አዲስ የንስሃ ዝማሬ "ልቤ ልብ ገዝቶ" ዘማሪ ዲያቆን ፈቃደ ቤተ ማርያም
Вставка
- Опубліковано 11 лют 2025
- Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemari Deacon Fekade Bete Mariam "Lebe Leb gezto"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemari Deacon Fekade Bete Mariam
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::
አዲስ የንስሃ ዝማሬ "ልቤ ልብ ገዝቶ" ዘማሪ ዲያቆን ፈቃደ ቤተ ማርያም
ሊቀ መዘምራን ኪነ-ጥበብ ወልደ-ቂርቆስ አንድ ልጅ ወለደልን።
እግዚአብሔር ይመስገን!
ፍጻሜኽን ያሳምርልን ወንድም
ለካስ ብዙ ኪነ ጥበቦች አሏት ቤተ ክርስቲያን በእውነት ሊቀ ዲያቆናት የድንግል ልጅ የአገልግሎት ዘመንክን አብዝቶ ይባርክ
አሜን ወንድሜ
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ቁጥር 2 ብዬሃለው! እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ!
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ዳግም ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ተፈጠረልን እግዚአብሔር ይመስገን በአገልግሎት ያጽናልን!
Amen
በትክክል ፈጣሪ ይርዳን እሱን እንዲተካልን በቤቱ ያፅናክ
@@wazmak9255 በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቀው
❤
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
እውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ።
እንዴ የዘማሪ ኪነጥበብ መዝሙር ነበር የመሰለኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
የዓለም ነገር ከንቱ ከ ከንቱም ከንቱ ነው ፈጣሪ ያዉጣን
ወንድሜ ዲ/ን ፈቃደ ቤተ ማርያም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በሄድክበት በመንገድህ ሁሉ ሞገስ የሆነችህ በአታ ማርያም አሁንም ለትልቅ ክብር ታብቃህ !!!
" የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና፦ ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።"
(ዮሐ 12: 13)
#እንኳን_አደረሰን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መምህርት ኢንጂነር ሳምራዊት ደረጀ ግሩም ግጥም
መምህር ዘማሪ ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት ዘይገርም ዜማ
ዘማሪ ዲ/ን ፈቃደ ቤተ ማርያም ሚገርም ዝማሬ
ሁላችሁንም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ጸጋውን ያብዛላችሁ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን💒🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ልባችን ልብ እንዲገዛ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
Amennn
ልቤ ልብ ገዝቶ ይሠማህ እንደሆን መልሠው ጌታሆይ ከረታታውን ልቤን በተመስጦ ልሠማው ቅዱሱን ቃልህን የአለም ከንቱን ሀሣብ እንዳይጥለኝ እኔ(2)አምላኬ ሆይ በቤት እዳሳደከኝ መጨረሻየንም በቤትህ ይሁን አሜን... ውንድሜ ዝማሪ መላክት ያሠማልኝ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ዘማሪ ዲያቆን ፈቃደ ቤተ ማሪያም🙏🙏🙏
አሜንንንን
😢😢😢ኡነት ነው ልቤ ልብ ገዝቶ እንደሆን መልሰው ልቤን ከዚ ኣስፈሪና አስደንጋጭ ግዜ ማረን ይቅር በለን ኣምላካችን አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐
😭😭😭 ልቤ ልብ ገዝቶ ይሰማህ እንደሆን መልሰዉ ጌታ ሆይ ከርታታዉን ልቤን😭😭አጥንት የሚያለመልመዉን የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን
Amenn🙏Endamer Ehte❤
36:59
ዳግም ሊ/መዘምራን ኪነ-ጥበብ ወ/ቂርቆስ😇😇😇😇 zmare melekt yasemaln . 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
አቤቱ ማስተዋልን አድለን አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አጥንትን የሚያለመልም ሒወትን የሚረሰርስ የሚረጋጋ ጡዑም ድንቅ መዝሙር
ማዓዛ ቅድሳን ዝማሬ መላእት ያሰማኛል እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥልኝ
አሜን አሜን አሜን
ልቤ ልብ ገዝቶ ይሰማ እንደሆን
መልሰው ጌታየ ከርታታውን ልቤን
በተመስጦ ልስማው ቅዱሱን ሀሳብህን
የአለም ከንቱ ሀሳብ እንዳይጥለኝ እኔን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
በተመስጦ ልስማው ቅዱሱን ቃልህን
ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ። ይኽን ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ እንዳሰማኸን እናታችን ታዕካ-ነገሥት ፍጻሜህን ታሳምርልህ።
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜህን ይሳምርልህ።
እንዲህ ነው የአባቶችን መርህ መከተል፣ ልጅ መልካም አባቱን ሲመስል እንዴት ደስ ይላል።
I hear Zemary Kinetibeb. Are you sure this is not him. I love the song. Kale hiwotin yasemalin.
ልቤ ልብ ገዝቶ ይሰማህ እንደሆነ መልሰው ጌታ ሆይ ከርታታውን ልቤን በእውነት ነፍስ እሚያለመልም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላዐክት ያሰማልን እግዜብሄር ይመስገን
አቤትኦ የተስበረውን ልቤን አንተው ጠግንልይ በዚች ከንቱ አለም ተሰቃየሁ😢😢😢
ግሩም ዝማሬ ነው። የኪነጥበብን ድምፅ ድጋሜ ስለሰጠሀን እናመሰግናለን።
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
የአለም ከንቱ ሀሳብ ጥሎኛል አምላኬ ሆይ እርዳኝ😭🙏
አቤቱ ሆይ የሆነብንን አስብ
💚💛❤️ ህገራችንን አስባት
😭😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሠማልን !🎚👏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት ህይጠትን የምያልመልም ዝማረ ነው 🙏❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ከፍ ያድርግልን!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😭 ወዮ ቃሉን ሰምቸ ከምንም ለማልቆጥረዉ
😪😪😪😪😪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልቤልብ ገዝቶ😢😢😢😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 😭😪🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን
ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ 🙏🙏🙏
አሜን
አሜን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን🙏🌹
አቤቱ ቃሉን የምን ሰማበት ልቦና ይስጠን🙏🙏😥😥😭😭
አጥንት የሚያለመልም የመላአክት ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
በልብ መመላለስ እኔ እሻለሁና
ከፊቴ አርቅልኝ የአለም ፈተና
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏
አሚን
እግዚአብሔር ይመስገን ዳግማዊ ኪነጥበብን በአንተ ውስጥ አግኝቼዋለሁ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!
ዝማሬ መላክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ።
በተመስጦ ልስማው ቅዱሱ ቃልህን
የአለም ከንቱ ሀሳብ እንዳይጥለኝ እኔን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ
የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ዕድሜና ጸጋ ያብዛልህ ወንድማችን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ የሰራዊት ጊታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ያለም ነገር ሁሉ ከቱ ነው ሁሌም በደጅህ እድገኝ ቅድስ ፍቃድክ ያግዘኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርታ ውንድሜ
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
ይይይ
የኔ ወድም ፍቃደ ፀጋውን ያብዛልህ
ነፍስ የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋህንም ያብዛው
Kalehiwot Yasemalin .......Dagmawi Kinetibeb neh Tsegawun yabzalih
Amen wendme amesegnalehu
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ሰላምክ ይብዛልን ፍጣሪሆ ማስተዋልን አድለን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መለእክትን የሰማልን እግዚአብሔር ሀጥያታችንን በቻርነቱ ይቅር ይበለን በከንቱ እንደንጠፋ ልበችንን ይማልስልን🙏🙏🙏🙏
Zimare melakitin yasemalen
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማረን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማአሬዬ መላእክት ያሰማልን
አሜን 3😭😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ልቤን መልስልኝ ደካማዉ ጎኔን አበርታልኝ 😭😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት እምያለመልም መዝሙር ፀጋው ያብዛልክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ጸጋህን ያብዛልን! ገና ብዙ እንጠብቃለን!
በጣም ደስ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሠማልን
መገሰተ ሠመያትን ያውረሰልን እልልልልልልልል👏👏👏 ለሁላችንም ልቦናውን ሰጠን😭😭😭
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
ዝማአሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን.
Zemare Melaekt yesemalgn, Egziabhier yebarkih, Amen 🙏 🙌 👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
dagmawi zemari kintebeb woldekirkose. zemare melaket yasemah
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢
አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲን ፍቄ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢ልቤ ልብ ገዝቶ❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ዝማሬመላእክትያሠማልን፣ፀጋያብዛልን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 😭😭😭😭😭🤲🤲
ዝማሬ መላአክት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን
zemare melaekitin yasemalin berta wondimachin
አሜን
እባክህ ውዴ እግዚአብሔር ሆይ በአለም ባክኜ እንዳልቀር እርዳኝ
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
Leba Lebe Gizto Yisemah Edhon😭
Melsew Gatihoy Kertatawn Leban😭🙏
Betemesto Lesmaw Qedusun Qalehen😭🙏
Yalem Ketu Hasabi Edateleiny Enan😭🙏
Bewnet Lewd Wedmahyn Zemary DN Fqade💐👏Egzabihar Amlik🙏Ateten Yemalemelm
Yemelikten Tume Zamin Yasemaln Bebatu
Beqalu Yatsnaln Edma Betsga Betana
Yaqoyeln Amen Amen Amen🙏🙏
ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
መልስው ጌታ ሆይ ከርታታውን ልቤ 🥺🥺🥺🥺
Zmare Melaekti yasemalin Amen Amen Amen Amen Abyetu ykir belen Enie
አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
Amen zemari melekt yesemalin wandime egzihabiher amlak tsegahun yebzalih⛪💚💛💖
Zemare meleakten yasemalen wedemachin tsegawun yabezaleh
እግዚአብሔር ይስጥልን❤
Jegna egziabhr ye Agelgelot zemnhn yarzmlk.....Beata lamaryam titebkek.
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን