Temeche Nigussie- Mebreku | ተመቸ ንጉስ - መብረቁ - ሽለላ -New Ethiopian Music 2022(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • Temeche Nigusea - Mebreku | ተመቸ ንጉሴ - መብረቁ New Ethiopian Music 2022(Official Video)#bahlawimusic #ethiopia #ሰብስክራይብ #ቀረርቶ
    New Ethiopian music 2022 -Temeche Nigussie -Mebrequ #ethiopianmusic #qualiber #ethiopiantraditionalmusic #temeche #amharicmusic #newethiopianmusic #ethiopian #ethiopia
    Qualiber Entertinment is the next generation Ethiopian traditional Music producer.
    Make sure to subscribe to qualiber entertinment and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2023: qualiber entartinment.

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @EnkogeNbret
    @EnkogeNbret Рік тому +61

    ነፍጠኛው አማራ 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹አማራ ነኝ የዉም የጎጃም ልጅ

  • @አልሀምዱሊላሂ-ኰ7ፐ
    @አልሀምዱሊላሂ-ኰ7ፐ 10 місяців тому +6

    💪💪💪😍😍አይዞን

    • @nesraYeha-d1i
      @nesraYeha-d1i 5 днів тому

      🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negaazene2536
    @negaazene2536 2 роки тому +134

    አባይ ሞልቶ ጣና ሞልቶ በደረቁ ላጨኝ
    መላጨቱ ሳይሆን መደፈሩ ቆጨኝ
    Really it is good work!!!

  • @edomedom4858
    @edomedom4858 Рік тому +64

    እንኳንም አማራ ሆንኩኝ፣ ዘላለማዊ ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖ

    • @AwaguTeka
      @AwaguTeka 10 місяців тому +2

      አማራ መሆን መታደል ነው

  • @tigistmamo857
    @tigistmamo857 2 роки тому +45

    ወይኔ ደሜ አማራየ ተመቸ ሁል ጊዜ አለቅሳለሁ አንተን ስሰማ ወይኔ ሰሜን ሸዋም ይሸለላል ያንተ ይለያል ወድሜ ዘመንህ ይባረክ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 роки тому +2

      የ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥህ. አንብብ ነህ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 роки тому +1

      አረ ማንው እንደ አማራ እንደፈኖ አገር ጤባቄ ህዝብ ን ሃይማኖት ን ጠብቆ ኢትዮጵያ እትረጋም.።ሀገርን ወዳድ አረ ይባርክ ህ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 роки тому

      አረ ማንው እንደ አማራ እንደፈኖ አገር ጤባቄ ህዝብ ን ሃይማኖት ን ጠብቆ ኢትዮጵያ እትረጋም.።ሀገርን ወዳድ አረ ይባርክ ህ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 роки тому +2

      ተመቸ ንጉሴ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ተመቻት ይሀገርህን ።ጠላ ት ከነ ግርማ የሽጥላ ጀምሮ ።ብዙ
      ጠላት ሀገራችን ደምስሱላት ጀግና ልጆቻ። ሳይቀድም ቅደም ጃግናው እማራ ተቆጣ።

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 роки тому

      ግርማ ችሁ ።ይጀምራል የኢትዮጵያ ።ልጆች።ዘራፍ

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 Рік тому +15

    አገሬን አላስደፍረም ያለ የአማራ ጀግኖች ኑሩሉን እንወዳችሗለን በርቱልን

  • @abduabdul7294
    @abduabdul7294 2 роки тому +27

    ብሰማው ብሰማው እማይሰለቸኝ አብዱ ነኝ ከወለጋ በጣም ነው እምንወድህ በርታልን

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 Рік тому +28

    አቤት ግጥም እና መልእክት ጀግና ነህ ወንድሜ 💪💪💪💪💪💪

  • @nigusbekelezewde1357
    @nigusbekelezewde1357 2 роки тому +224

    ቃል አጠረኝ ምን ልበል የሚገርም ብቃት በርታ ወድሜ ለማነኛውም እወድሃለው እናቴን አሞብኝ ባልከው ሙዚቃ ብቻ መከላከያ ገብቻለው አሁንም ግዳጅ ላይ ነው ያለሁ አማራ ነኝ ያውም የጎጃም ልጅ ድግሞ ቢቡኝ የተወለድኩ ማንንም አልፈራ አቦ ይመችህ

    • @habeshaye4454
      @habeshaye4454 2 роки тому +13

      አይይይይ በናቴን አሞብኝ እኔም ልቀላቀል ነበረ ሳይሆን ቀረ። በዚ ትንሽ ወራት ባጋጣሚ ስደት ወጣሁ። ለመከላከያ ሰራዊት ከልብ ፍቅርና ምስጋናየ ይድረስልኝ

    • @nigusbekelezewde1357
      @nigusbekelezewde1357 2 роки тому +3

      @@habeshaye4454 ayizoh wedima adiken yisakaliihal beslam wede emiti wedate ethiopia beselam temeles

    • @fdhyrr6414
      @fdhyrr6414 2 роки тому +2

      ፈጣሬይጠብቅ

    • @حياةعلي-ط9ب
      @حياةعلي-ط9ب 2 роки тому +4

      የኔ ጀግና የጎጃም ልጅ አበሳ ነህ

    • @alemdesalegnalemdesalegn281
      @alemdesalegnalemdesalegn281 2 роки тому +7

      በርታ አንበሳው ጀግናው ድምፅህን ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል በዛ ላይ የወገን እልቂት 😭😭😭😭😭
      እንኳን ግጥሙ ድምፅህ አንጀት ይበላል

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ Рік тому +5

    ሀገሬ 😢💚💚💛💛❤️❤️ የኛ ጀግናዎች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +44

    ቢመርም ንገረው
    ለፈራው ልባቼው
    መላ አማራ ደሙ
    ፋኖ ነው በሏቸው💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @AkmelBederu
    @AkmelBederu Рік тому +12

    ፋኖ የኢትዮጵያ ጀግና አላህ ከጎናቹሁ ይሁን

  • @bewketgetinet8439
    @bewketgetinet8439 2 роки тому +15

    አባቴ ይሙት አንደኛ ነህ ኧረ እንኳንም አማራ ነኝ

  • @hikhatt7126
    @hikhatt7126 Рік тому +32

    ጀግኖችዬ አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለናተ ይሁንንንንን

  • @zebibahussen7921
    @zebibahussen7921 Рік тому +19

    አላህ ይጠብቃችሁ ያማራን ምድር በዝነቱና ባሃያልነቱይጠብቅ ያረብ

  • @yahayamusa4011
    @yahayamusa4011 Рік тому +107

    I'm from Nigeria i like this song beautiful people

  • @Seidalif
    @Seidalif 2 місяці тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ይህን ብሰማው ብየማው ውስጤ ያመኛን አማራ ጀግና

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ

    ውይ እናት ትወልዳለች ልዩ ነህ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዘመኑ አውሬ የአማራይቱ ልጅ

  • @Kokobee-bc1pu
    @Kokobee-bc1pu 2 місяці тому +6

    ኢትዮጲያዬ ስወድሽ ዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጎጃምአማራፋኖ-ነኘ21
    @የጎጃምአማራፋኖ-ነኘ21 Місяць тому +1

    የኔ ጀግና አቤት ድምፅ 🫶❤️ ኑሩልን ደሞቸ 💪❤️❤️❤️👑🫶 አማራዬ የኔ ደግ ሕዝብ 🥺💔❤️

  • @emuyeyemaryam
    @emuyeyemaryam 2 роки тому +8

    ጎበዝ የኔ ጀግና ይህ ቀረሮቶ ለአማራ ሲያንሰው እንጂ አይበዛበትም👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MitaDechu-sk9ki
    @MitaDechu-sk9ki Рік тому +14

    ጀግናው ያማራ ልጅ አንገት ይበጥሳል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ፋኖ ሁሌም አደኛ💚💛❤

  • @mekuwantmola1577
    @mekuwantmola1577 2 роки тому +19

    ኢትዮጵያ ሀገሬ በፋኖ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች!! ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏

  • @debasmekuanent
    @debasmekuanent 3 місяці тому +2

    Beloved amhara peoples
    good blessing every boday,we will winning but it needs high effort and resolved any problems paitently

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 роки тому +10

    አማራዬ አተ የዋህ ጨዋ ደግ ምህር ውርቅ እርርህ ድቅ ህዝብ ይህ መከራህ ይህ ጭቆና መስድድ መታስር መገደል መፍናቀል በጅምላ ጭፍጭፍ አለፍልህ ስላም የምትሆንብትን ጊዝ እግዚአብሔር ያምጣልህ ወገኖቸ ስትን መከራ ተቀብልን በቃ ይበለንንንንንን አማራዬ ውድድድድ💚💛❤

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Рік тому +11

    ወይ እናታለም ጎጃም ወለለው የጀግኖች መፍለቂያ❤መከታዬ ክዴ እህህህህ ቃልም የለኝ ምን ብዬ ልግለፀው ብቃትህን ፣፣፣የነ አባ ኮሶትሬው ❤❤❤ጎጃም አገሬ ፣፣ወገኖቼ ክፉ አይንካብኝ፣፣፣❤❤❤ስወዳችሁ፣

  • @selam9871
    @selam9871 11 місяців тому +2

    አተን የወለደች እናት ምነ መታ አድርርጋህ ቢሆንጀግናነህ እይዟችሁ ፅኑ ታሸንፍላችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Salam-ke5sv
    @Salam-ke5sv 2 місяці тому +1

    ጀግኖቼ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሰልፉ መሀከል ከናተጋር ይውጣ የአማራ እናት አልቅሳ አትቀርም እንባዋ በጀግኖች ልጆቿ ይታበሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Demere-YeFano-Wedaj
    @Demere-YeFano-Wedaj 11 місяців тому +3

    አማራነት በራሱ ኩራት እና ድል ነው :: ማርያምን አማራ በመሆኔ እኮራለሁ :: ❤❤❤

  • @Hayat-s8b
    @Hayat-s8b 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤መገን እናት ልጂ ብሎዝም ጀግና ተመቸ❤❤❤❤❤

  • @TemesgenTemu-wo7mn
    @TemesgenTemu-wo7mn Рік тому +22

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዩ ተሰጦ አለህ :: እንባየ ይመጣን ድምፅህን ስሰማ የኔ ጌታ

    • @MadMd-lf1cp
      @MadMd-lf1cp Рік тому

      ሰላምህየብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሪ

  • @YibekalAdefris-l9c
    @YibekalAdefris-l9c Рік тому +2

    ምን ልብል ቃል አጥርኝ ማርያም በቃ አንት ያማራ ልጅ ድሮም እንዲህ ነው❤❤❤❤ ድል ልፋኖ

  • @HabibaSeid-p7k
    @HabibaSeid-p7k Рік тому +19

    በጣም የሚገርም ድምፅ ብቃት አለህ ማሻ አላህ ይሄን የሰማ አይተኛም

    • @HiraNanu
      @HiraNanu Рік тому

      ዠኀመሠረለለሉልሎሎቀቐጨጠቸረቨቨ

    • @MekaJemal-v4b
      @MekaJemal-v4b 5 місяців тому

      ትክክል

  • @SalamSalamo-l6k
    @SalamSalamo-l6k 5 місяців тому +1

    ጀግናዬ 💪 ወንድሜ

  • @ayehutesfa6571
    @ayehutesfa6571 2 роки тому +16

    እንዳ በል ጀግናው የአማራ ልጅ ምናለ ልክ እንዳተ አይነቱ መንታ መንታ ቢወለድ💚💛❤

    • @hasninursef8214
      @hasninursef8214 Рік тому

      💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @FtffGgg-k7m
    @FtffGgg-k7m 2 місяці тому +1

    ስስማህ የምረበሸዉ ነገርስ የኔ ጀግና😢😢😢❤❤❤❤

  • @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
    @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ 2 роки тому +12

    በእውነት ትለያለህ እፍፍፍፍፍ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @DGjj-r6v
    @DGjj-r6v 9 днів тому

    ሁሌም እወድሀለሁ የአማራ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ጀግና

  • @birt7545
    @birt7545 9 місяців тому +47

    አማራ ነን ነባር ህዝቦች
    ባለ ታሪክ ባለ ገድል
    ጊዜ አቅንቶን የማንበድል
    ዘመን ገፍቶን የማንጎድል
    ❤❤❤❤❤❤
    ከአገር በፊት አገር የሆንን
    የኢትዮጵያ መሥራች ህዝቦች
    ❤❤❤❤❤❤
    ከአገር ዘርፈን የማንከብር
    ቅርስ አውድመን የማንለማ
    ደግ ጭዋ ኩሩ ህዝቦች
    ባለ ራዕይ ባለ አላማ

    • @ethiopia6344
      @ethiopia6344 7 місяців тому

      ፍኖን አትውደድ አማራ ከሆንሽ ፍኖን እንደጁንታ ጥይው አትውደጅ መከላከያ ን እየጨፈጨፈ ፍኖ ኦነግነው ፍኖ እንደቅማን ጭልጋ አሸባሪነው ንፅኋንም እየጨፈጨፈ ነው መከላከያ የኢትዮጵያ ስብስብ ነው ጁንታ አይወደውም ኦነግ አይወደዉም ፍኖ ይወደው ነበር ባዛሬግን አይጥናድመት

    • @WudyeMengstie
      @WudyeMengstie 7 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaMohamed-k9y
    @FatumaMohamed-k9y 4 місяці тому +1

    ጀግናዉ ያማራልጅ አገት ይበጥሳል❤❤❤❤❤❤❤

  • @حواءا-ط8ج
    @حواءا-ط8ج Рік тому +22

    በሰማሁት ቁጥር እማለቅሰው ነገርስ ያረብ ሀገራችንን ሰላም መልስልን😢😢😢😢

  • @taybaassan
    @taybaassan 5 місяців тому +1

    አማራ መሆኔ አስደሰተኝ ባንተ የኔ ጀግና በለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @shaga833
    @shaga833 2 роки тому +5

    ማን ብየ ልሰይምህ
    ቃል አጠው የእኔ መረዋ
    የእኔ ጀግና እግዚሐቤር
    ይጠብቅህ እመቤቴ
    ትጠብቅህ አበሰው !!!!!!!

  • @AbebuAdmasu-g6q
    @AbebuAdmasu-g6q Рік тому +1

    ተመቸ ወድሜ ኩራቴ የኛ ጀግና እሽ አመት ኑርልኝ በርታልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወድም

  • @mekonnenlimenh
    @mekonnenlimenh 2 роки тому +46

    ምርጥ ስራ ከሚገርም ስርቅርቅ ድምፅ ጋር ትችላለህ አባቴ በርታ።

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 місяці тому +1

    አንድ እንሁንና ባንዳውን ይጭነቀው
    ❤❤

  • @አበባውጌቶ
    @አበባውጌቶ 2 роки тому +6

    መደፈሩ ቆጨኝ መደፈሩ ቆጨኝ አለከውና አቦ ጀግና ነህ እረ ምኑን ሰጠህ በርታልን

  • @GizachewWube-mj5kj
    @GizachewWube-mj5kj 9 місяців тому +2

    ሆድ ያስብሳል ሞጣ ሁሌም እንዲህ አይነት ጀግና ውለጂ መርቄሺአለሁ ❤❤❤

  • @ተወከሉአላህ
    @ተወከሉአላህ 2 роки тому +53

    በዚህ ሰው ፍቅር ልሞት ነው አቤት ድምፂ💕💓💓💓😍😍😘😘😘❤

  • @Jvhdyfbnuzrdycy
    @Jvhdyfbnuzrdycy 7 місяців тому +1

    ትችላለህ ወንድሜ እግዜር ያክብርህ አገሩ እሚዉድ ይህን ሲሰማ ይነዝርሀል

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Рік тому +7

    እንደዚህ ያለ አነቃቂ ቀረርቶ ስንቅና ትጥቅ ይሆናል በርታ ወንድሜ😊😊😊😊

  • @RahmahA-k9b
    @RahmahA-k9b Місяць тому +1

    ያረቢሠላም,ላገራች,ሠላም,ለህዝባችን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Рік тому +4

    May the Lord our God guarant peace to the Amahara people. The Amahara people who are Semetic have made ethiopia as ethiopia is this days. May the Lord bless Ethiopia with peace

  • @ትግሰትዩቱብ
    @ትግሰትዩቱብ Місяць тому +1

    ❤❤ፋኖነት የጀግንነት ተምሣሌት ፋኖ ፋኖ ወንዱ የአማራው ተጠሪነው ፋኖ ❤❤በእዚህ ዘመን ለወገኑ የቆመ ፋኖ ❤❤

  • @musamaabire6582
    @musamaabire6582 Рік тому +4

    ነዘረኝ ወረረኝ እኔ የሀላባ ልጅነኝ እውነት ኢትዮጵያ የለ አማራ ባዶ ነት ❤❤❤❤

  • @SaraAhmed-w7w1l
    @SaraAhmed-w7w1l 29 днів тому

    ጎንደሪ ባልሆን ኑሮ ይቆጨኝ ነበር እምኮራባቹህሥ❤❤❤❤💪💪💪

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1

    ድል ድል ድል ለጀግናው ፍኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቤት ብቃት❤❤❤❤

  • @SilenatSiraw
    @SilenatSiraw 8 місяців тому +1

    ተሙየ ጀግናየ ውዱ የሀገሬ ጀግና እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ባለህበት በሄድህበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 роки тому +8

    ደሜ ትልያለህ እኮ የኔ ጀግና ከድምጽ ጋራ🇨🇬💪👈አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 2 роки тому +17

    ምን እደምል ቃል አጠረኝ ጀግኖቻችን ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @Habetam19
    @Habetam19 7 місяців тому +2

    በርቱልኝ ጀግኖቸ ❤❤❤ ድል ለተገፋው አማራ

  • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት

    ማነዉ እንደ እኔ ይሔን ቀረርቶ እያለቀሠ እሚያዳምጠዉ❤❤❤❤ድል ለፋኖወች ❤❤❤አይዟችሁ ጀግኖችየየ ድሉ የናንተነዉ❤❤❤❤❤

  • @AberashBoda
    @AberashBoda 3 місяці тому +1

    በርታልኝ የኔ ጀግና።

  • @selam7747
    @selam7747 Рік тому +22

    ተመስገን አማራ በመሆኔ እግዚአብሔር ሀሳበልቦናችሁን ያሳካላችሁ ይህነውንጅ የአማራይቱልጅ ብቃት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 6 місяців тому +2

    ድሮ ጣሌን ነበር የሀገሬ ጠላጥ ዘድሮ ግን ልጃ ጦሩን መዘዘባት 😢😢😢😢😢😢

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 Рік тому +6

    This guy is a gift to Amhara struggle
    Please tell him to do another work

  • @AsnakeAlemayehu-l7q
    @AsnakeAlemayehu-l7q Місяць тому +1

    አማራ ነኝ ነፍጠኛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adonay9339
    @adonay9339 2 роки тому +1

    የኔ ጀግና!!! ምንም ብጽፍ የምገልጸው አይመሰለኝም

  • @ትግሰትዩቱብ
    @ትግሰትዩቱብ 2 місяці тому +3

    የዘመናችን ነበልባል ፋኖ ፋኖ 👌👌👌👌

  • @AskAhhhGn
    @AskAhhhGn Місяць тому

    ያአላሕ ዉበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @fantahuntegbar3757
    @fantahuntegbar3757 2 роки тому +4

    ማድመጠ አልቻልሁም አምባየ አየቀደመኝ ምርጥ ስራ ነው አራስሕን ጠብቅ የምለው የለኝም

  • @AaaaAa-k7i
    @AaaaAa-k7i 2 місяці тому +1

    አይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የአማራይቱ ልጂ ተመቸ ንጎስ እዳበል

  • @ermientertiamnt3104
    @ermientertiamnt3104 2 роки тому +4

    ጎንደሬ ነኝ ያውም የጋይንት ልጅ አማራየ Silent Killer Hero

  • @TsionshiTsion
    @TsionshiTsion 3 місяці тому +2

    የኔጀግና አይ አማራ ፈሪ ያልተወለደበት አገር አማራነዉ አማራ በመሆነ እደት ኮራሁ❤❤❤❤

  • @Zeinaa-x9p
    @Zeinaa-x9p Рік тому +4

    ሳስበው ያመኛል የወለጋን ነገር ኧረያማል ፍትህበግፍ ለተሠው ገኖቻችን

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 11 місяців тому +1

    የኔ ጀግኖች በርቱልኝ የኔ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:02

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 9 місяців тому +3

    ወይ ኔዘንድሮ ስ አልቻልኩም😢😢😢 አይ ዞ ን ወገኔ እግዚኣብ ሄር አምላክከእናንተጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤ ስቃ ይበቃ ይበለን አሁንስ በዛ😢😢😢😢😢

    • @milo8618
      @milo8618 4 місяці тому

      ተመጠኸኸበጰገቨመፈጠሰወጰለመየበጨጀሸ❤

  • @AminatYimem
    @AminatYimem 6 місяців тому +1

    አማራ ባለ ታሪክ ባለ ቅኔው ጀግናውና ደጉ ህዝብ ሰላምህ ይመለስ የአቶ ደመላሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉my fanooooooo❤❤

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 2 роки тому +21

    አቤት ድምፅ
    ነዘረኝ ትችላለህ ወንድማችን ኑርልን😘😘

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 2 роки тому +1

    አቤት አማራ መታደልነውኮ ያተሥ ይለያል መብረቁ❤❤❤❤❤❤

  • @BisratMelaku-yo8km
    @BisratMelaku-yo8km Рік тому +4

    እፍ ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @HdhHh-h2y
    @HdhHh-h2y 2 місяці тому +2

    ነፍጠኛዉ አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mathewoszewdie3286
      @mathewoszewdie3286 Місяць тому

      💋💋💋💋💋💝💝💝💝💝💝💝💘💘❤‍🩹❤‍🩹

  • @DargeBelex
    @DargeBelex 7 місяців тому +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ጎጃም ጎንደር ወሎ እሳት ነዶ ሸዋ እየሞቀው
    አንድ እንሁንና ባንዳውን ይጭነቀው

  • @hannatilahun-hv5vi
    @hannatilahun-hv5vi Рік тому +1

    ያተሥ ይለያል መብረቁ
    ኧረ እንኳንም አማራ ነኝ
    dinigil titebikih!!!!

  • @QwWq-pr2xf
    @QwWq-pr2xf 7 місяців тому +3

    ኢትዮጲያ ሀገሬ ሰላምሺ ይመለስልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn 7 місяців тому +1

    ኢትዮጵያውያን አማራ ፋኖ እንሸናፋለን የዘመን ዘንዶ ይወደቃን አይዞቸችሁ ወገኔ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው በርቱ ድሉ የፋኖ ነው

  • @senayttayu5308
    @senayttayu5308 2 роки тому +20

    ዋው ቃል የለኝም ኑርልን ወንድማችን

    • @jwowlkd4734
      @jwowlkd4734 2 роки тому +1

      ያረብየድፁነገርስ አያሥቀምጥም

    • @yenguslij3473
      @yenguslij3473 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @AdZ-nk2ho
      @AdZ-nk2ho 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@yenguslij3473

    • @AdZ-nk2ho
      @AdZ-nk2ho 2 місяці тому

      Z❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 8 місяців тому +1

    🥹🥹🥹🥹ሞት የተፈረደብህ ❤️❤️አማሪዬ አልባሽ አጉራሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ፋኖዎችዬ በርቱ ድሉ የፋኖ ነው 👑👑💪💪💪

  • @alhamdulillah7851
    @alhamdulillah7851 2 роки тому +6

    የኛጀግና 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤አይዞህ ወድሜ ለኛም ቀን አለ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👈

  • @SleepyArchaeology-os5pp
    @SleepyArchaeology-os5pp 3 місяці тому +2

    አማራ የሸንፋል ድል ለፋኖ ድልለአማራ ከፈጣሪያችን ጋር እናሸንፍለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @اللهميمنقليبالقلوبثبتقلبيعلىدي

    ደሞቼ የኔ ክብሮቸ በምክንያትነው የምወዳቸሁኮ የኔ ደሞቸ 😢😢❤❤❤ አቦ እወነትነው 😭😭😭እዳልኝ አናንተን ስሰማ ብዘምት ፍቃደኝነኝ አማራዮ ደሜ የኔ ህይወቶች❤❤❤❤❤

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 2 роки тому +1

    ምን ብየ ላሞግስህ ምንም ብል አይመጥንህም ብቻ ተባረክ

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 2 роки тому +4

    ተመቸ ንጉስ እውነትም ስምን መላእክ ያወጣዋል ተመቸ ይመችህ አንተ ጀግና የህዝብ ልጅ የህዝብ ትንፋሽ አንተ ማለት ትለያለህ የቀረርቶ ንጉስ ነህ ድመፀ መረዋው ሰላምህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ ብዙ ካንተ ሀገርም ህዝብም ይጠብቃል ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 💪💪💪💪💪💪💪💪 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbeBimrewu
    @AbeBimrewu 4 місяці тому +2

    ተመቸን ባየውባየው የማሠለቸን የአማራልጅ

  • @WasuTefera
    @WasuTefera Рік тому +4

    እዉነት ቀስቃሽ ነዉ አሪፍ ድምፅ አለህ በርታ ❤❤❤

  • @TAMIR-kt6ho
    @TAMIR-kt6ho 7 місяців тому +2

    ወይኔ አላህ ይጠብቃችሁ ባአማራነቴ እኮራለሁ❤

  • @SadaSied-ty8my
    @SadaSied-ty8my Рік тому +8

    የኔዋ ወድ ወድም አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኞቸ ❤❤❤❤

  • @Amani_sha1
    @Amani_sha1 8 місяців тому +1

    ቁጣችን የሚለካው ለሞት ባለን ንቀት ብቻ ነው!!
    ዝንተ-ዓለም አማራ 🦅🦅💪💪💪🇨🇬🇨🇬

  • @tiruworkgedifew8653
    @tiruworkgedifew8653 2 роки тому +5

    ማርያምን ሰወድህ ወይ ድምፅ❤❤❤ወንድሜ በረታልኝ ምንም አይንካህ

  • @ZainabZainab-gq7xd
    @ZainabZainab-gq7xd 8 місяців тому +1

    አንበሳ ፈጣሪ ይጨመሪበት