮባ ንግስት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገው። እንደ ተከታታይ ድራማ በጉጉት እኮ የምጠብቃችሁ ውድድድድ😍😍😍❤❤
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን አሜን🎉
በጣም ታምራላችሁ ደግሞም ትመሳሰላላችሁ ፍቅራችሁን የብዛላችሁ❤❤❤❤ ረዱ የቤት ልጅ ናት ተረዳት ቀስበቀስሁሉ ነገር ይመጣል ::
ደምረኛ
እዮባ ቪዲዮ 12 ስዓት ልቀቁን ምትሉት 🥰🙏🙏
ብዬው ብዬው ደከመኝ ተውኩት 12 ልቀቁ እያልኩ
@@እሚትቲዩብ እኮ ቡዙ ሳዉ አሁን ሰራ ነው 🥰
12ሳዓት ረዲ ትሂዳለች ምክንያቱም አብሮ ነው የሚለቁት ይመስለኛል😂
@@ቅዲስት hh እንደዛ ከሆነ ቀን ሰርቶ ማታ ይለቀቃ እሷ ባለች ጊዜ 😄😄😄
@@እሚትቲዩብደምረኛውዴ
እረዱ ምንድነው የምትማሪው። ስንታመት ቀረሽ ጣይቅልንን እዩባ
ምነው ጠፋቹ። በሰላም ነው። ማነው። እነዚህን ልጆች የናፈቀ
ንክስ አድርጋት ይችን ጣፋጭ የሆነች ልጅ😂😂😂😂😂😂😂😂
እዮባ እና እረዱ በጣም ነው ምታምሩት ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ፈጣሪ
ዛሬ 🎉🎉🎉አደኛ የኔምርጦች እኳን መጣችሁ🎉❤ በስደት የምትኖሩ እህቶቼ የማታ እጀራይስጠን አሜን😢
አሜን ፫👏
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉
ደምረኛውዴ
@@BarkotTubeeደምረኛ
@@سارهعلي-ش4عደምረኛ
የኔ ቆጆ የሴት ልክ ስወድሺ ደሞ የአፍር ደም አለብሺ መሠል ቆጂየ እዮባ መልካም ሰው ውለዱ ክበዱ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ አይለየችሁ የኔምርጦች ረዱዬ🎉🎉🎉ሀገራችንንሰላም
እዮባ የቀረ ነገር አንተ ስታደርግ አየሁ፣ ታድለህ። አሁንኮ ሴት ልጅ ጉንጭዋን ስትነክሳት ሜካፑ አፍ ውስጥ በሶ ፍርፍር እየሆነ 😂😂😂። ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤
😂😂😂 ረዱ ንፁህ ዉበት ነዉያላት
እዮብ እድለኛ ነዉ
እዬባዬ መኪና ስትነዳ concentrate አድርገህ ንዳ አደራ ❤
ውይስወዳት እረዱዬ የኔፍልቅልቅ የኔደርባባ እይለያችሁ
ግን በጣም ጠፉ በሰላም ነው አረ ኑቶሎልን በፈጣሬ ስወዳችሁ ❤❤❤😭
Eragatash bexam new des yemiley Geta yibarekesh eyobam seregachuhen nafekiyalew ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ደርባባ ቆንጅዬ መልክሽ ፀባይሽ ምንም አይወጣልሽ በደንብ ተንከባከባት ወዳቹሀለው❤❤❤❤❤❤
እዮባዬ እና ረዱ የኔ ወርቆች እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዳማ አትመጡም ክረምት እኮ ደስ ይላል አዳማ ከመጣችዉ እኔኔኝ ምገብዛችው
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 4:50
የኔ ጣፋጭ እረዱየ ሁሌም ሳቂልኚ ማማየ አችም ብለሻል ጣፋጭ ነገር አትብይ
❤❤❤🎉🎉ለረዱቀለበትአርግላትአዮቤ❤🎉🎉
ሡብሀን አላህ እች ልጅ ቁርጥ ቃልየን በተለይ ድምፇ እደኔ ድምጷ የተመሣሠለበት
የእኔ ደርባባ ረዱ ቆንጆ እንደዚህ ፈገግ ሰትይ ደስ ይላል እዮባ ዛሬ ጥሩ ነው አታስከፋት ያምራል ሁሉ ጊዜም እናፍቃችኋለን በርቱ ለቁም ነገር ያብቃ ችሁ አማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ደምሪኝ እህትነት❤
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 5:42
እዩባ.ፍቅር.የሁነች.ናት.እግዚአብሁር.በልጅ.ይባርካችሁ.ጋብዛትደሞ
ውድም እና እህት የሚመስሉኝ እኔን ብቻ ነው🤔😊😂❤
በጣም
በጣም ነው የሚመሳሰሉት
@@Sofiaያባቷልጅ እኔም አለሁ ታናሽና ታላቅ የሚመስልኝ ከቁንጅናቸው ጀምሮ አቤት የሚወለድ ልጅ
❤❤❤❤❤
ለኔም
ረዱዬሳሚዉፍቅርሽንግለጪለትየኔቆጆ
እወዳችኋለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣቹ ረዱየ የኔ ልእልት😊
ሁለት ውቦች በጣም ታምራላቹ እረዱዬ እዬባ መቀለድ ስለሚወድ ቀልዱን ተረጂው
የተባረኪ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ኃይል ያያችሁ ውዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤
የኔ ወርቅ ደምሪኝ❤
Yen wudochii siwodachuu eko getan tebarekuligni fexarii esike meceresha yaziileqachuu
እረዱየ ዛሬ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ቤሎኛል ,,,እዮባግ መጀመሪያ እሡን እጉርሳት እረዱም እደዛ አይዞሽ አትፍሪ ደግሞ ሳሚዉ ችግር የለዉም የኔ አይናፋር🤭🤭🤭🤭
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 3:45
ምን እንርደሽ የኔ ቆንጆ
የኔ ውዶች ሲምሩ
ዛሬ ከረዱ ይልቅ እዮባኖ ደስ ያለው ምክንያቱም እንደዝህ ቴስሞ አያውቅም😂😂😂በጣም ታምራላቹሁ
ሰው ያያል😂😂
እዮባ እና ረዱዬ ስታምሩ
*_እዮባ ግን ረዱዬ የጸሎትህ ምላሽ መሆኗን ታዉቅ ይሆን😊😊የኔ ወርቆች❤❤❤_*
እሷም እንደዛው ተፋፍስዋል
@@loveethiopia9901 በጣም
ማሻአላህ ደስ ሲሉ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤
ብሉ ብሉ የተባረከ ይሁን በቃ ፍቅር ናችሁ ማሪያምን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊
ከይቱበሮች እደዝች ልጂ የምወደው የለም❤❤❤❤ማሻ አላህ
ውይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ጠፋችሁ በሰላም ነዉ እዬባ በጣም ናፍቀናል
እዮብ እና ረዱ የምትወዱ👍👍👍
የኒ ፀባዬ ሰናዮች ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ❤❤❤ግንኮ ተናፍቃችሆል በሰላምነው የጠፋችሁት ኑልን❤❤❤❤❤
ረዱዬ ታምራላቹ ግን ትንሽ ጠንካራ መሆን ያለብሽ ይመስለኛል በተለይ የሱቤተሰቦች ፊት በጭራሽ ዝቅ አተበይ ነገ ሚስቱ ሰለምቶኚ እነሱ ፊት ሚሰራወን prank አስጠንቅቂው( I hate that 200k subscriber prank) anyways love you both 😊
Wendmochu betame trunachew chgryelem
የኔ ምርጦች
እናትን ስከታተል ምግብ እየሰራው ነበርና ድስቱ አረረ እሽ እኔ አሁን መዳም ስትመጣ ምንድነው የምላት😂😂😂 እወዳችዋለው ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹን የብዛላቹ❤❤❤❤
ለመዳምሽ እነሱ እያየሁነው በያት😂😂😂
@@ቲኒሿነኝበማመስያ መታነው የምትደፋኝ😂😂😂😂😅
😂😂 ያረረውን አቅርቢላት 😂
አወለምን አትስሚውም እረድየ❤❤❤❤❤ተስምካለቺ አይናፋርስለሆነቺነው
ማርያምን ደስ ብሎኛል ስታስደስታት በማየቴ
በጣምነው የምታምሩት አይለያቹህ❤ እረዱ የምር ልዩሤትነሽ
Sewdachu❤ specially Radu kibr yalesh asteway kitub konjo sw akibari bicha dess teyalesh Eyoba gobze lij senserat yalek jegna alama yalek asteway wendawed gobz lij neh ❤
ስወዳችዉ❤ረዱ ምንም እየበላች አይደለም በጣም ታፋራለች እዬባ እያጎረስካት ❤
ዋዉ ረዱየ ዛሬ ስቀሻል የኔ ልእልት ዉዶች❤❤❤😢
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 5:25
ወየሁ ያንችስ ከፍ ደመርኩሽ😢😂❤@@Ekramedilsabo
ቆንጆዎች ❤ ጠፋችሁ
አይቸ አልጨረስሁትም ግን በጣም እደምታምሩ እደምወዳችሁ ልንገራችሁ ብዬ ነው ሱስ ሁናችሁብኝ እናተን ነው የምጠብቅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ እቁ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
አይ አረዱ ትክክል ነው አልሽ ፍቅር ካለ ሙያውን አብረን እድሜ ለዩቱብ እያየን እንማራለን ቢላትስ ምን አለበት ሰደት ላይ ሁሉም ትዳር ከያዘ በኋላ ነው የለመደው ምክንያቱም ሀገር ቤት በሰራተኛና በታላቅ እህት እየተረዱ የሚኖሩ ሰለነበሩ ነው እሺ።
ይፈትወኩም እየ ፅቡቃት ❤
😂😂😂ረዱ ስትስሚው አላየሁ ሳሚው እንጂ😂😂😂
Tferalechi🤣🤣
እዮብ እና ረዱ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ፡፡
ረዱ የኔ ስስ ሁሌም ሳቂ የጠንካራ ስኬታማ ሰወች ህይወት ቃለመጠይቆች lifeskill confedence ራስን መግለፅ እንደሚቻል ህይወትን በተገቢው የሚመሩ ሰወችን እየመረጥሽ ተከታተይ አንብቢ አንቺ ብርቱ ጠንካራ ስትሆኝ ማየት የእዬባም ስኬት ነው ብየ ነው አንቺንና ኪሩቤቲ ቤተልሔም በጣም ነው የምሳሳላችሁ ከእሳንም እስኪ የሚሆንሽን መርጠሽ ውሰጅ ግን ክብርሽን ግን ለፕራንክም ቢሆን አስከብሪ ተከባበሩ በፕራንክም ቢሆን ላይኩ ይቅር እዬባ መልካምና ስለተመረቅህ ረዱን ሰጠህ ሁሉንም በጊዜ እንዲሆንላችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ።❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አረ ከነዝ ልጆች ፍቅር ይዞኘል መለበሉኝ በለይ አድስነው ቤቸውን የተቀለቀልኩት❤❤❤ምርጥ ነቸው
እናንተ የተመረቃችሁና ፍቅር የሆናችሁ ወንድማማቾች ክፉ አይንካችሁ:: ረዱ ቆንጆ በለጡ ብየሻለሁ የኔ ውብ❤
ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ
ፍቅረኛህን ለመጋበዝ ግዴታ ማስለቀስ የለብህም ፣ እናም እራስህን ከፍ አርገህ የምታየውን ነገር አቁም፤ ዝቅ ስትል ነው ከፍ የምትለው።
ስርአትን ከረዱ ተማር።
ሞያ ካለሽ አገባሻለው?አንተ ግን ምን ይሻልሀል?
ሞያ ወንድም ሴትም ሊኖራቸው ይገባል።