ቃልዬን በተራዬ ጉድ አረኳት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ9ጀ

    ቆይ እኔ ልግጠምለት
    የተዋህዶ ልጅ የኛ እንቁ ወንድም
    ዘላለም ተደሰት ክፉህን አንወድም
    እግዚአብሔር ባንተ አድሮ ያሰብነው ተሳክቷል
    በስደት ላይ ሆነን መዝሙር አውጥተናል
    አቤት እኔ መቼም ከህፃንነቴ ጀምር የምናፍቀው
    ዛሬ ተሳክቶልኝ የራሴኑ መዝሙር እየሰማሁ ነው
    ይህ ሁሉ የሆነው ፈጣሪየ አግዞን በአድስየ ነው
    እኛን ስላገዝከን እግዚአብሔር ይገዝህ
    አብበህ አፍርተህ ልጅ ወልደህ እንይህ
    የኔ ደስተኛ የኔዋ ሳቂታ
    እንዳንች ማን አለ የሚችል ጨዋታ
    ሁልጊዜም ሳቂልን እኛም እንበል ፈታ
    የሀገራችንም ችግሯ ይፈታ
    በሉ ቻው ቀጣይ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 роки тому +296

    አድስ መዝሙሩን ግን ለምን አትለቅልንም ጉጉት ብያለሁ ቃል ስትመረቅ ያሰማህልንን እውነት ሙሉውን ለመስማት ጉጉት ብያለሁ

    • @atalilabate8167
      @atalilabate8167 3 роки тому +2

      Enes bty lemesmat begugut laynegn

    • @ቤተክርስቲያንአንድትናት
      @ቤተክርስቲያንአንድትናት 3 роки тому +6

      ሁሉም መሆን የሚችለው በእግዚአብሔር ፍቃድ እኮነው ብንታገስ መልካም ነው

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 3 роки тому +1

      እኔም ስጠብቅ ነበር ግን ለምን ለኔም ጥያቄ

    • @zeyreyazeyreya8457
      @zeyreyazeyreya8457 3 роки тому +2

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 роки тому

      @@ቤተክርስቲያንአንድትናት ደምሪኛ ua-cam.com/video/d3HAlsLbxzM/v-deo.html

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 роки тому +273

    ስታምሩ ምሪጥ ጥዶች ፍቀራቹን ያብዛው ፍትህ ለውሎ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa 3 роки тому +1

      ወሎምን ሆኑ

    • @jmilahflow1828
      @jmilahflow1828 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይጠብቅልን😭😭😭

    • @mesresttsaf9232
      @mesresttsaf9232 3 роки тому +2

      @@FkriAemlakeysAelewoHelefa በረሐብ እየሞቱ ነው የተላለፈነው

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa 3 роки тому +1

      @@mesresttsaf9232 እግዚኣብሔር ይድረስላቸዉ ኣይዛቹ እግዚኣብሔር ኣላቸዉ

    • @elsawollotube3260
      @elsawollotube3260 3 роки тому +1

      ፈትህ ለወሎ ህዝብ👏😭🇪🇹

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 3 роки тому +26

    ወይ ቃልዬ ሞግሼ ስምሽ ስሜ ነው kkkkk
    አቤት ደስስስስ ስትይ እኮ እርጋታሽ! አለባበስሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ የሴቶች ጠቅላይ ነሽ! አይለውጥብሽ እህቴ❤️😍

  • @ኤፍታህወለተብርሃን
    @ኤፍታህወለተብርሃን 3 роки тому +66

    አዲስየ መዝሙሩን ልቀቅልን በጉጉት እየጠበቅንህ ነው ስታምሩ እመ ብርሃን ትጠብቃቹ ፍቅራቹ ብዝት ዝት ይበልልኝ

  • @እኛኢትዮጵያዊነን
    @እኛኢትዮጵያዊነን 3 роки тому +49

    አዲስ & ቃል ምርጥ ጥንጆች እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ😍😍😍😍

  • @ስዴተኞዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኞዋእናቶንናፍቂ 3 роки тому +112

    ስታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ለወሎ ፍትህ እራብ እያለቁ ነው ድምፅ ሁኖቸው ውዶቸ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому

      Ehite betaseb enihun + be melkaminet

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 3 роки тому

      @@emukiya7490 ውዴ ነይ ወደኔ እንደማመር 😘😘😘😘

  • @ሰአድይቱብ
    @ሰአድይቱብ 3 роки тому +137

    ፍቅር እስከ መቃብር ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ውቦች

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 роки тому

      Betaseb enihun + Ehite be melkaminet

    • @ሰአድይቱብ
      @ሰአድይቱብ 3 роки тому

      @@emukiya7490 እሽ ማማየ እኔንም ቀቢኝ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 роки тому

      ሰላም ፍቅር

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 3 роки тому

      ደምሪኝ ውዶቼ አመልሳለሁ በቅንነት 😘😘😘

    • @Tsegi
      @Tsegi 3 роки тому

      @@ሰአድይቱብነይ እንቀባባ

  • @እመብረሀንየልቤብረሀን

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ በእራብ ለሚሰቃዬት ቤተሰቦቻችን እባካቹሁ ዲምፅ እንሁናቸው ለምሰኪኑ ገበሬ

  • @ልኑርሁሉንችየ
    @ልኑርሁሉንችየ 3 роки тому +38

    ወይኔ ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
    @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 3 роки тому +46

    በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ቃል በጣም ነዉ ፈገግታዋ ደስ የሚለኝ

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 3 роки тому +59

    በማርያም ለወሎ ድምፅ ሁንልን አለቁብን ዘመዶቻችን በርሀብ 😭😭😭😭😭🙏

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 роки тому +1

      ድምፅ ስለሆኑ ምን ለውጥ ይመጣል? ለምን ለእርዳታ አትሳተፉም? በፌስቡክ ፎቶ ቻሌንጅ አለ ሂዱና ተሳተፉ እርዱ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ

    ወይኔ በሳቅ ሐዲስዬ ተው ግን ቃልዬን አታስጨንቃት 🤣🤣🤣 በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ውለዱ ክበዱ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛልን 😘😘😘

  • @semirachannel9495
    @semirachannel9495 3 роки тому +16

    ማሻአላህ እውነተኛ ፍቅር ምንኛ ድስ ይላልበጣምታምራላችሁ

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 роки тому +8

    ክክክክክክክክክ
    አዲስየ የኔ ጌታ
    ላጣጥምህ እንደ ማርማራታ
    ሳልፈልግ አሳከኝ
    ፍቅረችሁ ያማረ ይሁን

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 3 роки тому +7

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ቃልዬ የድርቆሽ ችብስ እስከምትበላ ምን እንደምትል ብቻ ሰምቼ😂😂😂

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 3 роки тому +81

    እረውለወሎ ህዝብ እረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡወገን አለቁብን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому

      😥😥😥😥😥😭

    • @bezabeza3039
      @bezabeza3039 3 роки тому

      😍😍😍😍😍😍😍

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 роки тому

      እናንተ ብቻ ተቆርቋሪ የሆናችሁ ይመስል በየኮመንቱ ታለቅሳላችሁ ፌስቡክ ላይ በፎቶ ቻሌንጅ ተሳተፉ እርዱ ለቅሶ ምንም ለውጥ አያመጣም

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому

      @@zuzumohammed7832 የአቅሜን እረድቻለሁ እነሱም እረድተው ይሆናል ምን አስቆጣህ/ሽ

  • @ymartnatube9075
    @ymartnatube9075 3 роки тому +2

    በጣም ነው ምወዳችሁ እንቁ ተዋዶ ልጅች ሰላማችሁ ብዝት በልልኝ አባራታቱኝ ምርጥ ኢትዮጵያዋን አግራች ሰላሙን ብዝት በልልኝ አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የማርያምልጅነኝባለማህተብ

    ስወዳችሁ የኔ ምርጦች ♥️ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ?

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 роки тому +64

    እኔም ከባለቤቴጋ እዲሁ የማሳልፍበት ቀን ናፍቀኝ

  • @weyni7527
    @weyni7527 3 роки тому +20

    ደስ ሲሉ በወላዲት አምላክ ቤታችሁ ፍቅር ይዝነብበት አቦ❤❤❤❤⛪🙏

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 3 роки тому +2

    ወይኔ ስታምሩ በድግል ማሪያም ስም እግዚአብሔር ፍቅሩ ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛላችሁ አባቴ ስትይ ሆዴን በላሽው ቃልዩ

  • @nomore2686
    @nomore2686 3 роки тому +14

    ወይኔ ስታምሩኮ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @naggagstywhw5825
    @naggagstywhw5825 3 роки тому +4

    ክክክክክክክ ወይ ክፉ ነህ ስትል በጣም አጀቴን በላሽው ለሁሉም ጥሩ ባል ሰቶሻል❤❤❤❤ፍቅር ያሸንፋል አደል የሚለው መጸሐፍ እዩብን አድቀን ብራክ ስሩልኝ😁😁

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 3 роки тому +22

    ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ በቅረብ ነው የተቀላቀልኳችሁ ግን ደስ ትላላችሁ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 3 роки тому

      ውዴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን💞

  • @እናቴኑሪልኚ
    @እናቴኑሪልኚ 3 роки тому +32

    ማርያም ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችስ ውውውውውድድድ😍😍😍😍

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 3 роки тому

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት 💞💞💞💞

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 роки тому

      ደምሪኝውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 роки тому

      @@Yenantwtube. ደምሪኝውዴ

  • @እመቤትተወዳጅ
    @እመቤትተወዳጅ 3 роки тому +7

    አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራቹህ በርቱ 🥰🥰

  • @mana6355
    @mana6355 3 роки тому +4

    እውነት አስተማሪነው አዲስዬ በጣም ነው ደስ እምትሉት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ክክክክክክክክክ ማርያምን ክፉ ነክ ስትል እንዴት እንደሳቅሁ

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ኰ2ጠ

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 3 роки тому +6

    ቃልዬ የመጨርሻይቱ ጠፍችብሽ ስሚ ልገርሽ
    የኔማር ወለላ የለም ካንተ ሌላ በይው

  • @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም

    እባካችሁ ድምፅ ሁኑ ለሚሞቱ ወገኖቻችን ቃልየ አለባበስሽ እንዴት እንደሚያምር

  • @geneta8399
    @geneta8399 3 роки тому +20

    ይምር የ መዳም ስራ አድክሞን ነብር። ዝና አረጋች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 3 роки тому +3

    ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @appuae6948
    @appuae6948 3 роки тому +2

    የኔ የዋህ ተጨነቀይኮ ውይይይ ስታሳዝን ድርቆሽ ሁኖ ስታገኘው የኔማር ቃልየ በጣም ዴስስስስ ትላላችሁ ማሮቸ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 роки тому +16

    የኔ ማሮች እንደት እንዳሳቃችሁኝ እህትና ወንድም እኮ ነው እምትመስሉት ሳቃችሁ ሁሉ ነገራችሁ አንድ ነው ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል እውነት ነው ለካ

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 роки тому +1

    የኔናት ከምር ቃልይ የኔመልካሞች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ብድር ተመለሰ ፍቅር የለላችሁ ፍቅር ይስጣችሁ የሰውልጅ ትልቁ ፍቅርነው ዘመዴናት በጣምነው ምወድ እኔም

  • @susutube360
    @susutube360 3 роки тому +10

    ኧረ አዲስ ግፍ ነው አንዳንድ ፍሬ መዲሃኒት ይመስል ያጎርሳታል🤣 የኔ ውድ አይዞሺ ያልፋል😂

    • @hana967
      @hana967 3 роки тому

      እኮ 😂😂

  • @asteryosef6196
    @asteryosef6196 3 роки тому +1

    ቃልዬ የእኔ የእኔ ፍልቅልቅ ፍቅራችሁን ያብዛው የድግል ማርያም ልጅ እግዚያአብሔር።

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 3 роки тому +9

    😂😂😂😂😂😂ወየውስታምሩ በሳቅ
    ስወዳችሁ ፍትህ ለወሎ ወገኖቻችን
    በጸሎታችሁ አስቧቸው

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 роки тому +1

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እምወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ክክክክክክክክክክክክክ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሞትኩ ከምር ሐዲስዬ የኔ ጎራዳ አፍንጫው ይመስላል ኮዳ ነው አልከው አዲሱዬ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅ ምን ልሁን ዛሬ ክክክክክክክ

  • @ብርጭቆዩቱብ
    @ብርጭቆዩቱብ 3 роки тому +15

    በጣም ታምራላችሁ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ😢😢😢😭😭

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 3 роки тому +2

    ቃልዬ ያኔ ውድ እህት በእውነት እንቁ ነሸ አድዬ &ቃልዬ ቸሩ እግዚአብሔር ፍቅርችሁ ያብዛለችሁ ጎቦዘ ናት ምን ነው ቃልዬ አይዞሸ ክክክክክክክክክክ ጎድ ሰራልሸ አይዴል

  • @birtukanmekonene709
    @birtukanmekonene709 3 роки тому +6

    ኧረ አዲስዬ በናትህ አጉርሳት ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @ለማርያምለማርያም
    @ለማርያምለማርያም 3 роки тому +6

    ስወዳችሁ በጌታ በሳቅ ድክም ነው ያደረጋችሁኝ 😂 አይ ቃል የኔ ው
    ለወሎ ሕዝብ ድምፅ ሁኑ ብዙ ተከታይ ነው ያለህ አዲስ በእውነት ሕዝባችን አለቁ እኮ ኡፍ 😭😭😭😭

  • @tigisttamrat6044
    @tigisttamrat6044 3 роки тому +6

    🤣ስወዳቹ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍጻሜያቹን ያሳምርላቹ 🤲😍😍🥰

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 2 роки тому

    ወይኔ ቃልየ አዲስ እባክህ አታስጨንቃት እውነት በጣም ታምራላቺሁ እዮባ እባክህ ቃልየን አግዛት

  • @መይሙናቢንትአህመድ
    @መይሙናቢንትአህመድ 3 роки тому +7

    የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ ሀራም አለይክ

  • @አቲካYouTube
    @አቲካYouTube 2 роки тому +1

    ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ አፍቃሪ አዛኝ ናፋቂ ምርጥ ነብይ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። ወይይት አንደንድ ስለህይወት ስለ ትደር ስለ ገዘብ አያያዝ። እድሁም መልካም ነገሮችን ለመተዋወስ። ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ እንማማር እህቶቸ ወድሞቸ ♣♣♣

  • @helenmo7431
    @helenmo7431 3 роки тому +22

    ክክክክክክ በሳቅ ሞትኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 3 роки тому +1

    ሰለምህ ይብዛልህ አድዬ በእውነት ደሰሰሰሰሰ ሲል ወለዲታ ቅድሰት ድንግል ማርያም ፍቅርችሁ ታብዚላችሁ እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም መዝሙር ብአውጣኝ ወደ አንተ ዕሰቲዶም ነው የምመጠው የአንቴ ሰልክ አሰቀምጢ

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 3 роки тому +32

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ይባርክላችሁ አሜን ፫🕯
    ፍትህ ፍትህ ለራያ እና ለወሎ ህዝብ 😭
    ፍትህ ፍትህ በሱእድ አረብያ እስርቤት ምሰቃዩ ወገኖቻችን እባካችሁ ድምፅ ሁኑልን 😭

    • @edgrff7506
      @edgrff7506 2 роки тому

      ፍቅራቸውን እግዚአብሔር ያብዛላቹው የኔ ማሮች

  • @zimamzimam693
    @zimamzimam693 3 роки тому

    ቃልየ የኔ ቆንጆ የኔ ማር እንዴት እንዳሣዘነችኝ አዲስ ግን በተወደደ ቅቤ ቀብታሕ እደዚ በድርቆሽ ወይኔ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq 3 роки тому +11

    እስኪ በእግዚያብሄር ድምፁ ሁኑልን ፍትህ ያጣው የወልደያ ህዝብ 😢😢😢😢😢😢ቤተሰቦቸ ድምፃቸው ናፍቀኝ

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 роки тому

      Enem Ye Betesebochen💔😭Dimts
      Nafeqeign😭😭😭WOLDIA💚💛❤️
      Natork Ketefa Zare3️⃣7️⃣Qen Honew😭😭😭
      Betesebochahin Min Hunew Yihon😭😭😭
      Abatu Yehonebinen Asebi Egzabihar😭🛐🙏

    • @Tsegi
      @Tsegi 3 роки тому

      አይዞሽ እህቴ ይሄም ያልፍል

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 роки тому +58

    ታምራላችሁ በርቱ ምርጦች

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 3 роки тому +7

    ሰላማቹ ይብዛ ውዶቼ ስታምሩ ፍፃሜያችሁን ያሳምረው በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት 💞💞💞💞

  • @ልዩወረቅልዩወረቅ
    @ልዩወረቅልዩወረቅ 3 роки тому +5

    ስታምሩ ውዶቼ ለምንወደው ነገር መስዋዕት መክፈል እንዳለብን ያስተምራል በርቱልን

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ

    ውይ ሐዲስ እየበላህባት ግጥሙ ከየት ይመጣላት ጉድ ሰራሀት
    ፍቅራችሁን ያብዛ

  • @meroleta7430
    @meroleta7430 3 роки тому +2

    አረ ተው ቃልዬን አታገላታት በጣም ነው ምወዳት ቃልዬ እኔ ገዛልሻለሁእሺ የእኔ ፍቅር

  • @richtube5245
    @richtube5245 3 роки тому +35

    ስወዳችሁ እኮ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ❤❤❤❤❤አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @መድሀኒትጌታሁን
    @መድሀኒትጌታሁን 3 роки тому +2

    ወይኔ በጣም አስተማሪም አዝናኝም ነበር ፍቅራቹ ያብዛላቹ

  • @ወርቃለምየሰማእቱልጅ

    የኔ ማሮች በጣም ነው የምታምሩት እመብርሃን ትጠብቃችው

  • @MaryMary-sl6kk
    @MaryMary-sl6kk 3 роки тому +2

    😂😂😂😂😂ቃልዬ ማሪያምን አሳዘንሽኝም አሳቅሽኝም እኔን አዲስዬ ግን አታሳዝንክም 😂😂

  • @ዘማሪትአስንቃቲዩብ-ኰ8ጐ

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መዝሙሩን ልቀቅልን በጉጉት እየጠበቅኩነው ፍትህ ለወሎ ህዝብ ድምፅ እንሁናቸው በርሀብ በስደት ለሚሰቃዩ ህፃናት እናቶች አባቶች😢😢

  • @ሚሚየድንግልማርያምልጅ

    ክክክክክክ አዲስዬ ሽብሱን ስያስቀናት ይጣፍጣል እያለ አሳቀኝ

  • @hayat550h8
    @hayat550h8 3 роки тому +1

    እደው የኔ ማር የጎደለ ስንኝ አላለችም ክክክክክ ፍጠኝ ይልቅስ በልቶ ሳይጨርስብሽ ቃልዬ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 роки тому +34

    መዝሙርህን ልቀቅልን እምትሉ 👉👍

  • @nigen9319
    @nigen9319 3 роки тому

    ufffffff bemariyam endet ende miwedachu iko feter kez yebelet fiker yistachu tebareku

  • @bettybetty303
    @bettybetty303 3 роки тому +6

    ወይኔ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው የሰራሃት😂

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    ውይ ቃልየ ድርቆሽ እደተቀመጠልሽ አላወቅሽም ትፅፏለሽ

  • @wrrety2474
    @wrrety2474 3 роки тому +4

    ውይስታምሩ የኔልዩዎች ፍጣሪ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፍቅራችሁንብዝዝዝዝዝዝዝትያድርግላችሁ

  • @عزوال-و6ش
    @عزوال-و6ش 3 роки тому

    ክክክክክ!በእግዚአብሔር ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችው።ፍቅራችው ለዘላለም ይሁን።

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 роки тому +3

    ስወዳችሁ እኮ ውዶቼ እመብርሀን ፋቅራችሁን ትጨምርላችሁ

  • @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም

    በጣም ደሰትላላችሁ በርቱ በጣም ነው ፈገግታዋ ደሰ የሚለኝ ሐዲሰ ውዴ በጣም ነው ፈገግታችሁ ደሰየሚለኝ🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥

  • @እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ
    @እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ 3 роки тому +3

    በጣም ነዉ እምታምሩቱ በእዉነት እኛም ከናተ ፍቅር ብዙ ነገሮችን እየተማርነዉ ስወዳችሁ 💐🌹❤

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 3 роки тому +2

    ዊይይ የስራህን አድስ ስታምሩ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ ፍትህ ለሰሜን ወሎ

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 3 роки тому +5

    ስታምሩ በፍቅር ያኑራችሁ ፈጣሪ😍❤

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    ዋው ዘና ብያለው ኑርልን ማሮች ስራችህ ለማየት በጣም ጋጉቻለው ♥♥♥♥♥

  • @devan8265
    @devan8265 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሐዲስዬ ቃልዬ ስወዳችሁ ክክክክክ

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    አድሰ ትቺላለህ መጨረሻላይ ሌላ ማሰቀመጥህ ጥሩ አሳዝናኝነበረ ቃልየ ሌላም ሰሩልን❤❤❤

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 3 роки тому +6

    ግሩም ነው ፍቅሩን ፀጋውን ያብዛልይችሁ

  • @mekdeshaile2471
    @mekdeshaile2471 3 роки тому +1

    ስወዳቹ የኔ ምርጦች ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያን እግዝአብሔር ይጠብቅ ፍቅራቹን ያብዛልን

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 роки тому +6

    ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቃልየ አድስየ እስኪ ድምፅ ለወሎ ወልድያ

    • @Tsegi
      @Tsegi 3 роки тому +1

      ቤተስብ እንሁን

    • @ethopiantube7996
      @ethopiantube7996 3 роки тому

      @@Tsegi እሺ ዉደ

    • @Tsegi
      @Tsegi 3 роки тому

      @@ethopiantube7996 ቢዲወዬን አይተሽ ደምሪኝ እና ስአቴን ጠብቄ እደምርሻለው

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 3 роки тому

      @@ethopiantube7996 ደምሪኝ ልደምርሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ6ገ

    ክክክክክክ ውይ ግን አሳቃችሁኝ እረስጣት አድስዬ አዝናናችሁኝ ደስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    ዲስላክ እምታርጓችው ልምድን ነው በስማም ስት ስው አለ

  • @fikirethio3639
    @fikirethio3639 3 роки тому

    አዲስ እና ቃል
    ሁለቱም ደምቀዋል
    የፍቅራቸው ማማር
    እኛን ያስተምራል
    አሁንም ሳቁልን
    ፍቅራቹ ይብዛልን

  • @ሚሚየድንግልማርያምልጅ

    ስታምሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይቀድሳችሁ🌻💚💛❤🌻

  • @adanetesfaye1335
    @adanetesfaye1335 3 роки тому +2

    ፍቅራቹ ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛው

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 3 роки тому +4

    አቤት ስታምሩ ታስቀናላችሑ ማለት በመልካም 😍 💞💞💞💞

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 3 роки тому +1

    ወይኔ ቃል ስታሳዝን ክክክ
    ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላችሁ

    • @mahlasa7731
      @mahlasa7731 3 роки тому

      ኧረወይኔበሳቅ፣ልሞት፣ስትከፋት

  • @selamawitbirhanu6374
    @selamawitbirhanu6374 3 роки тому +4

    ስታምሩ ፍቅራችሁ አምላክ ያብዛላችሁ ሀገራችን ሠላም ትሁን

  • @serkadistube
    @serkadistube 3 роки тому +1

    በጣም ታምራላችሁ ይህን ቪድዬ የምታዩ ሁሉ ሰላም ፍቅር ደስታ ይብዛላችሁ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን 😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያትቅደምከሁሉም

    እንዴት እንደምወዳችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ ይጨምርላችሁ

  • @cherentmesfin9343
    @cherentmesfin9343 2 роки тому

    ሀገሬ ነህ አንተ መኖሪያ አለሜ
    ሳይህ እሳሳለው አልጠግብህም ስሜ
    የድንግል ማርያም ልጅ አንተን ሰጠኝ እና ሂወቴ አማረ
    እጥፍ ድርብ ሆኖ ደስታዬ ጨመረ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 3 роки тому +5

    ያችን የደም ምድር#ወሎ ምነው ዝምአላችሁ😭😭😭😭😭😭ፍትህ ለወገኔ ፍትህ

  • @Zነኚየጃማዋ
    @Zነኚየጃማዋ 2 роки тому

    ቃልየምርጥሰዉ።ባላችሁበት።ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @እግዚአብሔርጓሳይናእዩ

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዶቼ ሰላም ነን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ዳና መጣችሁ ❤😁

  • @tigistyirgu5397
    @tigistyirgu5397 2 роки тому +2

    ስታሙሩ ፍቅራቹ ይብዛ በእየሱስም😍😍👏👏👍

  • @ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ

    ሰላም ለእናተ ይሁኀ ዉድ እህቴ እነ ወኀድሜ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ዘመናችዉ ያባራክ በረቱልኀኀ ቃሊዬ

  • @goodplaza6699
    @goodplaza6699 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ደሰ ሰትሉ እኔም የዘወትር ምኝቴ ነው እሰኪ ፈጣሪ ይሰጥሸ በሉኝ ምርጦቸ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 3 роки тому +3

    ስታምሩ ጥዶችየ ፍቅራቹ ይብዛላችሁ