ተመልካቾች ከሷ ይልቅ እኔን ይወዱኛል 🤩|Kumneger ቁም ነገር‎

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 376

  • @AlazarAbebe-o4u
    @AlazarAbebe-o4u 5 годин тому +63

    ኪያዬ አኑን ሰርፕራይሰ አርገው ኘራንክ ብቻ አይደለም አሰደሚሚን አዋ የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 години тому +15

    የኔ ቸኮሌቶች❤❤❤❤😂😂ስታምሩ ቶሎ ተጋቡ ኪዩዬ ልጆች በጣም ነው የምወድ 100% የዛሬ አመት ያንችን ልጅ እናያለን❤❤ብቻ ተመስገን ያ ሁሉ አልፎ በዚህ ስላየናችሁ በጣም ደስ ብሎናል❤❤የኔ ውዶች

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 4 години тому +14

    ኪያ አኖር ሀይማነቱ ይነገረን እና እንተፍስ?????ታምራችሁ❤❤🎉🎉👌🙏

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 3 години тому +7

    ለሶፌየሚገባው ጥሩ የራሱን ሪሊጅሰት የሆነች ጥሩ ጎደኛ እሰተዎውቁት ጥሩጊፍት ነው ❤❤❤

  • @AyathMuhammed
    @AyathMuhammed 4 години тому +8

    😢😢😢😢😢ያሁሉ አልፎ ዛሬ እዴዚህ ስላዬኋችሁ በጣም ዴስ ብሎኛል ኪዩ አኑ አዴራ ግጭት እዳፈጥሩ💞💞💞💞💞💪💪

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 5 годин тому +23

    ቶሎ ታጋቡ የምትሉት 👍👍👍

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 4 години тому +9

    ኪዩ ልጅ አምሮአችኃል ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 4 години тому +7

    ደሞ አኑ ይወድሻል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ShawayahSh
    @ShawayahSh 3 години тому +6

    ውድቼአኑክርስታንነው❤አትወዛገቡ❤❤❤❤❤❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 години тому +8

    ሁሌም እዲ ሳቁልን ኩዩ ሀኑ❤❤❤❤

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 4 години тому +6

    አኑ የኔ ውድ ወንድም በናትህ ትግስት ይኑህን በሂውታችን ላይ ትግስት ከሌለን ችግር ነው ካጠፋሁ ይቅርታ ሰለምውዳችሁ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971 Годину тому +1

    ሁለታችሁም በጣም ቆንጆዎች ናችሁ ምርጥ ወርቆች ናችሁ፡፡ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ማየት ነዉ የምንፈልገዉ ፡፡ ምቀኛ የበዛብት ጊዜ ነዉ፤፤

  • @aminasaeed1675
    @aminasaeed1675 3 години тому +2

    የኔ ዉድ ድምጥሽ ያምራል ቀጥይበት ❤❤በተረፈ እወዳችሁለሁ 🎉🎉🎉

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 5 годин тому +101

    ኪያ ዬ አንዋር ሀይ ማኖት ምንድኖ የምትሉት 👍👍👍

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 годин тому +3

      ምን አገባን ሆ

    • @accacc5974
      @accacc5974 5 годин тому +1

      ቆለጥ ምን አገባክ

    • @SolomonLombamo
      @SolomonLombamo 5 годин тому

      @@FatumaMustefa እንዴት

    • @RdMeer-jq4tr
      @RdMeer-jq4tr 5 годин тому

      ሙሥሊምነው

    • @SolomonLombamo
      @SolomonLombamo 5 годин тому

      @@accacc5974 እንዴ ሀይ ማኖት ሳልምታ ይታይቅ

  • @hiweotyoutube5200
    @hiweotyoutube5200 5 годин тому +14

    ማርያም ሁሌም እዬን ፈገግታ እንደይለያቹው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taliilliikoohinboorauu5642
    @taliilliikoohinboorauu5642 4 години тому +6

    ANUU 🥰&Kiyaa ❤

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 4 години тому +6

    ሰለም አኑ እና ከያ ❤❤❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 години тому +12

    በቃ ጌታ ለወግ ማረግ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ እንወዳችሃለን ❤❤❤❤❤❤

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 5 годин тому +42

    የኔ ጥያቄ የአኑ ሐይማኖት ምንድነው ኪያ እኛ ተመልካቾች የማያገባን ነገር ስለሚጨንቀን መልሺልን 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ 5 годин тому +4

      ይሕየኔምጥያቄነዉ???😊

    • @Kemeria-e2r
      @Kemeria-e2r 5 годин тому +3

      ምን አገባችሁ ያልበላችሁን አትፎክቱ ነቀዝ ሁላ😢

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف 5 годин тому +1

      አኑ ለተመልካች ክብር ይኖርህ መልሥሥሥሥሥ

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف 5 годин тому +1

      @@Kemeria-e2r አንችሥ ምን አገባሺ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 годин тому

      ምን አገባችሁ ሆ

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 4 години тому +5

    ልጅ በልጅነት ነው ተጋቡና ዱብ ዱብ አርጉና መታመታውን ከነልጆቻችሁ ኑልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 5 годин тому +8

    ላ ሶፊ ቁራን ስጥ ❤️❤️❤️❤️

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 4 години тому +3

    የልጆችን ፍቅርማ ሰቶልጂ ታቂዋለሸ

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 Годину тому +1

    ችግሩ ሶፍ ስጦታ አይወድም እንጅ ለሶፍ ትልቅ ነገር የምገባው ምርጡ ሰው ነው

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 4 години тому +5

    እኔ ልጅ በጣም ነው የምወደው ግን የለኝም ተበድሬ ነው የማሣድገው እንውሠድ ያሊኝ ለት እንጄልኝ❤❤❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 5 годин тому +8

    ዊ መመሳሰል እህትና ወንድም ምትመስሉቶ ነገር የምር ኪዬ ሰዉን ከላይ ገጽታዉን አይቶ ኤንደማይገመት በአንች ነዉ ያወኩት ምታስፈሪ ይመስለኝ ነበር😅😅😅 ግን ዉስጥሽ ምርጥ ነዉ እድለኛ ነሽ አኑን የመሰለ አፍቃሪ

  • @AlmeneshMisikir
    @AlmeneshMisikir 4 години тому +3

    እንኳን ለዚ አበቃችሁ በጣም ደስ ይላል ቨዲዮ አቀራረፅ ጥላት ይጓለዋል ለወደፌት አስተካክሉት

  • @yeshiharegestifanos6678
    @yeshiharegestifanos6678 4 години тому +4

    እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርቱ ፀልዩ ፀበልሽን እንዳትተይ ተባረኩ

  • @FatomaMohamed-w9q
    @FatomaMohamed-w9q 3 години тому +4

    ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤የኔ ልዩ ወች ቶቶሎ ኑልን እንወዳችሗለን❤❤❤❤❤❤

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 4 години тому +3

    ሁለዬም ደሰ ይበላች

  • @Hanan-ss4wp
    @Hanan-ss4wp 4 години тому +3

    ሁለታችሁንም እወዳችዋለሁ ጠበቅ አርገሽ ያዢው ለሶፊ ለቢሮ የሚሆን ለምን የናንተም ታሪክ ቢሮው ላየ ነው

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 4 години тому +5

    ሁለታችሁንም እኩል ነው የምወዳችሁ ፣ ሰው የሚወደደው በስራው ነው ስለዚህ ጥሩ ስራ ስሩ ፣ ጥሩ መስራት ለራ ነው መልሶ ይከፍላል ።

  • @meccam2106
    @meccam2106 3 години тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤እዲህነዉ የሚምርባችሁ

  • @TereyawerekTesema-uq9ni
    @TereyawerekTesema-uq9ni 3 години тому +2

    እዉ ነት ነዉ እኔም እንደእናንተ. አስባለሁ ደሞ. ሀይማኖታቸዉ ችግር እንዳይሆን. አስኪ. አሳዉቁን አና እርፍ እንበል

  • @kebuK-oy2ls
    @kebuK-oy2ls 4 години тому +4

    አኑ ግን የይቅርታ ልብ ይኑርህ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @skettube4149
    @skettube4149 5 годин тому +16

    ዘፋኝን ማዳመጥ ማድነቅም በኛጋ አይቻልም ነገር ግን ይች ልጅ ድምጿ ዋውውው ነው ያዋጣታል

    • @Kiyaandanu
      @Kiyaandanu  4 години тому +2

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🤩

  • @NunuAbera-t9x
    @NunuAbera-t9x 5 годин тому +6

    ተባረኩ ደስታችሁ በጣም ደስ ይላል አይወሰድባችሁ

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 4 години тому +4

    ኪያዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 3 години тому +4

    እነኚ ልጅች እህትና ወንድም ይመሰላሎ ❤❤❤

  • @iopo9417
    @iopo9417 4 години тому +3

    ❤❤❤እኔ.ህጻናት.ከሚባለዉ.ነገር.ነዉ.የሜወዳቸዉ.ኑጽ.ናቹዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 години тому +3

    እኔ ኪያ አኑ ማለት ትርጉም ምንድነው እና ሐይማኖቱ ምንድነው እና ኪያ ምን ትጠብቂያለሽ አጊቢና ውልድ ነዋ እናንተን የሚመስል ልጆች❤❤❤❤

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 5 годин тому +8

    ዛሬ ተሳክቶልኝ አንደኛ ነኝ ላይክ 👍ግጩኝ😍

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 3 години тому +2

    ማርያም ሁሌም እዬን ፈገግታ እንደይለያቹው❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 4 години тому +4

    ሁለት ቸኮሌቶች😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 4 години тому +3

    ስትዘንጪ ያምርብሻል ማሻአላህ ።

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 5 годин тому +3

    ኪዩ ና አኑ ጌታ ይባርካቹ እንደዝ ስትሆኑ ደስ ይለናል ሁለተኛ ምንም ብመጣ መሐላቹ ሰጣን አታስገቡ ደግሞ አንች ትግስተኛ ሴት ብላተኛ ሴት ሁኝለት ለምን አኑ ከልቡ ነው የምወድሽ እንዳዛው ደግሞ የምወድ ሴው ከቆረጠ መጥፎ ነው ማንኛውም ነገር በትግስት ማሳለፊ አለባቹ በተረፈ መልካም ግዘ ይሁንላቹ ጌታ በደሙ ይሸፊናቹ ተባረኩ ደስ ትላላቹ አይለያቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 4 години тому +3

    ሁለታቺዉም. ምርትዬ. ናችሁ. 😘😘😘😘

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 4 години тому +3

    አኑ በጣም ያሰቀኛል ግን አናዶኛል ቶፉ በጣም ዕሰማር ምርጥዬ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 5 годин тому +5

    እኔ አለም ላይ ካሉ ነገሮች ሁሉ እንደ ልጅ የምወደው ነገር የለም❤❤❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 4 години тому +3

    አረ ኪዩ እስፖርት እዳጀምሪ በጣም ደስ የሚል አቆም ነው ያለሽ🎉🎉🎉

  • @WarkanishNull
    @WarkanishNull 4 години тому +4

    የዛሬው ፈገግታ ደስሲል በዝሁ ቀጥል

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 4 години тому +3

    ሁለታችሁንም እዳችሗለሁ ❤❤❤❤❤

  • @SerkalemMokkonen
    @SerkalemMokkonen 4 години тому +3

    ኪዪ አደራ አደራ በድንግል ማርያም ፍቅር ጥሩ ነገር ነው አሀይማኖት አይበልጥም አሰቢበት

  • @accacc5974
    @accacc5974 5 годин тому +3

    የኔምርጦችዬ ኪያዬ አኑ ሁለታችውን ምንወዳችው

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 5 годин тому +3

    አልሀምዱሊላህ ❤ደስስትሉ❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 години тому +3

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤

  • @kuberaAliKuberaAli
    @kuberaAliKuberaAli 5 годин тому +6

    ማነዉ እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቼዉ ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @kukuberhane
    @kukuberhane 5 годин тому +5

    ኪዩ ሁሌም አይወሰድብሽ ፈገግታ ሁሌ አይጥፋ።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 години тому +4

    ለሶፍ ቅርአን ተፍሲር ያለው መሥገጃ ጀለብያ ከን ጥምጣም እውዳችሆለሁ ደስ ብሎኝል ሥለታርቃችሁ

    • @kemariyabdu8280
      @kemariyabdu8280 36 хвилин тому

      ለኸይር ነው ግን ሙስሊምና ክርስታን ናቸው ግን ችግር አይፈጠርም ኢንሻላህ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 години тому +2

    ኪያ የጡቁር ቆንጆ ታምራላችው

  • @יצחקזלקהטמנו
    @יצחקזלקהטמנו 2 години тому +1

    ደስይላል ይመቻችሁ እንደዝህ ነው የሚምርባችሁ በረባው ባረባው መጨቃጨቅ ይቅረ የሚለወን የጥላሁ ገሠሠ ሙዚቃ ጋብዘኮችሁ ፈጣሪ አምላክ ሰይጣንን የርቀላችሁ

  • @MetadelAkale
    @MetadelAkale 4 години тому +3

    ❤❤❤❤yeni desta aysataci hulem tinfkunlacu

  • @cgf8399
    @cgf8399 4 години тому +4

    የአኗርሀይማኖትምንድንነዉ!???!!ጥያቄችንይመልስልን !?????ክርስቲንነዉአንል ;!!???!!!!!
    ሙስሊምነዉአንል!???!??

  • @ebrahimabebe4820
    @ebrahimabebe4820 4 години тому +3

    ፍቅርሽ ስላምሽ ጠብቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 5 годин тому +3

    ወዉ ሰተምሩ ቾኮሌት ሁለት❤❤❤❤

  • @Umuhamid
    @Umuhamid 3 години тому +2

    ፈሰልቀሰልቅ ናችሁ ግን የእምነታችሁ ነገር ያሳስበኛል አንድአይነት እምነት አትመስሉኝም

  • @تعلمثمتكلم-ظ3غ
    @تعلمثمتكلم-ظ3غ 4 години тому +2

    ቁረአንስጡት

  • @YewinheregeBeterework
    @YewinheregeBeterework 3 години тому +1

    Kyea yeanea fealkealk holea zfean seteamery tolewa wolgea❤❤❤

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 4 години тому +3

    የኔ ውቦች እንኳን ደህና መጣቹሁ ሁለት ቸኮሌቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 4 години тому +2

    Waaaaaw betam dess yilal kiyu Endezih sethonu new yemiyamrbachihu

  • @ShaituDamee
    @ShaituDamee 4 години тому +2

    Kiyakoo liji simu kiya nw batam wadeshalhu ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kobrac6630
    @kobrac6630 4 години тому +4

    ቁራን ስጡት ለሶፊ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 5 годин тому +4

    ዋዉ ደሰ ትላላቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 5 годин тому +3

    የኔ ዉድ❤❤❤❤🎉🎉

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 2 години тому

    እኔም ልጂ በጣም ነው እስኪ ዱአ አድርጎልኝ የመዳም ቅመሞች ልጂ ማንታውን ይወፍቅሽ በሉኝ😢😢😢

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r 5 годин тому +3

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @מאורואיינאו
    @מאורואיינאו 3 години тому

    ደስ ስትሉ ለዘላለም ደስ እንዳላችሁ ኑሩልን ተባርኩ ውለዱ ክበዱ ብዙ ልጆች ይስጣችሁ

  • @RahiWollo
    @RahiWollo 5 годин тому +4

    ማሻአሏህ እስከመጨረሻው አይለያችሁ ተከባበሩ ተደማመጡ ተረዳዱ በመካከላችሁ ሰይጣን አታስገቡ አይለያችሁ አኑ በምትገናኙበት ሰአት ትንሽ ረጋማለቴ በርጋታ። ሰላምታተለዋውጣችሁ ወደወሬ ብገቡ የተሻለ ነው ተደጋጋሚ ስላየኋችሁ ነው

  • @fatmaussn
    @fatmaussn 4 години тому +3

    ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ሲመጣ ተነሥተሽ መቀበል አለብሽ

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 3 години тому

    ልጅ መሆን መታደል ነው ምንም ነገር የለለባቸው ንፁህ አይምሮ ያላቸው
    መንታ መንታውን ይስጠን ❤❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 години тому

    ቶዬ እና ሶፊ እግዛቤር ይስጣቸው አስታራቃ አይጥፋ ሶፊ ስጦታ ይሰጠው ኪያ አኑን ቆንጆ ቀሚስ ለብሰሽ ትንሽ ነገር አርገሽ ባቅምሽ ሰፕራይዝ አርጊው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 4 години тому +3

    Kyuye anu tenachihun kefikir gar abzito amlak ystachihu betemegneshiw lik abzito ystilin fegegtashim betam yamral alekakesishim betam kirb new selamachihu ybzalign

  • @ZainabZeynu-f4x
    @ZainabZeynu-f4x 3 години тому

    እእ ልጂ ምንያህል ነው ምትወዱት ? ኪዩ ልጆችኮ ትልቅ ተስፋ ናቻው እኔ ልጆችን ያርቢ ምንያህል ነው ምወዳቻው100%100❤❤❤❤

  • @RiyaanaSiraji
    @RiyaanaSiraji 4 години тому +3

    A &k❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 4 години тому +2

    ኪያ ታምሪያለሽ እናንተም ተጋቡና ውለዱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynalamsisaay8031
    @aynalamsisaay8031 5 годин тому +3

    Yene konjo ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 4 години тому +2

    እደድምፅዊይነሽኮ ሙዚቃ ስሪድምፅሽ በጣምያምራልኪዩ

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 3 години тому

    ሁሌም ፈገግ በሉ የእኔ ምርጦች ደስ ትላላችሁ

  • @fentatsehay7765
    @fentatsehay7765 5 годин тому +4

    .በጣምደስይላሉ የምነታቸዉነገርእደኔግልፅያልሆነለት

  • @ዘቢባሰዒድየባቦዋ
    @ዘቢባሰዒድየባቦዋ 5 годин тому +2

    መልክ እናንተ ላይ አየሁ🎉🎉🎉🎉

  • @selammoce
    @selammoce 5 годин тому +4

    ኡከን በሠለም መጠች መተ ዉለጅ እሸ

  • @daan5009
    @daan5009 5 годин тому +2

    እንደዚህ ስትስቁ ያምራል ❤❤❤❤❤❤

  • @helengebrehiwot6363
    @helengebrehiwot6363 2 години тому +1

    Good to see you both together ❤🙏🙏

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 4 години тому +2

    ግን አኑ እና ኪዩ ለምን ዛይክ ዘጋችሁ

  • @esubalewzewdu2147
    @esubalewzewdu2147 5 годин тому +4

    ስወዳችሁ

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 4 години тому +2

    እሠከመጨረሻወያረግላችሁወዶችየ

  • @KunsumamohemmedSaid
    @KunsumamohemmedSaid 4 години тому +3

    Lemuslim tiliqu sixota quran now

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 3 години тому

    ኪያየተጋቡናውለዱአችምእናትአባትሳለነውመውለድ❤❤ዠ❤❤❤

  • @MuntahaEthio
    @MuntahaEthio 2 години тому

    እኔም ልጅ እውዳለሁ ልጅ ስላም ነው ፍቅር ነው❤❤❤❤❤

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij 2 години тому

    Kiyu anu betam yiwedeshal andeken sere prizes argiw❤❤❤❤ selamachuh yibeza🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HadeNege
    @HadeNege Годину тому

    ለሶፊ ቁርዓን ግዝታቹሁ ስጦታ ስጡት ከቁርአን በላይ ስጦታ የለም 🎉🎉