Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/qfrrEL8gtA4/v-deo.htmlsi=eWA0OVnGbc3lX91t ወላሂ እህቶች እየተጎዳን ነው አዳምጡኝ እዚህ ስንመጣ ነው ሁሉንም የምናውቀው እህቶች ማህፅናቸው ልጅ መሽከም አይችልም እየተባሉ ስንቶች አለቀሱ ላይክ ሽር ስብስክራይብ እዳርሱ👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤
አላህ ይሠበን እኛም ወደን አደለም ሥደዉል ኑአያቁም የችግር ጋጋታነዉ የሚያወሩን ልክነሽወላሂ ያረቢ ሀዩ እኔግን ሁሉምነገር ተሣክቶልኛል ግን ልገባሣሥብ በጣም ይጨቀኛል
ዉደ ልክነሽ እኔራሴ ከሰኡድ ገብቸ ሁለት ወዶች ወልጀ ተመልሸ እሄዉ እመዳቤነኝ አላሀምዱሊላ ብደክመኝም ልጆቸን ሳስብ ደስተኛነኛነኝ ወላሂ እና ወልዳችሁ ተመለሱ ስቶቻችሁ ናችሁ ናቸዉ ያለልጅ እርሜ የፈጃችሁት ቆም ብላችሁ አስቡ መልካችሁን ዉለዱ ወላሂ
ማንላሳድጋቸውነው ወልደን ስደት መውለድ ቁምነገር የለውም ቲርቤያት የሚባለውን ማን ሊወጣልን
ውደ ጭስ ሙቂ በጣም ጥሩነው የወይባ ጭስ የተለያዩ እፀዋት ጭስ የብሳና የምስንጭሮ የድግጣ አሪፍነው እንደየቦታው ስሙ ይለያያል ❤❤❤❤
አላህ መፍትሄውን ይሻልን እጂ እኛ ለራሣችን አልሆንም ግን ሴቶች እደት ነው ባል እያሊችሁ የምትሰደዱት ካገባችሁ አይቀር ያሳድሯችሁ
እደሀዩእኮ ቤተሠብ እራሡ አይመክርም የነ ቅን የማታእጀራ ይስጥሽ ልጂወችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ እህትዋ
❤❤
ሀዩ ቀላሂ ዛሬ ሁለትቢደሺን አየሁት ተሁለትም ምክር ለኛነው ውዶችየ እንስማት
❤❤ትክክል ዝበያቸዉ እናመሰግናለን ጥሩትምህርት ነዉ
ትክክልነሽ እሕት
ሀዩው ሰው የመንግስት ለውአያጣምተያችው
ሰወየሚለውአያጣም ተያቼው
የምትናገሬው ነገር እውነትነው
ወላሂ ልክ ነሽ የኔ ውድ ግን ሁለተኛ ልጆችሽን ትተሽ እዳትለይ የኔ ውድ አላህ እርዚቅሽን ያብዛልሽ ባገርሽ ልጆችሽ ጋር
ለምክርሽ ጀዘኪለሁ ኸይራን እህቴ ግን ተሰደን ሰበቡን አደረስን ደክሞን ሀገር ከገበን ቦሀላ ለምን እንመለሰለን ወንዶችስ ማለቴ በሎች ሚስት ሆኖ ነውዴ እነሱ እቤት ተቀምጦ ሴት ለሁለት ለሶስት ግዜ ስዴት ተመልሰ የምትሰደደው በአለህ ግረ ገበኝ የአለህ💦
አማራጭ ከሌለው ቢያንስ ዘር አልባ ከመሆን መውለድ
አይ ፋፊ ወላሂ ምክርሺ እሆዲ ጠብ ይላል እዉነት እዉነቱን ነዉ የምታወሪዉ
ረሀዩ ሆላ የማናወራ ብዙ ነገር አለ ነገር ግን ማንኛውም ሰው የሚረዳሽ የለም አረብ ሀገር ናት እያሉ ነው ሁሉም ነገር ሁሉን ነገር የሚቆልሩት ማለት ነው ላደመጥሽ ሰው ለሰው በጣም ትልቅ ትምርት አለው በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ጎበዝ ጀግና ማለት ነው
ሀዪየያንችምክር ለእኔ ነው የጠቀመኝ እናመሠግናለን ውዴ
ልክነሽ ሀዩ ልጅ ትልቅ ኒእማ ነው ❤❤
ሀያት ለምክርሽ እናመሰግናለን ወላሂ ሀቅ ነው ከዛ አንዶ ነኝእስቲ ስለ ካህረባ እቃ ንገሪኝ ሁሉንም ትቸ ልገባ አስቤ ነበር ከዚህ ብገዛ ይሻላል ወይስ ኢትዮም ደህና ነው ማለቴ ጥራቱ
ወላሂ ሀዩ ምክርሽ ጠብ አይልም ትክክል ነሽ እችን ጨርሸ እችን ይዤ ስንል እድሚያችን ይሄዳል በቤተሰብ ናፍቆትም እየተሰቃየን ነው ስደት ተመልሰን መምጣት እንችላለን
አሲ አላህ ያግራልን ለሁላችንም 😢😢
ትክክልነሽ እዚህ ሁነን አይገባንም
እኔ ስት አመቴ እደሆ በስደት ይገርምሻል ልጅም የለኝ ሀዩ ምንም የሚጣል አልተናገርሽም ግን ማሻአላህ ግን አሁንም ሀምል ትመሥያለሺከይቅርታ ጋ😂
አላህ ይርዳን ልክ ነሽ እሡ ብርታቱን ይስጠን ያረብ 😢
ሃዩዬ ሳውዲ አረቢያ የምታየው እንትን የወንድ ስር ካለ በቪዛ ሰርቶ የሚወስድ ካለ አሳውቂ የምታየው ካለሽ ብታለዋ ውጪ በውስጥ መስመሩ ልምጣ
ትክክልየኔውዲ አላህይዲረሥልን ያረብ😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ ያለ ወላጅ ማደግን አይቸዉ አድጊያለሁ ከወለድኩኝ ከልጄ ሞት ብቻ እንዲለየኝ ነዉ የምፈልገዉ ካልሆነ ግን ባልወልድ ይሻላል
አብሽሪ እህቴ አላህ ያስተካክልልሻል
እኔም ዲሮ በ 25 ሌትር ዉሀ እቀዳ ነበር አሁን ግን በ10 ሌትር አላመጣም ጉልበታችን አልቋል ሀቂቃ
ወላሂ ሀያት ውድ ትክክል ነሽ😢😢❤❤❤
ዛሬ ቪደወሽን ጨርሸ ነዉ ያየሁት 😢ሀቅ ነዉ የተናገርሽዉ😢😢😢😢የኛ ህይወት በጣምያሳዝናል😢😢😢
እኔስ ግዜየን ተጠቅሜ አለሁ በ15 አመቴ ስደት መጣሁ ምንም ሳላቅ 11 አመቴ በስደት 2 ልጆች አላህ ሰቶኛል 26 አመቴ ግን 1 ቤት ገና እየሰራሁ ነዉ ለምን ልጆቸን በስደት ለወለድኩኝ ቤተሰብም እረዳለሁ ለዛ ገና ቤቴን እያሰራሁ ነዉ
ትክክል ነሽ እህቴ
ሀዩ እንደሡ ያለ የፍራሽ ጨርቅ እፈልግነበር ውዴ
ልክነሽ ውደ ምክሩ በደብያስፈልገናል ሰምተን መተግበርም አለብን ሰምቶ ማፍሰስ አደለም
ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁትክክልነሽ ውዴ
እናመሰግናል ውደ ቀርሞ አንሰማም ስደርስብን እጂ
ማሽ አለሀ የኔቆጁ አለሀ ዪጠቢቅሺ የኔ ዉዲ በትክክክክክክል ❤❤❤❤❤
እር ሐዩ ጀይ መልሸልኝ 😢😢
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለምክርሽ ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ ያልሽው ሁሉ ልክ ነሽ ውዴ
ሀዩ ስወድሺ ወላሂ የኔዉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ አሁንስ ስደት ጉልበታችን አለቀ መጠጠጠን ፈታችን መንጣቱ አይታይም ጉልበታችን የለም
ሀዩየ ትክክል ነሽ ማሬ❤❤❤
እዉነትነዉ
እውነት❤❤
በህልማችንም አናገኝው የእነሱን እድሜችን የጨረሰ
❤
ጀዛኪ ሀዩ ሳህ👍👌
ክሷቤት እኮ እረግጠኛነኝ ደህና ፈራሸ የላችዉም
ሳህ እሙ አንዋር
ሳህ ወላህ
እህቴ ዝበያቸው ሠው ባለው ነው በቅርብ እመጣለሁ እዳች አይነት ፍራሽ ና ትራስ ነው ያሰገባሁት ለቤቴ
2ለቱንም ልጆቸን አምጨነዉ የወለድኳቸዉ አልሀምዱሊላህ
ምክርሽ ደስ ይላል ሀዩ
እስኪመቶ እናገባት
ሠምተንሻል የኔዉድ❤
ለምክርሽ እናመሰግናለን ነገር ግን ዩቱብ ከከፈለሽ አትምጪ የምር እዛው ተብቃቅተሽ ኑሪ ልጆች የእናትነት ፍቅር ማሳጣት ጡሩ አይደለም
❤❤❤
❤❤❤❤❤ትክክል
ልክ ነሺ ከመጠሁ ወሬ ነው 6 ወር ኢጃዛ ወስጀ መጥቸ በ12 አመቴ ነው የሄድኩ ሀገር ቤት እና መፋረጃ አደረጉኘ ከሰውነት ሰውነቴ አልቆ ከጥንካሬ ጥንካሬ የለኘ ምግብ ጥሪ አድርጌ አልበላ መፋረጃ ሆንኩኘ
እስኪ አላህ ይጠብቅሽ ማሬዋ
ሀዩለምንታዳ ትሄጃለሽ ስዴት ያለሽን ቤታሸጠሽ ለምን አሰሪም።ልጆችሽን ትለያለሽ ሞትምአለበት አረታይ ፍእኔስ።አጀቴተሰፈሰፈ በልጄ ናፍቆት 😢
ወላሂ
🎉🎉🎉❤🎉🎉❤❤ትክክክክክክክክክክልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ልክ ነሽ ውደ😥😥😥
ወይኔ ፋፊየ የኔ ውድ ስላም ነሽ ሀገር መጣሽ ወይስ እደት ሆንሽ ሚሳየ ስላም ናት
ልክነሽ ሀዩ እኔ እጨት እሠብርነበር ጉልበቴ ያልቅ አይመሥለኝም ነበር ሀረብ ሀገር ከመጣሁ ወድህ ለቅሦ ሂጄ ከሠቃ በጨት አመጡኝ😢😢እረዳሻለሁ
የኔ ውድ ጉልበታችን አልቆ
ትክክል ወዴ👍👍👍
ያረብየአላህይጠብቅህ
ትክክል ነሽ እህቴ❤😢
ትክክል እህት
ደምሩኘ ያጀማአ
አይይይይየ ሀያትየ አስለቀሺኝ ዛሬስ ትክክክል ነሺ ተረዲቸሻለሁ ግን እህቴዋ ለቤተሠብ ቤት ሰራሁ ለራሴ ቦታ ገዝቸ ቤትሠርቸ ነበር ግን የቤትቃ ገና ላማላነዉ ከዛዴሞ ወረት ሳሊዝ ስል 35 ሊሞላኝ ነወ ይሔን ሣላሟላ ብገባም ችግር ነወ እስታሟላም እዲሜየ ሔዴ ኡፍፍፍፍፍ ምን ላርግ
አላገባሽም ገና
ስንት አመት ይኖር እዛዉ እየሰራሽ አሟይዉ
የእኔቢጤ
እኔ ልገባ ነው እቃ የለኝም ቤት ብቻ ነው ያለኝ ህደን እንየውና እደነገሩ እናየዋለን
@@BurtokanAbuAli-ne1oj አይ አሁን ዘመን ልጂንዉለዲ እሚል የለ ምንዛሬ ስት ገባ ነዉጂ
ትክክክክል
❤❤❤🎉🎉🎉
ትክክልውዴ❤
ትክክክክክ ል እህት
❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
በትክክክልእህትወላህ
❤🎉🎉🎉🎉🎉
የመዳም ቅመሞች ሰምታችሁ ተጠቀሙበት
ዋናው እሱ ነው መስማት ምንም አይስራም
ትዳርም ልጅም እርዚቅምከአላህነውሀያት አታስጨንቂንሲጀመርባልሲኖርእኮነውወንዶች እንደትእደሚያስጠሉኝ
ስአድየ ምንም ጭቅ የለም ማሬ አስብበት ነው ያልኩት
@@hayattube4879 አይሀዩስለልጅመውለድሲነሳወላሂይጨቀኛልአላህይሁነንበስ
ባል መዳም ቤት ባል የለም አገርሽ ግቢ
እበዳቤት መቶ አያገባሽ ድአአርጊእህ
ክክክክክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢❤❤
አህለንሀዬ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እሽእህታችን❤❤❤❤❤ሁለትመቶሺያስጀምራልእንደበኮሜትምቢሆንአስታውቂኝ
ያስጀምራል አወ
@@hayattube4879 የኔውድአመሰግናለሁልጀንአድአድርጌማርጀቴነውቤትአለኝእመስመርዳርለመስራመቻልትምህርትቤትምእዛውአለእስከሰባተቷኛክፍልአላህያሳምረውአሰራምአላሰራምያውአባቴንተረዳሁበዚህሳምትደካማእናትአለች ኢሻአላህመጥቸማየትመጦርእፈልጋለሁመሬትአለለምግብአንገዛም ለወርጨውታቀሳቀሰችኝ
@@SaraMohmed-r2qአብሽሪ ቤት ካለሽ የስራ መጀመሪያ ካለሸ አትጨናነቂም ይበቃሻል በዛ ላይ መሬት ካለ ለቀለብ አጋዥ አሪፍ ነው እህቴ አብሽሪ ከቻልሽ ትንሽ ወር ጨምሪ እሷ ለወረት ከሆነችስ አንዳንድ ነገር ቢያስፈልግሽ የቤት እቃ ለዶርራ ትንሽ ወር ቢያንስ 3 ወር ብት ጨምሪ 100 ሺ
@@SaraMohmed-r2qእኔ ደርሸ ከመጠሁ ወሬ ነው ዙርፍ ስላለብኘና መመለስ ወስኘ ስለሄድኩ እንጅ ኢቃማወጭ አውጥቸ አድሸ አስቤው ብሄድና ወረት ብይዝ አልመጣም ነበረ ቤት ሰርቻለሁ
@@እረህመት-ዘ5ተ የኔ ውድ እህት ጀዛአላህኸይርመልካምንግግርሽንአላህየእጥፍድርብያድርግልሽ
ያረብ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂👍👍👍👍👍👍👆
ሀዩ እኔ እንድትመልሺኝ የምፈልገው ጥያቄ እንዴት መልሺልኝ 70000 ሺህ ብር አለኝ ባንክ ቤት ግን ቤት ዕቃ ዓላማና አሟልቶ ስራ መስሪያ ይበቃኛል ወይ
አረከባክአውጭው ምንምአይጠቅምሽኮ ወይቦታግዥ እስክትሄጂ ድረስ 😂አብይ እዳይዘርፍሽ
@@foziya-seid ክክክክክ
ክክክክ ቀልዴኛ ነሺ ውዴ አንድ የማይርባ ቤት ለመሥራት አንድ ነጥብ ወሥዶብኛል ለዛውም አላለቀም እሥከአጥሩ ሠርቢሡ ምኑ እሡም አላለቀም ገና ጅብሠም እንኳ አልተሠራ እቃአልተገዛ 700000 ወርት ይሆንሻል ቤት ,እቃ ወርት ሁሉንሙ ግን አያሞላም
እሽ ሀዩ እኔአንደምሰዉየለኝም ባልምየለኝም😢😢🥺🥺
አይዞሺ
እሽ እህት አላህያበሽርሺ@@አላህወኪል-ፈ4ዐ
ውድ ባልባይኖርይሻላል ወላሂ መቃጠልነው ወይ አያሥተዳድሩ
@@rahmakasye6934ምንላድርግበለሻነዉ አንደሰዉሳጣነዉየተመኘሁት አሉኝበተሰቤግን ምንምአይረዲኝም እናት እናአባቴ የተላያዩናቸዉ ሰንትአለበሆደ እህት በቻአልሀምዱሊላህ
አሕለንሀዩየ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አህለን ሀዩ
ሲጀመር ከስደት መልስ ልጅ የሚያገኙት እራሱ ትንሾች ናቸው አላህ ይርዳን
አላህ ይጠብቅሽ ጡሩ ምክር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ua-cam.com/video/qfrrEL8gtA4/v-deo.htmlsi=eWA0OVnGbc3lX91t ወላሂ እህቶች እየተጎዳን ነው አዳምጡኝ እዚህ ስንመጣ ነው ሁሉንም የምናውቀው እህቶች ማህፅናቸው ልጅ መሽከም አይችልም እየተባሉ ስንቶች አለቀሱ ላይክ ሽር ስብስክራይብ እዳርሱ👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤
አላህ ይሠበን እኛም ወደን አደለም ሥደዉል ኑአያቁም የችግር ጋጋታነዉ የሚያወሩን ልክነሽወላሂ ያረቢ ሀዩ እኔግን ሁሉምነገር ተሣክቶልኛል ግን ልገባሣሥብ በጣም ይጨቀኛል
ዉደ ልክነሽ እኔራሴ ከሰኡድ ገብቸ ሁለት ወዶች ወልጀ ተመልሸ እሄዉ እመዳቤነኝ አላሀምዱሊላ ብደክመኝም ልጆቸን ሳስብ ደስተኛነኛነኝ ወላሂ እና ወልዳችሁ ተመለሱ ስቶቻችሁ ናችሁ ናቸዉ ያለልጅ እርሜ የፈጃችሁት ቆም ብላችሁ አስቡ መልካችሁን ዉለዱ ወላሂ
ማንላሳድጋቸውነው ወልደን ስደት መውለድ ቁምነገር የለውም ቲርቤያት የሚባለውን ማን ሊወጣልን
ውደ ጭስ ሙቂ በጣም ጥሩነው የወይባ ጭስ የተለያዩ እፀዋት ጭስ የብሳና የምስንጭሮ የድግጣ አሪፍነው እንደየቦታው ስሙ ይለያያል ❤❤❤❤
አላህ መፍትሄውን ይሻልን እጂ እኛ ለራሣችን አልሆንም ግን ሴቶች እደት ነው ባል እያሊችሁ የምትሰደዱት ካገባችሁ አይቀር ያሳድሯችሁ
እደሀዩእኮ ቤተሠብ እራሡ አይመክርም የነ ቅን የማታእጀራ ይስጥሽ ልጂወችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ እህትዋ
❤❤
ሀዩ ቀላሂ ዛሬ ሁለትቢደሺን አየሁት ተሁለትም ምክር ለኛነው ውዶችየ እንስማት
❤❤ትክክል ዝበያቸዉ እናመሰግናለን ጥሩትምህርት ነዉ
❤❤
ትክክልነሽ እሕት
ሀዩው ሰው የመንግስት ለውአያጣምተያችው
ሰወየሚለውአያጣም ተያቼው
የምትናገሬው ነገር እውነትነው
ወላሂ ልክ ነሽ የኔ ውድ ግን ሁለተኛ ልጆችሽን ትተሽ እዳትለይ የኔ ውድ አላህ እርዚቅሽን ያብዛልሽ ባገርሽ ልጆችሽ ጋር
ለምክርሽ ጀዘኪለሁ ኸይራን እህቴ ግን ተሰደን ሰበቡን አደረስን ደክሞን ሀገር ከገበን ቦሀላ ለምን እንመለሰለን ወንዶችስ ማለቴ በሎች ሚስት ሆኖ ነውዴ እነሱ እቤት ተቀምጦ ሴት ለሁለት ለሶስት ግዜ ስዴት ተመልሰ የምትሰደደው በአለህ ግረ ገበኝ የአለህ💦
አማራጭ ከሌለው ቢያንስ ዘር አልባ ከመሆን መውለድ
አይ ፋፊ ወላሂ ምክርሺ እሆዲ ጠብ ይላል እዉነት እዉነቱን ነዉ የምታወሪዉ
ረሀዩ ሆላ የማናወራ ብዙ ነገር አለ ነገር ግን ማንኛውም ሰው የሚረዳሽ የለም አረብ ሀገር ናት እያሉ ነው ሁሉም ነገር ሁሉን ነገር የሚቆልሩት ማለት ነው ላደመጥሽ ሰው ለሰው በጣም ትልቅ ትምርት አለው በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ጎበዝ ጀግና ማለት ነው
ሀዪየያንችምክር ለእኔ ነው የጠቀመኝ እናመሠግናለን ውዴ
ልክነሽ ሀዩ ልጅ ትልቅ ኒእማ ነው ❤❤
ሀያት ለምክርሽ እናመሰግናለን
ወላሂ ሀቅ ነው ከዛ አንዶ ነኝ
እስቲ ስለ ካህረባ እቃ ንገሪኝ ሁሉንም ትቸ ልገባ አስቤ ነበር ከዚህ ብገዛ ይሻላል ወይስ ኢትዮም ደህና ነው ማለቴ ጥራቱ
ወላሂ ሀዩ ምክርሽ ጠብ አይልም ትክክል ነሽ እችን ጨርሸ እችን ይዤ ስንል እድሚያችን ይሄዳል በቤተሰብ ናፍቆትም እየተሰቃየን ነው ስደት ተመልሰን መምጣት እንችላለን
አሲ አላህ ያግራልን ለሁላችንም 😢😢
ትክክልነሽ እዚህ ሁነን አይገባንም
እኔ ስት አመቴ እደሆ በስደት ይገርምሻል ልጅም የለኝ ሀዩ ምንም የሚጣል አልተናገርሽም ግን ማሻአላህ ግን አሁንም ሀምል ትመሥያለሺከይቅርታ ጋ😂
አላህ ይርዳን ልክ ነሽ እሡ ብርታቱን ይስጠን ያረብ 😢
ሃዩዬ ሳውዲ አረቢያ የምታየው እንትን የወንድ ስር ካለ በቪዛ ሰርቶ የሚወስድ ካለ አሳውቂ የምታየው ካለሽ ብታለዋ ውጪ በውስጥ መስመሩ ልምጣ
ትክክልየኔውዲ አላህይዲረሥልን ያረብ😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔ ያለ ወላጅ ማደግን አይቸዉ አድጊያለሁ ከወለድኩኝ ከልጄ ሞት ብቻ እንዲለየኝ ነዉ የምፈልገዉ ካልሆነ ግን ባልወልድ ይሻላል
አብሽሪ እህቴ አላህ ያስተካክልልሻል
እኔም ዲሮ በ 25 ሌትር ዉሀ እቀዳ ነበር አሁን ግን በ10 ሌትር አላመጣም ጉልበታችን አልቋል ሀቂቃ
ወላሂ ሀያት ውድ ትክክል ነሽ😢😢❤❤❤
ዛሬ ቪደወሽን ጨርሸ ነዉ ያየሁት 😢ሀቅ ነዉ የተናገርሽዉ😢😢😢😢የኛ ህይወት በጣምያሳዝናል😢😢😢
እኔስ ግዜየን ተጠቅሜ አለሁ በ15 አመቴ ስደት መጣሁ ምንም ሳላቅ 11 አመቴ በስደት 2 ልጆች አላህ ሰቶኛል 26 አመቴ ግን 1 ቤት ገና እየሰራሁ ነዉ ለምን ልጆቸን በስደት ለወለድኩኝ ቤተሰብም እረዳለሁ ለዛ ገና ቤቴን እያሰራሁ ነዉ
ትክክል ነሽ እህቴ
ሀዩ እንደሡ ያለ የፍራሽ ጨርቅ እፈልግነበር ውዴ
ልክነሽ ውደ ምክሩ በደብያስፈልገናል ሰምተን መተግበርም አለብን ሰምቶ ማፍሰስ አደለም
ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
ትክክልነሽ ውዴ
እናመሰግናል ውደ ቀርሞ አንሰማም ስደርስብን እጂ
ማሽ አለሀ የኔቆጁ አለሀ ዪጠቢቅሺ የኔ ዉዲ በትክክክክክክል ❤❤❤❤❤
እር ሐዩ ጀይ መልሸልኝ 😢😢
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለምክርሽ ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ ያልሽው ሁሉ ልክ ነሽ ውዴ
ሀዩ ስወድሺ ወላሂ የኔዉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ አሁንስ ስደት ጉልበታችን አለቀ መጠጠጠን ፈታችን መንጣቱ አይታይም ጉልበታችን የለም
ሀዩየ ትክክል ነሽ ማሬ❤❤❤
እዉነትነዉ
እውነት❤❤
በህልማችንም አናገኝው የእነሱን እድሜችን የጨረሰ
❤
ጀዛኪ ሀዩ ሳህ👍👌
ክሷቤት እኮ እረግጠኛነኝ ደህና ፈራሸ የላችዉም
ሳህ እሙ አንዋር
ሳህ ወላህ
እህቴ ዝበያቸው ሠው ባለው ነው በቅርብ እመጣለሁ እዳች አይነት ፍራሽ ና ትራስ ነው ያሰገባሁት ለቤቴ
2ለቱንም ልጆቸን አምጨነዉ የወለድኳቸዉ አልሀምዱሊላህ
ምክርሽ ደስ ይላል ሀዩ
እስኪመቶ እናገባት
ሠምተንሻል የኔዉድ❤
ለምክርሽ እናመሰግናለን ነገር ግን ዩቱብ ከከፈለሽ አትምጪ የምር እዛው ተብቃቅተሽ ኑሪ ልጆች የእናትነት ፍቅር ማሳጣት ጡሩ አይደለም
❤❤❤
❤❤❤❤❤ትክክል
ልክ ነሺ ከመጠሁ ወሬ ነው 6 ወር ኢጃዛ ወስጀ መጥቸ በ12 አመቴ ነው የሄድኩ ሀገር ቤት እና መፋረጃ አደረጉኘ ከሰውነት ሰውነቴ አልቆ ከጥንካሬ ጥንካሬ የለኘ ምግብ ጥሪ አድርጌ አልበላ መፋረጃ ሆንኩኘ
እስኪ አላህ ይጠብቅሽ ማሬዋ
ሀዩለምንታዳ ትሄጃለሽ ስዴት ያለሽን ቤታሸጠሽ ለምን አሰሪም።ልጆችሽን ትለያለሽ ሞትምአለበት አረታይ ፍእኔስ።አጀቴተሰፈሰፈ በልጄ ናፍቆት 😢
ወላሂ
🎉🎉🎉❤🎉🎉❤❤ትክክክክክክክክክክልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ልክ ነሽ ውደ😥😥😥
ወይኔ ፋፊየ የኔ ውድ ስላም ነሽ ሀገር መጣሽ ወይስ እደት ሆንሽ ሚሳየ ስላም ናት
ልክነሽ ሀዩ እኔ እጨት እሠብርነበር ጉልበቴ ያልቅ አይመሥለኝም ነበር ሀረብ ሀገር ከመጣሁ ወድህ ለቅሦ ሂጄ ከሠቃ በጨት አመጡኝ😢😢እረዳሻለሁ
የኔ ውድ ጉልበታችን አልቆ
ትክክል ወዴ👍👍👍
ያረብየአላህይጠብቅህ
ትክክል ነሽ እህቴ❤😢
ትክክል እህት
ደምሩኘ ያጀማአ
አይይይይየ ሀያትየ አስለቀሺኝ ዛሬስ ትክክክል ነሺ ተረዲቸሻለሁ ግን እህቴዋ ለቤተሠብ ቤት ሰራሁ ለራሴ ቦታ ገዝቸ ቤትሠርቸ ነበር ግን የቤትቃ ገና ላማላነዉ ከዛዴሞ ወረት ሳሊዝ ስል 35 ሊሞላኝ ነወ ይሔን ሣላሟላ ብገባም ችግር ነወ እስታሟላም እዲሜየ ሔዴ ኡፍፍፍፍፍ ምን ላርግ
አላገባሽም ገና
ስንት አመት ይኖር እዛዉ እየሰራሽ አሟይዉ
የእኔቢጤ
እኔ ልገባ ነው እቃ የለኝም ቤት ብቻ ነው ያለኝ ህደን እንየውና እደነገሩ እናየዋለን
@@BurtokanAbuAli-ne1oj አይ አሁን ዘመን ልጂንዉለዲ እሚል የለ ምንዛሬ ስት ገባ ነዉጂ
ትክክክክል
❤❤❤🎉🎉🎉
ትክክልውዴ❤
ትክክክክክ ል እህት
❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
በትክክክልእህትወላህ
❤🎉🎉🎉🎉🎉
የመዳም ቅመሞች ሰምታችሁ ተጠቀሙበት
ዋናው እሱ ነው መስማት ምንም አይስራም
ትዳርም ልጅም እርዚቅምከአላህነው
ሀያት አታስጨንቂን
ሲጀመርባልሲኖርእኮነው
ወንዶች እንደትእደሚያስጠሉኝ
ስአድየ ምንም ጭቅ የለም ማሬ አስብበት ነው ያልኩት
@@hayattube4879 አይ
ሀዩስለልጅመውለድሲነሳወላሂይጨቀኛል
አላህይሁነንበስ
ባል መዳም ቤት ባል የለም አገርሽ ግቢ
እበዳቤት መቶ አያገባሽ ድአአርጊእህ
ክክክክክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢❤❤
አህለንሀዬ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እሽእህታችን❤❤❤❤❤ሁለትመቶሺያስጀምራልእንደበኮሜትምቢሆንአስታውቂኝ
ያስጀምራል አወ
@@hayattube4879 የኔውድአመሰግናለሁልጀንአድአድርጌማርጀቴነውቤትአለኝእመስመርዳርለመስራመቻልትምህርትቤትምእዛውአለእስከሰባተቷኛክፍልአላህያሳምረውአሰራምአላሰራምያውአባቴንተረዳሁበዚህሳምትደካማእናትአለች ኢሻአላህመጥቸማየትመጦርእፈልጋለሁመሬትአለለምግብአንገዛም ለወርጨውታቀሳቀሰችኝ
@@SaraMohmed-r2q
አብሽሪ ቤት ካለሽ የስራ መጀመሪያ ካለሸ አትጨናነቂም ይበቃሻል በዛ ላይ መሬት ካለ ለቀለብ አጋዥ አሪፍ ነው እህቴ አብሽሪ ከቻልሽ ትንሽ ወር ጨምሪ እሷ ለወረት ከሆነችስ አንዳንድ ነገር ቢያስፈልግሽ የቤት እቃ ለዶርራ ትንሽ ወር ቢያንስ 3 ወር ብት ጨምሪ 100 ሺ
@@SaraMohmed-r2q
እኔ ደርሸ ከመጠሁ ወሬ ነው ዙርፍ ስላለብኘና መመለስ ወስኘ ስለሄድኩ እንጅ ኢቃማወጭ አውጥቸ አድሸ አስቤው ብሄድና ወረት ብይዝ አልመጣም ነበረ ቤት ሰርቻለሁ