ትምሕርት-1 | ተፈቶ ማገልገል | በዶ/ር አብርሃም ተ/ማርያም | Dr Abraham

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ዘጸ.8፥1| በእግዚአብሄር ቤት ውስጥ እንዴት እናገልግል ?| ትምሕርት-1 | Ayat Mekane Yesus Church | Preaching 2017/2025

КОМЕНТАРІ • 24

  • @MeskeremGetachew-zh2cz
    @MeskeremGetachew-zh2cz 6 днів тому +3

    ዳክተረ አብረሃም ተባረከልኝ አንተንና ማሙሻን መሰማት አይሰለቸኝም ተባረክልኝ በጣም ተምሬበታለው

  • @eebbaaAbaatee
    @eebbaaAbaatee 5 днів тому +2

    God bless you Dr Abrish WOOW !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @emnetlambye964
    @emnetlambye964 3 дні тому

    ይህ ክፍል እንደዚህ ገብቶኝ አያውቅም ነበር::
    እግዝአብሔር በቃሉ አቁዋሜን አስቀየረኝ : ተባርክ ወንድማችን ዶ/ር አብርሐም::
    እባካችሁ የሚቀጥለውን ክፍል ቶሎ ልቀቁልን::

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 4 дні тому

    ዶክተር ሁልጊዜ ያንተን ትምህርቶች እያሳደድኩ ነው የምሰማው እንዴት ፀጋው የብዛልህ ሰው እንደሆንክ ጌታ ስለ አንተ ይባረክ። እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው።🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏

  • @dehabhaile-yd2rj
    @dehabhaile-yd2rj 7 днів тому +2

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ዶር አብርሽ እና የቤተክርሰቲያኗ መሪዋች

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 День тому

    Geta yebarekeh d/r

  • @eebbaaAbaatee
    @eebbaaAbaatee 5 днів тому +1

    Das sitil Dr Ashuu!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 6 днів тому

    Amen! Yesemanewen belebonachen yasaderelen kale hiwot yasemalen Dr. mengste semayaten yawerselen

  • @c2beca272
    @c2beca272 6 днів тому

    ❤🎉 bless you 💗🙏🏿 abandentely Dr Abresh when I am listening your teachings I visioualize like a movie ❤

  • @FikruKassa-e5d
    @FikruKassa-e5d День тому

    Dear Dr.Abraham, Greetings to you & your beloved families.
    ''GOD BLESSE YOU !'' Your teaching way on GOD'S WORD is very interest ing.I learned many things. Thanks to GOD. Always GOD help you with his holy spirit.
    STAY BLESSED !

  • @eebbaaAbaatee
    @eebbaaAbaatee 5 днів тому +1

    Abrish tebarek really !!

  • @MakMa-h5z
    @MakMa-h5z 4 дні тому

    Dr Aberesh we thank you soo much🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር አብርሽ

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 8 днів тому +15

    ተከታታይ የቄስ ትዕግስቱ የሐዋርያት ስራ ትምህርት ምን ሆነ ?

    • @atmike123
      @atmike123 7 днів тому +7

      ቄስ ከኢትዮጵያ ውጭ ለጥቂት ሳምንታት ስለሄደ ተመልሶ አስኪመጣ ነው። አይዞህ/ሽ ይቀጥላል

  • @meazahaile8199
    @meazahaile8199 3 дні тому

    We are miss the Kes Tigist

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s 6 днів тому

    You are blessed ❤❤❤❤❤❤❤

  • @luleabose2224
    @luleabose2224 6 днів тому

    ዶ/ር ጌታ ዘንህን ይባርከው በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ በ/ን ችግር ነው፡፡

  • @hireolika8616
    @hireolika8616 7 днів тому +1

    ቄስ ሰላም ነቸው ትምህርቱ ተቆርጦ ነው

  • @mintibelew5547
    @mintibelew5547 7 днів тому +1

    እኔም ጠያቂ ነኝ?

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h 7 днів тому

    Were is kes tigistu moges??

  • @senaytembaye1658
    @senaytembaye1658 7 днів тому

    Shalom kdusan , ye hawaryat tmhrt lemn tekarete???

  • @AschalewTaye-t9b
    @AschalewTaye-t9b 7 днів тому

    ሙሴ ሚስቱንና ልጆቹን ይዞ ነው ይሄድው ዘጸ 418-20፣25 ላይ ኣለ